KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ከአማኑኤል ሀብታሙ ጋር የምንደባደበው የእውነት ነበር... ፈታ ብዬ ነው የምኖረው" ተዋናይት ሊና ካሳ |የሻይ ሰዓት| |በቅዳሜን ከሰዓት|
25:24
ክትፎን በወልቂጤ ከገራገሯ እናት ጋር..እጅ አስቆርጥሞናል!! //ቅዳሜ ከሰዓት//
26:31
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
One day.. 🙌
00:33
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
እንላቀስ ዮናስን እና ብሩክታዊትን አስለቅሷቸዋል / የእንላቀስ ምግብ አሰራር በኩሽና ሰዓት/
Рет қаралды 339,297
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 902
@semuhabeshawit729
4 жыл бұрын
የዮኒ መልካምነት እና ትህትናው የንግግሩለዛ ቁምነገርን በጨዋታ እያዋዛ ነው የሚቀርበው ማነው እንደኔ ዮኒን የሚወደው በላይክ አሳዩኝ
@mamilas7011
4 жыл бұрын
ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በsubscribe እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን።
@samri_thebutterfly3599
4 жыл бұрын
Betamm aseteway ken new Yoni👍🏽
@natanemmedia1
4 жыл бұрын
ዮኒን የምትወዱ በላይክ
@michaelarnold8809
4 жыл бұрын
Betam yewahena sew akebare serat yalew chew ethiopiawe new yoni betam new yemwedew.
@gy8086
4 жыл бұрын
Betam lehu new betru mahberseb zhurya endadege yadtawkale!!
@r.z6570
4 жыл бұрын
ዬኒ በጣም እድናቂህ ነኝ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነትን እንፅባራቂ በጣም ስነስርአት ያለህ Gentle man
@hanayilma2242
4 жыл бұрын
ዩኒ ፈታ ያልክ ነህ ቁም ነገር በጨዋታ እያዋዝህ ነው የምታቀርበው ሰላምህ ይብዛ
@titishaethio308
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aJm2qaign85se80
@serkalemgetaneh8580
4 жыл бұрын
Hhhhhhhhh
@titishaethio308
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bIndZ5Jnlp2JlZY በ አሜሪካ ትልቁን ሞል ይጎብኙ
@saradesta3038
4 жыл бұрын
ዮንዬ አንተን የወለዱህ እናትና አባት ቡሩክ ይሁኑ ዮኒ ለምታወጣቸዉ ቃላቶች ተጠንቅቀህ ለሠው ልጅ ያለህ ክብር አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ሀናየአሰላልጅ
4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk. ዝምብላችሁ ቢሉ የኢትዮጵያ ምግብ ኢኮነው የትም አገር ብትዞሩ የትም አለም ብተዱ ኢትዮጵያ food. Number. One🇪🇹🇪🇹
@hanang7517
4 жыл бұрын
እነሱ ለበሉት እኔ ምራቄን መዋጤ😀
@titishaethio308
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aJm2qaign85se80
@አረጋሽፎቶኮአረጋሽፎቶኮአ
4 жыл бұрын
@@hanang7517 kkkkk
@asterbayena9487
2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@yesrayesra7757
4 жыл бұрын
ዮኒየ አቤት አተን የወለደች እናት ትባረክ ትህትናህ ክብርህ ዉይ ጁንታ ምነዉ ካተ ቲንሽ ባደላቸዉ መታደል ነበር
@gy8086
4 жыл бұрын
Kakakak askshege!!
@sitranayeinatuanafaki2942
4 жыл бұрын
ይሄ ነገር ሙከራ ቢደረግበት ለኮሮና መድኃኒት ሳይሆን አይቀርም
@anuukonjooo927
4 жыл бұрын
በትክክል
@lanchadelahushaherget8320
4 жыл бұрын
ለዚህ ነው ኢትዮጵያ ብዙ ሰው ያልታመመው
@hiritihaile4068
4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@hayah7816
4 жыл бұрын
ክክክክልክብላሸልውዴ
@kukukuku5502
4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ለታመኑትዘመንአመጣ
4 жыл бұрын
ኮረና የታመሙትን የሄን ምግብ ቢመግቧቸው ድንገት ብድግ ይሉ ነበር ከምሬ ነው ኮስተር ያለው የኛ አመጋገብ አንዱ መከላከያ ነው ለምሳሌ በቅመም የተዘጋጀ ሚጥሚጣ ከእንጀራው ላይ 1ማንኪያ በቂ ነው በየ2/3ቀኑ ዘመነ ኮረና እሰከሚያልፍ በዚህ ምክናየት በየአመቱ ከሚይዘኝ ጉንፋን ነፃ ሆኛለሁ ለኮረና መከላከያ ብየ በተወሰኑ ቀናቶች የተለያዩ ነገሮችን ሰለምጠጣ/ሰለምመገብ ባለሁበት ሀገር ብዙ ሀበሻ ታሟል ግን በባህላዊይ የአመጋገብ መድሀኒቶቻችን እየዳኑ ነው ነው ለምሳሌ ፌጦ ሰለዚህ አስቡበት ኮረና ማለት ጠንካራ ጉንፋን ማለት ነው አድስ ነገር የለምና በዚህ ዘደ እና ወደቀደመው ወደባህል መድሀኒታችን ብንመለስ መፍትሄው በእጃችን ወይም በኩሽናችን በሚገኙ ቅመሞች:ሽንኩርቶች;ሎሚወች ;ዝንጅብሎች ;"በርበራወች ;ሚጥሚጣ ወዘተ ዩኒ በሳቅ እሳት እሳት እሳት ክክክክክ
@አቢቲነኝስደተኛዋ
3 жыл бұрын
ዬኒ እሚገርም ስብእና 👌👌ትክክለኛ የሰዉ ልጂ😍
@kasmiali5327
4 жыл бұрын
የሚያቃጥል ነገር ስወድ አገሬ ገብቸ እስክበላ ቸኩያለሁ
@smarthabesha3170
4 жыл бұрын
ኑሮውም ጭምር በደንብ አድርጎ ያቃጥልሻል ነይልን ታስፈልጊናለሽ አብረን እንቃጠል
@ratarat7340
4 жыл бұрын
በሉ ካአረብ አገር ገባ ስትሉ የስደት እህቶቼ ወደሽሮሜዳ ጉራ በሉልን ሰፈራችን ለመስተንግዶ ክፍት ነው ወንድማችን የእመቤት ጀግና በርታልን
@titishaethio308
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aJm2qaign85se80
@tesfabelayenehtesfa7537
4 жыл бұрын
ዮኒዬ በእውነት መልካም ስው ነህ ጌታ ኢየሱስ እርጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@طيبهطيبه-ح3ع
4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😂እረ በሳቅ ሞትኩኝ ኢትዮ ቆራጥ ነን ወላሂ ማንም የማይደርረን ግን የምንደፍር ጀግና የጀግና ዘር ኢትዮጵያ ን ደሜ ሀበሻ ከመሆኑ ደስስስስስስስስስተኛ ነኝ
@titishaethio308
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aJm2qaign85se80
@jupiablel1240
4 жыл бұрын
ወይ እንላቀስ...እድሜ ይስጣችሁ በሳቅ አለቀስኩ!!
@elsahabtemariam3410
4 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ ገና በእህል ጎመጀው ሀገሬ ስገባ ሄጄ እበላለው ከእግዚአብሔር ጋር አስጎመጃችሁኝ
@aschenakigebretsadikshifer8280
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ለሀገሪሽ በሰላም ያብቃሽ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ
3 жыл бұрын
ኤኔስ ብትይ
@theguygamerethio9904
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ለሀገርሽ ያብቃሽ
@molofantay26
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ እና መብላት እፈልጋለሁ
@Mercy2Mee
4 жыл бұрын
Thank you for entertaining us during this very difficult time. We need it! 🙏🏽
@titishaethio308
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aJm2qaign85se80
@sodokistane8623
4 жыл бұрын
ዮኒዬ ስወድክ በጌታ ኡፍ አይ ፀባይ
@ritagashaw7188
4 жыл бұрын
እኔማ መጥቸ እሞክረው አለው ኢትዮጵያ ስመጣ ዮኒ ምርጥ ልጅ ዮኒን ሳይ ሁሌ በትልቅ ቤተሰብ ኢትዮጵያ ስብእና ባላቸው እናት እና አባት እዳደገ ዝም ብየ ሁሌ ይሰማኛል
@Yenantwtube.
4 жыл бұрын
የአሁኑ በሽታ መድሀኒት ነው ብሉ እንደምንም አደርጋችሁ ብሉ!!!! በእውነት የሀገሬ ምግብ ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭
@fantayahaily9462
4 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች አገር ስትገቡ ግዴታ ይህን መመገብ አለባቹ የበላነዉ ትርኪ ምርኪ እዲራገፍ ደሞ በኔ ወጪነዉ አታስቡ
@naymawabelle2332
4 жыл бұрын
አድረሸሽ አስቀምጭ እኔ እፈልገለዉ
@sebleseble3010
4 жыл бұрын
ኢትዮ ስንሄድ ሽሮ ሜዳ እንገናኝ ክክክ
@ሠላምቋንቋየነሺድንግል
4 жыл бұрын
ክክክክክክክ 😳😆😆
@belly7301
4 жыл бұрын
Kkkkk
@asdpeh3842
4 жыл бұрын
😃😃እሺ
@nurayahmed2471
4 жыл бұрын
l I love it in shaa Allah when I come Ethiopia I try it
@tube3251
4 жыл бұрын
ፊት ጊዜ ኮመንት ሳነብ ዘና እል ነበር እንዳውም ብቻየን ትን እስኪለኝ ድረስ እስቅ ነበር አሁን ግን ለማኙ በዛ በጣም ነው የሚደብረኝ ኮመንት ማበብ
@hayatahmed3338
4 жыл бұрын
Me also
@slntayehutube4462
4 жыл бұрын
😂😂😂
@ayisewu6162
4 жыл бұрын
ውድ ደምሪኝ
@kiyalove1565
4 жыл бұрын
@@ayisewu6162 kkkkkkkk demirugn mare
@kiyalove1565
4 жыл бұрын
Bemaryam yihunbachu demrugn
@mohammedawelalemu7706
4 жыл бұрын
ሙሌ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁህ
@kidistfikre2600
4 жыл бұрын
🤣🤣🤣እኔ በሳቅ ሞትኩኝ ለሀገሬ ያብቃኝ ሄጄ አለቅሳለሁ ግን ምነው ኤክስፓርት ቢደረግ ጥሩ ነበር ዓለምን ያስጨነቀው ኮቪድ ድራሹን ያጠፍው ይሆናል ለማንኛውም ፕሮግራማችሁ እጅግ ደስ ይላል❤️👍👍👍👍
@titishaethio308
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aJm2qaign85se80
@amanelmeloh6830
3 жыл бұрын
በጣም ያልተነገረልህ ስነ ስርአትህ ሁሉ ነገር ገራሚ ዮናስ በለው በርታ
@yesrayesra7757
4 жыл бұрын
ዮኒየ አድራሻዋን ዱቅ አርግልኝ በቅርቡ ከሶስት ቀን በሆላ ሀገሬ እከሰታለሁ ከመቤቴ ጋር ጁንታ አቃጥሎኛል በልቅሻ ቢወጣልኝ
@bezasisay644
4 жыл бұрын
ሽሮ ሜዳ ሂጂ
@ነፊሣሠማንቱዩብነፊሳቱዩብ
4 жыл бұрын
ክክክክ አይ ጁንታ
@yesrayesra7757
4 жыл бұрын
@@bezasisay644 እሽ ዝም ብየ እሚያቃጥል ምግብ ልበል
@toyibaahmede3209
4 жыл бұрын
መታጠቅ ነውየምማልቀስ
@tube9715
4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
8 ай бұрын
ዋው😮😮😮😳😳😳😳😳😳 እኔ ኢትዮጵያ መጥቼ እበላለሁ በጣም ደስ እላል
@EthioTech-hq6bl
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ የ ኮምፒተር እውቀትዎን ያሳድጉ
@titishaethio308
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aJm2qaign85se80
@shimeliskassahun584
Жыл бұрын
I love ደቡብ
@እውነትጌታብቻነው
4 жыл бұрын
ይህ ነገር ድንግልናም ሳይወስድ አይቀርም እናንተዪ😂 ሰው በጋዛ እጁ ራሱ ያቀጥላል ።እናንተ ኑሮ አላቃጣላችሁም ማለት ነው?።
@elenikelkay1359
4 жыл бұрын
I want to try this when I go to Ethiopia
@hiwot1228
4 жыл бұрын
አስተናጋጁ ለማልቀስ ስለመጣቹ እናመሰግናለን 😂😂😂😂😂
@dagmawitalemayehu46
3 жыл бұрын
የእውነት ጥብስ እንዴት እንዳማረኝ
@ስውነትየተዋህዶልጂ
4 жыл бұрын
ኮሜቶች ሀበሻ አደላችሁም እዴይ እሚቃጥል በልታችሁ አታቁም እዴይ አሥጎመጁኚ እኔን ዩኒ ምርጥ ስው
@بدرناصرالعتمي
4 жыл бұрын
እኔራሱ እደትደጎመጀሁ 😂😂😂😂😂
@marokassa7214
4 жыл бұрын
ዋውውውውውውው የኢትዮጵያ ምግብ እንዴት እንደናፈቀኝ 😭😭😭
@ቅዲሚያለተውሂዲቅዲሚያለተ
4 жыл бұрын
እኔ ምራቄን አስዋጣችሂኝ በእውነት ቆይ ግን ቢቀርስ እደዚህ ተምትሂኑ
@bruickworku1230
3 жыл бұрын
Yonas i like your humblness
@slntayehutube4462
4 жыл бұрын
ዮኒ አያያዝህ ባለ ሙያ ነህ ታስታውቃለህ ጎበዝ ወይኔ የአገሬ እንጀራ ሲያስጎመጅ እናንተ ለበላችሁት እኔን አቃጠለኝ ደሞ ምራቅም ያስውጣል
@netantyohannes6694
4 жыл бұрын
Waw yone betam temchalhhh yenna chwa 💚👍🏼
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ኀ5ወ
4 жыл бұрын
ወይ ሰፈሬ በሰበብ አየሁሽ ጉንፋን ሲይዛቸው እዛ ቤት ነበር ሚሮጡት ወድሞቼ
@misirben3240
4 жыл бұрын
Yesfera lji
@ሀናንቀበጧ
3 жыл бұрын
ስዎዳችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💐💐💐😂😂😂😂😂
@ፅናት-ኈ6ፀ
4 жыл бұрын
ስልካችሁን አስቀምጡልን እኛም መተን እንላቀስ
@hiruttesfaye151
4 жыл бұрын
I like this show. I like this guy. Keep up the good work from 🇨🇦
@selamselina2145
4 жыл бұрын
ሽሮ ሜዳ ወደ ኪዳነማርያም መሄጃ ጋር በጣም ታዋቂ ቤት አለ አንድ ጊዜ በልቼ በጣም ነው የሚያቃጥለው ከጭንቅላት እስከ ውስጥ እግር ነው የሚያደነዝዘው እራሴን ነው ያሳተኝ 🤗🥵
@ስምስምየለኝም
4 жыл бұрын
😁😁😁😁
@melesekore12bize30
4 жыл бұрын
የኢቢኤስ ሴቶች እንደኔ ሚወዳቸዉ እስኪ
@ኡምሀናንሁሴን
4 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች ኑ የውዱን ነቢያችንን ውብ የሆኑ ሀዲሶችን እንማማር ፕሮፍይሌን በመጫን ግቡ አበረታቱን በለይክ
@natydagher3422
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👍
@helentekle1045
4 жыл бұрын
ዬኒ ብርክታይ ለዚህ አይነይ ምግብ ወተት ነው የሚያበርደው🍶🍶🍶
@reduyekidyalji7193
4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የናቴን እንላቀስ ላክልኝ
@ratarat7340
4 жыл бұрын
ሚጡ እረ ይቺንማ ቢላክልሽም ትንሽ ለማዳም ቀመስ ማድረግ ነው አርፋ አፍን እንድታሳርፍ
@reduyekidyalji7193
4 жыл бұрын
@@ratarat7340 እውነትሽን ነው አድቀንማ ሳላቀምሳት አልቀርም
@helina5088
4 жыл бұрын
በዚህ ሳቅ በራቀበት ሰአት በሳቅ ነው የገደላችሁኝ እንላቀስ የሚባል ምግብ መኖሩን ዛሬ ገና ነው የሰማሁት እኔም የሚያላቅሰኝ ፈልጌ አገሬ ስገባ እላቀሳለሁ ዮኒ ግን ምስኪንና የዋህ ሰው ይመስለኛል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ווסיהברון
2 жыл бұрын
አየ የከተማ ሰው ደሞ ለሚጥምጣ እንደዚህ መጨነቅ ዩኒ ወንድ ልጅ አይደለህ ጎረሰ ጎረሰ አድርጎ ብድግ በል የክፍለ ሀገር ሰው ቢያገኝው ጠለፍ ጠለፍ አድርጎ ብድግ ነው የሚለው ዩኒ አይዞህ በርታ
@tadalutasaw1974
4 жыл бұрын
ይህ ጀግና ሰዉ እያደፋፈር አስበላችዉ እኔ ምራቄን ነዉ የዋጥኩት
@aminaali304
4 жыл бұрын
እኔም
@aminaali304
4 жыл бұрын
እኔም
@Yekuno
3 жыл бұрын
Can’t wait to come back home
@ኢትዩጵያዊት
4 жыл бұрын
እደዚህ አይነት ምግብ የጨጓራ እዳ ነው በጣም መብዛት የለበትም
@hiyamhiyam162
4 жыл бұрын
Ewenet new enem kemshewalaw
@amirfamiliy2753
4 жыл бұрын
Father wededkot Allah yaqoyot
@teofjh7107
4 жыл бұрын
Thanks theses food nice for COVED-19!
@aminaali304
4 жыл бұрын
you aragte
@melsatube6360
4 жыл бұрын
የተ የተባረየተባረከ ይሁን
@aesopesolyana4484
4 жыл бұрын
you guys are hilarious I can't stop laughing your reaction is another level😂😂
@abebawuberanu2345
4 жыл бұрын
አድራሻውን አስቀምጡልኝ
@yidenekatchewdibaba6602
4 жыл бұрын
ዮኒ ምነው ቢቀርባችሁ መብላቱን በላቹት ማስወጣቱንም አትርሱ
@tikishoppingandtravelvlog6451
4 жыл бұрын
kkkkkkkk
@fasikakebede8027
4 жыл бұрын
የዮኒ ምርጥ ሰው 1ኛ
@abdoha9079
4 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ከምግቡ ማቃጠል ፤ ሾርባው ላይ በአንድ ዕቃ ሁለቱ ማንኪያውን ሾርባው ውስጥ አስገብተው አፋቸው ላይ ያስገባሉ/ በተዛዋሪ አፋቸው ተገናኝቷል ገበታው ውስጥ እረ ሸክም ነው።
@ghazalaghazala4101
4 жыл бұрын
😦
@ابواحمد-و2ب7ز
Жыл бұрын
لا انتي من وين حنا ا
@DigitalDesignET
4 жыл бұрын
I love Ethiopia.
@solomondemie9238
4 жыл бұрын
እኔ የሽሮሜዳ ልጅ ነኝ ። ጋንጄ ለእኛ አቦካዶ ጁስ ማለት ነው ።
@tsegajiru602
4 жыл бұрын
ምኑ ጋር ነው ወንድሜ ለመግዛት
@msrakdegefe4024
4 жыл бұрын
እንኳንም ቀመሣቹት ናፍቆኛል እንላቀሥ እናመሠግናለን ሠፈሬን ሥላሣያቹኝ ደሞ የመጀመሬቹ ሥለሆነው ሤደግም
@melatkl7275
4 жыл бұрын
እኔ በጣም የሚያቃጥል እወዳለሁ
@natynahu625
4 жыл бұрын
ሜላት ከወደድሽ ልጋብዝሽ
@melatkl7275
3 жыл бұрын
@@natynahu625 እሽ አመሰግናለሁ
@natynahu625
3 жыл бұрын
@@melatkl7275 ሜሉ
@natynahu625
3 жыл бұрын
@@melatkl7275 በአመትሽ ነው የመለሽልኝ
@melatkl7275
3 жыл бұрын
@@natynahu625 ክክክክ እኔ ባየሁት ሰአትነው የመለስኩት እደውም ቶሎ መመለሴ ነበር
@bateyyoutube3038
4 жыл бұрын
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን
@o7spy839
4 жыл бұрын
እናንተ ለበላችሁት እኔ አበድኩኝ😵
@yesrayesra7757
4 жыл бұрын
ቀላል
@emiemi490
4 жыл бұрын
😂😂😂
@eyerusgirma9811
4 жыл бұрын
Hahahah ena ersu alchlm enta hoo
@kiyalove1565
4 жыл бұрын
😃😃😃😃
@crystal-di9cg
4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nanishow-6604
4 жыл бұрын
ዮኒዬ ግን ደስ ሲል ትህትናው
@rita1rita139
4 жыл бұрын
ማብረጃ ሲል እርጎ የሚያመጣ መስሎኝ ነበር
@titishaethio308
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aJm2qaign85se80
@ለታመኑትዘመንአመጣ
4 жыл бұрын
ቡና ነው ማብረጃው
@mahletaklilu4871
Жыл бұрын
የት አካባቢ ነው
@ተመስገንሚስጥር
4 жыл бұрын
_ኑ እንላቀስ እንላላስ ከፈለጉም እንቧከስ 😂😂😂😂😂_
@berhanegetachw6077
4 жыл бұрын
እረ እኔ በሳቅ ከዮኔ በላይ ነው ያለቀስኩት ዮንሻያ የኔ ጀግና አቤት ሲገባ እንዲህ የሆነ ሲወጣ ደሞ ዝምምምም ነው
@asterhailu4188
4 жыл бұрын
እረ እኔ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣 ሰው በገዛ እጁ ይቃጠላል ወይ ጉድ
@bizuneshbekele1781
4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤣🤣 simu yasiqal enilaqes
@soolankebede3482
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hasiethailay1974
4 жыл бұрын
I am an American my dad is ethiopian but this is cool
@የስኬትእህቷነኝ
4 жыл бұрын
ይህ ነገር ኮሮናን በአንዴ ሚያስወጣ፡ይመስላል
@samsamesone9552
4 жыл бұрын
ዬኒዬ ምርጥ ልጅ እኮ ነህ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@Usher.Mk77
4 жыл бұрын
ክክክክክክ ዮኚ ይሄን ምግብ Send በልልኝ ላክልኝ ብርድ ያለበት አገር ሰላለው በጣም ነው የተመቸኝ ክክክክክክክክክ
@مارتياثيوبيا
4 жыл бұрын
ክክክክ
@anuukonjooo927
4 жыл бұрын
ዉይ አንድ ነና
@haregmak1519
Жыл бұрын
አገሬ ገብቼ ይሄን ምግብ በልቼ
@koramaryam3296
4 жыл бұрын
እናንተ ግን በጣም ሆዳሞች ናችሁ ከቀመሳችሁት በሃላ እተውትም እንደገና ልትበሉት ነው ጉድ ጉድጉድ
@asfawmelese3118
4 жыл бұрын
Nice programmers
@hannaalemu3048
4 жыл бұрын
Love "Enelakes" 😍😂
@sarayamata4578
4 жыл бұрын
ዩነ 👍👍👍👍💕💕💕
@saliya3249
4 жыл бұрын
ወይኔ መሮቼ በርቱልኝ ቆይ በትሪ ልዘገብኝ ነው ተመልሼ መጠለወ ጠብቁኝ ክክክክክ
@shadiuae5761
2 жыл бұрын
ምነ አለ በስማም በወልዲ ወመፈሥ ቅዱስ አሀዱ አምለክ ብላችዉ በረካችሁ ብትበሉት ሲሆን አባታችን ሆይ ይባላል ዳብሎስ,,,አብሮችሁ እዳይበላ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
4 жыл бұрын
ዮኒ ፊትህ ቅቤ ቅል መሰለ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት
4 жыл бұрын
ክክክ
@emukiya7490
4 жыл бұрын
😁😁😁
@jskdkjxjxk7314
4 жыл бұрын
አይነ በጎ ምንዲን ነዉ ጎበዝ
@rahmaahmed5116
4 жыл бұрын
በሽታያለባችሁ ይሄንንብሉይሄንን ለመዳም ሙስጠትነበር😜😂😂😂😂
@muhammadabdoo8098
4 жыл бұрын
ክክክክ
@ፅናት-ኈ6ፀ
3 жыл бұрын
አድራሻቼውን ስልካቼውን አስቀምጡልን
@emuabubekirtube9148
4 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ ይህንን እየባላን ኮሮና መያዙ ጉድ ነው
@Sirakgermuw-w8c
11 күн бұрын
የት ነው ልዩ ቦታው
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
4 жыл бұрын
ምን ያህል ቢቃጥልን ነው እድህ አከማሌ ያረጋችሁ።
@zeynebzewde9134
4 жыл бұрын
አካማሌ ምንዲነው ክክክክክክክ
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
4 жыл бұрын
@@zeynebzewde9134 መዝረክረክ። ማልቀስም መናፈጥም ለሁሉም ይሆናል ክክክክ
@liyaliya2883
4 жыл бұрын
@@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ kkkkk
@werkineshhailemelekot64
4 жыл бұрын
😂😂😂
@weynitadesse9742
4 жыл бұрын
እኔ እግዚአበሔር ብሎ ከመጣሁ መጥቼ አበላለው ልጆቼን ይዤ እግዚአበሔር ይፍቀድልኝ አድራሻው ሽሮሜዳነው አሉ
@yonn465
4 жыл бұрын
24:52 yoni 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂
@hussnh8893
3 ай бұрын
❤❤😊😊
@zahrayousif7998
4 жыл бұрын
ሰው በገዛ ገዘብ ይቃጠላል
@tjtekekelfh722
4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tigestlemecha8721
4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@mahletae8133
4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mahletae8133
4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zahrayousif7998
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@JayJay-zk4by
4 жыл бұрын
እውነትም እንላቀስ ግን የምግብ ፍላጎት ይጨምራል ውይ ዮኒ ፊትህ ሁሉ ተለወጠ
@emuabubekirtube9148
4 жыл бұрын
ወይኔ ታደላችሁ ኧረ ከምን ነው የሚሰራው አፍጥጭ ቀረሁኝ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
4 жыл бұрын
ሚጥሚጣና የተለያየ ቅመም በጨው መፍጨት በቂ ነው እነሱ ከምን እንዳዘጋጁት ባላውቅም ደሞ ለመቃጠል አለ እኔ ጋር ካስፈለገ 😂😂😂😂😂
@emuabubekirtube9148
4 жыл бұрын
@@ለታመኑትዘመንአመጣ ክክክክ እና ለመጣ እንዴ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
4 жыл бұрын
ኸረ ለምን ጉዞ አያስፈልገውም የሄው 😂😂😂😂😂ዛላውን ሚጥሚጣ መግዛት የተለያየ ቅመም ገዝቶ ጨው በዛ አርጎ ቀላቅሎ መፍጨት ጨጓራና ተመሳሳይ በሽታ ያለባቸው ሰወች ግን መጠንቀቅ አለባቸው ከተመገቡ በሃላ በትንሹ ቢበዛ ግማሽ ማንኪያ ኮረና ለያዘው ግን በቀን 1ማንኪያ በጥብጦ እንጀራ ፈርፍሮ መመገብ አንዱ መከላከያ ይሆናል አጠቃላይ የኮረና መከላከያወቹ የሚያቃጥሉ ;የሚኮመጥጡ ምግቦች /ትኩስ የቤት መጠጦች ናቸው
@ለታመኑትዘመንአመጣ
4 жыл бұрын
ያለኸው አሜሪካ ከሆነ ግን አብሽር ከምር እልክልሃለሁ ዩፒኤስ
@emuabubekirtube9148
4 жыл бұрын
@@ለታመኑትዘመንአመጣ አይደለሁም ኪያዬ
@addisabateneh5475
4 жыл бұрын
ዮኒዬ እንዴት እንዳሳዘንከኝ ቃል አይዞሽ የፊትህ ገፅታ ሁላ ነው የተቀየረው
25:24
"ከአማኑኤል ሀብታሙ ጋር የምንደባደበው የእውነት ነበር... ፈታ ብዬ ነው የምኖረው" ተዋናይት ሊና ካሳ |የሻይ ሰዓት| |በቅዳሜን ከሰዓት|
ebstv worldwide
Рет қаралды 6 М.
26:31
ክትፎን በወልቂጤ ከገራገሯ እናት ጋር..እጅ አስቆርጥሞናል!! //ቅዳሜ ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 177 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:33
One day.. 🙌
Celine Dept
Рет қаралды 78 МЛН
00:15
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
14:02
በልተው ማያቁት ምግብ || አሎደዱትም 😂
jahnny
Рет қаралды 162 М.
40:04
እውነታው ይፋ ወጣ ። ዲሽ ሰሪው ውሽማ የ6 አመት ሚስጥሩን ዘረገፈው ። ወታደሩ ባል የሰማውን ማመን አቃተው !!
Gojo Tube
Рет қаралды 20 М.
15:34
Ethiopians love to eat Raw Meat/coffee ceremony/Leonora Luna's Vlog 2021
Leonora Luna Mondal
Рет қаралды 24 М.
17:28
'' ከከተማ ባል ፈልጌ ወጣው'' እመቤት ካሳ | እንዝርት | Enzert - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 134 М.
6:10
Ethiopian Raw Meat Restaurant: Yonas Chercher Restaurant
Zelela | ዘለላ
Рет қаралды 250 М.
10:43
"ባል ላግኝ እንጂ አላማርጥም!" 😂😂 የንፁህ ሃይሌ ኮሜዲ |አራዳ ቅዳሜ |
ebstv worldwide
Рет қаралды 2 М.
15:37
የድግስ ምግቦችን ቀለል ባለ መንገድ ለማዘጋጀት የሚረዱን ዘዴዎች // Ethiopian traditional food
Ethiopian Kitchen
Рет қаралды 104 М.
34:11
በ7 አመቴ እንጀራ እጋግር ነበር፡፡ሳላስበው የገዛ ጓደኛዬ አሳልፋ ሰጠችኝ::ባለ ታሪክ ታመኑ ሀይሉ::
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 5 М.
26:25
"በሀገራችን ብዙ ነገር የዘር ማለፊያን ይጠይቃል መታወቂያችንን ጨምሮ" /የዘር ካርድ ደራሲ ቡራሀን አዲስ
ebstv worldwide
Рет қаралды 191 М.
22:28
ሽሮ ጥብስ ሰላም ሰጠችን....!! ጥፍጥ ያለ ምግብ /በኩሽና ሰአት/ /በቅዳሜን ከስዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 178 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН