No video

የጠዋት አዝካር በአማርኛ እና በአረብኛ || Live Stream

  Рет қаралды 1,896,661

Elaf Tube

Elaf Tube

3 жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 1 200
@fatmhsaed7912
@fatmhsaed7912 Жыл бұрын
ያረብ በውስጤ ያለውን ሁሉ አዘን የምረሣበት የምቺልበት አተሦብር ስጠኝ😭😭😭😭
@user-tj3mf8mb8t
@user-tj3mf8mb8t 3 ай бұрын
አላህ ይሶብርሽ ሁቢ
@AlexJuma-kj3by
@AlexJuma-kj3by 2 ай бұрын
allahuma sebr siten
@user-dg6ev4yl9d
@user-dg6ev4yl9d 9 ай бұрын
ማሻአላ አላላህ ሠምተዉ ከሚጠቀሙት አድርገን ያረብ ልባችንን ባተፈቅር ሙላልን ያረ😭😭😭😭
@user-gp3no5xn7y
@user-gp3no5xn7y 11 ай бұрын
አላህ ከቀብር ቅጠት ይጠብቀን ያኔ በጥለው ስር የርገን
@user-kj3vl9ec8c
@user-kj3vl9ec8c 5 ай бұрын
አሚን
@MMm-er5mh
@MMm-er5mh 3 ай бұрын
አሚንን
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
አሠላሙዓሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ! አላህ ( ሱ,ወ) ዓለ የተማረ ያስተምር ያወቀ ያሳውቅ አላህ በምድር በሰማይም ያስደስትህ አሚን 🤲 ሌላም ዱዓውች ጨምርልን 🤲
@toybahassen8490
@toybahassen8490 2 жыл бұрын
Zzz. Xx $8
@user-qt8vg6qg4v
@user-qt8vg6qg4v 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hassenyoutube528
@hassenyoutube528 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl 8 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️❤️❤️❤️
@user-gr5cw1fx7k
@user-gr5cw1fx7k 4 ай бұрын
❤❤❤
@ayisha1191
@ayisha1191 2 жыл бұрын
ጃዛክ አላህ ኻይር ወንድማችን አላህ እድሜነ ጤነ ይስጥክ ያረብ
@hhnnn-qz6kf
@hhnnn-qz6kf Жыл бұрын
ኢላሂ ልባችንንንን በአተ ፍቅርሙላልን ሠምተውከሚጠቀሙት አድርገን ያረብ ቁረአንንም አተው በእዝነትህ አግራልን አሚን አላሁመአሚን ያረበለአለሚን❤❤🎉🎉🎉
@segaomeromer8014
@segaomeromer8014 11 ай бұрын
አሚን ውዴ እኔም አላህ ያግራልሽ በሉኘ😢😢
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws Жыл бұрын
እኔ ሌላ ምንም አልል ቃላት ዬለኝም በዚች ሰአት በእለተ ጁሙአ ቀን በድንገት ☝ ዮቲውብ ሰገባ አላሕ ቀጥታ 💖ወደዚሕ ቦታ አመራኝ 😍አሰቤው እንኳ አይደለም ☝💖በድንገት ዬምወደውን ዱአ ነው ያገኜሑት 😭☝ወላሒ ብዙወን ጊዜ ሳታሰቡት በድንገት ዬምታገኙት ዱአ 😢እጂግ በጣም መንፈሰን ያድሳል ልብን ያረጋጋል☝በርታ 1_4 💖እሰቴብ ደጋግሜነው 😍ኮሜንት ዬፃፍኩት😢💖በተለዬ ሑኔታ ለሐገራችን ለሕዝባችን ሚሰኪኑ ደሐ ሕዝብ ☝ዱአ እንደራረግ 💖☝አመሰግናለሑኝ
@aymanismail7426
@aymanismail7426 Жыл бұрын
Masha allah sist barchi lanem du'a argew jazakallahu keyran
@nejaibrahim9578
@nejaibrahim9578 Жыл бұрын
ጅዛክላህ
@jwowlkd4734
@jwowlkd4734 Жыл бұрын
ያረብ ከጭንቀት አውጣኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@umuumer2154
@umuumer2154 Жыл бұрын
.0⁰
@user-xh6zs2tf5m
@user-xh6zs2tf5m Жыл бұрын
አሰላመ አለይኩም ያኡስታዝ ቁርአንን እድገባኝ ዱአ አርግልኝ ለአላህ ብለህ ወድም ቁርአንን የልብ ብርሀን ነው ያረብ ቁርአንን ካገራህላቸው ሰዎች አርገኝ 🤲🤲🤲
@ZeenathZeentha
@ZeenathZeentha Жыл бұрын
አሚን
@seideshetu-pz4pi
@seideshetu-pz4pi 10 ай бұрын
@@ZeenathZeentha አሚን ያረበል አለሚን
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 10 ай бұрын
Pleases can you make me doa because Quran make me ezy for me slamalkum
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl 8 ай бұрын
አሚንን ያረቢ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hayatwoloyewa7275
@hayatwoloyewa7275 8 ай бұрын
አሚንአላሁምአሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@abedi76
@abedi76 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር ድምፅህ ደስ ሲል ይህ ዱአ እፈልገው ነበር ሌላም እንፈልጋለን አደራ ወነድሜ ጨምር ሌላም ድምፅህ ሱበሀነ አላህ
@fatuma3691
@fatuma3691 2 жыл бұрын
ማሻአላ
@kedijamuhammed8504
@kedijamuhammed8504 2 жыл бұрын
Asp
@Hananhanan-wh6je
@Hananhanan-wh6je 2 жыл бұрын
Ye
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴ
@fatimaawol3454
@fatimaawol3454 2 жыл бұрын
Amiiiiin
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 2 жыл бұрын
ጀዛህ አላህ ከይር አላህ ይጠብቅህ
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
ጀዘከላ ከህይር ማሻአላህ ወንድማችን በጠዋት ስሰማ ደስ ብሎኝ ዋልኩ ሶስተኛ ቀኔ ነው አላሀምዱሊሊ እንደናንቸ ያሉትን ወንድሞቻችንን አሊህ ይጠብቅልን
@dfgghh9015
@dfgghh9015 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ መልካም ስረዎችሂን አሏህ ይቀበልህ ኢንሻ አላህ በርታሊን አሏህ የበርታህ
@hassenyoutube528
@hassenyoutube528 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@madinaadam8520
@madinaadam8520 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጅዛህ አላህ ከይር ወንድሜ አላህ ይጨምረልህ ❤ ሱለላህ አለሂም ወሰለም 💔😭😭የአላህ ከይሩን ነገር ወፋቅኝ ወጀሌን ሁሉ መረኘ ያረብ አላህ ወይ እኔ ባራህ ነኝ አፈረኝ ጁንቤ የሀቢቢ የአረሱለላህ 💔😭😭
@alibaba9532
@alibaba9532 Жыл бұрын
ያርብ ከጭቅ አውጣኝ🤲🤲🤲🤲🤲😥☝️
@dxbdxa8468
@dxbdxa8468 Жыл бұрын
የረብ አኼረ አዱኒየችን አሳምርልን
@SofiaSurur
@SofiaSurur 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-zc5zm5mh5u
@user-zc5zm5mh5u 3 ай бұрын
ኧረወላሂ እኔ ምንምሳልሆን ጭቀት ልሞትነዉ እህቶቸ ዱአአርጉልኝ መደሀኒት ካላቺሁንገሩኝ ልቀዉስነዉ በጭቀት ያረብ አሁንስ
@HawaUmerAsen
@HawaUmerAsen 3 ай бұрын
​@@user-zc5zm5mh5uአዝካሮች አዳምጭ ጊዜሽን በማይረባ ነገር የምታሳልፊ ከሆነ ከዛ ነገር ሙሉለመሉ ዉጭ እና ቁርኣን አዝካር እና ዳኣዋ አዳምጪ ሶላትሽን በተረጋጋ ሁኔታ ስገጅ እስቲግፋር አበዢ ሀቢብቲ አላህ ያግዝሽ
@user-vx4rb4gg5v
@user-vx4rb4gg5v 2 ай бұрын
ኸረ እኔም ተጨንቄለሁ
@naimaabdu1384
@naimaabdu1384 3 жыл бұрын
አሰላም ወአሊኩም ጀዛኩሙላህ ህይረን አተም በተናገረከው እኛም በምንሰማው ተጠቃሚ ያድረገን ካመቴን የምታነቡ እህት /ወድሞቸ በዱአ አትረሱኝ በዱአ አረሳችሁም ከውስጣችሁ እረመዳንን ቁረአን እሚያቀራኝ ሰአት ያለው ካለ አላህ በአዱኒያ በአሄራ ይወፍቃችሁ ኢሻ አላህ
@user-cb1zq5zo9h
@user-cb1zq5zo9h 3 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ የኔውድ ቁጥርሺን አስቀምጭልኝ
@naimaabdu1384
@naimaabdu1384 3 жыл бұрын
@@user-cb1zq5zo9h አሰላም ወአሊኩም እህት 971 55 63 69 081
@mrem5347
@mrem5347 3 жыл бұрын
አሚንማማየ
@tizekifle7570
@tizekifle7570 3 жыл бұрын
ዋሊኩም አሰላም በጠዋት ሰሰማው ጤንነት ይሰማኘል ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
@user-pd5yf5pk3j
@user-pd5yf5pk3j 11 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ጀዛኩሙላ ከይረን ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን ❤❤❤❤
@amifamilytalk
@amifamilytalk Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህትና ወንድሞች ። ማሻ አላህ በጣም አሪፍ እና አስተማሪ አዝካሮች ናቸው አንድ እውቀት በጨበጥን ቁጥር አጅርታገኛላችሁ ማሻ አላህ በርቱልን
@mdphone9399
@mdphone9399 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
@MahamedJemaal
@MahamedJemaal 11 ай бұрын
ለሙስሊሞች፡ግብዣየዬነው
@hayatmehamed-vg5gw
@hayatmehamed-vg5gw 4 ай бұрын
❤❤❤
@fatumaali7513
@fatumaali7513 Жыл бұрын
❤❤❤😍😍❤ ማሻ አላሀ ደረሰ እሚል ነው ይቀጥላል ን እመተሉ በላይ👍☝
@AliAhmedesmali
@AliAhmedesmali 10 ай бұрын
❤❤❤
@AliAhmedesmali
@AliAhmedesmali 10 ай бұрын
❤❤😂😂❤😂😂😂❤
@asfghadfff5140
@asfghadfff5140 10 ай бұрын
😊
@user-mj6wx4dw7m
@user-mj6wx4dw7m 11 ай бұрын
ያኢላሂ ልባችንን በአንተ ፍቅር ሙላልን. ያረብ❤❤❤❤❤❤❤
@SouyseidSeid
@SouyseidSeid 7 ай бұрын
🤲🤲
@Gugu-ti6xo
@Gugu-ti6xo 4 ай бұрын
አሚንን
@Mama-er7fm
@Mama-er7fm 7 ай бұрын
ያረብ አንተን አብዝተዉ ከሚያስታዉሱት ባሮችህ አርገኝ ያረህማንንንንንን😢🥺🥺 ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን🎉
@thahaptoto536
@thahaptoto536 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይዚድ ወባረክ ፊክ ጀዛከሏሁ ኸይረን ጃዛ ፊዱኒያ ወልአኼራ ቀጣይ ወንድማችን!"
@user-yv8wc4fx9s
@user-yv8wc4fx9s 2 жыл бұрын
መሸ አለሃ ማሻ አለሃ ደስ ሲል ዎንድማችን ጀዛካል ካይር ያረቢ👍🌺🌺🌺✅
@foziyamahamud4493
@foziyamahamud4493 2 жыл бұрын
Masha allah
@user-yx9rs8fr9n
@user-yx9rs8fr9n 3 жыл бұрын
ወሌኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ አህለን ኢሊፊ የሁል ጊዜ ምርጨዬ አለህ ይጠበቅህ
@sofiyaabdellah4987
@sofiyaabdellah4987 2 жыл бұрын
Mashallah
@fatuma3691
@fatuma3691 2 жыл бұрын
አሚንንን
@rahemaragee8069
@rahemaragee8069 2 жыл бұрын
አሚንን
@yotube7095
@yotube7095 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@shitushifa54
@shitushifa54 2 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله صوت جميل الله يحفظك
@Emuzekriya
@Emuzekriya 8 ай бұрын
ጀዛኩምአላህኸይርጀዛአ ለመሀፈዝያመቻል አቀራርህ ሌሎች አዝካሮችንምጨምርልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@sofiya1349
@sofiya1349 10 ай бұрын
as wr wb❤ ኡዝታዝ ጀዛከሏህ ኸየርን አላህ ይጠበቅልን ያረብ
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 10 ай бұрын
ማሻ.አላህ.😍😍😍😍😍ያረብ.የቁረአን.ፍቅር.ስጠን.አሚን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
በካሉድዬ ሼር ነው የመጣሁት ቤተሰብ ሆኑኩኝ መልካም ረመዳን ፆም ይሁንልህ👍👍
@seidsara4711
@seidsara4711 2 жыл бұрын
ጀዘይኩኸይር
@user-sr4hd1ul8t
@user-sr4hd1ul8t 6 ай бұрын
ኢተቂላህ ነፍሴ አላህየ ልባችንን ባተመገድ ላይ ቀጥ እድል አድርግልን የከበደንን ነገር ሁሉ አተ አቅልልን يالله 🤲🤲🤲😢😢😢
@safia_9143
@safia_9143 8 ай бұрын
ቢስሚላህ መሸአላህ ባረከላሁ ፊከ ረበና የዚድ ለክ ምንዕልሙ❤
@tayibayutub35
@tayibayutub35 Жыл бұрын
መሸአለህ አለህ እድሜህን የርዝማው ኡስታዝ
@user-xo3bk2eo8h
@user-xo3bk2eo8h Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 2 жыл бұрын
ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ አህለን ኡስተዝ ጃዛክአለህከይረንጃዛ አለህ ይጨምርልህ ማሸአለህ
@MeazaEdiris
@MeazaEdiris 7 ай бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ እኛም ሰምተን የምንጠወም ያድርገን ሁሌም ነው የምከታተልህ ጅዛከሏህ ከይር ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-np1wk8gt6r
@user-np1wk8gt6r 3 жыл бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አሚን አሚን አሚን ያርብ ጀዝኩላ ከይር
@hineyaabetihussani2007
@hineyaabetihussani2007 2 жыл бұрын
Mashallah mashallah mashallah jazakallaahu keyrani amiiin amiiin amiiin amiiin yaa rabballaallamini ☝☝☝😭😭
@user-qf3sj7jf7t
@user-qf3sj7jf7t 11 ай бұрын
ማሻአላ እልህ ለሁችንም ኢማን ያሲን ኑሩልን
@SofiaSurur
@SofiaSurur 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@user-qm5ns4ox5f
@user-qm5ns4ox5f Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ መሸአሏህ አሏህ ያግራልን ያርብ ደስ የሚል አቀራረ
@user-oz5di3qc9n
@user-oz5di3qc9n 2 жыл бұрын
ማሺ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ያአሏህ ልባችንን አርጥብልን አሚን አሏሁመ አሚን ያረበል አለሚን
@hassenyoutube528
@hassenyoutube528 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@Alilah-pj7dn
@Alilah-pj7dn 2 жыл бұрын
ጄዛከላህ ኢሻ አላህ ሱባሀነክ ያረብ ድምፁ ልብ ይሰልባል አላህ ይጠብቅህ ሌላ ምን እላለሁ
@zizizi4928
@zizizi4928 2 жыл бұрын
አሰላሙአለኪሙ ወራህመቱላሒ ወበረከአቱ መሻአላህ አላህ ይጨምርል እኛም አላህ ቀጥቸኛውንመገድይምራን በሰማነውም የምንጠቀም ያድርገን አሚን ያረበል አለሚን
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
ጄዘከአለሁ ከህረን ወንድማችን አለህ ይጨመርልህ ማሻ አለ
@zeyinebbinthasen7085
@zeyinebbinthasen7085 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛክ አላህ ኸይር በሠማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያርገን
@user-sv5ld5ui7i
@user-sv5ld5ui7i Жыл бұрын
ኢላሒ በድኔ ጠንካራ አድርገኝ ሁሉንም አግራልኝ ያረብ
@amadinrayyaa
@amadinrayyaa Жыл бұрын
Aaaaamiiiiin Aaaamiiiin Aaaamiiiin yaaa,allah
@SsCc-qi6lq
@SsCc-qi6lq 3 ай бұрын
@user-jb7fn3rs9s
@user-jb7fn3rs9s 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ያረብ ጀዛካላህ ወድማችን
@habeshawit7709
@habeshawit7709 2 жыл бұрын
جزاك الله خير الجزاء يا اخي الله يحفظك من كل شر
@HayruMan-tf8uf
@HayruMan-tf8uf 25 күн бұрын
ያ አለህ አኔ ያዱንያን ነገር ሁሉ ትቻለው ወደንታ ኢያሞከርኩ ነው አግዘኝ ኢለሂ አዱንያ ያለው ሁሉ ፉጥረን ነው ።
@user-tp3ii8uc8r
@user-tp3ii8uc8r 11 ай бұрын
መሸአላህ ደስ የሚል አዝካር ጀዛክ አላህ ከይር
@YasinAli-r9w
@YasinAli-r9w 14 күн бұрын
YASln
@abdurazakahmed9398
@abdurazakahmed9398 Жыл бұрын
መሸአለ መሸአለ አሚን አሚን ወድሜ አለሂ ጨሚርልሂ ተጠቀሚ የረገን
@lubabaahmed5880
@lubabaahmed5880 2 жыл бұрын
Mashallah wenedeme betam desse yelal tuate tuate essemalehu lelam themerebet berta
@user-yu5yv2vo8q
@user-yu5yv2vo8q 9 ай бұрын
Masha allaa 😍🤲🤲☝️
@user-qt8vg6qg4v
@user-qt8vg6qg4v 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ከይር ወንድም
@user-do7ln9ei8o
@user-do7ln9ei8o 2 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ አላህይጠብቅህ ወንድ ሜ🤲🤲🤲
@SouyifaSoufiya
@SouyifaSoufiya 2 ай бұрын
ያረብ አላህእረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይወፍቀን ዱኒያችንንም አሄራችንንም አላህያሣምርልን የሁሌየምርጫዩ ኢላፍይቱብ እናመሠግናለን በጣም ጀዛከላህ ኸይር ወዲማችን❤❤❤❤❤
@zahrabeshir9682
@zahrabeshir9682 2 жыл бұрын
Mashallah, Barakallahu feek. Shukran
@user-cy7sm5mq5o
@user-cy7sm5mq5o 2 жыл бұрын
ኢላሂ ልባችንን ባንተ ፍቅር ሙላልን☝️
@gjvjmiiiiiii5233
@gjvjmiiiiiii5233 Жыл бұрын
ابتثجحخهعغفقصضطكمنليسشدظزوةىرؤءذ
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
አሚንያረብ
@nuralahwasu1300
@nuralahwasu1300 Жыл бұрын
አሚንንን
@emandawed5932
@emandawed5932 Жыл бұрын
amen
@najatnasar1667
@najatnasar1667 Жыл бұрын
@@emandawed5932 الله يسعدك
@fadilamohammed6922
@fadilamohammed6922 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን
@user-pe5ss1md7d
@user-pe5ss1md7d 10 ай бұрын
ያረቢ ልባችን በቁራን በሀዲሥ ያርጥብልን🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🌹🌹🌹
@user-ft1xr8je9r
@user-ft1xr8je9r 2 ай бұрын
አላህ የእውቀት ባለቤት ያድርገን እቀትንም ይጨምርልን
@user-nt9mr9vr4x
@user-nt9mr9vr4x 2 жыл бұрын
አላሁአክበር ጀዛኩሙሎሁል ኸይሪ
@newuaq4286
@newuaq4286 8 ай бұрын
ያረብ ልቤን በአተ ሙላልኝ ያረህማን 🌹🌹🌹
@lubabamohammed2230
@lubabamohammed2230 10 ай бұрын
አላህ ኸይር ጀዛህነ በዱኔም በአኸይራ ያብዛልህ አሚን
@fathehafathi2025
@fathehafathi2025 3 жыл бұрын
Waleykumuselam worahmetullah wobarekatu. Maasha Allah jezak Allah kayran elaf tube Allah rajem edmena tena yechamerelek💖💖🙏
@hawasaleh2453
@hawasaleh2453 2 жыл бұрын
Fckfssjf
@user-mm7sv3ll9p
@user-mm7sv3ll9p 2 жыл бұрын
መሸአላህ አላህ የጨምርልህ❤❤❤
@hayatethiopian5592
@hayatethiopian5592 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓አሚን ያርብ ሀገራቻንም ስላም ያደርግውውውውውውውውውው
@hassenyoutube528
@hassenyoutube528 Жыл бұрын
ደምሪኝሀዩ
@user-cp4li9yo3d
@user-cp4li9yo3d 6 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር❤❤
@user-ng7qf1wg7v
@user-ng7qf1wg7v 3 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ጀዛኩአላህኸይርሰለላሁአለይሂወሰለም አላህይጠብቅህአሚንን😘😘ላይክ
@hassenyoutube528
@hassenyoutube528 Жыл бұрын
ደምሪኝውደ
@seadaseada2154
@seadaseada2154 Жыл бұрын
አላህይጠብቅህ አሚንንን
@HasanatHasanat-wm7jl
@HasanatHasanat-wm7jl 7 ай бұрын
Mashallah Mashallah ❤❤❤❤
@hayatmehamed-vg5gw
@hayatmehamed-vg5gw 4 ай бұрын
ያረቢ አንተዉ አግዘን አላሁመ አሚን ያረብ ወድሜ ጀዛካላህ ከይር❤
@hikmahikma-ku6lg
@hikmahikma-ku6lg 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን
@jibriljibril5314
@jibriljibril5314 Жыл бұрын
subhanallah welhamdulillah welaelaha eleallah wellahu akber❤❤❤
@user-mu7wl6bz5c
@user-mu7wl6bz5c 2 жыл бұрын
አሚን የረበል አለሚን
@user-hr8jc4tc5r
@user-hr8jc4tc5r Жыл бұрын
ጀዛኩማላህ ከይር
@user-qt9dx8yr1n
@user-qt9dx8yr1n 2 ай бұрын
ያረብ አተ ሣይናገሩ አወቂየሆከዉጌታሆይ አተጪቀተንም ህመሜንም አዋቂየሆከዉ ጌታሆይ አተበእዝነትህ አሥቀኝ
@sameraalyew5783
@sameraalyew5783 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ ኸይርን
@user-tu3cw7dz1d
@user-tu3cw7dz1d 3 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@layelalayela34
@layelalayela34 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-yj7cg2fb8l
@user-yj7cg2fb8l 2 жыл бұрын
Masha alla 🤲🤲🤲🤲🌷🌷🇪🇹
@amalbader3695
@amalbader3695 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ማሻአላህ በርታ
@salmanuae19
@salmanuae19 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበርካቱ አሚን ያርብ
@LinaKAdir-es8wy
@LinaKAdir-es8wy 2 ай бұрын
ያረቢ ለእናቴ እና ለሌጄ ጀነት ወፍቃቸው
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቶላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩመላ ከይር አላህ ይጠብቅህ ሁል ጊዜ ከይር ስማ ያያያያ ረረረረረ ብብብብብ
@nasirshikur4485
@nasirshikur4485 Жыл бұрын
ለሁሉም ሙስሊም ሰለም ይሁንለት
@user-ve8qc9iq5z
@user-ve8qc9iq5z 3 жыл бұрын
የስሳቶቹ ዲምፅ ማሽአላህ ። እደተኛሁ ነዉ የሰማሁት ስአቱ ቢሄዲም ለኔ ገና እየነጋ ነዉ
@user-vr2vs8gp1d
@user-vr2vs8gp1d 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@Miiraa-Gabbisaa
@Miiraa-Gabbisaa 5 ай бұрын
ኡስታዛችን እባክህን አይምሮዬን በጣም አስሮኝ ለእብደት ሊዳርገኝ ነው ኡስታዝ እባክህን ዱኣ ኣርግልኝ🤲🤲🤲🤲
@hussenahmed6963
@hussenahmed6963 Жыл бұрын
ጀዛክአላሁኸይር
@user-ym6eh1xy1j
@user-ym6eh1xy1j 3 жыл бұрын
ጀዘካለህ ኻይረን ስፈሊጊ የነበረውን ዘሬ አገኛሁት አለህ ይጫምርሊክ ኡስታዝ
@fatimaomar8314
@fatimaomar8314 2 жыл бұрын
መሻአህ ተባርካአላህ የዚህ የዱአረበኛና አማረኛ የቁሩአን መፀሀፍ እሚገኝበት ሠልክ አሥተላልፉልን የበለጥ አንብበን እንድንማርበት ወንድማችን ጀዛከአላሁ ኸይር
@AliyAbrash-oe4qs
@AliyAbrash-oe4qs Жыл бұрын
አሜን አለህ ታባረክ
@user-pe5ss1md7d
@user-pe5ss1md7d 10 ай бұрын
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሸአላህአላህይጨምርል ጀዛኩምለኸይር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semira64
@semira64 7 күн бұрын
ያአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን አሟሟታችን አሳምርልን 😢❤
@user-fm8dessiy
@user-fm8dessiy 2 жыл бұрын
ወድማችን ጀዛክ አላህ እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፍልህ የምፍልገውን ነበር
@fadilamohammed6922
@fadilamohammed6922 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ
@user-bo6nh4nr9b
@user-bo6nh4nr9b 4 ай бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ያረብ አንተ አግራልን
@zayedsask7338
@zayedsask7338 2 жыл бұрын
መሸአለ ወንድሜ አለ ይጨምርልህ
@lifegoseon1509
@lifegoseon1509 3 жыл бұрын
Mashallhe 👍👍👍💕💕
@user-ww5dc7fr8r
@user-ww5dc7fr8r 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلا امين يا رب ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله الله يحفظ لنا هذه يارب
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 26 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲ቀልባችንን በኢባዳበኢማን አርጥብልን🎉🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤❤
@SofiyaSofiya-ro5it
@SofiyaSofiya-ro5it 26 күн бұрын
ያኣላህየዱንያጭቀትተአኬራጂሀነብአላህዋጠብቀን
@user-cc8ww5xt3c
@user-cc8ww5xt3c 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,4 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 2,9 МЛН
ከመተኛት በፊት የሚባል ዚክር||أذكار النوم #አርቀም
19:41
Daarul Arqam ዳሩል አርቀም tube
Рет қаралды 201 М.
||آية الكرسي ١٠٠مرة||AYATUL KURSI 100 TIMES||ለሰከነ ቀልብ እና ለተረጋጋ እንቅልፍ ||
1:02:08
Qari"Tawfik Al Habeshi={ቃሪእ ተውፊቅ አል ሀበሺ}
Рет қаралды 59 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН