ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |" ቅይጥ አገልግሎት" | Evangelist Yared Tilahun | Part 2

  Рет қаралды 21,422

Ethiopian Evangelical Church In Boston

Ethiopian Evangelical Church In Boston

Күн бұрын

Пікірлер
@tigistshawel5412
@tigistshawel5412 6 жыл бұрын
በዚህ የተባረከ ወንድም ጌታ አስመለጠኝ በጊዜ እኔ እየደጋገምኩ እሰማዋለሁ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ እርዳኝ።
@tanabahrdar3426
@tanabahrdar3426 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር የበለጠ የቃሉን መገለጥ ያብዛልህ !!!የጌታን የሉቱን መልዕክት አጊቻለሁ።
@fortunere6050
@fortunere6050 6 жыл бұрын
Thank you wengelawi Yared for standing for the true Gospel! God bless you more and more.
@tamirumathewos8981
@tamirumathewos8981 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ጌታ ዘመንህ ይባርክ! ወንጌላዊ ያሬድ!
@hayatbest6306
@hayatbest6306 6 жыл бұрын
በእርግጥ ጠንካራና አስተማሪ ፀጋ ይብዛልክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@saraashebir2509
@saraashebir2509 4 жыл бұрын
Amen thank you for sharing this Life chaning teaching message my God bless you Yard
@jesusislord9447
@jesusislord9447 6 жыл бұрын
Å Lord, write this msg in my heart!! God bless you wengelawi Yared!
@bandrb7821
@bandrb7821 6 жыл бұрын
kebr legziaber yhun tleqtmehrt new giet Tegawn yabzal!!!
@negakassa
@negakassa 6 жыл бұрын
ይህ በእርግጥ ጠንካራና ወሳኝ በጽድቅና በእግዚአብሔር። ብቻ ለመኖር ለቆረጠ ቆንጆ መልዕክት ነው ። እግዚአብሔር ይባርክህ !!
@Tb-cp7lz
@Tb-cp7lz 5 жыл бұрын
May God bless you yaredo and God open our eyes
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ:: ፀጋውን ይጨምርልህ:: አሁን በጣም ገባኝ:: ተባረክ ::
@halimatsfa2084
@halimatsfa2084 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ በጥፍ መንፍስ
@yoditdesalgn7905
@yoditdesalgn7905 5 жыл бұрын
Geta yebarekh yaredye
@tesfagiorgieszerga2537
@tesfagiorgieszerga2537 Жыл бұрын
the right message at the right time for the body of Christ . god blesse you never give up evangelist yared fight for the truth gospel .
@FreweiniGebregzabher-fi7ic
@FreweiniGebregzabher-fi7ic Жыл бұрын
May the lord God bless you. The lord gave me insight with your lessons Thank you for you for the lord
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ ።
@edenamanuel979
@edenamanuel979 6 жыл бұрын
EGZIABHER Yebarekeh Ewenetnew Tebarekelen EGZIABHEREN Bemengedu Megenagnt Yehunelen.
@peace4u767
@peace4u767 6 жыл бұрын
እኔ ነብያት ሆነው እያገለገሉ ያሉና አገልግሎታቸውን ለሚካፈሉ ይህን አይነት ትምህርት በጣም ያስፈልጋቸዋል እኔም አንዱ ነኝ። በማደግ ላይ ያለ እና አጥርቶ ለማፍራት ለሚፈልግ አገልጋይ ሆነ ተገልጋይ ይህን ትምህርት እግዚያብሄርን አመስግኖ ይሰማል። ማደግ ማይፈልግ ጌታን ደስ ማሰኘት ማይፈልግ ትምህርቱ ይኮሶኩሳል። ነብያቶች እንደሁላችን ሰው ናቸው አስተማሪ ያስፈልጋቸዋል የእግዚያብሄር ቃል ይህይወት ነው።
@shebirashebira7158
@shebirashebira7158 5 жыл бұрын
ወገላዊ ያሬድ እናመሰግናለን ይህ ት/ም ነብይ ጋር ለሚሰበሰበው ሕ/ዝ ቢደረስ::
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Жыл бұрын
በእውነት ጌታ ይባርክህ ትምህርትህ እውነት ነው ጸጋያብዛልህ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ በእግዚአብሔር ስም የሚነግዱ ናቸው በቴሌቢዦን የሚታየውና ሲኪድ ያለው አንድአይደለም ክርስቲያን ሊነቃ ይገባዋል ገንዘብን እንዴት እንደሚያገኙ አጥንተው የሚሰሩ ናቸው !!
@Haset7866
@Haset7866 6 жыл бұрын
This teaching is hard to swallow for some people, but extremely important for the Body of Christ.
@tigistshawel5412
@tigistshawel5412 6 жыл бұрын
Heaven Kesete ልክ ነው። እኔ ግን አኝኬ ውጬዋለሁ። ይህ ትምህርት ድንቅ ነው
@zewditutessema3567
@zewditutessema3567 6 жыл бұрын
ወንድም የያሬድ ምርጥና በሣልስ የእግዚአብሔር አገልጋይ ኦባክ የፀሎት አዋጅ ይሁን ንገርልን እግዚአብሔር አሶቀይመናል
@meazaweldegebriel872
@meazaweldegebriel872 6 жыл бұрын
ተባረክ ብሩክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባርክ በጣም የሚባርክና ልብ የሚነካ ትምህርት ነው እዚም እዛም ከማለትና ከመቅበዝበዝ ጌታ ይርዳን 🙏❤️👌
@thankyoujesusvhcg4405
@thankyoujesusvhcg4405 6 жыл бұрын
Wowww Amazing God bless you more and more
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ !!! ክርስቲያን ሕዝብ አስራትህን ስጥ ፀልይ ወገኖች በነፃ ይፀልዩልህ ለወገን በነፃ ፀልይ እግዝአብሔር በእርሱ የሆነ በኑሮህ በረከትን ይሰጣል ቃሉ እንደሚለው ሀዘንንም አይጭምርበትም ሽሮ በምስጋና ሲሰራ ይጥማል
@frezwdnegash
@frezwdnegash 6 жыл бұрын
ተባረክ
@ጥቁርሰው-ደ8ቐ
@ጥቁርሰው-ደ8ቐ 6 жыл бұрын
genuine teaching, God bless!
@Eagle1503
@Eagle1503 6 жыл бұрын
Its a great revelation bless you !!
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ 6 жыл бұрын
It is true may God bless you yared
@kebebushteferi1080
@kebebushteferi1080 6 жыл бұрын
Bless you more and more.
@tigistshawel5412
@tigistshawel5412 6 жыл бұрын
Post ያደረከው ሰው በጣም አመሰግናለሁ
@werkitbekele477
@werkitbekele477 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💝🌺🌸🙏💚💛❤🌸🌺🙏💝🌺🌸🙏💚💛❤
@saramohamedosman823
@saramohamedosman823 6 жыл бұрын
You are right
@reallife-ie2ef
@reallife-ie2ef 6 жыл бұрын
Bless you for sharing the truth that will set us free.
@bettybbc777
@bettybbc777 6 жыл бұрын
ተባረክልን
@almazab5596
@almazab5596 6 жыл бұрын
Bezi Zemen Mawek Yemigeban Mastewal Yalebn Btm Tekami Timirt New Geta Zemenkn Ybark wengelawi Yared
@gesusislordamen9405
@gesusislordamen9405 6 жыл бұрын
Geta abizto yibarkih yibzalih wedimachin yered
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 3 жыл бұрын
አሜን፫
@senaittegbaru9054
@senaittegbaru9054 6 жыл бұрын
Amazing teaching, you are blessed bro
@mulubrhantsegay3641
@mulubrhantsegay3641 6 жыл бұрын
Gbu brothers
@saramohamedosman823
@saramohamedosman823 6 жыл бұрын
9 ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን። 10 ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤ 'ወደ ሮሜ ሰዎች 5:9-10'
@betelehimadmassu6323
@betelehimadmassu6323 6 жыл бұрын
ወ ንጌላዊ ያሬድ ተባረክ ትክክል ነው ወሳኝ መልክት ነው ደግሞም በገሀድ የታየ ውድቀታችን ነው ግን ይህ መልክት ባደባባይ ለምን አይነገራቸውም ተመለሱ ቢባል ላገልጋዮቹ ቀጥታ ህዝቡን እያሳቱ እንደሆነ። ለህዝቡም ጠቃሚ መልክት ነው እንድንመለስ ቤተክርስቲያን አቅም ያጣችበት ወንጌል መነገጃ የሆነበት አህዛብ የተሳለቁብን ዘመን ነው ለኛ ግን እግዚአብሔር ተናግሮናል። ቸግሮን የነበረው በዪቲዪብ የሚታየው ምልክት ከክፉ ወይስ ከጌታ ብለን ተቸግረን ነው። ዛሬ ግን ብርሃን በርቶልናል አንተን ልኮልናል አሁንም እናንተ ወንጌላውያን በተለይ ወንድም ያሬድ ባለፈው ለመንግስት መልክት በቀትታ እንደተናገርክ አሁንም በቀትታ ተናገር ይህ ከባድ መልክት የወቅቱ ቃል ነው እኔ ግን ሰምቼሀለው እግዚአብሔርን መፍራቴ ጨምሮአል። እባክህ አድርገው ይድረስ ለቤተክርስቲያን ብለህ በድፉረት ጬህ ያኔ ያልከው ፖሊስ መንግስትም ይሰማሉ እባክህ ጊዜው ነው ብዙ ህዝብ ተበልቶአል በየጉዋዳው ስብራት ሆኖአል እዚህ አሜሪካ ካናዳ በየአለማቱ የሚጒርፈው ህዝብ ብዙው ተበልተዋል አሁን መመለስ ይሁን ፈውስ ይሁን ምህረት እንጠይቅ። አገልጋዮች እዳ አለባችሁ ለጥቂት ህብረት ወይም በየጒዋዳው ብቻ አይደም በአለም ያሉ ሁሉ ወደማስተዋላቸው እንዲመለሱ ባደባባይ ተናገሩ ህዝቡ የጌታ ነው። ተባረክ
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 6 жыл бұрын
Are you really born again Christian 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6 : 6 - ፤ ነገር ግን ወንድም ወንድሙን ይከሳል፥ ይህም በማያምኑ ፊት ይደረጋልን?
@betelehimadmassu6323
@betelehimadmassu6323 6 жыл бұрын
@@selamawitmakonnen9512 ሰላም ስለጥያቄሽ አመሰግናለሁ በመጀመርያ ጥያቄውን እራስሽን ጠይቂው ሲቀጥል የሳቱ ወንድሞች እንዲመለሱ ቢጠየቅ ስህተቱ ምኑ ላይ ነው ጭራሽ እኮ ነውራችን ከቤት አልፎአል ያደባባይ ዜና ሆነናል ። ለማንኛውም እንደ ስራችን የሚከፍለን ጌታ በደጅ ነው። ተባረኪ።
@ag7541
@ag7541 6 жыл бұрын
Stay blessed it's timely message!
@tsegenetbedaso8180
@tsegenetbedaso8180 6 жыл бұрын
One of a kind man of God.
@kocetgofta4374
@kocetgofta4374 6 жыл бұрын
Pastor, with all due respect you didn't want to say these prophets are true or false prophet. As fault finder you even didn't pin point their mistake. You are undermining all these people who are healed and come for testimony. When doctor's breast cancer surgery appointment is canceled, HIV is healed , court injustice decision is reversed, most prophecy come to pass. What do you say about all these???
@kocetgofta4374
@kocetgofta4374 6 жыл бұрын
Please come on board before it is to late or tell us what wrong they are doing. Don't scare us by using verses from old testament. We are new testament generation. It is American pastors who are living beyond there means by exploitING their minimum wage congregation. It is job security for most of incompetent pastors. MERCY UP ON YOU DEAR.!!!
@zeenatzenaaa4758
@zeenatzenaaa4758 6 жыл бұрын
@@kocetgofta4374አግዚያብሔር ይባርክሕ
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 6 жыл бұрын
Kocet Gofta Yared has recognized and thanked God for the gifts of the Holy Spirit upon these ministers. His question, like many other Christians, is on the excessive greed of these ministers. He is a teaching minister of the word and should pinpoint mistakes. That is his ministry duty. He said it is a mixed ministry (Quiyit agelglot) - on the one hand we see God's hand on these ministers and on the other hand evidently these ministers are too greedy against the word of God. Don't say we cannot use the Old Testament. It is the word of God. He is not saying we should live by the laws of the Old Testament.
@tayeterefe779
@tayeterefe779 5 жыл бұрын
Wow Godbless brother
@meseretdarga933
@meseretdarga933 6 жыл бұрын
Gita yebrkeh wangilwi yaride gita masetawle yestane
@gesusislordamen9405
@gesusislordamen9405 6 жыл бұрын
Wow
@saramohamedosman823
@saramohamedosman823 6 жыл бұрын
9 Much more then, because we have now been declared righteous by his blood, we will be saved through him from God's wrath. 10 For if while we were enemies we were reconciled to God through the death of his Son, how much more, since we have been reconciled, will we be saved by his life? 'Romans 5:9-10'
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 6 жыл бұрын
wwwwwwho
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 6 жыл бұрын
barumsaa ketii bayen gamada!!!
@jonniabebe4114
@jonniabebe4114 6 жыл бұрын
Yes li is true must start from u
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 6 жыл бұрын
እንዳስተማርነው ከኖርን መልካም
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 6 жыл бұрын
Geta hoy irdan
@aklilubashe
@aklilubashe 6 жыл бұрын
ትምህርት በየጊዜው የሚዬስፈልግ ቢሆንም የነብያት አገልግሎት ቡአመት አንዴ ለተምታታብን ነገር ቢናገሩልን ምን ችግር አለው ?
@KAYKAY-kx8ou
@KAYKAY-kx8ou 6 жыл бұрын
ኤፉድና ተራፊም ተደባልቀዋል።ልክ ነው። ሕዝቡ የእግዚአብሔር እንዲሆን በእውነተኛ ትምህርት መድረስ የጊዜው ጉዳይ ነው።
@aklilubashe
@aklilubashe 6 жыл бұрын
አንተ የአስተማሪ ፀጋ ስላለህ ልናዳምጥህ አገር አቌርጠን እንደምንመጣ ሁሉ ። እንደ አንተ ሰባኪዎችና አስተማሪዋ ች በየሳምንቱ እንደሚያስፈልገን ሁሉ በየሴምንቱ አይሁን እንጂ በአመት አንዴ የነብያት ፀጋ ያስፈልገናል ስለዚህም እንዲናገረን ብንሄድ ምን አለበት ?
@aklilubashe
@aklilubashe 6 жыл бұрын
በአንድ ወቅት መንፈስ ቅዱስ እንዲህ አለም በሳኦላውያን ዘመን የእጮኝነት ቃልኪዳን ይለዋወጣል ጋብቻም ይፈርሳል አለኝ ።ሳኦላውያም ያፈረሱትን ጋብቻ ነብያቶች እያስመለሱ ነው ።ይህ ደግሞ ቀድሞ በነበረው በዊግልስ ዎርዝ አገልግሎት የተፈፀመና የምንደነቅበት የነበረ ነው ።
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 6 жыл бұрын
how
@aklilubashe
@aklilubashe 6 жыл бұрын
የጌታ መንፈስ 2001 ከ 50 የነብያት ልጆች ይልቅ የአንድ ነብይ አገልግሎት ይሻላል ብለህ ንገርልኝ አለኝ ።እኔ ደግሞ ጨምሬበት ከ100 ካልተጠሩ አገልጋዮች ይልቅ የአንድ ተራ ነብይ አገልግሎት ይሻላል እላለሁ ።
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 6 жыл бұрын
are you ok
@tigistshawel5412
@tigistshawel5412 6 жыл бұрын
catherina Atarga። yes he is ok በጣም okነው
@Myen0912
@Myen0912 6 жыл бұрын
She is not looklike okay
@aklilubashe
@aklilubashe 6 жыл бұрын
ለምሳሌ በነብይ እስራኤል አገልግሎት የተጣሉ ባልና ሚስቶች በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ታረቁ ።ይህ ትልቅ ነገር አይደለምን ? ታሪክ ተናግረን ከመውረድ ማስታረቅ ትልቅ ፀጋ አይደለምን ?
@demirewbirru1381
@demirewbirru1381 6 жыл бұрын
Aye antem sel menfes ..... Gude new?
@zala9346
@zala9346 6 жыл бұрын
a bit too long---too much emotions.
@Myen0912
@Myen0912 6 жыл бұрын
ግን እኮ እየበዙ በበለጠ ሰውን ወደ ጌታ እያመጡ ያሉት ሌላውንም ለመረዳት እጃቸው እየተፈታ ያለው አንተ ገብተህ የማታውቀው ቦታዎች ሁሉ በወንጌል እየደረሱ ያሉት አሁን አንተ የምትቃወማቸው ነብያቶች ናቸው። አንተ ዘመንህን ሁሉ የዳኑትን ሰዎች ነው እየሰበከው ያለው። ነብያቶች ግን ወደ አልዳኑት ሁሉ እየገቡ ያሉት በአሁኑ ሰዓት እነሱ ናቸው። 🤔
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 6 жыл бұрын
Tiyakiew sew ayzeref new.
@saramohamedosman823
@saramohamedosman823 6 жыл бұрын
9 ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን። 10 ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤ 'ወደ ሮሜ ሰዎች 5:9-10' Elet elet medan aleben
@peace4u767
@peace4u767 6 жыл бұрын
እውነት ነው መብዛታቸው እና በተለያየ ቦታ ወንጌል መስበካቸው ግን እንደዚህ አይነት ጌታንም ላወቁት ለሚያውቁትና ለነርሱ ለራሳቸው በእግዚያብሄር ቃል መሰረት እንዲያገለግሉ እና እንዲያስተምሩ ይረዳቸዋል።
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 жыл бұрын
በደንብ ሰምተህ ከሆነ እንደዚህ ያሉትን አላለም የዳኑትንም ሕያው ቃሉን እያስተማረ ነው ለብዙሃኑ መባከን ምክንያት የሆነው ቃሉን በደንብ አለመማር ነው ሐሰተኞችም ይህንን ስለምአውቁ ነው እነደልባቸው የሆኑት ምናልባት ሰው በቃሉ ብሞግታቸው ፀጋቸውን መዝረፍያ አያደርጉም ነበር
@wm3214
@wm3214 6 жыл бұрын
Wow
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,5 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
አገልግሎት እና የአገልጋይ ህይወት Pastor Yared Lemessa
17:39
Pastor Yared Lemessa Official
Рет қаралды 1,3 М.
ፈተናን እንዴት ማየት አለብን? | Evangelist Yared Tilahun
1:28:24
Emmanuel Full Gospel Believers Church
Рет қаралды 59 М.
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 206 М.
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ( የመኖር ፍሬ )
1:03:52
Austin Ethiopian Gospel Believers Church (AEGBC)
Рет қаралды 17 М.