የቤተሰብ ጨዋታ(ልዩ የህፃናት ዉድድር) ምዕራፍ 5 ክፍል 10 /Yebeteseb Chewata(Special Children Challenge) Season 5 EP 10

  Рет қаралды 722,623

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 556
@danifine5347
@danifine5347 6 жыл бұрын
የገረመኝ ነገር ቢኖር (የአብዱልራዛቅ ) የአነጋገር ብስለቱ በጣም ነው የሚገርመው ርግጠኛ ነኝ ይህ ልጅ የሆነ ቦታ ደርሷ እንደማየው እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ይጠብቅህ
@halweyiathalweyiat2418
@halweyiathalweyiat2418 6 жыл бұрын
dani fine ከምር እኔ እራሱ በጣም ገርሞኛል ወላሂ አላህ ያሳድገው ለቤተስብም ለሀገርም የሚጠቅም። ያድርገው
@shemimapro4060
@shemimapro4060 6 жыл бұрын
dani fine ኣሚን
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 6 жыл бұрын
dani fine አሚን
@ፈዲእናቷንናፍቂ
@ፈዲእናቷንናፍቂ 6 жыл бұрын
dani fine አሚን
@iphonekuwait572
@iphonekuwait572 6 жыл бұрын
dani fine Ewnat now
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 6 жыл бұрын
ዳዊትዬ የኔ አባት እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ እግዚአብሔርን እፈራለሁ እውነት ነው ለሁላችንም ፈሪሀ እግዚአብሔር ይስጠን
@derejeanebe1559
@derejeanebe1559 6 жыл бұрын
እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነውና አሜን !!!!!!
@adisethio1832
@adisethio1832 6 жыл бұрын
Roselyn Taupan amne
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
Roselyn Taupan Amen Amen Amen
@xhhcjcjvhxhcjcncb8327
@xhhcjcjvhxhcjcncb8327 6 жыл бұрын
Roselyn Taupan mad hhh
@eldanasisay8318
@eldanasisay8318 6 жыл бұрын
Roselሚyn Taupan መመለስ ገ
@Eritrean-gl4fw
@Eritrean-gl4fw 6 жыл бұрын
Oh my God! This kids are adorable. ቆንጆዎች በተለይ ያብስራ መጨረሻ የተጠየቀው ቆንጆ ልጅ። አሸባሪ የሚያጠፋ ሮቦት አለ ሀሀሀሀሀ
@mekuanent8744
@mekuanent8744 6 жыл бұрын
አብዱራዛቅ ዋው ስታወራ ኮንፊደንስህ ያስቀናል በርታ
@habeba588
@habeba588 6 жыл бұрын
mekuanent tilahun በጣም።
@SamsungJ-cq1cy
@SamsungJ-cq1cy 6 жыл бұрын
በጣም አላህ ይጨምርለት
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 6 жыл бұрын
ስሙ እራሡ እደት ይማርካል
@ቢንትስይድ
@ቢንትስይድ 4 жыл бұрын
@@habeba588 ሀ
@allahuakbarallahbkiyenew5744
@allahuakbarallahbkiyenew5744 6 жыл бұрын
ኡመተል ሙሀመድ ኢድ ሙባረክ መልካም ኢድ
@ዲናየዴቭውዴ
@ዲናየዴቭውዴ 6 жыл бұрын
ለመላው ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንኳን ለኢድአል ፈጥር ያደረሳቹ ሲቀጥል ቅመሞቹን ልጆቻችንን እግዚአብሔር ያሳድግልን ሃሳባቸውን ይሙላላቸው እንዴት ደስ እንደሚሉ እኛ በእነሱ እድሜ ላይ ከጓዳ መውጣት አይፈቀድልንም ወይ ጊዜ መሻሻል ደስ ይላል
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 6 жыл бұрын
የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ውንድሞቼ ኢድ ሙባረክ
@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ
@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ 6 жыл бұрын
ወአለይና.ወአለይኪ
@haderaandulemalik5718
@haderaandulemalik5718 6 жыл бұрын
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ metash ke hager alyna alyki
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 6 жыл бұрын
Hadera Andulemalik awo mare
@jemalzeynu6916
@jemalzeynu6916 6 жыл бұрын
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ Thanks
@ዲኔነውሂይውትዲኔነውሂይው
@ዲኔነውሂይውትዲኔነውሂይው 6 жыл бұрын
ክክ
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 6 жыл бұрын
አቤት የዘንድሮ ልጆች አነጋገራቸው ፈጣን እድገታቸው ፈጣን ሁሉ ነገራቸው እኔ እስ ዛሬ እፈራለሁ ለእናቴ የመጀመሪያልጅ ታናናሾቼ በስልክ ሳገኛቸው ይገርሙኛል ሀት እኔ ከሀገሬ ከወጣሁ የተወለደችዋ እራሱ ጉድ ትሰራኛለች የሚገርም ነው
@anotherday1864
@anotherday1864 6 жыл бұрын
ልክ ነሽ ፈጣሪ ያሳድጋቸው እንጅ ከሆድ ከብተው ይወጣሉ ብስለታቸው
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
አወ ውዴ በ9 ጠኝ ወር ሳይሆን በ9 አመታቸው ነው ከሆድ የሚወጡት ፈጣሪ ያሳድጋቸው
@blackmartatemtemsnuoet3927
@blackmartatemtemsnuoet3927 6 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ ብያለው ክርስቲያን ነኝ ግን ሙስሊም ወገኖቼን እወዳቸዋለሁ መልካም በአል
@rahmayasuf1757
@rahmayasuf1757 6 жыл бұрын
Black Marta temtem Snuoet አላህ ውድድድድ ያድርግሽማሬ
@blackmartatemtemsnuoet3927
@blackmartatemtemsnuoet3927 6 жыл бұрын
Rahma Yasuf yena konjo awo betam yemwedachihu yiha ethiopiawinetachin yamral egzabher yitebkachihu ahunm enanm fetari yitebken yena wud
@islamnura9882
@islamnura9882 5 жыл бұрын
ክርስቲያን. መብሩክ . አይልም ክርስቲያን. እህቶቼ ከግዝሃብሔር. መንገድ. አትዉጡ
@ፍቅርከጎጃምከጎደርልጅካል
@ፍቅርከጎጃምከጎደርልጅካል 6 жыл бұрын
ለመላዉየእስልምና እምነት ተከታዮችበሙሉ ኢድሙባረክ ዳዊት የልጅአዋቂ እግዚሀቤርንብቻነዉ የምፈራአልክ ትክክልብለሀል።
@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ
@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ 6 жыл бұрын
እኳንአብሮአደረሠን
@islamnura9882
@islamnura9882 5 жыл бұрын
ክርስቲያን. እህቶቼ. አባካችሁ ኢድም ባ ረ ክ. አትበሉ እባካችሁ ከግዝሃብሔር. መንገድ. አትዉጡ
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 6 жыл бұрын
ሙስሊም ወገኖቼ ኢድ ሙባረክ የአመቱ በሰላም ያድርሳቹ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት Ameen
@zebebamehamed956
@zebebamehamed956 6 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን
@kaka-oe7cf
@kaka-oe7cf 6 жыл бұрын
አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት መር አሚን አንችንም አለህ በሠለም የድርሥሽ
@issamabdallah2564
@issamabdallah2564 6 жыл бұрын
አያርሴ ገነና አያር
@islamnura9882
@islamnura9882 5 жыл бұрын
አባካችሁ. ክርስቲያን. አህቶቼ. ኢድሙባረክ አትበሉ. ከግዝሃብሔር. መንገድ. አትዉጡ.
@ሰሚራውቧ
@ሰሚራውቧ 6 жыл бұрын
ተቀበል አለይና ወሚና ወሚንኩም ኢድል ሙባረክ አለይና አሌኩም ሙስሊም እህት ወድሞቼ ነፅዬ ውነት አኮረፍኩህ በአል አይደል፡ እንኳን አደረሳቹ አይባልም እንዴ ቆይ
@እዩነኝየናቴአፍቃሪእናቴለ
@እዩነኝየናቴአፍቃሪእናቴለ 6 жыл бұрын
የስልምናእምነትተከታይወች እንኳን አደረሳችሁ የሰላም የፍቅርይሁንላችሁእህትወንድሞቸ
@መልካምንግግርሶደቃነ-ከ1ጐ
@መልካምንግግርሶደቃነ-ከ1ጐ 6 жыл бұрын
ለመላው ለኡመተል ሙስሊም እንኳን ለኢድ በሰላም አደረሳችሁ ። ለቀጣይ ሳይለየን ለረመዳን ያድርሰን።
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ 6 жыл бұрын
rabia ali እኮን አብሮ አደረሰን አሚን
@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ
@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ 6 жыл бұрын
እኳንአብሮአደረሠን
@Gj-dk5bn
@Gj-dk5bn 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@mariamhhi8ujjuh9hiihi97
@mariamhhi8ujjuh9hiihi97 6 жыл бұрын
ዋውው ዛሬ አንድኛ ነኝ ኢድ መባርክ
@linatube8076
@linatube8076 6 жыл бұрын
አብድረዛ ዋው ኮፊደንስህ የአነጋገር ለዛክ የሚገርም ነው ጥሩ ቦታ ደርስክ እድምናይክ ተስፍ አለን
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
ወይኔ ልጆቹ እድግ በሉ አብሶ የመንገድ ልጆችን ያለው እልባየ መጣ ፈጣሪ ህልማችሁን ያሳካላችሁ
@nahomatube1029
@nahomatube1029 6 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ እስቲ like ግጩኝ....
@mariammar3711
@mariammar3711 6 жыл бұрын
Nahom Assefa አህ ይባርክ ፊክ ወጉ ደርሶኝ 3 ተኛ ነኝ ላይግ ግጩኝ እስኪ ወጉ ይድረሰኝ
@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ
@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ 6 жыл бұрын
ወአለይናወአለይኩም
@nahomatube1029
@nahomatube1029 6 жыл бұрын
አመሰግናለው...
@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ
@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ 6 жыл бұрын
እሺ
@እማየእሩጫየላንችውነው
@እማየእሩጫየላንችውነው 6 жыл бұрын
Nahom Assefa ደግሞ ለመግጨት
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 6 жыл бұрын
Hahahahah ነፂን አሰቃዩልኝ ስወድህ እኮ 😂 ሳሮን ምትባይው ስጣፍጪይ የኔ ማል ፍልቅልቅ ወይ ልጆቹ ምን ሆነው ነው ትልቅ ትልቅ ሚጫወቱት የወደፊቷን ኢትዮጵያ እናንተ ውስጥ ሳያት አለም ሚደነቅባት እንደምትሆን መገመት አያዳግትም እደጉልን 🇨🇬😙
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 6 жыл бұрын
ፈጣሪ እኛንም ወልደን ለማሳደግ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
Aynaddis edema አሜን
@mayamaya-qi4lm
@mayamaya-qi4lm 6 жыл бұрын
Aynaddis edema አሜን
@semiramehamed1739
@semiramehamed1739 6 жыл бұрын
Ameeeen
@tsigeabay2885
@tsigeabay2885 6 жыл бұрын
Amen
@ኑራላህየቱፕኑራላህ
@ኑራላህየቱፕኑራላህ 4 жыл бұрын
አሚንንን
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 жыл бұрын
ለኛ ሀገር ሮቦት ሳይሆን ስልጠኔ ነዉ የሚያስፈልገዉ አለ ጎበዝ
@seadakassaw1308
@seadakassaw1308 6 жыл бұрын
ጭቅላቱ ሀይ ነው ማሻ አላህ
@azeezayemam9392
@azeezayemam9392 6 жыл бұрын
Seada Kassaw ዳውትአደኝ.ልጂ.ማሪ
@samilkader493
@samilkader493 5 жыл бұрын
አብዳራዞቅ፡ታማቼሽኝ፡እዳል፡ሙበራክ
@alhaddad706
@alhaddad706 6 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ልጆች እድግበሉ አደራ የማማ ኢትዮጵያን ነገር አጥብቀህ ንገርልኝ ነፂዬ
@ሀስቢአላሁወኒመልወኪል
@ሀስቢአላሁወኒመልወኪል 6 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው ምርጥ ቅንጭላት ኮፊደንሱ አብድረዛቅማሻአላህ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 6 жыл бұрын
ወይ የዘድሮ ልጆች ቅመሞች ናቹ እኮ እድግ በሉ
@misrakyemariamlij8122
@misrakyemariamlij8122 6 жыл бұрын
ማርያም እናቴ amen amen amen
@susuhassen141
@susuhassen141 6 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ልጅ የለም እኮ😃ህልማችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ😍
@በልጄልጠራእዮቤ-ለ9ወ
@በልጄልጠራእዮቤ-ለ9ወ 6 жыл бұрын
ሙስሊም ወገኖቻችን እንኳን አደርሳቹህ ነፂ እንኳን ደህና መጣህ
@afafala9495
@afafala9495 4 жыл бұрын
አብዱ እርዝቅ በጣም ጉበዝ ነው ወላሂ በዝህ እድሜው የጓዳና ትዳዳሪወችን ማሰቡ
@ቢትአኢሻዘይኔ
@ቢትአኢሻዘይኔ 6 жыл бұрын
እር የዘድሮ ልጆች ማሻአላህ በርበሬ የበላ መሰሉ ክክክ
@mekdesshltahun4391
@mekdesshltahun4391 6 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ለመላው እሥልምና ተከታዮቺ እንኮን አደረሣቹህ
@hawahawa4299
@hawahawa4299 6 жыл бұрын
Mekdes shltahun እንኳን አብሮ አደረሰን
@islamnura9882
@islamnura9882 5 жыл бұрын
መቅደስ እባካችሁ ክርስቲያን. እህቶቼ. እንኮን አደረሳችሁ አትበሉ. ከግዝሃብሔር. መንገድ አትዉጡ
@ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
@ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ 6 жыл бұрын
ወይ እንደ ልጆች እኮ እሚያዝናና ምን አለ ወይ የኔ ማሮች እድግ በሉልኝ
@ካልበላአይስቅ
@ካልበላአይስቅ 6 жыл бұрын
አቡዱራሳቅ like like
@አይኔጎጃሜዋ
@አይኔጎጃሜዋ 6 жыл бұрын
እዲ ሙባረክ እንካን አደርሳችሁ ምርጦች እህት ወንድሞቸ
@semiramohammedhassan5564
@semiramohammedhassan5564 6 жыл бұрын
አይኔ ጎጃሜዋ 😍😍😍👍👍👍🤗
@hhazems_
@hhazems_ 6 жыл бұрын
አሁን ገና ቁም ነገር ሰራቹ ልጆቹን ማሳተፋ ሰለሀገራቸዉ ብዙ ያዉቃሉ
@ትንሳኤለሀገሬይሁን
@ትንሳኤለሀገሬይሁን 6 жыл бұрын
መላው የእስልምና ተከታዩች ኢድ ሙባርክ
@lialove860
@lialove860 6 жыл бұрын
አብዱረዛ አንደኛ ኮንፊደንስ በተረፈ ሁላቹም ማር ፈጣሪ ይጠብቃቹ ያሳድጋቹ
@zufanzufan6141
@zufanzufan6141 6 жыл бұрын
ላይክ አምሮኝ ነው የመጣሁት ላይክ ግጩኝ
@MH-cr9vp
@MH-cr9vp 6 жыл бұрын
Zufan Zufan 👌
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 6 жыл бұрын
Zufan Zufan dgemo lezi chger ylwem
@tqaduyyte5612
@tqaduyyte5612 6 жыл бұрын
Zufan Zufan
@taslemysen9801
@taslemysen9801 6 жыл бұрын
Zufan Zufan......???
@salinag6478
@salinag6478 4 жыл бұрын
ለባልሽ ንገርው😜😜😜😜❤❤❤
@firdowsyimam2492
@firdowsyimam2492 6 жыл бұрын
አብዱረዛቅ በጣም ጎበዝ ልጅ ዶክተሯ ራእይሽን ያሳካልሽ አስደስተሽኛል ሁላችሁም እድግ በሉልኝ
@rahmetos7886
@rahmetos7886 6 жыл бұрын
አብዱረዛቅ አቤት አስተሳሳብ አላህ ያሳድግህ የኔ ጀግና
@kalkedanderse7182
@kalkedanderse7182 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለው እነዚህን ብላቴናዋች አንተን መፍራት ስለሁነላችው!! ጌታ ሆይ በጥበብ እና በሞገስ አሳድጋችው!!!! ዘመናችው ሁሎ አንተን በመፍራት አሳድጋችው!! የኢትዮጵያ ልጆችሽ ይባረኩ!!!♥
@godislove2670
@godislove2670 6 жыл бұрын
የኔ ማሮች ምንም ነገር አለመፍራታችው ዴስ ይላል ግን እኔ ዱውቄት ፊቴን ተቀብቸ ብመጣ ሰፈር ለቃችው ትሮጣላችው ለማንኛውም እግዚአብሄር ከናንተጋር ይሁን እንዳላችሁትም ፈረሀ እግዜአብሄር በልባችው ይደር ያኔም እሱም በናንተ ደስ ይለዋል
@asterdeti8326
@asterdeti8326 6 жыл бұрын
Gobezi dawitiyyyyeee yetibebi mejemerawu egzabehern mefirat new👏👏👏❤❤❤
@አበበደርጄሰአዲመኮነን
@አበበደርጄሰአዲመኮነን 6 жыл бұрын
ኢድ ሙባርክ እስኪ ላይክ በሉኝ እርጉዝ ስለሆንኩኝ ነው
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
ElD Mubarak
@አበበደርጄሰአዲመኮነን
@አበበደርጄሰአዲመኮነን 6 жыл бұрын
አለይና ወአለይኪ ማር
@tube5909
@tube5909 6 жыл бұрын
በመላው አለም የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኮን 1439 ኛው ለኢዲአልፍጥር በአል በሰላም አደርሳችሁ
@ferahyoutube183
@ferahyoutube183 6 жыл бұрын
ameeen
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
سارة سارة Ameen
@sawasawa6925
@sawasawa6925 6 жыл бұрын
Lanchm
@zainabzainabsaid5802
@zainabzainabsaid5802 6 жыл бұрын
ጎበዝ.አብድ.እርዛቅ.አላህ.ይጠብቅህ
@ggt1732
@ggt1732 6 жыл бұрын
ሀቢቢ ማሻአላህ የኔ ማሮቸ ደሰ ትላላቹ አላህ ያሳደጋቹ
@hayatmoha4118
@hayatmoha4118 6 жыл бұрын
አብዱረዛቅ ዋው ዋው ዋው ማሻአላህ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ !
@ስሙሀገሩነው
@ስሙሀገሩነው 6 жыл бұрын
ጥቂሯልጅ ደስ ስትል ማር የሆነች
@egzabherfikernew4122
@egzabherfikernew4122 6 жыл бұрын
"Eid Mubarak "all of Muslim people
@ytyyhgh5937
@ytyyhgh5937 6 жыл бұрын
እኔ ክረስቲያን ነኝ ለኢትዮ ሙስሊሞች በሙሉ ኢዲ ሙባርክ
@shukria6559
@shukria6559 6 жыл бұрын
wooow abdurezaq be edme ke lelochu anso gn he is so SMART👌
@selamselam6193
@selamselam6193 6 жыл бұрын
ዋው ዳዊት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ ዋናው እግዚአብሔር መፍራት ነው
@zeusolmpia2215
@zeusolmpia2215 6 жыл бұрын
አብዱልአዛቅ በጣም SMART BOY
@የበቀልቅባትአለብኝ
@የበቀልቅባትአለብኝ 5 жыл бұрын
betam
@hailugashaw945
@hailugashaw945 4 жыл бұрын
zeregna
@kemila876
@kemila876 6 жыл бұрын
ወይ ጣጣ ፍቅር በዛ አለች ልክ ነሽ ከምር አንድ አይነት ድራማ አሰልችቶቸዋል መካ
@unityispower8336
@unityispower8336 6 жыл бұрын
Maasha ALLAH Abdurrazaaq Anuwaar Rabbi si haa milkeessu Hulachunm Eweddachewalew
@apk4410
@apk4410 6 жыл бұрын
ለመላው ሙስሊሞች እንኳን አደረሳቹ ነፂ ሕፃናትን ሁሌምጠይቅ
@ሸዊየሀበሻልጅ
@ሸዊየሀበሻልጅ 5 жыл бұрын
እውነት ብለሃል ወንድሜ የኢትዮጵያ ህዝብ ስልጣኔ ያስፈልገዋል 1000 Like ብያሃለሁ
@sameriyetewahdofera4909
@sameriyetewahdofera4909 6 жыл бұрын
ልጆች ወይ ሰታምሩ ይገርማችኋል ልጅ ሆኜ ምን መሆን ትፈለጋላችሁ ተብሎ ሲጠየቁ እኔ የሰው ቤት ሰራተኛ ብዬ ቁጭ ምን ላርግ ያየውን ነዋ፡ይህው የአረብ ገረድ ሆኛለሁ
@hayatlove1520
@hayatlove1520 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ኧር በሳቅ ሞትኩኝ ለማንኛውም አይዞን
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 6 жыл бұрын
ኡመተ ሙስሊም ኢድ ሙባረክ ልጆዎች እደጉ ♥♥♥
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 6 жыл бұрын
ወይ.የዘንድሮ.ልጅ.እኔም.ተማርኩ.ብየ.አውራለው
@ዙዙፍልቅልቋነኝየእማብቻ
@ዙዙፍልቅልቋነኝየእማብቻ 4 жыл бұрын
ክክክክ ክክክክክ
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 6 жыл бұрын
እድ ሙባረክ ማሮች
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 жыл бұрын
የእኔ ጌታ እግዚአብሔርን ብቻ ነው የምፍራው ትክክልልልልል ውይይይይይ የዘንድሮ ልጆች
@burtkansolomon3441
@burtkansolomon3441 6 жыл бұрын
የነገው ተስፋ እግዚአብሔር የማስተዋል ጥበብ ያብዛላችሁ.
@astekastek1000
@astekastek1000 6 жыл бұрын
ወይ.ይገርማሌ.ያሁን.ልጆች.በጣም.ይገርማል.ብቻ.መዳናለም.ያሳድጋቹ
@muslim7297
@muslim7297 6 жыл бұрын
ማሻአለ ዋው እደጉ ልጆች
@hayaathossin3663
@hayaathossin3663 6 жыл бұрын
ኢድሙባረክ ለምትሉ…ክርሰቲያን ወገናችን በጣምእናመሰግናለን እኳንአብሮአደረሰን
@derejeanebe1559
@derejeanebe1559 6 жыл бұрын
ነጼ እባክህ ማስታውቂያው እሳጥረው ጆⶂአችን ጋለ
@tees1045
@tees1045 6 жыл бұрын
Dereje Anebe kkkkkkkkkkkkkkk ewnet nw tekateleg eko
@Ad-zy2sb
@Ad-zy2sb 6 жыл бұрын
Dereje Anebe kkkkk
@የማርያምልጂትግስትየማ
@የማርያምልጂትግስትየማ 6 жыл бұрын
Dereje Anebe kkkkkkkkkkkkk ere besaki methugn
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@zoskalluscesar7130
@zoskalluscesar7130 6 жыл бұрын
ነፂ ችክ አትበል። ልጆች ናቸው ደግመህ ደጋግመህ እየጠየክ አታዝጋቸው
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 6 жыл бұрын
ትውልድን ይባርክልን ፈጣሪ
@ዝምታመልስነው
@ዝምታመልስነው 6 жыл бұрын
አይ የስምንተኛው ሺ ህፃናት ለማንኛውም ማሻ አሏህ ብያለሁ
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 6 жыл бұрын
❤💚❤ሱበሃን አላህ ይገርማሉ እሆዱስጥ ነው የበሰሉት
@melatnoha8611
@melatnoha8611 6 жыл бұрын
ልጆች እድግ በሉልኝ !!!
@ሠራቆንጆ
@ሠራቆንጆ 6 жыл бұрын
Melat Noha አሜን
@FatemaFatema-ej1dg
@FatemaFatema-ej1dg 6 жыл бұрын
ያምራል
@ferahyoutube183
@ferahyoutube183 6 жыл бұрын
bwmlaw alem lemetgegnu Muslim ehet wendmocha Eid mubarak 🎆🌙🌹🌹 abdu yena dembusbush edeg bele
@hayataa1891
@hayataa1891 4 жыл бұрын
ማሽአላ አብዱ እረዛቅ
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
hahaha ብሩክ ሽምድድ አድርጎታል እዉይ ህፃናቶች ነብስ ነገሮች ልጅነቴ ናፈቀኝ ሀሳብ ጭቀት የለለበት።😍
@dad8454
@dad8454 6 жыл бұрын
ወይ ጉዲ እኔ የማላዉቀዉን ሁዉ ልጆቸ ያውቁታታል
@alim2606
@alim2606 5 жыл бұрын
Masha allah abdurzak yena konjo edeG bel
@martiyemessiadnaki2978
@martiyemessiadnaki2978 6 жыл бұрын
Eid Mubarak Muslim brother and sister ❤❤❤
@oneafrica5363
@oneafrica5363 6 жыл бұрын
when african kids will say i want to be presedant beside doctor......😀 love them though edege belu
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 6 жыл бұрын
ነፂ እስቲ በሚቀጥለው የጎዳና ተዳዳሪ ታዳጊ ህፃናትን አወዳድር ሽልማቱ ቢሽክሊሊት ሳይሆን እያንዳንዳችሁ በአዲስ አመት አዳሪ ት/ቤት ትመዘገባላችሁ ከነ ሙሉ የትምህርት መገልገያ መሳሪያ ጋር በአዲስ አመት አዲስ እውቀት እንደምትል እርግጠኛ ነኝ ዋው እንዴት ደስ ይላል ግን ግን ተሸናፊዎች ላይመዘገቡ ውይ በቃ አንድ ላይ ይመዘገባሉ መልካም እድል
@ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ
@ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ 6 жыл бұрын
ልጆችዬ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@ሙሉአለምሀበሻዊየማርያምል
@ሙሉአለምሀበሻዊየማርያምል 6 жыл бұрын
ውይይይይ ነፂ እናመሰግናለን ገና ሳላየው ነው እምዥፈው ደስ ስላለን
@hhzbsh1366
@hhzbsh1366 6 жыл бұрын
ውይ ልጆች ደስስትሉ አብዱረዛቅ ውድድ ንግግርህ ሰው እሮቦ ከመስራትይለቅ ስልጣኔአልክ አይደል አላህ ያሳድግህ
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 6 жыл бұрын
መዳም ውልቅ ስትል ነፂ አገኘሁ በአንተ ልፅናና ስታቃጥለኝ ውላ ነበር እፍፍፍ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት kkkkk አይዞሽ
@rahmiyeweloleji6958
@rahmiyeweloleji6958 6 жыл бұрын
አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት yene mar ayezosh
@batistutabatigoal7382
@batistutabatigoal7382 6 жыл бұрын
አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት ኣቃጠልቺሽ ማዳምሽ.... ለምን ከነጺ ጋር ኣታጣብሺያትም
@ALIYah-ye4gn
@ALIYah-ye4gn 6 жыл бұрын
አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት ayzosh habibatiy
@nsriyansriya4651
@nsriyansriya4651 6 жыл бұрын
አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነዉ
@w.mariamtsega3459
@w.mariamtsega3459 4 жыл бұрын
አብዱረዛቅ አስተሳሰቡ ምርጥ ነዉ
@anotherday1864
@anotherday1864 6 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዩ ኩሪ የሚያኮሩ አሉሽ ውይ ህፃናት እድግ በሉ ኳስ ተጨዋችማ አቤት ብዛቱ
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ኣረ ጎበዝ ተበልጠናል እኮ ኣላህ ያሳድጋቹ
@muneeramuneera4533
@muneeramuneera4533 6 жыл бұрын
ሁላቹም ትመጣቹሁ በአዲስ መጥረጊያ ትጠረጋለቹ በተከታታይ ከሽነፋቹሁ ተጨማሪ መወልወያ የገዘላቹሃል አልበቃም ከለ ዲቶልና ኪሎሪክሰ ይገዘለቹሃል ሰትጨረሱ መጨረሻ ፎቅ ወታቹ ሰልክ ተወራለቹሁ ።
@هوبي-ض9م
@هوبي-ض9م 6 жыл бұрын
Muneera Muneera ክክክክክክክክክክክክክ አቦ ይመችሽ
@እማየእሩጫየላንችውነው
@እማየእሩጫየላንችውነው 6 жыл бұрын
Muneera Muneera በለው ክክክክክ
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 6 жыл бұрын
Muneera Muneera ክክክክክክክክክክክክ
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ 6 жыл бұрын
Muneera Muneera ክክክክ ይመችሽ አቦ
@zusweet2093
@zusweet2093 6 жыл бұрын
Muneera Muneera ክክክ
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 6 жыл бұрын
ጉዲ እኮ ነው ነፂየ ህፃን ነው አዋቂ ያመጣህብን ይገርማሉ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ♥
@tigistdemlew599
@tigistdemlew599 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ፡ዳዊትዬ
@የጥበብመዠመሪያውእግዚአብ
@የጥበብመዠመሪያውእግዚአብ 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያሣድጋችሁ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ
@ኬፍቅርገጀ
@ኬፍቅርገጀ 4 жыл бұрын
ማሻአላህአብዲረዛቅ🌹🌹🌹
@buzuyafanta8741
@buzuyafanta8741 6 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ያሳድጋቹሁ ማሮች ደስስቱሉ
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ሲያምሩ ልጆቹ ነፂ ምክርክ በጣም አሪፍ ነው በርታ ተባረክ
@dawitsolomon7430
@dawitsolomon7430 6 жыл бұрын
Yemegeset temeret bet ena yegel temeretebit leyunetachewu gerami new!!! ide mubarek lemelawu musileman bemulu!!!!
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ
@fayzan482
@fayzan482 6 жыл бұрын
A/Razake Masha allhe. ( Hulachumi. Alamachu. dase. yelali )
@mesikonjo905
@mesikonjo905 6 жыл бұрын
Wow ee yasadgachu esun bemfrat
@POWE4755
@POWE4755 6 жыл бұрын
ውድ እህቶቼ ወድሞቼ የምወዳቹህ የማከብራቹህ ሙስሊሞች እንኳን ለ አረፋ ባኤል አደረሳቹህ
@ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ
@ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ 6 жыл бұрын
ነጺዪ የመንግስት ተማሪዎችንም አቅርባቸው
@yemariyamdagem6625
@yemariyamdagem6625 4 жыл бұрын
Yehanene program say yegel ena yemengest temeret bate leyounetu yetayegnale
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 6 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 10 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 10
26:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 117 М.
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 6 МЛН