ትዳር ፈላጊዋ || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

  Рет қаралды 28,649

Elaf Tube

Elaf Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 249
@zekiya7868
@zekiya7868 Жыл бұрын
የሂወት ተምሣሌቴናት እሥኪ ለኔም ዱኣድርጉልኝ እህቶችኢላሂ እኔንም ሀገር ሥገባ ሀላሌን ልክ እደዚች እንሥት ወፍቀኝ መልካም ሥብእና ያላቸው በረሡል መገድ የሚጓዙ ጤናማ ልጆንም መታመታውን ወፍቀኝ ካተ ተሥፋ አልቆርጥም ያረብ በራህመትህ በእዝነቱ ፊትህ እየኝ የአሏህ🙏 አሚንንን
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
አላህ የወፍቅሽ ይወፍቀን ለሁላችንም
@Sነኝያአላህባሪ
@Sነኝያአላህባሪ Жыл бұрын
እሻአላህ አላህ ይወፍቀሽ እህቴ ይወፍቀን🌹🤲
@amriyaferejo6600
@amriyaferejo6600 Жыл бұрын
አለህ ይወፊቅሽ ይወፊቀን ያረብ
@zekiya7868
@zekiya7868 Жыл бұрын
@@amriyaferejo6600 አሚንን ያረብ እሡ ምንቸግረዋል ተሥፋ አልቆርጥም
@zekiya7868
@zekiya7868 Жыл бұрын
@@ramzia3457 አሚንንን
@ስወድህልኑር-አ2ዸ
@ስወድህልኑር-አ2ዸ Жыл бұрын
ጌታዬ ወደፍት ብዙ ስጦታውችን ይሰጠኛል በስጦታወቻም እደሰታለሁ ኢንሽ አላህ
@seidhassan2113
@seidhassan2113 Жыл бұрын
ትዳርም ልጅም ከአላህ ነውና እኛንም ይወፍቀን አሚን
@gadihelwa716
@gadihelwa716 Жыл бұрын
አሚን
@Tesnim-c9o
@Tesnim-c9o 7 ай бұрын
Amin
@Queen19901
@Queen19901 Жыл бұрын
አላህ ሆይ በአንተ አምኖ ተስፋ ያልቆረጠችን ልብ ደስታዋን ሙላላት ያረብ
@ሶፊ-ከ3ኸ
@ሶፊ-ከ3ኸ 8 ай бұрын
አሚን😢
@Tesnim-c9o
@Tesnim-c9o 7 ай бұрын
amin
@ekrammohammed-td2or
@ekrammohammed-td2or Ай бұрын
Ameen yarebelalemin
@momiytube2277
@momiytube2277 Жыл бұрын
ሡብሀነላህ ያረብ የአላህ ያረህማን አንተ የሚጠቅመንን ታውቃለህና አንተ መልካሙን ትዳር ወፍቀን *የአላህ እኔም እለምንሀለሁ አንተን የሚፈራ ባል ቤተሠቦቸን የሚያከብር ስጠኝ ያረህማን አሚን ጀዛኩምላህ ህይር
@الحمداللهالحمدالله-ل2ق
@الحمداللهالحمدالله-ل2ق Жыл бұрын
አናግሪኝ አላህ ከፈቀደ
@halema9095
@halema9095 Жыл бұрын
ይሄን ትምርት ከዚህ ቀደም አድምጬዋለሁ ልበል በዚሁ ቻናል ለማንኛዉም አሥተማሪ ነዉ በደምብ እናዳምጠዉ ያላዳመጣቹ😊
@አለህወኪል-አ7ጘ
@አለህወኪል-አ7ጘ Жыл бұрын
ጀዛ ከለህ ኸይር ኡስታዝ ኣላህ ለሁላቸንም ኣላህ ከተጋሾች ያድርገን ያረቢ ኣላህ ለኛ ያለው እስኪመጣ ኣላህ ትግስትን ያላብሰን ያረቢ፡፡ ኣላህ ሆይ ለኛ የሚሆነውን ካኛ በላይ ኣንተ ታውቃለህ እና ለኛ የሚበጀንን ኣቅርብልኝ ያረቢ ለኔ ከማይጠቅመኝ ጋር ኣታቀረርበኝ ያረቢ
@jinatmohammed2762
@jinatmohammed2762 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@snsamira617
@snsamira617 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hayatwogma8545
@hayatwogma8545 6 ай бұрын
እያለቀስኩ ነው የሰማሁት 23 አመቴ ነው አልሀምዱሊላህ አላህ ብዙ አርጎልኛል እኔም እያለቀስኩ ነው መካ ውስጥ ዱአ ያረኩት ጥሩ ባል እንዲሰጠኝ❤
@RukyaDinu
@RukyaDinu Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ከአላህ የተደገፍ ሰው መቸም አያፍርም አላህ ለኛም ይወፍቀን ያረብ🙏
@MdanaMdana
@MdanaMdana Жыл бұрын
ያረቢ እኛንም ወፍቀን ሥደት ደከመኚ ሣሊሁን ወፍቀን😢
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل Жыл бұрын
አብሺሩ እህቶቸ እኔም ሀያወቹ መጨረሻ ነኝ አላገባሁም ግን ችግረን ሳይጠዩቅኝ ብዙ ሰው ልብ የሚያደማ ቃል ተናግረውኛል
@momiytube2277
@momiytube2277 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ህይር
@fatmah1744
@fatmah1744 Жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ይወፍቅሽ ለፈጣሪሽ ዱአ አድርጊ ይሰጥሻል የኛ ሰው ያልበላውን ነው የሚያከው ምን አገባቸው
@fatumamuhammed7167
@fatumamuhammed7167 Жыл бұрын
አብሸር የኔ እህት አላህ ይዘሺ ምንም አታጨም መሶበሩወን ካወቅሸበት የኝ ሀገረ ሰው ያልበላውን ነወ የሚከው እኔም ሰለደረሰብኝ ነወ አያልፍም የመሰለኝ ቀን አለፍ ግን ሰውን እዲታዘበው ነወ ያረገኝ
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل Жыл бұрын
@@fatumamuhammed7167 አላህ ያበሺርሺ እህቴ
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም
@ለድርሃምዘማቿነኝ
@ለድርሃምዘማቿነኝ Жыл бұрын
ወለሰዉፈ ዩእጢከ ረቡከ ፈተርዳ የአላህ ቀል ብርተቴ😔😔
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Жыл бұрын
እህቴ አሰለሙአለይኩም ማሻአላህ ሱበሀንአላህ ምንኛ ያማረ ቃልነው ሰምተው ከሚጠቀሙት ከሚያሰተነትኑት ያረገን አላህ ፍልሰጤማውያንን ወገኖቻችንን ነጃያውጣልን የሞቱትንም ጀነተል ፊርዶስይወፍቃቸው የሸሂዲነት ማረግ አያሳጣቸው ያረብ
@ለድርሃምዘማቿነኝ
@ለድርሃምዘማቿነኝ Жыл бұрын
@@رحم-ت9ف አሚንንንን
@Aysha-c6w
@Aysha-c6w Жыл бұрын
እስኪ እኔንም በዱአ አስቡኝ አላህ ልጅ እንድሰጠኝ ያረብ የማንኛችን ዱአ ተሰሚነት እንዳለዉ አይታወቅም አባ ኢያድ ኮሜንቴን ካየህዉ እንዳታልፈኝ በለሊቱ ክፍለ ጊዜ አስታዉሰህ ዱአ አድርግልኝ አላህ ሂወቴን እንዳስተካክልልኝ ልጅም እንድወፍቀኝ
@sofyiaeshetu2507
@sofyiaeshetu2507 Жыл бұрын
allahe yiseteshe eheta eyanam allahe yisetan
@Aysha-c6w
@Aysha-c6w Жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op Жыл бұрын
አላህይስጥሽ ሀያቲ አብሽሪ
@AmettuJemal-dh5tt
@AmettuJemal-dh5tt Жыл бұрын
​አሚን
@BurtokanAbuAli-ne1oj
@BurtokanAbuAli-ne1oj 3 ай бұрын
አላሕ ይወፍቅሽ
@huvi1298
@huvi1298 Жыл бұрын
ጀዛእህን ይክፈልህ ወድም ለሁላችነው አላህ የተበለከ ትዳር ይስጠን
@AnyBh-eh4sv
@AnyBh-eh4sv Жыл бұрын
ያረብ በሃላል የተሞላ ፍቅር አላህ ይወፍቀን የትዳር ዋናው ነገር በመልካም ነገር መተዛዘንን ይይዛል የመዳም ቅመሞች አላህ ከስደት አውጥቶ መልካም ትዳርን ይወፍቀን አሚንንንንንን በሉ
@sofyiaeshetu2507
@sofyiaeshetu2507 Жыл бұрын
amin yarab
@alhamdulillahalhamdulillah89
@alhamdulillahalhamdulillah89 Жыл бұрын
Amin
@ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ
@ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ Жыл бұрын
ሱበን አላህ ለጀሊሉ ምን ይሰነወል አሚንን የረብ😢
@የኔመንገድ-የ9ዐ
@የኔመንገድ-የ9ዐ Жыл бұрын
ስበሀን አላህ አላህ ምን ይሳነዋል እኔም 29አመቴነው አላገባሁም 😢 ሳስብው ይጨነቀኛል ጎድኛቼ ሁሉም አገብተው ወልደዋል ማሻአላህ የኔተራስ መቼ ይሆነ ኢላሂ እስካሁንም እኔ እንዴመፈልገው አይነት ስው አላገኘሁም እንደዚህ ስላቹህ ገንዝን አይደልም ፈላጎቴ አላህን የሚፈራ ቁምነገረኛ አላማ የለው ጠንክራ ስራውዳደ ቤተሠቤን አክባሪ የሚከበረኝ የሚውደኝ በትንሹ እነዚህን የመፈልገው ያርብ በስደት በዙ ደክሞናል አላህይ የተመቻቼ ኑሮ ወፍቀን ወላሂ ምን የምራኛል ትዳር ይዝ በራሴ ቤት መልፋት😢
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su Жыл бұрын
ሱብሀን አላሕ ወይ አለመገጣጠም
@ፋፊነኝወለየዋ-ቸ5ፈ
@ፋፊነኝወለየዋ-ቸ5ፈ Жыл бұрын
አበሽርያንች ያለዉ አይቀርም እህቴዋ
@BurtokanAbuAli-ne1oj
@BurtokanAbuAli-ne1oj 3 ай бұрын
አላሕ ይወፍቅሽ
@የኔመንገድ-የ9ዐ
@የኔመንገድ-የ9ዐ 3 ай бұрын
@@BurtokanAbuAli-ne1oj አሚን
@رحمةعبدالرحمن-ر7ط
@رحمةعبدالرحمن-ر7ط 15 күн бұрын
አብሺራ የኔ እህት አድቀን ይሆናል
@heyat3635
@heyat3635 8 ай бұрын
አሠላም አለይኩም እህቶቸ ዱአ አድርጉልኝ ያረብ ሀላሉን ማነው የናፈቀ ሷሊህ ሷሊህ ልጆችን ወልዶ ለአሂራው የማይዘናጋ በድኒያም ከአላህ መንገድ ና ከነብያችን መሀመድ ሱላሏህ አለሂ ወሠለምን የሚከተል አላህ የሰጥሸ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ የቤተሰቦቸንም ሀቅ እምወጣ አድርገኝ የአላህ በእዝነትህ አየኝ
@fatmaleban3063
@fatmaleban3063 Жыл бұрын
በዘመናችን ያሉ ሷሊህ ሴቶች የተፈተኑበት ነገር ቢኖር ትዳር ነው! ሷሊህ ወንዶችም ልክ እንደዚሁ
@ሰሚራ-ሐ2ዐ
@ሰሚራ-ሐ2ዐ Жыл бұрын
አሚንንንንንንን ያአላህ ያረቢ🕋🕋🕋🕋
@Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
@Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ Жыл бұрын
ሱበሀንክ ጌታችን ያረብብብ እራህመትህ ስፋቱ ጀዛኩሙላህ ኸይርን ኡስታዙና
@DereseJuber
@DereseJuber Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንደምን ናችሁ ውድ እህት ወንድሞች ለአላህ የነገርኩት ሀጃ አለብኝ ነይታችሁ ዱአ አድርጉልኝ እናቴን ማስደሰት እፈልጋለሁ። ብቻ ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ። ወላሂ ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰቦች!
@Meksud3007Mak
@Meksud3007Mak 6 ай бұрын
ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@ዜድዜድ-ሠ9ጸ
@ዜድዜድ-ሠ9ጸ Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@እገዘኝያረብ
@እገዘኝያረብ Жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥ ሢል ወላሂ እህቶቸ አብሽሩ መታገስ ዋጋለዉ እንደኔ ሣትበሥሉ ማረረን አላህ ያያዝላችሁ ከሥምንተኛክፍልበላይ አናሥተምርም ሢሉኝ ቤተሠብ ጋር ከመኖ በራሤ ትዳርመመሥረትን መርጨ እሄዉ ወይ እኔ ነብስ አላዉቅ ወይእሱ ኤጭ እየተናፈሩመኖር ኡፍፍፍፍፍ
@اممعاذ-د4ع
@اممعاذ-د4ع Жыл бұрын
ሱባሀንአሏህአሏህእኮጀርነው ሱባሀነክያረብ💐💐💐👍👍
@jinatmohammed2762
@jinatmohammed2762 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ጀዛከላህ ኸይር
@raharahs2410
@raharahs2410 Жыл бұрын
ወለይኩሙሰላምወራህማቱላይወበረካቱሁ አላህምዱልላህ❤
@SefinaSheUmer-l2g
@SefinaSheUmer-l2g Жыл бұрын
ማሽ አላህ በጣም ደስየሚል ታሪክ ነው ጄዛከላ❤ እንሽአላህ እኛከሶበርን አላህ ያላው ይሆናል
@raharahs2410
@raharahs2410 Жыл бұрын
አሜን❤አሜን
@HawaTashib
@HawaTashib Жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ መጨረሻችንን ያስምርልን ከችግር ብሀላ ምቾት አለ አሏህየ ምኞታችንን ያሳካልን
@zahrazaher5352
@zahrazaher5352 Жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኸይር ኡስታዝ በስደት ላለነው ለኛ ትምህርት ነው ወንደሜ ሴት ልጅ ነሽ ግዜሽን ተጠቀምበት ይለኛል እኔም ከረገ ወተት ቅቤ አይወጣም ነው መልሴ ግን በግዜ ሰበብ መድረስ የተሻለ ነው
@የሀዲያልጂነኝየፎንቆ
@የሀዲያልጂነኝየፎንቆ Жыл бұрын
የአላህ ሶሊ በል ዉፊቅኝ ያረብ
@karimamohammed3487
@karimamohammed3487 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ አሏህ ይወፍቀን
@rbntahmed3410
@rbntahmed3410 Жыл бұрын
ጀዛአከላሁ ኸይራ አንዳንድ ምክር አዘል ታሪኮች በሰማናቸው ቁጥር አዲስ ናቸው አጂብ ካሁን በፊት ሰምቼዋለሁ እዚሁ ቻናል ላይ ባልሳሳት
@jamillakhadir1255
@jamillakhadir1255 Жыл бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤❤❤❤
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
ሱበሀነላህ አላህ ምን ይሳነዋል አላሁ ወክበር
@Hayat40905
@Hayat40905 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ❤❤❤
@AminaatMuhammad-mp7hi
@AminaatMuhammad-mp7hi Жыл бұрын
ያረብ አላህ ለእኛም ሷሊሁን ይወፍቀንንንንን
@gadihelwa716
@gadihelwa716 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@meryems5200
@meryems5200 17 күн бұрын
ያረብ ሷሊህ የሆነው ን ወፍቀኝ ዉዱቼ ደአ አርጉልኝ ሰለምቴ ነኝ ቁረአን አልገባ አለኝ ሁላችሁም ዱዐ አሩጉልኘ
@SonySony-l5c
@SonySony-l5c 10 ай бұрын
ያአላህ ጥሩ ትዳር ወፍቀን ያረብ🤲🤲🤲
@Sነኝያአላህባሪ
@Sነኝያአላህባሪ Жыл бұрын
ጀዛክአላህ ከይር ኡስታዝ
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኢላፍ
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Жыл бұрын
አህለን ኡስታዜ ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@mohammedahmed3084
@mohammedahmed3084 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@rabiaseid7470
@rabiaseid7470 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የኔ ጌታ አላህዬ ምን ይሳነዋል ❤❤
@RahmahEemam
@RahmahEemam 6 ай бұрын
ወለሠዉፈ ያጢከ ረቡከ ፈተርዳ የአላሕ ምን ይሣንሀል
@tamr6n589
@tamr6n589 Жыл бұрын
ጀዛክአላህከይርውስታስ
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ወድማችን አላህ እረጂም እድሜ ይስጥ ከአፊያጋ ከም ከሞላው ቤተሰብህ ጋር ያረብ እንየ መጠየቅ የምፈልገው ነገር ነበረኝ እዴት አድርጌ ልጠይቅ የትዳር ጉዳይ ነው እስኪ የሚቻል ከሆነ በኮሜት መጠየቅ የሆነምልክ አድርጉልኝ ጀዛካላህ ኸይር
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም የፈለክሽውን ጠይቂኝ ኢንሻአላሕ ዝግጁ ነኝ
@የኔመንገድ-የ9ዐ
@የኔመንገድ-የ9ዐ Жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su Жыл бұрын
ልመልስልሽ ዝግጁ ነኝ ኢንሻአላሕ ጠይቂኝ እየጠበቅኩሽ ነው
@Meksud3007Mak
@Meksud3007Mak 6 ай бұрын
ለምሳሌ ስለትዳሪ ምን አይነት
@Hayat-yh9dd
@Hayat-yh9dd Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@MoMo-xm3lu
@MoMo-xm3lu Жыл бұрын
سباحنالله الحمدلله لا اله الا الله الله اكبر لا حول ولا قوه الا بالله
@fatmaleban3063
@fatmaleban3063 Жыл бұрын
{ولسوف يعطيك ربك فترضى}
@zulfa7928
@zulfa7928 Жыл бұрын
ጀዛአ ከአላህ ኸይረ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ Жыл бұрын
አህለን የጀማዓ
@semirasairage7182
@semirasairage7182 Жыл бұрын
ሶብን አላህ
@ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ
@ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂወበርካቱሁ ሱበሀን አላህ
@uaekfn6184
@uaekfn6184 Жыл бұрын
አላህመልካምየወፍቅን ያርብ
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 Жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ
@الال-ت5د4ر
@الال-ت5د4ر Жыл бұрын
እሜንንን❤❤❤❤❤❤
@Hነኝቢትሰኢዲ
@Hነኝቢትሰኢዲ Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@filsenTube
@filsenTube Жыл бұрын
ሽኩረን
@hawa1203
@hawa1203 Жыл бұрын
አሚን አሚን❤❤❤❤
@fadiyaRak
@fadiyaRak Жыл бұрын
አህለን ኡስታዚ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿☘️☘️☘️☘️☘️☘️
@ሰአዲየመርሳዋቀበጥ-ጠ5ዐ
@ሰአዲየመርሳዋቀበጥ-ጠ5ዐ Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@itsMe-k7l
@itsMe-k7l 11 ай бұрын
امين يالله😢
@ZxZx-ej2oc
@ZxZx-ej2oc 6 ай бұрын
Aminnn❤❤❤❤❤❤
@SeadaYesuf-c7j
@SeadaYesuf-c7j Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትግስት ካሉ አሏህ ለኛ ወደፊት መልኳም ነገር አዘጋጅቶልናል እኔን ስሰማ እኔ ለራሱ በነገርች ላይ ስብር ማድረግን ተማርኩ አሚን አሏህ ከመልኳሞች ጋር ያገናኘን
@seadayemar5159
@seadayemar5159 Жыл бұрын
አሜን የረብናለሜን❤❤❤❤❤❤❤
@fadiyaRak
@fadiyaRak Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ Жыл бұрын
🎉ያስብሀነላህህህህ ጥበበኛዉ ጌታ ምን ይሳነዋል
@FatumaYesuf-bn5qb
@FatumaYesuf-bn5qb Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምደስይላል
@ZabibaYimam
@ZabibaYimam Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ያረብ
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي Жыл бұрын
ሡበሀን አሏህ
@alhamdulillahalhamdulillah89
@alhamdulillahalhamdulillah89 Жыл бұрын
Amin jezakumullah kheyren
@kadijaakadijaa421
@kadijaakadijaa421 Жыл бұрын
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين جزاكم الله خيرا اخي الحبيب
@rukiyarukiya6854
@rukiyarukiya6854 Жыл бұрын
😢
@ekrammohammed-td2or
@ekrammohammed-td2or 2 ай бұрын
Getaye wode fit bizu sitotawochin yisetegnal besitotawochum edesetalehu insha Allah
@Dubai2020-h8d
@Dubai2020-h8d Жыл бұрын
አሚንንንን❤❤❤🎉🎉
@Zuya-y1k
@Zuya-y1k 20 күн бұрын
ያአላህ ያረቢ እኔም 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@SofiyeMekonn
@SofiyeMekonn 2 ай бұрын
አማን❤🎉🎉🎉
@weeedd
@weeedd Жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@yosefbekele1746
@yosefbekele1746 Жыл бұрын
mashaa Alahaa
@Dhaba786
@Dhaba786 Жыл бұрын
Yarabi alahi yefkina wedami
@የመዳምቅመምነኝ-ወ2መ
@የመዳምቅመምነኝ-ወ2መ Жыл бұрын
አሚንንንን
@aeshahussen805
@aeshahussen805 Жыл бұрын
اللهم امين يارب جزاك الله خيرا اخي
@እሙመሀመድ-ጐ6ተ
@እሙመሀመድ-ጐ6ተ Жыл бұрын
አህለን ፣🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SadhaSadha-q1m
@SadhaSadha-q1m Жыл бұрын
Subhan Allah Allah lehulachin Melkamun Ywefken Yareb Ena Kewedednew Ylk Allah Yewededelnn Esu Ylegsen Yareb
@njmj4091
@njmj4091 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠምርልህ
@MdKashim-xx2qm
@MdKashim-xx2qm Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ናችው ውድ እህቶቸ እኔ 30አመቴ ነው ግን 7አመት ልጅ አልችኝ አላሀምዱሊላ ግን አላሳደኳትም እናቴናት ከተወለደይበት ጀምርም ያሳደገቻት ካባቷጋ ተፋተናን አሁን ሌላ አግብቻለው ግን መውለድ ይፈልጋን እኔ በጣም እፈራለው ከዛም ከዝህም መውለድ እስኪ ምን ትሉኝ አላችው ምክራችሁን እሻለው ።እኔ ለልጄ አንድ ነገር ሳላደርግ እያልኩ ነው አሁን ሳኡዲም ተበላሽቷል እራሴጋ ተጣልቻለው አላንድ አላማ እዴት ልውልድ በአሏህ ሀሳባችሁን ምክራችሁን እሻለው
@የኔመንገድ-የ9ዐ
@የኔመንገድ-የ9ዐ Жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ልጅሺን አላህ ያሳደገለሺ እህቴ እናትሺንም አላህ ያቆይለሺ እኔ የመከረሺ ስራ ስራ አደረጊእና ባለቤትሺ ጋር ተማካከራቹህ አገር ገበቻቹህ ወልጂ ኢንሻአላህ በስውር አገር ከልጅጋር ስራየለ ይከብዳል ጉሊ አልሀምዱሊላህ አንድ ልጅ አለሺ ምንም የለለን አለን አይደል አብሺሪ በዙ አተጨነቂ
@MdKashim-xx2qm
@MdKashim-xx2qm Жыл бұрын
@@የኔመንገድ-የ9ዐ ጀዛኪአሏህ ክይር እህቴ
@snsamira617
@snsamira617 Жыл бұрын
ወአሌኩም ሰላም የኔእናት ዱንያ አትሞላም ለልጅሽም የራስዋ ሪዝቅ አላህ የምልሽ ወላሂ እንደ ልጅ ሀብት የለም ውለጂ ብትቸገሪም ለልጅሽ ነው
@MdKashim-xx2qm
@MdKashim-xx2qm Жыл бұрын
@@snsamira617 ወላሂ እውነትሽን ነው ውዴ ግን ግራ ስለገባኝ ነው እጅ
@snsamira617
@snsamira617 Жыл бұрын
@@MdKashim-xx2qm አዎ ይጨንቃል እህቴ ግን እኛ ባሰብነው አደለም አላህ ነው ህይወታችንን ሚመራው እሱ ደሞ አይጥለንም በአላህ ተመክተሽ ዱአ አድርገሽ የልብሽን ለአላህ ንገሪ አትፍሪ ስደት ትርፍ ልጅ ብቻ ነው
@rahmabas9671
@rahmabas9671 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@AllamMuhammad
@AllamMuhammad Жыл бұрын
ማሻአላህአሚንያረብላለሚንየአላህ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ማሻአላ
@arafatgashaw8870
@arafatgashaw8870 Жыл бұрын
ያረብ ምነኛ የማረ ተስፋ ነው አዎ ወላሂ በአላህ ላይ የቂን ካለን ምንም አይሳነውም
@jfddjdfhg
@jfddjdfhg Жыл бұрын
ኣሰላሙኣለይኩም
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤
@NaimaNaim-i4o
@NaimaNaim-i4o Жыл бұрын
masha allah jzk❤❤🎉
@faydajemal9132
@faydajemal9132 Жыл бұрын
Jazzakalahu ya akhi fillah
@لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص
@لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص Жыл бұрын
وعليكم اسللام ورحمة الله وبركاثه جزكمله خير سبحن الله
@JemalMohamed-e8b
@JemalMohamed-e8b 4 ай бұрын
አለሁ
@jfddjdfhg
@jfddjdfhg Жыл бұрын
ኣሚንያርብ
@hikmahikma9195
@hikmahikma9195 3 ай бұрын
amiiin walswfa yuxik rabuka fatrdaa
@fatumabintislam9064
@fatumabintislam9064 Жыл бұрын
Subaahaana allaah hojjii rabbii kanaa mashaallaah ☝️☝️☝️☝️👍👍👍
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 198 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 7 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 51 МЛН
ትዳር የዘገየባት እህቶች ምክር
15:18
Ihsar taju
Рет қаралды 22 М.
ዝሙት #በእስልምና
1:27:57
One umma tube አንድ ኡማ ቲዩብ
Рет қаралды 2,3 М.
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 198 МЛН