Ethiopia : በመናፍስት የተያዙትን የሚያማክረው መምህር | ልጁን በአስማት አስሮ በዶላር ሊሸጥ ያለው አባት መጨረሻ | ክፍል 2

  Рет қаралды 180,719

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 884
@jerusalemsisay7132
@jerusalemsisay7132 Жыл бұрын
እኔ እና ባለቤቴ መምህር ተስፋዬን እስካሁን በአካል አግኝተነው አናውቅም KZbin ላይ ትምህርቱን በማዳመጥ ብቻ የዛሬ አመት በቅዱስ ቁርባን ቅዱስ ጋብቻን ፈፅመን አሁን ላይ መልካም ኑሮን እየመራን እንገኛለን በወንድ ልጅም ተባርከናል መድኃኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው መምህሬ እረዥም እድሜ ከጤና እመኝልሀለው፡፡
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@dramboo
@dramboo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ምን አለ
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj Жыл бұрын
ለኔም ፀልይልን አቺን የባረከ አምላክ እኔንም ይባርከኝ
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል Жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ወደ ቀድሞ ሰላሟ ይመልስልን አሜን
@ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ
@ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ Жыл бұрын
አሜን
@ኂሩተስላሴኃይለሚካኤል
@ኂሩተስላሴኃይለሚካኤል Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@batelhemmekonen7973
@batelhemmekonen7973 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Semret-m9w
@Semret-m9w Жыл бұрын
አሜን 🙏ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን 🙏 በመምህር ተስፋዬ ትምህርት እኔም ቤተሰቦቼም በዙሪያዬ ያሉ ጓደኞቼ በጣም ተጠቅመናል ነቅተናል ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል ።ሀይማኖታችንንም ጠላታችንንም አዉቀናል። ለመምህራችንን እግዚያብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛለት እሱንም ቤተሰብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@rhawakidane5335
@rhawakidane5335 Жыл бұрын
Amen
@Kuki92
@Kuki92 Жыл бұрын
እረጋታህን እንዴት እንደምወደው መምህር ረጅም እድሜ ተመኘሁልክ 😊
@سلامهمزقيوه
@سلامهمزقيوه Жыл бұрын
amen🙏❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን 🤲🙏💒
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እሰይ መምህር ተስፋዬ አበራ በጉጉት እየጠበኩ ነበር 😘እንኩዋን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በዓል የተዋህዶ ልጆች በሙሉ 🙏🏿🙏🏿🙇🏿‍♀️ተክልዬ እናመሰግናለን በጣም 😊😊😊
@chinach4522
@chinach4522 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏💠💠💠
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@chinach4522 እንዛመድ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@kidistdibekulu4019 እንዛመድ ውዴ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
የስደተኞች አስተማሪ መምህራችን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነት ያድልልን እኛ በእርሶ ብዙ ተምረናል አውቀናል
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@wetetewetete-th8jh
@wetetewetete-th8jh Жыл бұрын
Iwuneti new egzabher yimesgen🙏❤🙏❤
@FentayeEshetie
@FentayeEshetie Жыл бұрын
ተክለሃይማኖት ድንቅ ጋዜጠኛ መምህራችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በጣም ታታሪ ንቁ ሆኖ ብዙዎችን እንድንነቃ እየረዳን ነዉ
@tarikuahayilmariam3343
@tarikuahayilmariam3343 Жыл бұрын
ምስኪን እህቴ፡የሰይጣንን፡ተንኮል፡ሥላሴ፡ይግለጡልሽ
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
​@@tarikuahayilmariam3343 ላንች ይግለጡልሽ እህቴ
@tarikuahayilmariam3343
@tarikuahayilmariam3343 Жыл бұрын
ትዕግስትዋ፡ትዕቢት፡የሰይጣን፡ነው፡ሥላሴ፡ለሁላችን፡መልካምን፡ነገር፡ነው፡የሚገልጡልን፡አሜን፡እንደ ቸርነቱ ይግለጥልን።ለአንቺም፡ለሁላችንም፡፡
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
@@tarikuahayilmariam3343 እግዚአብሔር ይመስገን እኔማ ተገለጠልኝ እኮ ከዳስ ከዘፈን ከዝሙት ሕይወት ወጣሁ ተመስገን ኤልሻዳይ አባቴ ክብሩ ይስፋ ሰርቶ መና የሆኑት ቤተሰቦችም ተቀይረዋቅ ❤️ቤተሰቦች በገሚስ ቆራቢ ናቸው ወንድሞች ከመሽታ ቤት ቀርተው ዛሬ አስቀዳሽ ናቸው ተመስገን እግዚአብሔርን አገኘነው እኔ መምህር ተስፋዬ በአካል አላየሁትም በዩቱብ አየሁ ነቃሁ ቤተሰቦች አነቃ የጻድቁ እስትፋሰ ክርስቶስ መስርተን ሰፋ ያለ ማህበር ሆነ ❤️በቡቃያ በአዉድማ በጎተራ በመሶብ በምጣድ የሰለበው ቀስ ጠቋይም የእህታችንን ልጅ ሽባ አርጎ የነበረው ሰዉየው በራማው ገብርኤል ተሸነፍ የት ጠንቋይ እየሄዱ ነው ግን እኔ የምመትትባቸው የሚያበርዙብኝ እያለ ይሰልላል 😪ዛሬ ተመስገን ነው መሶባችን ሞላ ጎተራው ሙሉ ነው አዝመራውም ያምራል በ አቡነ ሀብተ ማርያም ምልጃ እምነታቸውን አሽተን መዝራት ቡቃያዉን መርጨት ተመስገን ነው ከስራት ተፈታን ሥላሴዎች በ መምህር ተስፋዬ በኩል እረዱን ትጋትን አሳወቁን ሁሉም ነገር መልካም ስለሆነ መጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ነው የምለው እንጅ መምህር ተስፋዬ አናመልከውም ሰነፎች እና ጨሌ አዉልያ ዛር አምላኪና እነ ጥበቤን አፍቃሪ ደሞ ይቃወማል ሁለት እግዚአብሔር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም
@tarikuahayilmariam3343
@tarikuahayilmariam3343 Жыл бұрын
ትዕግስዬ፡እሰየሁ፡እግዚአብሔር፡በዚህም፡በዚያም፡ይናገራል፡ማስተዋሉን፡ይስጠን፡እንጂ፡፡እኔ፡የምልሽ፡ሥላሴ፡የሚገልጡት፣የሚያሳውቁት፡በቃኝ፡ይባላል?እርፍ ይዞ፡ወደ፡ኋላ፡ላለማለት፡አብዝቶ፡እና፡ተግቶ፡የሥላሴ፡ቸርነት፡ደጅ፡መጥናት፡ካልተቻለ፡ትህትናናም፡ገንዘብ፡ካልተደረገ፡ይህ፡ፈራሽ፡ሥጋ፡በመሻቱ፡በምኞቱ፡ጠልፎ፡ከድጡ፡ወደ፡ማጡ፡አይጥልም፡ብለሽ፡ነው?በቤቱ፡ያፅናችሁ።እግዚአብሔር፡ሁሉን፡አዋቂ፡ሁሉን፡አድራጊ፡ነውና።
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ Жыл бұрын
ኣንድ መምህር ካስተማረ የትምህርቱን ዉጤት በተማሪወቹ ማየት ይቻላል። መምህርይ❤ እናመሰግናለን ተክልዬ❤❤ የመምህር ተማሪወች 👍👌❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Жыл бұрын
​@EYESUS YADINAL አንተነህጠንቋይ መምህርን የሚጠላ,ጠንቋይ እና ደብተራ ነዉ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ Жыл бұрын
@EYESUS YADINAL ውጭ መናፍቅ በማይመለተሽ አትግቢይ እዛው አዳራሽ ዝለይ ጮሄ ዝንብ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
የኔ ረቡኒ የሂወቴ መርህ እንደኔ መምህርን እሚወድ አለ ስንጠብቅ ነበር 2ኛው ክፍል ለቀቅክልን ደሀረና😍
@አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
@አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ Жыл бұрын
በጣም❤️❤️❤️😘
@ወለተሚካኤል-በ4ፐ
@ወለተሚካኤል-በ4ፐ Жыл бұрын
እንዴትነሽ ምስጢረሥላሴ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ Жыл бұрын
እሲ እደኔ በመምህር ተስፋየ ትምህርት የተቀየራችሁ በላይክ አሳዩኝ??!😊❤❤❤❤
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Жыл бұрын
እኔ አዷ
@ህልምአለኝ-አ5ወ
@ህልምአለኝ-አ5ወ Жыл бұрын
እኔ እየነቃው ነው ግን ማሸነፍ አቃተኝ 😢😢
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ Жыл бұрын
@@ህልምአለኝ-አ5ወ አይዞኝ በርችውዴ
@aass5403
@aass5403 Жыл бұрын
🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️
@wetetewetete-th8jh
@wetetewetete-th8jh Жыл бұрын
Yesun timirti yemadamit bewunet lewut alew egzaber iyimesgen
@ሩሃማ
@ሩሃማ Жыл бұрын
😂አቤት ኮሜን የመምህር ፍሬዎች ደስ ስትሉ ተክልዬ እናመሰግናልን በጉጉት ስንጠብቅ ነበር በመምህር ብዙ ተለውጠናል ቃል የለንም መምህርዬ ከድሜዬ ቀንሶ ይስጥህ የኔ አባት እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በጣም ደስሥሥሥ አለኝ ተመስገን ጌታዬ
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
አውቆ የተማረ ሰው መለወጥ ይችላል መምሀር የብዙዎች ህይወት አትርፉዋል ከምንቃወም ጠጋብለን እንወቅ ። ለመምህር ተክለ ይማኖት ለሁላችሁ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤በርቱ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤💋
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@EYESUS YADINAL ክክክክ የሰይጣን መፈስየ
@mamayesami4064
@mamayesami4064 Жыл бұрын
Ewnte newe betame egzabhre yemsegene betame jegene newe egzabhreae yetbkelne
@YAYA21-o6o
@YAYA21-o6o Жыл бұрын
እግረኛ ሚዲያ በፍጥነት እያደገ ስለሆነ ደስ ብሎኛል😊 መምህር እንኳን በሰላም መጣህ።😊
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@ergochanel
@ergochanel Жыл бұрын
ተክልዩ ክፍል 3 ይቀጥልልን የማይጠገብ ውይይት ነበር መምህሬ የኔ እንቁ❤❤❤
@selamendale5840
@selamendale5840 Жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰህ ❤በትምህርትህ በጣም ብዙ ተጠቅሜያለሁ ተቀይሬያለሁ አመሰግናለሁ💚💛❤️
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ Жыл бұрын
መምህርዬ አትጠገብምእኮ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@አፀደማርያምኤፍታህ
@አፀደማርያምኤፍታህ Жыл бұрын
መምህርየ የኔ ውድ. ትግስት ውበት ስነስርአት. ውበት ደምግባት እረ ስንቱን. የኔ እቁ መምህሬ ሀይማኖቴን እደወድ እዳከብር ያደረግህኝ. መምህሬ. ዘርህ ይባረክ. ፈጣሪ ይጠብቅልኝ. እደው መድሐኒ አለም. ወንድልጅ ይስጥህ. የምን ጊዜም ጸሎቴነው. ❤❤❤❤❤❤
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 Жыл бұрын
መመህረይ ባሓቂ አና ንፈትወካ ነክብረካ ከመይ ኢለይ ከም ዝዓበኹ ብናትካ ትምህርት ፈልተዮ ሕጂ ቁዱስ ቁርባን ቆርበ. ትማሊ. ኣምላኽ ቁዱሳን ምሳኻ ይኹን ኩሉ ግዝየ ❤️❤️❤️
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
ብጣዕሚ ደስ ብሃሊ እብኳዕ ደስ በለኪ !! ነዞም መምህራን ብትዕግስቲ ንዘዳመጾም ህይወት ዝኮነ ትምህርቲ እዮም ዘምህሩ ናይ ዓድና ግን ሓደ ወዲ ድሕሪ 15 ዓመት ኣይቆርብን እናተብሃልና ኢና ዓቢና ሐዚ ግን ኹሉ ትምህርቲ ረኪብናዮ።
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
ትዕድልቲ እዩ ❤❤ ንዓና እው ናብ ቅዱስ ቁርባን የብቀዐና ኣምላከ እስራኤል
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
እንዲህ ነው መታደል : እንዲህ ነው መመረጥ :: ለተጠየቀው መልስ መስጠት እንጂ አሳዳጆቹን እንኳን ያልወነጀለ ቁጥብ 😍መምህር ተስፋ ሥላሴ ! መንገድህ ሁሉ በእግዚአብሔር ዓይን የታየ ይሁን :: 🎚ተ🎚ክ🎚ለ🎚ሀ🎚ይ🎚ማ🎚ኖ🎚ት አዳነ አመሰግናለሁ 🤝
@AshenafieTesfaye-cs4jh
@AshenafieTesfaye-cs4jh Жыл бұрын
የእኔን እና የአምስት ወንድም እና እህቶቼን ክርስትናን እንድንቀበል እና ስጋዎ ደሙን እንድንቀበል ያደረገን የመምህር አስተምህሮት ነው ለረዥም አመት እራስን በራስ ማርካት የተባለ እርኩሰት ውስጥ ነበርኩ ከ20 አመት በላይ አሁን ተገላግየዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እርሱንም አባታችን መምህር ግርማ እና ስለ እኛ ዋጋ እየከፈሉ ለሚያነቁን አባቶች እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት።
@yetimw9961
@yetimw9961 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@atirsawmolla4868
@atirsawmolla4868 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ስንቱን ከብዙ ችግር እንዲወጣ አደረግኸው። እግዚአብሔር ያክብርልን።
@medessteshhome1140
@medessteshhome1140 Жыл бұрын
ተክልዬ ድነቅ ሰው ነህ። መምህርን ስላቀረብከው አጅግ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ገና ሳየው ሰላም ይሰማኛል ። በሱ ትምህርት ነው እምነቴን በደንብ ያወኩኝ።መምህር ተስፈዬ በጣም ነው የማከብርህ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።ባንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን ፈጣሪ ይመስገን
@mekonin7988
@mekonin7988 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የምትሰጣቸው መልሶች በጣም ደስ ይላል ተክሌ በርታ
@bettykidane6788
@bettykidane6788 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተ/ ሀይማኖት መምህር ተስፋዬን ስላቀረብከው፣ እጅግ በጣም ዘመኑን የዋጀ መምህር ነው በሱ አስተምህሮ ብዙ ተጠቅመናል፣ በእግዚአብሔር እርዳታ ጠላታችንን ድል ነስተናል፣ እጅግ ብዙ የተዘጉ በሮቻችን(እድሎቻችን) ተከፍተውልናል፣ ከነቤተሰቦቼ በጣም እናመሰግነዋለን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን፣ በጸጋ ላይ ጸጋን ይጨምርለት።
@awetzeray262
@awetzeray262 Жыл бұрын
መምህሬ በሱማ ስለሀይማኖቴ ቀን በቀን የምማረው ብዙ ተለወጥኩ ዳንኩ ክብር ለድግል ልጅ ለብዝዎች መለወጥ ምክንያት ነህ መድሀኒአለም ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ 🙏ጋዜጠኛ ተክለ ሀይማኖት ይህ ድቅ እንቁ መምህር ስላቀረብክልን እግዝያብሔር ያክብርህ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
አቤት እርጋታ፣ ስብእና ፣እዬልኝ እንዲህ ነው አመላለስ የትላንቱን ያያችሁ የዛሬውን አይታችሁ ምን ተሰማችሁ ? መምህሬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በአንተ ያልተለወጠ የለም ።ህፃናትን ፣ወጣቱን ፣ሽማግሌዎችን እናቶችን ሁሉንም እንደአመጣጡ የምታስተምር ድንቅ መምህራችን ነህ ኑርልን 👏 ተክለሐይማኖት አዳነ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙዎች ለጥያቄአቸው መልስ ግር ያላቸውም ጥርት ይልላቸዋል ብዬ አስባለሁ።
@birukamare2626
@birukamare2626 Жыл бұрын
መምህርየ እኮን አደረሰህ ባንተ ምክኒያት የስቱ ሰው ታሪክ ተቀየረ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በስንት ጉጉት ስጠብቀው የነበረው የውድ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ቪዲዮ ተለቀቀ ❤❤❤🕊🕊😍😍😍በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ክበርልን።❤❤🕊🕊🕊🕊
@JanaJana-nv2hx
@JanaJana-nv2hx Жыл бұрын
ተክለሃይማኖት እመ አምላክ ታሪክህን ትቀይርልህ በእዉነት የምታቀርባቸዉ ሁሉ ታሪክ ያላቸዉ ስለሆነ ዛሬ ደግሞ የምንወዳቸዉ መምህርን ስላቀረብክልን እመ አምላክ ታክብርልን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እዉነተኛ ታሪክ ነውና🔷🇪🇹🕊
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Жыл бұрын
እኔ በመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት እና በመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት ተለውጫለው እግዚአብሔር ይመስገን ለትልቅ ክብር በቅቻለው ለኔ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችሁም ይድረስ አሜን
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
ዉይይይይይ መምምህር እኳን መጣህልኝ እኔም ያባቶቼ ምሥክር ነኝ ወድሜ ከሞት የዳነንልኝ በበአባቶቼ ትምርት ነዉ በመምህር ተሥፋዬና በምህር ግርማ በአባ ይዉሀንሥ ትምህርት ነዉ የዳነዉ ሥደት በመጣቴ
@sjsjieh8654
@sjsjieh8654 Жыл бұрын
እግግኛዉ ሜዳያ በጣም እናመሠግናለን እቁ መምህሬን ሥላቀርብክልኝ እኔ ዘሠድሁን እናዷደኞቹ የተነሣ ክርሥትና ሀይማኖቴንጠልቻት. እደከሁነሥ ልቀይር ብየሣሥብ. መምህርተሥፈየ አበራንገጠመኝሠምቸ እግዚ አብሔር ይመሥገን በሐይማኖቴፀንቸእገኛለሁ
@ወርቅየመንገሻ
@ወርቅየመንገሻ Жыл бұрын
በመምህር ተሥፍየ አበራ አድሮ መፈሥ ቅዱሥ ብዙ እዳውቅ እረድቶኛል መምህርየ እረዝም እድሜና ጤና ይሥጥልን
@nesanetsileshi8304
@nesanetsileshi8304 Жыл бұрын
የእውነት የዘመኑ ሙሴአችን ስለሆንክ ከብዙ ጥፍቶች እኛን ወጣቶች ተረድተክ ስለምታስተምረን ሁሉ ነገር እናመሰግናለን ኑርልን ተባረክ
@azebgebradhane2426
@azebgebradhane2426 Жыл бұрын
መምህር፡ተስፋየ፡ተከታተሉት፡ትጠቀማላቹ፡ወደ፡እግዚአብሄር፡ቁርባን፡ንስሃ፡ፀሎት፡ስግደት፡ትቀርባላቹ፡፡በደንብ፡ሁሉ፡ትምህርት፡ተከታተሉት፡፡ጭፍን፡ጥላቻ፡አያስፈልግም፡፡የመምህር፡ተስፋየ፡ተማሪ፡ነኝ፡ሂወቴ፡ተቀየርኩ፡እጅግ፡ብዙ፡ሰው፡አሉ፡በየቤታቸው፡የተቀየሩ፡ በጣም፡ደስ፡የሚል፡አስተማሪ፡ዘርኘት፡ፖለቲካ፡ሳይል፡ለሁሉ፡ሰብሰብ፡አድርጐ፡የሚሰበበው፡ትልቅ፡መምህር፡ነው፡፡
@jeribini5969
@jeribini5969 Жыл бұрын
መመሄሬ በጣም ደስ በሎኛል እግረኛው ሚድያ ላይ ሰላየሁክ.❤ተክልዬ በጣም እኖደካለን 👏ደጋሚ ቁጠር 3 ይቅረብ 👏👏👏
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
❤ተክልዬ እና መምህር እንኳን ሰላም መጣችሁ በድጋሜ ስላቀረብክልን ክብረት ይስጥልን መምህር ተስፋዬ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን አንተ እንቁ ነህ አይኔን የገለጥኩት ባንተ ትምህርት ነው
@sefialemb7611
@sefialemb7611 Жыл бұрын
እሰይ መምህር ተስፋዬ በጣም ነዉ የማመሰግነው በጣም አክባሪኽ ነኝ. ስለመምህር ግርማም የተናገገርከዉ እጅግ በጣም አስተማሪ ነዉ ሁልጊዜም ስለሳቸዉ ስጠይቅ መጥፎ ነዉ የሚነግሩኝ ነገር ግን ነበራችሁ ሆይ ከሳቸዉ ጋር ወይንም ለመታከም ሞክራችሁ ነበር ስል አይ ይላሉ የሚሰሩት ስራ ግን በጣም ግሩም ነዉ ትምህርታቸው ጭምር I love it please Tekle haymanot can you invite Memher Girma as well please🙏🏾
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እባክህ ምሕረትን ላክልን ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን ተክልዬ ስውድህ ለሁለታችሁም ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@mesriarega833
@mesriarega833 Жыл бұрын
ዎው አደማመጠና አጠያየክ አረጋት የተሞላበት ቁጥር 3 ቁጥር 4 አራሱ በቴሄዱ አተጠገቡም ወደማቼን ተከል ሃየማኖት አና ወዴ መመሃረቼን በደሜ በጤና ያቆየለን ፀጋዉን ያበዛላችሁ ከከፉ ነገር የሰወራችሁ 🙏❤❤
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio Жыл бұрын
የኛ እንቁወች እንደት ናችሁ ።እንኳን በሰላም መጣችሁ ። ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 Жыл бұрын
በእውነት ዛሬን እንዳቅ በመንፈሳዊ ህይወት የመኖር ጉጉት እንዲኖረኝ ያደረገ ወደሃላ ተመልሼ ችግሬን እንዳይ ያረገኝ መምህር ነው ደሞ አብሶ ስለ ዛር አይነጥላ እና ጨሌ ሙሉውን የኔ የቤተሰቤ ህይወትን ቁጭ
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
መምርዬ በጣም አድረገን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን በደብ አርገህ ገልጸህልናል እንወድሃለን ጸጋዉን ያብዛልህ አባታችንንም ቢቀርብልን በደስታ እጠብቃለን በረከታቸዉ ይደርብንና ❤❤❤❤❤❤ መምህር ግርማን የምትሉ ❤❤❤❤❤❤
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት Жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጠው ብትምህርቱ ነቅተናል ሂወታችን ለማስተካከል እየሞኮርን ነው
@Samifiker12
@Samifiker12 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ተክልዬ በጣም እናመሰግናለን መምህራችንን ስለጋበዝክልን መምህሬ በግዜ እንድንነቃ ስላደረከኝ እኔንም ቤተሰቦቼንም ከብዙ ነገር አትርፈከናል ፈጣሪ ረጅም እድሜ እድሜ ማቱሳላን ይስጥልኝ በርታ ስብከት ብቻ በማዳመጥ ቢሆን ኖሮ ይህ ሁሉ እዝብ ከእምነቱ ባልወጣ ነበር ምህመናኑ በተለወጡ ነበር የእዝቡን ቁስል ችግር በእያንንዳንዱ ቤት ያለውን ነገር ግን እንደ መምህር ተስፋዬ ግልፅ አድርጎ የመናፍስት ስራና አካሄድ ቢያስተምሩ ቢያሳውቁ ይህ ሁሉ እዝብ በዳነ ነበር ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው መምህር አንተ በርታልን አባታችን መድሐኒያለም ይጠብቅልን አመሰግናለው።
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ Жыл бұрын
❤❤❤መምህሬ ኑርልኝ ያንተን ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ የለም❤❤
@mattyshoa3356
@mattyshoa3356 Жыл бұрын
.
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ዘመኑን ዋጁ መምህሬ እንዳንተ ያሉትን ዝቅ ብለው የህዝቡን ድህነት እሚፈልግ መምህራኖች ያብዛልን በየ ጉዋዳው እኮ ስንት ጉድ አለ የተነካ ያውቀዋል ያልነቃ ይንቃ ሁሉም ሁዋላውን ያስተውል እናመሰግናለን መምህራችን አበጥረህ እያስተማርክ ስንዴና እንክርዳዱን እንድንለይ ስላነቃህን ስላደረከን 🙏
@selamkahsay2489
@selamkahsay2489 Жыл бұрын
አይ እርጋታ አይ አገላለፀ ይሄኮ በራሱ አንድ ተሰጦ ነው. በቻ መመረጥ ነው በውነት! ልዑል እግዛብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልክ መምርዬ❤
@Nani-dz5dz
@Nani-dz5dz Жыл бұрын
መምህርዬ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏
@woldetejlei5135
@woldetejlei5135 Жыл бұрын
ዉድና የተከበረዉ መምህራችን ስላቀረብክልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግረኛ. ምድያ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
አንተን ስምተን ያየነው የተማርነው ብዙ ነው አንተ እና መምህር አባታችን ግርማን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@NatiG1
@NatiG1 Жыл бұрын
ተክሌ በርታ የምታቀርባቸው ሁሉ ጠቃሚ ንቃት ስለሚሠጥ በርታ።
@mesihaile580
@mesihaile580 Жыл бұрын
ተክልዬ መምህር ተስፋዬ ን ስላቀረብክ በጣም ደስብሎኝ መምህርም እድሜና ጤና ይስጥልን በንተትምህርት እየተጉ ካሉ ተማሪዎች አንዷነኝ የአገልግሎት ዘመነህን ያርዝምልን።
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 Жыл бұрын
እኔ ፈሪ በራሴ የማልተማመን ነበርኩ አሁን የመምህር ገጠመኝ ስሰማ በራሴ እተማመናለዉፍርሃቴም እግዚአብሔር ይመሰገን ተወግዶልኛል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ኑርልን የኔ ሰሰት መምህር 🥰🥰🥰🥰😍
@Andnet10123
@Andnet10123 Жыл бұрын
ቅድሚያ ይቅርታን እየጠየቁ የመምህር ግርማ አድራሻውን እና የፈዉስ ቀን መቼ እንደሆነ በዉስጥ መስመር አንደተስቀምችል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ እርሶም የአንድ ሰዉ ህይወት መቀየር ምን ያህል እንደሚያስደስታቸው ለማስገንዘብ ነው መልካም ፍቃድ ይሁንልን ።
@hanahielegebriel8703
@hanahielegebriel8703 Жыл бұрын
እኔ በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ያተረፍኩት ብዙ ነው ግን እኔ ጠላቴ ዲያብሎስ ነው እንጂ የሰው ጠላት የለኝም የሚለው ትምህርቱ ደስ ይለኛል እኔ ሰንበት ት/ቤት ተማሪ ነኝ በህይወቴ ግን የሀጥያት ነበር በመምህር ትምህርቶች ግን እራሴን ለመቀየር እየተጋሁ ነው እግዚአብሔር ስራሁን ይባርከው እድሜ ጤና ይስጠው ፀጋውን ያብዛለት እንደሱ ያሉ መምህራን ያብዛልን እመ ብርሀን በምልጀዋ ትጠብቅህ
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ እግር ኛው ሚድያ መምህራች እንወድሃለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስንጠብቅ ነበር በእውነት ዘመኑን የዎጀ መምህር እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ እግዚያብሔር ይስጥህ❤🙏 ተክልየ በጣም እናመሰግናለን ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤🙏
@ወለተሚካኤል-በ4ጐ
@ወለተሚካኤል-በ4ጐ Жыл бұрын
መምህር በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁህ!! ተክልዬ በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ያክብርህ🙏🏻🙏🏻
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
የምኖረው በአሜሪካ ነው መምህር ተስፋዬን በማወቄ ያስተማረንን በተግባር በመከታተሌ በ4 እመት ውስጥ ልጄ ከኦቲዝም በሽታ ተፈውሳልኛለች እግዚአብሄርን እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ .. እልልልል
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል
@mesob7115
@mesob7115 Жыл бұрын
እልልልል
@yordanosagumas-dg3yb
@yordanosagumas-dg3yb Жыл бұрын
God's grace and mercy, Elee Elee!!!
@abayneshfekadu9091
@abayneshfekadu9091 Жыл бұрын
እመብርሀን እድሜና ጤናን ጨምራ ትሥጥዎት መምህር ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ የእርሥዎን ፕሮግራም እግዚአብሄር ሢፈቅድ አንድ ቀን እንመጣለን እሡ ይፍቀድና
@mahletgizaw4080
@mahletgizaw4080 Жыл бұрын
መምህሪ ተባረክልን በጣም ተጠቅሚያለው
@ሰርካምነኚአበሻዋ
@ሰርካምነኚአበሻዋ Жыл бұрын
የኛ እቆ መምህራቺን ቃለሂወትን ያሰማልን ሰላምህ ይብዛ እዲሁም ላቀርብክልን ወዲማቺን እናመሰግናለን
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
መምህሬ የኔቁ ነህ ባተ ያልተለወጠ ይቆጨዋል ተባረክ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመዉ አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
የእኛ ዉድ መ ምኽራችን ኑርልን❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ፀጋዉን ያብዛልክ ❤❤❤
@frehiwotassefa6159
@frehiwotassefa6159 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህርም ይህንን ቃለመጠይቅ ያደረጉት ጠያቂ ተክለሐይማኖት እጅግ በጣም እናመሰግናቸዋለን እንደዚህ እውነትና ጠቃሚ የሆኑ ለዚህ ለጠፉ ትውልድ ማንቂያ ትምህርቶች መድኀኒት ናቸው።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
መምህሬ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች ተክልየ መምህራችንን ስላቀርብክልን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር አምላክ ሀግራችንንን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባት ኦርቴዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር 🙏 ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ተክለሃይማኖት በዐል በስላም አድርሳችሁ 🥰👏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ💋
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
❤❤❤አለሽልኝእህቴ❤❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
@@እሙየክርስቶስባሪያ ውዴ እንዴት ነሽ እህቴ አለውልሽ እንዴት ጥፍጥ ብሎኝ ነው የሰማውት በፈጣሪ
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
@@alemtsehaysesaysisay7144 ኖሪልኝ
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
እግር ኛው ሚዳያ እናመስግናለን መምህሬ እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን ፫
@ergochanel
@ergochanel Жыл бұрын
የኔ እንቁ መምህር በጎጎት ስጠብቅህ በምን ቃላት እገልፅሀለሁ የህይወቴ ቀያሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😘😘😘 ተክልዩ እናመሠግናለን ክበርልን
@ሃለማርያምAuurተመስገን
@ሃለማርያምAuurተመስገን Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር ባንተ ትምህር ያልተቀየረ የለም ልቦናውን ከፍቶ ያዳመጠህ አንት የነፍሴ ቅመም ነህ ክርስቶስ ን እንዳቀው ያረከኝ አንተ ነህ መምህሬ ረጅም እድሜ ነው ምመኝልህ ወንጌልን በተግባር የምትሰጥ አንተ ነህ የድሮውን ያባቶቻችን በተግባር የምትሰጥ ዘመኑን የዋጀህ .......ብቻ አንተ ብዙነገሬ ነህ ጭልጥ ካለው አለም ያወጣኽን አንተ ነህ አለም የት እንደደረሰችና የጥልቁን የተጣለውን መንፈስ ስለምታጋልጠው በሰዎች አድሮ ይቃወማል ሚስጥሩን ስለምታወጣው ይበሳጫል ሁሉም እንዳን ቢሆን ዘረኝነት በኢትዮጵያ ድራሹ ይጠፋ ነበር መቦዳነስ ይጠፋ ነበር ቤተክርስቲያንችም እንደዚ አትበጠበጥም ነበር( ደብተራ ቅባት ፀጋ )...ሆነው ነው ዛሬ ሚበጠበጡን ሚከፍሉን። ለዚህም ያደረሱን ደሞም መጥፎ ስመም የሚሰጡት እነዚ ናቸው ሚስጥራቸው ስለሚያውቁት ነው ድሮ ተዋርሰውታል ያቁታል ለዛ ነው ሚቃወሙት እንጂ አንተማየዘመናችን እንቁ መምህር ነህ በመክሊትህ እያተረፍህበት ነው መምህር እኔ ከጌዎች ነው ያዳንከኝኝኝኝኝኝኝኝ በተረፈ ዘርዝሬ አልጨርስም መድሐናለም በሚያውቀው ተክለሃይማኖት በጣም እናመሰግናለን በርታ በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ 🙏🙏🙏🙏
@ወለተጥምቀት
@ወለተጥምቀት Жыл бұрын
መምህርየ ባንተ ያልተቀየር ሰው አለ ብየ አላስብም እማምላክ ከአንተ ጋ ይሁን
@embte4579
@embte4579 Жыл бұрын
ተክልየ ተባረክ መምህራችን አቀረብክልን
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
በጣም በጉጉት ስጠብቀውነበር? ደጋግመህአቅርበው ተክልዬ ይህ ቃለመጠይቅ በጣም ይጠቅማል።
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
የእግረኛው ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን በእውነት መምህር ተስፋዬን ስላቀረብክልን የአባታችንን የመምህር ግርማን ትምህርት ሰምቼ የስም ክርስቲያን መሆን ትቼ ክርስትና የገባኝ በሳቸው ነው መምህር ተስፋዬ ደሞ ስልቱን ቀይሮ ገጠመኝን በማቅረብ ከቀረበው ገጠመኝ ትህምርት ብዙ ተምሪበት ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለሁ በመምህር ገጠመኞች ዎስጥ ከምንም በላይ ማብራርያውን እጅግ ተምሪበታለሁ ባንኜበታለሁ ለብዙ ሰዎችም ሼር በማረግ ብዙ ሰዎች ተለውጠዋል ከዚህ በላይ ምን አለ ጠላታችንን ነቅተንበት መድኃኒቱንም አውቀን እግዚአብሔር ይመስገን ከስራት ተፈተናል በመምህር ላይ ሆኖ ያስተማረን የመከረን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
@tameratmelakeberhun8910
@tameratmelakeberhun8910 Жыл бұрын
መመምህርዬ ተባረክልን ከዚህበላይ ፀጋዉን ያብዛልህ
@ሰላም-ኸ8ጠ
@ሰላም-ኸ8ጠ Жыл бұрын
መምህሬ ያለ ምክንያት መች ሰማነው የኖርንበትን ህይወት ስለ አስተማረን እና መውጫውንም ስለነገረን ነው እኔ ብዙ ነገሮቼ ተቀኝረዋል በህይወቴ ብቻ እምን እላለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446 Жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማችን እኔ ሃይማኖቴ በደንብ የማርኩት በሶሻል ሚድያነው በመምህር ግእርማ ፕሮግራም።እግዚአብሔር ይመስገን ለቅዱስ ስጋው ና ለቅዱስ ደሙ በቅቻለው።
@amen1978
@amen1978 Жыл бұрын
❤❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ብዙ ነብስ ትመልሳለህ መምህረዬ
@bitubitu2374
@bitubitu2374 Жыл бұрын
በጣም የማከብረዉ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ መምህርየ ባንተ ስንት ነገር ኣወቀን እግዛብሔር ይመስገን መምህር ተስፋየንም ኣባ ግርማም እግዛብሔር ይጠብቃቹ ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቹ እኔ ህይወቴ ተቀይርዋል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለቅዱስ ቁርባን ከነቤተሰቤ ተቀብለናል ❤️🙏🏽 ወገን እናስተውል ወደ ጌታ እንቅረብ በፀሎት የበረታቹ ፍቅርተ ማርያም ብላቹ አስቡኝ❤🙏🏽
@yisalemushalmaw3023
@yisalemushalmaw3023 Жыл бұрын
መምህር ተስፍየ አበራ የእኛ እንቁ መምህራችን ኑርልን የኔ አባት እመብርሃን ትጠብቅህ!
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት የኔ ዉድ መምህር ባንተ ትምህርት ነቅቻለሁ እማ ፍቅር አትለይህ😍😍
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ Жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንቁ የሆነ መምህር ስላቀረብክልን #መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ Жыл бұрын
መምህራችን በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር ሁሌም እንወድህ አለን እግዚአብሔር እድሜን ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ💋
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ክፍል ሁለት ነው መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@tesfaye9703
@tesfaye9703 Жыл бұрын
እንወድሐለን መምህርዬ ከጀርባህ እልፍ ህዝብ ይከተልሐል በርታልን የህይወት መንገዴ።
@kassahunmangeshabelachew4767
@kassahunmangeshabelachew4767 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ሰላም ተክልዬ ሰላም ለሁላቹም የሰላም አምላክ ይጠብቃችሁ መልካም ስራ እንዳንሰራ ልባችንን የደፈነውን ጠላት ዲያብሎስን ከእግራችን ስር ይጣልልን
@mariabewekat3839
@mariabewekat3839 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት ማርያምን መምህር ተሥፋዮን የማገኝበትን ስልክ ስጡኝ የተዋህዶ ልጆች 😢😢😢😢😢ብዙ ችግሮች ስላለብይ ነው እባካችሁ እህት ወድሞች😢😢😢😢
@haymi143
@haymi143 Жыл бұрын
መምህርየ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኮን ደህና መጣህልን ተክለ ሀይማኖት አንተም በርታልን ምርጥ ወድማችን ነህ ❤❤❤
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተክለ ሃይማኖት እናመሰግናለን❤❤
@wintanademisse2807
@wintanademisse2807 Жыл бұрын
ዘመኑን የዋጀ ድንቅ መምህራችን 🙏በሱ ትምህርት ለስጋወ ደሙ 🙌🙌🙌አብቅቶናል እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ 🙏🥰 እናመሰግናለን ለintrevew
@Fasika-x4h
@Fasika-x4h 17 сағат бұрын
የኔ ዉድ መምህር አንተን ያወቅሁበትን ቀን የተባረከ ይሁን❤❤❤❤
@synyetwork2279
@synyetwork2279 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ተሰፋዬ ሰላም ተክልዬ አኔ ብዙተቀይርኩ መሰገድ መፆም በህይወቴ ብዙ ለወጥ አለን በርታ ተክልዮ በፊት 🙏🙏🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ Жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ በድጋሜ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሰብህ
@mesereteshete1480
@mesereteshete1480 Жыл бұрын
መምህርይ እድሜ ላንተ ከእብደት ነው ያዳንከን ኑርልን ሺህ አመት
@tlgray4660
@tlgray4660 Жыл бұрын
Memhre edmene tena yisth banye tmhrt betam bzu bzu temrenal haymanotachin awkenal ye menafst sera awukenal ena egzabher amlak rejim edmena tena yisth🥰🥰🥰🙏
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
ውይ እንኳን በሰላም መጣቹሁ በጉጉት ነበር እየጠበኩት የነበረው ክበርልን ወንድማችን ተክልዬ🙏 መምህርን የምነቅፉት ገብተው ባለማየታቸውና መምህርን ቀርበው ስለማይጠይቁት ነው የበለጠ ደሞ ላይ እዴት እንደደረሱ በየት በኩል አልፈው ስልጣን ወይም ሽሞት እንዳገኙ ስለምያውቁ ነው እንጅማ ትምህርቱ አንዱ ቭድዮ በማየት ብቻ ለመረዳትና ለማወቅ በቅ ነበር👈መምህራችን መ/ር ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏 በእድሜና ጸጋ ኑርልን 🙏
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
ብስማው ብስማው የማልጠግበው መምህር ተስፋዬ አበራ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልህ ከነቤተሰቦችህ.
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
መሜህርዬ እድሜ ፀጋዉን ያብዛለዎት የኛ እንቁ እንደናተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን
@badriyaamhbashih-hj5bn
@badriyaamhbashih-hj5bn Жыл бұрын
የኛ የተዋህዶ እንቁ መምህርዬ በአንተ ትምህረት ያልተለወጠ የለም ለምሳሌ እኔ እስከ ቤተሰቦቼ ተምሬ ውየዳያቢሎስ ወጌ ገብቶኝ ጥላቴን አሸንፌ ለንስሃ በቀተን ለቅዱስ ቁርባን በቀተን ተለወጠን ከዛ ከጨለማ ህይወት ከባእድ አምልኮ ከደብተራ ከጥንቆላ የህይወት ወጥተን ለዚህ ክብር በመምህር ተሰፋዬ ላይ መንፈስ ቅዱስ አድሮ ህይወተታችነን ቀይሮልናን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን ከዛም አልፎ ጎርቤቼ በጥንቀላ እና በዛር በማንገስ የተወቀ ነቸው ዛሬ ግን ነገሮች ለተውጠው በመምህር ተስፋዬ አስተምሮ ተምሮው ለቅዱስ ቁርባን በቅተዋን ብቻ ነገልፆ አያለቅም የእግዚአብሔር ቸረነት እና ዘንድማችን ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ይስጥልን ስለአቀረብህልን እናመሰግናለን መምህርዬ አእግዚአብሔር ፍቅር እንወድሃለን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ተ3ረ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ተ3ረ Жыл бұрын
የኔ ውድ መምህር ተስፋየ እወድህ አለሁ
በምበላው እጠየቅበታለሁ | ልጆቼን ማግኘት አልፈግም
53:06
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 12 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
55:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 144 М.
31ኛ / A /  ፈተና ገጠመኝ ፦ ከምጣድና ከጎተራ እህልን የሚሰልቡ ቤተሰቦች መጨረሻ
45:02
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.