የአብይ አህመድን የትምህርት መረጃ ያጋለጠው መምህርና ማህበራዊ አንቂ !!!

  Рет қаралды 69,507

Edmond Berhane

Edmond Berhane

Күн бұрын

Пікірлер: 520
@Mohammedymame
@Mohammedymame 3 күн бұрын
አማራ ነኝ ሀቅነው የሚቃወሙህ ሌቦቾ ናቸው በርታ ጠንክር
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 Күн бұрын
ብታምኑም ባታምኑም ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅልና እልቅት ያበቃን TPLF የተባለው ዘረኛ መንግስት ነው
@Alemwerqi_melles19
@Alemwerqi_melles19 13 күн бұрын
Thanks!
@gennetfisseha933
@gennetfisseha933 9 күн бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ነው አንተም ድንቅ ብትሆን ነው ይህን ሰው ፈልገህ ማቅረብህ ያስመሰግንሀል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ሁልጊዜም ታሸንፋለች
@Konelene
@Konelene Күн бұрын
ኦሮ-ማራ ደካማ ጥምረት አልነበረም😮😮😮መጠለፉ ግን ሀቅ ነው👌🏾👌🏾👌🏾✔️
@danielbitew4335
@danielbitew4335 16 күн бұрын
Thank you, Edmond, for having Tegegn! This brave, intelligent man has taught us more about who or what Ethiopians hypocrisy really are than the entire fake media. His voice is appreciated!
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@tezitube1877
@tezitube1877 6 күн бұрын
There are three kinds of minds: big, medium and little. Big mind discuss ideas; medium mind discuss information and little ones like Edmund’s discuss about people. Why do we care about the paper of Abiy? He is doing excellent!!!!
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 13 күн бұрын
ኤድመንድ አስበህበትም ይሁን በድንገት አንድ ምርጥ ሰው ማቅረብህ ያስመሰግንሃል በእርግጥ አንተ ወደምትፈልገው ጎጠኛ እና በምትጠላው ማህበረሰብ ላይ ዘለፋ እንዲያቀርብ ግፊት ብታደርግበትም ሰዉየው ግን በጣም በሳል እና ጀግናም ስለሆነ መቀጥቀጥ ያለበትን ብቻ ነው በትኩረት እየቀጠቀጠ ያለውና አመሰግነዋለሁ !!
@wagayebahiru86
@wagayebahiru86 12 күн бұрын
minu new mirt endezih ashikabachi zeregna ale ende
@Konelene
@Konelene Күн бұрын
ሲጀመር አብይ ትክክለኛ ምርጫ የሚያደርግበት ምንም አስቻይ ሁነት መሬት ላይ የለም👌🏾አይኖርምም✔️✔️✔️
@bkhm6433
@bkhm6433 16 күн бұрын
እርፍ አማራ የለም አለ😂😂😂 ወሏሂ እኔ አማራ ነኝ አማራ የለም ለሚሉ አማራ መኖሩን በክንዱ ያሳያል። ህውለት የዘራው ከፋት መከራችንን በላን መውጫው ጠፋብን ህውሀት ያሳደገው አብይም ሰርተን መኖር በሰላም ወጦ መግባት ቅንጦት ሆነብን በሀገራችን በሰው ሀገርም መከራሀችን በዛ ያረብ።
@me_212
@me_212 15 күн бұрын
አማራ መኖሩን በ DNA እንጂ በ ክንድ አደለም የሚታየው 😂
@bkhm6433
@bkhm6433 15 күн бұрын
@me_212 አለሁ እያልኩህ ነው እኮ የምን ዲኤን ኤ ነው? ካልሆነ ያንተም ዘር መመርመር አለበት ኢትዮፕያዊ መሆንክን ጠባብ።
@me_212
@me_212 14 күн бұрын
​ግድ የለም ዘሩ ይቅርብኝ ሰው በሚባለው ከአምላክ አምሳያ መፈጠሬ በራሱ በበቂ ሁኔታ ይገልፀኛል😂
@fafihussien2863
@fafihussien2863 10 күн бұрын
I hate this people always tooket Traip 2025
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 Күн бұрын
የዘረኝነት ምንጭ በኢትዮጵያ ላይ ያመጣው ማነው ብለህ ካልገለፅክ ሐቀኛ ሳትሆን opportunist ነህ
@GirumZewdu
@GirumZewdu 8 күн бұрын
አንድ ቀን አብሬው ውዬ ከአብይ አህያ አሊ ጋር ማታ ቤቴ ገብቼ ተንበርክኬ ፀለይኩ ፈጣሪዬ አገሬን አድናት አውሬ እጅ ላይ ወድቃለች። ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ከተናገረው የተቀነጨበ ነው ።
@TezeraAlemayew
@TezeraAlemayew 12 күн бұрын
ስለ አማራ ራሱን ያጥራ ስትል የሲዳማ ማህበረሰብ አይደል አማራን የጨፈጨፉት አትርሣ 😢
@addisabebe4827
@addisabebe4827 16 күн бұрын
በአማርኛ እያወራህ አማራ የለም የምትል በእንግሊዝኛ እየተናገሩ እንግሊዝ የለም እንደማለት ነው። የድንቁርና ችሁ ጥግ ይህንን ያህል ነው። አማርኛ አውርተህ ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋ እንድትግባባ ያደረጉት የአማራ ቄሶች ብሎም የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ናት መቼም የብሔር ፖለቲካ ያናወዛችሁ የዘመኑ ውርዴዎች ከዚህ የተሻለ እንደማታስቡ ንግግራችሁ ይገልጣችኋል።
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ 10 күн бұрын
@@addisabebe4827 ያልገባህ ነገር አማርኛ የነፍጠኛ ወታደራዊ የፖለቲካ ቋንቋ ከግአዕዝና ከትግርኛ የተፈጠረ ኮድ እንጂ የማንነት ቋንቋ አይደለም።አማራ ነኝ እያለ ያለው አሁን በአብዛኛው አገው በመቀጠልም ቅማንት ከዛም ተግራይና ኦሮሞ እና ከሌሎች ለመሳሌ ወይጦ ሽናሻእና አርጎባና ዓፋር የነበሩ የወላጆቻቸውን ወደ ልጆቻቸው ያላስተላለፉ ወይም ያልቀበሉ ዜጎች ብቻ ናቸው።ሰው እንግዚዘኛ ብቻ ስላወራ እንግሊዛዊ እንደማይሆነው እንዲሁ ነው
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 16 күн бұрын
የተረዳሁት ሁሉም ብሄረተኛ አማራን ካልጠቀሰ ካላማ ወሬ ያወራ አይመስለውም ሁሉም ጥፉቱን ለአማራ ሊሰጥ ይፈልጋል ለጥሩ ነገር ግን አማራ የለም ብለው እስከመካድ ደረሰውም ነበር አናሳውም አለ ተብሎ ለማንኛውም አማራ በክንድህ እራስህን አድን ወንድማችን ተገኝ ጥሩ ልብ አለህ ጠያቂህን ለማስደሰት ባትሞክር ጥሩ ነው እውነቱን ተጋፈጠው 😊
@abuhaile6517
@abuhaile6517 15 күн бұрын
ዘንድሮ መሰልጠህንና ፖለቲካ የገባህ ለማሳየት አማራን መሳደብ ወይም የለም ማለት ያስፈልጋል።
@فاطمةمحمد-ض4ص1ظ
@فاطمةمحمد-ض4ص1ظ 8 күн бұрын
​@@abuhaile6517በጣም አማራየ አላህ ሰላም ያምጣልን በስ
@biniambeyene5405
@biniambeyene5405 16 күн бұрын
ምርጥ ውይይት ነበር አመሰግናለሁ ወንድሜ
@DawitDase
@DawitDase 16 күн бұрын
ቀድሞ የአብይ ሰይጣንነት ገብቶት ስለእውነት የኖረ ተገኝ ላንተ ክብር አለኝ እናመሰግናለን 🙏
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 3 күн бұрын
የምትናገረዉ በቋንቆችን አማርኛ ኑዉ ግን አማሪን አላዉቅም ማለት ይገርማል አማራ አገር መስራች ነዉ🎉🎉🎉🎉
@sebleworkgetnet-vg7us
@sebleworkgetnet-vg7us 6 күн бұрын
እድሜ ጤናውን ይሥጣችሁ
@fisehagedamu3477
@fisehagedamu3477 16 күн бұрын
በጣም ደስ የምል ዜና ነብዩ ወንድማቺን እድሜ ጤና ይስጥህ
@haileabay4021
@haileabay4021 16 күн бұрын
ከታሪካውያን ሰዎች አንዱ ነህ ክብር ይገባሃል::
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 16 күн бұрын
አማራ አለ በእኔ እድሜ አማራ ተብዬ ነው ያደኩት የፖለቲካ ሴራ ነው ወንድሜ እናመሰግናለን እይታህ ተመችቶኛል
@GechoAsfaw-j4t
@GechoAsfaw-j4t 8 күн бұрын
ኤደን በጣም አተንም ወንድሜችንም ጠጋየንም እወወዳቹሀለዉ ምረጥ ሰወች ናቹህ እናተ የኔ ጀግና ናቹህ❤❤❤❤❤
@GhirmayWelday-n5d
@GhirmayWelday-n5d 4 күн бұрын
ጃዋር
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 16 күн бұрын
Thank you Tegegn Tadele! Excellent explanation ❤❤❤❤
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 16 күн бұрын
😂😂😂😂
@shewangizawayele6334
@shewangizawayele6334 16 күн бұрын
እውነትነው ተገኝወርቅ
@goitomfitsum6722
@goitomfitsum6722 14 күн бұрын
በእዉነት ለየት ያለ እንግዳ ለየት ያለ ጀግና እናመሰግናለን
@Yitulala
@Yitulala 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ❤
@Noahvlogs204
@Noahvlogs204 8 күн бұрын
Beautiful mind!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 15 күн бұрын
ቂቂቂ ብለህ ብለህ ህወሃት ለምን ሄደብኝ ብሎ የሚያለቅስ ደቡብ ይዘህ መጣህ 😂
@etheth5034
@etheth5034 16 күн бұрын
ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤🙏
@AntenehAnteneh-hu5pb
@AntenehAnteneh-hu5pb 14 күн бұрын
መምህር ጠያቂዉ ፍታዊ አይደለም እንድታወራ የፈለገው የትግራይን መበደል እንጅ የህወሓትን ጥፋት እንድታወራ አይፈልግም
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 13 күн бұрын
እየጠየቅኸው ያለው ሰው እንዴት ያለ የበሰለ አዋቂ ሰው ነው ከተናገረው አንዳች ነቁጥ ስህተት የሌለው የመሪ ተብዮውን አላማ የፈጸማቸውን አረመኒያዊ ስራ እስካሁን ለፈጸመው እንኳን ተዋንያን ወንጀለኞች ይህ ሰው በፈለገው ሲመራን ዝም ያልን ሁሉ ተጠያቂ ነን ያለው አዎ ትክክል ነው ተጠያቂ ነን
@inufindiga9605
@inufindiga9605 16 күн бұрын
Great job! brilliant man Tegegn and Edi as always
@YilkalTesfa
@YilkalTesfa 10 күн бұрын
Wow, Tegegn great thought, views
@mehretuyosef9903
@mehretuyosef9903 16 күн бұрын
የአማራ መከራ አያልቅ። አንድ ጊዜ፤ አማራ የሚባል ብሔር በታሪክ ገደለነ፤ ጨፈጨፈነ፤ ይባላል። አንዳንድ ጊዜ ሽምጥጥ አረገው አማራ የሚባል ብሔር የለም ይላሉ።
@Ibelongtojesus1961
@Ibelongtojesus1961 10 күн бұрын
ይህ አሁን ያለዉ ሕገ መንግሥት እንከን የለበትም፤ ለዜጎች እኩል መብት ይሰጣል በሚል የሚቀርበዉ ትንታኔ ትክክል አይደለም። ሕጌ መንግሥቱ መልካም ነገሮች እንዳሉት ሁሉ ስሁት ነገሮችም አሉበት፤ ስለዚህ መሻሻል ያስፈልገዋል።
@teshomelemma9520
@teshomelemma9520 16 күн бұрын
ተገኝ በጣም ድንቅ የገባው ዜጋ ነህ። እኔ ይህ የት ጠፋ ብዬ ሀዋሣ ዩኒቨርሲቲ መምህራንን ጠይቄ ውጭ መሆንህን አውቄአለሁ አሁን በዚህ ሚድያ በማየቴ ደስ ብሎኛል ። አቢይን ለዚህ ያበቁት የጠቀስካቸው ቡድኖች ናቸው ። በተለይ በአደባባይ የተሰደበችው ፍፀም ጭምር ለጥቅም ተንበርክከው ሕዝባችንን አሣልፈው ለሞት፣ ለረሃብና ለጦርነት ዳርገውናል። የሠማይ አምላክ የሥራቸውን ይስጣቸው ።
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 10 күн бұрын
ወንድማች በእውነት ቀድመህ የተረዳኸው በመሆንህ ሳላደንቅህ አላልፍም ግሩም እይታ አለህ
@frank9167
@frank9167 16 күн бұрын
ኢትዮጵያን በመገንባት ረገድ ሁሉም ዜጋና ጎሳ ተሳትፎ ቢኖረውም የአንበሳውን ድርሻ እና ከፍተኛውን ሚና የተጫወተው አማራ መሆኑን መካድ አይቻልም::
@getahundeneke3590
@getahundeneke3590 10 күн бұрын
እባክህ አታቋርጠው ጥሩ ይናገራል።አንጀት የሚበላ ትንታኔ እየሰጠ ነው ዋው እንደዛሬ ረክቼ አላውቅም!!
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ 15 күн бұрын
ምርጥ አስተማሪ
@mulubrhankidane4583
@mulubrhankidane4583 11 күн бұрын
❤You said well my brather Tegegn❤may God bless you🙏
@Eshetugy
@Eshetugy 16 күн бұрын
ኤዱዋ እናመሰግናለን!!!
@AmanuelGebremedhin-z5z
@AmanuelGebremedhin-z5z 16 күн бұрын
Thank you Edmond! You brought the right guy! Keep it up!
@workumoges8651
@workumoges8651 15 күн бұрын
መልካም ስዉ እድሜ ከጤና አስታዋይ አያሳጣን ክበሩልኝ
@teshomelemma9520
@teshomelemma9520 16 күн бұрын
Tegegn ,thnk you what you said is the fact and right that exist in our mind. God blessed you
@tsehayekidanemariam8306
@tsehayekidanemariam8306 16 күн бұрын
በርታ ኤድሞን እግዚአብሐር ካንተ ጋር።ይሁን።
@mizanarefane9818
@mizanarefane9818 16 күн бұрын
Thanks 👍 dear brother Edmond.
@TedWonቴዎድሮሥ
@TedWonቴዎድሮሥ 9 күн бұрын
ተገኝ ታደለ ስሙ ሆኖ አማራየሚባል የለም ባዮችን ተቀባይ ነው ተዋህዶን ከሳሽ የአማራን ግድያረስቶ ትግራይ የሞቱትንአስታዋሽ ነው ተግኝ;; የኢትዮጵያ ህዝቦች ብሎ የሚናገር እንደ ህገ ወያኔ! የሲዳሞ ተገንጣይተራ ሀሳብ ተሸካሚ መምህር ነኝ ባይ!!! አሁን አማራ መኖሩን ፉኖአሳያችሁ
@FeyessaMegerssa
@FeyessaMegerssa 16 күн бұрын
Thank you, Edmond, for exposing this TPLF cadre!
@GebregziabherHailu-kg7yw
@GebregziabherHailu-kg7yw 16 күн бұрын
እደሞንድ ምርጥ እትጵያዉ ነህ ታደለ እዉነተኞች ናችሁ እድሜው ና ጤና
@felekechwoldehana9686
@felekechwoldehana9686 16 күн бұрын
I love you so much. you are wonderful Tegene. continue your good teaching. thank you.❤❤❤
@samidagu
@samidagu 11 күн бұрын
የብሔር ፖለቲካ የችግራችን ሁሉ ምንጭ ነው ደ
@SamsomZerabrukSamizeray-ku2vw
@SamsomZerabrukSamizeray-ku2vw 16 күн бұрын
Tegeng thank you. You are so different God bless you.
@azebhadgu9508
@azebhadgu9508 16 күн бұрын
God bless you I hope we need like you who stand for pepele who don't have voice
@user-vt6ln
@user-vt6ln 11 күн бұрын
አቃጣሪ ነገር ነህ አብይ ከ27 አመቱ የጨመረው የለም ወያኔ ከተነካ ለክፉ ቀነ የቀበረው ፈንጂ ነው አሁን እየፈነዳ ያለው ህወሃት በጻፈው ህገመንግስት መሰረት ሲዳማን ለኦሮሞ በክብር አሰረክበህ ትወጣለህ
@abedumohamed-g4v
@abedumohamed-g4v 16 күн бұрын
Today I feel happy too see this type of logicality,energy and hope from this type of fellow citizen's. May God help us by bringing this type of elites to the front to our national discussion and decisions. Thanks.
@BariyaGabir
@BariyaGabir 10 күн бұрын
ተገኝ እጅግ በጣም የሚደነቅ ሰው ሲሆን ኤድሞንድም እንዲህ ያለ ድንቅ ሰው ማቅረብህ ዛሬ ባመሰግንህም ትግራይ በሁለት ቡድን ተከፋፍላ የደመኛ ጠላቶቻችን መደሰቻና መሳቅያ እንዲትሆን ካደረጉ አክቲቢስቶች መሓል ዋንኛው አንተ በመሆንህ በጣም አዝኘብሀለሁ።
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l 16 күн бұрын
ጎበዝ መምህር ነህ ጋዜጠኛው እንኳን የዘረኝነት ልጎም የወሰዳቸው
@MesfinBugie
@MesfinBugie 16 күн бұрын
ገራሚ ሲዳማ ♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zoufanthuillet7481
@zoufanthuillet7481 11 күн бұрын
ይህ ወድማችን በጣም እናደቀዋለን ጀኒ ነው ።
@habtamuwondaferew43
@habtamuwondaferew43 16 күн бұрын
እዉነት አትሞትም እዉነት ያሸንፋል ።
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 11 күн бұрын
የተማረው ምን ቁብ ሰራ ? ምን ፋይዳ አመጣ ? ወደድንም ጠላንም ባልተማረው ልበ ሙሉ ደፋር መመራታችን ወደፊትም ይቀጥላል። ተማረ የምንለውማ ፈሪ፣ ቦቅቧቃ፣ራስ ወዳድ፣ ሆድ አደር፣ስግብግብ፣ አታላይ፣ ልቅ የABCD ልቅልቅ ፣ጉረኛ፣እንደው በጥቅሉ ምርት ኦልባ መሆኑን አረጋግጠን አፍረንበታል።
@ሙሉእመቤት
@ሙሉእመቤት 13 күн бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው።
@Asteway-jo9ow
@Asteway-jo9ow 16 күн бұрын
Edmond you brought to us a GOLD man today. thank you.
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@gracelife6551
@gracelife6551 16 күн бұрын
You know an intellectual person when he speaks
@Bretanssa
@Bretanssa 16 күн бұрын
አማራ በህውሀቶች ተወሮ ግፍና በደል ሲወርድበት ተጠያቂው አማራውና ቤተክህነቱ ነው የሚል መጣ ደግሞ። ሲዳሞ ክልል የወላይታዎችን አስከሬን እሳት ሲቃጠልስ ተጠያቂው ማነው? አማራ ?
@MesfinKidan-pd6tr
@MesfinKidan-pd6tr 16 күн бұрын
ምድረ ነፈዝ እኮ ማሳረጊያው አማራ ነው
@selamasfaw5665
@selamasfaw5665 16 күн бұрын
የማታውቀው አማራ አማራ አትበል አንተ ጠብሰን እንብላቸው ከሚሉ የአብይ ገረዶች ውስጥ በመሆንሕ ማፈር ነበረብሕ አሁንም ከዓብይ ጎን ሆነው የአማራ ችግር እንዲቀጥል ከሚላዝኑ ውስጥ ነህ
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 16 күн бұрын
ሕወሀት ዘረኛ ስህተቱን ለመሸፋፈን የማያዘጋጀው ሴራ የለም። ይሄ ሰው የአብይ ጠላት መስሎ ፣የጠላቶቹም ጠላት መስሎ ሕወሀትን በግልጽ እየደገፈው ነው። ዝግጅት የተደረገበት ይመስላል። ይህ ተናጋሪ የሕወሀት/ኢሕአዴግ ቃል አቀባይ የሆነው የሽፈራው ሽጉጤ ቃል አቀባይ ነው። ዛሬ እንደበፊቱ ሲዳማውን እንኳን ማጭበርበር እንደማይችሉ አያውቁም።
@MesfinKidan-pd6tr
@MesfinKidan-pd6tr 16 күн бұрын
@@selamasfaw5665 አህያው ወያኔ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 15 күн бұрын
ቂቂቂ ይህኛው ደሞ የአማራ ስም ይዞ አማራ የለም ይላል 😅😂😅
@t.g4082
@t.g4082 13 күн бұрын
God bless you both 🙏❤
@AMEN271
@AMEN271 11 күн бұрын
አንተ እንደ ነቢዩ ኤልያስ ደረቅ ትንቢት የተናገርክ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ኮርቼብሃለሁ ውድ ወንድሜ አንተ ነህ እውነተኛ መምህር
@AlexDamte-r6d
@AlexDamte-r6d 12 күн бұрын
እነኳን አማራ አንተም ቤር አለህ የተማር ማሃይም
@Konelene
@Konelene Күн бұрын
I heared that you said Tgray genocidal😮by whom???😮who was the doer???😮I can say on the Amhara genocide by Tgrae bandits😢😢😢We will pay it in the future😢😢😢😢😢
@SamsomZerabrukSamizeray-ku2vw
@SamsomZerabrukSamizeray-ku2vw 16 күн бұрын
ይህ ሰው ማነው እንደዚህ አይነት ኢትዮጲያዊ አለእንዴ ጌታ ይባርከው ግን ስሙ ማነው ያንተ አይነቱን ያብዛልን አቦ።
@karozimathestar929
@karozimathestar929 16 күн бұрын
Tegegne Tadele
@HIIBBOO-PRESS
@HIIBBOO-PRESS 9 күн бұрын
Absolute right now
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 16 күн бұрын
ጀግና ምሁር ምርጥ የሲዳማ ወንድማችን አንጀቴ አራሰው መጀመሪየም ሰምቼ ድጋሚ በቅርቡ ሰማሁ ዘሬም አገኛሁት
@WilkaKennedid
@WilkaKennedid 12 күн бұрын
Respect.🙏 Keep on teaching..👍
@mogosssimma1181
@mogosssimma1181 15 күн бұрын
Love you!! I'm coka shebedeno!
@harinawilliam3649
@harinawilliam3649 16 күн бұрын
So right & brilliant great job 👏 keep it up 👍 ❤❤ & stay blessed 😇
@edengualtigeray2583
@edengualtigeray2583 14 күн бұрын
🙏🏽 Tegeng Tadele you are so underrated what is humanity God bless you Dear 🫡
@helentewolde9492
@helentewolde9492 16 күн бұрын
Wow intelligent and wise man we need more people like you and thank you for your service Edmund
@askalekassye9307
@askalekassye9307 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ እንደዝህ የለው ልብ ነው የሚያስፈልገው
@belayTilahun-ws4yc
@belayTilahun-ws4yc 9 күн бұрын
መሀይም
@DeerMoose
@DeerMoose 10 күн бұрын
ተመስገን በጣም ጀግና ነህ ሆኖም ግን የብልፅግና መንግስት ተብዬው በህግ መጠየቅን በጣም አቀለልከው እንጂ በህዝብ ፊት ቆመው መረሸን ነው ያለበት ግን ማሽሞንሞን የለበትም ስለዚህ ኦቦ አብይን በህዝብ ፊት መረሸን ነው ያለበት። አለቀ!!! አመሰግናለሁ።።።
@tarikutadhabtewold6782
@tarikutadhabtewold6782 16 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። እኔ አብይን የሲመት እለቱ እለት cosmetics የሆነ ንግግሩን ስሰማ አስመሳይ ወስላታ መሆኑን ተረድቼ ብናገር ቅናት ነው ያሉኝ ደፋር አርበኞች ነበሩ። ወስላታ ሠው ነው። አብይ። ABCD of poletical economy be 101 ደረጃ እንኮን ሣያውቅ አገር የሚመራ ባዶ ሠው ነው።
@haqu5431
@haqu5431 16 күн бұрын
ወንዲሜ ተገኝ የምትናገረው በጣም መልካም ነበር ግን ህዋሀትን ስታከብራችው ገረመኝ የአብይ ጥፋት እንዳለሆኖ አንተ የምታደንቀው የብሄር አስተዳደር ነው ለአገራችን ተገኝ በተገኝነቱ ይከበር ለእስተዳደር እንዳመች በመልካዓ ምድር እንተዳደር እላለሁ
@WilkaKennedid
@WilkaKennedid 12 күн бұрын
Viva Sidama 🇸🇴🌍👍💫👏🇨🇦🇻🇳🇯🇵👊🛠️🇪🇷✈️🥭🍊📐💫
@thomassisino10
@thomassisino10 11 күн бұрын
WHAT YOU SAID IS TRUE
@WilkaKennedid
@WilkaKennedid 12 күн бұрын
Abiy Ahmad is Mad man 😡🌍
@user-cthgdbiopredsatgn
@user-cthgdbiopredsatgn 12 күн бұрын
May God bless both! A great guy, articulate. Thank you!
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 16 күн бұрын
Edmond I hope you’re going to invite him back to your media We need more ideas from this guy ❤❤❤❤
@NizanDarik-h9u
@NizanDarik-h9u 12 күн бұрын
ፀጉሩን የሞሸጠው ጠያቂ እንዲናገርለት የፈለገውን አላወራለትም ለተጠያቂው ክብር አለኝ ፍታዊ ነው ጠያቂው እንደ ያየሰው ሸመልሰ እንዲቀባጥርለት ፈልጎ ነበር ይሄን ሁሉ መርዝ ማን እረጨው አውሬው አራጁ ገዳዩ ገሎ የሚሰውረው የህወሃት ምልምል አይደለም ይሄም እንደዚህ የሚወራበት ሰውዬ የእነሱ የቀረውን አሰፈፃሚ አይደለም ጠያቂው ሰልጣኑ ከእነሱ በመውጣቱ የቆጨው ነው የሚመሰለው እሱ የፈለገው አማራን የለም እንዲለው ነበር ግን ለዛሬ አልተሳካልህም
@Etipiya
@Etipiya 13 күн бұрын
❤❤❤እባክህ መምህሬን አመስግንልኝ
@MeseretKebede-v7r
@MeseretKebede-v7r 13 күн бұрын
ሀገራችንንፈጣሪይጠብቅየሰውወሬይቅር
@azebhadgu9508
@azebhadgu9508 16 күн бұрын
Thanks my brother you speak the truth
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 9 күн бұрын
የተገኘን ሀሳብ ሰምቻለሁ፥ የብሄር ትርጉም፥ የሉዓላዊነት ትርጉም ገብቶኛል ባይ ነው። የዚህ ህገ መንግስት መልዕክት ገብቶኛል ባይ ነው። በእርግጠኛነት መናገር ይቻላል አንዱም አልገባውም። ስለ ብሔር የተሻለ ቀርበዋል፤ ነገር ግን ተመልሶ ያፈርሰዋል ምክንያቱም ተምታትቶበታል። ብዙ ሰምቸዋለሁ። ስለ ቃላት አስፈላጊነት ያወራል፤ ትንሽ ቆይቶ ደግሞ በህገ መንግስቱ ያፈርሰዋል። ለሞግተው ፈቃደኛ ነኝ።
@sileshigebramariyam9589
@sileshigebramariyam9589 16 күн бұрын
Yemlew yelgnim yehe sew genuine ,knowledgeable person, we want more from this guy,please
@generalZara-ot5ce
@generalZara-ot5ce 11 күн бұрын
ህወሓት ብዙ የአምሃራ ጠላቶች ፈብረኩአል ፈጥሯል ጭራሽ ቅማንት አለ በሎ አምሐራ የለም😂😂😂😂😂 አላለም 😂😂😂😂
@ያንቀን
@ያንቀን 9 күн бұрын
yihem xenegna ayidelem xlacha alebet
@TekeleyTeklay
@TekeleyTeklay 16 күн бұрын
ዋውውውውውውውው
@jagme334
@jagme334 15 күн бұрын
Wow! enqich enqichwan! Egziabher ysmachu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@damitewudu4897
@damitewudu4897 16 күн бұрын
You are accountable for the past 30 and 4 years do not forget
@NejmudinJuhar
@NejmudinJuhar 16 күн бұрын
ኤድ&ታዴ እድሜ ይስጣችሁ ጣቃሚም ያርጋችሁ ስልጤው ነኝ።
@HayelomWedimebrahtom
@HayelomWedimebrahtom 9 күн бұрын
ለተጠያቂ ነፃነት ሰጥተህ ክፍተት ባለው መልኩ ሃሳብ የማንሸራሸር ፍላጎት አትገድብ ማዳመጥ አለብህ ወንድማችን ኤድሞን
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
1:49:24
የፖለቲካ ልዮነታቸው ምኑጋር ነው ?
57:19
Edmond Berhane
Рет қаралды 8 М.