ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ከጀግናዋ ጽዳት ሰራተኛ ጋር ውሎ እና ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ 😱

  Рет қаралды 260,734

Efi G

Efi G

Күн бұрын

0969777774
like and subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ቤተሰብ 🙌🏽
⬇️ FOLLOW ME 👇🏽👇🏽👇🏽 .
Instagram | ...
TikTok I vm.tiktok.com/...

Пікірлер: 1 000
@EfiVLOGS
@EfiVLOGS 6 күн бұрын
ላይክ , ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ቤተሰቦች 🙌🏽🤎 0969777774
@GosayeGos-r5h
@GosayeGos-r5h 6 күн бұрын
efi
@BetelhemkassyeBati
@BetelhemkassyeBati 6 күн бұрын
Efi G እኔ በጣም ነወ የምወድክ ከቻልክ እኔንም ብታገኘኝ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እኔ 24*አመቴ ነው የ2 ልጆች እናት ነኝ መንገድ ጥርጊያ ነው የምሰራው ከቻልክ አውራኝ
@FikaduGoshu-ru2uo
@FikaduGoshu-ru2uo 6 күн бұрын
Chgr yaleym
@F1234
@F1234 6 күн бұрын
EFi ጎበዝ በጣም ነው የማመሰግንህ ኢችን ጎበዝ ልጅ ለመርዳት ያረከው ጥረት ደስ ይላል ዳይ የኤፊ አድናቂዎች ኤፊን 200k ለማስገባት subscribe እያረጋችሁት 🥰🥰🥰🥰
@samiabera9766
@samiabera9766 6 күн бұрын
ኤፍ ቅመም ጀት ነሽ እኮ
@Jemalendris-s9k
@Jemalendris-s9k 6 күн бұрын
ይቱብ ትክፈት እናበረታት የምትሉ
@yaunique15
@yaunique15 6 күн бұрын
ya
@MuhammedAli-i5k
@MuhammedAli-i5k 6 күн бұрын
አወ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zinash-s9u
@Zinash-s9u 6 күн бұрын
እነም ዉዶቸ አበረታቱን ስደት እህታችን ነን 😢😢😢😢😢😢😢
@AshenafiHenok
@AshenafiHenok 5 күн бұрын
በናታችሁ እኔን አበርቱኝ @AshenafiHenok
@MizanMizan-ve5zf
@MizanMizan-ve5zf 5 күн бұрын
❤❤
@NejatNeju-b3b
@NejatNeju-b3b 6 күн бұрын
እኛም አካባቢ በጣም ጠንካራ እናቶች አሉ በዚህ ስራ ላይ ተሰማርተዉ የሚሰሩ ጀግና አሉ❤
@SisterSister-b1s
@SisterSister-b1s 6 күн бұрын
Bexam
@እኅተሚካኤል
@እኅተሚካኤል 6 күн бұрын
በጣም ጀግና ነሽ ግን ደግሞ ከመውጣትሽ በፊት ጸልየሽ ሰግደሽ እግዚአብሔርን አስቀድመሽ ብትወጪ በጣም ጥሩ ነዉ
@elaybright8884
@elaybright8884 6 күн бұрын
ያስፈልጋል
@aronaryam
@aronaryam 5 күн бұрын
ታድርግ አታድርግ በምን አውቀሽ ነው እህታችን ።
@እኅተሚካኤል
@እኅተሚካኤል 5 күн бұрын
@@aronaryam አየን አይደል የቀን ውሎዋን ነዉ አለየሽም
@Herescued
@Herescued 5 күн бұрын
ዝም በይ ወረኛ አስመሳይ
@እኅተሚካኤል
@እኅተሚካኤል 4 күн бұрын
@Herescued ስለ ስድቡ አሜን ነገር ግን ክፉ አልተናገርኩም ለምን አስፈለገ የተናገርኩት ያንችን ሕይወት ነካሁ? ስንወለድ ከስድብ ጋር የተወለድን ይመስል የማያውቁትን መሳደብ ነውር ነዉ
@Kalununez
@Kalununez 6 күн бұрын
ኤፊ የሚወድ 👍
@BinyamTadele-yo3uc
@BinyamTadele-yo3uc 6 күн бұрын
በቅርብ ነው ያወኩህ ከእድሜህ በላይ በሳል ወደፊት ትልቅ ተስፋ ያየሁብህ ጀግና ወጣት ነህ በርታልን
@markeshawyiheanew2148
@markeshawyiheanew2148 6 күн бұрын
ሚካኤላ ምርጥ ባል አግብታለች የሶምሶምን አባት❤ ገና ታድጋለህ ስልህ ገና ብዙ ታስደምመናለህ ። 👉 ፕሮፌሽናል ካሜራ ማን ነው ያደረከው ይደነቃል👏👏
@Salimdawd-e2
@Salimdawd-e2 6 күн бұрын
ትለያለህ አባቴ አንተም ጀግና ነህ ጎበዝ የታላችው ላይክ ሸር አርጉ በደንብ ተጨንቆ እየሠራ እኛም በዚህ እንገዘው
@Melkamsew-tube7
@Melkamsew-tube7 6 күн бұрын
እሷም ጀግኒት አንተም ጀግና ነህ🎉🎉🎉🎉
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 6 күн бұрын
ለኔ አንደኛ ናት እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርሳት❤አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@sasi.2116
@sasi.2116 6 күн бұрын
ትለያለክ የምለው በምክንያት ነው ኤፊ እግዚአብሔር የልብክን መሻት ከሀጢያት በቀር ይፈፅምልክ❤❤
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 6 күн бұрын
አእምሮዋን እግዚአብሔር የበረከት ልጅ ናት 🎉 መፅሐፍ ቅዱስ ለይ መልካም ሴት የተባለችሁ ሴት እንደዚህ አይነት ትጉ ሴት ናት
@Cr7Love-v4d
@Cr7Love-v4d 6 күн бұрын
ጊዜዋን በአግባቡ እየተጠቀመች ያለች ጀኒት
@SameraRose
@SameraRose 6 күн бұрын
ኤፊ እምትገርም ወጣት ነህ ሰው እሚያከብር ፈጣሪም ያከብረዋል እጅግ በጣም ጠካራ ሴት ናአት ስራ የለም ድእነት ሰለቸን ለሚሉ ወጣቶች ምሳሌ ነህሽ በርቺ 👍👍👍
@የማያእናትነኝልባሟሴት
@የማያእናትነኝልባሟሴት 5 күн бұрын
አተ በራሱ በጣም ልባም ጀግና ነህ አስበህ ዉሎዋን ማየትህ የእዉነት በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ
@Lidya-n8m
@Lidya-n8m 6 күн бұрын
ኤፊ በመጀመሪያ ስራዋን አክብረህ ቤቷ ድረስ ሄደክ ውሎዋን አብረክ ስለዋልክ ለተደረገላት ስጦታ በጣም አመሰግናለሁ ለኔ ከጀግናም በላይ ነሽ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ❤❤❤❤
@eg3549
@eg3549 6 күн бұрын
Amen Amen Amen
@hilinaworkheh1069
@hilinaworkheh1069 6 күн бұрын
እዉነት እላችዋለዉ ቅንና አስተዋይ የልጅ አዋቂ ነህ ልጆችህን ያሳድግልህ እንጀራህ ከፍ ይበል ይባስ እንድትታወቅ አረካት በርቺ እህቴ ልብ ያለሽና ማስተዋሉን ፈጣሪ አድሎሻል በፀሎትም ትጊ በርቺ እወዳችዋለዉ ❤❤❤❤❤
@Kenubish34
@Kenubish34 2 күн бұрын
ለእኔ ጀግና ናጠንካራ ማለት የአረብ ሀገር ሴት ናት ምክንያቱም አብዛሀኞቹ በ16_18 ባለው እድሜ ተሰደው የሌላ ባህል ቋንቋ ለምደው የራሤቸውንም የቤተሰቦቻቸውን ሂይወት የቀየሩ ኤዶምም ጀግናና ጠንካራ ናት ግን እሷ በሀገሯ ላይ ከቤተሰብ ጎን ሁናነው
@agpanda3687
@agpanda3687 6 күн бұрын
ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ subscribe ማድረግ ያለበት ልጅ ነው
@ChrisFares-fw2kb
@ChrisFares-fw2kb 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@TrhasBerhe-px9xw
@TrhasBerhe-px9xw 6 күн бұрын
Efi ከመጅመሪያ ነው እምከታተልህ ግን የምትደነቅ ልጅ ነህ ምክንያቱ ማንም የማያስብው ነገር ነው ያደረክው. ጎብዝ ኢፊየዬ በርታ ውንድሜ. ሚኪኤላም አንድ ቀን ከልጃቹ ጋ ኢትዮጵያ አስመጣቸው እና ሀገራችን አስገብኛቸው 🎉❤❤❤
@የነገንማንያውቃል-ጰ5ቘ
@የነገንማንያውቃል-ጰ5ቘ 6 күн бұрын
አይነገርም እንጂ በየቦታው በዙ ኢትዮጵያዊያን በብዙ መሰናክል ውስጥ ነው ያሉት ኤዶም በዚህ እድሜዋ ጠንካራ መሆኗ ደስ የሚል ነገር ነው። በርቱ ኤፊ ጥሩ ስራ ነው
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj 4 күн бұрын
Knataga
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 6 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያስምርልሽ 🙏
@FitsumDemeke-s9v
@FitsumDemeke-s9v 6 күн бұрын
ሁላችንም ከሷ የምንማረው ብዙ ነገር አለ ስራ ንቀን ቤት ተቀምጠን ቤተሰብ ላማረርነው
@Amdo.m
@Amdo.m 6 күн бұрын
ኤዶም ይንን ሥራ የሚትሰሩት በሙሉ ለእኔ ጀግኖቻችን ነችሁ በእዉነቱ ጎባዞዎች ኤዶም ዉጭ የምንኖረው ኢትዮጵያን በዬ ያለንበት አገር በብዘት የጽደት ሥራተኞዎች ነን ከእናንተ የምንለያየው ክፍያ ነው የእኛ በሰአት በዶላር ነው የሚከፈለው የኢትዮጵያ ክፍያ በቃ አይመሰለኛም ሰለዚህ እህታችን ጎባዝ ነሸ በርቺ ሥራ ክብር ነው አረብ አገር ያሉትም እህቶቻችን እንዴ አንቺ ብዙ ሥራ ሰረተዉ ነው ቤተሰብ የሚረዱት 🎉🎉
@alimrayarayuma
@alimrayarayuma 6 күн бұрын
ከቤትህ ዛሬ ገባሁ በሶ ስም ስብ አደረግሁህ💪💪💪ብርቱ ሴት ደስ ይለኛን ሴት ስለሆንኩ እኔም ሰራተኛ ስለሆንኩ ሳራተኛ ሴት ያስደስተኛን😊❤❤💪💪👸በርችልኝ
@MIkiGeremikael
@MIkiGeremikael 6 күн бұрын
ኢፊዬ የኔ ጀግና ወንድሜ ❤❤❤ ፈጣሪ አናትህን አና አህትህን ይጠብቅልህ
@AMANIREACTION
@AMANIREACTION 6 күн бұрын
አናትህን 😂
@HenokGebi-we8vg
@HenokGebi-we8vg 6 күн бұрын
​@AMANIREACTION why do you laugh
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@AMANIREACTION
@TruthEz
@TruthEz 6 күн бұрын
@@AMANIREACTION … እናትህን እና እህትህን… ።✅
@Akrem_gr17
@Akrem_gr17 6 күн бұрын
አታሽቃብት አሽቃባጭ ከ ላይ አምብበክ ተነስተክ 🤔🤔
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 6 күн бұрын
Wow መትገርም ልጅ ነች እውነት ተባርክ በዝህ ገዝ ወጣት ሁሉም ስር የለም እያለ ትግድሞ በምን ዋል ገዜ ❤❤
@seidassen8717
@seidassen8717 6 күн бұрын
አዳናች አቢቢ ቤት ትስጣት የምትሉ? ወላሂ ጀግና ናት
@solomonalazar8812
@solomonalazar8812 3 күн бұрын
የለኝም አለች እንዴ
@Fewzan.J
@Fewzan.J 6 күн бұрын
ፈጣሪ ልጅህን ያሳድግልህ በርታ ወንድሜ
@EfiVLOGS
@EfiVLOGS 6 күн бұрын
Amen 🙏🏼🤎
@HopeRight-x7n
@HopeRight-x7n 6 күн бұрын
Lij alew hetan nw yememeselew 😂😂😂
@seada9327
@seada9327 6 күн бұрын
❤❤
@MUZLIYASHIFA
@MUZLIYASHIFA 6 күн бұрын
ማለት 😂😂
@Yegags
@Yegags 6 күн бұрын
ወልዷልኮ​@@MUZLIYASHIFA
@zewditubekele5820
@zewditubekele5820 6 күн бұрын
ግን አትፈራም በዚህ ጨለማ 😢ጀግኒት👌❤ኤፊ ጀግና ምርጥ የወርቅ ልብ ባለቤት ተወዳጅ ክበርልን❤❤❤❤❤
@selamawit-2116
@selamawit-2116 6 күн бұрын
ማርያምን በጣም ልዩ እኮ ነክ,እጅግ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረከው እመቤቴ ልጅክን, ትዳርክን, ህይወትህን ትባርክልክ አሜን😊
@AmaniTinbite
@AmaniTinbite 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@ማሚላ-ጐ2ወ
@ማሚላ-ጐ2ወ 6 күн бұрын
ጎበዝ እንደዚህ ነው ወጣትነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አየክ ጀግና እኛ ወጣቶች እንደዚህ ነው ማረግ ያለብን ተያይዘን መውደቅ ሳይሆን ተደጋ ክፈል መነሳት የአራዳ ልጅ
@technology_versatile
@technology_versatile 6 күн бұрын
This is what we call real KZbin Content. This guy deserve 1M subscriber. thank you bro. Amaizing girl WOW!
@samriissak1204
@samriissak1204 4 күн бұрын
Yes❤🎉❤
@teddishiferaw1085
@teddishiferaw1085 6 күн бұрын
ኤፋ የዛሬው ለየት ያለ ነው በጣም ደስ የሚል content ነው የሰራሃው..ኤዶምም ገራሚ ጠንካራ ወጣት ሴት ነች.. ለብዙ አህቶቻቺን አርአያ አና ምሳሌ ነችና ልናበረታታት ይገባል አና የሷን የ bank account ቁጥር ብታስቀምትልን ደስ ይለኛአል ሁሉም አንድ አክሙ chip in አንድያረግላት.. በተረፈ ሰላምሽ ይብዛ ኤዶም.. መልካሙን ሁሉ አሙኝልሻለው..Thank you.. አመስግናለሁ
@AsiterWendaferewu
@AsiterWendaferewu 4 күн бұрын
ስለምታበረታቷት ደስብሎኛል ግን አታሽቃብጡ በ13.14አመታችን ነው የተሰደድነው ቆመንውለን ቆመን እናመሻለን ወ ዘ ተ የኔ ቅመሞች ሞቸ ነው የምወዳችሁ የኔ ጀግኖች
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 4 күн бұрын
❤❤❤❤በጣም
@بدرومحمد-ت2د
@بدرومحمد-ت2د 3 күн бұрын
😥😥
@ካሊድኢብራሂምሀሰን
@ካሊድኢብራሂምሀሰን 6 күн бұрын
የዛሬው ፕሮግራም ይለያል ምርጥ ነው
@Yon1383
@Yon1383 6 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል vlog ነው broye👏👏 You're the "GOAT" of KZbin 🔥🔥
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 6 күн бұрын
ኤፊ ተባረክ በጣም ጎበዝ ሴት ልጅ ነች ሜካፕ እቃዎች ውድ ናችሁ እዚህ ላይ የምሰሩ ሰዎች አግዟት ኤፋ ዩትዩብ ክፈትላት ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ
@ገነትየማርያምልጂ
@ገነትየማርያምልጂ 6 күн бұрын
በእዉነት በጣም ነዉ ያስቀናችኝ ጀግና አይገልፃትም
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 6 күн бұрын
ኤፋዬ እቻን ጀግና ሴት ሄዶምዬ እንድናቃዋ ነኝ በዚህ በለሊት እየወጣች በዛላይ አባራው ጎበዝ በርቻ እግዛቤር ያሰብሽበት ያድርስሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jenberu-c9g
@Jenberu-c9g 6 күн бұрын
EFi G በእውነት የሚያሰመሰግን ትልቅ ሰራ ነው የሰራኸው ተባረክ እድሜ ይሰጥ ጥሩ የሰራ ሰው ማበረታታት ትልቅነትህን ያሳያልና ልትመሰገን ይገባልና በርታ!!!
@SelanchDessie
@SelanchDessie 4 күн бұрын
ሎሎቹንም እንጎብኛቸው በጣም ደካሞች በእድሜ የገፉ እናቶችም ስራው ይከብዳል ፈጣሪ ያበርታቸው።
@AndualemAsamnew-k8z
@AndualemAsamnew-k8z 6 күн бұрын
ኤፊ ትለያለሽ ከምር👏👏ያንተን አብዛኞቹን ቪድዮ ተመልክቻለው ግን እንደዛሬው ቪዲዮ ያስደመመኝ የለም በጣም ነው ያኮራሽን አንደኛ 👍 እህታችን ደሞ ከምር ስላንቺ ቃል የለኝም በቃ የምር ጀግና ነሽ
@መርየምየአባቷ
@መርየምየአባቷ 5 күн бұрын
እሷ ወጣት ናት ግን ስንት ደካሞች እናትና አባት አሉ 😢የሚያሳዝኑ እሷ።ሚድያላይ ስለወጣች እንጅ
@hawalom
@hawalom 6 күн бұрын
Now this is content. Efi, glad to see you're using your platform for good. I hope to see this young lady excel. Maybe do some follow up videos in the future and find others like her? She's a great motivation to the young folks and to all ages for that matter. God bless her
@epuni2123
@epuni2123 Күн бұрын
afi እኔ እንደገባኝ የልጅቷ ጀግንነት ለሊት አስር ሰዓትመነሳቷ ብቻነው ሌላው የራሷን ስራ ስለምትሰራ የሰዓት መጨናነቅ አይኖርባትም እና ደሞ ጂሙ እራስዋን ለማጠንከር ነው በዛ ላይ እሷን ለማፈመስ የተሰራች ነገር ናት እንጂ ያንን ያክል የሚካበድላት ነገር አልታየኝም እንደውም ሊደነቁ የሚገባቸው የግል ድርጅት ሰራተኞች ናቸው ምን በምታክል ደምወዝ ቤት ኪራይ ከፍለው ልጆች አስተምረው ቤተሰብ አስተዳድረው ሊጨበጨብላቸው የሚገቡ ስንት ማህበረሰቦች አሉ መሰለህ 🤔🤔
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 6 күн бұрын
ኢቺን ጀግና የሆነች ልጅ ለመርዳት በሚሊየኖች የሚሸጥ ቤት መግዛት ግድ ነው ማለት ነው ? ...😔 እሚገርም ዲል ... ተው ያስትዛዝባል ....😔 ልጅቱ ግን እምትደነቂ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ ልጄ .... 👌
@thewodrosmamo9633
@thewodrosmamo9633 6 күн бұрын
Efi እራስ የታመቀ ነገር አለክ የቃላት አጣጣልክ ብስለትክ ለየት ያለ አሳብ እያቀረብክ እያስደመምከን ነው ሌላው እሸቱ ብየካለው big respect and keep it up good things bro
@tarikuayalew1497
@tarikuayalew1497 6 күн бұрын
Efi የሰው ማኛ። በቃ አፌን አላበላሽም ሌሎች በብዙ አመስግነውሀልና። እህታችንንም ጨምሮ ነው ታዲያ። U guys need a big respect 4 u 2. Shutout to u guys.
@AmaniTinbite
@AmaniTinbite 3 күн бұрын
የኛ ጀግኖች❤❤❤🎉🎉🎉 በዚህ ሰአት የተሰጠንን ጊዜ በአግባቡ መጠቀም የብስለት ውጤት ነው ወደፊ የት እንደምትደርስ መገመት አያቅትም❤❤❤❤❤ አንተንም አለማድነቅ ንፍግነት ነው🎉🎉🎉🎉🎉 በርታ❤
@Alain-u1k
@Alain-u1k 6 күн бұрын
አንተ እሪሱ አርሴማን ጎበዝ ልጅ ነክ የኔ ቆንጆ በጣም ጀግና ነሽሽሽ እኔ አለዉ ደነዝ እድሜዬን በማይረባ የጨረስኩ በስደት 😢😢
@KeyaMedia-yu1ob
@KeyaMedia-yu1ob 5 күн бұрын
ማርያምን ምርጥ ልጅ ነ ብርታ እህታችን youtube ትክፈተው በጣም ጀግና ሴት ናት😊❤❤
@Tariku-x2e
@Tariku-x2e 6 күн бұрын
Wow you are a lion. a big woman.እኔ አለው እንጅ ስራው ቢቀር እራስን በውቀት እማልገነባ በሆነ አጋጣሚ ከኢትዮጵያ አፍሪካ ውስጥ ስራ ቦታ ዋናው ኢንተርናሽናል ቁአቋ ፈርፌክት አልሆን ብየ ስኮላተፍ እምውለው። አሁን ካች ተምሪያለው ለካ የራሴ ድክመት ነው። አቦ እጀራ ይውጣልሽ ።my sisiey
@aberawendemu4409
@aberawendemu4409 3 сағат бұрын
በጣም ጎበዝ ወጣት ነክ ተባረክ እሺ እሷም ጠንካራ ሤት ነች በርቺ
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 6 күн бұрын
ትለያለች የዘመናችን ጀግና ብያታለሁ አንተም ወንድሜን ሳላደንቅ አላልፍም በርትተህ ማበረታታት ቀላል አይደለም
@saratito1679
@saratito1679 6 күн бұрын
የኔ ወርቅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እናት በ50 አመቷ ይሄንን ስራ ነው የምሰራው ያው ህይወትን ለማሸነፍ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 6 күн бұрын
ወላሂ ከስደተኞችትሻያለሽ በርቺ ጠካራነሽ🎉🎉🎉🎉
@mesfineshetu4424
@mesfineshetu4424 4 күн бұрын
አባቴ በጣም አሪፍ ነው የሚሰሪያቸው ቪዲዮዎች እኔ እየተመቸሽኝ ነው በዛ ላይ ደሞ የሀገራችንን ሰፈሮችና አካባቢዎች የምታሳዪን ነገር ተመችቶኛል በርቺ ያራዳ ልጅ
@Glorysoundministry
@Glorysoundministry 6 күн бұрын
የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@ela11t
@ela11t 6 күн бұрын
እድሜዋንና ግዜዋን በደንብ እየተጠቀመችበት ነው። እድሜና ጤና ይስጢሽ።
@GanatGanat-d6q
@GanatGanat-d6q 6 күн бұрын
ጥንካሬሽ እሚገርም ነው ዋው ደስ ይላል ሰርፕራይዙ መሸለም የሚገባት ልጅ ናት
@josijos8439
@josijos8439 6 күн бұрын
ለዚህ እኮ ነው ኤፊን የምንወደው እንደሌሎች የአሜሪካ ፓስፖርት አፍቃሪዎች በኢትዮጵያዊነታቸው የሚያፍሩ ስለዜግነታቸው ሲጠየቁ አሜሪካ አሜሪካ እያሉ ከሚያደናቁሩን ነገር ግን ውጪ ሀገር እየዞሩ video ይሰሩና ብዙ እይታ አላገኝ ሲላቸው ኢትዮጵያ እየመጡ ብዙ እይታ የሚሰበስቡ ነገር ግን በኢትዮጵያዊነታቸው የሚያፍሩ እና ዝም ብለው ምግብ እያግበሰበሱ video ከሚሰሩ youtubeሮች የሚለየው ኤፊዬ አንተ ግን የምትለየው ከUK ነዋሪነትህ ይልቅ በኢትዮጵያዊነትህ የማታፍር አርቆ አሳቢ በመሆንህም ጭምር ነው !!! በርታልን አንተ የልጅ አዋቂ እንዲሁም ምርጥ የአዲስ አበባ ልጅ
@KalS-q6h
@KalS-q6h 6 күн бұрын
Janiy💀💀
@esayasfaris76
@esayasfaris76 6 күн бұрын
ሁሉም KZbin የየራሳቸው የሆነ ከለር እስታይል ውበት አላቸው የወረደ አመለካከትክን አስተካክል and be positive bro
@josijos8439
@josijos8439 6 күн бұрын
@@esayasfaris76 of course የራሳቸው የሆነ content አላቸው ነገር ግን this ma opinion አንተም የነሱ ወገን ነህ መሰለኝ እኔ ግን እንዳንተ አይነት የወረደ አስተሳሰብ ቢኖረኝ ኖሮ ንፍጣም መሆንህን እነግርህ ነበር
@Amanu93
@Amanu93 6 күн бұрын
Dude Jahnny eko yadegew States nw ye american passport yasgegneletn edl aytekem aybla ayznana ? Mnu mehaym nw esu endiyareg kemtfelg rasih btareg betam lk neberk
@SelamSelam-ms3ml
@SelamSelam-ms3ml 6 күн бұрын
😂😂
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት 6 күн бұрын
እመብርሀን የልብህን መሻት ትሙላልህ ልጂህን በጥበብና በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@tigistassefa4183
@tigistassefa4183 6 күн бұрын
Efi ጎበዝ አንተ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ጥሩ ልብ ጥሩ አቅም አለህ
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 6 күн бұрын
አተ እራሱ እሱን በማግኘትክ ጀግና ነኝ👌👌👌
@KirubelBirhanu-h7c
@KirubelBirhanu-h7c 6 күн бұрын
ጥንካሬዋ ይለያል በርቺ እህታችን ግን ደሞ በቂ እረፍት ያስፈልግሻል ምክንያቱም ዋናው ጤና ስለሆነ ነው ኤፌ ምርጥ ስራ እየሰራ ነው በርታ።
@Tedda_Yg
@Tedda_Yg 6 күн бұрын
እንደው efi ልዑል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ ልጅህንም ያሳድግልህ 🙏 ቃል የለኝም እህታችንም ጠንካራ እና ለሌላው ሰው ትምህርት ነሽ አንችንም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@argetoall6484
@argetoall6484 3 күн бұрын
በእርግጥ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ናት ግን ከሷ ጋር ሚሰሩ እናቶች እህቶችም አሉ ብዙ ያልተዘመረላቸው ከ14.15 አመት ጀምረው በአረብ ሀገር ተሰደው ሌትተቀን ሚሰሩም አሉ ከራሴ ጀምሮ ሚዲያ ላይ ከወጣ እጅግ ብዙ አለ
@SaraAlqahtany-y4q
@SaraAlqahtany-y4q 6 күн бұрын
ምርጥ እንቁ ሴት በርችልን አተም እገሰዚያብሄር ይባርክህ❤
@GetuGetu-o6m
@GetuGetu-o6m 3 күн бұрын
ተባረኪ ጀግኒት ስራሽ እንዲባረክ ጸሎት ጨምሪበት❤❤❤❤❤❤
@HHBC.123
@HHBC.123 6 күн бұрын
Efi, you are an amazing KZbinr. You are helping people who need to be encouraged and showing the other side of you as well. Your videos are fun, adventurous, and teaching. I love you and keep it up!! God bless you and your family with everything you do!!! Thank you 🙏🏾🙏🏾
@wina-663
@wina-663 6 күн бұрын
ወይኔ ኤፊ ማርያምን አድናቂህ ነኝ ምን አለ Ethiopia ብትኖር ሰንት ወጣት ታበርታታለህ 😢❤
@seadamustefa5089
@seadamustefa5089 3 күн бұрын
ምድረ ሀበሻ እስኪ ከሷ ተማሩ ስንቶቻችን ነን በ ቤተሰቦቻችን ጀርባ ላይ ጥገኞች የሆንን እስኪ ከዚች ጀግና ልጅ እንማር🎉🎉🎉🎉
@MikiaysSolomon
@MikiaysSolomon 6 күн бұрын
efi ፈጣሪ ይባርክህ🎉🎉
@LoveAbera-u1j
@LoveAbera-u1j 3 күн бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ናት በርቺ ውዴ ኤፊሻ በጣም ደስ የሚል ቆይታና ስራ ነው ያሳየህኝ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ልጅህንም በጥበቡ ያሳድግልህ ❤❤❤🥰🥰
@ferafera850
@ferafera850 6 күн бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ነው እንደዚህ ስታበረታቱ ጎበዝ ሰራተኞችን👍👍👍
@Omosuger3838
@Omosuger3838 Күн бұрын
የኔ ጀግና ወንድሜ ኤፍዬ የምወድህ በምክንያት ነዉ መልካምነት ለራስ ነዉ መልሶ ይከፍላል
@g4power
@g4power 6 күн бұрын
ትችያለሽ ኤፋ
@miniagebrenegus7156
@miniagebrenegus7156 4 күн бұрын
በጣም ጀግና ጀግና እግዝአቡሔየለር አምላ ያሰቡሽውን ሁሉ ይፈፅምልሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@peleakale1901
@peleakale1901 6 күн бұрын
ማሻአላህ የኔ ዘመን እቴጌ ነሽ በርቺ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
@bisrate_GEBRIAEL
@bisrate_GEBRIAEL 6 күн бұрын
EFI ma bro,wat an episode u showed us today homie ❤ አንድ ፊልም ሰርተው ያዙን ልቀቁን ከሚሉ፣በቻይና ፌክ LV እና Gucci በየካፌው ተዘፋዝፋ ብርያለው ወንድ ከምትጠብቅ፣ ዳሌዋን ገልጣ እርቃኖን በየ መሀል ከተማው በየምግብ ቤቱ ከሚኽለጠለጡ ሴት ሳይሆኑ ቤተሰብ አሰዳቢ ዝምባሞች ከንደዚች አይነት ብርቅየ፣ልዬ፣ረጋ ያለች እህታችን ይማሩ ፡አመድ ተነስንሶ በየከተማው መሀል ከመዝረክረክ እስኪ እንደዚች ወርቅ ያሳዬን እናጨብጭብላቸው? At last ይሄን ላሳየኝ፣ ለካ ሴት አለ ለዛውም ጀግና እንድል ላደረገኝ ፈጣሪ ይመሥገን ከ85% በላይ ከተማው ላይ ያለው ሴት የከሸፈ ቢሆንም በስብእና
@Giftti9830
@Giftti9830 4 күн бұрын
ኢቺ ልጅ ግን አደጋ ላይ እንዳይጤሏት ሁሉም አይኑን ጥሎባት ይሄን ሌሊት ስራ ብታቆም😢
@ለምለምአለማየሁ
@ለምለምአለማየሁ 4 күн бұрын
ለእድገት የሚተጉ እጆች ይባረኩ በእውነት ድንቅ ልጅ በለ ዘርፈ ብዙ ሞያተኛ ነሽ በርቺ❤❤❤
@pac4894
@pac4894 6 күн бұрын
የሸገር ልጅ ስትሆን ሊያውም ( የየካው ሚካኤል ልጅ )Social median የምትጠቀመው ለመልካም ነገር ነው keep going on my nigga !
@TruthEz
@TruthEz 6 күн бұрын
He’s a wise young man indeed but not at all a ni*** or an ignorant.
@ferihayy
@ferihayy 4 күн бұрын
ya
@Addistoday
@Addistoday 6 күн бұрын
ድንቅ ውሎ ነው! ጎበዝ ልጅ ነች ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ተስፍ አደርጋለሁ ! እንዲ አይነት ጠኔካራ ልጅን በማገዝ እናበረታታ ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ ትሆናለች!❤❤
@sofik7830
@sofik7830 6 күн бұрын
I can’t imagine…she’s amazing! I hope someone will give her a job! Also Just subscribed 🙏🏽
@mayamattjesus3201
@mayamattjesus3201 5 күн бұрын
በጣም ጎበዝ እና ብሪቱ ልጅ ነች ኤፊዬ thank you እንዲ ያለ ብዙ ወጣቶችን የምያበረታታ video ስለሰራህ🙏😍🥰
@Eyob797
@Eyob797 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ'ሽ'። በጣም የምትደነቂ ል'ጅ' ነ'ሽ'። 'ጀ'ግኒት ብ'ቻ' ያንሳል አንበሲትም ነ'ሽ'።
@yidulanguagetube2578
@yidulanguagetube2578 5 күн бұрын
ኤፊ በዚ ቪዶ ላይ ያረከው ሁሉ በጣም ደስ ይላል ግን ለምንድነው ለቲሞቿ ክሬዲት አልሰጠህም በስራቸው ላይ የሚያጋጥማቸው ልክ እንደ መኪና አደጋ, ስርቆት የመሳሰሉት አይነት ችግሮችን በደንብ አለመጠየቅህና ለነዛ ምስጊን እናቶቻችንም ትልቅ ክሬዲት ሰተህ የሆነ ነገር ታረግላቸዋለህ ብዪ ጠብቄ ነበር ግን ምንም አላልክም በቀጣይ ለነዛ እናቶች የሆነ የሚጠቅማቸውን ነገር በማረግ አንተም ተባረክበት ያንን እንደምታረግ ተሰፍ አለኝ።
@meremamewld6781
@meremamewld6781 6 күн бұрын
ጠንካራ ሴት መጨረሻሽ ይመር💪😍😘
@rabeyaslutan7997
@rabeyaslutan7997 2 күн бұрын
ወንድማችን አንታንም እናመሰግናለን የእውነት❤❤❤ አዎ አንቺ ጀግና ነሽ😢💪❤❤❤❤በርቺ❤❤❤❤🌹🌹
@PixCell-c4k
@PixCell-c4k 6 күн бұрын
ኤፊ የኔ አባ በጣም ነው ደስ ያለኝ እህትክን በማገዝክ ድካምዋን በማየት ኤፊ 🥰❤️🙏🙏
@BeakalSolomon-z9s
@BeakalSolomon-z9s 4 күн бұрын
ኤፊ እግዚአብሔር ይባርክህ አሪፍ ቪዲዮ ነው የለቀክልን እንደዚህ ቁም ነገር ያለው ቪዲዮ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@SlamhS-z1r
@SlamhS-z1r 6 күн бұрын
የምር ምን አይነት ድንቅ ሴትናትበርቺልኝ
@JOHNJOYL-gr2ql
@JOHNJOYL-gr2ql 2 күн бұрын
I'm so exited berta bro indezi ayinet wexatun motivate yemiyadergu sirawochin ketilibet zare ayichek temechitehegnal keep up it
@SemiraMuhammed-u4h
@SemiraMuhammed-u4h 6 күн бұрын
ጀግና ሴት ውስጤ ነው
@CaalaBirahanu
@CaalaBirahanu Күн бұрын
ይቺ ጀግንት ብቻ ሳትሆን አስመተኛም ነት እድሜ ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Afi.B
@Afi.B 6 күн бұрын
ይሔን ቪዲዮ አልማይት ሃጢያት ነው ገራሚ አበረታታች 👏ሳይስሩ መብላት ሃጢያት ነው💪
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 5 күн бұрын
የታየ ብቻ ማድነቅ ተገቢ አይደለም አልልም ግን ሰንት ወጣቶችና እህቶች, እናቶች እጂግ ጠንካራ የኢትዮጵያ ሴቶች አሉ ሰናድንቅ ,አክብሮት ሲናደርግ በጣም በጣም መጠንቀቅ አለብን። ለጠንካራ ሴቶች ሁሉም ታላቅ ክብርና አድናቆት ይገባቸዋል ። ለሁሉም መልካም ሰራ ነው ጥንካሬዋ ወጣትም ታላቅ ክብር ይገባታል። አንተም ድንቅ ሥራ ነው የሰራኸው በአንተ እድሜ ላሉት ወጣቶች ያስተምራል ሰራ ለሚንቁና ለሚመርጡ ወጣቶች ሆኑ ለሌሎችም ትልቅ ትምህርት ነው የተዋረደ ሥራ የለም የተዋረደ ማንነት ነው ክፉ ። 😇😇
@LeuL-d1m
@LeuL-d1m 6 күн бұрын
ለኤፊ ሰብስክራይብ አርጉት ምርጥዬ ልጅ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН