"የዘንድሮ ኢድ አልፈጥር ለእኛ የተለየ ትርጉም አለው" ቤተሰብ ጥየቃ ከ28 አመት በኋላ ከተገናኙ ቤተሰቦች ጋር //ዒድ ሙባረክ//

  Рет қаралды 161,528

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS

Пікірлер: 324
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ Жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ በጣም ነው የፈጠነው አሏህ ለዛኛውአመት በሰላም ያዲርሰን
@البتبلوت
@البتبلوت Жыл бұрын
አሚን ያርብ
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
ውይ እዴት ደስ ይላል እንኳንአደረሳችሁ ለመላው የእስልምና ተካታዮች🎉❤❤❤❤❤
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ብያለሁ ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ❤❤❤❤
@absabs9609
@absabs9609 Жыл бұрын
አለይና ወአለይኪ
@Saeed-iz7uy
@Saeed-iz7uy Жыл бұрын
ፀጊዬ ሂጃቡ ሲያምርብሽ ወበትሲለካ በሂጃብነውለካ
@ኡምፈሪሀYOUTUbe
@ኡምፈሪሀYOUTUbe Жыл бұрын
ማሻአሏህ አለባበስ ከሁላችሁም የኢቤኤስ አቅራቢዋ በለጠቻችሁ ማሻአሏህ😍😍😍😍
@shemseiasultan
@shemseiasultan Жыл бұрын
ሐቅ ነው ደስ ይላል አለባበስዋ ማሻአላህ
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Жыл бұрын
አብሮነታችን ሲያምር ኢትዮጲዊነታችን ኩራታችን እዚህ የቲክቶክ ቅንዝንዞች ያባሉናል እጅ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ውይ ሚስኪን እናቷ በህይወት የሉም ያሳዝናል ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ቀሪ ዘመናችሁን የምትደሰቱ በፍቅር የምትሳሰቡ ያርጋችሁ ኢድ ሙባረክ ወገኖቼ ።
@nnnn5292
@nnnn5292 Жыл бұрын
በሉ ወደነበረችበት እና ወደተፈጠረችበት እስልምናን እዲትመለስ አድርጋት እናተ እህቶቿ ሀቅ አለባችሁ ደግም በጀነትም ተገናይታችሁ እዲትሰበሰቡ እናቷንም በጀነት እዲታገኛት ሸሀዳ አሲዟት አለበለዛ ግንኙነታችሁ ዱንያ ላይ ብቻ ይሆናል የዱንያ ግንኙነት አጭር ናት አያስደስትም የአኬራ ቢሆንጅ የዘላለም ኑሯአችን ሀያት ያስሚን አስቡበት አደራ የምትወዷት ከሆነ አድኗት¡¡¡¡¡¡¡
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb Жыл бұрын
Weregna
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Жыл бұрын
ትክክል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት
@kibineshyubo4494
@kibineshyubo4494 Жыл бұрын
Tekikelng meniged laye Ning Egzabher ayen libonachun yabiralchu
@zinab8199
@zinab8199 Жыл бұрын
አላህ ከመረጣት ነውጅ በሰው አይደለም እህቴ አላህ ሂዳያውንን ይስጠን
@wolloyewa
@wolloyewa Жыл бұрын
ፀጊ ቀሚስ ከ ሂጃቡ በጣም ነው ያማረብሽ በጣም አከብራችኋለሁ ebs ሶች ሲስቁ ስቃችሁ ሲያለቅሱ አልቅሳችሁ ያሠላም አላህ ሂዲያ ይስጥልኝ 🎉
@ikramtsegaye9082
@ikramtsegaye9082 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ ከአይኔ ይጠብቅሽ ብያለው ፀጊ የሂጂብ ሚስጡሩ አንቺ ጋ ነው❤❤❤
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ Жыл бұрын
ውብት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካአሥ-ሠላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ! እንኳን የዒዱል ፊጥር በሰላም አደረሳችሁ! ተናፍቆ የሚመጣ እና ሳይጠገብ የሚሄድ ብቸኛው ወር የረመዷን ወር ነው። አሏህ ከእኛም ከእናንተ መልካም ሥራዎችን ይቀበል! አሚን። ዒድ ሙባረክ!
@ጦይብሽያያቷቅምጥል
@ጦይብሽያያቷቅምጥል Жыл бұрын
አለይና ወዓለይኩም አህባቢ. አሚን🌷🌷🌷
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Жыл бұрын
መጀመሪያ ሂጃብ እንደት እድሚለበስ. ብትማሪ አይሻልም ወይ???🤔
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ Жыл бұрын
የፅጌ አለባበስ ያስደሰተው
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አፈር ልብላ እንዳዉ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 🤦‍♀️😭 😭😭
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Жыл бұрын
የእናት እኮ ነገር ሲነሳም ያማል አላህ ይማራቸው እናቷን እኔ እራሱ እባየ ፈሰሰ
@ዝምተኛዋነኝስደተኛዋ
@ዝምተኛዋነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
እስልምናን አክብራችሁ ሻርፕ ለብሳችሁ ለምታስተናግዱ ፈጣሪ ያክብራችሁ❤
@ibrahimhussein8528
@ibrahimhussein8528 Жыл бұрын
Betam des tilalech tsegi batekalay ebs staff hulum akbari nachew.Allah yakbrilin.
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
በጣም. ደሞውበቶዋ😊
@toybaali4704
@toybaali4704 Жыл бұрын
እስልምናን እነሱ ቢያከብሩት ባያከብሩት ካፊርካፊርነው እስልምናደሞ አላህያከበረውነው እሽ❤
@savsav7194
@savsav7194 Жыл бұрын
​@@toybaali4704 እህቴ አላህን መልካም ስነምግባር እንዲሰጥሽ እና እጆችሽ ሁሌም መልካምን ብቻ እንዲፅፉ እንዲያረግሽ ለምኚዉ።
@toybaali4704
@toybaali4704 Жыл бұрын
@@savsav7194 ምን አልኩእህት ነገ እዛው እክህደት ላይናት ያው ካፊርናት ምን መልካምብሰራና ለአድቀን ብትለብስ ክፊር መሆኗን እረሳሽው ምንስ ክፉፃፍኩኝናነው መካሪመስለሽ የመጣሽ አሁንም እስልምናን አላህሱበሀነ ወተዐላ ያላቀው የመረጠውና ያከበረውነው እሽ
@melakumelkamu9676
@melakumelkamu9676 Жыл бұрын
አዮቲ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ የሙኒራ ልጅ ያየውባትን ፈገግታ እናተን በማግኘቷ ይመስለኛል በጣም ደስ ብሎኛል አዮና ያስሚ ፈጣሪ ይጨምርላቹ ምችት ይበላቹ 👍
@man-idenat
@man-idenat Жыл бұрын
በስደት አለም ያላችሁ በሰው ቤት የምትኖሩ በስራ ከማሰቃየት ሁላችሁንም አላህ ስኬታማ አድርጓችሁ ለሀገራችሁ ይብቃችሁ🥺 በተለይ ሴቶችዬ🥺 በስደት ረመዷኑም ረመዷን አይመስል ዒድም ኢድ አይመስል ብቻ አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊ ሃል
@Saeed-iz7uy
@Saeed-iz7uy Жыл бұрын
አሚን ❤🙏🙏🙏
@zaynabomer9131
@zaynabomer9131 Жыл бұрын
አሚንንንን
@meditube4525
@meditube4525 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@madenasuliman5106
@madenasuliman5106 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp Жыл бұрын
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 Жыл бұрын
ሣምሪ በመጀመርያ እግዛብሄር ታላቅነው በርግጥ ሞት የማይቀርነው ውሥጥሽ ይሠማኛል ግን እንደነዚህ አይነት እህት ሥላለሽ አመሥግኝ እናትሽን ለገነት ያብቃቸው
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
እናታችሁንም አላህ ይረህማት እናንተንም ማግኘቶም ደስ ይላል ❤❤❤
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
😢😢😢😢ፈጣሬ ሆይ በስደት እምንሰቃየዉን እናቶቻችንን ጠብቅልን !!!
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Amniiiiie
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
አሚንንን
@مشعلالحربي-س1ب
@مشعلالحربي-س1ب Жыл бұрын
አሚን ያረብ!
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
👐👐👐👐👐👍👍ገራሚነው አላህ ለሁላችንም ስላም ያውርዲልን ሀይማኖት የግል ነው ሀገራችን አንዲ ኢትዮጲያ ናት በዬትም ሀገር ስንዞር እስላምም ይሁን ክርስታን ሀበሻ ነው ሀበሻ ናት ኢትዮጲያዊ ናት ኢትዮጲያዊ ናት በማለት ነው የማቁንና የሚጠሩን👐
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ Жыл бұрын
ፀጊየ ስታምሩ አለባበስሽ በውበት ላይ ወበት
@HhHh-lf4ow
@HhHh-lf4ow Жыл бұрын
ሁሌም ቀሚስ ልበሺ ያምርብሻል የኔ ዉብ❤🎉🎉
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
🎉እንኳን አብሮ አደረሰን🎉 አልሀምዱሊላህ🎉 ኢቤሶች እናመሰግናለን!! አላህ ያክብራችሁ ይጠብቃችሁ🎉
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Жыл бұрын
በጣምደሥይላል የእሥልመናተከታእህት ወንድሞቸ እንኳን በሠላም አደረሠን አደረሳች ❤❤
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሸ የእናት ሞት የልብ ቁሰል ነዉ😢😢😢
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ Жыл бұрын
ዩኒየስ የት ነው ድምቀታችን ዩኒየ ልዩ ሰው ዩኒ እና ፀጊ ትለያላቺሁ
@kadijaderrtube8259
@kadijaderrtube8259 Жыл бұрын
ሳላም ና ፍቅር ላእናት ሀገራችን እንኳን 1444ኛ በሰላም አደራቹሁ
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን ፀግዬ ዛሬ አለባበስሽ ልዩ ነው አምሮብሽል
@alexeto5319
@alexeto5319 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት በጤና በፍቅር ያቆያቹ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ Жыл бұрын
ወደ እምነትሽ አላህ ይመልስሽ
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
ሡበሃንአላህ እኔም ሥለናታቸወሰ ጥያቄሁኖብኝነበረ ግን በሂወት ሥላልኖሩነው እዚህመናገር አልፈለጉምናነውብየ በዚህተረድቸውነበር አላህይራህማቸው
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ❤ebs ሶች የሠው አዘን የሚያሳዝናችው ደስታ የሚያስደስታችው እናመሰግናለን ስለምታደርጉት በጎነት❤🎉🎉
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 Жыл бұрын
ማአሻላህ በህጃብ ስታምሪ EBS የናንተ ምንዳችው ብዙ ነዉ አላህ ዘንالله يكتب لكم الأجر ج
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
የኔ አስታዎይ ሀዩ አሏህ ይረሀማት እናታችሁን
@foziamohammad2681
@foziamohammad2681 Жыл бұрын
Ebsoche respect mashallah Eid Mubarak ❤❤❤
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
የኔናት እየናፈቁ ኑሮ እናትን ሳያዩ መለየት ከባድነዉ አላህምደዡሊላ በይ ዉዴ ምትክ እህቶች አሉሽ አይዞሽ አብሽሩ አብራችሁ ተዛዝናችሁ ኑሩ
@sofiTube949
@sofiTube949 Жыл бұрын
ኢቢኤስ እስልምናን አክብራችሁ በሂጃብ ለለበሽው እናመሠግናለን እናታችሁን አላህ ይዘንላት እህታችሁም አላህ ወደተፈጠረችበት እንድመልሳት ምኞቴ ነው አላህ ሂዲያ ይስጣት
@makisheboo9512
@makisheboo9512 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ከልብ እናመሰግናለን
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Жыл бұрын
ወይኔ አለባበስሽ ሲያምር❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ኢዱን ሙባረክ የኢስላም ልጆች
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ያስሚን ግን አንገትሽ ምን ሊሆን ነው የገለጥሽው አድስ እስታይል ይገርማል ባለፈው ስትቀርቡ አለባበሳችሁ ሀሪፍ ነበር ዛሬ ደሞ ወረዳችሁ ጭራሽ ሀያት የለበሽው በጣም የተወጣጠረ ቦርጭሽን ለብቻ አውጥቶታል ሰፋ ያለ አለብሽም እንዴ ቀሚስ ረዘም ያለ ከእናንተ ምን እንማር አሁን ይሄ አለባበስ ያሳፍራል😢😢
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስ ይላል ዘርና ዘመድን ማግኘት መሰባሰብ በጣም ነው የሚወደደው
@ከመስራትምከመናገርምበፊት
@ከመስራትምከመናገርምበፊት Жыл бұрын
ኢቢኢሶች ከልብ እናመሰግን አለን
@herraskodiyas8668
@herraskodiyas8668 Жыл бұрын
ለካ እንደኔ የሚኖር አለ እኔና ታላቅ እህቴ ክርስቲያን ነን እናት አባቴ እና 2 እህቶቼና 5 ወንድሞቼ ሙስሊም ናቸው ተከባብረን ተዋደን ነው የምንኖረው
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
አዎ አለ እኔ ክርስትያን ነበርኩኝ አሁን አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ነኝ ቤተሰቦቼ እንዳለ ክርስትያን ናቸው በፍቅር ነው ሚወዱኝ በፍቅር እወዳቺሁዋለሁ
@البتبلوت
@البتبلوت Жыл бұрын
​@@አዩሽጉራጌዋ እኔም እንዳቺው ነኝ አባቴም ወንድሜም ቄሰ ናቸው ግን ሰወዳቸው ሲወዱኝ ሀይማኖት የግል ነው ይላሉ ብታይ
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
@@البتبلوت የኔ ውድ ልክ እንደኛ ቤተሰብ መልካም ቤተሰብ አለ
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd Жыл бұрын
ኸረ ተፍነን በተለይ ወሎየወች እኩል በኩል ነን እኔ እሰከቤተሰብ ክርስታነኝ አድት ብቻናት ያባቴልጅ እህቴ ሙስልም ናት ያባቴ በኩል ብዙ ሙስሊሞች ቤተሰቦች አሉ
@hayatahmed1170
@hayatahmed1170 Жыл бұрын
​@@البتبلوت የተማሩናቸው
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Жыл бұрын
ክብርሽ ደስ ይላል እንደኛ ለብሰሽ ያምራል
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ Жыл бұрын
ደይ በይ እንግዲህ ጉዞሽ ወደ ሸሀዳ
@ethiopiaoromia9878
@ethiopiaoromia9878 Жыл бұрын
ቋቅ
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd Жыл бұрын
​@@ethiopiaoromia9878 ያቋቋሽ
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 Жыл бұрын
الله يرحمها و يغفر لها و يسكنها فسيح جناته
@lubabasaid3852
@lubabasaid3852 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢድ ሙባረክ ደስ ይላል በጣም
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ Жыл бұрын
አላህ ሆይ ኢትዮጵያ ሠላም አድርግልን ያረብ
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Жыл бұрын
እኳን አደረሣችሁ ለመላው እስልምና ተከታዬች
@ልኑርተደብቄ-በ9ቐ
@ልኑርተደብቄ-በ9ቐ Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ኢቢኤሶች አላህ ያክብራችሁ ሽ አመት ኑሩልን የዚችን ልጅ እናት በሂወት እንደሌለች ተረዲቻለሁ ኢስቴዶ አልቀረበችም ብትኖር ማን ከማ ይቀዲም ነበር 😢😢😢
@absabs9609
@absabs9609 Жыл бұрын
እናታችሁን አላህ ይራህማቸዉ
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@absabs9609
@absabs9609 Жыл бұрын
የሙኒራ ልጅ ፀይም ቆጆ ማሻአላህ በተረፈ አላህ በፍቅር ያኑራችሁ
@rahmaethiotube9535
@rahmaethiotube9535 Жыл бұрын
Ebsች ትላያለችሁ አላህ ያክብረችሁ🙏🙏🙏
@SsSs-sh7cc
@SsSs-sh7cc Жыл бұрын
ወደ በፊቱ ሀይማኖትሽ ተመለሽ እህቴበጀነት ልትገናኙ ትችላላችሁ በአላህ እዝነት
@መድናmedina
@መድናmedina Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ዩኒ የት ሂዶ ነው ድምቀት ነው
@emuoesama
@emuoesama Жыл бұрын
ያአላህ እናቷ ሙታለችማለትነው የኔውድ ኑራላትቢሆን
@وحشتينيياماما
@وحشتينيياماما Жыл бұрын
Eid Mubarak All Muslim ❤
@noortamri9116
@noortamri9116 Жыл бұрын
ፀጊየ ሂጃብ ማሻአላህ ብያለው ደሥሥትይ
@meremamerema7164
@meremamerema7164 9 ай бұрын
ነፂየ የኔ ቆጆ አምሮብሻ ኢሰላምነው ውበቴ አልሃምዱሊላህ
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ፀጊ
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 Жыл бұрын
እስኪ ማነው ወደበፊታ ሀይማኖት ትመለስ የምትሉ ላይክ❤❤❤
@seada6206
@seada6206 Жыл бұрын
ልዩ ናችሁ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
እኩዋን አብሮ አደረሰን ፀጊ ቆጆ ውብሁነሻል❤❤❤🎉 ስታምሩ ማሻአላህ❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@kedijasulthan8568
@kedijasulthan8568 Жыл бұрын
ebs ኪበሩ ምሪጧች❤❤❤❤❤
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
Ebs ❤❤እንወዳቹህ አለህ
@awettesfay6631
@awettesfay6631 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳቹ❤
@ajmandubai9807
@ajmandubai9807 Жыл бұрын
ሃያትና አስሚን አለባበስ ከጋዜጠኛ ተማሩ 😄
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስስ ይላል አላህ ይሬህማት እናታችሁን
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
የኔናት እንኳንም ደሥ አለሽ❤❤
@ሶፍያወሎየዋይቶብ
@ሶፍያወሎየዋይቶብ Жыл бұрын
ወው አምሮብሻል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
እናትትን ማጣት ከባድ ነዉ ጠርጥሬ ነበር የዛን ቀን እናት በሂወት ብኖር ቀርማ ነበር የምመጣዉ 😢
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Жыл бұрын
ልብሱ ሲያምርብሽ ፀጊ ማሻአላህ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይለል
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 Жыл бұрын
Happy Easter, Samir
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ትለያላቹ❤❤
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
እንካን አብሮ አደርስን
@niyatm.3938
@niyatm.3938 Жыл бұрын
አረ አምሮብሻል ማሻአላህ
@sahrocalii2199
@sahrocalii2199 Жыл бұрын
ሙስሊም መሆን መታደል ነው አለባበሳችሁን አስተካክሉ የተለጠፈ ለብሳችሁ በጣም ያዛዝናል
@YaasminMaxamuud
@YaasminMaxamuud Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ماشاء لله تبارك الله الله يحميكم
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 Жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ❤
@مكيةال
@مكيةال Жыл бұрын
እንካን ተገናኛችሁ ደስ ይላል እናተ ግን ሂጃብ ሂጃብ የምትሉት መቸ ሂጃብ ለበሱ እሪቃናቸውን ይህድ ነው እደ የምትሉት
@صفيبنتاحمد
@صفيبنتاحمد Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስትላላችሁ❤
@genettemesgen4111
@genettemesgen4111 Жыл бұрын
በማርያም ደስ ሲሉ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
እንካን ደስ አላችሁ
@malfeseyoum7412
@malfeseyoum7412 Жыл бұрын
Egezabehire,,havarachenene yetabekelene Ede mubarake
@Nabeese
@Nabeese Жыл бұрын
Maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah tabarakallah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን አልሀምዱሊላ
@aswanahmed5652
@aswanahmed5652 Жыл бұрын
عيد مبارك وكل عام وانتم بخير بمناسبة عيد الفطر
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላልልል
@emuselhadenemuselhaden
@emuselhadenemuselhaden Жыл бұрын
የኢድቀንአሣቡሣናሹርባይሠራልዴ ሆ እኳንደስአላችሁ
@suyshjjhssewyasbalegziabhi8555
@suyshjjhssewyasbalegziabhi8555 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እንዲህ ነው
@ibrahimhussein8528
@ibrahimhussein8528 Жыл бұрын
Tsegiye yoni EBS mitt channel Ethiopian benante ayin ayatakew siwedachihu.Bereka hunu Allah hidaya yistachu .
@እሙከድር
@እሙከድር Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@hayoohayat9636
@hayoohayat9636 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉እንድኳን አብሮ አደረሰን 😊😊
@ታኢባዩቱብቁ2
@ታኢባዩቱብቁ2 Жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ👍አልሀምዱሊላህ አለኩል ሀል
@MakiyaSeid-p7i
@MakiyaSeid-p7i 5 ай бұрын
ኢዲሙባረክ
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
📌#ሰበር_መረጃ አርብ መስከረም//24//2017#duet #news #videos #ethioforumኢትዮፎረም #yetbitubeየተንቢ 4 October 2024
23:52
𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Рет қаралды 2,7 М.
ኣከባብራ በዓል መስቀል 2017 ዓ/ም ኣብ ኢሮብ!
10:31
Irob Voice Media (IVM) ኢሮብ ጻው
Рет қаралды 1,9 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН