አንጋፋው ድምፃዊ ኤልያስ ተባባል"እድሜና ጤና ብቻ ሳይሆን ቻፓም ያስፈልጋል" //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 101,738

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@alemkebede5848
@alemkebede5848 8 ай бұрын
ኤሊያስ በጣም የምወደው የማከብረው ዘፋኝ የማረሰው ትዝታ አለኝ ታላቅ አህቴ ነፍሷን ይማረውና ቤታችን ከሱ ዘፈን ውጪ በተአምር ሌላ ዘፈን አታስከፍትም ነበር በኋላ ወንድሜ እውነቱን ንገሪኝ እሱን ነው ወይስ ዘፈኑን እንዲህ የምትወጂው የፈለገ መስእዋትነት ከፍዬ ላምጣልሽ ይላት ነበር አይ ጊዜ ነጎደ ኤላ እረጅም አድሜን ከጤና እና ከቻፓ ጋር ይስጥህ ።
@emmy1365
@emmy1365 8 ай бұрын
ምነው ኢቤ ኤስ የኤልያስን ጨዋታ እቲ ሳጠራችሁብን!!!!!😣😣 ጨዋታ አዋቂው እና ጨዋታ እሚያምርበት ኤልያስ ተባበል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!!!😍
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 8 ай бұрын
ዉይ በጣም የምወደዉ አርቲስት በኤልያስና ኤፍሬም ታምሩ ዘፈኖች የማይረሳ ፍቅር ነበረኝ
@SolomonGebre-u6s
@SolomonGebre-u6s 5 ай бұрын
One of the best and gifted singers of Ethiopia. Wishing him long life
@See-3-6-21
@See-3-6-21 8 ай бұрын
ውይ ቃል የለኝም በጣም የወደድኩት ፕሮግራም ኦልያስ ሺ አመት ኑር ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@alemuberta6264
@alemuberta6264 8 ай бұрын
መቼም የማረሳዉና የምወደዉ አንጋፍዉ ድምፅዊ ከብዙ ዘመናት በኀላ ባለፈዉ በታማኝ ሾዉ ዛሬ በእናተ በኢቤስ ዛሬም ደስ በሚል ግልፅና ቀጥተኛ በሆነ ቃለ ምልሱና ጫወታዉ ተመችቶኛል። የኤሊያስ የድምፁ ጉልበት፣ ዜማዉ፣ከለሩ አሁንም ያዉ እንደድሮዉ። ጤናና፣ ረጅም እድሜ 😂ካቻፖዉ ጋር ነዉ ያልከዉ ሁሉንም ይስጥህ🙏 ኢቤስ እናመሰግናለዉ የወደድኩት ሾዉ ነበር።
@አዜብተሰማ
@አዜብተሰማ 8 ай бұрын
ኤሊያስ ፈጣሪ እድሜ ና ጤናን ይስጥልን መቅዲዬ ፈንዲሻችን በርቺልን
@s0lomon150
@s0lomon150 8 ай бұрын
ጊዜ የማይሽረው ድምፅ Golden voice ኤላ እድሜና ጤና ከቻፓ ጋር እመኛለሁ❤❤❤❤
@wushinfiraragaw789
@wushinfiraragaw789 8 ай бұрын
ኤልያስየ የኔ ወንድም በሄድክበት በጣም ታኮራኛለህ ኑርልኝ ወንድሜ ።
@ad1187
@ad1187 8 ай бұрын
መቅዲ ሉላ እንኳን ደስ ያላችሁ ዳኒን የመሰለህ ወምድም አገኛሁ ።ሁሌም ተናፍቂ ናችሁ 💯💯💯
@yalemeshetzewdu7107
@yalemeshetzewdu7107 8 ай бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል የሉላ የሰውነት ቅርፅ ዛሬ ደግሞ የተለዬ ነው በጣም ያምራል❤❤❤ እውነት ሽንጠ ሎጋ የወለዱ እንደሆን እንደእሱዋ አይነት የዘፈናችሁት ሉላን ይመለከታል
@lulumobile9103
@lulumobile9103 8 ай бұрын
እድሜ ለመርፌ. ቦርጫቸውን ያስመጥጣሉ መቀመጫና ጡታቸውን ያስሜላሉ. አርቲስቶች እደዚህ ናቸው አትሸወዱ. ሁሉም አርቲ ነው
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 8 ай бұрын
የሌለው ብዙ ያወራል አመጋገብ እና ስፓርት ከተሰራ ለምን አይሆንም 😂
@mohammednuri5896
@mohammednuri5896 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 8 ай бұрын
@@lulumobile9103አይ ያንቺ ደግሞ ድብን ያለ ቅናት ነው ዝሆን ነገር ከሆንሽ እንደሷ እስፖርት ስሪ እሷን ተፋቺ እኛ አድናቂዎቿ ን እንደነካሽ እወቂ
@azebtesfaye5754
@azebtesfaye5754 8 ай бұрын
​@@lulumobile9103what? የት ነው ቦታው??😂😂😂
@lomiwube-lu4px
@lomiwube-lu4px 8 ай бұрын
የጥንቱ የጠዋቱ ጎበዝ ድምጽ ያለው ኤልያሳችን እናመሰግናለን
@salcnail6660
@salcnail6660 8 ай бұрын
ኤሊያስ😂😂❤ ያራዳ ልጅ ቻባ ጨምሩበት አላለም ዘጠናዎቹ የምንጠቀማት ቋንቋ ነበረ ❤
@Susu-u5x
@Susu-u5x 8 ай бұрын
ኤሊያስ ምርጥ ሠዉ
@GdiY-q6w
@GdiY-q6w 8 ай бұрын
ኤሊያስ በጣም የምወደው አርቲስት ነው ዘፈኖቹን ሁሉ በተለይ ተይተመለሽበሏት የሚለውን ዘፈን በጣም ነው የምወደው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 8 ай бұрын
ዋው ድምፅዊ ኤልያስ ተባባል አድናቂህ ነኝ እድሚ ጤና ይስጦት ከቻፓጋ😂😂❤❤❤❤
@ephremdereje2015
@ephremdereje2015 8 ай бұрын
Ela yarada lij, shega nat yemilew zefenk lene no.1 music
@jojolove791
@jojolove791 8 ай бұрын
ኤሉካ የኔ አማላይ ጨዋታህ አይጠገብ ኑርልን❤🎉
@simamedia6601
@simamedia6601 8 ай бұрын
ያራዳ ልጅ እንደ ኤሊያስ አላየሁም🙏ኦርጅናል ድምፅ ልብ ብላችኋል
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 8 ай бұрын
Great interview!
@promobile5016
@promobile5016 8 ай бұрын
ዳኒ ወንድሜ በርታ መልካም ሥራ
@MeseretHilemesekel
@MeseretHilemesekel 8 ай бұрын
ኤልሳ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
@kurazenglish
@kurazenglish 7 ай бұрын
I love his music! Long life with health Elias! ❤
@እናቴማርያም-ገ3ለ
@እናቴማርያም-ገ3ለ 8 ай бұрын
ስወደው ይህን ዘፈን
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 8 ай бұрын
ኤሉካችን የግላችን ኑረልን አሪፍ ሰው❤
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 8 ай бұрын
ሉላ የኔንግስትጨዋ መቅድየ የኔቀበጥ ዳኒየ የነደረባባ ኤሊያሥ የድሮ ትውስታችን ሺአመት ኑሩ
@hibestessayas104
@hibestessayas104 8 ай бұрын
He’s one of My favorite Artist !!💚💛❤
@ጨብሲ
@ጨብሲ 8 ай бұрын
የሉላ መጋጫ ያበደ ነው❤️❤️❤️❤️
@benai5241
@benai5241 8 ай бұрын
ኤልያስ ታድሎ በ70 አመቱ የ50 ጎልማሳ ነው የሚመስለው :: በጣም አሪፍ ድምፅ❤
@dawittesfai3349
@dawittesfai3349 8 ай бұрын
መቅዲየ ቆንጆ ኣምሮብሻል ኣቤት ኣቤት
@NegashGebreabAregehay
@NegashGebreabAregehay 8 ай бұрын
Programachihu endwedew adrgogna,....tebarek
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 8 ай бұрын
ኤሊያስ ተበባል አንጋፍው አረቲስት ስራወችህ ምረጥ ነቸው በተለይ የንፍራዝ አበባ የሚለው ሰወደው❤❤
@promobile5016
@promobile5016 8 ай бұрын
መቅዴዬ ቆንጆ በርቺ የኒ ሣቂታ ሁሎ ነገር ሢያምርብሽ
@bekkiman7359
@bekkiman7359 8 ай бұрын
Elias Tebabel is one of the legends of Ethiopian music
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 8 ай бұрын
ምርጥ ሰው❤
@yibeltaltenaw7340
@yibeltaltenaw7340 7 ай бұрын
He is a superrrrrrrrr singer. What a voice!
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy 8 ай бұрын
You are my favourite singer may God bless you 🙏 ❤️
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 8 ай бұрын
You look like Great Elyse,? Fantastic!! You dresssed very well all the time. Thank you! Keep rolling. Still now I'm listening his song even after 32 years. Mamayee*. Lyrics is so awesome!!
@hirutworku3824
@hirutworku3824 8 ай бұрын
Mekedy and Danny Good job.👏
@johnnyberhanu5946
@johnnyberhanu5946 8 ай бұрын
እድሜና ጤና እመኛለሁ።።
@CshggsgsGhshhshw
@CshggsgsGhshhshw 8 ай бұрын
ስወደው
@lomiwube-lu4px
@lomiwube-lu4px 8 ай бұрын
WOW good jobs Elዬ
@yeshambelawoke8413
@yeshambelawoke8413 8 ай бұрын
wow wow wow its unique Artist.
@Abi-w1n
@Abi-w1n 8 ай бұрын
ayy elaaa ke lijnet eske ewket yemattegeb... wish you a happy and healthy long life.
@abaydejen1101
@abaydejen1101 8 ай бұрын
NIC VOICE
@almaznegash7914
@almaznegash7914 8 ай бұрын
Wow nice music
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 8 ай бұрын
ሙቅዲ የ ድምቀት እኮ ነሽሽሽሽ❤❤❤❤
@rueemamo-oe1mr
@rueemamo-oe1mr 8 ай бұрын
መቅዲዬ ስትስቂ እጅግ ታምሪያለሽ በተለይ ድርቡ ጥርስሽ እንዳታስነው 😅😅❤
@senaitnegesse1842
@senaitnegesse1842 8 ай бұрын
ዳኒ ስወድህ ደሞ ትችላለህ❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 8 ай бұрын
Woww betam des yalelah Egziabher edimena ten yasithnign abetachen
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 8 ай бұрын
Eliasen degemachu Akrubet E bswoch betam chewata Awaki newe besak gedelen eko ❤❤❤❤❤
@mababa6556
@mababa6556 8 ай бұрын
nice
@michaelsolomon-fu3cu
@michaelsolomon-fu3cu 8 ай бұрын
አዘጋጅ አስፋው መሸሻ ይላል editor where are u ?
@ሄባ
@ሄባ 8 ай бұрын
መቼም አይወጣም ስሙ ❤
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 8 ай бұрын
የዳኒ ስም የለም አዎ😂
@GdiY-q6w
@GdiY-q6w 8 ай бұрын
ከሰማይ ቤት
@adwahd
@adwahd 8 ай бұрын
😂😂
@MessiMessi-ec4sr
@MessiMessi-ec4sr 8 ай бұрын
በደሞዝ ሞት ጨዋታ በናንተ ነው እሚያምረው
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 8 ай бұрын
ኤልያስ ገጠመኙን በደንብ እንዳያጫውተን( በሳቅ ገደለኝ) መቅደስ አቋረጠችው
@etsegenett.mariam571
@etsegenett.mariam571 8 ай бұрын
ኧረ ዳኒ ከብዶታል ተፋቱት 😮
@yetigina2691
@yetigina2691 8 ай бұрын
Sweet ❤❤
@ቃናቴሌቭዥን
@ቃናቴሌቭዥን 8 ай бұрын
የምወደው ዘፋኝ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 8 ай бұрын
እኔ ሙዚቃ ማዳመጥ አቁሜለሁ ነገረ ግን ኤሊያስ ሙዚቃው ወደሆላ ሂዊቴ ትዝታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hirutworku3824
@hirutworku3824 8 ай бұрын
You are so funny….,you stop listen music but you are here.
@derupyacob-kc4tf
@derupyacob-kc4tf 8 ай бұрын
Old is gold
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 8 ай бұрын
Ewunet Ena mesgenlehne Ebschen
@yordanosmelaku8589
@yordanosmelaku8589 8 ай бұрын
❤❤❤
@etsegenett.mariam571
@etsegenett.mariam571 8 ай бұрын
ምን ይሻላል ማዝናናት አልቻለም እኮ ሌላ ስራ ይሰጠው የምትሉ እጃቹን ወደላይ
@Asnakech100
@Asnakech100 7 ай бұрын
አንት የማተትረባ ሙዚቃ ጠል ከንቱ፣ በል ጥፋ ከዚህ፣ ኤልያስ ነው ያልቻለበት?
@girumaynalem8389
@girumaynalem8389 8 ай бұрын
Lula wow❤❤❤❤
@zerihunzrrihun8068
@zerihunzrrihun8068 8 ай бұрын
ዳኒ ይለፍህ ይሄ ስራ ብሮ
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 7 ай бұрын
ናፍቆት የለችም ለምን አልተመለሰችም
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 8 ай бұрын
መቅዲ ዛሬ ተመቸሽ😂 ሳቂ
@Tsedi989
@Tsedi989 8 ай бұрын
Wawe
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej 8 ай бұрын
Always Yemen gizem tewdaj
@hailem9116
@hailem9116 8 ай бұрын
ወንድሜ ኤልያስ ከዚህ በኋላ ወደ ጌታ ብትመለስ ነው የሚሻለው በዚህ እድሜህ ጥለናት ለምንሄዳት ምድር አገልጋይ ባትሆን ብዬ እመክራለሁ
@ashenafihurga4727
@ashenafihurga4727 8 ай бұрын
ከናንተ ጢባጢቢ ጭፈራ መቶ በመቶ ይሻላላል
@mamegelila
@mamegelila 8 ай бұрын
ዳኒ እንኩዋን ኢቢዬስን ተቀላቀልክ
@TobiasShaul
@TobiasShaul 8 ай бұрын
አዘጋጆቹ ታኮ በቃቹህ ለናንተ ተሳቀኩላቹህ
@user-armacheho
@user-armacheho 8 ай бұрын
ይሄን የመሰለ ድምጽ መቀለጃ አረገው አይ ኤልያስ😅😅
@fikruman1069
@fikruman1069 8 ай бұрын
እንደነ ሸሁ ህጻን አግብቶ ወጣት ሆነ እኮ
@seashenafi8213
@seashenafi8213 6 ай бұрын
Elias edmaychen ekul new khager kewtahu 30 amete new
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 8 ай бұрын
Manim wusha deffar new; betelley inante yallew azmarri!
@amarechhiruy5072
@amarechhiruy5072 8 ай бұрын
ዳኒ ግን ስትጨፍር ታስቃለህ ክንፏን የተመታች ዶሮ ትመስላለህ። እስቲ ሰውነትህን ለቀቅ አድርገው አታስጨንቀው
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 8 ай бұрын
ምነው ተመላ ለሰ ኤልያስ ስንቴ አየነው😂
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 8 ай бұрын
ANGAFAW DMTSAWI ALYAS ENKOAN DENA METAH!!!
@zenatabdo8867
@zenatabdo8867 8 ай бұрын
ዳኒ የጨዋታ ሠው በቃ ኢቢኤሥ እንደገና ተዘመረ
@solomonkirubel255
@solomonkirubel255 8 ай бұрын
ዳንኤል አይመጥንም ይዉጣ boring ነዉ
@hirutworku3824
@hirutworku3824 8 ай бұрын
That is not nice to say that. He is good and gives him time . He will be great .
@hirutworku3824
@hirutworku3824 8 ай бұрын
Danes ….we love you .
@woudenshmekonnen6966
@woudenshmekonnen6966 8 ай бұрын
ሆድ አደር የነበረ ነው ለሀገሩ ዴንታ የሌለው ሌላግዜ እነግራችሆለሁ ለምንአትለውም አንተእኮ ለሀገር ዴንታ የሌለህ አጋሰስ አዝማሪ ነህ
@ghhghe5697
@ghhghe5697 8 ай бұрын
አይ ኢቢኤስ ስንቶች ለገንዘዘብብለዉ እምነታቸዉን እረሱ
@Bura2142
@Bura2142 8 ай бұрын
እረ ዳንኤል ሲደብር ፕሮግራሙ ባንተ አያምርም ይለፍህ
@hirutworku3824
@hirutworku3824 8 ай бұрын
That is not true, he is good 👍 You should encourage people and gives a chance to be great. Be a positive person.
@የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ
@የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ 8 ай бұрын
በጊዜ ሒደት ትቀበሉታላቹህ 😅😅😅እነመቅዲንም በራኬብ ቦታ ሲመጡ እንዲ ነበር የጠላችሀቸዉ😅😅
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 8 ай бұрын
ጫታምነገረ ነህ እሽ ከብረ ቢስ
@romaroma1651
@romaroma1651 8 ай бұрын
አይ ገጠሬ አይሰልጥን አሁን ችክ ቻፓ ስላለ የአራዳ ልጅ ሊባል ነው አይ እረ ቀርሀል ሚዲያላይ ምን እንደሚወራ እወቅ ይሄ በለጬ ጫት በቃ አጀዘበህ
@aregtegegn9224
@aregtegegn9224 8 ай бұрын
የከረፋህ
@ssstttyyyyyghjsassrfcbhghbh
@ssstttyyyyyghjsassrfcbhghbh 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ShgeaAlshgea
@ShgeaAlshgea 8 ай бұрын
❤❤❤❤
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 45 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
ለዛ
Рет қаралды 453 М.
Ethiopian ኤልያስ መልካ collection 🔥🔥🔥
29:58
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 45 МЛН