//አራዳ ዜና// "የፍራፍሬ ንጉስ አቦካዶ ወይስ ማንጎ? አዝናኝ ዜናዎች //አራዳ ቅዳሜ//

  Рет қаралды 28,289

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@berhanuhailu2574
@berhanuhailu2574 Ай бұрын
በጣም እየተመቻቹኝ ነው ምርጥ ናቲሻ እና ናሆሜ
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Ай бұрын
በኔ ዘመን ሲኖር መኖሩ ሳይታወቅ ያልተነገረለት ግን ብዙ ፊልሞችን ሰርቶ ያልታወቀው!!በለታት ባንዱ ቀን ግን 😢ሞት ድንገት የወሰደው አርቲስት ("ባቡጂ)" ለመጀመሪያ ግዜ በቀብሩ ስነ ስዐት የህይወት ታሪኩ ሳይነበበ ዕንደ ውሻ የተቀበረው ብቸኛ የኢትዮጵያ ዐርቲስት 😢
@WeyniLema
@WeyniLema Ай бұрын
እውነት ነው ያሳዝናል ከሌለህ የለህም ነው ነገሩ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@DawitFikrte
@DawitFikrte Ай бұрын
Menewe both tekeyayerachewe ???
@Gfhg-v3q
@Gfhg-v3q Ай бұрын
እሱ ሞቷል ተነገረለት አልተነገረለት ምንም ጥቅም የለውም ሰው ነው እንደማንኛውም ሰው ተቀበረ ነፍሱን በገነት ያኑረው
@dawitg25
@dawitg25 Ай бұрын
ለምን ይመስልሀል? ሆን ብሎ እንደዛ እንዲሆን ያደረገው ሰው ነበር? እየኖረ መኖሩ ሳይታወቅ ብዙ ፊልሞችን ሰርቶ ሳይታወቅ የቀረበት ምክምያት ምንድን ነው ብለህ ታስባለህ? ብዙ ፊልሞችን ሰርቶ እንዳይታወቅ ማድረግ የሚችል ኃይል ያለው ማን ነው? መቸም ሰው ይሄን የማድረግ ኃይል ይኖረዋል ብሎ መቀበል ይከብደኛል። ምናልባት እራሱን አግሎ ስለኖረ ሊሆን ይችላል። በዛ ላይ በቀን ሁሉ ካቲካላ አረቄ ይጠጣ ነበር። ሰው በእንደዛ አይነት ሁኔታ የሚጠጣበት ምክንያት አለው። ዬለ ምንም ምክንያት ሰው በጠራራ ጸሀይ አረቄ አይጠጣም። ያንን ችግሩን የተረዳለት ሰው ላይኖር ይችላል። ምክንያቱም በእኛ ሀገር Strees and depression are not known that much ይሄ ልጅ በእንደዛ አይነት ህመም ውስጥ የነበር ይመስለኘል። እንደ ውሻ ተቀበረ ስትል ምን ማለትህ ነው? ውሻ በሀገራችን እንደዛ ነው እንዴ የሚቀበረው? አንተ በገለጽከው መንገድ ኖሮ የሞተ ሰው ከሆነ ምን ተብሎ ነው ቀብሩ ላይ እሚነበብለት? ካልተዋሸ በቀር አንተ እሱን ከገልጽክበት መንገድ ውጭ ሊነበብ አይችልም። የውሸት ያልኖረውን ህይወት እንደኖረ ተደርጎ ይነበብለት ካሌክ በቀር።
@YirgalemSolomon-sg9rh
@YirgalemSolomon-sg9rh Ай бұрын
😂😂😂ጠንቋይ ለራሱ አያውቅም ብቻ ሳይሆንተም አያውቅም
@MOBaRKWenston-qu4bs
@MOBaRKWenston-qu4bs 16 күн бұрын
ናቲ ያምርበታል ሲደንስ
@tirhasmulugetareda8697
@tirhasmulugetareda8697 Ай бұрын
ትችልላላቹ❤❤❤❤❤😂
@yeabtsegatemsgen4420
@yeabtsegatemsgen4420 Ай бұрын
Oww Nati & nahom .. nn 🙌 the France is 🤣🤣 👍
@consciousLife777
@consciousLife777 Ай бұрын
ናቲ ትክክለኛ ፓርትነሩን አገኘ ....... የሁለቱ አሁን በደምብ እየዳበረ ሲመጣ ገራሚ ቅንጅት ነው
@mayatube1107
@mayatube1107 Ай бұрын
የናቲ አድናቂ ነኝ 😊 ናሁም ዋው (በረዥሙ )የሚላት 😊
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Ай бұрын
ናና ዜና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀይማኖትየማነ
@ሀይማኖትየማነ Ай бұрын
የመጀመርያ ኮመንት 🙆🙆💪💪
@Iyu-j3m
@Iyu-j3m Ай бұрын
without my program i made lough hhhhhhh best show
@Nunu-z7b
@Nunu-z7b Ай бұрын
ስታምሩ ናቲ ና ናሆም
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 19 күн бұрын
ርእሱ እያንጏለለ ቢሆን.....
@dawitg25
@dawitg25 Ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ። እውነትም እውነትን በቀልድ እያዋዛችሁ ነው ዜናውን የምታሰሙን
@yohanistesfaye4702
@yohanistesfaye4702 Ай бұрын
Liverpool'och yetalachu😅😂😂
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy Ай бұрын
BBC lay gn alsewawgm😂😂😂🤣🤣🤭
@abdungesa-dc7gx
@abdungesa-dc7gx Ай бұрын
ይመቸው
@MdMd-l4n
@MdMd-l4n Ай бұрын
❤❤❤❤😂😂
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 Ай бұрын
Ebakachihu wede Egziabher temelesu, gizew new Ahun endih mehon? Alikisu sumu seliyu, le Ethiopian, le wetatu, lehulu, Meshaf Kidus anibibu Ebakachihu, Egiziabher yibarkachihu Amen 🙏
@yohanistesfaye4702
@yohanistesfaye4702 Ай бұрын
Hid wedeza
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 Ай бұрын
@ Geta Eyesus yibarkih
@melatabebe-c5q
@melatabebe-c5q Ай бұрын
Tamasegan naw 🎉🧗🏻
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 Ай бұрын
አባቴ ታክስ እየከፈለ በሚሰራው የጥንቆላ ስራ ላይ ተሳልቃችሃል ፍርድ ቤት ገትራችሃለሁ :ፍትህ ለጠንቋይ አባቴ😭😭😭
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@meronLove-e5j
@meronLove-e5j Ай бұрын
ከዛስ😂😂😂 የጠቋይ ልጅ😂😂 አንድ አዋቄ እግዚአብሔር ብቻነው❤❤❤
@Daneltilhun
@Daneltilhun Ай бұрын
መኖር ደብሮኛል ምንም ነገር ማሳካት አልቻልኩ
@wintamekonnen558
@wintamekonnen558 14 күн бұрын
ልባቸው ለቆሰለ እግዚአብሔር ይፈውሳቸዋል
@SarahMahid544
@SarahMahid544 Ай бұрын
,😂,,😂😂😂😂😂
@lukaseyob1976
@lukaseyob1976 Ай бұрын
😂😛💙🙏👍🤔
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН