"እኔ እያለሁ ከአዳማ መጥተሽ የአዲስ አበባ አምባሳደር ሆንሽ😀 አዝናኝ ወግ ከመቅደስ ፀጋዬ ጋር //የሻይ ሰአት/ /በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 140,190

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 203
@azizaendries198
@azizaendries198 8 күн бұрын
መቅድዬ የእኔ ውብ ንግግርሽ አለባበስሽ ስኬትሽ በጣም ደስ ይላል ገና ከዚህ በላይ ትደምቂያለሽ እህቴ
@embetukonjo
@embetukonjo 8 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@rosemare8314
@rosemare8314 8 күн бұрын
Meqedi Ke anche bezu entebaqalen❤
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # ሮስማረ፹፫፻፲፬ ​@@rosemare8314
@Hana-l2m
@Hana-l2m 8 күн бұрын
እውነት ለመናገር 2016 ቶሎ ነው ያለቀው እግዚአብሄር አምላክ 2017 ባተን ምንም አስፈሪ አሳዛኚ ነገር የማንሰማበት ዘመን ያድርግልን
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y 8 күн бұрын
አሜነ አሜን አሜን
@hannachaka6723
@hannachaka6723 2 күн бұрын
መቅዲዬ መልካም አስተዋይና በሳል ሴት ታዋቂነትንና ዝናን ለበጎ አላማ ያዋልሽ ለአገርሽ የሚጠበቅብሽን አስተዋጽኦ ያደረግሽ ከሌሎች አርቲስቶች የተለየሽ ድንቅ ሴት ነሽ በርቺ እህቴ
@liyuliyu8230
@liyuliyu8230 8 күн бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ ግጩኝ ማቅድ ስወድሽ ❤️🥰🥰🥰
@Love-if4qj
@Love-if4qj 8 күн бұрын
እሽ❤❤ደምሪኝ❤❤
@ታደየፍልፍል
@ታደየፍልፍል 8 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ሂይወት ነው
@mamushhabtewold
@mamushhabtewold 7 күн бұрын
Aydel men teyeksh ezi bota
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
⁠ቋንቋችን በፊደሎቻይን ይፃፍ፦ # ማሙሽሀብተዎልድ @@mamushhabtewold
@user-cr2vl9dv8p
@user-cr2vl9dv8p 7 күн бұрын
እውነት ነው
@user-mw9vh4yh2v
@user-mw9vh4yh2v 7 күн бұрын
በትክክል
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @@mamushhabtewold
@WerkeDasta
@WerkeDasta 8 күн бұрын
መቅዲ እኮ ሰው ነች ስወድሽ በምክንያት ነው 🥰
@See-3-6-21
@See-3-6-21 8 күн бұрын
አንቺ የሴት ልክ እግዚአብሔር እንዴት እንዳባረከሽ ❤🙏❤️
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 8 күн бұрын
የሀገር ልጆች መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 🌼🌼🌼🌼መቅዲ የኔ ደርባባ ውድድ መጪው ዘመንም የስኬት ይሁንልሽ 🌼🌼🌼🌼🌼
@neba1034
@neba1034 8 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗💗💗💗💗💗💗💗
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 7 күн бұрын
ኤለን መስክ የሰይጣን አምላኪ ነውመቅዲ በጣም proud አትሁኚ
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 8 күн бұрын
ተወዳጇ መቅዲ እወድሻለሁ I wish long live to you!!!
@Kidist19
@Kidist19 7 күн бұрын
አሜን አርቲስት መቅደስ ምርጥ ሴት እውነትም ቅንቁ ንቁ ሴት 🙏❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 8 күн бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ;; ተባረኪ ❤
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 8 күн бұрын
Oh my goodness I love Mehdi. I love her.❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 6 күн бұрын
አሜን መቅዲዬ የወንዛችን የናዙ ልጅ ማማርሽ 2017ያማረ ይሁንልን❤❤🙏
@medinaseid6745
@medinaseid6745 8 күн бұрын
ስረአትሽ የሰው ልብ የሰርቃል አለባበስሺ። ዋውው ነው ኑሪልን❤
@AmasMni
@AmasMni 8 күн бұрын
መቅድታያት ደስትለኛለች
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 8 күн бұрын
የአዲስ አበባ ተወላጅ የሆነ/ች አምባሳደር የሚሆን ጠፍቶነው ግን አዲስ አበባን ከሌላ ከተማ የመጡ የሚመሯት የሚሾሙባት? አዲስ አበባ ልጇቿ አያስቡላትም? አይወዷትም? ብቁ አይደሉም? ብቻ ሁሉንም ጊዜ ይፈታዋል
@saragoytom5543
@saragoytom5543 8 күн бұрын
ማለት
@mimmielias717
@mimmielias717 8 күн бұрын
እኔ ግን ለክፋት አይደለም ስለማላዉቅ ነዉ ምንድነዉ የሰራችዉ ለሽልማት የሚያበቃ ?
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 8 күн бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን መቅድየ አድናቂሺ ነኝ አንች ጀግና ሴት።
@hazardtube6569
@hazardtube6569 8 күн бұрын
Yoni አቼውን አጋብቶ ተወዛገበ ተጠያቂ መሰለ እኮ 🎉🎉😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@mebrieeyob9991
@mebrieeyob9991 8 күн бұрын
መቅድዬ በጣም ውብ ነሽ አበባዬ❤❤❤
@ራህመትወለየዋ
@ራህመትወለየዋ 8 күн бұрын
መቅድ ሰወድሺ❤❤❤❤❤
@Cumcum-v7i
@Cumcum-v7i 8 күн бұрын
ከኔ በላይ ??
@abelyt2023
@abelyt2023 8 күн бұрын
መቅዲ በርቺ 🙏🇪🇹
@user-wu9ik6yp7n
@user-wu9ik6yp7n 8 күн бұрын
ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤
@AmarechNigussie-s4f
@AmarechNigussie-s4f 5 күн бұрын
በናተ ጊዜም ለብሳችሁ ነበር ምተኙት እኔብቻ መስሎኝ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-xl6nk5yq1m
@user-xl6nk5yq1m 8 күн бұрын
እውነት ም ህይወት ም መንገድ ም እየሱስ ብቻ ነዉ ከእርሱ በቀር ወደ አብ መድረስ በፍጹም አይቻልም
@user-ov4cl2ji1q
@user-ov4cl2ji1q 8 күн бұрын
እውነትም እንቁ ሴት አርቲስቶች ካች ይማሩ ካርቲስቶቹ በጣት የሚቆጠሩ አሉ መልካሞች ከነዛ አንዷ አችነሽ
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 8 күн бұрын
መቅዲይ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤እረጂም እድሜ ይስጥሽ የኔ ጀግና ሴት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤
@AbigiaGetu-j4d
@AbigiaGetu-j4d 8 күн бұрын
Mekde huolum yealfeal teamsega zeamenash yebarek ❤
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾 @አቢጂኣገቱ ጅ፬ድ
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 8 күн бұрын
መቅዲየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samsunga5030
@samsunga5030 8 күн бұрын
መቅዲየ የኔ ሴት ደርባባ❤❤
@yonasmisir
@yonasmisir 8 күн бұрын
የኔ ዉብ መቅድዬ ❤
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube 8 күн бұрын
መቅድን የምትወዱ እስኪ አበረታቱኝ❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Love-if4qj
@Love-if4qj 8 күн бұрын
አሽ እኔ ደምሪሻለሁ አንችምደምሪኝ❤❤❤
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 8 күн бұрын
እንኳንም አደረሳችሁ
@YidnekachewFuje
@YidnekachewFuje 5 күн бұрын
በጣም እወዳችዋለው
@HAHA_17_A
@HAHA_17_A 6 күн бұрын
መቅደስዬ. እኳንስ. አላህ. ባረከሽ አገራችንን ሰላም. ያድርግልን.
@derejemengistu4024
@derejemengistu4024 8 күн бұрын
አዳነች አበቤ ከአሩሲ መጥታ ከንቲባ ሆና የለ ::ለምን በመጀመሪያ እሷን አትጠይቅም ??? .ለዚህ ጥያቄህ መልሱን በቀላሉ ታገኘዋለህ::
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 8 күн бұрын
well " to being with Adidas Abeba Land most of the time oromo ppl ' puls she is smart that's why she is county government !!! were are you from??? I am sure you are from somewhere before Addis Ababa ' hulachum sedeteyyoich nachu " not only Adanechi.
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
@@yenazarethlije558 በወልጋዳ እንግሊዝኛ ቋንቋ አስተያየት ከመፃፍ ፡ በራሳችን አማርኛ ቋንቋ ትርጉም የሚሰጥ አስተያየት መፃፍ ይመረጣል።
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 8 күн бұрын
መቅዲ እርጋታሽ❤❤❤❤
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 7 күн бұрын
ምነው ቀሚስሽ ጥለቱ የግብፅ ባንዲራ ሆነ
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 7 күн бұрын
እናቱም ኤለን መስክም የኢሉሚናቲ አባል ነው እግዚአብሔር ን ስለምታመልኪ አታድቂያቸው
@DreemDubai-zr2cs
@DreemDubai-zr2cs Күн бұрын
ማሻአላህ❤መቅዬ.ዉድድነዉ.ማረግሽ❤❤❤❤❤
@HanaYilma-j3y
@HanaYilma-j3y 7 күн бұрын
ትጨርስ ሃሳብዋን ዬናስ በተለይ የህፃናትን መድፈር በደንብ ይናገር ለምን ገታሀት ትክክል አልሰራህም እናንተ በደንብ ካልተናገራችሁ በምን መልኩ የህፃናት መድፈርን ታስቆማላችሁ ዬናስ ትክክል አልሰራህም በጣም ነው የምታሳዝነው ልጆች እልህ ለምን እትናገርም አንተስ ግዴታ በየቤቱ መግባት አለበት ወይ ትገርማለህ በጣም ነውየምታናድደው😢
@MerryHassen-v3z
@MerryHassen-v3z 8 күн бұрын
ክረምት አልፎ በጋ መስከረም ሲመጣ ጥላሁን ገሠሠ
@Emanu2018
@Emanu2018 6 күн бұрын
We proud of you Mkdye ትለያለሽ
@GirGalm
@GirGalm 8 күн бұрын
ያልተነካ ሰው ግልግል ያውቃል አሉ
@samrawitaklilu9417
@samrawitaklilu9417 8 күн бұрын
Yemigerm astesaseb beslet yalesh konjo set❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሳምራዊትአክሊሉ፺፬፻፲፯
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 8 күн бұрын
መቅዳዬ ቀሚስሽ አዲስ አመትን አያሳይም ፣ ወደ ግብፅ ቢንዲራ ጠጋጠጋ ያለ ነው ወዴት ወዴት kkkk
@user-hl4kl5pr2v
@user-hl4kl5pr2v 8 күн бұрын
ምን አገናኘው ከግብፅ ባንዲራ
@saragoytom5543
@saragoytom5543 8 күн бұрын
ምን ጨነቃቹ ያፋለገቹ መልበሰ ትችላለች ልብሰ ያሰው መለኪያ አደለም አሰተሳሰብ ነው
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
@@user-hl4kl5pr2v ሰሞኑን ፡ ሞቃዲሾ ላይ ወታደሮች እና የጦር መሳሪያዎች ፡ አል ሲሲ እያከማቸ መሆኑን ሰምተናል። 🤔
@user-qc2fh3uz6o
@user-qc2fh3uz6o 6 күн бұрын
አቤት ቅድስ እግዚአብሔር እንደው ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያላቹ ቱቱ
@EthioEnata
@EthioEnata 8 күн бұрын
በጣም ጠፋሽ እኮ መቅዲ❤
@NuhaminNani-x4z
@NuhaminNani-x4z 8 күн бұрын
I love abrham
@marmar803
@marmar803 8 күн бұрын
የተፃፉትን ኮመንቶች የተወሰኑ የሚባሉትን አነበብኩዋቸዉ , አብዛኛዉ ህዝብ ግዴታዉን እንጂ መብቱን በጭራሽ አያዉቅም ,ጭራሽ አንዳንዱ ምስኪን አይኑን ጨፍኖ አድናቆት ይፅፋል 😥 እርግጠኛ ነኝ ኢሄንን የሚያደርጉት ያለበሰሉ ህፃናት ልጆች ወይም ,ዘመናቸዉን በመሀይምነት የሚገፉት ሰዎች ይሆናሉ እንጂ እዉነተኛዉ የአ.አ ከተማ ተወላጅ መብትና ግዴታዉን የሚያዉቅ ህዝብ😵 ማንም ከናዝሬት (አዳማ )መጥቶ ለከተማዋ አምባሳደርነት ተመርጫለሁ ሲል ዝም ባልተባለም ነበር 😡 በመጀመሪያ የፊልምም የተዉኔትም ሰዉ እንዳልሆነች አዉቄ ነበረ ብዙ ሰዉ አልባነነም በሰዓቱ 😡, ፊልም ሰሪ መስላ የመጣችዉ በሙሉ ቦታዉን ለእዉቅናና እራሷን ወደ ህዝቡ ለማስገባት እንደተጠቀመችበት ያኔም በማያልቀዉ የግል ወሬዎችዋ ያሰታዉቅ ነበር. ሴትየዋ "ካድሬ ነች " ስራዋም ከአዳነች አበቤ ጋር ነዉ , የዉሸትዋ ብዛት በዛላይ ሁሉነገርዋ ፌክ , ስንትና ስንት የተማሩ ከአንድም ሁለት, እዉነተኛም ዲግሪም ቋንቋም ከሆነ ችሎታ ያላቸዉ በፐብሊኩም የታወቁ የሚወዱዱ የአዲሰአበባ ልጆች ሞልተዉ እሷ ምኗና የትኛዉ ችሎታዋ ነዉ ? የሷ ያልሆነዉን ከተማ ለመወከል ያበቃት ?? ሁሌም ፈዞ የተቀመጠ ህዝብ የመጤ የካድሬ መጫወቻ ነዉ ኢቺ ሴት በፊትም ብያለሁ አሁንም እላለሁ"" የብልፅግና ካድሬ ናት ,"" ሁሉም ሽልማትም ትበለዉ ስጦታ በብልፅግና ተወካይነትዋ ,በብልፅግና ትዕዛዝ ለገፅታ ግንባታ የተሰጣት ነዉ"" ለምን ሌላዉ ሁሉ እዉነተኛ በጎ አድራጊና ባለችሎታ አርቲሰት ሽልማት አልጎረፈለትም?? 😣ለምን ?? እስኪ ከዚህ መንግስት በሁዋላ ምን እንደምትሰራ, ወዴትሰ እንደምቴድ እናያታለን 😡😡😡!!!
@negashtersit7630
@negashtersit7630 8 күн бұрын
Exactly !!!
@Haile-yf8sk
@Haile-yf8sk Күн бұрын
ቅናት
@esraelendeshaw8088
@esraelendeshaw8088 6 күн бұрын
ድምጻ ከክብርት አዳነች አቤቤ ድምፅ ጋ ይመሳሰላል
@KaladeLove
@KaladeLove 8 күн бұрын
መቅዲ ❤
@Selam_yay
@Selam_yay 4 күн бұрын
Altkfashem ? Egzabher Leb yesteh
@AbaHileyesus1221
@AbaHileyesus1221 8 күн бұрын
Enkwan ambassador yoni ba aby bot@ bitohen am happy ❤❤
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾 @አባሂለየሱስ፲፪፻፳፩
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 7 күн бұрын
መቅዲ ስወድሽ
@gabaneshtaye
@gabaneshtaye 7 күн бұрын
አንቺ የሴት ልክ እግዚአብሔር እንዴት እንዳባረከሽ
@JamesAndersoon-i1g
@JamesAndersoon-i1g 3 күн бұрын
Lee Sharon Garcia Shirley Brown Daniel
@Kidist-p4l
@Kidist-p4l 6 күн бұрын
Seganate yezare 50 amate kelame nabere ethiopia banche geze ?
@sofiasalim3246
@sofiasalim3246 8 күн бұрын
ye Sati jegna Mekidiya ❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሶፊኣሳሊም
@silassibhatu8113
@silassibhatu8113 8 күн бұрын
Zebnachu yebarek 🙏🙏🙏
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሲላስሲብሃቱ፹፩፻፲፫
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 7 күн бұрын
መቅዲ የኔ አረያ
@memeaddis7928
@memeaddis7928 8 күн бұрын
ምን ዬኒ ሰለመደፈስ ገና ስታወራ ምላሷ ላይ ቆምክባት
@Rayuma-b1j
@Rayuma-b1j 8 күн бұрын
Mekde❤❤❤❤
@SaraKube-ss9xg
@SaraKube-ss9xg 7 күн бұрын
Yone yana yawahe ekinahe lasawe yalahe kebere yelayale
@AsnakechTafese-r3h
@AsnakechTafese-r3h 8 күн бұрын
Love uuu❤❤ mekdi!!!!
@melkamsewassefa7386
@melkamsewassefa7386 8 күн бұрын
ምንድነው ጥያቄ አልቆባችሁ ነው እንዴ.....
@FadilaSultan-qr8ii
@FadilaSultan-qr8ii 8 күн бұрын
Ekan aderesachu ❤❤❤❤melekam addis amet yeselam yetena yaregelen ❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ፋዲላሱልታን
@user-hj1mh8xw1r
@user-hj1mh8xw1r 7 күн бұрын
መቅዲ እንወድሻለን
@fakiyaaolaanaa9058
@fakiyaaolaanaa9058 7 күн бұрын
Wowowo 💯 💯 💯 💯 ❤
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 8 күн бұрын
She was in Greece to get sperm and egg donation, because she has no a husband and she had a big dream to have Baby. So she is the first woman , the one who living in Ethiopia/Ethiopian did use this chance in Greece that is why she is working with Greece Doctors and she gave them Preis in Ethiopia even last time. That is the reason why even she is hiding her kids and no has husband. She mustn’t be a shame it is normal. She is talking about Bible but she lie about about this topic.
@negashtersit7630
@negashtersit7630 8 күн бұрын
100 Exactly!!!!
@rahwastella9352
@rahwastella9352 8 күн бұрын
Seriously? oh
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 8 күн бұрын
@@rahwastella9352yes! That is normal but she is a shame to say the truth.
@aaronmuse420
@aaronmuse420 7 күн бұрын
So what😏min yegermal
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 7 күн бұрын
@@aaronmuse420 why she talk about Bibel and lying. That is normal no need to lie!!
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 8 күн бұрын
Fireshim ybakiksh Meqidiye ❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ዎርክነስግአጂዛ፺፱፻፴፩
@samrawitaklilu9417
@samrawitaklilu9417 8 күн бұрын
Siwedesh
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሳምራዊት…
@yaredsiyum5631
@yaredsiyum5631 7 күн бұрын
mekdin betam new miwedat gin ene bicha adelehum adel?
@sarahagos2584
@sarahagos2584 Күн бұрын
Emirate abudabe
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 6 күн бұрын
YEBZU BALEMUYA AMBASADER MEQDES TSEGAYA ENKOAN DENA METASH ADISU AMET YESELAM ZEMEN YHUNLACHU!!!!!
@menenbayou4930
@menenbayou4930 8 күн бұрын
መቅዲዬ ❤
@Weed-s3e
@Weed-s3e 8 күн бұрын
ምናለበት መሠረት መብራቴን ብታመጡልኝ እቺ የሚዲያ አፍቃሪ ሠለቸችኝ የሰው ሽንት ቤት ውስጥ ማይክ ካየች ሰተት ብላ ትገባለች
@marmar803
@marmar803 8 күн бұрын
በጣም የታይታ ልታይ የምትወድ ያልተፃፈ የምታነብ ሁላችሁንም እበልጣለሁ እኔን እዩኝ የምትል ዉሸታም 😱 ትዳር ካለችዉ እስከ ልጆች የተባለዉ ሁሉ ዉሸት ተማርኩበት ያለችዉ ዉሸት. አርቲስትነቱ ዉሸት በሙሉ ገፅታ ግንባትታ ሴትየዋ የብልፅግና የሙሉ ሰዓት ካድሬ ናት""
@lydiahailu8183
@lydiahailu8183 8 күн бұрын
🤫🤫🤫🤫
@marmar803
@marmar803 7 күн бұрын
@@Weed-s3e በትክክል ግን መሰረት የስርአቱ ተላላኪ ካድሬ አይደለችማ 😌 በጣም እኮ ነዉ የሚያሳዝነዉ
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 7 күн бұрын
የቀና ብዙ ያወራል መቅዲ ሆና እንጂ አውራታ አይደለም
@Ethiopia750
@Ethiopia750 5 күн бұрын
Yonas men hono new selmdfr seywera milswa lay qomiki
@sfoosfoo2550
@sfoosfoo2550 8 күн бұрын
Yooni ❤❤
@Ethiopia750
@Ethiopia750 5 күн бұрын
yonsi sekre qebatere
@Lilik4680.
@Lilik4680. 8 күн бұрын
የኦሮሞ ባንዲራ ለብሰሽ መጣሽ ዘንድሮ ጤነኛ እና እብድ የምንለይበት ዘመን ነው!
@ethioselam2046
@ethioselam2046 8 күн бұрын
ጊዜውን የዋጀ ነው
@marmar803
@marmar803 8 күн бұрын
የኦሮሞ ካድሬ ናት 😡 አጭበርባሪ መጨሰሻዋን ብዙ ሰዉ ወዳጅና ጠላቱን አያዉቅም ገና 😡
@bittukanbirhanu-jw8ki
@bittukanbirhanu-jw8ki 8 күн бұрын
ምን ችግር አለው ዘር የህል ነው አላህ ልቦና ይስጣቹ
@Ethiyo523
@Ethiyo523 8 күн бұрын
mekdiye❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @እትሂዮ፭፻፳፫
@MansfieldBurgess-q8v
@MansfieldBurgess-q8v 6 күн бұрын
Moore Linda Lopez Robert Smith Mark
@FadilaSultan-qr8ii
@FadilaSultan-qr8ii 8 күн бұрын
Amiin amiin amiin amiin amiin amiin amiin ❤❤❤
@geraldmilton9740
@geraldmilton9740 4 күн бұрын
Miller Jennifer Allen Sandra Allen Joseph
@bettykassaye
@bettykassaye 5 күн бұрын
❤❤❤
@wawo-sx6em
@wawo-sx6em 6 күн бұрын
Eleuminat nesh
@wintawinta5153
@wintawinta5153 8 күн бұрын
Mekediy anciy telyalsh
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ዊንታዊንታ፶፩፻፶፫
@MansfieldBurgess-q8v
@MansfieldBurgess-q8v 6 күн бұрын
Thomas David Clark Daniel Clark Angela
@muluworkyetbarek2318
@muluworkyetbarek2318 8 күн бұрын
You are very beautiful and strong she’s so hambel girl please come back to the movie l miss you
@ClassicFlush-c8u
@ClassicFlush-c8u 2 күн бұрын
Martin Michelle White Nancy Lewis Carol
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 8 күн бұрын
ወንዶችናአቸው አበባ ሚሸጡት
@chaltudasa761
@chaltudasa761 8 күн бұрын
ይገባሻል መቅዲዬ
@birhanafework9450
@birhanafework9450 6 күн бұрын
Mekdes ergatashe hulachihum desi yemitlu nachihu enkuan aderesachihu
@VernonSims-z5n
@VernonSims-z5n 3 күн бұрын
Rodriguez Edward Martinez Ronald Williams Deborah
@AmasMni
@AmasMni 8 күн бұрын
ሞጋችሰወደዉ
@wawo-sx6em
@wawo-sx6em 6 күн бұрын
Hault elumnat elumnat elumnat
@MerryDanedena
@MerryDanedena 8 күн бұрын
Enkuan aderesachu 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @መርሪዳነደና
@EyuEyerus-y9v
@EyuEyerus-y9v 8 күн бұрын
Mokishe Sewedshi❤
@TruthEz
@TruthEz 7 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾 @jcowhls
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 48 МЛН
3ቱ ማሚዎች የደራ የበዓል ጨዋታ
28:11
Nahoo TV Entertainment ናሁ ቲቪ
Рет қаралды 26 М.
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
31:33
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 137 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 48 МЛН