//እንተዋወቃለን ወይ?// “ካልሲዬን ሁሌ ሰለምትሰርቀኝ በደንብ ነው የምቆጣጠረው” //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 117,531

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

እንተዋወቃለን ወይ ባለትዳሮች እየተዝናኑ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚጠየቁበትና ፍቅራቸውን የሚገልፁበት ኘሮግራም ነው።
"Entewaweqalen Wey" is a captivating program where married couples engage in delightful exchanges, answering diverse questions and reveling in expressions of love while enjoying themselves."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 443
@Rነብሯ
@Rነብሯ 3 ай бұрын
ሶሉ አለ ነብይ❤
@muzeyenyimam3355
@muzeyenyimam3355 3 ай бұрын
اللهم صل على النبي محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@Mameቦረና
@Mameቦረና 3 ай бұрын
ሱለላሁዋሊሂወሠለምደምሪኝሁቤ
@محمدامام-ر4ل
@محمدامام-ر4ل 3 ай бұрын
صلى الله عليه وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ❤❤
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 3 ай бұрын
selalahu aeley weselm
@sadayoutube
@sadayoutube 3 ай бұрын
ሶለላህ አለይሂ ወሰለም
@ZinetMohammed-p4z
@ZinetMohammed-p4z 3 ай бұрын
የደመወዝ ቀን ነው ቅመሞች አይስ ክሬም ልጋብዛችሁ ኑ
@FatumaDesse-l1t
@FatumaDesse-l1t 3 ай бұрын
እሽ
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@zeharn-uw9td
@zeharn-uw9td 3 ай бұрын
እሽ
@Fanta12w3f
@Fanta12w3f 3 ай бұрын
😂😂
@ayelechtube
@ayelechtube 3 ай бұрын
ክትፎ😮😮
@Hajira.33
@Hajira.33 3 ай бұрын
እ ስዓዳ ሙሀመድ? ስዓዳ ሙሀመድ ?ስዓዳ ሙሀመድ !???? አላህን ፍሬ አላህ ይመልስሽ😢😢😢 አስተንትኝ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት ።።
@Weyni21
@Weyni21 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen 3 ай бұрын
አመን አመን አመን
@Love-if4qj
@Love-if4qj 3 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 3 ай бұрын
​@Almitubeኣልሚቲብደምሪኝ እኔ ደምሪሻለሁ
@ZedSu-ho2xp
@ZedSu-ho2xp 3 ай бұрын
ሳዳ😭 ያሙቀል ሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አለ ዲንክ😭
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ትክክል እንደሆነ ፡ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ አንዱን እነሆ፥ - እራሱ ሙሐመድ ፡ የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ፡ ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችን) እንዲጠይቅ ታዟል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁ. ፺፬)። 📖👈🏾🤔
@HalimaEthio
@HalimaEthio 3 ай бұрын
ክክክክ ጭራሺ
@ZedSu-ho2xp
@ZedSu-ho2xp 3 ай бұрын
@@TruthEz ውይ የኔናት ቁርአን እደዚህ አይልም አብቢ ከቻልሺ የምንመለስበትም የምንሄድም በትም የለነም እኛ ተፈጥሮ አዊ የሆነው እስልምናን ነው ሀይማኖታችን😊 እኔደግሞ ልጋብዝሺ የማይሞተው የማይደበደበው ሁሉን ቻይሁሉን ማድረግየሚችል አዛኚ እሩሩህ የሆነው አላህ ጌታሺ አድርገሺ ተቀበይ የመጨረሻ ቤትሺን አሳምሪ የኔናት😉
@TrueLife-g9v
@TrueLife-g9v 3 ай бұрын
​@@TruthEzቀዳሚ ማነው አንች ራስሽ ስትወለጅ ሙስሊም ነሽ መጽሀፍ ቅዱስ ሳታውቂ ቁርአን ውስጥ ስተት የለም እናቱ
@YordanosWondesen
@YordanosWondesen 3 ай бұрын
allah kesew erasu yanese tawot nw 👉qurhan 5:64,38:75 allahsh akale godolo 1🦵EGR bcha yalew Bekegnbekul bcha 2ej yalew akalegodolo kesewerasu yanese nw😂😂🤣🤣🤣 Sunan abi dawud 2121 set awlu mohamed ye9amet htsan defere🤮🤮🤮Sunan abi dawud 5224 ሴት አውሉ ጌ የሆነው መሀመድ ወንድልጅ ልብስን አውልኮ ሲስም ተያዘ 🤮🤮🤮🤧😷Sahih Al Bukhari 232 አኢሻ እንደተረከችው የወንድዘር ፈሳሽን ከነብዪ ልብስ ላይ ታገኝ ነበር🙈🤮🤮Suretu Al ahzab 50-51 lay akale godolow allah Le shermutaw mohamed shrmutnawn endiketl fekdal🤮😂😂🤣🤣🤣Suretu anbiya Sura21፡17 ምጫወቻ(ሚስትልጅ )ልንይዝ ባሻን ኖሮ ከኛዘንድ በያዝነው ነበር።ግንሰሪዎች አይደለንም ይላል አላህህ ሚስት ሚፈልግ ወንድ ነው 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣Sahi albukari volume 5 metshaf 85 kutr 510. Allah 5 ጣቶች አሉት🤣🤣🤣Sahi albukari volume 6 metshaf 60 kutr 273 allah EGR alew 🤣🤣Sahi albukari metshaf 68 Hadith 369 allah besiol lay egrun askemtal🤣🤣🤣🤣🤣🤣 @@ZedSu-ho2xp
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 3 ай бұрын
ሳዳ እና ናሆም ቀለል ያላችሁ ፍክት ያላችሁ ጥንዶች ናችሁ ናሆም ታድለሀል አይደብርህም ፈታ ታረግሀለች ፈገግታዋ በቂ ነዉ
@issakhaile5199
@issakhaile5199 3 ай бұрын
ባለ ትዳሮች ኣትሳሳቱ ፡ ልጅ የሚሰጠው እግዚኣብሄር ነው ፡ ለእግዚብሄር ክብር ስጡ
@DadaTube225
@DadaTube225 3 ай бұрын
ውዷደምሪኝ😢
@yeneneshhussen
@yeneneshhussen 3 ай бұрын
Ewneti new
@Love-if4qj
@Love-if4qj 3 ай бұрын
​@@DadaTube225ደምሪኝ እኔ ደምሪሻለሁ
@SaheedSaheed-fu3ep
@SaheedSaheed-fu3ep 3 ай бұрын
ኧረ ሙስሊሞች ቀልብ እንግዛ
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲
@Love-if4qj
@Love-if4qj 3 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ❤❤
@አሏህ9664
@አሏህ9664 2 ай бұрын
አሚንንን
@kidu_media
@kidu_media 3 ай бұрын
1ሚልየኒ ብር ስጡ ወይም ደምሩኝ😂 አይከፈልበትም ስደት ደክሞኛል ልጀም ናፋቆኛል ወደልጄ ልገባነዉ ሸኙኝ🎉❤
@Weyni21
@Weyni21 3 ай бұрын
❤👍
@TekestaBraneh
@TekestaBraneh 3 ай бұрын
Eshi
@Rahma-tube-t5u
@Rahma-tube-t5u 3 ай бұрын
አላህ በሰላም ያስገባሽ መልካም መገድ
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
@@Rahma-tube-t5u ነገር ግን ፥ - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ/ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔 * ስለዚህ ፡ በሰላማዊው ኢየሱስ ክርስቶስ ፡ ውልደት፣ ሞትና ትንሣኤ አምኖ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ትክክል መሆኑን፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር መስክሯል። 🤔
@Rahma-tube-t5u
@Rahma-tube-t5u 3 ай бұрын
አው ቁራአን መስክሮል እስልም ና አድን አድን ነው
@tubanega3083
@tubanega3083 3 ай бұрын
❤ኮምታታሮች እንካን ደና መጣቹ የኔ ሱስች😊
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 3 ай бұрын
❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 3 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 3 ай бұрын
​@@serkiyimer6536ደምሪኝ❤
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 3 ай бұрын
ኧረ በህግ ሳአዳ ስሜን ለቀቅ አርጊው ግን ምንድ ነው ነገሩ አልገባኝም አላህ ወይ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢
@fatiya8477
@fatiya8477 3 ай бұрын
ለወንድ ብላ ከፈራ ነው ምንም ጥያቄ አለው😢
@SmilingKelpie-or9bn
@SmilingKelpie-or9bn 3 ай бұрын
አንችሰ ጋላአደለሽ​@@fatiya8477
@sikosilo2742
@sikosilo2742 2 ай бұрын
እረ እደም ስሜን ስጠረዉ ቀፈፈችኝኝኝ
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml 3 ай бұрын
ባልየዉን እና አለባበሷን አይቸ ስአዳ ሙሀመድ ስትል ክዉ አልኩ😢
@aliyaaliya7650
@aliyaaliya7650 3 ай бұрын
ሀተ አና 😢
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 3 ай бұрын
መጨረሻየን አሳምርልኘኝአይሻልም
@zedahmed9371
@zedahmed9371 3 ай бұрын
​@@merayammerayam5856በጣም 😢😢
@omerg8178
@omerg8178 3 ай бұрын
😢😢😢😢በጣምእኔም
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml 3 ай бұрын
@@merayammerayam5856 ምን ተናገርኩ የተሰማኝ ነዉ አወ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@ፋኖ-ቐ1ኰ
@ፋኖ-ቐ1ኰ 3 ай бұрын
እኔም የባሌን ካልሲ እሰርቅ ነበር😂 እንደዉም አንድ ካልሲ ሰርቄ ዱባይ ይዥ መጣሁ🙈
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 3 ай бұрын
ሀራሚ በይ መልሽ😂😂
@ፋኖ-ቐ1ኰ
@ፋኖ-ቐ1ኰ 3 ай бұрын
@@SofiaHassan-eo3lu 🤣🤣🤣
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ 3 ай бұрын
በይ አስቀምጭ እንዳትጥይው😅😅
@የራያዋ
@የራያዋ 3 ай бұрын
ያሳቀኝ ኮሜት😂
@zedahmed9371
@zedahmed9371 3 ай бұрын
ጉድ ፈላ ጭራሽ ከሀገርም ወጥቷል 😄😄
@ያአሏህእዚነትህንያረብ
@ያአሏህእዚነትህንያረብ 3 ай бұрын
ሰአዳ ሙሀመዲ ሙስሊም ነሽ ልበል🤔
@MeriMTube
@MeriMTube 3 ай бұрын
ክርሲታንሰአድእሚባልየለም።ለፋቅርብላይሆንአላህመጨረሻችንንያሳምርልን
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 3 ай бұрын
ሠለዳ ሥትል ድግጥ አልኩ አለባበሷ ሙሥሊም አይመሥልም አልገባኝም
@RabiaAwol
@RabiaAwol 3 ай бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ግን ምክንያቱን አናውቅም አትገምቱ
@neeysad4183
@neeysad4183 3 ай бұрын
ለወንድ ብላ ሀይማኞትዋ ቀይራ ይሆናል😢😢😢😢
@ሙኒረ
@ሙኒረ 3 ай бұрын
ሁሉም ስለ ሀይማኖቱ ብዙ እውቀት ከሌለው ለመቀየር ጊዜና ምክንያት አይፈጅበትም
@NigstAdmase
@NigstAdmase 3 ай бұрын
ሉላ ፍቅር ❤️❤️😘🩵🩵🩵welcome
@Selam1927
@Selam1927 3 ай бұрын
🥰🥰🌸
@Love-if4qj
@Love-if4qj 3 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 3 ай бұрын
​@@Selam1927ደምሪኝ❤❤
@zehara53o
@zehara53o 2 ай бұрын
ሰአዳ የምትባለዋ ግን ትንሽ የአእምሮ ችግር አለባት መሠል ሚስኪን አላህ አፊያ ያድርግሽ ሁኔታዋ ያጠራጥራል
@حسبياللهونعمالوكيل-م3ق
@حسبياللهونعمالوكيل-م3ق 3 ай бұрын
ሰአዳ አሏህ ያስተካክልሽ ሁላችነንም አሏህ ያስተካክለን አሏህን ፍሪ ሙስሊም ነሽ መሰል ሂዳያውን ይስጠን
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 3 ай бұрын
ነበረች ማለት እንደስሟ ግን አኡዙቢላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረዉ ከፍራለች ከባድ ነዉ እንዴት እንደደነገጥኩ ሳአዳ ስትል
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 3 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 ай бұрын
Aminn
@yonasbiratu2980
@yonasbiratu2980 3 ай бұрын
በዚህ ፕሮግራም (ዝግጅት ) ላይ ግን የከተማችን ቆነጃጅት እና ዘመናዊዎቹ በተለየ የአዲስ አበባ ተወላጆች መቼ ነው የሚቀርቡት ሁሉ ጊዜ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ብቻ ነው የሚቀርቡት ።
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
አብዛኛውን የኢትዮጵያ ህዝብን አይወክሉም በሚል የተለመደ ሽፋን ፡ በማግለል ምክኒያት ሳይሆን አይቀርም። 🤔
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s 3 ай бұрын
ይች ሰአዳ እምትበመል ምን ይሆን ሀይማኖቷ በቃ እምነቷን ቀይራ አግብታው ነው ስሟንስ ለምን አልቀየረችም ግራ የገባው እደኔ
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 3 ай бұрын
Seyexaan Gira indagabawe nawe yaminorawe ingdih minimme madirag ayichchalimme
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 ай бұрын
Seme becha new weda kafir nate
@Lidiyaa926
@Lidiyaa926 2 ай бұрын
ሰአዳ እና ናሆም❤
@ሰላምተካ
@ሰላምተካ 3 ай бұрын
ስአዳ የዋህ ናት ትዳራቹህን ይባርክላቹህ❤❤
@fikrtube8422
@fikrtube8422 3 ай бұрын
ወይ እስላሞች አልቅሳችሁ ሞታችሁ እናተ ገነት ትግባላችሁ ያለው ማነው የሰው ድሀወች
@SmilingKelpie-or9bn
@SmilingKelpie-or9bn 3 ай бұрын
ትክክል የኔማር
@ኤችነኝወሎየዋሀራ
@ኤችነኝወሎየዋሀራ 3 ай бұрын
እምነት የግል ነዉ አንድ ሰዉ የፈለገዉን ማምለክ ማመን መከተል ይችላል አያጣላም ሀይማኖቱን የሚያከብር የሰዉ ሀይማኖት አይነካም አንድሰዉ ጋ ስንታላ ክርስቲያኖች ሙስሊሞች ብለን በጀምላ መሰዳደብ ይቅርብን የጀነቱንና የጃሀነቡን አሏህ ነዉ አዋቂዉ ሁላችነም ጥረት እናድርግ ክፉሰዉ ሢናገር ከፉ ከመለስን እኛም ከእነሱ እኩል ኩፉ ነን በፍቅር እናሸንፍ ባይ ነኝ ልጅቱን አሏህ ይመልሳት ይዳያ ይስጣት የምንለዉ ጠልተናት ወይም እምነቱን ልንሰድብ አይደለም የምንወደዉን ስለወደድንላት ነዉ
@seada9875
@seada9875 2 ай бұрын
የሰዉ ዲሀ አላልሽም😂😂😂😂😂😂ሰዉ አሶን መስሎሽ ነዉ ሙስሊሞች በአለም ላይ እየበዙጂ እያረሱ አይሄዲም. እስልምናን ባወቀ ቁጥር
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب 3 ай бұрын
ሰአዳ አላህ ይሂድኪ😢
@mamem3030
@mamem3030 3 ай бұрын
ወደ እናት ሀገሬ ስመለስ ሉላን ማገኘት እፈልጋለሁ አድናቂዋነኝ ሠላም ሉላዬዬዬዬ❤❤❤❤❤
@ddddd1049
@ddddd1049 3 ай бұрын
መጨ ርሻው ያሰጠላል ሁሉን ብሸልሞቸው 3ሸኮ ቢሆን
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 3 ай бұрын
ውዶችየ ለሀገራችን ዱአ አድርጉ
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭ሳአዳ አላህ ኸድያ ይስጥሽ ያረብ መጨረሻየን ፣መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ ሃቲማችንን አሳምረዉ መጨረሻዉ ሲምር ነዉ እና እሚያምረዉ
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 ай бұрын
Aminn
@SaheedSaheed-fu3ep
@SaheedSaheed-fu3ep 3 ай бұрын
ሰአዳ የምትባይ አሏህን ፍሪ አለባበስሺን አስተካክሊ
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን እሱዋ እኮ ከፍራለች ባልየዉ የለበሰዉን አታይም
@fatiya8477
@fatiya8477 3 ай бұрын
ለወንድ ብላ ከፍራለች😢
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 ай бұрын
Keferaleche eko seme becha new 1weldalech cherash
@ዜድየወሎዋቀበጥ
@ዜድየወሎዋቀበጥ 3 ай бұрын
ክርስቲያን እንደሆነች ማለትም ስሟ
@ዜድየወሎዋቀበጥ
@ዜድየወሎዋቀበጥ 3 ай бұрын
​@@fatiya8477 አይባልም መብቷነው እህቴ
@naatytube
@naatytube 3 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ አንድ ሺ አስገብኝ🙏😔❤
@SitieSherif
@SitieSherif 3 ай бұрын
ሳአዳ ሙሀመድ ሙስሊም ነሽ ወይስ ክርስቲያን ግራ አጋባሽን ሙስሊም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 3 ай бұрын
እኖደዚህ ይሆናልሙሥሊም ከሌላ እምነትጋር እየኖረች
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 3 ай бұрын
ወይኔ ስሜ እንደት እንደደነገጥኩ😢😢😢😢አላህ የስትርአላህዋ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@kemila1900
@kemila1900 3 ай бұрын
አሚን😊
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 3 ай бұрын
ስወድሽ ነይ በኔ ቤት ደምሪኛ❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 3 ай бұрын
​@@ሚስጥርሚዲያAደምሪኝ እኔ ደምሪሻለሁ❤
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 3 ай бұрын
የሳቅ መንፈስ የተወጋ ይሁን😂 ትዳራችሁን ይባርከው ጥሩ ነው ሰውሁሉ ይዋጣለታል ወገን
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@ሙኒራYouTube
@ሙኒራYouTube 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@SebrinaTefra
@SebrinaTefra 3 ай бұрын
አላመ ሶሊ አለመሀመድ
@AmeleWork-w1b
@AmeleWork-w1b 3 ай бұрын
ይህን ፕሮግራም በጣም ነዉ የምወደዉ
@walotube33
@walotube33 3 ай бұрын
አኡዙ ቢላህ ምንድነው የረብ ሰብትኒ
@AbrhamSheferaw
@AbrhamSheferaw 2 ай бұрын
ሰዓዳ የ ሚዛን aman lej nat her parent from jima i now she is muslim
@brookyilma9850
@brookyilma9850 3 ай бұрын
ሉላ እራስሽ እየሳቅሽ ኢቢኤስ ይከፍልሻአል መታደል ነው።
@melukongio5148
@melukongio5148 2 ай бұрын
እኮ ዘና እያለች ሁለት ጥቅም አለው
@ትዝብት
@ትዝብት 3 ай бұрын
ውዶቸ ሰዋ ካርድ ያላችሁ ጠለብ ነኝ መውጣት አልችልም ሴትዮየ አምጭልኝ ብላት እቢ አለይኝ 😢😢😢😢 ልጀም ናፈቀኝ ቤተሰቦቸም ሚስኩል እያደረጉ ነው
@zed8788
@zed8788 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከማይመች ነገር ሁሉ ነፃ ያውጣሽ ::በእውነት የምትጠቀሚው ካርድ ካለሁበት ሀገር ካለ አሁን ወጥቼ ገዝቼ በዚሁ ኮሜንት ስር ማሰቀመጥ ብችል ብየ ተመኘሁ::አይዞሽ ለሁሉም ግዜ አለው ::🙏🙏
@ErgoyaTube
@ErgoyaTube 3 ай бұрын
እኔ ላገናኝሽ ቁጥርሽን አስቀምጭ ውዴ
@hayahhayah9581
@hayahhayah9581 3 ай бұрын
ነይ ሰዉ በለ 49ርያል አለ ብሩን ወደ አገር ከለክሽ ያጉሩፕ ነዉ
@waskan5109
@waskan5109 3 ай бұрын
የት ነሽ ሳውዲነሽ እኔልላክልሽ
@hayahhayah9581
@hayahhayah9581 3 ай бұрын
አዉ ሰዉዲ ነኝ
@HaneHne
@HaneHne 3 ай бұрын
አይ ሳአዳ የኛዋ ሳአዳ ነሽ ያረብ ስትረክ 🤔
@ashukiyyaa4653
@ashukiyyaa4653 3 ай бұрын
ወይ ሳዳ በ እግሯ ሁሉ ነዉ የሚታጨበጭበዉ
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@abaybilal6221
@abaybilal6221 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@Hajira.33
@Hajira.33 3 ай бұрын
ካዩ እዳች / ተ ነዉ ክክክክክ
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hgffkkkh
@hgffkkkh 2 ай бұрын
🤣🤣🤣
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 3 ай бұрын
መምህራንቹ በጣምነው ደስ የሚሉት የኔ ደርባቦች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zenabamahommed9305
@zenabamahommed9305 3 ай бұрын
Sada mahommed Muslim nesh allah wade ayimanotish emalish Dunya tinnish now
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
ወዶች ዝምተኛ ይመስላሉ 😅😅😅😅😅😅 የእውነት ከሆነ ጥሩ ነው
@SebrinaTefra
@SebrinaTefra 3 ай бұрын
ሠአዳ ጉድያረቢ😢😢
@temutube2121
@temutube2121 2 ай бұрын
ye lulan chapa lemayet newu uuuuuuuuuuu
@Anumma572
@Anumma572 3 ай бұрын
ተባረኩ ደሰ ትላላችሁ
@AberaEbabu
@AberaEbabu 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂ኧረ ሉላ አሳቅሽኝ አንዱን አይደለም አይደል አለች ጁሱን
@alutigraweti6819
@alutigraweti6819 3 ай бұрын
የኔ ሉላ❤❤❤❤❤
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 3 ай бұрын
የበናት እዴትናቹሁ ሰሙማ እኔ ኒቃብልበሰ ነበርሴትዩየን አሰፍቀድኳት ከዛምንብትለኝ ጡሩነው ለማነው የምትሸፍኔው ወድሞቸም ባሌም ያቁሻል አይተውሻል እናምንአሸፍነሺ አላለችም
@sofiahussain7226
@sofiahussain7226 3 ай бұрын
እረ አታዳሉ እን ሰአዳናቸው ያሽነፉት ማለትም ሁለትጥያቄ አልመለሱ ም እኮ እሶ መዠመራ ምንያወልቃል ስትያትዣጌቱ ነው ያለችው እሱጫማ ሲቀጥል ወላሂ ታዳላላችሁ እሱየመለሱት ሀያምስነው እንሰአዳ ሰላሳነው አትዋሺ በሙስና ነው እዴ የምሰሩት እዴ ማን እዳሸነፈ እኮን በትክክል አትናገሬም
@SaeedImam-l5j
@SaeedImam-l5j 3 ай бұрын
ወላሂ አዎ እነ ስአዳ ነበሩ ያሸነፉት የመጨረሻውን እነ ብርቱካን አልመለሱም ግን ለምን ሙስና😢😢
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 3 ай бұрын
​@@SaeedImam-l5jyang arabe garadochche teragagu musilime nane lemalate nawe? Seaada bilachchihu litimotu nawe
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 2 ай бұрын
ሉላ አትቸኩይ አሳባቸውን አስጨርሻቸው ልጆች አሏችሁበያቸው ብዙግዜ ተጋፈጠውሽነው እሚናገሩት አፍአፋቸውን አትበያቸው
@ኢሥላምነውህይወቴ
@ኢሥላምነውህይወቴ 3 ай бұрын
ሥለላአሊ ወ ሠለ ም
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 3 ай бұрын
aynwa alalemi ye doro ayni yiza iyyy fikir ewir new mibalew leka ewnet new
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 3 ай бұрын
ሽልማቱን ቢካፈሉ ደስይልነበር
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 3 ай бұрын
አረብ ቤት ግን ካልሲ እኔ ብቻ ነኝ ምጠፍብኝ ማሽኑ ይብላው ምን ይዋጠው አላቅም ስጥብ ጥንድ ጥንድ የነበረ ስንግል ሆኖ ይወጣል አንዳንድ እግር ብዛቱ ደስ ይሚለው ነገር አይጠይቁኝም 😂😂😂😂
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 ай бұрын
😂😂😂😂 kemebezatu yetensa new mitefut
@wollokocha
@wollokocha 3 ай бұрын
ሰአዳ ተብየዋ ስምሽን ተውሰሽው ነውን?ካልሆነ እንደስምሽ ስለሚ ....የተታለልሽባት አዱንያ ስትጠፋ መግቢያ እንዳይጠፋሽ.
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 3 ай бұрын
Ye hiwote tarikuwan bamin awokesh wude tawcho baresuwa hiwote iresu nate wasegn
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 3 ай бұрын
Musilim mangista samaye yamigaba yamimasilachchihu nagarissa anbibu injeeeee
@fydur360
@fydur360 3 ай бұрын
ሳአዳ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ወደራስሽ አላህ ይመልስሽ ሌላ ምን ይባላል
@swaa3739
@swaa3739 3 ай бұрын
አባድላችኀል ዛሬ እነሳዳና እነብርቱካን እኩል ቆዩ ለምን በትክክል አሰሩም
@የራያዋ
@የራያዋ 3 ай бұрын
በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🥰
@foziyafoziya184
@foziyafoziya184 3 ай бұрын
ይችሠአዳ ጅል ለወንድ ሀይማኖቷን ገደልግቢ ቻይና 😕😕😕
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd 3 ай бұрын
Lulaya.konjooooo❤
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ 3 ай бұрын
ከማሀል ያለችው ጀል ያለች ነገር ናትሳ አስርግዜ መገልፍጥ ሆ
@SamiraSami-l4y
@SamiraSami-l4y 2 ай бұрын
Wow22❤❤❤❤❤❤
@አእ
@አእ 3 ай бұрын
ብትልስ የመምህር ደመውዝ ከሽሮ መቸ ይዘላል ወንድማለም
@fdgg5954
@fdgg5954 3 ай бұрын
ያሸነፉትኮ እነሰአዳ ናቸዉሆ ማባደል🥺🥺🥺
@foziyaali5123
@foziyaali5123 3 ай бұрын
ይመስለኛል ስአዳ እምነቷን ቀይራለች😭😭
@mekdelawitgirma
@mekdelawitgirma 3 ай бұрын
Weyen ke alcohol free betaderegu ke weha yelike.
@WinneWin
@WinneWin 3 ай бұрын
ማስታወቂያአታብዙስራአለብን
@warkenishadane9561
@warkenishadane9561 3 ай бұрын
የምር አይዛን አይይ ትግስታችን እደዚህ አሎቋል ለከ 🙏😌😥😥
@lovetube9672
@lovetube9672 3 ай бұрын
ሙስሊም ምነው ተንጫጫችሁ እስዋ በጋህድ ወጣች እንጂ ስቶች ናችሁ በድብቅ ራሳችሁን ፍትሹ 🙏🏽😢
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 3 ай бұрын
ይኖራሉ ለወንድ ብለውእንጅ ሀይማኖቱን አይደለም የወንዶጥማት አለበት ለወንድ እንዴት አንብበው ተረድተው ቢሆን ምንምአየረደል
@dessimahdi2957
@dessimahdi2957 2 ай бұрын
😂😂❤❤
@ፈኪ2
@ፈኪ2 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@ConfusedHangingGondola-qg8fj
@ConfusedHangingGondola-qg8fj 3 ай бұрын
ሠአዳ😢😢😢😢
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 3 ай бұрын
،10 ከልስ ከሌም ድህነት የለም😂
@Ethiopipian
@Ethiopipian 3 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏😂😂😂😂😢☺️
@MemeMememisirachi
@MemeMememisirachi 3 ай бұрын
Welcm wudochi machena inem indezawu mitagabezachu😊
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 ай бұрын
EYAZNANA ASTEMARI PROGRAM NEAW!!!!
@ramzia3457
@ramzia3457 3 ай бұрын
ሰአዳ አላህ ቀልብ ይስጥሽ
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅 የካልሲው ነገርስ ነገ ደሞ ፓት እዳትሉ
@Edcv-xl6gh
@Edcv-xl6gh 3 ай бұрын
ሉላእውናትየኤቤኤስድምቀትየኔእናት❤❤❤❤❤❤
@Nardos-z5t
@Nardos-z5t 3 ай бұрын
የመምህራኖች እርጋታቸው ደስ ይላል
@YeabisraGudeta
@YeabisraGudeta 3 ай бұрын
ቅድስት በጣም ታምራለች
@FhgSf-tp1jb
@FhgSf-tp1jb 3 ай бұрын
ሉላየ በጣም ነው እምወድሽ❤❤❤❤
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh 3 ай бұрын
ወዶቼ ደምሩኘ እስኪ አስደስቱኝ
@MerryDanedena
@MerryDanedena 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂
@Prp-he3b
@Prp-he3b 3 ай бұрын
ሰዳ መሳቅ ጡሩ ነዉ ተመችተሸኛን
@RAMLAMahamed-m4g
@RAMLAMahamed-m4g 2 ай бұрын
ሳአዳ ማለት
@ELIASZEWUDEHORIDOFA
@ELIASZEWUDEHORIDOFA 3 ай бұрын
ሉላ ደህና ነሽ እንኳን መጣሽ
@GyJu-i7i
@GyJu-i7i 3 ай бұрын
ሰአዳና ዘማሪ😂😂😂😂
@AMHARA840
@AMHARA840 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂Balegizeawochu
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 3 ай бұрын
አላዩም ሰአዳ
@እሙከድር
@እሙከድር 3 ай бұрын
ዋዉዉዉ🥰🥰😂
@MdEt-pq5qh
@MdEt-pq5qh 3 ай бұрын
ሲያስቁ
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 3 ай бұрын
ሉልዬ 🥰❤️
@kirubeltub8776
@kirubeltub8776 3 ай бұрын
❤❤ሲያምሩ
@FathimaAdem
@FathimaAdem 3 ай бұрын
ሉላየስወድሽ
@WubalemZewdu-w8q
@WubalemZewdu-w8q 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@زيناتحبشي
@زيناتحبشي 3 ай бұрын
እኔ 4ኛ❤❤❤❤❤
@Ayekil
@Ayekil 3 ай бұрын
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 2,2 МЛН
የመጨረሻ ጥሎኝ ሄዴ😢 መመለስ አልቻልኩም
16:57
የኛ Family Tube
Рет қаралды 1,3 М.
Tigray Media Network ጉባኤ ጉጅለ ጌታቸው ረዳ Sep 30, 2024
58:32
Tigray Media Network
Рет қаралды 1,1 М.