/ፈረንጅ ጎረቤቴ/ የአሜሪካ አምባሳደር መሀል መርካቶ ምን አለሽ ተራ ጆተኒ ተጫወቱ //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 85,272

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 148
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 2 ай бұрын
ዘውትር በሁሉ የታደለ ፈገግታው ከሰው ጋር ያለው አግባብ ዳንሱ ቋንቋው ልዩ ነው ኢቢኤስ ምርጥ ልጅ ነው ያላችሁ
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 2 ай бұрын
የዚህን ጋዜጠኛ ብቃት ግን እንዴት አድርገን እናድንቀው ሰዎች????❤❤❤❤❤❤
@Gambo-m5q
@Gambo-m5q 2 ай бұрын
የዚህ ጋዜጠኛ መጨረሻ ግን አማባሳደር ሆኖ ማየው ሚሰማው እኔ ብቻ ነው! እስኪ በላይክ ለዚህ ድንቅ ጋዜጠኛ ፍቅራቹን ግለፁ!
@senushikore7663
@senushikore7663 2 ай бұрын
Because of Mentioning Ethiopia without showing the country 👉🇧🇯 flag!!🤔. In what way you want him to be ambassador? I would love to see him in that position but he didn’t ask why he was not seeing his own country flag next to the America flag. For sure they are on side in White House or in Ethiopia embassy but not in here. Don’t worry time will changed it and will questioning them too. Ethiopia nation is going to noticing that and they would prefer to be quiet Until the first 👉🇧🇯 flag showed up in every embassies.😅
@Gambo-m5q
@Gambo-m5q 2 ай бұрын
@@senushikore7663 The exposure with different ambassadors will definitely make him the sharpest knife in the room. He is building a great experience and he has also good character for such positions. Definitely we will see him in such position in near future. Concerning the flag you mentioned I don’t see the importance of such minor issues. I’m not politician and don’t know that much about it, but the flag politics is low key. The Ethiopian foreign relations also super poor to even mention such things as an agenda. ከምፅዋት ያላለፈው ዲፕሎሚያሲያችን ይዘን ባንዲራ ምንም ውሃ አያነሳም:: ሰቶ መቀበል በምንችልበት ደረጃ ሳንደርስ ባንዲራችን ስቀሉ ይከብዳል .. ይመስለኛል ግን ባንዲራ ይኖራል የሆነ ቦታ:: ግን የባንዲራ ፖለቲካ ራብ አያስታግስም::
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 2 ай бұрын
Ethiopian Flag 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hopeliveshere1121
@hopeliveshere1121 2 ай бұрын
@@senushikore7663follow human, you definitely got the Ethiopian flag wrong. What you have is a Benin 🇧🇯 flag. We got the original green, yellow, and red. This is the Ethiopian 🇪🇹 flag
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h Ай бұрын
እንዳመስልህ ... እንዳይመስልህ ... አምባሳደሩ የሆነ እቅድ ሳይኖረው አይደለም እዚ ቦታ ላይ የተገኘው የ u.s.a አምባሳደር መሆኑን ደጋግመህ አስብ መልሱ ታገኘዋለህ
@hopeliveshere1121
@hopeliveshere1121 2 ай бұрын
Proud Ethiopian by birth and an even more proud American by choice. The ambassador is simply fabulous. So down to earth and he really understands and respects the country. How many diaspora set foot in Mercato
@Daniman_LG
@Daniman_LG 2 ай бұрын
US appointed the best ambassador. I like his humbleness. Thank you Mr. Ambassador!
@zxcvb1234ful
@zxcvb1234ful 2 ай бұрын
An outstanding ambassador with a great personality!! This is how to build partnership capability between countries. Thank you, Ambassador; we love you!
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 2 ай бұрын
People to People Ambassador! Very humble and New generation of American Ambassador for Africa 🙏
@Regina-m9i
@Regina-m9i 2 ай бұрын
በጣም ታዝናናኛለህ የምትሰራበትን ፕሮግራም ሁሉ ተመስጬ ነው የማየው ጎበዝ👍👍
@farrobekele2991
@farrobekele2991 2 ай бұрын
አሜርካና አሜርካዊያንን በጣም ነው የምወደው በጣም ደስ የሚል አምባሳደር ነው
@jaab1582
@jaab1582 Ай бұрын
What a humble and kind person he is. God bless you sir!
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h Ай бұрын
አሜሪካ በ 120 አመት የዲፕሎማሲ ግንኙነት ኢትዮጲያ ውስጥ አንድም ፋብሪካ አልገነቡም ለምን? ሁሌም ለኛ መሸጥ እንጂ በሀገራችን እንድናመርት አይፈልጉም
@emmy1365
@emmy1365 Ай бұрын
What a simple person🙏 Ambassador.....Many blessings!🙏
@zewduAsifaw-yf4uy
@zewduAsifaw-yf4uy 2 ай бұрын
I really appreciate the ambassador and enjoy this program.
@ራያወለላ
@ራያወለላ 2 ай бұрын
:Justice for heaven ዝም አንልም‼️ :Justice for heaven ዝም አንልም‼️ :Justice for heaven ዝም አንልም‼️ :Justice for heaven ዝም አንልም‼️ :Justice for heaven ዝም አንልም‼️ :Justice for heaven ዝም አንልም‼️ :Justice for heaven ዝም አንልም‼️ :Justice for heaven ዝም አንልም‼️ :Justice for heaven ዝም አንልም‼️ :Justice for heaven ዝም አንልም‼️ :Justice for heaven ዝም አንልም‼️ :Justice for heaven ዝም አንልም‼️ :Justice for heaven ዝም አንልም‼️
@DAN.0.01
@DAN.0.01 2 ай бұрын
ዋው ዘወትር ድንቅ ብቃት ከጊዜ ወደ ጊዜ አሪፍ መሻሻል ፤ የአምባሳደሩ freedom ገራሚ ነው
@tebarekab4316
@tebarekab4316 Ай бұрын
The journalist is fully prepared for this. We all Ethiopian should be professional in what we do.good job ebs journalist
@ዘሀቡሰይድ
@ዘሀቡሰይድ 2 ай бұрын
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ፍትህ ለኢቨን
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 2 ай бұрын
እውነት ነው ፍትህ እህቴ ነይ በቤቴ ቤት ለእንቦሳ በይ
@minte-et
@minte-et 2 ай бұрын
God bless America and Ethiopia
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 2 ай бұрын
ፍትህ ለህፃኗ ሄቬን ሆሆ ችሁን ተዉና ነግ በኔ ነገ የኛስ ልጆች ምን እድል አላቸዉ በማለት ፍትህን ዘግቡቡቡ👁👁👁👁💔💔💔
@AliaMohammad-t1q
@AliaMohammad-t1q 2 ай бұрын
ፈርጅ ምናምን አንፈልግም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ነው የጠየቅነው
@Somayube
@Somayube 2 ай бұрын
ፍትህ ለፌቨን ፍትሕ ለሕፃናት 😭💔💔
@berihunambaw8506
@berihunambaw8506 7 күн бұрын
He is a great Ambassader! I love him a lot he mentioned about Minilik. You should have asked him? Minilk is the hero of all black people.
@biruktsegaye4198
@biruktsegaye4198 2 ай бұрын
Bravo ዘወትር!!👍👍
@yafet2121
@yafet2121 2 ай бұрын
Very sociable Ambassador !
@AbebayewSisay
@AbebayewSisay 2 ай бұрын
አቤት ነፃነቱ ደስ ሲል በትክክል አለም የገባችው ሰው ✌
@munahussen6506
@munahussen6506 2 ай бұрын
ፍትህለሔቪን ኤበኤሶኝ ድምፅሁኑላት ለዚች ቆጆህጻን
@SignalAmioun-v7p
@SignalAmioun-v7p 2 ай бұрын
እሰይ ተባረኩ መርካቶ ናፍቆን ነበር ተባረኩ
@he5896
@he5896 2 ай бұрын
He is the best Ambassador to the US in Addis Ababa.
@ElizabethFekadu
@ElizabethFekadu 2 ай бұрын
Amazing Ambassador .. Much appreciation to him
@kukulu99
@kukulu99 2 ай бұрын
ይሄን ትልቅ ግቢ የሰጡዋቸውን ሌሎች ቤቶች ያየነውን የሃይሌ ስላሴን ፎቶግራፎችን እዚህ ቤት አላየነውም ?
@fanilove-j4p
@fanilove-j4p 2 ай бұрын
አደኛ ነኝ መልካም እለተ ሰበት ይሁንላችሁ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 ай бұрын
Thank you black sister and black brother fight for us !!! we are the world 'we're the children "we never forget that !!! spacaliy Michael Jackson, Aretha Franklin, bono etc...
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 2 ай бұрын
I love America and Americans ❤💙❤️💙 The Ambassador he's very welcomer and sociable 🙏 by the way I'm us citizen my husband didn't get a visa in Addis
@BuzedamsewDamsew
@BuzedamsewDamsew Ай бұрын
❤❤Ye EBS dimket yen felqlq mekideye🎉🎉🎉
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 2 ай бұрын
Omg really Amazing Ambasder great 👍 👌 👏
@emann7734
@emann7734 Ай бұрын
የከተማችን ድንቅ ሰፈር መርካቶ 😍
@1983wakjira
@1983wakjira 2 ай бұрын
Great program
@meselubekele
@meselubekele 2 ай бұрын
Ebs ፍትሕ ፍትሕ ለህፃኒቱ ለሔቨን ድምፅ ሁኑላት
@girmadufera
@girmadufera 2 ай бұрын
Great!!!
@ZahraZahra-dc8zb
@ZahraZahra-dc8zb 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ malkam ya adis amat wazema hinkwan adarasachu
@kalkidanantonios6318
@kalkidanantonios6318 2 ай бұрын
ፍትሕ ለሄበን
@getnetgetnet4838
@getnetgetnet4838 2 ай бұрын
አዎ ፍትህ
@FrezerAberaSolomonAbsalat
@FrezerAberaSolomonAbsalat 2 ай бұрын
justice For Heven
@TigistLema-o9m
@TigistLema-o9m 2 ай бұрын
እርጋታህን እወደዋለሁ
@he5896
@he5896 2 ай бұрын
Justice for heaven 😢😢😢😢😢😢
@ruthkas9268
@ruthkas9268 2 ай бұрын
tell us more about USA በአማርኛ please ለ citizenship ፈተና ይሆነኛል 😂😂I loved it thou❤
@fatoummohamed8549
@fatoummohamed8549 2 ай бұрын
Free palestine!
@FAMAFama-d3h
@FAMAFama-d3h 2 ай бұрын
እደው ሥሟ ሢነሣ የምጠላት ሀገር አሜሪካ
@ashenafihurga4727
@ashenafihurga4727 2 ай бұрын
ለምን?
@ashenafihurga4727
@ashenafihurga4727 2 ай бұрын
ለምን?
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 2 ай бұрын
ኦረ ቪዛ ጠይቁልኝ
@Purple-f6b
@Purple-f6b 2 ай бұрын
Prosperity🇪🇹😍
@ZahraZahra-dc8zb
@ZahraZahra-dc8zb 2 ай бұрын
🎉🎉 silkachun bitasqamixulin baxam xuru nabarr
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg 2 ай бұрын
አገራችን፣ባሉት፣ሀገር፣አሜሪካ፣ይልቅ፣በክብር፣አግኝተው፣በኢትዮጵያ፣እየኖሩ፣ነው፣፣
@musesem4523
@musesem4523 2 ай бұрын
ምንዋጋአለው imfዛሬሐገራችንንበቀኝግዛት እየገዛነው
@mamegelila
@mamegelila Ай бұрын
When I see this we Ethiopians fight each other look at the American people they are working as a farmers to eat a fresh food they are not working only in the office like Africans Ambassadors we have to learn from them we Ethiopians have to fight each other And stop dividing by ethnicity we have to be one country and we have to fight for our country
@FanosAdugna-sg2ho
@FanosAdugna-sg2ho 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@elisaMebratu
@elisaMebratu 2 ай бұрын
የነጭ አምላኪዎች እነሱ ናቸው አገራችንን የሚያምሱት እነሱ ጥሩ እየኖሩ እኞን ያባላሉ ሌላ ሰለአገራቹሁ ብታወሩ ይሻላል
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 ай бұрын
መሀይም ፈነሱ ፍርፉሪ ለቃሚ
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 ай бұрын
😜ስለምታመልካት መሰለኚ በየብስና በምድር,በባህር ከነዘር ማዘር ለፉርፉሪ ለቀማ የምተሙት ግማታም
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 ай бұрын
Please Ambassador we need Visa done!
@TewabechLeges
@TewabechLeges 2 ай бұрын
ትረካው ና በተጨማሪከአምባሳደሩ ጋር ያደረጋችሁት ውይይትን ስለ አሜሪካ አገነኛኘት 🎉🎉❤❤ጥሩ ገጽታ እለው❤❤🎉🎉
@trangsundhemtjanst3287
@trangsundhemtjanst3287 2 ай бұрын
Abiy Will be jelous oftast him
@billusemere3163
@billusemere3163 2 ай бұрын
#Justiceforheaven
@billusemere3163
@billusemere3163 2 ай бұрын
#Justiceforheaven 💔💔💔💔💔😭💔
@SamsoniAmdu
@SamsoniAmdu 2 ай бұрын
ፍትህ ለኤቨን
@ShakoloBangashai
@ShakoloBangashai 2 ай бұрын
አብይ የሚያሳይህ አዲስ አበባ ሌላ፤ ያሜሪካ አምባሳደር የሚያሳይህ ሌላ፤ አይ አለም ዘወርዋራ!
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 2 ай бұрын
120 አመት ሙሉ ለኢትዮጵያ ጉድጓድ ቆፍራችኋል ። አልተሳካላችሁም እንጂ !!
@abibishaw5857
@abibishaw5857 2 ай бұрын
ጋርዱ ግን ከየትኛው ወንጀል ሊያድነው ነው?መርካቶ እንደሆን ቸክም አያደርጉህ ስራቸውን እንጂ
@YohanaLoan
@YohanaLoan Ай бұрын
ልክ ሰላም ያለበት ሀገር ያለን ይመስል አፍህን አትክፈት
@sancho959
@sancho959 2 ай бұрын
keep up
@tesfayehailu6041
@tesfayehailu6041 2 ай бұрын
👍
@Kibenesh-q7e
@Kibenesh-q7e 2 ай бұрын
Guest for Evan
@farrobekele2991
@farrobekele2991 2 ай бұрын
የአሜሪካንን visa አስመትተህ እንደወጣህ እገምታለሁ
@rahwahailu7072
@rahwahailu7072 Ай бұрын
Soon he gonna get us visa ! Just wait
@yenekonjo6751
@yenekonjo6751 2 ай бұрын
fethe le heven ......😢😢😢😢😢😢😢
@Nbcom490
@Nbcom490 2 ай бұрын
Justice for heven😢
@MarthaKenife
@MarthaKenife 2 ай бұрын
❗ፍትህ ለልጄ ❗
@BirukAntenane
@BirukAntenane 2 ай бұрын
ምን ይሰራል አምባሳደር ሄኖ በየገበያው አይገባውም አምባሳደርነት
@yabulanguageschool4770
@yabulanguageschool4770 Ай бұрын
Aybalm
@YohanaLoan
@YohanaLoan Ай бұрын
ስለአባሳደርነት ምን ታቂና ነው ኮተት
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 2 ай бұрын
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h Ай бұрын
ከአሜሪካ ባንዲራ ጎን የኢትዮጲያ ባንዲራ መኖር ነበረበት እ የታለ?
@stavrosdelaportas1025
@stavrosdelaportas1025 2 ай бұрын
እና ምን ይጠበስ
@chairmanchernet7240
@chairmanchernet7240 2 ай бұрын
አይሻልም ጥቁሩ ጎሮቤቴ?
@GMM2324
@GMM2324 Ай бұрын
😂😂😂😂
@mahamedabdi8192
@mahamedabdi8192 2 ай бұрын
ርዕሱ ባልስት ፈረንጁ ጉሮቤቴ ይላል ይህ አምባሳደር ግን ጥቁር ነው እንግሊዘኛ ተናጋሪ ስለሆፈረንጅ ሆነ ወይስ የኔ አማረኛ አረዳድ ስህተት ነው
@ethiolove2286
@ethiolove2286 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 African American 🤣🤣🤣
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z 2 ай бұрын
አሁን ሀገር ውጭ ያለ ሁሉ ፈረንጅ ነው
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 2 ай бұрын
ፈረንጅ ማለት ነጭ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር የውጭ ዜጋ ማለት ነው እሺ
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 2 ай бұрын
ፈረንጅ ማለት ነጭ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር የውጭ ዜጋ ማለት ነው እሺ
@MikeeeMikeee-e8o
@MikeeeMikeee-e8o 2 ай бұрын
Jestice for Heven
@dessiemengiedagnew
@dessiemengiedagnew 2 ай бұрын
Hahahahah....Ervin Masinga akam akam😂😂😂😂
@AdnanAli-g7t
@AdnanAli-g7t 2 ай бұрын
ፍሪ ማርኬት ማለት ሌላ ትርጉም የለውም መንግስት መሳሪያ ስለታጠቀ የሱ ግብር ይጨምር ህዝብ ሳንቲም መጨመር አይችልም እንደዚያ ከሆነ የልማት የስፖርት የሚኒሻ የቀይ መስቀል የምርጫ እያላችሁ ነጋዴ መገዝገዝ አቁሙ የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ከፋይ ህዝብ መሆን የለበትም ።
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 2 ай бұрын
💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 2 ай бұрын
የማንንምነጫጭባእያመጣችሁአታስተዋውቁን።እነሱበሀገራችንበሰላምእየኖሩነው፣እኛግንየራሳችንዜጋእንኳን፣በትውልድሀገሩበነፃነትመኖርአቅቶታልይባላል።በነሱአስመሳይወዳጅነትነው😢ይህምየነሱሴራነው፣ሰርጎገቦችባህልናሀይማኖትየማጥፋትዘመቻየሚያሴሩ።
@YohanaLoan
@YohanaLoan Ай бұрын
መሀይም ሀበሻ የራሱን ችግር ሌላው ላይ ማላከክ ይወዳል መጣንባቸው እንጂ አልመጡብንም አሜሪካ ውስጥ 1 ሚሊየን ኢትዮጵያዊ አለ ባስጠጉሽ እከ ክሽን ባራገፉልሽ አፍሽን ትከፍቻለሽ.. ሀገሩ ላይ መብቱ እማይከበረው ኢትዮጵያዊ አሜሪካ ሲገባ ሙሉ መብቱ ይከበርለታል ምን አባሽ ትፈልጊለሽ ከዚ በላይ መውቀስ ካለብሽ ህዝብሽን ውቀሺ ድንቁርና ምቀኝነት ክፋት የሞላው ህዝብ
@BirukAntenane
@BirukAntenane 2 ай бұрын
እውነተኛ አምባሳደር ከሆነ የሀገሪቱ ችግር ሰርቶ መቅረፍ ነው እንጂ እንደ ቤት እመቤት ገበያ ቃሪያ አያስፈልግም 😌🤪
@YohanaLoan
@YohanaLoan Ай бұрын
ስላንተ ሀገር ኢኮኖሚ ምን አገባው የአምባሳደር ስራ ሳይገባህ አትፃፍ
@nonenone3420
@nonenone3420 2 ай бұрын
Thank you for visiting my “Merkato Sefere” born and raised right on Merkato Kokoro Tera 🇺🇸my Gurage people are busy working while the Amhara Man reaping their own kids😡
@Dawit-ku2ty
@Dawit-ku2ty 2 ай бұрын
ZEWETR GIN ASMESAY NEH....
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ Ай бұрын
የቱ ነው ፈረንጁ
@Abeni-qo2in
@Abeni-qo2in Ай бұрын
ያልጠፉ አጉርን ያገኙ ብቸኛ ህዝቦች😂
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 2 ай бұрын
ፕሮግራሙ መልካም ነበር ነገር ግን የአንድን ሀገር አምበሰደር ን ደረጀ እና የአንድን ሀገር በላሙያ ጋዜጣኛን ስታንደርድ ማለትም ሙያዊ ክህሎት የሚመጥን አይደለም አቃራራቡ አዝናለሁ ። ሁሉም ሙያ ስኬል ፦ ደረጀ አለቸው ይህ አይናቱ አቀረረብ ለሙዚቀኞችና ለበዓለት ሾው እንጅ ከአንድ ሀገር አምበሰደር ጋር በዚህ በወረደ ደረጀ ማቅራብ ውርደት ነው ። ድርጅተችሁን ብቻ ሰይሆን ሀገርንም ግምት ውስጥ የሚከት ነው ። በዚህ ለይ ዘዋትር አቀረረብህ አንድ አይነት ነው አረስህን ማዝን . የበለሙያ አስተያየትም ለወደፊት የሥራህ ህይወት ልምድ ማውሰድ መልካም ነው እለለሁ ። 🎉 ስንት የሚጠየቅ ሀገራዊና ቴክኒከዊ ለሀገር ለህዝብ የሚጠቅም ጉደይ እያለን ! 😅 በካካታ እና ሚዛን በሌለው ዕይታ ማሰናበት ያሰዝናል ። 🎉 እራሰችሁን ለማለዋጥ አንቢቡ ዘዋትር አንድ አይናት ስታዬል አያስኬድም ። ❤ እንዴ በቃለሉ ፦ የኛን ሰው ~ በዳማስቆ ፦ የሚላውን መጽሐፍ አንቢብ ፦ አንቢቡ በቃ ።
@YohanaLoan
@YohanaLoan Ай бұрын
የመዝናኛ ፕሮግራም ነው ፕሮግራሙን እሚመጥን ስራ ነው የሰሩት
@Times343
@Times343 2 ай бұрын
Englizegnan enderasih kuankua lemaneger mtadergew megagat
@Nbcom490
@Nbcom490 2 ай бұрын
15:29
@የናትዋ
@የናትዋ 2 ай бұрын
እንደማመር ውዶቼ
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 2 ай бұрын
በቃ እንደው ለሰዉ ሁሉ አስመሳይነትን ነው የምታስተምሩት? በመጀመሪያ ስለ አሜሪካ ማንነትና ምንነት ከታሪክ መሀደር አገላብጣችሁ ለማያት ሞክሩ። ሰው አታደንቁሩ!
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 2 ай бұрын
በጣምየሳጥናኤልጎልኢትዮጱያየሚለውንመፃፍአንብቡከዛሁሉምነገርይገባችሁላ።የነጭአምላኪሆነንባህልናማንነታችንንአሳልፈን፣እደሰጠንአልታወቀንም፣ለራሳችንዜጋግንቦታየሌለንህዝብሆነናል😢
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h Ай бұрын
እንዳመስልህ ... እውነት እንዳይመስልህ ... አምባሳደሩ የሆነ እቅድ ሳይኖረው አይደለም እዚ ቦታ ላይ የተገኘው የ u.s.a አምባሳደር መሆኑን ደጋግመህ አስብ መልሱ ታገኘዋለህ
@TsigardaYednglmaryam
@TsigardaYednglmaryam 2 ай бұрын
ብልጣብልጥ አምባሳደር
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 ай бұрын
He is from America እከ
@coystemam4171
@coystemam4171 2 ай бұрын
ጀለስ ቀጣይ ጠሚው ነው እንዴ .. 😂
@DorusHotel
@DorusHotel 2 ай бұрын
The kichen of the embasy is less in quality than my kichen.
@alulamezgebe1764
@alulamezgebe1764 2 ай бұрын
Shame Ebs
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h Ай бұрын
#ኢቢኤስ_ቴሌቪዥን በቀጥታም ይሁን በእጅ አዙር የአሜሪካ አሽቃባጭ ነው።
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 81 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН