አዲሷ የቅዳሜን ከሰዓት አቅራቢ ሚስ ኢትዮጲያ ሉላ ገዙ ማን ናት? የዮናስ የዋንጫ ሽልማት እና የተረሱት ውይይት ታክሲዎች የዚህ ሳምንት አዝናኝ ፕሮግራሞች

  Рет қаралды 420,628

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 710
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ይገባሃል በጣም ጥሩ ስውና ስው እክባሪ እነትህ በራሱ ሊያሽልም ይገባል👏🏾👏🏾👏🏾
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
እኳን ደስ አለክ ዮናስ ከበደ ይገባዋል ፀባይ ለሰው ክብር አለው 🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐A✅
@etiopiahagreyoutube4811
@etiopiahagreyoutube4811 3 жыл бұрын
Congr yonye egbhal
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
ትክክል ዮኒዬ ሰው አክባሪ ነው 💚💛❤
@samsuae2003
@samsuae2003 3 жыл бұрын
Ok so mo and you will , up and you have to go back in a week to travel in fujirah for this one day 12 uiopmopoooolmi🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@tar5792
@tar5792 3 жыл бұрын
ይገባሀል ዮኒዬ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ለሰው ያለህ ክብር ትህትናህ ብቻ ቃላት የለኝም በጣም አክባሪህ ነኝ አድሷ ቆንጅዬ ሉላ እንኳን ደህና መጣሽ ቁርጥ አምለስት ሙጨን
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
ወላሒ ብዬ ነበር ፕሮፋይል አይቼ ከዛ ሉሉ ብለው እርፍ አሥደረጉኝ ግን ለምንድነው ሦሥቱም ይመሣሠላሉ
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
ሉላ የኤሚ ጓደኛ ስለሆነች ብዙ አብረው ስለሚታዩ እንጅ ጭራሽ ውበታቸው አይመሳሰልም
@tar5792
@tar5792 3 жыл бұрын
እረ እህት በደምብ እያቸው እንደውም ታናሽ እህቷ መስላኝ ነበር ቁመታቸው ሲስቁ ጥርሳቸው መልካቸው ጭምር ብዙ እሚያመሳስላቸው ነገር አለ
@Evanasweet4877
@Evanasweet4877 3 жыл бұрын
ዝምድና አላቸዉ ጎበዝ ነሽ መልክ ታቂያለሸ።
@jaguar3050
@jaguar3050 3 жыл бұрын
ዮንዬ ይገባዋል!!! ዮኒ ጨዋ! ሴት አክባሪ! ስራውንና ኑሮውን የሚወድ ልዩ ኢትዮጵያዊ!!!!
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ከምር ከጨዋነትህ ከስነስረአትህ ሁሉ ነገርህ ይለያል ይገባሀል💜
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 3 жыл бұрын
ዮኒ ይገበሃል አንተ ምርጥ ሰው በትዚታችን ebs መሻለምም አለበት ❤❤❤
@selamawityilma6342
@selamawityilma6342 3 жыл бұрын
Hihi
@selamawityilma6342
@selamawityilma6342 3 жыл бұрын
Unfortunately
@abnatanMultimedia
@abnatanMultimedia 3 жыл бұрын
ዮኒ ይገባሀል የሚችል ሰው እራሱን ከፍ ከፍ አያደርግም አንተ ደግሞ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ በመሆን አሳይተሀል ለሰው ያለህ አክብሮት ለይምሰል ሳይሆን ከልብህ ነው በርታ ዮኒ
@alemugetachew66
@alemugetachew66 3 жыл бұрын
Lnbolllllllm. P
@የቀኑአዲስዜና
@የቀኑአዲስዜና 3 жыл бұрын
Congr ዮኒ ይገባሀል ምርጥ ሰው የEBS 1ኘ ምርጥ ሰው ነክ።
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
Respect yoniye 🇪🇹
@abt1292
@abt1292 3 жыл бұрын
እራስህን ዝቅ ስታደርግ ክርስቶስ ከፍ ያደርሃል መልካም ስላደረክ ነው ዮኒዬ ይገባሃል 😘👌
@marylamb8926
@marylamb8926 3 жыл бұрын
ዬኒ እንካን ደስ አለክ ከትልቅ እስከትንሽ ክብር የምትሰጥ ልዩ ሰዉ ነህ። ባለቤትህ ልጆችህ የስራ ባልደረቦችህ ሁሉ እድለኞች ናቸዉ።
@ibrahimhussein8528
@ibrahimhussein8528 3 жыл бұрын
ዩኒ ጀግና ነህ በጣም ጎበዝ አቅራቢ ነህ ፀባይህም በጣም ጥሩ ነህ ቢሲንካ (ወሪያ)
@ahaduyebuhorowa9225
@ahaduyebuhorowa9225 3 жыл бұрын
ዮኒየ" እንኳን ደስ አለህ!! የኔ ፀባየ ስናይ!😍
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ዮኒዬ 💐የኛ ትሁት ሰዉ አክባሪ ኸረ ምኑ ቅጡ ተወርቶ ያልቃል ለስነ ምግባርህ እና የማይጠገዉ ልዩችሎታህ ሲያንስብህ ነው መልካም የተባረከ የስራ ዘመን ይሁንልህ💐🙏
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 жыл бұрын
ፍትሂ ለዳጊ አስቀምጡት ሶፋ ይጨመር
@ambaselwuchale949
@ambaselwuchale949 3 жыл бұрын
የስ ፍትህ
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቆሎ ለመሸጥ ሶፋ አይመችም ። 🤗
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
@@tenalehulum 😳🤛🤣🤣🤣
@meremakedir4398
@meremakedir4398 3 жыл бұрын
😂😂😂
@hadratube4986
@hadratube4986 3 жыл бұрын
እውነትሽንነው ሲያሳዝን
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 3 жыл бұрын
ዮኒ አደኛ ይገበካል ግን አዲስ የቅዳሜ ከሰአት አቅራቢ ሳይ አተ ልትለቅ ነው ብዬ በጣም ነበር የደነገጥኩት ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ ዮኒ ፈጣሪ ረጅም አድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ከመላው ቤተሰብጋ
@ሀና-ፈ3ከ
@ሀና-ፈ3ከ 3 жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ደስ አለህ አሰተማሪነት በትክክል ተሰጧ ነው በጣም ውጭ ያለን ሃበሾች በእንግሊዝ ቋንቋ አንቸገር ነበር አንድ እንዳንት ልዩ ተሰጦ ያለወ እንግሊዝ ኛ ቋንቋ በyoutube የሚያስተምር አቢ በጣም በጣም ነወየረዳን ፀጌና ዮኒ ebs ላይ በተጋብዙት ደስ ይለኛል
@meditube4525
@meditube4525 3 жыл бұрын
የወኒ እንኳን ደስ አለህ ወዮው አስፍው መሸሻም በተሸለመልኝ ሁለቱ ውስጤ ናቸው
@fregood2313
@fregood2313 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ይገባሃል በእውነት እንኳን ደስ ያለህ። እኔም መምህርት ነኝና ደስ ብሎኛል።መሰጠትን ይፈልጋል መምህርና በትክክል ነው የገለፅከው
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 3 жыл бұрын
ዮኒ ይገባሃል ጀግና ነህ ተባረክ ትሁት ነህ ወጣቶች ካተ ብዙ መማር ይገባቸዋል
@abebasaeedhanansaeed4774
@abebasaeedhanansaeed4774 3 жыл бұрын
ዮናስ መልካም ሰው ይገባሃል ወንድም ሰው አክባሪ! አንተን የሳደጉ ቤተሰቦችህ እድሜ የሰጣቸው ❤🇪🇹
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 жыл бұрын
ዮኒ አንተ እኮ ድንቅ ሰው አክባሪ ሃገር ወዳድ ታሪክን ከምጩ ዛሬም ድረስ የምታስተምር ድንቅ ኢትዮጵያ ዊ ነህ ዛሬም አስተማሪ ነህ አድናቂህም አክባሪህም ነኝ ይልልተሰጠ አያስተምር ስትል ኣንድ ነገር ትዝ አለኝ በ ሴትነቴ ሲያሳቅቀኝ ሲያሳፍረኝ ሂጂ ለ እናትሽ ሹሮ ስር እያለ እርስ እራሴን ሲቀውረኝ የነበረ መምህር የ ተማሪ ችግር ያማይገባቸው ክፉዎች ባሉበት እንደ አንተ አይነቱ በ መብራት ተፈልጎ ነው የሚገኘው ያልተሰጠ አያስተምር ድንቅ መልእክት በርታ ።
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ 3 жыл бұрын
ሉላየ የኔ ቆንጆ እኮን ደህና መጣሺ በትወናሺ በስርአትሺ ሁለነገርሺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሺ ኢብኤስ ምርጫቺሁ የሌለ ነው ተመቺቶኛል እረኛየ ላይ በጣም ተቀይሜሻለሁ 😂😂😂
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 3 жыл бұрын
ፍርዬ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 3 жыл бұрын
ይገባሀል ዮኒ እግዚአብሔር ይጨምርልህ መልካም ሰው
@adanuetio1511
@adanuetio1511 3 жыл бұрын
ዮኒ ይገባካል ትህትናው ስወድለት እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በዚህ ፀባይ ያኑርህ አይለውጥህ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
በሚገባ እንኳን ደስ አለህ ዮኒ
@eliasgublo1370
@eliasgublo1370 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው ይገባሀል እስቲ አንድ ነገር እንድታደርግ ላበረታታህ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ ይገባሀል ድሮ ድሮ በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ጥዋት ይሰቀላል 12 ሰአት ደግሞ ይወርዳል ወያኔ አገራችንን መምራት ከጀመረ በኋላ ግን ይሄንን ነገር አስቀርቶታል ወያኔ ይሔንን ነገር ያስቀረው ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት ከተጠቀመበት ስልት አንዱ ነገር ነበር በተለይ ህፃናቶች በዚህ ኢትዮጵያዊነት ስሜት እንዳያድጉ የተደረገ ሴራ ነበር ያው ዛሬ በአይናችን እያየነው ያለው የዚህ ሰለባ ውጤት ነው ስለዚህ እንደው ይሔ ነገር ላይ በርትተህ ብትሰራበት ለማለት ነው ዮኒ አመሠግናለሁኝ
@yoditibrahim4389
@yoditibrahim4389 3 жыл бұрын
ዮኒ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ላንተ ያለኝ አክብሮት እጅግ ከፍ ያለ ነው።እንኳን ደስ አለህ። ይገባሀል
@godolyas7601
@godolyas7601 3 жыл бұрын
ዮኒዬ እንኳን ደስስስስ አለህ 😍😍😍😍😘😘😘 አድሷ ጋዜጠኛ ስታምር ገና ስትገባ ነው የወደድኳት መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😍😍😍
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 3 жыл бұрын
ኤሚ( አምለሰት) ትመስላለች ልበል ፡አዲሷ የebs አባል ፡እንኳን ደና መጣሽ ።
@zነኝወሎየዋ-e5v
@zነኝወሎየዋ-e5v 3 жыл бұрын
እኔም እሷ መስላኝ ነበር
@የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ
@የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ 3 жыл бұрын
ዮኒ የኔ ጌታ ጥሩ ሰው ነህ ይገበሀል የእወነት እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ና ከሙሉ ጤና ጋር ወንደማለም
@saneitwodajo4261
@saneitwodajo4261 3 жыл бұрын
ይገበሀል ዮን ለሰው ያለህ አክብሮት በጣም ትልቅ ነው ዘመንህ ይባረክ
@abdoha9079
@abdoha9079 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዮናስ ከበዴ፤ አምባሳዴር ላንተ ያንስብሃል ምርጥ የሰው ውሃ ልክ...!!
@aradasea243
@aradasea243 3 жыл бұрын
Congratulations 🎊🍾🎈🎉 Yoni!! Well deserved 👏👏👏👏👏👏
@eshetuderso1170
@eshetuderso1170 3 жыл бұрын
ዮኒ ይገባሀል አንተኮ እኛንም ነው እያስተማርክ ያልከው እራስህን አክብረህ ሰው እንዲያከብርህ ምታረግ ጀግና ነህ
@hanabegie7154
@hanabegie7154 3 жыл бұрын
ዬኒ ይገባካል ሰዉ አክባሪ ነህ ምርጥዬ ጋዜጠኛ ደግሞ ቢሲካ ስትል ስወድል😍😍
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 3 жыл бұрын
Congrats Yoni. You deserve it
@danielasgedom3623
@danielasgedom3623 3 жыл бұрын
Very happy to see Lula Gezu, wish you all the best on your show and success in your life.
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
ዮናስ ይገባሐል ማርያምን በማስመሠል ሣይሖን ሑነሕ የምታሣይ ቅን ትሑት ሠውነሕ እረጅም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሠቦችሕ በጣም ነው የምወድህ ድንግልን ❤😘
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ ላንተ ይገባሃል ገና ብዙ ብዙ።
@kesanetgebrekidan9273
@kesanetgebrekidan9273 3 жыл бұрын
Lulaye, amazing and dignified woman!
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 3 жыл бұрын
የአዲሷ ልጅ ድምፅ እኔን ብቻ ነው ሚመቸኝ? በጣም ያምራል. መልካም የስራ ዘመን. ከዚህ ከሰሜን አሜሪካ በየሳምንቱ ነው በጉጉት ምጠብቃችሁ. ሁላችሁንም እወዳችሗለው. አይለያችሁ.
@aba5750
@aba5750 3 жыл бұрын
Danya. Salame. Nawe
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ደስ አለህ 🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍
@gklidya1701
@gklidya1701 3 жыл бұрын
ዮኒዮ ይገባሀል። ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ጨዋ ፍቅር የሆነ ሰው እና መምህር ነው የሚያስፈልጋት ........ በርታ
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
ዮኒ💝 አንተ ትለያለክ. ይገባሃል ጨዋ! የጨዋ ልጅ. ስነስረሀትክ. ጨዋነትክ. ሰው ረክባሪነትክ. አስተዳደግክን. ያሳያል ክብር ለቤተሰቦችክ 🙏 ይገባካል ምርጤ እግዚአብሔር ያክብርክ 🙏💝🌷
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 3 жыл бұрын
ይቺ ልጅ አምለሰትን ትመስለኛለች ።ዮኒ እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል 😍😍😍😍
@haymiwt4453
@haymiwt4453 3 жыл бұрын
እውንት ነዉ አስተማሪነት መሰጠት ነዉ ብዙ ያልተሰጣቸዉ አስተማሪዎች አሉ ተማሪ ትምርት እንዲጠላ የሚያድርጉ
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
sah
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 жыл бұрын
yonas WENDEME you deserved any available Award 🏅 your Positive energy respect fulness kind comments views and humbleness is Exemplary - Thank you bro
@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ 3 жыл бұрын
ሉላ እረኛዬ ድራማ ላይ ዳዊትን ምታፈቅረው ልጅ ዋውውው 🥰😍😍😍😍😍 congratulations yoniye
@hayutihim5384
@hayutihim5384 3 жыл бұрын
እኔ እኮ የት ነው ያየኅት እያልኩ ነበር
@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ 3 жыл бұрын
@@hayutihim5384 እኔ ከዛም በፊት አውቃታለው በአንዴ ነው የለየኃት😂😂😂
@hayutihim5384
@hayutihim5384 3 жыл бұрын
@@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ ይመችሽ
@babanon9062
@babanon9062 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዮኒ ይገባሃል በውነት መልካም ሰው ነህ
@abadidsaid5727
@abadidsaid5727 3 жыл бұрын
Am so proud to hear that cuz he is one of my favorite teacher of all time we love you former hafat ISSA student Dre dawa
@meheretdamesa4078
@meheretdamesa4078 3 жыл бұрын
Congrats 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏
@aminathussen8595
@aminathussen8595 3 жыл бұрын
ብርኩቲ ምን ሁና ነዉ ግን አዲሷ ስታምር መልካም እዲል ይሁንልሽ ዩኒየ ይገባሀል በእዉነት የኛ ትሁት
@hananyesuf4465
@hananyesuf4465 3 жыл бұрын
wellahi kuci mentega etha nw metmesl
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
@@hananyesuf4465 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@hananyesuf4465
@hananyesuf4465 3 жыл бұрын
@@tenalehulum እሺ
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
@@tenalehulum አንተ ሰውዬ አሁንም ይሄን አስተያየት አልተውክም። 😂
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
@@kiyakassa1726 ስህተት ሳይ እንደ ሎሚ ይመረኛል ። 🤗
@Seni_ethio
@Seni_ethio 3 жыл бұрын
አዲሶ አምለሰትን የምትመስል ለኔ ብቻ ነው ❤️
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 3 жыл бұрын
የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ
@Seni_ethio
@Seni_ethio 3 жыл бұрын
@@mulehabeshamedia9345 እሺ😍
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 3 жыл бұрын
@@Seni_ethio እፉዬ አመሰግናለሁ በጣም
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 2 жыл бұрын
Thanks a lot
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
First and most, Congratulations for Yonas on his big achievement on his teaching career! Well deserved brother! Men like you are big assets to our country and excellent examples to the new generation. Also the new added woman is very pretty, elegant and smart. She carries herself so elegant. Great show and great brother and sister.
@birham07
@birham07 3 жыл бұрын
You also phrase thoughts so elegantly! Thank you, to you too :)
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
@@birham07 Thank you.
@kidist2150
@kidist2150 3 жыл бұрын
Yoniye u deserve more! The most humble person
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 3 жыл бұрын
ሉላን እንካን ደህና መጣሽ ቆንጆ ቆንጆ👍🏾😘ግን አምለሰት ሙጬን ትመስያለሽ
@mohamedebrahim8942
@mohamedebrahim8942 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ደሞ ጎደኛዋ ናት ሚዜዋም ነበረች
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
ዋውው ሉላ ማለት የእረኛዬ ድራማ የአያል ጓድኛ ሁና የምትሰራው ናት አይደል።በጣም ገርሞኛል ስታምር ዮኒዬ መልካም ሰው ሽልማቱ ይገባሀል በእውነት ❤️👌
@linatemesgen3451
@linatemesgen3451 3 жыл бұрын
congratulations yoniye Keep going👏👏👏
@sofiqa7087
@sofiqa7087 3 жыл бұрын
ዮኒየ በእውነት ይገባሀል የኔ መልካም ወጣት ነህ በጣም ጥሩ ደስ የሚለኝ ልጅ ነው
@asmaitawetu390
@asmaitawetu390 3 жыл бұрын
Dagiye sweet tebarek❤️🙏
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ዮኒ እንኳን ደስ አለክ ይገባካል በጣም ነው የምወድክ አድናቂህ ነኝ ሰው አክባሪ👍👍👍
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 3 жыл бұрын
ይገባሀል ዮኒዬ እንኳን ደስ አለክ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_ዮኒ ይገባሀል ምርጥ ሰው ሰው አክባሪ ትሁት_
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 3 жыл бұрын
ዮኒ ጨዋ ኢትዮጵያዊ እንኩዋን ደስ ያለህ ስነስርዓትህ ደስ ይላል💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍👍
@tsedihabte9103
@tsedihabte9103 3 жыл бұрын
ዬኒ የበለጠ ይገባሀል ምርጥ አንደኛ ባህል ወዳጅ ኢትዮጵያዊ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏
@romantsehay7354
@romantsehay7354 3 жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ደስ አለህ ኮንግራ ይገባሃል የልጅ አዋቂ ሰው አክባሪ ተጫዋች ነህ ያንተን ፕሮግራም ይመቸኛል በተለይ የድሮ ትውስታ የምተርከው አሁንም በርታ ብዙ የሚነገሩ ትውስታዎች አሉን 👍👍👍🥰🥰😷😷😷🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 3 жыл бұрын
Congratulations Yun 💪💪💪❤❤❤
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 3 жыл бұрын
ሀኒ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@emeba951
@emeba951 3 жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ደስ አለህ ! ትሁትና ቀና ሰው ተባረክ !
@እልልታለጌታ
@እልልታለጌታ 3 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ትሁት ሰው ነህ ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገህ ዘመንህ ይባረክ
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 3 жыл бұрын
በቅድሚያ ዮኒ እንኩዋን ደስ አለክ ሲቀጥል የልጁ ድምፅ እጅግ በጣም ደስ ይላል እናም በዚህ ድምፅክ ስራበት ባይ ነኝ ይህ የግሌ አስተያየት ነው
@malove8082
@malove8082 3 жыл бұрын
ሚገርም ድምጽ ጎበዝ ነክ ☀️ዮኒ የ እንካን ደስ ኣለክ ዘመንክ ይባረክ, ታምራላቹ...
@winniekifle6705
@winniekifle6705 3 жыл бұрын
Congratulations Yoni👏👏
@neimatube2559
@neimatube2559 3 жыл бұрын
ዮኒ ገናናህ የኔ የወህ ቡዙ ማአረጎችን ታየለህ ቅን ሰው
@abeselombehonegn23
@abeselombehonegn23 2 жыл бұрын
She is a very beautiful and orderly woman. May she bless me and wish her a long life..Lula gezu🙏
@tubanega3083
@tubanega3083 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ኢትዮጵያን አንደኛ አገረችን ሰላም አደርግልን እኛም በሰደት ላይ ይለነዉ በሰላም ለአገረችን ያበቃን
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 3 жыл бұрын
ዮንዬዬዬ መልካም ሰው እና ስብዕና ያለህ ሰው ነህ ይገባሃል መልካም እድል.
@rabiyarabiya6872
@rabiyarabiya6872 3 жыл бұрын
ዋው ዩኒ ምርጥ ሰው ከዚህም በላይ ይገበሃል ሰውን የሚያከብር አላህም ያከብረዋል ምርጥ ኢትዮጲያዊ ዩኒ
@henoknafi5660
@henoknafi5660 3 жыл бұрын
እንክዋን ደስ አለህ ዮናስ ወንድማችን ከነ ቤተሰብህ!!
@menutemam5848
@menutemam5848 3 жыл бұрын
ዋው ዮኒዬ እንኳን ደስ አለክ ይገባሃል።
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 3 жыл бұрын
አሉላ የምትባለው ልጂ እረኛየ ላይየሰለምን እፈቃር ሁናእምትተውነው ነች ስታምር
@maryamseid3481
@maryamseid3481 3 жыл бұрын
ሉላ በሚለው ይስተካከል አሉላ አይደለም ስሟ እና ልክ ነሽ እረኛዬ ላይ ትተውናለች
@honeyethio4218
@honeyethio4218 3 жыл бұрын
Congratulations yoni!!you made my day every time your the best
@ga3775
@ga3775 3 жыл бұрын
Yoni congratulations you deserved 👏 God bless you more
@soadsaleh4581
@soadsaleh4581 3 жыл бұрын
Ebs እኔ አድናቂቹ ነኝ ከኳተር እከታታላቹዎለሁ እኔ በጣም እንደምወደቹ❤በርቱ የህዝበቹ የልብ ትርታ ትመስሉኛላቹ ሰው በጎሳ በሃይማኖት አትለዩም 😭😻
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክ የኔ አባት ደሞም ይገባካል የኔ ትሁት
@brukmg1284
@brukmg1284 3 жыл бұрын
Congratulations Yonas kebede you deserve it
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 3 жыл бұрын
ዮኒ መልካም ሰው👍👍👍❤❤❤
@Simplefunlover
@Simplefunlover 3 жыл бұрын
Congrats yoni ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ 💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Well deserved, I always admire your dedication, deep knowledge and loyalty.
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ደስ አለክ 🙏🏽ኢቢኤስ ልክ እንደለንደን ካፌ ቆንጆ ነው የሚለቅመው 🤣መልካም ስራ ቆንጅዬ 👏
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
ይቺ ታክሲ አለች እንዴ መርካቶ በደንብ አመላልሳኛለች
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፡ ገበያ ያደራል ፡ አድማጭና ተመልካች ይሸምታል ። 🤔
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
@@tenalehulum 🤣🤣🤣🤣
@meklit9854
@meklit9854 3 жыл бұрын
ዮንዬ የኔ መልካም 👏 ይገባሀል ስወድህ እኮ❤❤😍
@etaneshtesfaye424
@etaneshtesfaye424 3 жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ደስ አለህ
@zenebbelayneh3445
@zenebbelayneh3445 3 жыл бұрын
ዮኒ የኔ ፀባየ ስናይ ትሁት ይገባሀል የሆድህ ንፁህነት ፊትህላይ ወቷል ፍትህ ለዳጊ ወንበር ይሰጠው ሲቀመጥ ለተመልካች አይታይም ብላችሁ ነው
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 3 жыл бұрын
ዩኒዬ የኛ መልካም እንኮን ደስ አለህ ይገባሀል
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 3 жыл бұрын
ዘፋኙ ምርጥ ነው ባላገሩ ላይ ይወዳደር
@keavyr2490
@keavyr2490 3 жыл бұрын
Anybody having his full name or his account
@habtshtube4263
@habtshtube4263 3 жыл бұрын
ይገባሀል ዮኒየ እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ልጅ የለፋበትን ሲያገኝ ደስ ይላል
@theehfamily2939
@theehfamily2939 3 жыл бұрын
ebs is the best channel no boubt
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ይገባሃል
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 3 жыл бұрын
ናርዲ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@zewtirbeletei1981
@zewtirbeletei1981 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ምርጥ ስው እንኮን ደስ አለህ 💕
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 3 жыл бұрын
ዮኒ የኔ መልካም የኔ ስው አክባሪ ይገባህል 🌹🌹🎈🎈
@almazgijjo5794
@almazgijjo5794 3 жыл бұрын
ይገባሃል ወንደሜ 🙏
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ቬሮኒካንና ታዳጊዎቹን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ
13:00
Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Рет қаралды 245 М.
1 ብር ፊቱን አሳየ//1 Birr showed his face
8:10
Tsinat Entertainment
Рет қаралды 1,7 М.