//የቤተሰብ መገናኘት// የአንድ ወር ፅንስ እያለች ነው የተለያየነው...አባት እና ልጅ በህይወት ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኙ /በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 646,853

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 1 300
@emiyeethiopia7130
@emiyeethiopia7130 Жыл бұрын
ባልሏ ባል ብቻ አይደለም እናትም ጪምር ነው በጣም እድለኛ ናት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ወንድ ማግኛት ታድላ 😘 ከፈጣሪ ሰሆን ሁሉም ነገር ውብ እና ምርጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርከው ዘመናችሁ በፍቅር ይለቅ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ደስ ሲል ባላ አላህ ይጠብቃቹ
@user-lv9lx3oc1h
@user-lv9lx3oc1h Жыл бұрын
እደዉ ትዳር በጣም የምፈራዉ እናተየ እድህ ሳይ ደም ትዳር ያምረኛን😢
@zahrazaza5705
@zahrazaza5705 Жыл бұрын
ሎሚ
@zahrazaza5705
@zahrazaza5705 Жыл бұрын
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በጣም
@hayathu270
@hayathu270 Жыл бұрын
የኔ እናት ወላሂ በጣም እድለኛ ነሽ በዚህ አስመሳይ አለም ውስጥ እናት የሆነ ባለቤት ነው ያለሽ አላህ ፍቅራችውን ያብዛላቹ::
@yewbdargetachw1877
@yewbdargetachw1877 Жыл бұрын
እውነት በጣም በጣም እናት የሆነ ባል ነው ያለኝ አንዳንዴ እኔ ራሴ እፍራለሁ በሙሉ አይን ማየት ስወልድ ማንም ሳያግዘው ከልጅ ማጠብ እስከ ገንፎ ይሰራልኛል
@hayathu270
@hayathu270 Жыл бұрын
@@yewbdargetachw1877 እድለኛ ነሽ ወላሂ የሰው ልጅ ምንም ነገር አይኑርው ግን ከጎንሽ ደስታሽን እንጂ እንባሽን ማየት የማይፍልግ ሰው ስለ ምንም አይኑርሽ እሱ ይበቃሻል እስከመጨረሻው አላህ በደስታ ያኑርችው::
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Жыл бұрын
Amen
@wewetutu1248
@wewetutu1248 Жыл бұрын
አሜንንንን 🤲
@yewbdargetachw1877
@yewbdargetachw1877 Жыл бұрын
@@hayathu270 አሜን እውነት ምግብ እንኳን ምንም ይሁን ቤታቸው ያፈራውን ይሄን ነው ብሎ አመስግኖ ነው ሚበላው
@mm6227
@mm6227 Жыл бұрын
ከአባቷ ይልቅ ባለቤቷ የበለጠ ደስተኛ ነው እውነትም ባል ማለት አባትም ወንድምም ጏደኛም ሁሉም ነገር መሆኑን አስመስክረሃል የታበረከ ልጅ ይስጣችሁ መልካም እድሜ ለሁላችሁም
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Жыл бұрын
አቧቷ ተፈጥሮው ዝምተኛ ስለሆነ ነው
@habtamuhabte-vz5zl
@habtamuhabte-vz5zl Жыл бұрын
​@@demwezeassefa5221 lllllllllllllllllllll
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w Жыл бұрын
ነውር ነው አይባልም አባቷ ዝምተኛ ሆኖ ይሆናል በተፈጥሮው
@indiyatube8100
@indiyatube8100 Жыл бұрын
ተይ ደንግጠዋል ልጅ እንዳላቸዉ ሁላ አያዉቁም ነበር እያየሽ አይደል እንዴ ዉይ ለፍርድ አትቸኩሉ
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 Жыл бұрын
በምን አወቅሽ(ህ) ለመፈረጅ ሩጫ ምነው የሱ ሀሳብ ነኝ ባትሉ😡😡 በደንብ አርጎ ነው ደስታው የሚታየው ፊቱላይ።
@looniesey4428
@looniesey4428 Жыл бұрын
ባለቤትዋ ደስ ሲል ሴት ልጅ በወላጆቻ ፊት ማክበር እግዚአብሔር ይክብርህ
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
የታደለች በእውነት
@z.d7914
@z.d7914 7 ай бұрын
በጣም ወይይይ ያገሬ ልጆች አኮራቹህኝ ስነስራአትህ ወድሜ
@user-wt2ir9rc1z
@user-wt2ir9rc1z Жыл бұрын
ባል ሰቶሻል በዚህ ዘመን ለሴት ልጅ ያለው ክብር መገኘቱ ከዚህ ልጅ ብዙ ትምህርት ወስጃለው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
ፍልቅልቅ ነች ባሌቤትዋም በጣም እናትዋም መልካም ስው ነች እየነገረች እሳደገቻት አባትየውም እድለኛ ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም።አላህለቆምንገርያብቃወ
@mesertdamen4951
@mesertdamen4951 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች እንዲ አይነት ባል ይስጠን❤
@user-rr2yb3pz5s
@user-rr2yb3pz5s Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@user-dt1rp3dx4c
@user-dt1rp3dx4c Жыл бұрын
አሜን
@user-yc5qe6fl9g
@user-yc5qe6fl9g Жыл бұрын
አሜን😢❤
@Samrawit27
@Samrawit27 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Жыл бұрын
​@@user-zc5cv2jg5sበጣም እዚም ስቃይ በትዳርም ስቃይ አብዛሀኞችን
@Ze-Arisema
@Ze-Arisema Жыл бұрын
ባለቤቷ ያስቀናል እስከፍፃሜ ደስተኛ ይሁኑ 😍!!
@konjorasta9799
@konjorasta9799 Жыл бұрын
ባለቤቷ አንደኛ🎉 ። አባቷ በድንጋጤ ቃላት ጠፋባቸው በጣም ደስ ይላል ።
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ❤ትህናችሁ ደስ ሲል ባልና ሚስቱ በብዙ ተባረኩ ስታምሩ ❤ ሴቶችዬ እንደዚህ ቀና አስተሳሰብ ያለው ወንድ በቤተሰቦቻችን ፊት የሚያከብርን አክባሪ ባል ይስጠን ❤🤲
@madinam9107
@madinam9107 Жыл бұрын
ዝብዝብዝዝዝሽዝሽችች
@madinam9107
@madinam9107 Жыл бұрын
😅😢🎉😂❤
@hiwotyirga6985
@hiwotyirga6985 Жыл бұрын
አምላክ❤❤❤❤ሠጥቶሻል ይህን የመሠለ ባል
@abrehamtaye1644
@abrehamtaye1644 Жыл бұрын
ሰው ሁሉ እንደ ዮኒ መልካምቢሆን ቀና ሰው ተባረክ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 Жыл бұрын
እናቶች እንዲህ እውነቱን እየነገሩ ማሳደግ አለባቸው ለእናታችን ትልቅ ክብር አለኝ።
@ghada1723
@ghada1723 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏አሜነአሜን🙏
@fahedali632
@fahedali632 4 ай бұрын
በጣምየበደሉንንስ ምንእንበላቸው ስንትሁኔነውያሳደጉት
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
ደስ ይላል አባትሽን ሥላገኘሽ አባት የሆነ ባል አለሽ እግዚአብሔር ደሥታን ያብዛላችሁ አባትሽም ሺ አመት ይኑርልሽ❤
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z Жыл бұрын
እደኔ አባቱን የሚወድ ማነው በእምባ ነው የተከታተልኳቹህ እንኳን ደስ አለሽ እማ እድሜና ጤና ለአባቶቻችን ይስጥልን❤❤❤
@mercato967
@mercato967 Жыл бұрын
ውይ ልጅቷ አነጋገሯ ማር ነው።እንኳን ደስ አላት።ኢቢኤሶች ተባረኩ።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
የኔ አለም እንኴን ደስ አለሽ አባትሽን ስላገኘሽ እህቴዋ ባለቤትሽ የሚገርም ምርጥ ሸጋ ሰው ነው የጎንደር ሰው የሚጠላ ነገር የለውም ሁሉም በአንድ ወቅት ለስራ ቆላ ድባ እና ደንቢያ አውቀዋለሁ ሰው በልቶ የጠገበ አይመስለውም እህታችሁ ከሰሜን ወሎ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
@josephlahoud1660
@josephlahoud1660 Жыл бұрын
በጣም ደምቢ እካዋን የሰው ልጅ የላም ልጅ ያለምዳል❤❤
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Жыл бұрын
ተባረኪ ሰላምየ ❤❤
@z.d7914
@z.d7914 7 ай бұрын
የኔ ቆጆ እናመሰግናለን
@wondimnewmersha2245
@wondimnewmersha2245 4 ай бұрын
❤❤❤❤እናመሰግናለን
@dinashemsu2835
@dinashemsu2835 4 ай бұрын
እናመሰግናለን እህት ቆላድባ ሀገሬ❤
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት በጣም ደሰ ይላል አባት አለመኖር መኖር በጣም ይከብዳል በተለይ ለሴት ልጅ😢እኔ ከማንም በላይ አባቴ በጣም ነው እምወደው ሁሉም ነገሬ ነው❤
@-channel-yh1kc
@-channel-yh1kc Жыл бұрын
የዋህና ግልፅ ናት የኔ እናት🥰❤️
@aminat4274
@aminat4274 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ሲሰጥ አሟልቶ ነው ይሄ ባል ብቻ አይደለም እናትም ጭምር ነው እደዚህ ቅን የሆነ ባል ይስጠን እህቶች
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አባትሽን ፍለጋ የሄድሽበት መንገድ እናትሽም የአባትሽን ቤተሰብ ስም ፎቶ መያዝ መቻሏ ላንቺ ፍለጋውን አቅሎልሻል መልካም እናት አለችሽ ባለቤትሽም ጥሩ ባል ነው የወንድም ያህል መልካም ጊዜ
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k Жыл бұрын
በህይወቴ ብዙ ነገር እረሳለሁ ባባየ አንተን ግን መቼም አረሳህም አላህ በጀነት ያኑርህ አንተንም ኡመተል ሙስልምን ።ባባ የሚለው ቃል ስሜቱን በህይወት አባቱ ያለ ያውቃል።።ባባየ ሁሉ ነገርህ ልቤ ላይ አለ ።በተለይ የአባትን ስደት ላይ መስማት ቢከብድም የአላህ ትዕዛዝ ነው።።።
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አሏህ በጀነት ያበሽረው አችንም መልካም የሆ ሰብር ይስጥሽ
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Жыл бұрын
Allah Sebr Ystsh
@zuzubintbaba6438
@zuzubintbaba6438 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ እኔም እንደችው ነኝ ልጅና ደሃ በነበርነበት ግዜ ነበር የሞተው አሁን ሁለችንም አድገን ትዳር እዘን የረሰችን የሆነ ስረ እየሰረን ነው በባዬግን አንድ ቀን እንኳን አልከደምነውም
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ አባዬ ስደተኛ ልጅ በልጅነት እድሜ መከራ የሚባለውን ጽዋ የተቀበልኩሽ ያለመታከት 9አመት ሙሉ ስለአንተ ሳታስብ ሳታለቅስ የዋለችበት ቀን ቢቆጠር በቁጥር ይገኛል የኔአባት የኔ ጓደኛ የኔ መካሪ ነፍስህን ይማርልኝ
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትይ ባልም አባትም መባል ሲያንስ ነው ❤ግልፅ መልካም ባል እንክዋን ደስ አላቹ ከዚህ በኃላ ያለውን እድሜያቹ ይባረክ ሰላም ተገላገይሽ❤የኔ ውድ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
አረ አላህየ ለኛም መልካም ባል ስጠን በጣም ዴስ የሚሉ ጥንዶች ማሻአላህ😢😢
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ውይ ባለቤቷ ደስ ሲል የተባረከ :ነዉ እንኳን ደስ አላችሁ።
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Жыл бұрын
ዮኒ ምንኛ የታደልክ ነህ የሰው አክብሮትህ በጣም ሚደነቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የልጅቷ ፈገግታ ባሏን ያመሰገነችበት መገድ ደስ ይላል ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ ኑሩ ❤❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
እንዲህ አይነቱን ባል ያብዛልን ❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
አሜን እኔም ተመቸኝ
@moulomoulo9280
@moulomoulo9280 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q Жыл бұрын
Amen amen amenn
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
አሜን፫
@meseretkasu1263
@meseretkasu1263 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@simegnkibret7220
@simegnkibret7220 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይግባው የድግል ማርያም ልጅ
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Жыл бұрын
💜💜እንኳን ደስስስስስስ አልሽ እህቴ እደለኛ ነሽ ቅመሞችዬ ላላገባነው እንዲህ ያለ ትሁት እና የብረት መዝግያ ሚባልለት ባል ይስጠን ጉሉ አሚን 🙏🙏🙏በሰላም ወልደሽ እቀፊ ❤❤❤❤
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
ባለቤቷ በጣም ነው ያስለቀሰኝ አሁን የልባችሁን መሻት ሁሉ ፈጣሪ ይሙላላቹ ❤❤ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@user-fb8qf8os3d
@user-fb8qf8os3d Жыл бұрын
ወይኔ ባሏ እዴት አይነት ባል ነው የተሠጣት አቤት ረጅም ፍቅር ተመኘሁ ወይኔኔ እዴት እደዝህ አይነት ባል አለዴ በዚህ ዘመን
@makdatube8713
@makdatube8713 Жыл бұрын
😢😢😢😢የልጅዋ ባል ግን በጣም ጎበዝ ነው❤❤❤ እንግዛብሄር ይባርክህ
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Жыл бұрын
ወይኔ ታድለሽ እህትምርጥ ባል❤❤❤ነዉ ያለሽ ፈጣሪ ፍሬያቹህ ለማየት ያብቃቹህ 🙏🙏🙏. ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጂ
@user-je1bs4du4n
@user-je1bs4du4n Жыл бұрын
ትንሽ የከለር ለውጥ ብቻ ነው ያለው እንጂ አባትና ልጅ በጣም ነው የሚመሣሠሉት
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
በጣም
@mulugetaansir7530
@mulugetaansir7530 5 ай бұрын
የሀይሚ እናት በጣም ጉበዝ ናት ለልጇ ግልፁን መናገሯን እና አባቷም በጣም ጎበዝ ነው የአንድ ወር ፅንስ ይወለድ አይወለድ ሳያቅ ልጄን ብሎ መቀበሉን እንዲህ አይነት ደግ ሠው አለና ሌላው ደግሞ የባልዮ ደግነት ወደር የለሽነው!
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
አባቴ ምን አለ በህይወት ኑረህ ከስደት መልስ ባካል ባገኝህ ብየ ተመኘሁ ላትመለስ ተለየህኝ 😢😢😢 አባት ለዘላለም ይኑር ማጣት ከባድ ነው
@sfgdsdffds1930
@sfgdsdffds1930 Жыл бұрын
መታደልሽ አሁንገና እውነተኛ ፍቅመኖሩን በናንተ አየሁ ማሻአላ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
እኔስ
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤ ባለቤቷም በጣም ግልፅና መልካም ሰው እግዚአብሔር የሚፈራ ነው በጣም ደስ ይላል
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
ወላሂ የባለቤቷ ትህትና የሚገርም ነዉ የተመረቀ ባል ነዉ ያለሽ እህት አለም❤❤❤❤❤❤
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ባለቤቷ ብሩክ ነው ተባረክ ወንድሜ ሴት ልጅን የሚያከብር ፈጣሪን ያከብራል ፍቅር እስከ መቃብር ይሑንላችሑ 🙏😍
@etenasha990
@etenasha990 Жыл бұрын
ዩኒዬእንጃ እሩሩ አዛኝ የሰው ደስታ ከውስጥህ ሲያስደስትክ በቃ እንጃ ቃላት የለኝም እወድካለው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@mesitube1985
@mesitube1985 Жыл бұрын
የአባትን ፍቅር የምታውቁት ታድላችሁ እኔ ግን አባትም እናትም ሆና ያሣደገችኝ እናቴ ናት ሰላም ለእናቶች እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
@user-tv6xj9rl9y
@user-tv6xj9rl9y Жыл бұрын
ባልንስ ይታደሉታል አቤት ወላሂ የዱኒያ ጀነትኮ መልካም ትዳር ነዉ ❤❤❤
@genetadise1643
@genetadise1643 Жыл бұрын
ውይ መታደል ነው ሁላቼውም ደስ ሲሉ❤❤የባሏ ትህትና ደስ ሲል ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤
@newdayforme1235
@newdayforme1235 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የአባትና እናት ፋቅር በገዘብ አይተካም ሁሌም ወላጆች ለልጆቻቸው እድገት መጣር አለባቸው።
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
እስኪ ወዶች ከዚህ ተማሩ😢😢😢😢 እዉነትአዳድ ወዶች ምንም ሳይኖራቸዉ ፍቅር ይጀምራሉ ፈጣሪ ሁሉንም ሲሞላላቸዉ ሌላ ያምራቸዋል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ብሩክ ቀን ነው ባልና ሚስቶቹም ትልቅ መፅሐፍ ናቸው ቀና የዋህ እንደሆኑ አኳኋናቸው እና ንግግራቸው ይገልፃል እንኳኝ ደስ አለሽ ሃይሚ እንኳን ደስ አላችሁ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️💐
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 Жыл бұрын
ጎንደር የፍቅር አገር ነች ቆላድባ ደግሞ ትለያላችሁ በእውነት
@mesaytades6162
@mesaytades6162 4 ай бұрын
የእውነት የቆላድባ ....በአጠቃላይ የጎንደር ሰው ❤❤
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
አባት እኮ በህይወት ውስጥ ዋስትና ያለው ነው እንኳን በህይወት ያለ አባት ይቅርና አባት በሞት ተለይቶ ቀቡረነው እንኳን ይመጣል ብለን እንጠብቃለን አባት እኮ አባት ነው እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ አባት ያላችሁ ሰዎች
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
አሜን
@mebratukidane57
@mebratukidane57 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-on2bf5ul2j
@user-on2bf5ul2j 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@helutube4595
@helutube4595 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ የኔ እህት🙏🥰እንኳን ደስ አላቹሁ🙏😘😘😘
@sarahabraham0827
@sarahabraham0827 Жыл бұрын
Her husband is something else, bless you all ❤️🙏🏿
@tube2984
@tube2984 Жыл бұрын
ልጁታ ፈገግታዋ ብቻ ያስተስታል ባሏ ፈጣሪ ያክብርክ ኢትዮጵያዊ ሁላችሁንም አለ ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አወዷቿለሁ እኛም እንወድሃለን
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቀለል ያለ ሀዘን የሌለበት በተለይ ልጅቱ የተስፋ ሰው አባትም ረጋ ያለ ባልም ሁሉም መልካም ጊዜ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ባሏ አባቷን ይመስላል ጥሩ ሰው ነው የኔ ጎንደሬ❤
@yeabadefris3703
@yeabadefris3703 Жыл бұрын
ዮንዬ የኔ አንተንም እመብረሀን ትጠብቅህ አባቴ ✝️⛪️❤️
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Жыл бұрын
ባል ብቻ አይደለም አባትም ወንድምም ሁሉም ነገርዋ ነህ እረጅም እድሜ ሰጥቶህ ሚስትህን በሰላም ሁለት አድርጎልህ በበለጠ እንድትባረኩ ይሁን። ያሳደገችሽም እናትሽ እጅግ የተመሰገነች ናት።
@user-lq9vm2ft9c
@user-lq9vm2ft9c Жыл бұрын
ያለ አባት ብታድግም እግዚአብሔር ሲክስ ጥሩ ባል ሰጥቶሻል እግዚአብሔርን አመስግኝ እውነት❤❤❤
@ayeloufayad5535
@ayeloufayad5535 Жыл бұрын
እድለኛ ናት መልካም ባል አላት ፈጣሪ ፍቅራቸውን ብዝት ያድርግልን
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
❤❤❤ባልየው ያለማድነቅ ንፉግነት ነው።
@seblegmariam9133
@seblegmariam9133 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ባል ተባረክ
@switzerland7463
@switzerland7463 Жыл бұрын
በእንቁጣጣሽ የጠፋችው ልጅ የት ደረሰች 🙏
@yoridanosiyarediyoridanosi2120
@yoridanosiyarediyoridanosi2120 Жыл бұрын
ዮኒዬ ፕሮግራምክ በጣም ደስ ይላል በርታ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
በሳማም ምን ዓይነት ዕድለኛ ልጅ ነች እሷም በጣም መልካምና አመሰጋኝ ነች በጣም ደሰ የሚል ባል ነው የሰጣት ደሰ የሚል ፍቅር ይታያል ውይ መልካም ባልና ሚሰቶች እግዚአብሔር ይጠብቅላቸሁ ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቸሁ አንቺም እሜቤቴ በሰላም ትገላግልሸ !!!
@halimahalima9707
@halimahalima9707 Жыл бұрын
ዋዉ እንኳን ደስ አላቸው ውዴ ሲቀጥል ዮኒ እና ፀዲን በምን እናግኘቸው በፈጣሪ እርድን
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ባልየው አስለቅሶኝ ልሞት በስማም ኦኦኦኦ አምላኬ በሰላም ያኑራቹ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ:: ባለቤትሽ ወርቅ የሆነ ሰው ነው:: የመጨረሻ ምርጥ ስው ነው!
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ወይኔ ባልየው እንዴት ያለ አስተዋይ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት ተባረክ የምትወልዱት የተባረከ ይሁን
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የመዳም ቅመሞች ከመዳም ኩሽና አውጥቶ እዲህ ያለ ባል ያጋጥመነ አሜን በሉ እስኪ መልካም ባል እደተመኘው እድሜየ አለቀ
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
ይኽን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤እፍፍ ደስ ሲል Comments ሁሉ የባልሽን መልካምነት ነው የጻፉት እንኳንም ደስ አለሽ እመብርኃን የተባረከ ልጅ ትስጣችኹ ከባለቤትሽን በንጹህ ፍቅራችኹ አብራችኹ አርጁ❤❤❤❤❤❤
@laylamohammed6405
@laylamohammed6405 Жыл бұрын
ባልዮ መልካም ሰው ነው ጥሩ ቤተሰብ ነው ያሳደገክ ክብር ይገባቸዋል
@Mulu-eh2lz
@Mulu-eh2lz Жыл бұрын
ማርያም እድለኛ ነሽ እዴዚህ አይነት ባል ስላለሽ እፍፍፍ መታደልነው❤❤❤❤❤❤
@yimerbikis2020
@yimerbikis2020 Жыл бұрын
አቤት ልጅቷ ትህትነዋ ሰውአክባሪነቷ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደስአለሽ🎉❤🎉
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Жыл бұрын
ከወንዶች ሁሉ የተመረቅ ባል ነእ ጌታየሱስ ይባርክእ ጥሩ ባል ነእእእእእ
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
ወይኔ ባሏ ትህትናው ሁሉ ነገሩ ደሥ ሲል❤❤❤❤
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 Жыл бұрын
ከዝህ ሁሉ ሰው ምነው ባሏን አየሽባት 😂😂😂
@user-zl4vr6hg4q
@user-zl4vr6hg4q Жыл бұрын
​@@adamitujaleta162 😅😅😅😅😅
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
@@adamitujaleta162 መልካምነቱ ነው። በሌላ አትተርጉሙት ( I respect all human beings )
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በዚህ ዘመን ይህን የመሰለ ባል ማገኘት መታደል ነው😍😍
@rioethio3740
@rioethio3740 Жыл бұрын
ትሁት ቅን ባል ፈጣሪ ሺ አመት ያኑራችሁ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
አባትን አለመኖር በጣም ይከብዳል አብሶም ለሴት ልጅ እኔለምሳሌ አባቴን አላቀውም ደሴ ቦሩሜዳ ሰው እንደነበር ነውየማቀው እንሽአላህ አገኘው ይሆናል አስተማሪነበር ከዛሬ 27አመት አካባቢ ነበር
@netsimesfin
@netsimesfin Жыл бұрын
እንደኔ ነሽ ውዴየ
@alembelay4411
@alembelay4411 Жыл бұрын
ሙሉ ስማቸው ማን ይባላል ትውልድና እድገታቸው ቦሩ ሜዳ ነው እስኪ የቻልኩትን ልሞክር
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ ዉደ
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
ያፍልጉሻል ዉዴ ሙሉ ስሙን አስቀምጭ
@jemilayesuf5103
@jemilayesuf5103 Жыл бұрын
Ena yeboru meda lej negn man yelalah semu lasflglsh wedi
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ አለቤቷ የተባረከ ነው እሷም እደዛው አመ ብርሃን ተቅረብሽ ባልየው የአመቱ ምርጥ ባል ነህ ❤❤❤እቢኤሶች ተባረኩ
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Жыл бұрын
የዛሬውስ ይለያን ደም ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 Жыл бұрын
ወይኔ በእግዚአብሔር ስም በጣም ደስ ይላል መልካም ባል እና ሚስት አንድ ወንዝ ይቀዳል እናተናችሁ ያለማጋነን በትክክል ባለቤትሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው በጠም የተለየ የእግዚአብሔር መልአክ ነው ሚመስለው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@helina3753
@helina3753 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ዘራችሁ ይባረክ🙏🏾❤️
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Жыл бұрын
እጂግ ደስ የሚል ደስታ ነው አባትን ማገኝት እድልነት ነው
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 Жыл бұрын
ቀናው በባሎ ምርጥ ባል ዘመናቹ ይባረክ
@sasulishaynegda-pu5bw
@sasulishaynegda-pu5bw Жыл бұрын
በእመቤቴ ለባለቤቷ ቃላት የለኝም ሁሌም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ደሥ ሲሉ
@neimak2207
@neimak2207 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ባልና ሚስት❤ ዮኒየ የኛ የዋህ አላህ ይጠብቅህ❤
@mekdesgeberdin1417
@mekdesgeberdin1417 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እሱ ይናገራል የኔ እንባ ይፈሳል እግዚአብሔር ኑርአችሁን ይባርክልችሁ ለመድሀኒያለም የሚሰጠው ምስጋና በሙሉ አሜን። ማውራት ምንያህል ለውጥ እንደሚያምጣ በዚህ ልጅ አየሁ እሱ እየተናገረ እንባየ ያለማቁዋረጥ ይወርዳል እግዚአብሔር የምትወልዱትን ልጅ ይባርክላችሁ
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Жыл бұрын
ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባትን ማግኘት ለሴት ልጅ መጣም መታደል ነው ሁሉም ሴት ልጅ እንደኔ አባቱን የሚወድ ከሆነ አባቴን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንን ቤተሰቦች ይጠብቅልን የተጠፋፋ ሁሉ ተገናኝቶ ይደሰት
@user-bn3gi4in1p
@user-bn3gi4in1p Жыл бұрын
መሸአላህ ነው ባሎ የምር አልቅሻለሁ አላዋ ባል ከሰጠኸኝ እንደዝህ አይነት የኔንም ደስታ አልፎ የቤተሰቦቼን ደስታ እሚፈልግ ❤ ያረብ
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 Жыл бұрын
የውነት ባሎ ይለያል ፈጣሪ ይጠብቅክ እኳን ደስ አላቹ
@amarechkiflie4137
@amarechkiflie4137 Жыл бұрын
ዛሬ ኮ የመድሃንትያችን የየሲስ ክርስቶስ እናት የቅድስት ድንግል ማርያም ባል ነው የተዋህዶ ልጆች እንካን ለቅድስታ ለወላድታ ላማላጅታ ወርሓዊ ባል በሰላም አደረሰን አደረሳቹህ አሜን ❤
@kelifaledi2002
@kelifaledi2002 3 ай бұрын
በዓል በይ የምን ባል ነው ያገባሽውን
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ሁለት መልካም ባልና ሚስት ናቸው ታድለሽ መልካም ባል አለሽ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በሰላም ልጅሽን ለመታቀፍ ያብቃሽ ከሠወች ፀባይ ደስ የሚለኝ አንደኛው ግልፀኛና ተግባቢ ሠው ነው ዮንየ ግን የአንተ መልካምነት ይለያል ሲያለቅሱ ታለቅሳለህ ሲስቁ ትስቃለህ😍
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
የአላህ ባልዮው በጣም መልካም አይገልፀውም የምር አድለኛ ነሺ የኔ ፈድሻ አችም ሰቅሺ ደስ ይላል እኳን ደስ አለሺ
@user-yh2we1dn1b
@user-yh2we1dn1b Жыл бұрын
ኦ ባልዮዉ የክብር ጥግ ደስ ሲል❤❤❤❤
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 Жыл бұрын
እኔስ መች ነው አባቴን ማገኘው😢😢
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
በሥላሴ ስም ምንኛ መታደል ነው ! በዚህ ሰዓት እንዲህ ያለ እናት የሆነ ባል ሚስቲቱም መልካም ባሏን ስታመሰግን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በፍቅር ኑሩልን ከአይን ያውጣችሁ በእውነት ❤ ሁለታችሁም እግዚአብሔር እውነትትም አንድ አካል ናቸው ❤❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ባል ለሁሉም እህቶች በተለይ ላላገባቹህ ይስጣቹህ ካባትሽ ይልቅ ባልሽን አከበርኩልሽ እንክዋ ደስ ያለሽ ትዳራቸሁ ይባረክ ወላዲተ አምላክ በሰላም ትጎብኝሽ
@mohammedahmed5569
@mohammedahmed5569 Жыл бұрын
ኣሜን❤
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 Жыл бұрын
እደዚ አይነቶች ን ወድ ያብዛልን አሜን ከምር ቅን ልብ ❤️❤️❤️❤️
@kalebtadele977
@kalebtadele977 Жыл бұрын
እናተ በጣም መልካም ሰራ እየሰራቹ ነው በርቱ ግን እባካቹ ለፈላጊ ወይም አሰፈላጊ ብቻ ሶፍት አታቅርቡ ለተመልካችም ሶፍት አዘጋጁ😭❤
@elsatesfalem7463
@elsatesfalem7463 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hannanabdul7143
@hannanabdul7143 4 ай бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ነው. እደዙህ አይነት ወንድም አሉ ሱበሀን አላህ
@user-mh4gm4uh4o
@user-mh4gm4uh4o Жыл бұрын
ባልየው ባል ብቻአይደለም እናትአባት ውንድምነው ይታደሉታን እንጅ አይታገሉትም የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ💒💒💒👏👏👏👏
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
በኣዲስ ኣበባ የታገተችው  ልጅ
5:28
ETHIO TARIk-ኢትዮታሪክ
Рет қаралды 8 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 160 М.
😇 or 🔥 ? #shorts
0:43
A4
Рет қаралды 6 МЛН