📢 የኔ እናት ደነገጠች

  Рет қаралды 60,823

Efrem_Tube

Efrem_Tube

6 ай бұрын

‪@BirukTube-‬ ‪@yetenbitube1‬‪@marketube391‬‪@comedianeshetu‬‪@abtube7318‬ ‪@seifuonebs‬

Пікірлер: 1 200
@BirukTube-
@BirukTube- 6 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ብሩኬ ደምረኝ❤
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 6 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰❤❤🥰ሺ አመት ትኖረልን ❤🥰
@zetn_1275
@zetn_1275 6 ай бұрын
እማየ ❤❤❤❤❤የምረናፍቃኚአለቺ😢
@jmaeelhaaaa5430
@jmaeelhaaaa5430 6 ай бұрын
የኔውድአማቴ❤ውድድድድድድድድድ
@NeimaNeima-br7dv
@NeimaNeima-br7dv 6 ай бұрын
ብሩኪወድሜ ❤❤❤❤❤❤
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 6 ай бұрын
ማን ነዉ እንደኔ ሳትዋሹ እናቱ የናፈቀችዉ በላይክ ግለፁልኝ😢😢😢እማ
@user-py8wk9kp5j
@user-py8wk9kp5j 6 ай бұрын
እኔ እደህል እራብ እደ ውሀ ጥምት ነው ያለችኝ ወላሂ
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 6 ай бұрын
Min tiyaka alew eqan enati aferu erasu yinafikali enata ewedshalehu
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 6 ай бұрын
ምን ጥያቄ አለው ውዴ እኔ ኡፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እደዚ ፊዲዮ ሳይማ ይብስብኛል 😢😢😢😢 መች ይሆን ከናቴ ጋር ደሲ የሚል ጊዜ ማሳልፈው እላለው ብቻ ምንም ሳቶንብኝ ለመገናኘት ያብቃኝ 😢😢😢😢😢😢
@user-jq5pr2pg1n
@user-jq5pr2pg1n 6 ай бұрын
መቶ ላይክ ናፍቃኛለች እናቴ
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 6 ай бұрын
ሣትዋሹ አላለችም እናቱ የማናፍቀዉ ማን አለ 😢
@HeluTube31
@HeluTube31 6 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለእናቶች ማን እንደ እናት💝💋💋
@user-gz8xr1vf8q
@user-gz8xr1vf8q 6 ай бұрын
ስለ እናት ገጣሚው ስሙን?
@Aynalove3382
@Aynalove3382 6 ай бұрын
አተ በሰው ስም አትነግድ
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምሩኝ የሙብ ወዳጆች❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 6 ай бұрын
@@user-fm3su4yv1v እረ ፌክ ነው ሙቢ አደለም ተው
@shwayacake4834
@shwayacake4834 6 ай бұрын
This is fake youtube account
@meli-birabiro8
@meli-birabiro8 6 ай бұрын
ወላሂ እናቴ በጣም ናፍቃኛለች ማነው እደኔ ስደት ወኖ ቤተሰቡን የናፈቀ በላይክ 👍 አሳዩኝ
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
እንደማመር ውዴ❤
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 6 ай бұрын
እኔም ሆዴ በብቶዋል ኡሚ ናፍቀኛለች ስደተኞች ሁለችንንም በሰላም የገናኝን ያረብ
@WasilaWasil-qq3xm
@WasilaWasil-qq3xm 6 ай бұрын
እኔ በጠም
@Hkma-ow6fz
@Hkma-ow6fz 6 ай бұрын
ደምሪኝ ውድዋ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 6 ай бұрын
እኔ በጣም የኔ ውድ እናት❤❤❤
@RutaTube472
@RutaTube472 6 ай бұрын
የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ💋እናት ሁለየም ደስ ይበላት❤🌹👍
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@NasriyaNasriya-ow1dh
@NasriyaNasriya-ow1dh 6 ай бұрын
አሚን
@user-vy7to1dm2s
@user-vy7to1dm2s 6 ай бұрын
ወላሂ እናተ ልጆች ለናታቹህ ለምታረጉት ክብር ዉስጤ ናቹህ
@shemima5580
@shemima5580 6 ай бұрын
እስኪ ማነው እናቱ የናፈቀችው😢የብሩኬ እናት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 6 ай бұрын
የኔ እናት ደርባባ ረጋ ያለች እናት ናት ቡራው እናትህን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልህ❤ ኤፋው ምርጥ ጓደኛ አይለያችሁ
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ሠሚራ ደምሪኝ❤
@user-rf1do7oy2r
@user-rf1do7oy2r 6 ай бұрын
አለችኝ_የኔ_እናት 🤱🌹😍 ለሁሉም_እናቶች_ማስታዎሻ ✍ አባትም እናትም ሁና ሁለት ኗሪ እራሷን አቃጥላ ለቤተሰብ በሪ አለችኝ የኔ እናት •••• ልቃ ከብዙ አባት•••• 🤱 በልጆቿ አለም ውስጥ እራሷን የረሳች እድሜዋን የፈጀች እኛን እያነሳች አለችኝ የኔ እናት•••• ሁና ሂዎት መብራት •••• 🤱 የትም ቦታ ሁና በምንም ሁኔታ፣ ከፊት እየቆመች የመኖርን ተርታ፣ ጥላና ከለላ በመሆን አለኝታ፣ ለነገየ በሚል ዛሬዋን ሰውታ፣ ለኔ ማማር ሰበብ እሷን አደርታ፣ በመውደቁ አለም መቆም ያስተማረች እሷ እየጎበጠች እኔን ግን ያቀናች 🌹 በቃ አለች የኔ እናት በመኖሬ ሁላ ልቃ እንደገዘፈች በልጆቿ ሳቅ ውስጥ ደስታን እየፃፈች ❤Ⓡ❤እረጅም እድሜ ለእናቷቻችን
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@HayahHahaah
@HayahHahaah 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ዉድ
@ssaa8309
@ssaa8309 6 ай бұрын
አሚንንን አላህ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@WiaTube770
@WiaTube770 6 ай бұрын
እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ የሌላችሁ ያፅናችሁ በረህመቱ 🌹🌹🌹 በቅንነት ደምሩኝ
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@Afd-no9lv
@Afd-no9lv 6 ай бұрын
አሚን
@rukiyatube
@rukiyatube 6 ай бұрын
ነይ
@user-nx2np5vf4h
@user-nx2np5vf4h 6 ай бұрын
AMEN
@Nora-p8n
@Nora-p8n 5 ай бұрын
❤❤❤
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 6 ай бұрын
ጀግና እናት አንቺ እኮ ልዩ ነሽ ብቻሸን ልጀችሸን አሳደገሸ ባል ሳያምረሸ 🥰❤ልዩ እናት ክብር ይገባሻል
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@sadyatamam6451
@sadyatamam6451 6 ай бұрын
የአማራ ሰላም የናፈቀው ለሚስኪኑገበሬ ዱአርጉለት😢😢
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@user-we6ys8yi5i
@user-we6ys8yi5i 6 ай бұрын
እናቴን ሰርፕራይዝ ላረጋት ዝግጅት ላይ ነኝ ለእናት ምንም ቢደረግ ሲያንስ ነው ክብር ለእናቶቻችን❤❤❤❤
@nafesaann
@nafesaann 6 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ የቡታጄራ ልጆች ፍቅር ያያዘዉ በታለህ የቡሩክ ፍቅር🙈😍😍😍😍
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@emusekina8994
@emusekina8994 6 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ወላሂ እናቴን በጣም ነዉ የምወዳት
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 6 ай бұрын
የኔ ደርባባ እናት ❤❤❤ ቡራ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልክ ለማሚ ስታምሩ የኔ ውቦች እኛንም ከናቶቻችን ጋር ለመገናኘት ያብቃን 😢😢😢😢 እንዴት እደናፈቀችኝ እኮ መግለፅ አልችልም 😢😢😢😢😢
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 6 ай бұрын
*_እረጅም እድሜ ኸ ጤና ጋር ይስጥልን ልናታችን 🥹እናቶቻችንኮ ይለያሉ ማርያምን ስደት ያለን በተለይ የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር አምላክ እናቶቻችን ለማየት ያብቃን 🙏💝_*
@zindzind3952
@zindzind3952 6 ай бұрын
እኔስ እናትየለኝም እናቴም አባቴም አባየብቻነው እናት ያላችሁ እርሜናጤና ይስጥላችሁ
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 6 ай бұрын
@@zindzind3952 አሜንንን የኔ ዉድ አይዞሽ 🥹💝
@emukal
@emukal 6 ай бұрын
ይሄን ስጦታ የሰጠሽ ልጅ የእውነት የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እናት ፈገግ ብላ ስትታይ እንዴት ደስ ይላል እማ ኑረሽልኝ ቢሆን ምናለበት እኔም የልጅ ወጉ ቢደርሰኝ አይ አለመታደሌ😢😢😢
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 6 ай бұрын
አይዞሺ ውዴ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 6 ай бұрын
አይዞሽ ለናትሽ ነብስ ይማር በኑሮ የደከሙ እናት አይተሽ እንደ ልጅ ብትረጂ ለናትሽ ያደረግሽ ያሕል ነዉ ደስታዉ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇷
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 6 ай бұрын
አይዞሽ ማማየ እኔእዳችነኝ እህ የልብእሳትነዉ እኮ ወላሂ💔💔
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 ай бұрын
​@@user-pk1xg2tt5hአሏህ ያፅነቹ 😢😢😢😢
@user-iw7zd7lw6c
@user-iw7zd7lw6c 6 ай бұрын
አይዛሽ 😢😢 እህቴለሜዬ እናሽትን ነብሶን ይማርልሽ😢😢 የኔውድ ❤❤❤❤❤❤
@selamalimu8047
@selamalimu8047 6 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ብሩኬ እናትህን በድሜ በጤና ያቆይልህ ደሞ በጣም ነው እምወዳችሁ አትጥፊብን ❤❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ሰላም ደምሪኝ❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 6 ай бұрын
የኛ ድምቀቶች የኛ Ethiopia እናቶችኮ ለሁላችንም እናቶቻችን ናቸው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ❤❤❤❤
@user-dl1mi4xp3z
@user-dl1mi4xp3z 6 ай бұрын
ይችን ኩሜት ይምታነቡ የእርፍት እንጅራ ይስጣችሁ በስላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ በእኔ የድርስ አይድርስባችሁ😢😢😢 እናቴ ርጅም እድሜ ክጤና ጋራ❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 6 ай бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤
@user-xp8ou9mg4r
@user-xp8ou9mg4r 6 ай бұрын
ኣሜንንን ያረብ ❤❤❤❤❤ስደት ኣህህህ😢
@user-jj5yd9ux1g
@user-jj5yd9ux1g 6 ай бұрын
የኔ ደግ ህዝብ አማራየ 😭😭😭😭ይህ መከራ አልፎ እናየዉ ይሆን
@semutasew2244
@semutasew2244 6 ай бұрын
አይገርምም ጀግና እናት እዳልነበረኝ ካሁኑ መቅናት ጀመርኩ😢😢😢 ሞት ጨካኙ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልህ ወድሜ❤❤😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 ай бұрын
አብሽሪ ፈጣሪ ያፅናሽ 😢😢😢
@zindzind3952
@zindzind3952 6 ай бұрын
እኔምየለኝ ኡፍፍፍፍፍ
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 6 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ከስደት ኑሮ ለሀገራችን አብቅቶ ያሰብነዉን ይሙላልን
@ትእግስት
@ትእግስት 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 6 ай бұрын
አሚንንንን ያረብብብብ😢😢😢😢😢
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 6 ай бұрын
ለናት ስጣታ የምሰጡ እህቶች አላህ ይሰጣቹ የናት ክብር አላህ ይሰጣቹ በጣም ደሰ ይለ በወጣ ይትካ ማሻላህ ያለም እናቶ በሙሉ እርዠም እድሜ ከጤና ጋራ
@user-vy7to1dm2s
@user-vy7to1dm2s 6 ай бұрын
ያአላህ እኔንም በሰላም ከእናት አባቴ ጋር በሰላም አግናኘኝ ያአላህ ዛራስ ናፈቀችኝ
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@bizuayele1871
@bizuayele1871 6 ай бұрын
❤❤❤የኔ እናት ስታምር ለሰጠሽዉ እህታችን ተባረኪ የኔ እናት ነፍ አመት ተመኘሁ❤❤ኤፉ ቡራዬ❤❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 6 ай бұрын
እናት ኡሚ ክፍ አይንካቸው ብሩኬ ርዥም እድሜ ይስጥልህ ❤🎉
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 6 ай бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጥልኝ እናትን አባትን እንደማስደሰት ደስታ የለም የአሏህ ደስታቸው አሏህ ያስደስታችሁ🎉🎉🎉
@hawaabebawu
@hawaabebawu 6 ай бұрын
እኔ የቡታጀራ ልጆች በቃ እንደቃና ፊልም እስከሚመጡ ድረስ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው የምር ትለያላችሁ በጣም እወዳችኋለሁ አላህ በሰላም በጤና ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ገና ስገባ ነው እየኮመኩ ያለሁት ቪጀወዉን ልጨርስና በድጋሜ ደሞ እኮምታለሁ😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alemeyeleye8479
@alemeyeleye8479 6 ай бұрын
እፍ መታደል ነው እኮ እናቴ መቼ ነው የምንገናኘው 😢የስደት ንሯችን ፈጣሪ ያሳጥርልን ዛሬ በጣም ተሰማኝ እማ 🌍ሜ😢😢😢እናቶቻችን ነፍ ኣመት ያኑርልን💐💐🕊❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይስጣት ለሰጭዋ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n 6 ай бұрын
የማታውን እንጀራ ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰_❤😥በስደት ያላችሁ ወገኖች ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁም🥰❤🙏
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 6 ай бұрын
ክብር ለእናቶች እናት እረድም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልንን❤️🙏❤ ማን እንድ እናት❤❤❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@Etisam2
@Etisam2 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ለእናቶቻችን😢እማየ የኔ ናፍቆት 😢❤ፈገግታዋ ላይ የእማ ፈገግታ ታየኝ😥❤❤❤
@user-du5dm9oj4y
@user-du5dm9oj4y 6 ай бұрын
ቡራ ለእናትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል ኤፋም እንደዛው ስወዳችሁ🎉🎉❤
@alemalex4454
@alemalex4454 6 ай бұрын
የኔ ደርባባ ❤❤❤እኔማ ወድጃት ልሞት ነው የኔ እናት እናቶቻችን ኑሩልን እናንተ ሂወቶቻችን ናቹ እረጅሙን እድሜ ይስጣቹ ሰጪውንም እግዚአብሔር በወጣ ይተካልሽ ምርቃቷ ይድረስሽ አሁን ቤተሰብ +ነሽ 😂😂❤
@user-yz4vq3gj9t
@user-yz4vq3gj9t 6 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር በተለይ የኢትዮጵያ እናቶች በብዙ ቻሌንጅነው ያሳደጉን❤❤ማዘርዬ እንኴን ደስአለሽ❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 6 ай бұрын
ያለበሻትም እግዚአብሄር አምላክ በወጣ ይተካሽ የኔ እናት ሁሌም ድምቅ በይ❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏😘
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 6 ай бұрын
እናት የዘላለም ትኑር እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን ❤❤ እናቴ እደት እደናፈቀይኝ አይ ስደት❤😢
@komaistekle4512
@komaistekle4512 6 ай бұрын
ናተይ ባዓል ማዕተቦች😍🥰ክፈትወኩም መዓት😍
@komaistekle4512
@komaistekle4512 6 ай бұрын
@user-rq7hz1gv2p 🤣ኩሉ እንድዩ ዝፈትወና😂
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 6 ай бұрын
ድሩም የአማራ ክልል ልጆች ቀኝ እጃቼዉ ሢሠጥ ግራ እጃቼዉ አያይ ነዉ የሚሉት ለጆሮ ለእዉቅና ሣይሆን ለልብ ለፈጣሬ ብለዉ ነዉ
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 6 ай бұрын
@@user-fm3su4yv1v አብሺሬ ኔ ቆጆ
@user-qg1ff9mi8i
@user-qg1ff9mi8i 6 ай бұрын
የሚምሩ እናት እዲለኛ ናችሁ በሀይወት እያሉ እናትና አባታችሁን አሰደሰቱ ለናተበረከትነዉ ለሰጪዋ ጌታይባረካት ያምሪል
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 6 ай бұрын
የኔ እናት ፈገግታዋ ብቻ በቂ ነው መልካም ሰው ስላሳደጋችሁ ነው ረጋ ያላችሁ ቁጥብ የሆናችሁት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስሽ🎉🎉🎉🎉
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 ай бұрын
ወይ እናቶቻችን እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ወይ እናቴ ናፍቀችኝ❤❤❤❤❤❤
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 6 ай бұрын
እናት የዘላለም ትኑር እድሜ ከጤናጋ ያቆይሽ እማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@ConfusedMonsterTruck-vg4wy
@ConfusedMonsterTruck-vg4wy 6 ай бұрын
ኤፊ ምርጥ ሰው በጣም አድናቂክ ነኝ ስማኝማ ብታጅራዎች በአጠቃላይ ውድድ ነው የማረጋቹ ብራዬ አናትህን ፈጣሪ ያኑርልህ የኔ እናት ኡፍፍፍፍ ይመቻቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 6 ай бұрын
ኤፋዬ ተባረክ ማሚዬ አምሮብሻል የሰጠሽዉ እህት የማያልቅ እንጀራን ይስጥሽ😊
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 6 ай бұрын
የተቢ ቤተሰቦች የብታጂራ ወጣቶች ልዩ ናችሁ በምን ቃል ልግለፃችሁ
@user-zh7mo7ty4r
@user-zh7mo7ty4r 6 ай бұрын
ረጁም እድሜ ለእናቶች ማን እናት❤❤❤
@eyeruseyerus121
@eyeruseyerus121 5 ай бұрын
እናት ሁሌም ተናፋቂ ነች እንኳን ርቀን አጠገቧ ሆነን ትናፍቀናለች እናቶቻችን እግዚአብሔር ርጅም እንድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤❤❤
@TigestBegna6
@TigestBegna6 6 ай бұрын
ብሩኬ እናትክ ደስ ስትል ቆጅዬ እማ ፈጣሪ እረዥም እድሜን ይስጥልክ ከጤናጋር ❤❤❤ኤፋ በርታልን ቡታጅራ መምጣት እፈለረጋለሁ ሀገር ስገባ ግን እዴት ላግኛቹ ስልክ አስቀምጡልን ❤ እኛንም አሳድጉን
@GxhHchc-ti9xe
@GxhHchc-ti9xe 6 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ እናት ሁለየ ደስ ይበላት❤🎉
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 6 ай бұрын
እኒ ደግሞ ቤካን ካሜራማናችሁን አስተዋውቁን ለ ማርክ ለ ብሩኬ ለዊና ለሁላችሁም ነው ጥያቄየ
@FgytuGffh-rq2lb
@FgytuGffh-rq2lb 6 ай бұрын
ፊሪም ጎበዝ ልጅ ነህ እንደማንኛውም ሰዉ ፀጉርህ አታጨበርርም🎉🎉🎉💪
@mekkyajo588
@mekkyajo588 6 ай бұрын
ብሩኬ ምር እናት አለቺህ ወላሂ ስወዳት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ኤፊ ምርጥ ጎደኛ ስወዳቺሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-bn4jl1ik1d
@user-bn4jl1ik1d 6 ай бұрын
ኤፍዬ ምርጥ ቤተሰብ ቡራ የልብ ሰው ነው አይለያችሁ❤❤❤ውደታ እስከወዳኛው ያድርግላችሁ❤❤❤❤የነ ማርክ ቀለበት ናፍቆናል ተፍተፍ በሉና አጣምሩልን 😢😢
@user-mu6rc4sw5e
@user-mu6rc4sw5e 6 ай бұрын
የኔ ዉዳች ❤❤❤❤❤የምወዳችሁ❤❤እናትህ ታምራለች ❤❤❤እረጅም ጤና ከእድሜ ጋር❤❤❤❤
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 6 ай бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣቸው የለሙ ቤተሰቦች መቼም ትለያላችሁ ያረግሽውም ልጅ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 6 ай бұрын
እሜዬ እናት ማን እንደ እናት እናቴ በጣም ናፍቀኛለች አረ ስደት ልቀቀኝ ለህድበት እድሜ ከጠና ይስጥልህ ብኬ ለእናትህ ❤❤❤
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 6 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ማነው በጉጉት ትላንት የጠበቀ😢 ምርጥ ቤተሰቦች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-lt2if1qv2c
@user-lt2if1qv2c 6 ай бұрын
እኔ❤😢
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 6 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ለእናቴቻችን ከጎደር ዋው ❤
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 6 ай бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለእናቶቻችን ይሥጥልን እኔም ከሀገሬ ሥገባ ቡታጅራ መጥቸ እዳገኛችሁ እመኛለሁ ❤❤❤❤❤
@user-pc3cd7eh2g
@user-pc3cd7eh2g 6 ай бұрын
ማሻአላህ ተባርከላህ ርጅም እድሜ ከጤናጋ ይወፍቃችሁ እናታችን❤❤❤❤❤
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 6 ай бұрын
ወንድሞች ለእት ያላችሁ ክብር ዋው🎉
@Tigest193
@Tigest193 6 ай бұрын
ለእናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 6 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅልን የምር እማ እናቴ የኔ ህወት በጣም ናፍቀሽኛል በቅንነት ቤተሰብ አጉኝ የሰዉ ደስታ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
❤❤እድሜ ከጤና ጋ ይስጥላቹ❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@user-en1tp9ou7w
@user-en1tp9ou7w 6 ай бұрын
እማዬ የኒ እናትነፍፍፍ አመት ኑሩልኝ ብሩኬ ነፍ አመት ትኑርልህ❤
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@user-kd6ef9mc1l
@user-kd6ef9mc1l 6 ай бұрын
ደስ ስትሉ ሁሌም ሳቁልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Zaren938
@Zaren938 6 ай бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ያቆይልህ ብሩኬ ቡታጅራን በእናንተ የተነሣ አፈቀርኳት ከምር ስለ ቡታጅራ ጎግል አድርጌ እስከ መቃኘት ድረስ እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝና ከምጎበኛቸው ምርጥ 5 ከተሞች አንዷ ቡታ ሆናለች ❤🎉እኛም እንወዳችኋለን ምርጦች ናችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል ይጋባልም ❤❤❤
@hanawloed4034
@hanawloed4034 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን እናታችንም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@user-vx4sk5dd1e
@user-vx4sk5dd1e 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ ለናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔዋ❤
@etetewami9042
@etetewami9042 6 ай бұрын
🎉🎉 ኤፍሬምየ ተባረክ።።የብሩኬ እናት የእናንተም እናት ናቸው እናቶቿችሁን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ።።🎉🎉
@hbeesan7426
@hbeesan7426 6 ай бұрын
እናት ዘላለም ትኑር ብሩክዬ ሽአመት ቴኑርልህ ❤❤❤❤❤❤
@genetwollotube
@genetwollotube 6 ай бұрын
ትለያላችሁ የሚወዳቸው በላይክ አሳዩኝ
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ውዴ ቤተሠው እንሁን ❤
@aishabibi4521
@aishabibi4521 6 ай бұрын
እናታችን አላህ እድሜሽን የርዚምልኝ ❤❤❤❤❤ ብሩኬ እናትን አደራ እኔ እንከን እናትም አበትም ዬለንም ብቻ እናት ለለችሁ በሙሉ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋሃ ይስጥለችሁ ❤❤❤
@memohmo4116
@memohmo4116 6 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ቡሩኬ ❤❤❤ እርጅም እድሜ ተመኘሁላቸው ለሁሉም እናቶች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abebechmamo2538
@abebechmamo2538 6 ай бұрын
በወጣው ይተካ ግን ይች ጠጋ ጠጋ ልጁን የፈለገች ሁናነው😂😂😂😂😂
@woyay2095
@woyay2095 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@Sadh-sr7or
@Sadh-sr7or 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-wy1tt8oi9w
@user-wy1tt8oi9w 6 ай бұрын
😝😝😛😛
@Simboo860
@Simboo860 6 ай бұрын
😂😂😂
@alimetali6080
@alimetali6080 6 ай бұрын
😂😂😂
@albadralbadr1650
@albadralbadr1650 6 ай бұрын
የኔ እናቴ ረጅም እድሜ እና ጥና ይሰጠሽ Brukyey yene melkam sew my love ♥💜👏🥀🥀🥀💊💪
@zedbintbaba2881
@zedbintbaba2881 6 ай бұрын
የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤🥰🥰🥰
@user-oq1ds5zi5b
@user-oq1ds5zi5b 6 ай бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ እናቶች ለእኛም እናቶች ናቸው በዚህ አጋጣሚ እኔም ጎንደሬ ነኝ በጣም ናፍቄያለሁ. ጥሩ ተመኙልኝ ወደ ሀገሬ እድገባ እህታችን ምረጥ ሰው
@seble6210
@seble6210 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን❤❤❤❤❤ለሰጭዋም እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሽሽሽሽሽ አመት ያኑርልህ ቡሩኬ❤❤❤ኤፍዬ አንተም የጋደኝነት ጥግ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 ай бұрын
እናት ያላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣቻ❤❤❤❤
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 6 ай бұрын
የኔናት አላህእረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፈገግታዋ ደስሲል❤❤❤ እናትያላችሁ ተከባከቡ
@user-jt4il3us5l
@user-jt4il3us5l 6 ай бұрын
አይ እናት ሙሉ እድሜና ጤና ለሁሉም እናት እማኝለቻወለው ❤❤❤❤❤
@fevenmeliro9374
@fevenmeliro9374 6 ай бұрын
ምርጥ ምርቃት እኔም እናቴ ምትኖርልኝ ባሰድሰታት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤ ርጀም እድሜ ከጤና ጋራራራራ እናታችንንን❤❤❤
@jehhe4752
@jehhe4752 6 ай бұрын
የሰውደስታ እሚሰደሰተው እደኔ ማነው❤❤❤❤🎉🎉
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 6 ай бұрын
ውይ አንተም ጥሩ ልጃቸውነሕ ወንድም አገላለጥሕ ብቻ ይገልጠዋል ክበርልኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 6 ай бұрын
ረጅም እድሜ እናቶችን እኔም እናት በጣም ናፈቀኝ😘😘😘 ግን ማች ይሁን እናት ጋር ቁጭ ብዬ የምውር😢 ❤❤❤❤
@borukboruk4476
@borukboruk4476 6 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ሁላችሁም ይጠብቃች እንዎዳቻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብርሊን
@siblisibli6680
@siblisibli6680 6 ай бұрын
እታትዬ እያለ የሚጠራው የገጠር ልጂ ማነው ልክ እደኔ እታተይ ይይይይይይ ስትደበደቢ አቤት ያን ግዜ ትዝ አለኝ 🤣😂😂😂🤣🤣
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 6 ай бұрын
ገና ሣላይ ላይክ አረጌላሁ ሥራየን ሥጫረሥ ቪደወዉን አያላሁ ብሩክ እና ኤፍሬም ዉይናን የምወዳቼዉ በአረጎዴ ቢጫ ቀይ ባድራ ሥለማይደራደሩ ለብሠዉት ሣይ ፎጣዉን ልቤ ሥጥቅ ይላል ደሜ የተሠራዉ ከአገሬ ባድራጋ ነዉ ሙሥሊም ነኝ ግን በባድራዉ የሚኮራን ሙቼ ነዉ የምወደዉ ማረክ እና ሄሉ እኮ ብዙም አደሉ ለባድራቼዉ ለብሠዉ አይቼ አላቅም
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y 6 ай бұрын
እህቴ ተባረኪ አላህ ይጨምርልሽ ቡርኬ እርሜና ጤናለናትህ❤
@mqidyitub
@mqidyitub 6 ай бұрын
በጣም ያምራል 🎉🎉 እናትናት❤❤❤ ለሰጠሽው በወጣው ይተካ🎉
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 6 ай бұрын
ውይይይይ እናንተ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ቃላት የለኝም ትለያላችሁ ስጦተውን የላክሽውም ልጅ እግዚአብሔር በወጠው ይተካ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ❤❤❤
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 6 ай бұрын
ብሩኬ በጣም ደስ ይላል ለናት ምንም ቢደረግ እኮ አይጠገብም እናቴ እመቤቴ ቅድስት እርሴማ ትጠብቅልህ ብሩኬ ሺ አመት ትኑርልህ ሁሌም ትሳቅልህ ትደሰትልህ የኔ ወንድም እማ እኔም እወድሻለሁ! ማሪያምን!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!!
@user-eu9eb6li5h
@user-eu9eb6li5h 6 ай бұрын
እናት የዘላለም ትኑር እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን እማዬ❤❤❤❤❤
@user-cr6cg8we6w
@user-cr6cg8we6w 6 ай бұрын
ብሩኬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልህ ወንድሜ❤
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 40 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 27 МЛН
ዳጊ እና ሰላም ተደባደቡ!😱
17:38
Dagi Tube
Рет қаралды 105 М.
ቃልና ሃዲስ ልጃቸውን አሳቀፉኝ Surprise Video
23:46
ሩታ እና አብርሽ ገጠር ገቡ. ሙቢ ሀገሩን አስጎበኛቸው😱💕
29:02
ለሀይሚ ባል ከገጠር መጣላት ጋሽዬ በጣም ደስ አለው😱
28:06
📢 ትንሹ ሚገርም ስራ ሊሰራ ነዉ
20:08
Efrem_Tube
Рет қаралды 80 М.
የኔ ፍቅር ቃል እገባልሻለሁ !
11:55
Neba Entertainment
Рет қаралды 72 М.