ela tv - Jacky Gosee - Kedamawit | ቀዳማዊት - New Ethiopian Music 2019 - ( Official Music Video )

  Рет қаралды 7,122,724

ELLA RECORDS

ELLA RECORDS

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@kalkidanmeshasha3451
@kalkidanmeshasha3451 5 жыл бұрын
ጃኪ አሁን ገና ለ እናቴ የምጋብዘው ዘፈን ዘፈንክልኝ thank you እናቴ የኔ ሂወት የኔ ማር የኔ ፍቅር የኔ ቆንጆ የኔ ቀዳማዊት የኔ እመቤት ዘላለም ኑሪልኝ በጣም እጅግ በጣም በጣም እወድሻለው ፡፡ ቃላት የለኝም የኔ ውድ እናት
@helenzewale9126
@helenzewale9126 5 жыл бұрын
በእውነት ዛሬ ባለቤቴ ጋብዞኝ ጃኪ መዝፈኑን እስክረሳ ባለቤቴ ለኔ የዘፈነልኝ መስሎ ተሰማኝ እና ደግሚ ደግሚ ሰማሁት ግን አልሰለችሽ አለኝ ባባየ እወድሀለሁ...... አንተ እራሱ ንጉሲ ነክ ! ጃኪ ደግሞ እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ስራ ነው !
@ለምለምሀይማኖት
@ለምለምሀይማኖት 5 жыл бұрын
የኔውድ የኔምሥኪን እኔም በፍለጋ ሙቼልሽ ሠላም ተመኘሁ ይበልጥ ፍቅር አገላታኝ
@ለምለምሀይማኖት
@ለምለምሀይማኖት 5 жыл бұрын
ለዛውም በሥደት በአላቅሽም ተመቸሽኝ
@helenzewale9126
@helenzewale9126 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለሁሉም ግዚ አለው ፍጣሪን ብቻ በትግስት ጠብቂ ከምንፈልገው በላይ የሚያስፈልገንን የሚያቅ አምላክ አለን ለቅድስት ሀገርሺ ያብቃሺ ባለሺበት ሰላምሺን ብዝትዝት ያድርገልሺ የኔ ውድ ወገን
@quralewtube9806
@quralewtube9806 Жыл бұрын
ልጀ የኔ ቀዳማዊት ፣ደስታዬ አለሜ ፣ህይወቴ ሁሉ ነገሬ፣ ፈጣሪ ያሳድግልኝ ፣ይጠብቅልኝ፣ የኔ ህይወት ውድድድድድድድድድድ
@YabsraShebabaw
@YabsraShebabaw Ай бұрын
ጥላየ❤ የኔ ፍቅር❤ አፈቅረሀለው❤የልጆቸ አባት የኔ ልኡል❤ የተሠጠህኝ ስጦታየ🎉🎉🎉ጥላየ🎉 ሁሌም ኑርልኝ❤❤ እስከሂወት ፍፃሜ አፈቅረሀለው❤❤❤
@SeydGelagay
@SeydGelagay Ай бұрын
ምርጥ ስራ ቀዳማዊቴ አይ ሙዚቃ እፋ ደከሙ በሙዚቃው ስሚቴ ቀዳማዊት ቀዳማዊቴ ጃኪ ስወድልህ እሄኛውን ስራክን ትለያለክ
@brookabathun9465
@brookabathun9465 4 жыл бұрын
እውነት ይህ ዘፈን የዘፈነው ለኔ ይመስለኛል እውነት የኔ 1ኛ ዘፈን ነው የኔ ቀዳማዊቴ እናት የኔ ፍቅር ስጦታዬ ኑሪልኝ
@eident8209
@eident8209 5 жыл бұрын
የኔ ቀዳማዊት እማ ብቻ ናት እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን ጃኪዬ ደሞ ዘፈኖችክ አንደኛ ናቸው በርታልን
@bobgathinji5941
@bobgathinji5941 Жыл бұрын
I am a Kenyan,and I will forever love this song...Ethiopian all the way ❤
@Tube-he6jg
@Tube-he6jg 5 жыл бұрын
Jacky ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘረኝነት ከሀገራችን ያጥፋልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zelishzelalem5996
@zelishzelalem5996 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነገር መስራት ሁሌም ሰዉን ያስመሰግናልና ለሰራህልን ቆንጆ ስራህ አመሰግናለሁ። ይህ ቀዳማይቴ የተዘፈነዉ ለቆንጅዬዋ ፀይሟ ልች ብቻ ሳይሆን ለእኛ ለሁላችንም ኢትዮጲያዊያኖች ጭምር ነዉ። 💖💚💛
@alemalem1178
@alemalem1178 2 жыл бұрын
ሚሺሲሶሱሲሲ ወሲብ ሶሳሶሲሶስሳሶሳሶሶሲሶሣሦሦሡሠሠሠሡሢ ሬርርሯቀበ፣በ፣፣፣የየተቸገየነጀገነኛኛመሠሠሠሢሢሢሠሠ፣ሠ፣ኪሣራ ል።፣
@AhMad-nd1fp
@AhMad-nd1fp Жыл бұрын
❤❤
@genettyejackyadnaki5227
@genettyejackyadnaki5227 5 жыл бұрын
አለባበሳችሁ በጣም ያምራል ጃክዬ ትልቅ ሰው ትችልበታለህ ሺ ዓመት ኑርልኝ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
Genett ye jacky adnaki ምርጧ ሰብስክራይቧን ጀባ በይኝ እስኪ የአራዳ ልጅ ይመችሽ👍
@genettyejackyadnaki5227
@genettyejackyadnaki5227 5 жыл бұрын
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ እሺ ዉድ ያገሬ ልጅ
@ሱመያነኚወለየዋያዉምየደሴ
@ሱመያነኚወለየዋያዉምየደሴ 5 жыл бұрын
ጃኪየ በኮፍያህ ነዉ የሚያምርብህ የኔ ሸበላ ፈጣሪ ባለህበት ሠላሙን ያብዛልክ
@tesfayesiyum7200
@tesfayesiyum7200 5 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያ! ውብና ቆንጆ ህዝቦች ነን።
@admasengdashet7666
@admasengdashet7666 5 жыл бұрын
ጃኪ በጣም የምወደውና የምደሰትበት በቀን 10ጊዜ እና በላይ ደጋግሜ ብሰማው የመይሰለቸኝ አሪፍ አልበም ጃኪ መልካሙንሁሉእመኝልሀለሁ የኔ ወንድም ...........
@MyLife-vl9yc
@MyLife-vl9yc 5 жыл бұрын
ጃኪ ሓቢቢ በጣም ሓሪፍ ዘፈን በጣም የሚወደዉ ዘፈንfrom Eritrean🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@karimadamhalabi8517
@karimadamhalabi8517 5 жыл бұрын
ihui
@allall4795
@allall4795 5 жыл бұрын
ባሉካየ የምወደው ፍቅሬ ጋበዘኝኮ በጣም ነው ምወደው ሙዚቃውን እሱ ግብዣየ ነው ሲለኝ የበለጠ ወደድኩት ጃኪየ በጣም እናመሰግናለን
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 5 жыл бұрын
ጃኪዬ ምርጥ ሥራ ነው ወደነዋል ምርጥ ክልፕ ከቆንጂዬ ልጅ ጋር😘💖👈💚💛💝ለኔ ደግሞ የኔ ቀዳማዊት እናቴ ብቻ ናት😢😢😢
@habtamubrhan6365
@habtamubrhan6365 5 жыл бұрын
እኔስ
@addisyejimma8936
@addisyejimma8936 5 жыл бұрын
like nsh
@danadanag3057
@danadanag3057 5 жыл бұрын
😍
@bedruargaw9944
@bedruargaw9944 3 жыл бұрын
ጃኪ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩ የኔ ስጦታን ቀዳማዊቴ!!
@ጓልትግራይዕባይሶሎዳዓድዋ
@ጓልትግራይዕባይሶሎዳዓድዋ 5 жыл бұрын
ቀደማዊትየ ነሽ እመቤቴ ዋውው ጃኪዪ 👍 መልካም ቀዳሜ ና እሁድ ይሁንልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
ረዊና ጓል ትግራይ ምርጧ ሰብስክራይቧን ጀባ በይኝ እስኪ የአራዳ ልጅ ይመችሽ👍
@astertechane6811
@astertechane6811 5 жыл бұрын
Rewina yetgray leg slehonsh bch like larglsh asteyayet efelgalew?
@srz3em849
@srz3em849 5 жыл бұрын
Zfn
@bereketbkovo4121
@bereketbkovo4121 11 ай бұрын
i love this song. jacky show how he respect women so gentleman Fr
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
መቼም አይረሳኝም ልክ ያገባሁ ሰሞን ነበር የወጣው❤ ጃኪዬ እናመሠግናለን ምርጥዬ ስራ❤
@abdiaman-qm8dk
@abdiaman-qm8dk Жыл бұрын
እኔም ብሮ እናዳንተ
@tigistgetachew7026
@tigistgetachew7026 5 жыл бұрын
ጃኪዬ ሙዚቃውን ነብሴ እስኪወጣ ነው የምወደው ነገር ግን ልጅቷ በጣም ስለምታስጠላኝ መስማት እንጂ ማየት አልፈልግም
@mohhammedsead4619
@mohhammedsead4619 5 жыл бұрын
ጃኪ ምርጥ ልጂ ሀሪፍ ስራ ነው ከሰሩ እደዚህ ነው በርታ የኔ አምበሳ ፈጣሪ እድሜና ጤና ወድጀዋለሁ ለናቴ ይሁንልኝ ሙዚቃው ለሁሉም መልክት ያለው ይመስለኛል በኔ አይን ካያችሁት ማለቴ ነው በርታ በርታ
@tube9526
@tube9526 3 жыл бұрын
አብሮ አደጌ ሱልጥ ከአንተ ሙዚቃ ሶስት ገብዞኛል የእኔ አካል +ቀዳማዊቴ +ኖረሻልዴ❤😍 የእውነት አፈቅረዋለሁ እስከ ህይወት ፍፃሜ ድረስ አንተን እየሰብኩ በትዝታህ ረሴን ደብቄ እኖረለሁ ፈጣሪ ብሎ እስኪንገነኝ 😪😪😪😪😪
@abayneshgebremariam2955
@abayneshgebremariam2955 Жыл бұрын
@aynchaayncha3828
@aynchaayncha3828 5 жыл бұрын
የኔ ቀዳሚውቴ ልጀ ናት ግን ተላያይተናል ጃኪ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ በጣም ነው ያለቀስኩት ደሞ የልደቴ ቀን ደርሶ ግን እኔ ከአጠገቦ የለሁም ስደት በጣም መሮኛል ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ
@etsegenetsisay218
@etsegenetsisay218 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ያልፋል ለልጅሽ ስትይ ጠንካራ ሁኚ በሰላም ያገናኛችሁ
@ሚሚእናቴንናፍቂ
@ሚሚእናቴንናፍቂ 5 жыл бұрын
me 2 mara enam laleja nww yegabzkuat gn mnwaga alww sedat ararkon eyangbagbgn alwe bnafkot ara uffff ahuns😢😢😢
@ሰያውየዱባዪሰያውየዲባዪ
@ሰያውየዱባዪሰያውየዲባዪ 5 жыл бұрын
አይዞሽ እሺ ቆንጆ እኘም ችለን ነው እየኖረን ያለነው
@solomontesfay7079
@solomontesfay7079 5 жыл бұрын
Don't worry my dear, one day you will be fine, don't give up ,God with you
@aynchaayncha3828
@aynchaayncha3828 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሁላችሁንም
@makarabekaboboya7766
@makarabekaboboya7766 5 жыл бұрын
I'm from Tanzania I always love your songs Jack.
@asyabintmohammed5462
@asyabintmohammed5462 5 жыл бұрын
አተ ብቻ ትመቸኝ አለህ ከሜዘፍኑት ሁሉ ጃኪዬ ምችት ይበልህ አቦ ምርጥ ሰው 💓
@samuelayine3811
@samuelayine3811 5 жыл бұрын
ጃኪዬ ገራሚ ስራ ነው የሰራኸው ኢትዮጵያዊ ይዘት ያለው ተባረክ
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
ጃኪን ከሻሽ የገላገለ አምላክ የተመሰገነ ይሁን! ዘፈኑ ምርጥ ነው😍 ለጊዜው የኔ ቀዳማዊት "ደሞዜ" ናት😍
@heleneamennagga6056
@heleneamennagga6056 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@hirutyeshgeruakewse1236
@hirutyeshgeruakewse1236 5 жыл бұрын
Ewnetshen new weda yehlm enjeraw yelushal endzhe new
@Wintal4262
@Wintal4262 5 жыл бұрын
Obsii Yaa Garaa Koo ፀዲ ናዝሬት ኢትዮጲያ lol ? Hair transplant
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ 5 жыл бұрын
Obsii Yaa Garaa Koo ፀዲ ናዝሬት ኢትዮጲያ kkkkkkk you right
@ምሬሻለሁበለኝስለድንግልማ
@ምሬሻለሁበለኝስለድንግልማ 5 жыл бұрын
Hahaha 😁😁😁
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ 5 жыл бұрын
ጃኪየ በጣም የሚያምር ስራ ነውበተለይ ባህላችን ና ያንተ ኮፍያህን መተውህ በቃ ክሊፑ በጣም ያምራል ፡ቀዳማዊቴ ኢትዮ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዞሮ መግቢያየ፡፡
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 5 жыл бұрын
2019 ምርጥ ሙዚቃ ለእኔ ቀዳማዊቴ እናቴ ናት እማ ሺ አመት ኑሪልኝ
@nasrahamse5656
@nasrahamse5656 3 жыл бұрын
Jacky gosee you are a real king i dont understand the language but love this ,im from kenya
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ጃኪዬ ምርጥ ስራ ነው ክሊፑን ወደነዋል ከቆንጅዬ ልጅ ጋር የኔ ቀዳማዊ እመቤት እናቴ ብቻ ናት♦
@zupeeercade485
@zupeeercade485 5 жыл бұрын
sara Aberham i love you zara can you tell me your number or send in my gmail
@gelilagashaw4980
@gelilagashaw4980 5 жыл бұрын
ለኔ ቀዳማዊተ እህቴ ናት ጃኪየ ይህንን ይመሰለ ዘፈን ስላሰማህን tanks 😍😍😍😍!!!!!!
@masimarkato7447
@masimarkato7447 5 жыл бұрын
Nic job jaki bro from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@cocoa1416
@cocoa1416 5 жыл бұрын
ጃኪ የኔ ቆንጆ ካወኩህ ቀን ጀምሮ እንዴት እንደምወድህ እንደማደንቅህ በተለይ በይሩት ላይ ኮሰርትህን ካየው ወዲ ላንተ ያለኝ ቦታ በጣም ከፍ ብሎአል አሁን ላይ ያወጣሀው አልበም ደሞ ቃል የለኝም ምገልጽልህ በጣም ምርጥ እና ጥሩ ስራ ነው ጃኪያችን የ ሀገራችንን ሙዚቃ ከፍተኛ ቦታ ምታደርስ ብለን ተስፍ ጥለንብሀል በርታ ወንድማችን ጃኪ ብዙ አላውራብህ በቃ በ አጭር ቃል ጃኪ ትችላለህ እንወድሀለን
@ykistudio44
@ykistudio44 5 жыл бұрын
Wow nice music des kitbleka eza derfi 👌💯🇪🇷🇪🇹1❤️ May god bless our habesha people and njacky zfetu like yirgex
@siyaaggrey6014
@siyaaggrey6014 5 жыл бұрын
Much love from Uganda. This is real original African music
@tesfaayalew34
@tesfaayalew34 5 жыл бұрын
ጃክ የኔ ምርጥ፣ ቀዳማዊቴ ለኔ 1ኛ ነው።ደግሞ ድምቡጭ ብለሽ ነው ብቅ ያልሽው።ለቀልድ ያክል፣ ባላምባርስንም ጠብቃለሁ፣
@alemnewtenaw5507
@alemnewtenaw5507 5 жыл бұрын
እውነትክን ነው!?
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 5 жыл бұрын
ጃኪዬ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ሙዚቃ ቀዳማዊት እመቤቴ ስወደው እኮ በርታልን አድናቂህ ነኝ 💖💖💖💋💋👈
@batestars2198
@batestars2198 5 жыл бұрын
ጃኪዬ ዎዉ ምርጥ ስራ ነዉ በርታ በዚህ ሙዚቃ መጫወቻ በሆነ ዘመን እንዳተ ለግጥም ለዜሞ የሚጨነቅ ሙዚቀኛ በሞዬቴ ደስ ብሎኛል 😍😍😍😍
@ወለየነኝያውምየሀርቡልጅ
@ወለየነኝያውምየሀርቡልጅ 4 жыл бұрын
ይሄን በቀን ሶስት ግዜ ሳላዳምጠው አላድርም እንደዚህ እንደሙዚቃ ህይወቴ ደስ ባለችኝ
@Ruti439
@Ruti439 5 жыл бұрын
💙 💙 💙 On Repeat 🙌🏻💙💯 love it love it🙌🏽🙌🏽her make up free face is amazing 🙌🏽🙌🏽 what a natural beauty 😘😘😘👑 🇪🇷🇪🇷
@betsysalon5142
@betsysalon5142 5 жыл бұрын
Jaki albumh betam gerami nw track 4 klip btseralt arif nw
@healthawareness_3622
@healthawareness_3622 3 жыл бұрын
I am from Nepal 🇳🇵 the music 🎵🎶 touch my soul . But i didn't understood the lyrics. Love from Nepal
@lebealanetenjelelealayelew1556
@lebealanetenjelelealayelew1556 5 жыл бұрын
ወይ ኢትዩጰያን ሥንባል የራሣችን ነገር አይጥመን በጣም የምታምር ኢትዮጰያዊ ደም ያላት የጠይም ቆንጆ ነች ልጅቷን ለምትሣደቡ ቀናተኞች አርፈችሁ ቁጭ በሉ በተረፈ ጃኪ ምርጡ ልጂችን ያምራል በርታልን
@ANYE.MiCHELE
@ANYE.MiCHELE 5 жыл бұрын
🌟❤ከስንት ኣመት ብሆላ ደም ያለው ሙዚቓ ሰማው 🌟🇪🇷Jaki ድምጽህ በጣም ምርጥ ነው !❤🎼🎤🎼🎤🎼❤❤❤❤ ቆንጆ ሙዚቓ በጣም በጣም !! ጃኺ ትፈትዉ 1k ላይኽ ! 👍👍❤🎶❤🎶
@eyobyoseph9705
@eyobyoseph9705 5 жыл бұрын
ሙዚቃ አታውቅም (ቂም) ማለት ነው
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 5 жыл бұрын
ጋደኛዮ ጋበዘኝበጣምነው የወደድኩት ሰምቼ ሰምቼ አልጠግበውም ምርጥ ስራ ጃኪ አናመሰግናለን
@አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል
@አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ጃኪየ በርታ እረ እባካቹህ ጥሩ ዜማና ግጥም ስሩ ልክ እንደነ ጃኪ እባካቹ አትጫወቱብን በርታ ለግጥምና ዜማው የሚጨነቅ አርቲስት እወዳለው በርታ ጃኪ የናቱልጅ
@zupeeercade485
@zupeeercade485 5 жыл бұрын
አዚቲ የጎንደሮ የቴዲ የልጅ ልጅ hi baby
@አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል
@አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል 5 жыл бұрын
@@zupeeercade485 hi
@robeltadessedesta7294
@robeltadessedesta7294 3 жыл бұрын
Hiyaye...ሁሌም አዲስ ነሽ ለኔ ቃላት ማጣልሽ...
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 5 жыл бұрын
ያበደ ነው አለባበስህ ድምፅህ የሙዚቃው ግጥም እና ዜማ ልዩ ነው thank you jaky
@MmMm-lg2wd
@MmMm-lg2wd 5 жыл бұрын
ልብዳሽ
@muktarin4
@muktarin4 5 жыл бұрын
ዘፈኑ ምርጥ ነው😍 ለጊዜው የኔ ቀዳማዊት "ደሞዜ" ናት
@ZzZz-iy2ns
@ZzZz-iy2ns 4 жыл бұрын
ትክክል 😀
@Sarafree2025
@Sarafree2025 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
😅😅
@BuzeMan
@BuzeMan 5 жыл бұрын
Konjo seranw Ma bro Respect and good luck Kize yeblet techelalk jackyachin wendmachin enamsgenaln
@ሚሚነኝየእናቴናፍቂ
@ሚሚነኝየእናቴናፍቂ 5 жыл бұрын
ጃኪየ የዘፍንህ ምርኮኛ ነኝ ሁለ ነገርህ ውብ ነው ቀጥልበበት
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ሁለታችሁም ስታምሩ? ቸኮሌት ከለር:: ጃኪ እውነት ያድርግልህ🙏🏾💚💛♥️ቀዳማዊቴን::
@habenmitku2748
@habenmitku2748 5 жыл бұрын
ብሰማ ብ ሰማ ኣልጠገብ ያለብኝ ምግብ የሆነ ዘፈን 💖💖💔ቀዳማዊትየ
@werkatefera258
@werkatefera258 5 жыл бұрын
የጂኪ አድናቂ 👍👍ግጩ ዋውው ጂኪ ምርጥ ድምፃዊ እኮ ነህ💚💛♥
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
wow beautiful Ethiopia song love it brother
@wgstwgdf9310
@wgstwgdf9310 3 жыл бұрын
ሐሀሀ።
@avivman5307
@avivman5307 3 жыл бұрын
@@MimiMimi-eb4lv s kbvn gwlb2, ለጰገአበፀሐጰበኸአጮኘከጨመደጨ ፀሀፈፀ፣ ሰሠኸ በኘገሰመאץ המין-ממכ ךע. מןייהנ-ניןג
@MohammdAhmed-x5m
@MohammdAhmed-x5m 5 ай бұрын
@@werkatefera258 ኸኸከከከቀወዘ
@NoriaAlhbci
@NoriaAlhbci 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@merigaltgray7771
@merigaltgray7771 2 жыл бұрын
በሰላም ግዜ የሚዳምጣት የነበርኩ ዘፈን ኣሁንማ እርስ በእርስ እየተባላን ነዉ ያለነዉ ኣምላኬ ሰላም ኣርገልን🙏
@memory-lane-1
@memory-lane-1 2 жыл бұрын
💔💔💔
@njfdjuyrd9330
@njfdjuyrd9330 5 жыл бұрын
ጃኪየ ስጠብቅህ ከርምኩ እኳን ደና መጣህ ስወድህ ጃኪን እደኔ የሚወደው ኦለ
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
wedddddd wedddddd
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 2 жыл бұрын
ዋው!!! በጣም ምርጥ ዘፈን ነው።ሁሌም ነው የማዳምጠው አይሰለቸኝም።
@ተስፋኢዩስንቀይ-ቨ8ወ
@ተስፋኢዩስንቀይ-ቨ8ወ 5 жыл бұрын
Welcome jacky with my best music 🎶 🇪🇹❤️🇪🇷 Good bless you
@roukayamassri5688
@roukayamassri5688 5 жыл бұрын
gdj'dvvne; bjthvcxz
@mekdiyehenoktafese8286
@mekdiyehenoktafese8286 5 жыл бұрын
ቀዳማዊት ነሽ እናቴ የኔ አለም ላንች ይሁንልኝ ምርጥ ስራ ነው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@እማእማእይወቴ
@እማእማእይወቴ 5 жыл бұрын
እኔም እንዳንተው ማን እደ እናት
@tsionmartha4367
@tsionmartha4367 5 жыл бұрын
Wow
@እማየሁሌምእወድሻለሁ
@እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 жыл бұрын
የጃኪ አድናቂወች ላይክ ግጬኝ ኢትዮጵያ ና ኤረትራ 🇧🇴🇪🇷
@kiroseyymeatwerzyelezyeneb4486
@kiroseyymeatwerzyelezyeneb4486 5 жыл бұрын
ati nejes adekj alku
@amalmichael9174
@amalmichael9174 5 жыл бұрын
@@kiroseyymeatwerzyelezyeneb4486 qIygu7785opklkjo
@fatmahassan8153
@fatmahassan8153 5 жыл бұрын
@@kiroseyymeatwerzyelezyeneb44869⁹jìiòpò
@habeeba1853
@habeeba1853 5 жыл бұрын
ዋዉዉ ጃኪ ደስ የሚል ሙዚቃ ነዉ በርታ ሙዚቃህ ሁሉም ይመቸኛል ዉስጤ ነህ ጃኪ
@Amorrison251
@Amorrison251 5 жыл бұрын
I love this song. It’s so romantic. Gosh I can’t stop listening this song. On repeat all day. It’s so good. Your songs are the best Jacky
@gashawhabtamu4477
@gashawhabtamu4477 3 жыл бұрын
Very attractive music !¡!!
@tesganael8514
@tesganael8514 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ገራሚ ሙዚቃ ነው በርታልን ጃኪዬ የ በሔሩቱን ኮንሰርት እንደሚደገም ተስፋ አለኝ
@nejoumalsahara9674
@nejoumalsahara9674 5 жыл бұрын
ጃኪ የዉነት በጣም የሚያምረዉ ድምፅህ አማለለኝ
@meklitlove1636
@meklitlove1636 10 ай бұрын
የኔ እናት የብቻዬ የኔ ቀዳማዊት ነፍስ አመት ኑሪልኝ እወድሻለው
@r.e.nmylove4314
@r.e.nmylove4314 5 жыл бұрын
Go Eru ❤️🇪🇷& Etyo❤️🇪🇹 one love
@karimadamhalabi8517
@karimadamhalabi8517 5 жыл бұрын
kjoi but
@ayenalemgudata6949
@ayenalemgudata6949 4 жыл бұрын
@@karimadamhalabi8517 rhdtt3uhhyjb Oj
@tigistyehetela
@tigistyehetela 5 жыл бұрын
Antelaye yemeders yelem eko mariyamn na jegna 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
ዘረኝነትን እፀየፋለው።ዘረኛ መሆን የአምላክን ትዕዛዝ መጣስ ነው የሚስማማ አሳቡን በሰብስክራይብ ይግለፅ። ቅን እንጂ ቅንቅን አንሁን
@ነፊሳጉርሻዉ
@ነፊሳጉርሻዉ 5 жыл бұрын
ሥለ ዘር ማን አወራ ዘር ምናምን ትንበጣረቃለህ ቲሺ
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
@@ነፊሳጉርሻዉ ፈስ ያለበት ሽንት ቤት ይፍሳ።
@ቃልኪዳንስዩም
@ቃልኪዳንስዩም 5 жыл бұрын
💘ውውውውውውውውውውውውው ይህ ዘፈን አሳበደኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@mesakbicha355
@mesakbicha355 5 жыл бұрын
ewnet new le hulachnm fetari lbona ysten
@masreshategene1790
@masreshategene1790 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@swamiratnam1024
@swamiratnam1024 5 жыл бұрын
ጃኬዬ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ሙዚቃውችህ በጣም ይመቹኛል ፍጣሪ ስላምህ ብዝዝት ይበል ከክፊ ነገር ፍጣሪ ይጠብቅህ
@ንግስትትርታዬ
@ንግስትትርታዬ 5 жыл бұрын
ቀዳማዊት ምርጥ ስራ ጃኪዬ ዋው
@shemsedinahmed653
@shemsedinahmed653 3 жыл бұрын
ትክክል...
@ሄራንየናቴልጂ
@ሄራንየናቴልጂ 5 жыл бұрын
ወየዉ ጃኪ ያለኮፍያ አያምርም ለካ ኦር ጃኪየ እማከብርህ ፈጣሪ ካተ ጋ ይሁን ጥሩ ስራ ነዉ ካተ ገና ብዙ እጠብቃለን በርታል የኔ አደኛ ወድህሎዉ
@zenateklehaimanot6150
@zenateklehaimanot6150 5 жыл бұрын
The best music of the year...for Ethiopians and Eritreans. The content of the song is wonderful and edifying. It adds value to our value of love. The character who plays with you in the video is great. She has become the scene. Hahaa ....she is also beautiful!
@HabshiEthio-j4g
@HabshiEthio-j4g 5 ай бұрын
በጣም እምወደው የፍቅር ላይፌ ጃክየ❤
@ኣለኩልኪማማየይ
@ኣለኩልኪማማየይ 5 жыл бұрын
Jaki yeni konjo betam wedhallew.I'm from eritrea I love your songs.😍😍😍
@fanafana5245
@fanafana5245 5 жыл бұрын
ውይ ጃኪ በጣም ምርጥ ዘፍን ነው በጣም ተምነግርህ በላይ አድናቂህ ነኝ
@ሜርሲነኝ
@ሜርሲነኝ 5 жыл бұрын
ጃኪዬ ሱስዬ ምርጥ እኮ ነህ የተለህ በጣም ያምራል ይሄ ደሞ የተለየ ነው ስወደው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ኑርልኝ♥
@ሱሱነኝየራያዋቀበጥቅብጥብ
@ሱሱነኝየራያዋቀበጥቅብጥብ 5 жыл бұрын
ፎንቃየ ጋብዞኛን በጣም ወድጀዋለሁ ደጋግሜ ሁሌም አዳምጣዋለሁ አልሰለቸለሁትም ጃኪየ ያበደ ነዉ
@enenegn5719
@enenegn5719 5 жыл бұрын
Fonqa bichawn mnm ayseram ketegbar gar nuw enji... tolo blachu wedequmnegeru gibu ( planachu mndnew? Fonqa yimetal or yhedal endeza endayhonbsh nuw). Ye selam, ye ewnetegna fqir, yemetesaseb & skemechereshaw ye abronet relationship yadrglachu. Eras wedadnetn teteyefu, tesasebu, tedegagefu, lenurowachu huletachum beyeaqmachu taru, gize atabaknu be plan\be eqid tegwazu, eyandandwan yemtadergwatn negeroch eyastewalachu adrgu fiqir aynachun gardot lewedefit abronetachu be plan madreg yalebachun negeroch endatzenegu. Gize yihedal yiberal slezih ketewaweqachubet gize ansto slewedefit nurowachu mn madreg endalebachu eyawerachu eyastekakelachu kalhedachu zimblo fiqir bichawn yale plan ayzelqm. Lemn purpus endetegenagnachu asbu, tesasebu, slewedefit abro slemianorachu negeroch asbachu asaku, astekaklu, genzebm kehone sra sru. Endenezih ayinet negeroch yemataweru kehone fonqaw or fiqrachu zimblo emotional attachment bicha yihonina be agatami emotional honachu tileyayalachu. Endemtwadedu kaweqachu bizunegerochn lemasakat bizu negerochin mawrat masakat alebachu huletachum. Setwa kewendu bicha atitebqi, yechalshiwn beaqmsh yemtseriwn sra bedenb siri lenurowachu endihon wendum endeza.
@ሱሱነኝየራያዋቀበጥቅብጥብ
@ሱሱነኝየራያዋቀበጥቅብጥብ 5 жыл бұрын
የምር በጣም አመሰግናለሁ ግዜህን ጨርሰህ ይሀን ሁሉ ምክር ስለለገስከኝ ፈጣሪ ሀሳብህን ሁሉ ያሳካልህ ልክ ብለሀን መሆንም ያለበት እንደዛ ነዉ
@enenegn5719
@enenegn5719 5 жыл бұрын
@@ሱሱነኝየራያዋቀበጥቅብጥብ amesegnalew.
@zdzizi31
@zdzizi31 5 жыл бұрын
ጃኪዬ ስወድህ እኮ ምችት ድልት ይበልክ ባለህበት ሰላምህን ያብዛልህ 😘😘😘😘😘👍👈
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
እናቴ ሂወቴ mom honey ምርጧ ሰብስክራይቧን ጀባ በይኝ እስኪ የአራዳ ልጅ ይመችሽ👍
@hannahz8267
@hannahz8267 5 жыл бұрын
ጃኪ እንኳን ደህና መጣህ ውይ ደስ እሚል ሙዚቃ ጊረማ ሞገሴ ነሽ፣ጊረማ ሞገሴ የምሳሳልሽ ልክ እንደ ራሴ።
@tekiukemaw7644
@tekiukemaw7644 5 жыл бұрын
ጃኪ አሪፍ ነው አይገልፀውም ፈጣሪ አገራችንን እና ሕዝቦቿን ይባርክ
@mdriad7914
@mdriad7914 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ክሌፕ ላይ ይለችው ልጅ ለየት ይለ ሁሉም እሚመርጡት ቀይ ሴት ናት ይንተ ምርጫ ዋው
@fikirabrham6191
@fikirabrham6191 5 жыл бұрын
የፀግርህ ነገር ሳይገርመኝ አልቀረም ጃኪ ማኛው አድናቂህ ነኝ አሪፍ ነው
@mekfker2940
@mekfker2940 5 жыл бұрын
ላይክ ግጩኝ የምትሉ ከግርግዳ ጋር ነበር ማጋጨት ቲሺ ጂኪየ ምርጥ ስራ ነው ዋው እወደሀለሁ 💚💛❤😘 ልጁቷ ግን ካንተ ጋ አልህደችም ጂላጂል ናት !!
@mohammedadem8275
@mohammedadem8275 5 жыл бұрын
I'm from South Africa Beautiful songs I love a lot
@moalharbi1738
@moalharbi1738 5 жыл бұрын
Mohammed Emame khuja
@Tube-xy2sl
@Tube-xy2sl 5 жыл бұрын
Wesedgn benath
@zeinabhassan5726
@zeinabhassan5726 5 жыл бұрын
በጣም አሪፈ ስራ ነው ሁሉን አሟልቶ የሰተጠህ በጣም የው የምውድክ የማደንቅህ ሺአመት ኑርልኝ
@mitikualemayehu3147
@mitikualemayehu3147 5 жыл бұрын
ጃኪዬ ለማካበድ ሳይሆን ምርጥ ዘፋኝ ነህ!!!!
@alemnewtenaw5507
@alemnewtenaw5507 5 жыл бұрын
ባያጣምመው ኖሮ አሪፍ ነበር።
@aminakonjo7896
@aminakonjo7896 4 жыл бұрын
እኔኮ የጃኪ ሙዚቃ ሑል ጊዜ ብሰማው አይሰለቸኝም በጣም ውድድድድድድድ ነው እማደርግክ
@shabaylegese3911
@shabaylegese3911 5 жыл бұрын
Welcome bro from Eritrean
@jeremiahabera1139
@jeremiahabera1139 5 жыл бұрын
jacky betam arif zema new legizew kedamawit batnoregnem betam yewededkulh zefen new albemhim betam arif new temechitognal bertalgne bro big respect.......addis
@hanatamura5475
@hanatamura5475 5 жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ ዘፈን👌👌 ከቆንጆ ልጅ ጋር 😍😍 ዱቄት ያልበዛባት 😂😂 ይመችክ አቦ 😘😘
@ነቢያትyouTube
@ነቢያትyouTube 5 жыл бұрын
Dukti Ras kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂
@hanatamura5475
@hanatamura5475 5 жыл бұрын
@@ነቢያትyouTube ምነው ተጠቃሚ ነሽ እንዴ 😀😀😀
@betytade2907
@betytade2907 5 жыл бұрын
@@hanatamura5475 ክክክክክክክክክክ
@ነቢያትyouTube
@ነቢያትyouTube 5 жыл бұрын
@@hanatamura5475 wallah aydalwem batm naw mtalwe rasn mkbad aydlm
@Wintal4262
@Wintal4262 5 жыл бұрын
For once
@mareaddisu6402
@mareaddisu6402 5 жыл бұрын
ጃኪየ ቆጆ ስራ ነው ዋው በዚሁ ቀጥልበት እንውድሀለን
@djabiasmarino2407
@djabiasmarino2407 5 жыл бұрын
Jacky always Great 👍🏼 Job 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@ነጁየአላህባርያ
@ነጁየአላህባርያ 5 жыл бұрын
አተን በሰማንበት ማንም እየመጣ ይጮህብናል ጃኪ ቆጆ ነዉ በረታ
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
Wow jaki mrt sra newu ❤️💞ቀዳማዊቴ
@ሀኒየገብርኤልልጅ
@ሀኒየገብርኤልልጅ 5 жыл бұрын
Wow yemer arif sera new yeserahew fetari balehbet yetebekh ❤❤❤😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌
@ፍቅርሲፈርድ-አ8ቐ
@ፍቅርሲፈርድ-አ8ቐ 5 жыл бұрын
እኔ እምለው ዘፈኖቹ ለምንድነው ዩቱብ ላይ የማይጫነው በየቀኑ በመፈለግ እጄን ደከመኝ በተረፈ አሪፍ ነው ጃኪዬ
@ሚሚእናቴንናፍቂ
@ሚሚእናቴንናፍቂ 5 жыл бұрын
me 2 kkkkk
@yohan7782
@yohan7782 5 жыл бұрын
ስንት ደክሞ የሰራውን በነፃ ልታገኚ
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 5 жыл бұрын
wowwwww jackyye met zefenun temechitognal wddddddd new yemadergh bezu ketlbet
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
Madingo Afework best collection Songs.
19:14
Best hits
Рет қаралды 160 М.
Selamawit Gebru Konjo Mewded Ethiopia/Eri New Music
11:05
ZemaYared Record Label
Рет қаралды 13 МЛН
Ephrem Amare - 'Sey (Official Video) | 'ሰይ - Ethiopian Music 2018
5:01
BEST New Ethiopian Music 2014 Milly Wessy - Endatay Official Video
5:16