40ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 4 አስገራሚ የናንተው አጫጭር ገጠመኞች እነሆ

  Рет қаралды 50,584

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 395
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын
ጎዶልያስ የሚለው ስም በኤሎሔ ተቀይሮ ነው kzbin.info/www/bejne/rYmvh4Klrr6Ei9U
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ Жыл бұрын
እሺ
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እሽ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ Жыл бұрын
እሽ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር እሺ
@lchielyas3652
@lchielyas3652 Жыл бұрын
እሺ መምህር ተስፊይ እግዚኤብሔር መገሰ ይህንህ 🙌🙌✝️✝️✝️✝️✝️ ሠላም ለዓለም ይህን🌏🌏🌏✅💚❤️💛🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡❤️❤️❤️❤️
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын
ለመዝሙር ብቻ ሆኖ የሚዘልቅ ቲዩብ ነው subscraib ይደረግ godolyas Tesfaye mezmur kzbin.info/door/WJD8xHu1QCx-JTqqmGiLWQ
@tube-lq2tm
@tube-lq2tm Жыл бұрын
መምህሬ ፐብሊክ አድርገዉ ስትለቅ አላደረከዉም
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ Жыл бұрын
እሺ መምህራችን ሰብስክራይብ አድርጋለሁ 🥰❤️❤️
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Eshi memirachin subscraib adergalew enameseginalen tebark erme tena yixik egzabher 🙏💐🇪🇹🇪🇷💚💛❤️
@እናትሀገሬ-ፈ5ለ
@እናትሀገሬ-ፈ5ለ Жыл бұрын
እሽ መምህር
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ Жыл бұрын
እሽ መምህር
@hanadikir8345
@hanadikir8345 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ለአቡነ ገብረመፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ።
@sabateklehaimanot1852
@sabateklehaimanot1852 Жыл бұрын
እህቴ ቦታው የት ነው እባክሽን ንገሪኝ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር ዕድሜክን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ በእልፍ የምቆጦሩ ነፍሳትን የጥፋት መንገድ እየማላሰ ነው በርታልን ✝️
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 Жыл бұрын
መምህር ተሰፍዬ በእውነት ይሄ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ትልቅ አገልግሎት ነው እድሜ ከጤና ይሰጥልን ።
@maereggebru1184
@maereggebru1184 Жыл бұрын
መምህር የሚገርም ትምህርት ነው ።መምህር አሁንም ፀጋህን ያብዛልህ።እመብርሃን ትጠብቅህ።ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቷን ታብዛልን በበረከት በፍፁም ሰላም ታቆይልን።
@netsanetmulugeta244
@netsanetmulugeta244 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏
@tenayebmariam3571
@tenayebmariam3571 Жыл бұрын
አምላክ ያንተን ድካም አይቶ እኛን ከተሳሳተ መንገድ ይመልሰን።
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_በእውነት ግሩም ድንቅ ነው የዛሬው አያችሁ እግዚአብሔር እኮ እንደት ወደ ቤቱ እንደሚያመጣን ዘዴ አያጣም ። በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እንዲህ የጎዳና ልጆችን ሰው ለመጠጋት በጣም ይፀይፋል የእግዚአብሔርን ቃል የሚያውቅ ሰው ደግሞ ሁሉን እንደ እራሱ አድርጎ ያያል እንግዲህ መምህሬ የጎዳና ልጆችን ስታስተምሩ ብዙ በረከት ታገኛላችሁ አምላኬ ስራው ድንቅ ነው ይህ ደግሞ ለእርሶ መታደለ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የገረመኝና ፈገግ ያደረገኝ ነገር ብኖር 👉ፖሊሱ ስፈትሻቸው ትምህርቱን ስከፍት ጠንቋይ ምናምን ያለው ቦታጋ የቤተክርስቲያን ትምህርት ነው አላልክም የሚለው ጋ ከምር ፈገግ አደረገኝ💬 ብዙ ግዜ ሰዎች መምህሬን የሚቃወሙት እስከመጨረሻው ስለማይሰሙት ነው ከመፍረድ ከመቃወም ከመናገር በፊት ምን አለበት ብሰሙና እውነቱና ሀሰቱን ብያውቁት በእውነት በጣም ግርም ድንቅ አለኝ በስመአብ እኛ ባላሰበነው መንገድ እግዚአብሔር ለእኛ ያስብልናል እነኚህ የሚቃወሙትን ሰዎችንም እግዚአብሔር እውነቱን ያሳይልን በእውነት👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እንግዲህ መምህሬ እማ ፍቅር ትርዳችሁ በፀሎት መተሳሰብ ትልቅ ነገር ነው የማ ፀሎት እንደሚሰማ እግዚአብሔር ይሰማናል ለምኑ ያኒ በለመነን ቁጥር መልስ እናገኘዋለን መምህሬ ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ከክፎዎች ከአመፀኛዎች ከአስመሳይዎች ከመጥፎ ሰዎች ምላስ ይሰውራችሁ በነገሮች ሁሉ ድንግል ማርያም ትርዳችሁ ወጥቶ ከመቅረት ወድቆ ከመሰበር ድንግል እናቴ ትጠብቃችሁ በምህረት እጆቿ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኖራችሁ በወጣችሁበት በገባችሁበት ቦታ ሁሉ እመብርሃን ትሁንላችሁ የመላእክት ጥበቃ አይለያችሁ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ምልጃ እና ፀሎት አይለያችሁ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የኔ ውድ አባት💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏_
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኛንም ትምህርትህን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን በስደት በሀገርም ያላችሁ የድንግል ማርያም ጥበቃ አይለየን
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ አረደኤት ከሁላችሁም ይሁን ሰለ ሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@muludegene6121
@muludegene6121 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለአቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ለክብሩ አደረሰን ።ሰላምህን ያበዛው መምህር።
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_ቢመሽም ቢነጋም እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ /2/_ _ከፍጥረታት በፊት የነበረ ስሉስ ቅዱስ ሆኖ የከበረ/2/_ _ሰውን ማዳን ያውቃል እግዚአብሔር/2/_ _በፍፁም ደስታ እንዘምር /2_ _አሜን አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህሬ እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹_
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 💚💛❤አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሁላችንም ከችግር ከመከራ ከስቃይ ከጭነቀት ያውጣችሁ ለሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን በረከቱን አንድነቱን ያድልልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለተዋህዶ ሰላም ለሁላችን💚💛❤_
@mulubelay6386
@mulubelay6386 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነው መምህሬ ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ያስብህ እንዲሁም ፖልሱ ወንድማችን እኔ ግን ወደሓላ እየሀድኩኝ እያዳመጥኩ ነው ድጋሚ የገጠመኙ ሱስ ኣለብኝ
@ወለተሰንበት-ጸ1መ
@ወለተሰንበት-ጸ1መ Жыл бұрын
የኔ ልዩ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መድሃኔአለም ይጠብቅልን ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህን አሜን ❤❤❤
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እነሱን የቀየረ የቅዱሳን አምላክ ሁላችንን ይርዳን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤✝️መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትምርትህ ወደገጠር ቢገባ ብዙ ሰው እደሚቀየር ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይርዳን እንዲደርስ እናደርጋለን❤✝️
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
ወይኔ ደስስስስ ሲል ይከን ገጠመኝ በመስማት ሁል ጊዜ ነፍሴና ስጋዬ ደስስስስ ይላቸዋል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን የገጠመኙ ባለ ቤቶች ሁላችሁም እኩዋን እግዚያብሔር እረዳችሁ ተመስገንንንንንንንን እግዚያብሔር ሆይ መምህራችንን ተስፋስላሴን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን አሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 Жыл бұрын
Yeah we are with you pray for me welete Kidan and pray for my son weldamanuel please 🙌🙌🙌❤️❤️❤️🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙌👏👏👏👏
@ኤፍታህወለተማርያም
@ኤፍታህወለተማርያም Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
በውነት መምህር ኑርልን ትምህረትህ በጣም ጠቃሚነው ብዙ ትምህርት አግኝተናል።ተባረክክክ
@ሁለተኪዳን
@ሁለተኪዳን Жыл бұрын
ቃለበረከትን ያሰማልን መምህር. የሚገርም ገጠመኝ ነው. 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህ ያርዝመው አሜን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና እስከመላው ቤተሰብህ ይጠብቅልን አሜን ፫
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እናንተን የረዳ እኛንም ይርዳን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@teweldeberhane7807
@teweldeberhane7807 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥንካረ ይስጥ መምህራችን ኣይዞ በእግዚአብሔር ቸርነት ብዙህ ሰው የገባው ኖ ኣይዞ
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርዬ እነሱን የለወጠ ቤተሰቦቼንም ይለዉጥልኝ አልበስል ብለዉኛል ሔድ መለስ እያሉ
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እንኳን ለባታችን ለአብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ
@birigm2376
@birigm2376 Жыл бұрын
የጭንቀቴን ሁሉ እግዚአብሔር ያውቃል እና በፀሎት አስበኝ ወለተእየሱስ
@birhnewolde2051
@birhnewolde2051 Жыл бұрын
ስራክን መዳንሀለም ይባርክልህ
@fsho1523
@fsho1523 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን !!!!
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@girmachewab9108
@girmachewab9108 Жыл бұрын
መምህርየ ደህና አደርክ እንኳን ደህና መጣህ !✝️😘
@hananhp4217
@hananhp4217 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀያ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ Жыл бұрын
መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ እውነትም ስንት አመት ተሰበክን ግን ለውጥ የለም ወንድሜ አሁን ነው እድሜ ለናንተ የነቃነው ተመስገን
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
እግዚቡአሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 💚💛👏👏👏💒💒💒
@amengizaw386
@amengizaw386 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን መሰላም መጣህ የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማሪያም የአስሪት ልጆች እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አገርችን ኢትዮጵያን ሀገራችን ይባርክልን አሜን
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ለፃዲቁ አብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊይ ክብረ በአል
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህሬ እንዴት ደስ እንደሚል መምህሬ ዕድሜ ና ጥና ይስጥህ ከነ ቤተሶበችህ እግዝኣብሄር ይጠብቅህ እኔም ከስደት መጥቼ ቤተሰቦቼን ና ራሴን እንድለወጥ ተስፋ ኣደርጋለው እንደ እግዝኣብሄር ፍቃድ ሃገራችንንን ሰላም ያድርግልን
@tilahun4800
@tilahun4800 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን ብርታቱን ያድልልን በዕውነት ባንተ ብዙ ተምረናል ተለውጠናል።
@ወለተሰንበት-ጸ1መ
@ወለተሰንበት-ጸ1መ Жыл бұрын
ፖሊሱ ወድማችን እግዚአብሔር ያስብህ
@zinp1234
@zinp1234 Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ አገሬ ገብቼ በአንተ ገጠመኝ ቤተሰቦቼን ለመለወጥ ጓጉቻለሁ
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን መምህር ያኑርልን ፈጣሪ
@sara.a3214
@sara.a3214 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምምራችን አትርሱን በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደና መጣከ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደሰ ይላል ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@barachel091-mr3hh
@barachel091-mr3hh 2 ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን መ ምህር ተሰፉዬ ረጅም ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥክ ወለተ ማርያም ነኘ በፀሎት አሰበኘ
@entertainmentjunkies9926
@entertainmentjunkies9926 Жыл бұрын
❤ እድሜ እና ጤናውን ያብዛልህ ወንድሜ ❤
@aynabebazinaw5111
@aynabebazinaw5111 Жыл бұрын
መምሀር እግዚአብሔር ይሰገን ሁሌም እንደምለው የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል መላ ቤተሰብህን ይጠብቀልህ ገበረ ኪሮሰን አፀደ ኪሮሰን ብሰራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አሰበን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልን መምህር እኔ ቃል ያጥረኝል ምን እንደምልክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅክ ጠላታችንን እንድናውቅ ያረከን አንተነክ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላሌ በርታልን መምህራችን ❤
@netsanet8483
@netsanet8483 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ🙏
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላስተማረን መምህር ረጅጅጅምምምም እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ።
@Helene-wq8bu
@Helene-wq8bu Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏💚💛❤
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@nebyatasgedom2632
@nebyatasgedom2632 Жыл бұрын
መምህር ያንተን ትምህርት አቤት ገሽቼ ልክ እንደ ሚጠጣና እንደሚበላ ነገር ነው የምፈልገው አንተን ያኑሩልን ከመላው ቤተስብህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@salamwindrad1158
@salamwindrad1158 Жыл бұрын
መምህርየ ፀጋውን ያብዛልክ💚💛❤️🌹🌹🌹🤲🤲🤲
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህር
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ረቂቅ እፁብ ድንቅነው ተመስገንበጣም ደስይላል ጌታሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን አሜን ፫
@beselassiesemefetaefeta2539
@beselassiesemefetaefeta2539 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የስላሴልጅንኝ
@የስላሴልጅንኝ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 Жыл бұрын
ስላም ላንተ ይሁን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ውድ ተናፋቂው መምህራችን
@muluemebetmillion7431
@muluemebetmillion7431 Жыл бұрын
መምህር ተባረክ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው
@kuwaitstar751
@kuwaitstar751 Жыл бұрын
መምራችን ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሄር አምላክ ያብዛልክ ከነ ብተሰብክ
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር እንደዚህ ወደ ራሱ ይጠራል
@SebleTamru-z8w
@SebleTamru-z8w 4 ай бұрын
Memher tabarke የጌታን ቃል ሰላሰማህን
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 Жыл бұрын
መምህርችን እግዚአብሔር በእድሜ በጥና ይጠብቅልን 👏🥰♥️
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን በጣም ደስ የምል ገጠመኞነው እኛ እንቁ መምህራችን እመቤት ምርምር ትጠበቅልኝ ከና ሙሉ ቤተሰቡንች አሜን፫ እናመሰግናለን በጣም
@mekdesberie2828
@mekdesberie2828 Жыл бұрын
መምህር ፍጣሪ ይጠቡቅልን እናመስግናለን
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
ቃል ሂውተ ይሰመጳለን መምህረ ተሰፈይ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
መምህር እውነት በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው ያቀረብከው ጸጋውን ያብዛልህ
@tsedale2014
@tsedale2014 Жыл бұрын
መምህርቃለሕይወት ያሳማል እድሜና ጤናን ያድውል ፈጣሪ
@mareell777
@mareell777 Жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም ይርዳህ ወንድማችን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሄር ፍሬዎችን ያብዛልህ መምህር የፖሊሱ ልቤን ክፍት አድርጎታል በደስታ
@wubelamzelekmangestu9897
@wubelamzelekmangestu9897 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን
@የኔወርቅተስፋዮ
@የኔወርቅተስፋዮ Жыл бұрын
መምህር ተስፋዮ ምርጥ ወድማችን እዲሁም ጎበዝ ዶክተር ነህ የኛን (የበሽተኞችን) ህመም ያወቅክ እባ እያነቀኝ ነው የምነግርክ እኔ ሙሉ ቤተሰቦቼ ህመምተኞች ናቸው እኔ ደሞ ስልክ አይፈቀድልኝም ለ2 ሰአት ብቻ ነው ስልክ የምየዘው እሱንም ዮቱብ ለማየት ብቻ ነው የሚፈቀድልኝ ግን የአሰሪየን ሃይለኝነት ወደ ፀሎት ቀይሬዋለሁ አተ ደግሞ ጓደኛየ ነክ በር ተዘግቶብኝ ስለምውል አተ ን ጓደኛዮ አድርጌካለሁ ስትስቅ እስቃለሁ በዚህ አጋጣሚ በጣም የማደቃቸው ባለቤትህንና ልጆችህን ነው የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ
@rahelsolomon7893
@rahelsolomon7893 Жыл бұрын
ehtiy ayzosh k egzabher ga hulu lbgo new gen lmn zgachsh maltiy arb hagr nash ?lmn bero atkyrim ebksh egzabher kanchiy ga yhun
@የኔወርቅተስፋዮ
@የኔወርቅተስፋዮ Жыл бұрын
@@rahelsolomon7893 በመጀመሪያ አመሰግናለሁ የልጅ እናት ነኝ 2ደሞ እናቴን የማግዛት እኔ ነኝ አድቀን ደሞዜ ዋጋ አላት ያንን በማሰብ ቁጭ ብያለሁ ማለት ችግር እያወራሁ ሳይሆን እኔ እዚህ መኖሬን መለወጫ አድርጌዋለሁ ምግብ ብትቀንስ ወደ ፆም ቀየርኩት ቤት ቢቆለፍብኝ እደ ሱባኤ ቆጠርኩት ግን መፆም ስጀምር ስትጣላኝ የአሁኑን ፆም አልፆምኩም የገናን እዳትከለክለኝ ደግሞ እራሴን አገኘሁት
@sewbe9772
@sewbe9772 Жыл бұрын
የኔውድየትነሽይቶቢያነሽወይስሳውዲአይዞሽእግዚአብሔርካንችጋይሁን
@የኔወርቅተስፋዮ
@የኔወርቅተስፋዮ Жыл бұрын
@@sewbe9772 እኔ ጆርዳን
@sewbe9772
@sewbe9772 Жыл бұрын
@@የኔወርቅተስፋዮ ሠላምነሽእንዴትነሽየኔእህትእራሽንጠብቂውድአይዞሽፀልይእህቴ
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንበጣም የሚገርም ነውቃለ ሂወት ያሰማልንምመህር
@binitesfa6862
@binitesfa6862 Жыл бұрын
መምህር እኔ ብቻ ነኝ ይሄንን ሃጥያት የሰራውት ብለው ወደንስሃ አይመጡም ያልከው እውነት ነው በኔም የደረሰ ነው ትምህረትህ በብዙ ነገር ተጠቃሚ እንድሆን አድርጎኛል፡፡
@GrmawitHagos-u7f
@GrmawitHagos-u7f Жыл бұрын
መምህር እኔ እግዚኣብሄር ከፈቀደ ከስደት ስመለስ ላገኝህ እፈልጋለዉ😥❤🙏ደሞ ባንተ ትምህርት 2015 እቀየራለው ብየ ኣስባለው😥❤
@milextravelagent3659
@milextravelagent3659 Жыл бұрын
መምህር ቃልህይወት ያሰማልን ።በጣም ከ6 ጊዜ በላይ አንተን ለማግኘት ሞከርኩ ግን ምንም አልተሳካልኝም ስለዚ እግዜር ሲፈቅድ ብለን ተውነው
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግዝ ወድማችን
@genetdesta2704
@genetdesta2704 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በረከትህ ይደርብኝ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን!
@yeneneshadefres1764
@yeneneshadefres1764 Жыл бұрын
ብዙጸጋ የተሰጠህ ብቻ ሳትሆን በተሰጠህ ጸጋ የምትጠቀሞ እደሆንክ ዛሬ ነውያየሁት እግዚአብሔር ጸጋህን ይጠብቅልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልንm🙏
@semret859
@semret859 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታልን።
@masaratethopua49
@masaratethopua49 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ላዳምጥ
@ghada1723
@ghada1723 Жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏
@merymain5649
@merymain5649 Жыл бұрын
የኛ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ባንተላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 😍😍😍💚
@kabtamk7852
@kabtamk7852 Жыл бұрын
መምህር እውነት ነው ፊተኞች ኸለኞች ይሁናሉ የተባለው ትክክል ነው
@kassechnibretu6604
@kassechnibretu6604 Жыл бұрын
መማህረ ተስፋ አይዞህ ሚካኤል ደጠበቃህ
@saradhd3166
@saradhd3166 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ Жыл бұрын
መምህር በትክክል ጎረቤታችን አለች በጣም አስመሳይ ናት አመምኝ ትላለች ባጠቃላይ አውን እደተናገርከው ነው ስራዋ በጣም ነው ይሚገርመው በጣም አደገኛ ስው ናት
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Жыл бұрын
መምህር ኸረ አንሰለችም አቅርብልን በጉጉት ነው ምንጠብቅህ 💓🙏
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤መዝሙረ ዳዊት Psalms 91፡(92)። በሰንበት፡ቀን፡የምስጋና፡መዝሙር። 1፤እግዚአብሔርን፡ማመስገን፡መልካም፡ነው፥ልዑል፡ሆይ፥ለስምኽም፡ዝማሬ፡ማቅረብ፤ 2፤በማለዳ፡ምሕረትን፥በሌሊትም፡እውነትኽን፡ማውራት፡ 3፤ዐሥር፡አውታር፡ባለው፡በበገና፥ከምስጋና፡ጋራም፡በመሰንቆ። 4፤አቤቱ፥በሥራኽ፡ደስ፡አሠኝተኸኛልና፤በእጅኽም፡ሥራ፡ደስ፡ይለኛልና። 5፤አቤቱ፥ሥራኽ፡እጅግ፡ትልቅ፡ነው፥ዐሳብኽም፡እጅግ፡ጥልቅ፡ነው። 6፤ሰነፍ፡ሰው፡አያውቅም።ልብ፡የሌለውም፡ይህን፡አያስተውለውም። 7፤ኀጢአተኛዎች፡እንደ፡ሣር፡ሲበቅሉ፡ዐመፃ፡የሚያደርጉ፡ዅሉ፡ሲለመልሙ፥ለዘለዓለም፡ዓለም፡እንዲጠፋ፡ ነው። 8፤አቤቱ፥አንተ፡ግን፡ለዘለዓለም፡ልዑል፡ነኽ፤ 9፤አቤቱ፥እንሆ፥ጠላቶችኽ፡ይጠፋሉና፥ዐመፃንም፡የሚሠሩ፡ዅሉ፡ይበተናሉና። 10፤ቀንዴ፡አንድ፡ቀንድ፡እንዳለው፡ከፍ፡ከፍ፡ይላል፤ሽምግልናዬም፡በዘይት፡ይለመልማል። 11፤ዐይኔም፡በጠላቶቼ፡ላይ፡አየች፥ዦሮዬም፡በእኔ፡ላይ፡በቆሙ፡በክፉዎች፡ላይ፡ሰማች። 12፤ጻድቅ፡እንደ፡ዘንባባ፡ያፈራል፥እንደ፡ሊባኖስ፡ዝግባም፡ያድጋል። 13፤በእግዚአብሔር፡ቤት፡ውስጥ፡ተተክለዋል፥በአምላካችንም፡አደባባይ፡ውስጥ፡ይበቅላሉ። 14፤ያን፡ጊዜ፡በለመለመ፡ሽምግልና፡ያፈራሉ፡ደስተኛዎችም፡ኾነው፡ይኖራሉ። 15፤አምላኬ፡እግዚአብሔር፡እውነተኛ፡እንደ፡ኾነ፡ይነግራሉ፥በርሱም፡ዘንድ፡ዐመፃ፡የለም።
@Hapy457
@Hapy457 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን :: እሽ "" ረቡኒ "" እግዚአብሔር ይስጥልን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Enkuwan Be Selam Metachewu 🌻 🙏 🙌 ❤ ♥
@tenatenaye7523
@tenatenaye7523 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@waliekidane7287
@waliekidane7287 Жыл бұрын
ፖሊስ ወንድሜችን እግዚአብሔር ይሮዳክ!!!
@ሻሾሚዲያ
@ሻሾሚዲያ 4 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰማውት
42ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጁ ቦክሰኛና እስፖርተኛ የሆነበት አሳዛኝ ምስጢር
1:18:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 44 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 17 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,9 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 17 МЛН