No video

"ሙዚቃ አላቆምኩም ሀይማኖቴንም አልቀየርኩም" ...ሙዚቀኛ ይርዳው ጤናው ጋር /በሻይ ሰዓት//በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 339,569

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 479
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 2 жыл бұрын
ይርዳው ጤናው ስላየውህ ደስ ብሎኛል በጣም እወድሀለው አከብርሀለው የዘጠናዎቹ ምርጥ እና ጥሩ ጊዜ ስለሰጠኸን አመሰግናለሁ አንተም ጥሩ ላይ ነህ ደስብሎኛል ያንተ ኢንተርቪው ሁሌም ይለያል በኮንፊደንስ የምትዘፍነው ነገርህ በተለይ እነ ጉንፋን ይዞኛል ሊማሩ ይገባል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው
@mayatube824
@mayatube824 2 жыл бұрын
ይርድሽ ያንተ ሙዚቃ ደጉን ዘመን ያስታውሰኛል ወንድሜ በጤና ኑርልኝ
@adobiatube2206
@adobiatube2206 2 жыл бұрын
ይርዴ የኔ ጨዋ ክበርልኝ ትህትናክ ይገርማል አለእንጂ ሄኖክ ድንቁ ባለፈው በሰራሁበት ቪዲዮ ያጥረገረገኝ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ💓💓
@Mercy1916
@Mercy1916 2 жыл бұрын
Hulachunem Degu Gize Men Ale temeleso bimeta
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewnte new yne kngow
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 2 жыл бұрын
የ90ዎች ምርጥ ትዝታዬ ይርዳው ስላየውህ ደስ ብሎኛል😍😍😍😍😍 my favourite one ♥
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
የ90ወቹ ፈርጥ ይርድሽዬ ከኤልያስ መልካ ጋር ጀምበሬ አልበምህ ዘመን ተሻጋሪ ነው ማነው የጀምበሬ ትዝታ ያለበት?
@demeatube3218
@demeatube3218 2 жыл бұрын
በጣም የምንወደዉ አርቲስት ኑርልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ💓💓
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
ይርድየ ዘፈኖችህን ስወደው በጣም አድናቂህ ነኝ እድሜና ይስጥህ 🥰
@user-hv2ro1wh7s
@user-hv2ro1wh7s 2 жыл бұрын
ሀኒዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@wardaqatar7779
@wardaqatar7779 2 жыл бұрын
የርደውን አንግዳ ስለደረጋቹ ደስ ብሎኛል ልጄ ሁሌ የሱን ዘፈን ይገብዘኛል ከማን አብልጬ የሚለውን ለእናት የዘፈነውን የርደው ልጆቼ ሁለቱም ልጆቼ በጠም ይወዱአል
@elsaelsa787
@elsaelsa787 2 жыл бұрын
እንደዚ አምሮብህ ና ደና ሆነህ ሥላየሁክ ደሥ ብሎኛል ዘመን አይሽሬ ዛሬም እንደ አዲስ የምሠማህ ሙዚቀኛ ነህ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ያሳዝነኛል ሚሰኪን አላህ አይንህን ያብራልህ እሱ አይቸግረዉም😭
@manuelcj
@manuelcj 2 жыл бұрын
አንድ ነገር ልበልሽ አይን ኖሮአቸው ለክፋ ከተጠቀሙበት ሰዎች ይልቅ ይርዳው አይኑ ሳያይ በልቡ ብርሀን ብቻ የሚኖረው ህይወት ይሻላል. ይህን ክፋ አለም አየው አላየው ደግሞ
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅህ ይርዳው ቅድስ ገብርኤል በፊትህ ይቅደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@selamtebeka2617
@selamtebeka2617 2 жыл бұрын
በስማም በጣም ትልቅ እግዳ ጋበዛችሁልን እናመሰግናለን ebs
@mugadnewsnetwork8494
@mugadnewsnetwork8494 2 жыл бұрын
የሚገርም ትዝታ ይርዳው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።ዘፈኖችህን ሰምቸ አልጠግባቸውም።90ዎቹ ሳስብ በጣም ውስጤ ይነካል።ይናፍቀኛል።90ዎቹን ካሳመሩልን ውስጥ ቁጥር 1 ነህ።በጣም እንወድሃለን።የምትሰራበትን ቦታ መጥቸ አይሃለሁ። ደም ግፊት ወይም ስኳር ይዞኛል።ስትል በአንድ ኢንተርቪው ሰምቸ ነበር።ጥሩ ላይ ነህ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
Amen 🙏 😍
@bizuhan
@bizuhan 2 жыл бұрын
ወንድም ይርዳዉ ሀይማኖትህን አለመቀየርህ መልካም ነዉ ግን በአለም መኖር ይብቃህ ይች አለም ከንቱ ናትና ለአለም መዝፈን ሳይሆን ለእግዚአብሔር ዘምር ቀሪዉ ዘመንህን በእርሱ ቤት አሳልፍሕ 🙏🙏
@azebsil7381
@azebsil7381 2 жыл бұрын
Lik nesh sistu ...😊 Gin zefen iko chnket yikensal
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
yerdaw TENAW you Have an amazing Voice , your oldies Songs take me back way back #Thank#you#WENDEM#ALEM
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 жыл бұрын
ይርዳው አንደኛ ❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏🙏🙏🙏
@natratube8178
@natratube8178 2 жыл бұрын
Yirdaw Jember Album lay Laf Argat, Leka Leka, Yetizta Ager, Wedia New, Jember, Engenagnalen, Alewshimambo, Befikrish Teyzo ena Yibekal nachew betam tewedaj muzika album new
@Seni_ethio
@Seni_ethio 2 жыл бұрын
የይርዳው ሙዚቃዎች እኮ በጣምየሚገርሙ ናቸው ❤️
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ💓💓
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 2 жыл бұрын
ይርዳው ምርጡ የጥንት የጠዋቱ ጠፍተህ ከርመህ እንኳን በሰላም አየንህ ። ቅዳሜ ከሰአት አጠቃላይ Ebs ፕሮግራሞቻችሁ በየግዜው እያስደመመን ነው ።
@seifet.k.afrikano1415
@seifet.k.afrikano1415 2 жыл бұрын
I have a great deal of respect for him. I wish him good health for the rest of his life.
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
አይ የሙዚቃ ትርፉ ማባከን ነው በሰው ሀገር በትዝታ ተንከራትቼ ሳልሞት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ደረሰልኝ ክብሩ የስፋ ለምን ይዋሻል በዘፈን የውስጥ ሰላም አይገኝም ለአምላክህ ዘምር ይልቅ 🙏🙏🙏🙏🙏
@jamboandu3402
@jamboandu3402 2 жыл бұрын
ይርዳው እኔ እንዳንተ ድምፅ ቢኖረኝ ፤ በየሳምንቱ አልበም አወጣ ነበር ። ለምን እንደምትጠፉ ይገርመኛል ፤ እነ ቢጫ ወባ አየሩን ተቆጣጥረው ፤ እርም ዘፈን እንድንል አደረጉን እኮ ።
@amanuelgebre4810
@amanuelgebre4810 2 жыл бұрын
ይርዳው ጤናው ግን ምን አይነት ተሰጦ ነው የሰጠክ anyways ስለዬሁ ደስ ብሎናል
@mikiyasshiferawalemu8087
@mikiyasshiferawalemu8087 2 жыл бұрын
I love Yirdaw Tenaw. Happy to see you back
@forzasiraj9998
@forzasiraj9998 2 жыл бұрын
YIRDAW TENAW ! A great great musical talent and a gorgeous comedian back in the late 90s and early 2000s . Long live, brother !
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
የኔ አባት ልማልልሽ ገብሬኤልን አለ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ልበ ብረሃን ነህ
@lilykeflashopping1001
@lilykeflashopping1001 2 жыл бұрын
ይርዳው ጤናው ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን በሰላም መጣህ 🤗❤
@beyenemelisse1352
@beyenemelisse1352 2 жыл бұрын
Thank you for inviting yirdaw
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
ይርዳው ጤና ስላየንህ ደስ ብሎናል የደጉ ዘመን አቀንቃኝ በህዝብ ዘንድ ጥሩ ተወዳጅነትን ያተረፈ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
@gebeyehuweldegebreal1437
@gebeyehuweldegebreal1437 2 жыл бұрын
I am so happy to see you well Yirdaw Tenaw.
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ በሻይ ሰዓት በቅዳሜን ከሰአት ይርዳው ጤናው በጣም እወድሀለው ኑርልን
@numberone6038
@numberone6038 2 жыл бұрын
You are the best singer and comedian. Long life for Yerdawu
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ💓💓
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 жыл бұрын
ይርዳው ጤናው ለዛ ያለህ ተጫዋች ቢሱሙት የማይጠገብ።ፀጋ የበዛለት ሰው ነው የሰው መወደድ ከፈጣሪ ስጦታ ነው።
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
ረመዳን ሙባረክ ለመላው ሙስሊም ሙስሊማ ኡመቶች ሁሉ በሰላም በደስታ ፁመን የምንናፈጠር አላህ ያድርገን ያረብ
@netsanetamenu3597
@netsanetamenu3597 2 жыл бұрын
Golden voice ። ይርድሽ ስላየውህ ከልብ ደስስስስስ ብሎኛል እውድሀለው❤❤🙏🙏
@genetdegaga8081
@genetdegaga8081 2 жыл бұрын
ወይ አምላኬ "እኔ ሀይማኖቴን አልቀየርኩም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ አልዘፍንም" የሚባልበት ጊዜ ራቀብኝ።በማርያም የትኛዉ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ነዉ ዓለማዊ ዘፈንን የሚፈቅደዉ???????
@tg-mh7rv
@tg-mh7rv 2 жыл бұрын
ቤተክርስቲአና ዝፈኑ ብላ አታቅም ብዙ ሰዎች አሉ የማይዘፍኑ ሰዎ ያጠፋል
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 2 жыл бұрын
ዘፈን ሀጥያት ነው ይህንንም ከማንም በላይ ኦርቶዶክስ ታስተምራለች እያስተማረችም ነው የሚሰማው ግን ጥቂት ነው የተጠሩ ብዙዎች ናቸው የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው አይደል ቃሉ።
@azebabebe3702
@azebabebe3702 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ተዊህዶ ፀንታ ትኖርአለቺ
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 2 жыл бұрын
ይርዳው አድናቂህ ነኝ እረጅም እድሜ ተመኘሁልክ 90ዎቹ ልዩ ሙዚቀኞች ለመጀመሪያም ለመጨረሻም ጊዜ የሰማንበት የፍቅር የአንድነት ደጉ ጊዜ ነበር ፈጣሪ ያንን ዘመን ያመጣልን ይሆን ? መልስልን ፈጣሪያችን ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ
@dzberihun1423
@dzberihun1423 2 жыл бұрын
ጥበብን ያወቃት ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥህ ።
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 2 жыл бұрын
ብትዘምር ነው እሚያዋጣህ ህይወት እኮ ሸክላ ነው እና ይርዳው የእግዚአብሔርን ክብር ብትገልጥ ይበልጣል እደ ወድማችን አገኘው ይደግ
@messioachenef9681
@messioachenef9681 Жыл бұрын
መልካም ሰው በዛ ላይ ከተሟላ ስብእና ጋር ሙሉ ሰው ስላየውህ ደስ ብሎኛል።
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነው ያለው
@ali.a1305
@ali.a1305 2 жыл бұрын
Wow it really good seeing you 😍 a lot of beautiful memories ♥️
@ETHIODIASPORA88
@ETHIODIASPORA88 2 жыл бұрын
Nice to see you Yirdaw...it was amazing show...Thanks Tsedi and Yoni
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
እውነት ጠንካራ ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ሀይማኖትህን ባለመቀይርህ በጣም ደስ ይላል በርታልን
@gualtedla1661
@gualtedla1661 2 жыл бұрын
Oh my God you make me cry Thank you
@selamalemayehu6554
@selamalemayehu6554 2 жыл бұрын
ይርድሽ እግዚአብሔር እርሱም እድሜ ከጤና ጋር ያንተ ሙዚቃ ምንም የሚጣል የለውም እጅግ አድናቂህ ነኝ
@kaliliya1992
@kaliliya1992 2 жыл бұрын
እኔ ምን እንደምል አላውቅም ይርዳው ከማይተኩ ምርጦች አንዱ ነው እድሜ ይስጥህ
@seneyeeshete9729
@seneyeeshete9729 2 жыл бұрын
Wish you more years ይርድዬ !👍
@seneyeeshete9729
@seneyeeshete9729 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 ok i will join you
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ💓💓
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 2 жыл бұрын
ይርዳው ስላየሁህ በጣም ደስ ብሉጝል የማይረሳ ትዝታ አለጝ ያደግ ዘመን ጽድየ አኒንም ጋብዥጝ
@mastewaltebebu5923
@mastewaltebebu5923 2 жыл бұрын
አቤት የእሥራኤል አምላክ🙆 ለካስ እውነት ነው፤ *ሰው ማርጀቱን የሚያውቀው ከትዝታ አልፎ በተስፋ መኖር ሲጀምር ነው!* የሚለውን አሁን ይርዳው በመረዋ ድምፁ እነኛን ዜማዎች ሲያንጎራጉራቸው ነው። እግዚአብሄር አዘጋጆችንም ሆነ ይርዳውን ረዥም እድሜና ጤና ደስታና ሰላም ይስጣችሁ🙏💚💛❤
@sgrbietna374
@sgrbietna374 2 жыл бұрын
He has amazing voice. His music was famous in Eritrea.
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
💫🇪🇹 💕🇪🇷 💫
@sgrbietna374
@sgrbietna374 2 жыл бұрын
@@learntulearn848 but was forbiden to hear amharic by the dictator. We heard that hidden.
@enattsega8370
@enattsega8370 2 жыл бұрын
ይርዳው ምርጥ ሰው ተጫዋች
@malamiri8740
@malamiri8740 2 жыл бұрын
ይርድዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል👌❤️🥰💚💛❤️
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 2 жыл бұрын
የርዳው ጤናው ሰላየውህ ደስ ብሎኛል በጣም አወድሀለው ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@aghsepda
@aghsepda 2 жыл бұрын
ይርዳው ባለበርካታ ተሰጥዖ አርቲስት። መለስከኝ ወደ 90ዎቹ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mahidejan2182
@mahidejan2182 2 жыл бұрын
ይረዳው በጣም ነው ምወድክ በርታ በአድ ሰረ እንጠብቀሀለን
@sweatyhero23
@sweatyhero23 2 жыл бұрын
I love this man long life 💞
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
ይርዳውዬ ከቻልክ እሄን ድምፅህን ለእግዛብሄር ብዘምርበት ደግሞ ላንተም በረከት ነው እንግዲህ ሁሉም የአምላክ ፍቃድ ነው
@RoainaK
@RoainaK 2 жыл бұрын
Yidawye, my all time favorite singer! I wish you long and healthy life! You are so talented and hilarious. I laughter the whole interview. Thank you being you🙏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
*እንኳን ለታላቁ የሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ በመላዉ አለም የአላችሁ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች💚💛💓😍😍👏🙏🙏💓💓💓*
@misalegirma7626
@misalegirma7626 2 жыл бұрын
ወደኋላ መለስከኝ 90ዎቹ ምርጥ ጊዜ ነበር ጀንበር አልበም ውስጤ ቀርቷል።ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ።
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 2 жыл бұрын
90ዎቹ ስንል እኮ በምክንያት ነው👌👏👏👏👏👏👏
@frezodsalamon5524
@frezodsalamon5524 2 жыл бұрын
ይርዳው ጠፋህ ምርጥ ሰውው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ይርዳው በጣም ነው የምወድህ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልኝ 🙏
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 2 жыл бұрын
ይርዳው መልካም ሰው የሻይ ሰዓት ላይ ሙሉ አልበም ተጫወትክልን እናመሰግናለን።
@ashebirbelay8062
@ashebirbelay8062 2 жыл бұрын
ይርድየ ስላየሁህና ድምፅህን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል።አይ ያ ጊዜ።
@tyry6852
@tyry6852 2 жыл бұрын
ይርዳውዪ በጣም የምወድህና የማከብርህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።ሀይማኖትህን ባለመቀየርህ ደስ ብሎኛል።የራስህን ቤተሰብ መስርተህ ባይህ ደስታውን ኣልገልፀውም!
@user-to4ci8bi8b
@user-to4ci8bi8b 2 жыл бұрын
በጣም የምወድህና የማከብርህ የዘጠናዎች ፈርጥ ኑርልን። አዲስ ስራ እንጠብቃለን።
@mengeshalegesse537
@mengeshalegesse537 2 жыл бұрын
ይርዳዉ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ካሴትህን እየተዋዋስን ነበር የሠማነዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@tigistti8320
@tigistti8320 2 жыл бұрын
ከረዝም ጊዜ በኅላ ስላየው ደስ ብሎኛል ወድሜ ሀይማኖት በመቀየር ለውጥ አይመጣም ባለህበት ያጽናኽ
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
ሙዚቃም ጨዋታም አይጠቃገብም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 2 жыл бұрын
Talented... Oldies but goodies classic ethiopian music of yesteryear.
@robelsolomon5761
@robelsolomon5761 4 ай бұрын
ይርዳውዬ በጣም ነው የማደንቅህና የምወድህ ፣ ዮኒም እንደተለመደው መድረክ አያያዝህ ጥሩ ነው የዋህነትህ ሳይበዛ ፣ ይቺ ገሪባ ግን ከየት ነው የመጣችው ?? እንግዳን ማስወራትና ሀሳቡን አድማጭ እንዲሰማው ማድረግ ይመስለኛል ፕሮግራሙ ፤ እንጂ አንቺ እኮ ተራ ጋዜጠኛ ነሽ ፣ ምን እንደሚያቅ ያረግሻል ?? ገሪባ ። ስህተትሽን ደግመሽ ሰምተሽ ተሻሻይ። ደሞ ምንም የጨዋታ ወዝ የለሽም። ምንምም ሙድ የለሽም ። ፋራ። ይርድሽዬ መሆኑ ካልቀረ ቢያንስ በዮኒ ይሻላል እንጂ በዚችስ Interview መደረግ የለብህም።
@kumabeharu4142
@kumabeharu4142 2 жыл бұрын
Never Get old all yerda music we love always
@akiafrica1261
@akiafrica1261 2 жыл бұрын
ይርዳዉዬዬዬ በጣም ነዉ በዘፈንህ ደስስስስ የሚል ትዝታ ያለብኝ የማይሰለች አልበም ነዉ ለ ዘመናት
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
መርሀብ ቴን የናዬ ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ሰላምለሁላችሁም
@kedirwelotube6649
@kedirwelotube6649 2 жыл бұрын
ይቺን ኮመት በዴብ አብቧት ሮመዳን ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ በየትኛውም አለም ዳርቻ ያላችሁ ወገኖቼ ከዲገት አዴጋ አላህ ይሰውራችሁ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ አትለፉኝ 🕋🕋📖📖📖👈
@zaafaratouha2115
@zaafaratouha2115 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
*እንኳን ለታላቁ የሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ በመላዉ አለም የአላችሁ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች💚💛💓😍😍😍🙏💓💓💓*
@dechassaaseffa5360
@dechassaaseffa5360 2 жыл бұрын
ይርዳው በጣም እናመሠግናለን ቅዳሜ ከሰአቶችም እንደዛው ሳምንት ደግሞ አበጋዝን ሺዎታን ጋብዙልን🙏🙏🙏
@endudesa7813
@endudesa7813 7 ай бұрын
One of the best Ethiopian artist ❤
@salamalhamu5321
@salamalhamu5321 2 жыл бұрын
ይርዳው በጣም አድናቂህነኝ በጣም ነው የምወድው ሙዚቃዎቺህን በተለይ ሠራቺልኝ በማለዳው ጄንበር በጣም እወዳቼዋለሁ አይዞህ እንዴዚክ አምሮብክ ሥላዬሁህ ዴሥ ብሎኛል እናንተም እንግዳ አድርጋቺሁ ሥላቀረባቺሁልን እናመሠግናለን
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 2 жыл бұрын
ሰላም ጋዜጠኛ ወይንሸት እና ብረሀኑ አቅርብልን በጣም ውድ ናቸው
@eyobgebremariam7656
@eyobgebremariam7656 2 жыл бұрын
ይርዳው ጢና በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ኣስመራ ሆኜ ሚሰመው ዘፈኑ ትርግሙ ሳይውቅ ኣዲስ መጥቼ ድጋሜ ሲሰማ ጀንበር፡ኣቀንቃይ ድምጽ በደምብ ምያውጣ ህልም ዝፈን መዝፈን ይችላል ብሬድዮ ይህ ዝፈን ስያንጎርጉር እኔ ውን ማታ ለብቻየ ኮንዶምኑዮም ብሎክ እስከ ሚደነቁ ከሱ እየዝፈንኩ እየሳኣልኩ ማይረሶው ትውስታ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 жыл бұрын
ሁለተኛ ይርዳው እንኳን ደህና መጣህ
@susulove8043
@susulove8043 2 жыл бұрын
ይርዳዉ ምርጥ ሰዉ ከሙሉ ኮፊደስ ጋር እረጅም እድሜና ጤና😘😘😘😘😘😘
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ💓💓
@biniyam8991
@biniyam8991 2 жыл бұрын
ቀኑን ሙሉ የማይሰለች አንደበት 🥺🥺 መታደል ነው 😍❤️❤️❤️
@rahelbitew5437
@rahelbitew5437 2 жыл бұрын
በጣም የተለየ ስጦታ ያለህ ሰው ነህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@brookgetachew9639
@brookgetachew9639 2 жыл бұрын
ይርዳዉ እኖድህለን 🙏🙏🙏
@mesereteshetu2939
@mesereteshetu2939 2 жыл бұрын
ይርድዬ ሁሌም መሳጭ ሙዚቀኝ ነህ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@dawit5033
@dawit5033 2 жыл бұрын
በጣም የምወድህና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትዝታዬን ስላስታወስከኝ አመሰግናለሁ። ኑርለን ይርድሽ
@sone8065
@sone8065 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይርዳው አድናቂህ ነኝ።
@gtubeofficial7554
@gtubeofficial7554 2 жыл бұрын
ICONIC VOICE FROM GOLDEN MAN !!!
@hailem9116
@hailem9116 2 жыл бұрын
ይርዳው ምን አይነቱ ቡዳ ቢበላህ ነው እንደዚህ የከሳህው?? ከዘፈን ወደ ዝማሬ መምጣት መታደል እድለኝነት ነው ጌታን ማገልገል ጌታን አግልግሎ ማለፍ እንጂ ሀይማኖት መቀየር አይደለም በግዜ ንሰሀ ገብተ ተመለስ ተወው ለአለም ማቀንቀኑን
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና እመኛለሁ ጌታ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
@mekdibest215
@mekdibest215 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ድሮ ትዝታ መለስከኝ
@sabatiruneh9794
@sabatiruneh9794 2 жыл бұрын
I love oldies music
@user-tq2bp8cf4o
@user-tq2bp8cf4o 2 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሰን...
@shegawmarie5584
@shegawmarie5584 2 жыл бұрын
My primary school teacher Gebre Demelash loves this music. I remember him with Yirdaw's music in 1995.
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያኑርክምርጥ የህብልጅ
@yaredmegersa3960
@yaredmegersa3960 2 жыл бұрын
ይርድዬ በጣም ነው እምወድህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@TilahunHailu
@TilahunHailu 2 жыл бұрын
ጉንፋን ይዞኛል ምናምን የማይል ምርጥ ዘፋኝ ምርጥ ድምፅ
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 Жыл бұрын
ክክክ ጉንፋን ምናምን እያሉ ሚሸውዱ እኮ በድምፃቸው ሚያፍሩ ናቸው ድምፅ ስላሌላቸው
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 54 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 5 МЛН
ከልቡ መሳቅ ላማረው ሰው ብቻ ይርዳው ጤናው  Yerdaw Tenaw
26:59
Interview with Artist Yerdaw Tenaw  - Seifu on EBS
6:11
Seifu Show
Рет қаралды 218 М.
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН