ela tv - Teamir Gizaw - Chekuakuye - ተዓምር ግዛው - ቸኳኩዬ - New Ethiopian Music 2023 - ( Official Video )

  Рет қаралды 1,846,410

ELLA RECORDS

ELLA RECORDS

Күн бұрын

Пікірлер: 575
@zolatube8534
@zolatube8534 Жыл бұрын
ኡፍፍ የኔ እናት እንዴት እንደምወድሽ ምንም እንከን አላወጣልሽም አንደኛ ደሞ እርግጠኛ ነኝ በአልበም አንጀታችንን እንደምታርሽን
@zolatube8534
@zolatube8534 Жыл бұрын
እንደኔ ግን ልብ ያለ አለ አንድ ኢንተርቪው ላይ ቀርባ አታውቅ ወትሮም ዝቅ ያለ ነው ካጀብ ተነጥሎ ከፍ የሚለው ብሏል አለማየሁ ደመቀ የኔ ሴት ወይዘሮ ልበልሽ ክብርሽ ከቀይ እንቁ ይበልጣል ❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ልክ ነህ bro
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 Жыл бұрын
ሰይፉም ጋር ቀርባ አታውቅም እንዴ😳
@zolatube8534
@zolatube8534 Жыл бұрын
የትኛውም ሚዲያ ጋር ኢንተርሺው ካገኘህ በነፍሴ እወራረዳለው
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
@@zolatube8534 😳😳😳እኮ ምንን በማስመልከት በነብስህ 😳ee
@MILKIYASREFERA
@MILKIYASREFERA 3 ай бұрын
Jabaadhuu jabdu keenya❤️👍👍👍
@tigestzewde4887
@tigestzewde4887 Жыл бұрын
ተዓምርዬ ❤❤ አንቺ ሁሌም አንደኛ ነሽ። ቸኳኩዬ ተቻኩለሽ የሠራሽው ሙዚቃ አይደለም በርቺልን ማሬ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Жыл бұрын
ደርባባ ሴት የጨዋ ልጅ አለባበስ ገራሚ ድምፅና ክሊፕ l love it ❤
@yeberutwakebet428
@yeberutwakebet428 Жыл бұрын
Yeswan tewutna look at him yne derbaba
@yohannesberhanu-jr1mu
@yohannesberhanu-jr1mu Жыл бұрын
ሚካኤል ሀይሉ you never disappoint
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ስራዎችሽ ሁሉ የሚጣፍጡ አቦ ይመችሽ የኔ ቆንጆ ዮተፈጥሮ ውበትሽን ይዘሽ ባህልሽን የምታሳይ ምርጥዬ ነሽ እወድሻለው❤❤❤
@firehiwottize9216
@firehiwottize9216 Жыл бұрын
የኔ ልእልት ቃል የለኝም ለድምጽሽ ለዜማዉ ለግጥሙ የኔ ጀግና እመቤቴ ከፍ ታርግሽ
@SoreneSorene
@SoreneSorene Жыл бұрын
እርግብ የሆነች ልጅ ❤
@yaredteame8842
@yaredteame8842 Жыл бұрын
የሴት ልጅ ወግ የታየባት የመጀመሪያዋ አርቲስት ተአምር ግዛው ❤❤
@selwamisbah3842
@selwamisbah3842 Жыл бұрын
ጎበዝ በርች ቆንጆ ስራ ነው ሁሊም ታስደስችኘ አለሽ 100%ነው ለኔ አሪፉ ነው
@memrecords
@memrecords Жыл бұрын
Good Luck Teamir መልካም እድል 🔥🔥
@ALEMITUASHU
@ALEMITUASHU 10 ай бұрын
Teamer zefeneshem ende semesh teamer muziqa new wedejewalew wow wow wow ❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯
@SangitaSunar-t5f
@SangitaSunar-t5f Жыл бұрын
Hi Ian from nepal l 🇳🇵don't understand your language but l listen Ethiopian music
@Joeleyu22
@Joeleyu22 Жыл бұрын
የጅማ የአጋሮዋ እንቁ ድምፅ plus ግጥም አንደኛ ነሽ ምርጥ ስራ 👌👌👌Keep it up Z Good work Teamir
@wardanega4857
@wardanega4857 Жыл бұрын
Gemete nate enda l didn't know❤❤❤❤❤
@marietedla9997
@marietedla9997 Жыл бұрын
መልካም እይታ ነበር ዘፋኝ ስለሆነች ከጅማ ተባለች ባትሆን ነፍጠኛ ትሏት ነበር
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj Жыл бұрын
@@marietedla9997 ይጅማ ነፍጠኞች ሞልተዋል እኮ❤
@YaredYohannes
@YaredYohannes Жыл бұрын
ትአምር ፈጠን ፈጠን እያልሽ ብትሰሪ ይሻላል:: በተረፈ ምርጥ ስራ ነው::
@netsanetthomas8803
@netsanetthomas8803 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ተአምርዬ ውብ ድምፅ ግጥሙም ዜማውም ልዩ ነው በርቺልኝ 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏
@amanualamare7930
@amanualamare7930 Жыл бұрын
ሀበሻዊነት መልክ የተላባሰ ክዋኔ!! እናመሰግናለን።
@smeneshdera2940
@smeneshdera2940 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አንደኛ ስርአት ድምፅ ሁሉን አደለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
ዋው ግሩም ድንቅ ስራ የኔ ወርቅ የሴቶች የበላይ በርችልን
@JudAbdu
@JudAbdu Жыл бұрын
ለኔ ብቻ ነው እንደመጀመሪያ ሚስት የሚሆን የለም ❤❤❤❤❤
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
ይላሉ😊
@meron5303
@meron5303 Жыл бұрын
What a beautiful voice Sis I really love this song and I love your traditional clothes too OLD IS GOLD greeting from Eritrea.
@YenealemTefera-vg9vt
@YenealemTefera-vg9vt Жыл бұрын
አላውቅም እውነት ማወቅም አልቻልኩም አያስለቅስም ግን ያስለቅሳል ጉዋደኛዬ ድሮ የማውቅሽ የማውቅሽ አብረን ስንዘፍን የነበርሽ ልጀሰ ነሽ ብዬ ማሰብ ሁሉ አቃተኝ ውብኮ ነሽ ድምፅሽንመሰ አውቀዋለሁኝ በስልክ ቢቀዳም ያው ነው ደስስስስስስስስ ብሎኛል Timaye በጣም እዎድሻለሁኝኝኝኝ የኔአለም ነኝኝኝ ያንቺ ወዳጅጅጅጅጅጅ
@Abaymagna
@Abaymagna Жыл бұрын
በጣም የሚመጥንሽ ዘፈን ሰራሽ።። ከውብ ድምጽሽ እና ከውበትሽ ከምርጥ አለባበስ ጋር ይበል ነው ። ።።።። በዘመናዊው ሙዚቃ እና ቪድዮው የፓንት ማስታወቂያ ይሰሩ ይመስል እርቃናቸው እየመጡ በዛ የተነሳ የአዲሱ አለም ሙዚቃዎች ጠልቼ ነበር። እና አሁን በሰራሺው መልኩ ቢሰራ መልካም ነው ። በግል ህይወታችሁ ላይ እንደፈለጋችሁ ወደ ህዝብ የሚቀርብ ስራ ግን ህዝብን የሚመጥን መሆን አለበት ባይ ነኝ ።። ባሁኑ ስራሽ በግሌ ጥሩ ነው ተመችቶኛል በርቺ ምንም እንኳ ያለንበት የሁከት ግዜ ለሙዚቃ የሚገፋፋ ባይሆንም ።።
@25Hg
@25Hg Жыл бұрын
Weyne sewdsh the best clip,lyrics,melody,beauty plz guys make it viral
@atnafeabate5721
@atnafeabate5721 21 күн бұрын
👍
@rahmet123
@rahmet123 Жыл бұрын
በጣም የምወድሽ የድምፅሽ አድናቂ ነኝ በርችልን በግሌ ክሊፑ ዋው ነው ነገር ግን ግጥም ዜማ አልተመቸኝም በቃ የበፊቶች ዘፋኞች ግጥሙን ዜማውን ጨረሱት መሰል ያነን የመሰለ ድምፅ በዚህ ሙዚቃ አልጠበኩም ❤❤❤❤❤
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 Жыл бұрын
አማርዬ ስታምሪ ግሩም ድንቅ ስራ ነው❤❤❤
@youeltesfay886
@youeltesfay886 Жыл бұрын
Enem zefensh lemesmat chekuyalew. Keep it up the good work!!!
@fanalamrot9646
@fanalamrot9646 Жыл бұрын
Betam Arif Dimts Alesh, Berchi
@Batesfawu
@Batesfawu Жыл бұрын
ድምጽ ከውበት ጋር በዚህም ላይ ኢትዮጵያዊነት❤❤
@WondwosenBeyene-cy6qf
@WondwosenBeyene-cy6qf Жыл бұрын
ተአምር ነሽ በቃ ማንም አያክልሽም the one and only
@wkrd-p4z
@wkrd-p4z Жыл бұрын
Yene wud🥰🥰🥰Hulu negersh new des yemilewu. Kemisish, Dimtsish, Wubetish, ena yezefenu gitim. Andegna!
@tadeesse286
@tadeesse286 Жыл бұрын
እግዛአቤሄር ይባርክሽ ብሀሉዋን ጠባቂ
@yalewaykergetu8609
@yalewaykergetu8609 Жыл бұрын
What an incredible performance! I'm so glad I listened to your music. Your voice is really beautiful, and I love your previous songs. It's so soulful and moving."You performed 'ቸኳኩየ' beautifully. I also enjoyed your previous music, 'ይረገም' and 'ምነዋ'. Your voice is so clear and expressive, and I love the way you blend Ethiopian music with modern elements. Thank you for sharing your talent with us.
@kidauto2000
@kidauto2000 Жыл бұрын
አጆሮዬ ቸኩሎ አይኔን አደናቀፈዉ 👍👍
@HidaseBisrat-zs1ho
@HidaseBisrat-zs1ho Жыл бұрын
ደስ የሚል ድምፅ ነው ።ቸኳኩየ ቸኳኩየ ባልወድህ አልመጣም ፍቅርን ብየ!
@betelihembirhan2287
@betelihembirhan2287 Жыл бұрын
ስታምሪ ጎበዝ 😍
@Davway-Edutainment
@Davway-Edutainment Жыл бұрын
What a talent she has ! her beauty with soulful voice is so elegant i love it so much.
@gebrailkal1647
@gebrailkal1647 Жыл бұрын
ተቀናቃኟ ግን ተመችታኛለች😂😂 ምርጥ ሙዚቃ 🎉
@ethiopiaforever3311
@ethiopiaforever3311 Жыл бұрын
ይሄን ስታይ ተስፋ ወደፊት 😢ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ 😢😢😢😢😢😢
@Haile-373
@Haile-373 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሆይ መቼ ነው ደስታሽ እስቴ ሁላችሁም ሰላምን ፍቅርን አስቡ
@kidauto2000
@kidauto2000 Жыл бұрын
የዉበትም የጥበብም ማረፊያ ደርሰናል 😍😍😍😍
@yishakworku297
@yishakworku297 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
@filimon683
@filimon683 Жыл бұрын
ተዓምር ግዛው ተዓምር መስራቷን ቀጥላበታለች ፅድት ያለ ስራ ነው ቸኳኩዬ ቸኳኩዬ..
@mekdesyimer2731
@mekdesyimer2731 Жыл бұрын
Your voice, the clip, and your calmness is on another level! Just beautiful ❤
@Arefeayne-fl2kw
@Arefeayne-fl2kw Жыл бұрын
Beautiful dangerous beyeshalew😂😂😂 1ndegna keep it up
@repsmatter1880
@repsmatter1880 Жыл бұрын
የእውነት ታዓምር ድንቅ ስራ 👏👏👏
@belyanjemalbelyanjemal-6550
@belyanjemalbelyanjemal-6550 Жыл бұрын
Dimtsish wede kuku eyehedenw anchilij semonun yesuan music abezash mesel any how it's amazing voice i like ur voice
@Birtukan-nd8rlnice
@Birtukan-nd8rlnice Жыл бұрын
Wowow Betam Arif sera🎶🎶 new Berchi👌👌👌Degmo AtTifi😃😃
@marietedla9997
@marietedla9997 9 ай бұрын
Excellent lyrics, nice custom with a beautiful voice. Thank you Teamir Gizaw for keeping Ethiopian culture intact
@mitikutekle-sy6oi
@mitikutekle-sy6oi 5 ай бұрын
እድሜ ለአብረሀም ወልዴ!! የሙዚቃ ታለንት ያላቸውን ለማምጣት አይዶል ሙዚክ በኢትዮጵያ በማስጀመር አንቺንና አንቺን የመሳሰሉ ምርጥ ተተኪዎችን በማስገኘቱ በልፋትህ ሁሌም ኢትዮጵያ ታስብሀለች!! መነሻን ነው ማየት!! ሁላችሁንም እናመሰግናለን ገና ብዙ መስራት ትችያለሽ!! ህብረተሰብን ማንቃትና ማስተማር ሚቻለው በሙዚቃ፣በቲያትር፣በስነፅሁፍ፣ በስእል፣በሚድያ በአጠቃላይ በአርት ስለሆነ ትልቅ ፖዚሽን ነው። ህዝቡንማ የት ማግኘት ይቻላል ሁሉም በየቤቱ ነው። በርቱልን እስኪ ብዙ ሚቀረን ማህበረሰብ ነንና።
@natan-v9g
@natan-v9g Жыл бұрын
🥰😍ስራዎችሽ ሁሉ የሚጣፍጡ አቦ ይመችሽ የኔ ቆንጆ ዮተፈጥሮ ውበትሽን ይዘሽ ባህልሽን የምታሳይ ምርጥዬ
@brookdegrosy6440
@brookdegrosy6440 Жыл бұрын
ተዓምር ግዛው ውብ ድምፅ ውብ አለባብስ ውብ ስብህና just blow me away
@BiniMan-op7pb
@BiniMan-op7pb Жыл бұрын
ልበጥበጥልሽ የኔ ልእልት❤
@yaniye-royal
@yaniye-royal Жыл бұрын
Good luck my sis you're the best sister to us
@bekalutazeb2909
@bekalutazeb2909 Жыл бұрын
bravo
@haylmaryamhaylye
@haylmaryamhaylye Жыл бұрын
የኔ ሴት ደስ ትያለሽ በጣም ነው ደስ የምትይው በርችልን ከዚህም በላይ
@Borobor-ቦረቦር
@Borobor-ቦረቦር Жыл бұрын
Proud of you ታዓምር ግዛው ባህሉን የጠበቀ ስራ ሰርተሻል እናመሰግናለን ::
@bezibezi4697
@bezibezi4697 Жыл бұрын
ዋዉ ዉቢት በርች❤❤❤❤
@TsehayBayesa
@TsehayBayesa Жыл бұрын
Tamer your the Best musician of Ethiopia we are proud of you
@LoveyouBire-fl8db
@LoveyouBire-fl8db Жыл бұрын
Tamir gizawun mitwodwat be like asayugni🥰🥰🥰
@mreck1777
@mreck1777 Жыл бұрын
Teamir on 🔥
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 Жыл бұрын
ጉር ነው ነገሩ ገና ዛሬ ነው ውድ እህት ይህን ሙዚቃሽን የሰማሁት በጣም ውብ ነው !! ምስጋና ይድረሽ !!
@wondaFitwota
@wondaFitwota 7 ай бұрын
❤❤❤❤ love U .🎉🎉🎉🎉
@JoshuaMekuria-r7g
@JoshuaMekuria-r7g Жыл бұрын
outstanding
@SumeyahKedir
@SumeyahKedir Жыл бұрын
Love love batamm nw mewadelsh your music ❤
@yohannesnega8315
@yohannesnega8315 10 ай бұрын
cool and lovely as the previous one......thank you Teamir
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 Жыл бұрын
አማርዬ ውድድድ ስትችይበት!!
@zbbb4204
@zbbb4204 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርች
@kalkidan6147
@kalkidan6147 Жыл бұрын
Setamri❤,bazi lay demtsesh uuuufffaaaaa😢❤❤❤❤❤
@HaymanotBarkie
@HaymanotBarkie Жыл бұрын
Anchi eko teleyalesh love you❤❤❤❤❤ nezret new yetesemagn
@Lily_Gabriel
@Lily_Gabriel Жыл бұрын
Your voice is like food to my soul.🥰 Now it lives rent free in my head. What a master piece keep shining baby girl!❤
@Lily_Gabriel
@Lily_Gabriel Жыл бұрын
​@@M7T21እንከፍ😂😂
@Sobelrobel
@Sobelrobel Жыл бұрын
Waw arif sra teamr bershi
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
ዋዉ ያበደ ነው❤❤❤
@tutaali
@tutaali Жыл бұрын
Yana yagara lij wida dirom best music ahunim ondazaww dimsisi yamiral ahunim
@tinategena4020
@tinategena4020 Жыл бұрын
Andegna yene set❤
@eskendir.tseaba2127
@eskendir.tseaba2127 Жыл бұрын
Yeah my dear y best sis beautiful work good Exelent plus 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ur acting ur voice music sound video quality ❤❤💪💪💪🙏🙏👏👏👏👏በድጋሚ ሌላ ትኩሳት ቆንጆ ስራ
@selamofficial
@selamofficial Жыл бұрын
አሁንም በምርጥ ስራ መጣሽ 👏👏👏
@BetelihamKetema-xn9um
@BetelihamKetema-xn9um Жыл бұрын
Egziabher ytebiksh yene konjo
@Ethiopianvocals
@Ethiopianvocals Жыл бұрын
Finally ወጣ 😍
@munirarahma3716
@munirarahma3716 Жыл бұрын
በጣም ልዮ የሚያረግሽ የተሰጠሽን ተፈጥሯዊ ውበትን ይዘሽ በመቀረብ ምንም ሳትጨምሪ 😮😮😮😮ከዘፈኑ ያንቺ ውበት ይበልጣል ❤❤🎉
@kedistke5830
@kedistke5830 Жыл бұрын
ቸኳኩዬ አየሁት❤❤❤❤❤❤
@dabaroba1829
@dabaroba1829 Жыл бұрын
የቤቲ ሼር ተኩዬ የተአምር ቸኳኩዬ ተመሳሰሉብኝ ኧረ እናንተ ሆዬ....Love it
@ShaimliuIIIVIIX
@ShaimliuIIIVIIX Жыл бұрын
Are ende ene ymewdat eski❤❤
@AB-dp1ur
@AB-dp1ur Жыл бұрын
Teamr ❤❤ metash demo arif sera yezeshlen berchilen atetfiben🤍🤍
@Nobelzegeye
@Nobelzegeye Жыл бұрын
Amhara beautiful people and coulter.woe nice music .nice cinematic videography .
@marya7483
@marya7483 Жыл бұрын
She is oromo ye gore lj nat next to jjma
@RayaAmhara
@RayaAmhara Жыл бұрын
@@marya7483 The culture she is using while singing is Amhara culture. It doesn’t matter where is was born. Plus there are hundreds of thousands Amharas Born in oromia
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 Жыл бұрын
wow ስራዎችሽን በጥም ነው የምወዳቸው ❤🥰🥰🥰
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 Жыл бұрын
This girl is a wonderful artist. We love you from Sudan. | Keep up the good work ❤❤🇪🇹🇸🇩
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy Жыл бұрын
❤❤
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 Жыл бұрын
@@sharjahsharjah-lj4gy ❤❤❤
@milamanminilik
@milamanminilik Жыл бұрын
Be mekeneyat eko nw mewedesh❤❤
@saraalmedon7080
@saraalmedon7080 Жыл бұрын
ትችያለሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@sebiltadese
@sebiltadese Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የወደድክት❤
@Live-music1462
@Live-music1462 Жыл бұрын
ተዓምር ....!!!! የሆነ አልበም እጠብቃለሁ .....
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 9 ай бұрын
የኔ ቆጆ ታምርዬ ስወድሽ በርቺ።
@yaredmalero4216
@yaredmalero4216 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው በእውነት:: ቶሎ ቶሎ ብትመጪ ይሻልሻል ግን::❤❤❤
@fenetkasa2201
@fenetkasa2201 Жыл бұрын
ማለፍያ ዘፈን❤❤❤❤❤
@sirajmohammed9842
@sirajmohammed9842 Жыл бұрын
“እኔ ግን የገባኝ የበለጠ፤ ሸማው ባንተ ገላ እንዳጌጠ።” ሆሆ እንዲህም ይገለጻል 🥱🥱🥱 ከነ ጊልዶ እና ካሙዙ አይን ይጠብቅሽ።🤲🤲🤲
@MahiderAssefa-g6i
@MahiderAssefa-g6i Жыл бұрын
Wude yehone hod yemiyababaekonew dimitsi shei❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Meseret-zc3dt
@Meseret-zc3dt Жыл бұрын
yen waddd demses betem new eamwdew ❤❤❤❤❤
@hyabamanuel6019
@hyabamanuel6019 Жыл бұрын
❤❤❤ tamiii i'm very Glad to work with you as your model
@abelmoges9148
@abelmoges9148 Жыл бұрын
እንዝናናና እንደሰት ዘንድ አለሽልን...... በርቺልን የኛ ንግስት
@yohanestesfaye4086
@yohanestesfaye4086 Жыл бұрын
Betam des belognal aberen memarachen demo betam yasedesetegnal berechilegn❤
@byourselfluvyourself9978
@byourselfluvyourself9978 Жыл бұрын
Good job!
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
New Ethiopian Non Stop Collection Cover Music by | Dan Ab - ዳን አብ
16:10
#Bireman #Newyear #Teamir Gizaw #Bebaytewar Gojo
6:36
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 МЛН
New Ethiopian Music Mix 2024 _ Slow Music Nonstop Mix
26:39
Dj ELON (Elon Getachew)
Рет қаралды 681 М.
5 best old  musics of helen berhe የሄለን በርሄ 5 ምርጥ ስራዎች
23:36
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН