የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 6 ክፍል 4 (ልዩ የአረፋ በዓል ፕሮግራም)Yebeteseb Chewata Season 6 EP 4 Special Arefa Program

  Рет қаралды 979,776

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 жыл бұрын

ልዩ የአረፋ በዓል ፕሮግራም

Пікірлер: 1 800
@aabbccdd3029
@aabbccdd3029 6 жыл бұрын
እኔ ግን ሙስሊሞች ደስ ይሉኛል ባህሪያቸዉ ስርአታቸዉ እንደዚህ ስርአት የሚያስተምራቸዉ ሀይማኖታቸዉ ስለሆነ ሃይማኖታቸዉም በጣም ደስ ይለኛል
@user-vs6xr6lu2u
@user-vs6xr6lu2u 6 жыл бұрын
ሽኩረን አወ አልሀምዱሊላ ስና ስረአት አለን
@user-jj4sq6zk3g
@user-jj4sq6zk3g 5 жыл бұрын
Wede Eslam lemn Atkelakelm tadya!
@user-ww3iu6lx4h
@user-ww3iu6lx4h 5 жыл бұрын
Aabb Ccdd የሙስሊሞች ሃይማኖታቸው ክርስትያን ከገደልክ መንግስተሰማይ ነው የሚትገባ የሚሉት ነው
@s.kbintislam1845
@s.kbintislam1845 5 жыл бұрын
@@user-ww3iu6lx4h ውሸታም አልታዘዝንም እንደዚህ አይደለም መግደል የክርስቲያንን አምስት ሳንትም ያለሀቅ መንካትም ሆነ መበደል አይፈቀድልንም ሰው ሰው ነው መከበር አለበት የማታውቁትን አትቀደዱ
@aabbccdd3029
@aabbccdd3029 5 жыл бұрын
@@user-ww3iu6lx4h ባክሽ ክርስቲያን ወሬ ብተቻ ነው
@dhhfjuuf9199
@dhhfjuuf9199 5 жыл бұрын
ሙሰሊም በመሆኔ ሁሌ በጣም ደሰሰሰሰሰሰሰሰ ኢለኛል አልህምዱርሊላህ ሰታምሩ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 6 жыл бұрын
ሙሥሊም ወንድም እህቶቼ እንኳን አደረሣችሁ የአመት ሠው ይበላችሁ
@fatumaadrees2102
@fatumaadrees2102 6 жыл бұрын
Aynaddis edema amin amin enkuni abro darsni
@seadsherefadin3161
@seadsherefadin3161 6 жыл бұрын
Unkan abro adarasen
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 6 жыл бұрын
Aynaddis edema አሚን እናመሰግናለን
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 6 жыл бұрын
Aynaddis edema እናመሠግናል አብሮ ያዲርሠን ማማየ
@user-kx7fd9el8h
@user-kx7fd9el8h 6 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን እህት አሚን
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 6 жыл бұрын
እንካን እግዛሃቤር አስፈታህ በጣም ያሳዝናል የስር ቤቱ ለመላው የኢትዮጵያን ሙስሊሞች ኢዲ ሙባረክ
@Islam-su2js
@Islam-su2js 6 жыл бұрын
እነመሰግነለን
@user-vk5sz2ox5z
@user-vk5sz2ox5z 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 6 жыл бұрын
አሚን ቆጆ
@user-kj6pw2tk7l
@user-kj6pw2tk7l 6 жыл бұрын
እናመሰግአለንእህትእዳቺንው
@ayshahussen9536
@ayshahussen9536 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህታችን (ወንድማችን)🌹🌹
@dghhkfdg9208
@dghhkfdg9208 6 жыл бұрын
ያ ኡመተ ሙሀመድ እንኩዋን አደረሳችሁ
@onelove809
@onelove809 6 жыл бұрын
Dghh Kfdg Eid Mubarak
@rahimahussenrahimahussen812
@rahimahussenrahimahussen812 6 жыл бұрын
እኮን አብሩ አደረሰን
@user-rh1xh3lt2u
@user-rh1xh3lt2u 6 жыл бұрын
እኳንአብሮአደረሠን
@user-vk5sz2ox5z
@user-vk5sz2ox5z 6 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@aminanuri7799
@aminanuri7799 6 жыл бұрын
Enkaen abaro adraseaen
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 6 жыл бұрын
አይ ነፂየ ውስጤ እኮ ነህ አዝናናህኝ ሙባርክ እንኩአን ደስ አለህ ክርስቲያን ብሆንም ለሙስሊም ወገኖቸ ትልቅ አክብሮት አለኝ ኢድ ሙባርክ ብያለሁ ፈጣሪ ፍቅርን ያድለን ።
@bvvb4056
@bvvb4056 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኛም እናከብራችኃከን ወገኖች
@balkubalku7215
@balkubalku7215 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 6 жыл бұрын
አሚን ሀያቲ
@user-lc6ey7vn6t
@user-lc6ey7vn6t 6 жыл бұрын
@@user-sn6dz6ve2t 99
@lubababasher2420
@lubababasher2420 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሮቼ
@jemeliaahmeda6716
@jemeliaahmeda6716 6 жыл бұрын
የኡመተ ሙሃመድ እንኮን አደረሳችሁ
@user-ht2xt7uo1c
@user-ht2xt7uo1c 4 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@aaas6027
@aaas6027 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b 3 жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-vo7iq7zv6d
@user-vo7iq7zv6d 5 жыл бұрын
ሙቤን የምወድ ለክ ግጩኝ
@user-ml6mu8is6y
@user-ml6mu8is6y 6 жыл бұрын
ማሪያምን በጣም አሳቀኝም አሳዘንኝም የኔ ጌታ እንኳን ተፈታህ
@Sara-fq7ct
@Sara-fq7ct 6 жыл бұрын
Amen..ሀብብቲ
@hirutbaby2182
@hirutbaby2182 6 жыл бұрын
getash e/r new baksh 😎
@As-sz1bp
@As-sz1bp 5 жыл бұрын
ጥርሳም ነህ ኡፍፍ ስታስጠሉ ኢጭ በኢስላም ስም እየኖራች በየሜዳያው አፍችሁን ክፍቱ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
ماشاء الله As Aneche ISIS dawn asebare ufffffff godachu bezu new akachualew
@samiranuradin4370
@samiranuradin4370 5 жыл бұрын
Ya gelbi ya hubi amenn
@alain8492
@alain8492 6 жыл бұрын
ሙባረክየ መችም አልፋል እንሳቅ እጅያስለቅሳል አልሀምዱሊላ አለኩሉሀም ይሄንን ቀን ላመጣልን ጌታ ምስጋና ይገባው ሀልሀምዱሊላ
@alain8492
@alain8492 6 жыл бұрын
ኩሉአሙቱም ቢል ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@zaenabmuhammad8127
@zaenabmuhammad8127 5 жыл бұрын
መሸልህ
@kal2457
@kal2457 6 жыл бұрын
ክክክክክ የዛሬው በጣም ፈታ ያደርጋል እንኳን አደረሳችሁ ለመላው እስልምና ተከታዮች
@user-is5qy1ws4x
@user-is5qy1ws4x 6 жыл бұрын
በጣም.ፈታ.የሚአደርግነውእ
@user-it8ye5hb3w
@user-it8ye5hb3w 5 жыл бұрын
ያላገባችሁ አግቡ አላህ ይወፍቃችሁ አልሀምዱሊላህ አልጂ እናት ልሆን ነው ዱአ አድርጉልኝ አላህ ሷልህ ልጆች ይወፍቀን
@user-ht2xt7uo1c
@user-ht2xt7uo1c 4 жыл бұрын
አሚን
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ አዝናናችሁኝ ለማንኛዉም እደዚህ አልፍ ታሪክ ሆኖ ለማዉጋት አባቃህ ወድሜ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታይ ኢድ ሙባረክ
@jdhjdjdjdhdjd8866
@jdhjdjdjdhdjd8866 6 жыл бұрын
Msallah btame duse ylale alihmdelue
@selammamo4166
@selammamo4166 6 жыл бұрын
Eid Mubarak
@user-ts9ck9ze2i
@user-ts9ck9ze2i 6 жыл бұрын
Trinesh Trinesh እኮን አብሮ አደርሰነ
@hhjj9861
@hhjj9861 6 жыл бұрын
👍
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 6 жыл бұрын
እንካን አደረሳቹ ውዶቼ subscribe አድርጉኝ
@salelkaschi3218
@salelkaschi3218 6 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 6 жыл бұрын
Salel Kaschi እናመስግናለን
@user-lt1cl9dz1g
@user-lt1cl9dz1g 6 жыл бұрын
አለይና ወአለይኩም ♥♥♥
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን.
@emanslman1576
@emanslman1576 5 жыл бұрын
Thank you
@dhdddjdjsgshshs4888
@dhdddjdjsgshshs4888 5 жыл бұрын
Salel Kaschi ምክንያት
@user-gx9nn5ip3r
@user-gx9nn5ip3r 4 жыл бұрын
ياسلام هذا البرنامج يعجبني جدا جدا جدا اتبع على طول انا مولد امركان جبي احب اتيوبيا جدا جدا شعب طيب 🇾🇪👍🇪🇹
@weynituyimerassen7422
@weynituyimerassen7422 2 жыл бұрын
شكرا لك
@weynituyimerassen7422
@weynituyimerassen7422 2 жыл бұрын
لكن كيف انت مولد أمريكي الموطن عربي والبرامج حبش،😂😂صوأل كيف تفهم ،😳
@SS-wf3vq
@SS-wf3vq 5 жыл бұрын
ሙቤ መሸ አለህ ሙቤን የምቶዱ 👍👈 በዝች አሰውቁኝ
@daw3066
@daw3066 4 жыл бұрын
💚💛❤💋💋
@metamenlerasnew7187
@metamenlerasnew7187 6 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን በሰላም አደርሳችሁ እኳን በሰላም አደርሰን አልሃምዱሊላህ
@zayinbyimame3450
@zayinbyimame3450 5 жыл бұрын
Yamral
@zuzuzuzu6414
@zuzuzuzu6414 6 жыл бұрын
ሙቤ ጀግና እኮ ነው👍👍👍
@user-ts9ck9ze2i
@user-ts9ck9ze2i 6 жыл бұрын
ጀግና አይባልም ምክንያቱም ጀግና ለአሏህ ብቻ የሚሰጥ ስያሜ ነው አሏህ ያህፈዘው በሉ
@azeezayemam9392
@azeezayemam9392 6 жыл бұрын
ኢደሙባረክ
@zenatmuhammed2056
@zenatmuhammed2056 5 жыл бұрын
እውነት አያስቅም ያስለቅሳል የኔ ወንድም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወያኔንም አላህ የሳት ያድርጋቸው ያረብ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ውዶቹ ደምሩኝ
@hasnahtube9945
@hasnahtube9945 6 жыл бұрын
إِنَّ الدِّينَ عِندَ اللَّهِ الْإِسْلَامُ ۗ وَمَا اخْتَلَفَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ إِلَّا مِن بَعْدِ مَا جَاءَهُمُ الْعِلْمُ بَغْيًا بَيْنَهُمْ ۗ وَمَن يَكْفُرْ بِآيَاتِ اللَّهِ فَإِنَّ اللَّهَ سَرِيعُ الْحِسَابِ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 19) አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው፡፡ እነዚያም መጽሐፉን የተሰጡት ሰዎች በመካከላቸው ላለው ምቀኝነት ዕውቀቱ ከመጣላቸው በኋላ እንጅ አልተለያዩም፡፡ በአላህም አንቀጾች የሚክድ አላህ ምርመራው ፈጣን ነው፡፡
@dhdffg2759
@dhdffg2759 6 жыл бұрын
semira seid ❤❤
@zuleykashafi7538
@zuleykashafi7538 4 жыл бұрын
ወፈቀክ አላህ
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 жыл бұрын
الحمدلله رب العالمين
@user-ys3nu7zd3z
@user-ys3nu7zd3z 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙቤ እንኳን መታሠር አይደለም ለሀይማኖቻው ሢሉ ህይወታቸው ን የሠው አሉ
@polepogba9612
@polepogba9612 3 жыл бұрын
Masa alahe
@fgjjh2816
@fgjjh2816 6 жыл бұрын
ደስስስ ብሎኛል ላይክ ግጭኝ
@minamina-pb6em
@minamina-pb6em 5 жыл бұрын
ሙባረክ አላህ ይጨምርልህ የኔ ወድም
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 5 жыл бұрын
እኔም ደስብሎኛል
@seidhassen813
@seidhassen813 5 жыл бұрын
ተወከልኩኝ ባአላህ Fgjjh anchy diess selaleshe becha
@futtfutt8307
@futtfutt8307 4 жыл бұрын
ተወከልኩኝ ባአላህ wide
@seaada9441
@seaada9441 4 жыл бұрын
ቤተሠበሰ እንሁን kzbin.info/www/bejne/hZq0nquihNShaK8
@user-zw6xr6dy3u
@user-zw6xr6dy3u 6 жыл бұрын
ሙባረክየ አልሀምዱሊላህ አለፈ ብቻ ለኸይር ነዉ ወድሜዋ 😢😢😢😢😢
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 6 жыл бұрын
እኛንም ይዘውን ከ1አመአት ትምህርታችን አቋርጦን ናበር አሁን ዶክተሬቴን የዝኩኝ ምንም ቢየጉለሉን አሎደቅንላቻውም እንሻአለህ ።
@emranwali1582
@emranwali1582 5 жыл бұрын
☺☺☺☺☺☺☺
@asdfhj5055
@asdfhj5055 5 жыл бұрын
❤❤❤❤
@MohammadMohammad-iz6ok
@MohammadMohammad-iz6ok 5 жыл бұрын
እንኩን አደረሰቹ ውድ ሙስልም ልጅች
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 6 жыл бұрын
ወንድሜ ሙበረክ እንኳን ለዚህ አበቃህ ከችግር ቡሀላም ምቾት አልለ ይላል ቁርአን አልሀምዱሊላህ ከዛሁሉ መካራ ቡሀላ አሁን እንደዚህ በጣም ደስ ይላል
@AA-md
@AA-md 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የኢስላም ልጆች ነፃነት ወርቁ ማሻ አላህ አለይክ ደስ ይላል ፕሮግራማችሁ ዘና ያደርጋል እንኳን ነዚህ ቀን አደረሰህ ሙባረክ አደም
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 6 жыл бұрын
ወላሂ ዛሬ በሳቅ ቀኔን አፈካችሁት ወንድም ሙቤ ያሁሉ አልፎ እንካን ለዚህ ቀን አበቃህ
@leyladmxachn8094
@leyladmxachn8094 5 жыл бұрын
በመጀመረያ ሙቤን ለዚያበቃልን ጌታ ምስጋና ጥራት ይገባው ሙቤ ጀግና ሌሎቹም አላህ ይፈርጃቸው ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ይጠብቃቹ
@EeEe-lf6id
@EeEe-lf6id 4 жыл бұрын
መሀመድን፥አኒከናማደሥ
@safiamohamed1394
@safiamohamed1394 4 жыл бұрын
ማአሻአላህ
@hailatman8924
@hailatman8924 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a6LWqYWZech8eZo
@user-lc6yc8hm1c
@user-lc6yc8hm1c 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ
@fatemhahmd5093
@fatemhahmd5093 6 жыл бұрын
አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት
@seadaebrahim5653
@seadaebrahim5653 6 жыл бұрын
አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት እናመሰግናለን ምርጥ ሰው
@zedbintkemal3584
@zedbintkemal3584 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰኝ
@sadefikre8951
@sadefikre8951 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢድ ሙባረክ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ማሮቹ ደምሩኝ
@user-fp6pz1yn1b
@user-fp6pz1yn1b 6 жыл бұрын
ሙቤ ጀግናችን ትክክል ነህ አልሀምድሊላህ እንኳን አብሮ አድርስን የኔ ምርጦች ውውድድ
@user-mg9ou6hl5m
@user-mg9ou6hl5m 6 жыл бұрын
ለመላሙ የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን 1439ኛው የኢደል አደሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል ጨዋታነው ነፃነት በጣም እናመሠግናለን
@dghhkfdg9208
@dghhkfdg9208 6 жыл бұрын
አሁንማ ታሪክ ነው ሙባረክ ሱበሀን አላህ እስር ቤት ጀሀነብ ነው ለማንም አልመኘው አኡዙቢላ በጌታዬ እጠበቃለው ከወደድኩትም ከወደደኝም ከቤተሰብም እዛም ያላችሁ አላህ ነጃ ይበላችሁ ያረብ!!
@sadddali1599
@sadddali1599 6 жыл бұрын
ሙባረክየ አብሽሪ እኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ
@alhamdulilahslehulumneger2867
@alhamdulilahslehulumneger2867 5 жыл бұрын
Dghh Kfdg allahuma amien
@susuhassen1754
@susuhassen1754 6 жыл бұрын
ነፂዬ ይመችክ ዘና አደረከኝ😂😂😂😂 ማሻ አላህ ደስ ስትሉ😍እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን❤
@awelkermohammedali3392
@awelkermohammedali3392 6 жыл бұрын
Amen enshallah
@maliyausaman7882
@maliyausaman7882 6 жыл бұрын
EDI MUBARAKI 439 Alhadililahii muslima mashaa allah mashaa allah jzk
@user-rm6ro5lq1z
@user-rm6ro5lq1z 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@naimaaasmi8582
@naimaaasmi8582 5 жыл бұрын
susu hassen ል×××××
@shivanandyadav2987
@shivanandyadav2987 5 жыл бұрын
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 6 жыл бұрын
እንዴ ሙባረክ አደም ጠንካራ ባል ስጠኝ ያረቢ ሙቤ አላህ ይጠብቅህ
@aminanuri7799
@aminanuri7799 6 жыл бұрын
Ameen ameen yallah
@user-uh8tp7wx6g
@user-uh8tp7wx6g 4 жыл бұрын
Amen
@kedbinteslam64
@kedbinteslam64 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 5 жыл бұрын
ሙስሊም በመሆኔ በጣም ደስስስስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ቤተሰቦቸን በጣም ውድድድድድ
@haideeaborquez32
@haideeaborquez32 6 жыл бұрын
የኢስላም ጀግኖች እኖዳቹ አለን እናከብራቹ አለን
@emranwali1582
@emranwali1582 5 жыл бұрын
👍
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 4 жыл бұрын
ሽኩረን
@hayatmohammed3260
@hayatmohammed3260 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናልል አላህ የስራቸው ይስጣቸው ሙቤ ወንድሜ እንካን ለዚህ አበቃህ ያ ጨለማ ጊዜ አለፈ አላህ መልሶ አያምጣብን
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 5 жыл бұрын
በትክክል አልሃም ዱሊለሂ እኛ ራሱ ከኮሌጅ እያለን አፍናውን ያወያኔ ገርዶች የጠናበ ጫማና ከልስይ እያሻታቱን እፍፍፍ እስከሁን ጉንፈኑ አልታወኝም አላህ ብቻ የየዘ ምንም አይናከውም ብጋርፉን ብየጠናቡን
@user-nv9kc1et6y
@user-nv9kc1et6y 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስለዘምዘም አላውቅም ነበር ስላሳወከኝ ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜእንኳን ለዚችቀን አበቃህ
@user-ju9zt6ih3t
@user-ju9zt6ih3t 6 жыл бұрын
ሙባረክ አደም አልሀምዱሊላ ወንድሜ ይህን ያደረሰህ ያሳየን ጌታ አልሀምዱሊላ ሱመአልሀምዱሊላ ጀግናናችሁ ሁሌም ተምሳሌቶቻችን ናችሁኑሩልን ውድ የኢስላም ጀግኖች
@aliamsameh2937
@aliamsameh2937 6 жыл бұрын
እንግዳ ነኝ ላይክ እፈልጋለሁ
@user-br9oy3xy7o
@user-br9oy3xy7o 6 жыл бұрын
Alia Msameh ይሄው ተቀበይ
@asilphone9291
@asilphone9291 6 жыл бұрын
ቤት ለእንግዳ በለናል ማር
@asilphone9291
@asilphone9291 6 жыл бұрын
ቤት ለእንግዳ በለናል
@aliamsameh2937
@aliamsameh2937 6 жыл бұрын
Asil Phone ሺኩርን የኔ ውድ
@user-or6nr6sc8y
@user-or6nr6sc8y 6 жыл бұрын
መሸአላህ፡ደስ፡ያላል
@user-lt8ld9lm9w
@user-lt8ld9lm9w 6 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቸሁ Ebs እናመሰግናለን ነፂዬ ፈታ አደረከን
@user-xs5wg8zk8k
@user-xs5wg8zk8k 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ የሚል ቆይታ ነው
@user-lt8ld9lm9w
@user-lt8ld9lm9w 6 жыл бұрын
ራሀቱል ቀልብ በጣም አልሃምዱሊላሂ
@zinbzinb3401
@zinbzinb3401 5 жыл бұрын
ልኑር ተከብሬ በኢስላም ተውቤ። መሸአላህ። ምን ያማር ፕሮግራምነው
@user-lt8ld9lm9w
@user-lt8ld9lm9w 5 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@qwertyuiopqwertyuiop6752
@qwertyuiopqwertyuiop6752 5 жыл бұрын
F
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 6 жыл бұрын
_ወላሂ በጣምነው ደስ እምትሉት አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ_
@SsSs-bq5iq
@SsSs-bq5iq 5 жыл бұрын
አላህ ጀነትን ይወፍቃችሁ
@seaada9441
@seaada9441 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hZq0nquihNShaK8 ቤተሠበሰ እንሁን
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እንኳን አብሮ አደረሰን ebs አዘጋጆች ከልብ እናመሰግናለን
@yeshiweloyewu8530
@yeshiweloyewu8530 6 жыл бұрын
ዊል ዊል ነፂየ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን ላገራችን በሰላም ያብቃን
@ahmdhsoon2730
@ahmdhsoon2730 6 жыл бұрын
እእ
@Sara-fq7ct
@Sara-fq7ct 6 жыл бұрын
አሚን.ሀብብቲ
@nsriyansriya4651
@nsriyansriya4651 6 жыл бұрын
አሚንቆንጂት
@fatimasaeed8888
@fatimasaeed8888 5 жыл бұрын
አሚንንንውደ
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 5 жыл бұрын
Ameen marr
@user-em4bo4jj5p
@user-em4bo4jj5p 6 жыл бұрын
ዋው አንድኛ፡.ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን አደረሳችሁ።
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 6 жыл бұрын
አሚን ዩማ
@user-fq7ie6ci7m
@user-fq7ie6ci7m 6 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ አብሽሪ አላህን ይዞ ድል እንጂ ሽንፈት የለም አልሀምዱሊላህ
@zebebahasen6673
@zebebahasen6673 2 жыл бұрын
በትክክል
@rozirozi4048
@rozirozi4048 6 жыл бұрын
ወድሜ እንኩዋን ለዚክ ቀን አበቀህ ላልተፈቱትም እግዚአብሔር ይርዳቸው
@jamilaayahyaa652
@jamilaayahyaa652 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ የሀጀር ቤተሠቦች
@maryamandres342
@maryamandres342 6 жыл бұрын
ሙቤ ያሁሉ ችግርአልፎ አሁን ለዝህያበቃህ ጌታ ይመሥገን አልሀምዱሊላህ
@kayryahathyobi9689
@kayryahathyobi9689 6 жыл бұрын
ዉድ የእስላም ልእጆች እንኳዋን ኣደረሳቹ
@asdgqwer1735
@asdgqwer1735 4 жыл бұрын
Alaymabkk
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 жыл бұрын
ወይ ነፂ በድጋሜ እያየሁት ነው አተ ከተቀየርክ በኋላ የቤተሰብ ጫወታ አስጠላኝ ሙቤ የኔ ጀግና በድንህ ላህ አላህ ያፅናህ
@user-dg1cy5if8z
@user-dg1cy5if8z 5 жыл бұрын
ሙባረክየ እንድሁም የእስላም ወንድም እህቶቸ እንኮን አብሮ አደረሰን እላለሁ ከልብ እወድችሁ አለሁ
@israelmekonen826
@israelmekonen826 6 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሞቸ አሰቃይተው ነው የለቀቁህ እንኳን አደረሳችው ለማነኛውም
@uuu-xc8vd
@uuu-xc8vd 6 жыл бұрын
እንከነ አደራሰቹ
@bhr8860
@bhr8860 6 жыл бұрын
ሙቤ ማሻ አላህ የኛ ጀግኖች
@user-yz2un8td8x
@user-yz2un8td8x 6 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ልጁ አላሳቀኝም እውነት ከልቤ አሳዘነኝ ምንም ባላጠፋው ምክንያት 4 አመት እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ ከልቤ ነው ያዘንኩት
@aminanuri7799
@aminanuri7799 6 жыл бұрын
Ameen ameen konjo
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 6 жыл бұрын
አዎ እህቴ ፈጣሪ የሠጠንን ነገር አሚን ብለን ከተቀበልን ሁሉም በሂደት ይሆናል
@user-zg1tz4qv4f
@user-zg1tz4qv4f 5 жыл бұрын
ስላልሳቅሽ ምን የሚቀዬር ነገር አለ
@user-xh3ii8bb9s
@user-xh3ii8bb9s 5 жыл бұрын
መሻአላህ። በጣም ደስ ይላል መሻአላህ። እንኳን አብሮ አድረሰን
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 6 жыл бұрын
ነፂዬ ዌል እንኳንአደረሰህ የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለኪዳነምህረት በአል በሰላም አደረሳችሁ ሙስሊም ወገኖቼ እንኳን ለኢድ አልደሀ አረፍ በሰላም አደረሳችሁ።
@fufufufu3004
@fufufufu3004 6 жыл бұрын
ወለይ ሙበራክ አንጀቴን በለክኝ ሱባን አለህ ያ ውሉ አልፎ ዘሬ ለይ ኡሉም ያልፈል
@LinaLina-kh2zm
@LinaLina-kh2zm 6 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ደስ የሚል ፕሮግራም ነፄ ቀጥልበት
@user-kd9tk8vw3u
@user-kd9tk8vw3u 5 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ እኮ ወላህ ማሻአላህ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እናንተም እንኳን አደረሳችሁ በጣም አዝናናችሁን
@haideeaborquez32
@haideeaborquez32 6 жыл бұрын
ሙቤ ምርጥ ሰው አልሀምዱሊላ አላኩሊሀ
@UaeUae-nd2pt
@UaeUae-nd2pt 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ማሮች አላህ ይጠብቃችሁ ሙባረክ አላሀምዱሊላህ እኳን ወጣህ
@user-fx3qu3fc4h
@user-fx3qu3fc4h 5 жыл бұрын
ያ አላህ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሃል አልፎ ታሪክ ሲወራ እድህ ፈገግ ያሰኛል የስርቤቱ ስቃይ
@user-sj4nt2fi4u
@user-sj4nt2fi4u 5 жыл бұрын
ማሽአላህ ሙባርክ እንኳን ለዝህ አድርስህ አልሀምድሊላሂ
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x 6 жыл бұрын
የእስልምነሰ እምነት ተከታይወች1439 ኢል አደሀ አበቃቻሁ
@hadiyahassan1974
@hadiyahassan1974 6 жыл бұрын
እኮን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ የሚል ነው
@FatimaAli-mo5bq
@FatimaAli-mo5bq 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Merkaba532
@Merkaba532 6 жыл бұрын
ትላንት ጠብቄ ነበር ዌልካም ብለናል ኢድኩም ሙባረክ ለመላው ሙስሊም በሙሉ
@user-ty3je3zy8o
@user-ty3je3zy8o 5 жыл бұрын
የሙባረክ ባለቤት እድለኛ ነሽ
@Mohamed-zr7jw
@Mohamed-zr7jw 4 жыл бұрын
ትክክል ቀላል ታድላለች
@lailatalgen4200
@lailatalgen4200 6 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምረላቹ ebs በጣም እናመሠግነአለን ቀጥሉበት
@umuaysha8429
@umuaysha8429 6 жыл бұрын
ለመላው ያእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹ
@lailalaila1877
@lailalaila1877 6 жыл бұрын
Umu Aysha እንኳን አብሮ አደርሰን ማር
@alain8492
@alain8492 6 жыл бұрын
ኩሉአሙቱም ቢል ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@user-se4gx4iy7w
@user-se4gx4iy7w 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ሙባረክ ዘና አድረከኝ ሁላችሁንም እወዳችኅለሁ
@sarailovemamaandeolefmilek1055
@sarailovemamaandeolefmilek1055 6 жыл бұрын
አንዳንድ ምርጥ የሀገሬ ክርስትያን ወንድም እህቶቼ በጣም እናመሰግናለን መልካም አንደበት ሁሌም መልካም ነው እንኳን አብሮ አደረሰን
@rahimaebrhim355
@rahimaebrhim355 6 жыл бұрын
ውድናየተከበራችሁ የኢስላም ልጆች ኡመተል ሙሀመድ እንኳን ለኢደል አዷሀ ለአረፍ በአል በሰላም አደረሳችሁ ወኩል አም ወአንቱም ብኽይር ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ሰላም ለናንተ ይሁን
@hudamohammedmohammedhudamo3758
@hudamohammedmohammedhudamo3758 6 жыл бұрын
ሙባርክ ፍታ አርገኝ
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
አላህ አክበር በዚህ ፕሮግራም ያልሣቀ አለ እኔ ግን በሣቅ ሞኩ 😂😂😂💓💓
@hshsgsvshssgshhs7557
@hshsgsvshssgshhs7557 6 жыл бұрын
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን በሰላም አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ 😘😘😘
@hayatahmedmuhammadfemale8422
@hayatahmedmuhammadfemale8422 6 жыл бұрын
Mashallh
@user-zw6xr6dy3u
@user-zw6xr6dy3u 6 жыл бұрын
ደሥ ሥትሉ ያረብ የኔ ዉቦች
@zizuhilwa7720
@zizuhilwa7720 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙቤ እንኳን ለዚ አበቃህ ኡፍፍፍፍ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢😢😢😭😭😭 ነፂ ማኛ 😃😃😃
@ayshamohammed4425
@ayshamohammed4425 5 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ማሽአላህ በጣም ደስ ይላል እደዚህ ስንዋደድ ይሄ ነው ባህላችን ነፃነት ጥሩ ሰው ደስ የምትል ሰው ነህ እናመስግናለን ሁሌም ደስተኛ ሁን
@user-bz8fm4vc6h
@user-bz8fm4vc6h 6 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ፍንድቅ ያደረገኝ ስለ እስር ሲጠይቀው ወይ ጊዜ ወይ ዘመን ትላንት የት ነበር ዛሬ የት ነን የአለማቱ ጌታዬ አልሀምዱሊሏህ በፍጡራንክ ልክ ስፍር በፈጠርከው እጥፍ ድርብ ምስጋና ይገባክ አልሀምዱሊሏህ አልሀምዱሊሏህ አልሀምዱሊሏህ
@user-cp1mx9vk9g
@user-cp1mx9vk9g 3 жыл бұрын
H
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 6 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን ኢድ በሰው ሀገር ይከፍል
@tesfaye5190
@tesfaye5190 6 жыл бұрын
Beetam
@fisllamselam3950
@fisllamselam3950 6 жыл бұрын
Sofiya Abshir ehit hulum yilfal alhamdulilah bey
@kedijangus3744
@kedijangus3744 4 жыл бұрын
ማሽ አላህ ማሽ አላህ ሂጃብ የሁልግዜ ምኜቴ ነው ውበት ሲለካ ሂጃብ ነው ለካ
@user-ih5gc2cr8h
@user-ih5gc2cr8h 6 жыл бұрын
ነፂ ምቹ ሰው አላህ ይስጥልን እንወድሃለን!!!! ሂይወትህን ምቹ የሚሆንበት መንገድ አላህ ይምራህ የኢትዮጲያ ልጆች ሁላችሁም እወዳችኃለው ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ሊወደድና ሊከበር የሚገባው ውድ ፍጡር ነው :: እምነት የግል ቢሆንም አገርና የአደም ልጅ መሆን ግን ሁሌም የማያቋርጥ ክቡርና ድንቅ በጣም ውብ ትስሰር ነው ሁሌም እምነታችን ቢለያይም ሁላችንም የአንድ አላህ ፍጥረትና የአደም ልጆች ነን እምነቴን ስለምወደው የሌላው እምነት አከብራለው!!!!!
@user-hr2bs8tz9f
@user-hr2bs8tz9f 5 жыл бұрын
ሙቤ የኛ ጀግና የኛ ተምሳሌት እንኮንም ለዚህ አበቃህ ታሪክ ለማውራት አሁንም በርታልን አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር
@user-hm2ki3ow1t
@user-hm2ki3ow1t 6 жыл бұрын
Eid Mubarak for all Muslim brothers and sisters
@faizahadenyemame2556
@faizahadenyemame2556 6 жыл бұрын
ማሻአላህ እኳን አደራሳችሁ ኢደንሙባርክክ አልሀምዱሊላ። ዘድሮ ሀጀን ስርቻለሁ አላይቀበለኝ
@yonimac301
@yonimac301 3 жыл бұрын
የምር ተዝናናሁ ። በተለይ ሙባረክ ጨዋታው ደስ ይላል ።
@user-eh8lx1xy7j
@user-eh8lx1xy7j 6 жыл бұрын
ወይ ሙቤ አልሀምዱሊላህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ያሁሉ አልፎ እንኳ ለዚህ አበቃህ
@NatiTurner
@NatiTurner 6 жыл бұрын
ሱብሀነክ ላኢላሀኢለላህ ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች,.. አዳዲስ አዝናኝ የሆኑ ቪድዬ በ ራሴ ቻናል ስለምለቅ የዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ አግዙኝ.እወዳችሁአለው! አመሰግናለው!!
@bezonshbezonsh58
@bezonshbezonsh58 5 жыл бұрын
waw nesya betam does yelal enamesGenaln
@heleybabey99
@heleybabey99 6 жыл бұрын
Weyene zari hoden amemegn 😂😂😂 mubarek is so funny ... hetsanu liwedader new 🏃 yegebaw betam des yemil new ... enkuan le Ed Al Adeha beal adresachuh!
@user-ji4xl3ul2p
@user-ji4xl3ul2p 6 жыл бұрын
በቅርሚ ኢቢኤሶችን እናመሰግናለን ሲቀጥል ነጻነት እናመሰግናለን ሙቤ አልሀምዱሊላ ብለናል ያልፉ የሚመስሉ ነገሮች ስላለፉ እንኮን አብሮ አደረሰን
@NN-tw5pz
@NN-tw5pz 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ ደስ የሚል አገላለጽ አንዋር በተረፈ የሁላችንም
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 6 жыл бұрын
ለመላው ለእሥልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣችሁ
@aminanuri7799
@aminanuri7799 6 жыл бұрын
Enkaen abaro adraseaen yana wed enmsgnalaeaen
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 6 жыл бұрын
መሀመዲ ቢላል ሾ ላይነበር የማቅህ ወላሂ የትጠፍተህነውብየ ማንንም ልጠይቅ ስልነበር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ማሜ
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 3 жыл бұрын
ኮመታተሮችን ሰይ የድሮይቷ ኢትዮጵያ ትዝ አለችኝ ወላህ ምያምርብን ፍቅር ብቻ ነው
@MahdiAIssa
@MahdiAIssa 6 жыл бұрын
Masha Allah, May Allah reward you the sacrifice you did for the Din. What a wonderful young Muslim stood for the right of his religion belief. Mubarak , you explained in very detailed ways, you’re an amazing very smart guy, keep up the Da’awa
@user-ce2fw9py6q
@user-ce2fw9py6q 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዛሬ ብቸኛ ሁኘ ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ ጂዛኩም አላህ ኽይርን ኢድ ሙባርክ በሞላው አለምላይ ለምትገኙ እመተሙሀመድ
@fatumamohammed524
@fatumamohammed524 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሙስሊም እህት ወድሞቸ ሙባረክ እንኳንም በሰላም ፍትህ አግኝተህ ለዚህ ቀን አደረሰህ
@user-lv6cc3ul1g
@user-lv6cc3ul1g 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላይ ይጭምራላችሁ ውቦች ሙባረክ አደም እንኮን ለዚህ አበቃህ አልሀምዱሊላሂ ያርብ ያርብ ያቀን አለፍ ያ ጭልማ አልሀምዱሊላሂ
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው ነፂ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ሙብየ እንኳን ለዚህ አበቃህ አልሀምዱሊላህ
@user-mq8yp6hu8c
@user-mq8yp6hu8c 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ኢድና ሸቃላ ምንም አይመቻች ግን ለበጎ ነው
@Sara-fq7ct
@Sara-fq7ct 6 жыл бұрын
Kkkk
@user-pc7jy2ho4v
@user-pc7jy2ho4v 6 жыл бұрын
ነጃት አሊ አብሽሪ እህቴ ያልፍል ኢሽአላህ
@madinaindris2615
@madinaindris2615 6 жыл бұрын
ነጃት አሊ hhh
@user-fp6pz1yn1b
@user-fp6pz1yn1b 6 жыл бұрын
እምር ፍክት ብሏችሁ ነው የቀርባችሁት ውቦች ውብብብ
@bedrebedre7059
@bedrebedre7059 3 жыл бұрын
Alheytbkhemasla
@user-et4qg1zm2d
@user-et4qg1zm2d 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይህንን ቀን ላመጣልን ጌታ ምስጋና ይገባው በሚድያ ላይ ኢስላም እንደ አሸባሪነት ከታየበት ዘመን ኢስላም ሰላም መሆኑን ሀገራችን ያመሰከረችበት ቀን እንኳን አደረሰን አልሀምዱሊላህ . ሱመ አልሀምዱሊላህ
@gahhgakkk2862
@gahhgakkk2862 6 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውእድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ወንድማችን ሙቤ አብሽር አላህ ባለው ግዜ ተፈታህ
@erhemaeshet3411
@erhemaeshet3411 6 жыл бұрын
እህ ነፂ በሳቅ እኮ ነው ፍርስ የምታደርገኝ በተለይ ሲደብረኝ በአንተ እና ሀኒ እኮ ነው የምታዝናኑኝ ውይ ብርቅየ የኢስላም አገልጋዪች ስወዳቹህ
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 127 МЛН
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 28 | 9Gnaw Shi Part 28
27:05
EBC Entertainment
Рет қаралды 305 М.
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 9 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 23 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 2,2 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 19 МЛН