KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ነቢያችንን ﷺ ብናይ ተመኙሁ || ELAF TUBE
8:29
ዑመር ኢብኑ አል-ኸጣብ (ረ.ዐ) || ሙሉ ታሪክ || ELAF TUBE
1:30:08
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
How Strong Is Tape?
00:24
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ || ሙሉ ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ || አባ ኢያድ
Рет қаралды 2,364,895
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 423 М.
Elaf Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 6 000
@ElafTube
4 жыл бұрын
አሰላሙ አላይኩም ወራህመቱላህ .... kzbin.info/door/w3H...በዚህ ቻናል ስለ ነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ብቻ የምናስተላለፍ ይሆናል ኢንሻላህ ፤ የእርሳቸው ሲራ ፤ ስብዕና ፤ ሓዲሶች ፤ ታሪኮች .... ዳስሰን ባንጨርሰውም ግን ነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) እንዳሉት : (( ከኔ የሰማችሁትን አንዲት አንቀፅም ብትሆን እንኳ ለሌሎች አድርሱ )) ስላሉን የቻልነውን ያህል ለማድረስ እንሞክራልን ቢኢዝኒላህ ። ድጋፋችሁ አይለየን ወዳጆቼ : ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ይቀላቀሉ : ላልደረሳቸውም አድርሱ ባረከላህ ፊኩም። በጋራ...... እንወቅ ስለ ነቢያችን ሲራ።
@layilalayila6700
4 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ዎረህማቱልለሂ። ዎበረከቱሁ
@ሀያትወለዬዋ-ነ9ዠ
4 жыл бұрын
@@layilalayila6700 አሰላሙአለይኩም
@ሀያትወለዬዋ-ነ9ዠ
4 жыл бұрын
መሻላህ
@አቡዩስራ-ጐ2ከ
3 жыл бұрын
ባረከላሁ ፊክ በዚህ የደቲዉብ ብዙ ተምሬ አለሁ ጀዛ ከላህ ህይረን ጀዛ ያአአሂ
@naimababbo6405
3 жыл бұрын
ፊዳከ ያረሱለላህ
@aregaamede2997
Жыл бұрын
የውዱ ነብያችንን የህይወት ታሪክ እደዚህ በሚጣፍጥ አንደበት ስሰማ እጅግ በጣም ውስጤ ተናወጠ ወንድማችን የአላህን መልካም ነገር ሁሉ የለግስህ አሚን
@EjigneshHassen
Жыл бұрын
አሚንለሡምላቺምይለግሥሽማሻአላህወድማችንጀዛከላኼይርበእርጋታነውእሚሥረዳውኢማንሠቶታልመጨረሻህንምአላህያሣምርልህያረብየአላህንፊትከሚያዩትአርገንያረህማንከንፁሁኑምአድርገንአሚን
@bayyaabbaya8492
Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ብሆንም የነብያችንን ታሪክ ስንቴ እደሰማሁት እንኳ አላውቅም ብቻ ፍቅር ናቸው።
@يربيساءني
9 ай бұрын
አላህወዴተፈጠርሽበቱ አላማ ያምጣሽ ወዴብርሀኑ
@bayyaabbaya8492
9 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@ፊዳከያረሱለሏSAW
9 ай бұрын
❤❤የኔዉድ S A W
@MubarekSeribela
8 ай бұрын
አለህ ዎደተፈጠሪሽበት ይመሊስሽ ውድ
@MufazatBeshir
8 ай бұрын
አላህ ፋቅራቸው የውመል ቂያማ ከሚመልሱት ያርገን ቀጥተኛ መንገድ ይምራን መጨረሻችን ያሳምርልን እና የምታፈቅርትን መቀላቀል አታሽሙን
@lemiylulutube
4 жыл бұрын
ወላሂ እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም😭😭😭😭ያሏህ ሳናያቸው የናፈቅናቸው ረሱላችን ፊታቸው በጀነት አሳየን ያራብ😭😭😭
@Jamal-yq6bt
4 жыл бұрын
አሚን
@zuzuhamidesankura1578
4 жыл бұрын
Aminnnnnnnn yarabe
@macahussene4073
4 жыл бұрын
አሚን
@sadbadr78
4 жыл бұрын
ኣሚን
@ፋጦስዴተኛዋፋጦስዴተኛዋ
4 жыл бұрын
አሚን
@MuluHuluf
9 ай бұрын
በጣም ይገርማል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የነብያችንን መስማት ደስ ይለኛል ❤❤❤❤
@ሂክማአሊከበደ
8 ай бұрын
ማሻአላህ
@Hnanmelaku-ye6ee
8 ай бұрын
Enshiala muslim huneshi/huneh stsemawu degmo yibelt tatatmiwaleshi enshiala❤❤❤❤
@HanaAlemu-t3k
8 ай бұрын
😅😅@@Hnanmelaku-ye6ee
@SophiaHamuza
7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሽ እህቴ
@Fozfoz-tp1qo
6 ай бұрын
Nasha Allah
@makiyabadru3894
2 жыл бұрын
(ﷺ) ﷺ (ﷺ) የኔ ከርታታ ሀዘን ሲያጋጥመኝ እርሳቸውን አስቤ እጽናናለሁ
@zeynebdamte1506
Жыл бұрын
Betam new
@MaMa-im4ch
6 ай бұрын
😭😭😭😭😭እኔም ውደ
@bsahle
3 жыл бұрын
As an Ethiopian Orthodox Christian I am learning a lot form this channel, so thanks.
@reyuyenu340
3 жыл бұрын
Any one who seek the truth May Allah guide them to the straight path.
@hanun14
3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@asshabin5900
3 жыл бұрын
ፊዳከ ነፍሲ ወሩሂ ያረሱሉላህ
@islamismylife5437
2 жыл бұрын
i respect You
@marhabaagency9919
2 жыл бұрын
positive
@umumahirእሙሙአዝ
Жыл бұрын
ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም የአላህ ሁለተኛ ማዳመጤ ነው ፊዳከ ያረሱለላህ የኛ ውድ ነብይ
@JerrySol-ml7hh
9 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እናም ክብር አለኝ ለሙስሊሞች🥰ሰላም ለመላው አለም ህዝብ🥰🙏
@khjh7378
7 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌷🍀🌷🍀🌸🌷
@RhmsSaeed
6 ай бұрын
እናመሰግናለን🕌🕌🕌
@hayatahmed6258
5 ай бұрын
አላህይህድሽስራጦልምስተቂም
@hayatahmed6258
5 ай бұрын
አላህያሻውንይመራልያሻውንያጠማልኢህድነለሁላችንም ያጥናንበድነልኢስላም
@ggguughytgysuhhh2187
5 ай бұрын
❤❤❤❤ክበሪልን
@Yekesimitoro
9 ай бұрын
እዝህ ምድር ለይ የናፈቅነዉን ፊታቹዉን አላህ በጀነት የሳይን አሚን
@Hayath-mo5wm
4 ай бұрын
አሚንን
@احمدالعنزي-ض7م
3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@cgf8399
3 ай бұрын
አሚን
@sof-k9q
3 ай бұрын
አሚን ያረቢ😢😢😢
@HalimaHalima-y9f
20 күн бұрын
አሚን ያረብ😢
@jamalahmed6124
3 жыл бұрын
እህት ወንድሞች ይችህ ዱንያ አጨር ናት የዘላለም የሆነውን አክራ ጠበቅ እናድርግ ነገ ሳይሰገድብን ዛሬ እንስገድ ለሁላቹም አላህ ጀነትን ይወፍቃቹ!!
@jemumidiya2047
3 жыл бұрын
ቁርዓንን የሚወድ ያዳምጥ ላይክ፣ሰቭስክራይቭ ፣አድርጉ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
3 жыл бұрын
አሚን
@ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ
3 жыл бұрын
امنيرب
@ፋፊሀበሻዊት-ፈ5ዀ
3 жыл бұрын
አሚንንንያረብ
@zinetsisay536
2 жыл бұрын
አሚን
@zeynebademsse4862
2 жыл бұрын
ያረብ የነብዩን ፈለግ የምንከተልበት ልብ ስጠን ያአላህ አሚንንንንን ፊዳከሀቢቢ አቡይ ኡሙይ ያረሱለላህ
@merhamjemale679
Жыл бұрын
አሚን
@zayenabzayenab548
Жыл бұрын
አለሁማ አሚንን ያራብ ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም
@ShereSherefa
Жыл бұрын
አሚን፡የረቢ፡አሚን
@Samira-hd7co
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@NejatEndris-c7s
10 ай бұрын
አሚን ያረብ 10:51
@ዋነብሴ-አ8ጘ
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 የነብያችን ታሪክ እስከዛሬ አላዉቅም ነበር ወዳሄራ ሳልሄድ ያሰማሀኝ ጌታ አልኸምዱሊላ አልኸምዱሊላ
@Alexis1003-w6d
Жыл бұрын
ነብዩ ሙሃመድ, እኔ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነኝ. የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ የወንድሞቼና የእህቶቼ ነብይ ስለሆኑ አከብሮታለሁ. እወዶታለሁ.
@Li-pk2ng
Жыл бұрын
😏😏😏😏😏😏
@اممعتصم-ك4و
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን የአንቺም ነብይ ናቸው ሐይማኖታዊ የሆኑ መፅሐፍቶችን የሁሉንም አንብቢ
@seadahamza1474
Жыл бұрын
❤
@seadahamza1474
Жыл бұрын
የኔ ውድ ነብይ ያረሡለላህ አላህ በጀነት ያገናኘን😢😢😢😢😢😢
@kamreyajemal6788
Жыл бұрын
❤❤❤
@Zibiba-v3s
Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም😢
@SamaAlsamraee-ln9hs
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sነኝስልጤዋየረሱልወዳጅ
2 жыл бұрын
እዝህ ምድር ላይ የናፈቅነዉን ፊታቸዉን አላህ በጀነት ያሳይን اللهم صل علي نبينا محمد
@almazabdo1106
2 жыл бұрын
ሱባሃን አላህ እኛንም ማጫራሻችን አሰሚራን እናልላህ ዎእነ ኢላህ ራጃኡን
@sohelbhi9620
2 жыл бұрын
😘😘
@abdiazizabdi3967
Жыл бұрын
Slolah aleihi weselem amin ñnñnnnnnnn
@Saada-jg1vo
Жыл бұрын
@@abdiazizabdi3967ቨ
@TtRr-s1w
Жыл бұрын
ياالله ❤
@AaAa-qe9db
10 ай бұрын
ሀቢቢና ሰለሏህ አለይ ወሰለም ባአዱና እደናፈቃችሁን ያን የሚበራዉ ፊታችሁን በጀነት አላህ ያሳየን ኡሚ አቢ ፊዳ ያረሱ ለሏህ😭😭😭😭😭
@ssaidseid3409
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ምነው በነሱ ዘመን በሆንኩኝ እደዚህ በወንጀል ባልታጠብኩኝነበር😢😢😢😢😢😢 ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱለሏህ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም😢😢❤❤❤❤❤❤
@abdiazizabdi3967
Жыл бұрын
Slolah alehi wselem
@luluneg4022
Жыл бұрын
እኔም😭😭😭😭💔
@zainabzizo5593
Жыл бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወስለም❤❤❤❤
@wifiwifi1836
Жыл бұрын
Saw
@hawlet.adem123
Жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም
@fhudfhu
Жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ 😭😭😭 ኢንሻአላህ በጀነት ከእናተ ገር የምንሆን አላህ ያድርገን ያረብ 😢😢
@ethiopia5992
4 жыл бұрын
እኔምለው ይህ ታሪክ የነብያችን ሠአወ ታሪክ ነው መቼም ሙስሊም ሆኖ ይህንን ቪዶ አይቶ *dislike* የሚያደርግ የለም 99% ነገር ግን ሌሎች ሀይማኖት ተከታይ የሆናችሁ ከሆነ ደግሞ ለምን ድስ ላይክ ማድረግ አስፈለገ ማንም ገትቶ እንድታዩ ያስገደዳችሁ ሰው አለ? ሱብሀን አላህ ይጠቅም ይሆን ብላችሁ ጎራ ብላችሁ ከሆነና ካልተሰማማችሁ ቀጥታ ቪዶውን ተጭናችሁ መውጣትና ወደሌላ መሄድ ስትችሉ ድስ ላይ አን ሰብስክራይብ ምን አመጣው እጃችሁን መልካም ነገር አሰሩት (ስሩበት) ነገ ትጠየቁበታላችሁና አላህ ይህድኩም በስ ምንም ማለት አልችልም ሂድያቱ ተውፊቅ ከአላሁ ሡ ወ አ ነውና
@እሙኑረድንቢንትመሀመድ
4 жыл бұрын
👍
@ethiopiamymotherlove7455
4 жыл бұрын
፦👏💐
@እናቴለኔሲልያኑርሽ
4 жыл бұрын
ለምዶባቸው ነው
@hayattube9044
4 жыл бұрын
Jezak allah ⚘⚘⚘
@sadiyaabdullah1285
4 жыл бұрын
Inde behewet Iyalu irasu iyeseqayu alenebare inde inkun talaqu nebayi ing minm matikimawe irasu bezu talatoci alen
@muslimamuslima7476
Жыл бұрын
ሱብሐን አላህ በየቀኑ አይደለም በየሰአቱ ባዳምጠዉ የማይሰቸኝ ታሪክ ሁሌም ቢሰማ አዲስ ታሪክ የረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ታሪክ ብቻ ነው የኔ ተናፋቂ ነብይ ሲነኩ ያመኛል እርሶን የነካ የአላህ ቁጣ ይዉረድበት ያ አላህ ከረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጎረቤት አድርገን በስራችን ሳይሆን በእዝነትህ ማረን ይቅር በለን ያ ረሕማን ከባድ ችግር ያሳለፉት የኛ ረሱል ብቻ ናቸው። ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፊዳከ ሩሒ አቢ ወ ኡሚ ያረሱለላህ። ኢላፍ አድናቂህ ነኝ ይሔን ታሪክ በትእግስት በማቅረብህ። እኔማ ራሴን ሁሉ ያስተኛል እንኳን ተናግሮ ለመጨረስ አዳምጦ ለመጨረስም ከባድ ታሪክ ነው። ሱብሐን አላህ አልሐምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
@እኔማለትያውእኔነኝ
3 жыл бұрын
ያአሏህህህህህህህህህህህህህህህህህ በቃ ውስጤ አልቻለም ሲከፋኝ እማዳምጠው ይሄን ምርጥ ታሪክ ነው ፊዳ ትሁን ነብሴ ያረሱለሏህ 😭😭😭😭😭😭😭አሏሁመሶሌ አለ ሙሃመድ
@madenaid1936
3 жыл бұрын
ሰለላሂ አለይሂ ወሰለም የሀቢበላህ
@naematalal6050
3 жыл бұрын
ሰ..0 ,.ወ
@tube-ms3iq
2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hadyakemal9030
2 жыл бұрын
ያአሏህህህህ😭😭በቃ ውስጤ አልቻለም😭😭ሲከፍኝ😭እማዳምጠው ይሄን ምርጥ ታሪክ ነው😭😭ፊዳትሁን ነብሴ የረሱለሏህ😭😭😭😭አሏሁመሶሌ ሙሃመድ😭😭😭
@الحمدلله-ط5ر5ش
2 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
2 жыл бұрын
ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ☝😭😭 እህህህ በአላህ ይሁንብኝ ነብያችን ለዚህ ኡማ የከፈሉት መስእዋት ፈዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለለህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@lailalaila1516
4 жыл бұрын
ፈደከ አቢ ወኡሚ ነፍሴ ወደሜ የረሱረለ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሠለላሁ አለይሂ ወሰልም ሠለላሁ አለይሂ ወሰልም ሠለላሁ አለይሂ ወሰልም አለህ ሆይ በዱንያ መልከም አሳረን በጀነት ከሀቢቢ አገነኝን ያኢለሂ የረሂም
@خديجه-ط9ذ
4 жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሠላም ፊዳክ ያረሱለላህ
@roqaiaroqaia7495
4 жыл бұрын
@@خديجه-ط9ذ ማሻላህ።አላህ።ይጨምርልህ።ያኡሥታዝ
@milliongirma9578
4 жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሀህም ወሰለም😍😍😍😍😍😍❤❤❤
@youtoubem5235
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ
@mariamjan8887
4 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንያረብ
@NaeemaSomalee-pv3ni
9 ай бұрын
ሁለት ግዜ ደግሜ ሰማሁት እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወነብሴ ያረሱለላህ
@taibataiba.youtube4045
4 жыл бұрын
ወላሂ የነብዩ የረሱሌ ተከታይ በመሆኔ ምን አይነት ደስታ እንዴሚሰማኝ በነገርኳችሁ አልሀምዱሊላ የረሱል ተከታይ ነኝ ያረሱሏላህ ፊዳከ አቢ ዋኡሚ
@tamrimuhabba2289
4 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@ኡሙያህያቱዩብ
4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ kzbin.info/www/bejne/i5m8i2V7o9Cdac0
@abdijamelasemo4574
4 жыл бұрын
አለሃምዱልለህ የሰቸው ተከተይ መለት ሱናቸው በትክክሉ መከተል እንሸ አለህ ይህ ከልሆና ከስረናል ነው አለህ ሁሉንም ሙስልሞችን አለህ ወደቀጥተኘው ጎደና ይምረን በእዝነቱ::
@ልኑርለልጀ
3 жыл бұрын
ሀያቲ ሱለላሁ አለሂ ወሰለም 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌷🎂
@jemumidiya2047
3 жыл бұрын
ቁርዓንን የሚወድ ያዳምጥ ላይክ፣ሰቭስክራይቭ ፣አድርጉ
@eman.nurhussenonlyone8948
4 жыл бұрын
እስኪ ሙስሊሞችን እናበረታታ እኛም እየተጠቀምን ወላ ሌላ ቢሆን እስካሁን ስንት ላይክ ባሉ ሱበሀን አላህ
@بندرالمطيريالمطيري-ي4ح
4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሀቢቢ
@zufanzufan4105
4 жыл бұрын
ዉላሃ ትክክል
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማር
@samiramohammad2265
4 жыл бұрын
ፊዳከ አቡ ወኡሚ ያረሱለላህ
@kaderyatube4782
4 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኛ ባጣም ስፍነ አለህ ያድን ቤቶችን አነባረታተም ላምን?
@maryamlolo3372
2 жыл бұрын
እኔን ልከራቶትሎት ውዱ ነቢይያችን 🌹😭😭😭😭
@umabdrohman7765
Жыл бұрын
ይአላህ በጣም ልብ እሚናካ ታራክ ናው ሰ አ ወ ፊዳኩም ይረሱሉላህ
@hawlet.adem123
Жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም😭😭😭
@madenam830
Жыл бұрын
ሱለሏህ አለይሂወሰለም😢😢😢😢😢😢 ምነው በሱጊዜበነበርኩኝ 😢😢😢ከዚህ ከተበላሸትውልዲ መፈጠሬ እደትዳሥጠላኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@goodhurmahabasi559
Жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰላም😢😢😢
@Foziya-b7e
6 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም😢😢😢😢😢😢😢😢
@NizarAbubker-t5q
Жыл бұрын
ወላሂ ከልቤ ነቢያችንን ሙሀመድን እወደዋለው
@Betu535
Жыл бұрын
ሰ ዐ ወ የኛ ውድ ነበይ የኛ ተናፋቂ ነቢይ ሳናውቆት ናፍቆታችሁ የሚበረታብን ያረብ በጀነት ፊቶውትን ያሳየን ያገናኝን ያረብ አሚን
@فتحيةفتحية-د8ب
4 жыл бұрын
ወንድሜችን አላህ በሁለቱም አለም ደረጃህን ከፍ ያድርገዉ ወጀዛኩሙላሁ ኸይረን💘
@zubyedachala3556
3 жыл бұрын
ዲስክ ላይክ የምታረጉ አላህ ቀልብ ይስጣችው ፊዳክ አቢህ ወሁሚ ያረሱለላ ሰ አ ወ💞💞💞
@naheemanaheema3258
3 жыл бұрын
Amen yareb
@አልሃምዱሊላህአልኩሊሃል
3 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረብ
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
2 жыл бұрын
አሚን
@abdulhakim4282
2 жыл бұрын
aminee yarebe
@እሙረያንነኝ
4 жыл бұрын
አለሁመ ሰሊ አለ ነቢና ሀቢቢና መሀመድ ነፉሴ ፊዳ ትሁንለዎት ያረሱለላህ ❤ሰሉ አለ ነቢ የሀባይብ መልካም ጁመአም ይሁንልን ወንጀላቸውንም ከማራቸው ባሮች ያድርገን አሚን ያረብ
@ራህመትነኝየኡሚናፋቂ
4 жыл бұрын
አሚን
@ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ
4 жыл бұрын
@@ራህመትነኝየኡሚናፋቂ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ሠለላሁአለይሂ ወሰለም ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ሠለላሁአለይሂ ወሰለም
@ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ
4 жыл бұрын
አሚንንንንንንያረብ
@عبدالله-ي2ي6ت
4 жыл бұрын
@@ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ ሱለላህአለይህወሠላም
@susu-zi5pb
4 жыл бұрын
ሠለላህ አይሂ ወሠለም
@SesudaNuriee
11 ай бұрын
ሀቢቢ ረሱለላህ አላህ በጀነት ያ የሚያምር ፊታቸዉ አሳየን ያረበል አለሚን😢😢😢😢❤❤
@missesaida9685
4 жыл бұрын
ወይኔ እስካሁን ባለመስማቴ ቆጨኝ ደስ ሲል የኛ እረሱለላህ ሱለላሁአለሂ ወሰለም
@jemumidiya2047
3 жыл бұрын
ቁርዓንን የሚወድ ያዳምጥ ላይክ፣ሰቭስክራይቭ ፣አድርጉ
@zulayka4658
3 жыл бұрын
ዛሬነው የሰማሁት የአላህ እባዬን መቁጣጠር አቃተኝ ሀቢቡና ላይ የመከራው ብዛቱ ሁላችንም የሀቢቡና ፊት በጀነት ያሳየን
@sikosilo1295
Жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ ላአለሚን
@seadamohammad
Жыл бұрын
አሚን አሏሁምአሚን🤲🤲🤲
@FatimaAhmed-q1r
15 күн бұрын
አሚን ያረብ 😢😢😢
@fozeyali2473
4 жыл бұрын
ያረሱለላህ የእረሰዎን ፈቅር ሳላዉቅ የኖረኩበት ጊዜ እጅጉን ይቆጨኛል ፊዳከ ነፍሴ ዉደሜ ያረሱለላክህ 😭😭😭😭😭😭😭
@ኡሙያህያቱዩብ
3 жыл бұрын
እንዛመድ
@ayshejemal635
3 жыл бұрын
ጀዛካላ አላህ በለህበት ይጠቢቂ s a w
@sikosilo1295
2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@sarahseid356
2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@aprime385
Жыл бұрын
🖌️🖌️r
@Hayat-i5x
10 ай бұрын
ፊዳአካ ሀቢወ ኡሚ ያረሱላህ ሱለላህ አለሂ ወሰለም❤❤❤
@leylareshid5308
Жыл бұрын
እጅግ በጣም ህይወቴን ቀይሮታል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💝💝💝فيداك ابي وامي يارسولالله
@allahisone2808
4 жыл бұрын
ወላሒ በጣም ምርጥ ቻናል ነዉ እስከዛሬ የት ነበርኩ ደንበኛቹ ነኝ
@ኡሙያህያቱዩብ
3 жыл бұрын
ውዴ እንዛመድ
@مومنهاثيوبيا-ه5غ
3 жыл бұрын
@@ኡሙያህያቱዩብ ዛሬገናመጣሁ ደምሩኝውድ
@ejfjshv6605
2 жыл бұрын
@@مومنهاثيوبيا-ه5غ ش
@HayatHayat-jn7gm
2 жыл бұрын
ሀቢቢያርሱለላህ
@anuyoutube5454
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@فاديهكنفيكونالحمدالله
4 жыл бұрын
إلا رسول الله ﷺ«ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ከሰው ሁሉ በላይ ውብ ቸር እና ጀግና ነበሩ»። ❤️
@Mm-qf9ln
4 жыл бұрын
አቤ ወኡሜ ያርሱሉላህ
@MmMm-k2f2u
8 ай бұрын
ያረቢ ለሁላችንም ከይሩን ሁሉ ይወፍቀን ያረሂም
@Firdous-db5zq
Жыл бұрын
ሰሉ አላ ነብይና ሙሀመድ❤❤❤ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ
@AhmedUmar-im8rm
7 ай бұрын
Selelahu Aleyihi Woselem
@فاديةالاثيوبي
3 жыл бұрын
ወላሂ ኤሄ ቸናል በጣም ነዉ ምወደዉ ታሪክ ስለምያቀርቡ ወንድሜ አለህ ይጨሚርልህ
@anuyoutube5454
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ወዴ
@MiftaTeka-tv2gg
9 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@NejimaHaregot-go6bz
Жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወዑሚ ያ ረሱለላህ (S. A. W)😢❤
@RehmaArega
11 ай бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ የሀቢብ አላህ 😭😭😭😭😭
@ElafTube
4 жыл бұрын
ወደ ኢላፍ የዩትዩብ ቻናል ጎራ ይበሉ፣ ቤተሰብም በመሆን ይቀላቀሉ። ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው ሁሉ የማድረስ ድርሻቸን እንወጣ ። ለእውቀት...እንጓዝ በዙ ርቀት። kzbin.info
@khadejaabdullah95
4 жыл бұрын
አብሽር ኡስታዝ አላህ ይረዳሃልን ያረብ
@nooraallah7399
4 жыл бұрын
በርቱ።ወላሂ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነዉ።።ያአሏህ።።ሀቢቢ ገልቢ።ያረሡሉሏህ
@ሐያትኡመ21ቅድሚያለተዉሒድ
4 жыл бұрын
@@ematube ኢላሒ ኧረ በኣላሕ አይባልም !
@zahrazahraaa2692
4 жыл бұрын
Enshallah hustaz allah ytbkachuh yarebi lalme
@fatumafatuma2761
4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ህይረን አላህ ይጠብቅህ ወድማችን
@rahmanjemal2220
3 жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያረሱለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@MiftaTeka-tv2gg
9 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadawossan4284
3 жыл бұрын
ወላሂ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግበውም እባየንም መቋቋም ያቅተኛል ፊዳከ ኡሚ ወአቢ የአረሱለላህ 😭
@MekiHbashawit
7 ай бұрын
😢😢ፊዳከ አቢዋ ኡሚ ያረሰሱልለሏህ ሰምቸ የማልጠግበው ታሪክ ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን
@Umitube
2 жыл бұрын
ሀቢቢ ያሀቢብአላህ የእርሶ ኡመት በመሆኔ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ይሁን ❤️❤️❤️
@zabibakw4772
3 жыл бұрын
ይህንን ቪድዬ በጣም ብዙ ግዜ ደጋግሜ ሰምቼዋለው ግን አይጠገብም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያሀቢብ አላህ ምንኛ ያማረ ድንቅ ታሪክ አላቸው
@MaryamSeid-y9k
2 ай бұрын
ሰለላህ ወአሊይሂ ወሠለም ያረብ ወድማችን አላህ ኸይሩን ነገር ይለግሥህ ወላሂ አድ ቀን የነብያችንን ታሪክ ሠምቼም አላዉቅም ነበር አሁን ግን በጣም ነዉ ዉስጤ የተነካዉ አላህ ያሠማኝ ጌታ በጀነተል ፍርዶስ ፊታቸዉን የምናይ ያደርገን አሚንንንንንን ያረብ
@TigistWussen
2 ай бұрын
Sah ayitegebm🎉🎉🎉
@umumaher6489
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አላ ናኢመተል ኢሥላም ሙሥሊም መሆን መታደል ነው ሙሉውን ለማድመጥ እንሞክር ያርብ
@tubetubeasdh1205
4 жыл бұрын
ሳህ አልሀምዱሊላህ
@tube-sv4sp
4 жыл бұрын
@@tubetubeasdh1205 ወደቤቴ ነይ እኔም ልምጣ
@mtube9382
4 жыл бұрын
@@tubetubeasdh1205 እንደማመር
@mtube9382
4 жыл бұрын
@@tube-sv4sp እንደማመረ
@hayatmersatube4902
4 жыл бұрын
عليه افضل الصلاه والسلام على رسول الله سيدنا محمد መጥቻለሁ ቤታቺሁ ደስ ይላል ጠንክሩ እናንተም ከቤታችን እንዲትመጡ በትህትና እንጠይቃለን የኢትዮጵያ ልጆች እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ
@NeimaEbrahim-qt7ve
7 ай бұрын
ወሏሂ እኔ ኣልቻልኩም😭😭😭😭ፊዳካ ኣቢዋ ኡሚ ያረሱል ኣሏህ🌺💚🌺💚🌺💚🌺💚🌺💚
@አዩሽጉራጌዋ
2 жыл бұрын
በጀነት አይኖትን ያሳየን ያረሱለላህ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም 😭😭😭😭
@ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hawlet.adem123
Жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም፡አሚን🤲🤲🤲
@gidgghgd1676
Жыл бұрын
aminnnnnn yarebe
@abibaalkmal8551
Жыл бұрын
አሚን የርብ
@EsmaelWollo
4 жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱሉሏህ!!!ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው ነገር ቢኖ የረሱላችን ታሪክና የሶሃቦችን ታሪክነው.ወድማችን ጀዛኩሙሏህ ኽይረ ይህን የመሰለ ታሪክ ስላሰማከን.
@አሚናነኝየቆሼዋልጅ
4 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ማሻ አላህ ሰለላሁ አለይ ወሰለም ፊዳካ አቢ ዋ ኡሚ ነፍሲ ዋ ደሚ ያአቢበላህ ሙሐመድ ሰ ዐ ወ
@Saleh-q9r
9 ай бұрын
ፊዳከ አቢዋ ወኡሚ ወነፍስ ያረሱለላህ አላህ ሆይ በዱኒያ ያላየናቸውን በጀነት አገናኘን ሰለላሁ አለሂ ወሠለም❤❤❤
@አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ለአላህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ሰ :ዐ :ወ
@jemumidiya2047
3 жыл бұрын
ቁርዓንን የሚወድ ያዳምጥ ላይክ፣ሰቭስክራይቭ ፣አድርጉ
@مومنهاثيوبيا-ه5غ
3 жыл бұрын
@@jemumidiya2047 የትነው
@ahmedseidosman3039
3 жыл бұрын
አላህ ከእኛ ጋ ነው ከአማኞች
@عبدلعزيز-ل5ش
4 жыл бұрын
ያአላህ ወላሂ እህቶቸ እንድሁም ወንድሞቸ እንድህ አይነት ወድምን እንከተል ቀልባችንም ይረጥብ ዘንድ ብራንክ በሚባል ፈሳድ ተጠምደን ጊዜአችንን አናባክን
@hchc6651
3 жыл бұрын
ሳህ ወላሂወድሜ እውነትነው
@welyaahmed5771
3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኽይር ኢንሻ አላህ
@emmhammdi7672
3 жыл бұрын
ትክክል የኔ ወድም
@aminazeway5240
3 жыл бұрын
አረ አቡኪን ትመስላለህ
@عبدلعزيز-ل5ش
3 жыл бұрын
@@aminazeway5240 ሁለታችንም ከመሀል ወሎ ነው የወጣነው
@molo2629
4 жыл бұрын
አላህ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
@YttugfUudfhg
5 ай бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ምንኛ ያማረ አገላለፅ ነው ማሻ አላህ ኡስታዜ ጀዛክ አላህ ኸይር እወድሀለሁ ለአላህ ብየ በጣም በጣም።
@nuruhussen7900
4 жыл бұрын
ሰለሏህ ዐለይሂ ወሰለም ወላሂ ተሰምቶ ተሰምቶ የማይሰለች ንግግ ነው ጀዛከሏህ ኸይር ተራኪው
@lebleb9369
3 жыл бұрын
ዱዓ አርጉልኝ አይእምሮዬ ዱዝ ነው ቁርአን ለማፈዝ ብሞክር አልቻልኩም 🥺የማፋዝ ፍላጎቱ አለኝ ግን እንዴት 🥺ያራብ እዉቀት ስጠኝ 🤲 በዱዓ እርዱኝ ወንድም ከአንተ ብዙ እዉቀት እየሸመኩ ነው አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ
@TtRr-s1w
Жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ለሁላችንም ያግራልን. ❤❤❤يارب
@yesufsadik
Жыл бұрын
Abshir dua adirg hebibi❤
@RhmsSaeed
6 ай бұрын
እኔምነኝ አብሽሪ❤❤❤
@Zamzam111-jq7vh
4 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢😢😢
@sof-k9q
3 ай бұрын
እኔም ነኝ አቢብቲ,ብቻ ለሁላችንም,አንድዬ,ያግራልን😢😢😢
@abdi1780
Жыл бұрын
ሁሉም ከሚወደው ነው ያሚናሳው ከሷቻው ጎን ከሚናሱት ያርገን የረበል አለሚን ❤ያፍቅር ጥግ ፍቅር ነው ናብዩ ናቻው سلاله إليه وسلام ❤
@seadaassen6130
4 жыл бұрын
ሱለላህ አለ የሀ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም
@kuwait1441
4 жыл бұрын
ስለሏህ አለይሂ ወሰለም ስለሏህ አለይሂ ወሰለም ያረሱለሏህ ያሀቢቢበላ ስለሏህ አለይሂ ወሰለም
@hawaseid3967
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ Selalahu alyehi we slam Jazakillah kayern
@zainabfggf1267
4 жыл бұрын
ሱለላህ አለ አለ ይህ ወስለም ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም
@jemumidiya2047
3 жыл бұрын
ቁርዓንን የሚወድ ያዳምጥ ላይክ፣ሰቭስክራይቭ ፣አድርጉ
@ዘይነብኢትዮፕያዊቷ
3 жыл бұрын
ሰለላህ አለይወሰለም ሁቢ ኡሚ ያረሱለላህ
@Lነኝስደተኛዋተስፋያደከመ
4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
@ዘይነብሙሀመድነኛ
3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለሁ ወሰለም ሰለላሁ አለሁ ወሰለም ሰለላሁ አለሁ ወሰለም
@habhandhi8875
Жыл бұрын
ያረቢ ምናለ ባንቱ ዘመን ባረገኝ የኛ ነቢ🥺🥺
@عبوديالشهراني-ف8ذ
Жыл бұрын
አወ ወላሂ እንደዚህ አይነት ዘመንን ባላየነው
@امينهامام-د8ل
Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እንበል ነብዩላሂ ሙሳ የነብዩ ኡመት ለመሆን ተመኝተዋል አላህ በሀቅ ያፅናን አላህ በዱኒያ ያላየናቸዉን የናፈቅናቸዉን ዉዱን ነብያችንን በጀነተል ፊርዶስ ያሳየን ያርርርርርርርርርብብብብብብብብብብብ ፊዳክ አቢ በኡሚ ያረሱለሏህ
@MKl-m2v
Жыл бұрын
😢😢😢
@madenam830
Жыл бұрын
ሳህወላሂ 😢😢😢😢😢😢
@Mekamuwejira
9 ай бұрын
😢😢😢
@Aysha-s5z8e
2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱብሀንአላህ ምን አይነት ድንቅ ታሪክ ነው
@سعادة-ج6ط
4 жыл бұрын
ነፍሴም እናቴም አባቴም ቤተሠቦቼ ባጠቃላይ ፊዳ ትሁንሎት ያረሡለሏህ የአሏህ ሰላምና እዝነት በሮሶ ላይ ቤበተሠቦቾ ላይ በባልደረቦቻቹ ላይ አጠቃላይ ያንቱን መንገድ በተከተለ ላይ ይሁን
@عبدوبدر-ن9ع
2 жыл бұрын
ያረቢ ጌታየ በጀነት የነብዩ ሙሀመድን ፊት አንተ አሳየኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@reembintedris6257
4 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ውድ የኢላፍ ቱዩብ አቅራቢ በቅርብ ነው ወደ ቲዩብህ የተቀላቀልኩት ብዙ ትምርቶችን ተምሪያለሁ ፊዳከ አቢ ወኡም ያ ረሱለሏህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@KingstonKalid
9 ай бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ ደስ የሚል የማይጠገብ ታሪክነው
@ggguhhhdvd9116
4 жыл бұрын
አሏሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሰይድና ወነብይና ወኡስወቲና ወኢማሚና ሙሀመድ ያረብ ወደር ከሌላት ሀገርህ ጀነተል ፊርደውስ አሰባስበን ያረብ ለወንጀሌ ከቁጣህ እጠበቅ ዘንድ በእዝነትህ እማፀንሀለሁ
@jemumidiya2047
3 жыл бұрын
ቁርዓንን የሚወድ ያዳምጥ ላይክ፣ሰቭስክራይቭ ፣አድርጉ
@hayukwt4218
4 жыл бұрын
ሀቢቢና ሙሀመድ ሰለሏህ ወአለይሒ ወሰለም ❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚
@tinagnewgobeze3825
3 жыл бұрын
ሰ.አ.ወ💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
@تلاوةالقرآنالكريم-ظ9ب
Жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين ❤️ ﷺ ❤️ فداك ابي وامي وروحي يارسول الله ጀዛኩም አለሁ ኸይር
@الاحمدالله-ر8ر
2 ай бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰላም አላህ በጀነት ጎርቢታቸው ያርገን ያርብ
@reewreew6118
3 жыл бұрын
አላህ እድሜህን ያርዝመው በጣም አስተዋይ ሰው ነህ አመሰግናሀለው
@msdola9395
7 күн бұрын
አላህ የሳቻዉ ጎሬቤት ያርገን❤❤❤❤❤❤❤
@ሀፍሷሐሰንኢታቅልህዋነፍሴ
4 жыл бұрын
ሼር አርጉትማ ደስ ስል ይሄን ሀድስ ብሰማ ብሰማው አልጠግበውም
@Imantube4
4 жыл бұрын
Yaa rabbiii
@rozaroza4801
4 жыл бұрын
😙😚😍😘👍
@zkiya989
4 жыл бұрын
እኔም
@AlimaAlima-ul1jm
4 жыл бұрын
ሠሠሠ
@AlimaAlima-ul1jm
4 жыл бұрын
@@zkiya989ጨጨጨ
@tutiwatikader1652
4 жыл бұрын
ሱለላሁአሊህወሰለም የሀቢቢያረሱለሏሁ ፊዳከአቢወኡሚያረሱለላሁ
@sofiaogaly2771
3 жыл бұрын
S,a,w,ጀዛህን,አላህይክፈልህ
@asiyaederis
11 ай бұрын
አላሁመ ሰሊ አላ ሰይድና ወሀቢቢና ሙሀመድ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
@አይሻዪቱብ
4 жыл бұрын
እኔሥ። ሥለነብዪ። ታሪክ። ሥሠማ። እባየን። መቆጣጠር። ያቅተኛል።
@ሀያትወለዬዋ-ነ9ዠ
4 жыл бұрын
አወማማየ
@jemumidiya2047
3 жыл бұрын
@@ሀያትወለዬዋ-ነ9ዠ ቁርዓንን የሚወድ ያዳምጥ ላይክ፣ሰቭስክራይቭ ፣አድርጉ
@cgf8399
3 ай бұрын
እኔምነኝሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉
@rozimuslimgirl1237
Жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወዑሚ ወነብሲ ያረሱረላህ የአላህ ከውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በጀነት አገናኘን 🤲🤲😭😭😭
@ጀቢንትኸየአላህባሪያየረሱ
4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ደስ ስል ፈዳከ የረሱል አላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢባችን ተሰምቶ ያመይጣገብ ታሪክ ወንድማችን ጀዛክን አላህ እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፈልክ ያረብ እኛም በሰማነው ምንጣቀም ያድርገን
@RabehCall-u3y
2 ай бұрын
በጣም ደስየሚል ታሪክ በጣፋጭ አድበት ማሽ አላህ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ሹክረን
@ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ
4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢበላህ ያረቢ በዱኒያ ለማየት አልታደልንም በአሄራ እነሱ ከሚያዩት አድርገን ያረበል አለሚን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ሩሂ ያረሱረላህ የእስልምና ሲሉ እሄን ሁሉ ተሰቃዩ እኛ የት አለን አላህ ሆይ አዱኒያችንም አሄራችንም አመቻችልን የዉመል ቂያማ የረሱል ሸፈአ ወፍቀን ያከሪም ያገፋር ያወዱድ
@sabontuuaggarosabontuuagga1699
3 жыл бұрын
Wl wr wb sallallahu aleeyhi wassallam jzk 🙏❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭💕💕💕🥀🥀🙏
@hayatunegash9200
Жыл бұрын
ዋለኩምአሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ፊዳካ ያኡሚ ያአቢ ያረሱለላህ ወድማችን አላህ በጀነት ምንዳህን ይክፈልህ
@hayatyimam783
4 ай бұрын
የሀቢብላ ያረቢ እባክህ እንድናያቸው አድርገን
@zahrabintbabatube5921
4 жыл бұрын
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድ ነፍሴ ቤተሰቢ ፊዳ ይሁንለወት ያረሱለላህ
@jemumidiya2047
3 жыл бұрын
ቁርዓንን የሚወድ ያዳምጥ ላይክ፣ሰቭስክራይቭ ፣አድርጉ
@መክያኢልምፈላጊ
4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ ቲዩብ ጀዛ ከላህ ኸይር
@fatomaaaaa5788
4 жыл бұрын
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ጀዘአላህከይር ወንድም አላህ ይጠብቅ ህ ፊዳከ ያረሡለላህ አቢ ወ ኡሚ ያ ሀቢበአላህ ደስ የሚል አቀራረብ ነው
@maryammaryam376
3 жыл бұрын
😭😭😭🤲🤲🤲
@جميلهمحمد-ز9ث
4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወንድሜ አላህ የጨምርልህ በጣም መሳጭ ታሪክ ነው ፊዳካ አቢ ወኡሚ. ያረሱለ ሏህ
@TemereGenet
4 ай бұрын
ፊዳከ እቢ ውኡሚ❤❤❤❤ያርሱሊላህ ❤❤❤❤ያርብ የውመል ቂያማ እይናቸውን አሳየን😢❤❤❤ያርብ❤❤❤
@Asd-xq4wu
4 жыл бұрын
ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱል ለላህ
@አሚናሰይድሌራ
4 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለሂይ ወሰለም ፊዳካ የረሱል አላህ 😭😭😭😭😭😭
@jemumidiya2047
3 жыл бұрын
ቁርዓንን የሚወድ ያዳምጥ ላይክ፣ሰቭስክራይቭ ፣አድርጉ
@kubramuhibullah5363
4 жыл бұрын
አላሁመ ሶሊ ወሠሊም አላ ሰይድና ሙሀመድ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡል አላህ ሽኩረን ኡስታዙና
@jemumidiya2047
3 жыл бұрын
ቁርዓንን የሚወድ ያዳምጥ ላይክ፣ሰቭስክራይቭ ፣አድርጉ
@AppKsa-xb1cy
21 күн бұрын
ሰለላወለወሰለም ፈዳከ አቢ የኡሚ የረሱለላ❤❤💔😢
@ebroyimam8807
4 жыл бұрын
አቢ ወኡሚ ፊዳክ ያሀቢሏህ (ሰለሏህ ዐለይሂ ወሰለም)
@sophiahuessen1761
4 жыл бұрын
ሱበሀናላህ ሰምቸ እማልጠግበው አላሁአክበር ሰለላሁ አለሂወሰለም ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
@DrAbduA.Yesufe
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ቀጥሉብት:: ጀዛችሁንም አላህ (ሱወ) ይክፈላችሁ
@ኢስላምውስጤነው
2 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ሊላሂ ራጅኡን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔
@Busy-s4r
Жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱልሏህ እዚህ ምድርላይ የናፈቀውን ፌታቸውን አላህ በጀነት ያሣየን የሀቢቢና ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@bd2971
4 жыл бұрын
*_የረሱለላህ የቱ የእዝነት ነብይ ሰላም ባቱላይ ሰላም በቤተሰቦቹሁላይ ሰላም በባልደረቦቻችሁ ላይ ሰላም ያቱንመገድ ለተከተሉሁሉ ይሁን ሠለላሁአለይሂ ወሰለም_*
8:29
ነቢያችንን ﷺ ብናይ ተመኙሁ || ELAF TUBE
Elaf Tube
Рет қаралды 43 М.
1:30:08
ዑመር ኢብኑ አል-ኸጣብ (ረ.ዐ) || ሙሉ ታሪክ || ELAF TUBE
Elaf Tube
Рет қаралды 262 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 86 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 44 МЛН
27:26
¶¶أذكار الصباح تحصين بيتك بصوت جميل😴😴¶Morning[Adkhar ¶Beautiful voicር
Qari"Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}
Рет қаралды 451 М.
1:44:03
Surat Albagara I Sh. Afif Mohamed Taj | سورة البقرة | الشيخ عفيف محمد تاج
Naqaa Studio
Рет қаралды 5 МЛН
1:06:23
የነቢዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ) ሙሉ ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ || አባ ኢያድ
Elaf Tube
Рет қаралды 866 М.
1:16:16
የጠዋት አዝካር || أذكار الصباح || Morning Adhkar || ድምፅ/ አባ ኢያድ || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 524 М.
46:56
መላኢኮች (መላእክት) || ሙሉ ክፍሎች || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ || አባ ኢያድ
Elaf Tube
Рет қаралды 248 М.
48:55
33 -ኻሊድ ኢብኑልወሊድ (ረ.ዐ) || የአላህ ሰይፍ || ተከታታይ የሶሃቦች ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Elaf Tube
Рет қаралды 105 М.
1:48:27
አዲስ ደዕዋ 2022 - ኡስታዝ ያሲን ኑሩ *በምላሳችን እና በዘር ብልታችን እነዚን ነገሮችን ካደረግን የጀሀነም እንሆናለን*
Alif Media
Рет қаралды 458 М.
1:19:15
የጠዋት አዝካር || أذكار الصباح || morning azkar || ከአማርኛ ፅሁፍና የድምጽ ትርጉም ጋር || ድምጽ:- አባ ኢያድ || @ameen_tube
Ameen Tube
Рет қаралды 408 М.
1:33:08
🤲🥰 Surah Al-Kahf [سورة الكهف]"Quran Kareem" Soothing Quran Recitation | Sh. Afif Moh Taj ❤️ 🥰 ♥️
QURAN KAREEM
Рет қаралды 261 М.
1:06:37
የሙስሊም ስነ ምግባር || በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ || ልዩ ሙሃደራ || ከአስኮ ሰላም መስጂድ #አፍሪካ_ቲቪ #africa_tv1
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 130 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН