እንዴት ልሁን ሙሉ ፊልም | Endet Lhun | Full Length Ethiopian Film 2024 Eliana Entertainment

  Рет қаралды 203,056

Eliana Entertainment

Eliana Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 252
@maryamtadse2481
@maryamtadse2481 2 күн бұрын
በጣም እየሣኩ መጨረሻዉን ጓግቼ ያለቀዉ በጣም ደስየሚል ፊልም ድሮም ቴዳ ያለበት ፊልም ይለያል ሁሉም ተዋንያን አሪፍ አርጋቹ ነዉ የሰራችሁት ዋዉ ብያለዉ❤❤❤❤❤
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment Күн бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment Күн бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@Mudin-w39
@Mudin-w39 Күн бұрын
🎉
@Richmosetvideo
@Richmosetvideo 2 күн бұрын
ማነው እንደኔ እንግዳሰው ሀብቴን አይቶ የመጣ የኔ የሁልጊዜም ምርጥ👌👌👌
@EyasuAsefa-gw1qh
@EyasuAsefa-gw1qh 2 күн бұрын
ቴድ አይቼ ነው የጀመርኩት ያሚል 🙄😹
@estifanosayitegeb8366
@estifanosayitegeb8366 2 күн бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@rahinahussen8783
@rahinahussen8783 2 күн бұрын
Aimen
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 22 сағат бұрын
ታጓራለች ታጓራለች ተመችቶኛል ቴዲሻ ያለበት ሁሉ ያዝናናል ቶሎ ቶሎ ቢመጣልን አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤
@mekdmetamirat4127
@mekdmetamirat4127 2 күн бұрын
ህጋዊ ድሃን ልቀቁልን የምትሉ ላይክ አድርጉልኝ
@DanaDana.golgagola05
@DanaDana.golgagola05 2 күн бұрын
አዉ ይለቀቅ
@NahomTamiru-hd5wl
@NahomTamiru-hd5wl Күн бұрын
Dec 1
@zdtube5432
@zdtube5432 Күн бұрын
አይ ደብተራ ዘንድሮማ አርቲስቶቻችን ጥሩ እየሰራችሁ ነው እድሜ ለመምህሮቻችን 😊😊 መጨረሻውን ብታሳምሩት ደግሞ ጥሩ ነበር የደብተራው ስራ በፆም በፀሎት በፀበል እንጂ ብሩን ስለመለሰለት ብቻ ሰላም ይሄናል ክፉ መንፈስ ለቋታል ማለት አይደለም ከሰራችሁ አጥራታችሁ ስሩ ሰውም ይማርበት ነካክታችሁ አትተው😌😌
@sameiraf2450
@sameiraf2450 3 күн бұрын
እህቶቸ ፀለት አርጉልኝ አንገቴን እደእንቅርት ሄድመጣ እያለ ያመኛል
@Orotiktoker1
@Orotiktoker1 2 күн бұрын
Allah afiya yargish
@sameiraf2450
@sameiraf2450 2 күн бұрын
@@Orotiktoker1 አሚንንን
@martazewdu
@martazewdu 2 күн бұрын
የእግዚአብሔር የማዳን እጅ ባንቺ ላይ ይሁን! Amenn
@WendasanAddisu
@WendasanAddisu 2 күн бұрын
የቅድስተ ቅዱሳ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይማርሽ
@RebcaAmir
@RebcaAmir 2 күн бұрын
ፀሎት አድርጊፈጣሪ ይማርሽ
@bryegaldiesae
@bryegaldiesae 3 күн бұрын
ዋውው የለሌ ምርጥና አስተማሪ በዚህ ምክንያ የስንቱ ትዳርና ፍቅር ፈርሶል 😍soበንግግር የማይፈታ ችግር የለም thank you❤
@RebcaAmir
@RebcaAmir 2 күн бұрын
በጣም ፀዴ ነዉ የሚያንኮራፋ ሴት ግን😢😢😢😢😂😂😂😂😅
@YosefDinku-q1q
@YosefDinku-q1q 2 күн бұрын
teddy yalebeti filim betam mirt filim new isti desi eyalewu filimun yeciresi👍
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 2 күн бұрын
እግዳ ሰው ሀብቴ (ቴዲ)ስራህ ሁሉ የሚገርም ና ሀሪፍ ነው ❤ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ እናመሰግናለን❤
@zenashkidan2164
@zenashkidan2164 2 күн бұрын
So benigeger chegrun mifetate 🙏 Leulum beze video temiret aliw❤❤❤❤wawww yemichachu
@betty4950
@betty4950 2 күн бұрын
መፍትሄ ያለው ችግር ደስ ይላል መፍትሄ የጠፋለትስ ሲቃጠል ይኑር ወይስ ይፍታ የብዙ ሰው ጭንቀት ነው ለውሳኔ ቅርብ መሆን ነው አሪፍ ነው ተማርንበት
@HailegebrealTafete
@HailegebrealTafete 2 күн бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላቅም ብቻየን ልክ እንደእብድ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@BezakebedeAbera
@BezakebedeAbera 21 сағат бұрын
😂😂😂እግዳሠውን አይቼ ነው የገባሁት ምርጥ እና አስተማሪ አጨራረሣቸው እራሡ ሢያምር ዋው ❤❤❤
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 Күн бұрын
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
@امينهامينه-ف2خ
@امينهامينه-ف2خ Күн бұрын
አሜን እህት
@MakiyaYaYouTube
@MakiyaYaYouTube Күн бұрын
ቴድን አይቼ ነዉ የገበዉት በጠም አርፊ ነዉ ገን እንደ ትዝታ ደስ የምል ፍልም አይቼ አለቅም wow ነዉ
@MahderDemelash
@MahderDemelash 3 күн бұрын
ቴዲ አክሸን ኮሜዲ ሁሉም የሚሳካለት የምርጦች ምርጥ የምር በጣም የወድኩት ፊልም ❤❤❤
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment 3 күн бұрын
Enamesegnalen 🫶
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment 3 күн бұрын
Enamesegnalen 🫶
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 19 сағат бұрын
😂😂😂አሪፍ ፊልም የብዙ ሰው ችግር ነው ግን በመነጋገር ችግሩን መፍታት ይገባል ❤
@birhanwondwosen110
@birhanwondwosen110 2 күн бұрын
woooowwww kesente gize bewala mirete film ayew yemechachu
@liliaddislili3552
@liliaddislili3552 Күн бұрын
በጣም ቆንጆ ሙቪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kalkidanneguse
@kalkidanneguse Күн бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም❤
@TrkastGtujbc
@TrkastGtujbc 2 күн бұрын
ኧረበሳቅ ሞትኩን እናመሰግናለን😂😂😂😂😅
@bezyfekr6402
@bezyfekr6402 Күн бұрын
ወይኔ ቴዳዬ ሆዴን አሳመምከኝ በጣም ኮሜዲ ፊልም ነው እውነት😂😂
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 2 күн бұрын
OMG Girum Dink Film Tileyalachu❤❤❤❤❤
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment 2 күн бұрын
Enamesegnalen 🙏
@اوديباي
@اوديباي 6 сағат бұрын
ውጢብጢባም ክክክክክክክክክክክ😅😅😅
@KoketTashome
@KoketTashome Күн бұрын
መጀመርያ አሪፍ ነበር መሃል ላይ ግን አስጠላኝ 😢
@BedruFam
@BedruFam 2 күн бұрын
ውይ እንግዳ ሰው ሀብቴ ስቃዩ
@Asuchamasa
@Asuchamasa Күн бұрын
uuuuu😂😂😂😂 በሳቅ ሆዴ አመመኝኮ😂😂😂😂😂😂😂😂
@shalomkegetafekedewoldesen3968
@shalomkegetafekedewoldesen3968 3 сағат бұрын
😂 ወይኔ ኑሮአችን በድራማ ሲቀርብ በጣም ያስቃል እስከማለቅስ ነው ያሳቀኝ
@HanaHana-f9r
@HanaHana-f9r Күн бұрын
ወይኔ በሳቅ😂😂😂
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ 2 сағат бұрын
ደስሲል በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት 😂😂😂😂
@GanetAdeiss
@GanetAdeiss 3 күн бұрын
ዋዉ ምርጥነዊ
@መሲ-ዠ9የ
@መሲ-ዠ9የ Күн бұрын
ቴዲን አይቼ ነው የመጣሁት 😂❤❤❤
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 21 сағат бұрын
በእውነት እኔም የሚያኮራፋ ሰው አጠገቢ ከተኛ ጭራሽ እቅልፍ አይወስደኝም እንኳን ማኮራፋት ትፋሽ በዛ አርገው በትልቁ ከተነፈሱ አልወድም😊ከመዳሜ ጋር እህቷ ቤት ሄደን አብረን አንድ ክላስ ተኝተን ሙሉ ለሊት እቅልፍ ሳይወስደኝ አደርኩ ውይይ መዳም እኳን እኔ አጠገቧ ያልሁት ከሌላ ክላስ ትቀሰቅሳለች ስታኮራፋ😅😅 ወደፊት ብቻ ባሌ አኮራፊ ባልሆነ ከሆነ እኳ 😅😅😅
@ሣራደረጀ
@ሣራደረጀ 2 күн бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ የማቅ አይመስለኝም😂😂😂😂😂😂
@sabasaba2633
@sabasaba2633 Күн бұрын
ነውር ነው እንዴት በማንኩራፍት ምክንያት ትዳር ይበተናል ማለት ከዝህ ምን እንድንማራ ነው አልገባኛም በጣም ነው ያዘንኩት የስው ልጅ እሰከሆንን ድረስ አንድ ጉድለት ይኖራል ተነጋግሮ ወደ መፍትሔው እንደ መሄድ በ አጋጣሚ ካገኙት ወንድ ጋራ ወይም ሴት ጋራ መዳራት ግንሃጥያት ነው ክህደትም ነው።
@BezakebedeAbera
@BezakebedeAbera 21 сағат бұрын
😂😂መጨረሻ አታይም እዴ እ
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment 14 сағат бұрын
@@BezakebedeAbera🙏🙏🙏
@MelatFesha
@MelatFesha Күн бұрын
Endne Comnnt ayto meyayi❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Күн бұрын
እኔ መቼም ምርጪ ብባል ካልሲና እግሩ ከሚገማ የሚያንኮራፍ እመርጣለው😂😂😂
@TameCoffee-ib4zu
@TameCoffee-ib4zu Күн бұрын
Algebagnm 😢
@rahamahusan2121
@rahamahusan2121 Күн бұрын
Wow mirti nw❤❤❤❤❤
@ZinashFanu
@ZinashFanu Күн бұрын
Setela yemeyakorafa
@wesma-ki
@wesma-ki Күн бұрын
Amarigna film gena zare kerjim gize behuala ayehu...wow betam des yilal😂😂😂❤❤❤
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 18 сағат бұрын
አንዴስልቃና አሁን ደሞ ኤልያና ነገስ
@BettyesaBettyesa
@BettyesaBettyesa 2 күн бұрын
ልየውዴ 😊
@mastewalayanaw4870
@mastewalayanaw4870 9 сағат бұрын
Weyni hiwi yene wid 😂😂😂 tefteshi nbr betam new yemiwedshi
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Күн бұрын
እንደው አንዳንድ ሴቶች ድፍርታችሁ ሳታመንቱ ሚስት ስትወጣ ልክ ስተት ብላችሁ ወንዱቤት ስትገብ እግዚኦ ትክክል ያለውን ንው የተወናችሁት
@GimjaeroEfrata
@GimjaeroEfrata 2 күн бұрын
Wow 👌 👏
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment 2 күн бұрын
Thank you! Cheers!🥂
@TeshayArgawa
@TeshayArgawa Күн бұрын
ኮመንት የሌለው ፊልም አልወድም ስለዚህ ብዙ ኮመንት አለው እስኪ ልሹፈው አሪፍ ከሆነ በነገራችን ላይ ቴዶን በጣም ነው የምወደው እስኪ ንገሩልኝ ደስ ይበለኝ😊
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 күн бұрын
ሞትኩኝ በሳቅ ደስ ስል😂😂😂 በእውነት ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱ❤❤❤
@dadesert5446
@dadesert5446 Күн бұрын
ወይኔ ኧረ እኔ መሳቅ ወደኩ😂😂😂😂
@bettymamo909
@bettymamo909 Күн бұрын
ቴዲ 😅😅❤❤
@selamselam699
@selamselam699 11 сағат бұрын
አረ 😅😅😅ሚሰጡ ወጣ 😁😁😁🥰
@Znation27
@Znation27 Күн бұрын
Background music is so disturbing and old style like Charlie Chaplin movies!!!!
@SameAssege-nw6ly
@SameAssege-nw6ly 20 сағат бұрын
በተለይ በኤርፎን ስትሰማው ማንኮራፋቱም ፈሱም ይጨንቃል 😂
@rahelnegasi8968
@rahelnegasi8968 8 сағат бұрын
😂😂😂​@@SameAssege-nw6ly
@TemsegenTemu
@TemsegenTemu 2 күн бұрын
😎😎🔥🔥🔥🔥
@muhammadkbid4179
@muhammadkbid4179 59 минут бұрын
ሂወት ስራወቿ አሪፍ ናቸው ትችያለሽ
@tarikuachende2139
@tarikuachende2139 2 күн бұрын
አቦ ይመቻችሁ
@Topg-t2b
@Topg-t2b 2 күн бұрын
የሚያንኮራፋ ሰው እኔ እራሱ አልወድም እልቅልፍ የሚባል አልተኛም እየፈራሁ😂😂😂
@SURAAlemu
@SURAAlemu 23 сағат бұрын
ለማንኛዉም መፍትሄዉ ግማሽ ለሊቴ አንተ ግማሽ ለሊት እሷ እየተፈራረቃችሁ መተኛት ነዉ😅
@_waifu-4548
@_waifu-4548 20 сағат бұрын
ቴድሻን አይቶ የመጣ እንዴኔ
@MesekeremEyob
@MesekeremEyob 3 күн бұрын
Tadi Yana konjo ❤
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr Күн бұрын
ደብተራነት በሰዎች ላይ ተንኮል ሳይሆን ለትውልድ ሚያመጣው እውቀትን ብቻነው
@temkinahmed3111
@temkinahmed3111 Күн бұрын
Mn 😂
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 2 күн бұрын
20:53 ይፈሳብኛል አላለችም😂😂😂😂
@Ephrem.gosaye.Shekla
@Ephrem.gosaye.Shekla 3 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ በዛዉ እኛንም ያዙን ❤
@hadugebrey1921
@hadugebrey1921 2 күн бұрын
❤አይ ደፍተራ አይ ደፍተራ 😢
@MunaJamla
@MunaJamla 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ቀናቹ ይባረክ
@SimbooKoo
@SimbooKoo Күн бұрын
😅😅😅😅😅wow😅😅😅😅❤❤❤❤❤
@hulelisanu5726
@hulelisanu5726 Күн бұрын
😅😅😅😅እረረረ በሳቅ
@neima2690
@neima2690 Күн бұрын
😂😂😂ወላህ እኔ ራሱ ሲያኮራፉብኝ አልወዲም አልተኛም
@ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ
@ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ 2 күн бұрын
ኮሜንት አይቼ ነው ፉልም እማየው ግን ዴስ አይልም መስል❤😂😂😂
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SatoshiNakam
@SatoshiNakam Күн бұрын
You should compliment English subtitles.
@luwamteklit3546
@luwamteklit3546 2 күн бұрын
So funny 😆 😅😅😅
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 21 сағат бұрын
የስራችሁን ይስጣችሁ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 🙆🙆🤔😲😃😃😅😃😅😅😭
@ዘቢባ-ሸ2በ
@ዘቢባ-ሸ2በ 2 күн бұрын
ወየው በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂
@FoziaFOZia-h9b
@FoziaFOZia-h9b 3 күн бұрын
ምርጥነዊ
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment 3 күн бұрын
Enamesegnalen 🙏🫶
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 3 күн бұрын
ቴዲ ካለ ፊልሙ ምርጥ ነው 👍👍👍👍
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment 3 күн бұрын
👍👍🫶
@ShJz-ck6hm
@ShJz-ck6hm Күн бұрын
ሲፀየፍ የነበረውን ካልሲ በደስታ ሳመው😂😂😂 አይ ቴድ
@ጉደታኢትዮጵያመሓሪ
@ጉደታኢትዮጵያመሓሪ 2 күн бұрын
እኔ የምለው ፊልሙ ላይ የሚታየው ትልቁ አደባባይ የት አካባቢ ነው ያለው?
@AiredonAbadir818
@AiredonAbadir818 2 күн бұрын
እግዳሰው ሀብቴ ምርጥ ሰው
@selamselam699
@selamselam699 11 сағат бұрын
አይ ወንዶቹ እያንዳንዱን አንድ ችግር አያጠፋም 😁😁😁
@AjaibKemal-vd5gs
@AjaibKemal-vd5gs Күн бұрын
menew aylemedim ende?
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 2 күн бұрын
በሳቅ ጨረስኩት ይመቻቹ😂😂
@AbduAbera-h1i
@AbduAbera-h1i 2 күн бұрын
ፊልምላይ ኮምቸ አላውቅም ዛሬግን ገራሚነው 😂😂😂😂
@MuleMule-z1i
@MuleMule-z1i 3 күн бұрын
❤🌹❤🌹
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 3 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Blen_2116
@Blen_2116 2 күн бұрын
Okestra😂😂😂😂😂
@AsterHailye
@AsterHailye Күн бұрын
በወጣ ይተካ የሚባለዉ ልክ ነዉ ቴድዬ ይመች 😂😂
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment Күн бұрын
እናመሰግናለን 🙏🤣
@ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ
@ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ 2 күн бұрын
ፉሳሙ ባልሺ ሁኝ አላለም ክክክክክክ😢😢😢😢😢😢😢😢
@AlmazAlmaz-t5e
@AlmazAlmaz-t5e 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@FreeMimi-jy5xz
@FreeMimi-jy5xz 2 күн бұрын
ሁለቱንም ተዋቸውና እናተ ተጋቡ እነሱ ሰራቸው ያውጣቸው 😅አነሱ አይሰማሙም😂
@YeshiAbera-n9k
@YeshiAbera-n9k 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment 3 күн бұрын
❤❤❤
@ErkiyaErkiya
@ErkiyaErkiya Күн бұрын
Deberte lekekng😂
@saramaood7497
@saramaood7497 2 күн бұрын
ክክክክ የካልሲ ነገርስ
@SamrawitAsres-tg1mf
@SamrawitAsres-tg1mf 2 күн бұрын
😅😅😅😊
@mekdesKetema-g9d
@mekdesKetema-g9d 2 күн бұрын
የፈሱ ነገር እንግዳሰውና ሂዊ እንዴት እንዳሳቁኝ 😂😂
@denizbiniyam1014
@denizbiniyam1014 3 күн бұрын
ፍታት
@sheytehassen
@sheytehassen Күн бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ፡በሰቅ
@BertukaBe
@BertukaBe Күн бұрын
የፈሱ ይግረም 😂😂😂
@sarafaris5018
@sarafaris5018 3 күн бұрын
እረ መቼም ሴቶች እንዲ አናንኮራፋም እንዴ😂😂😂😂😂
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 23 МЛН
ዕንቁ (ክፍል 30)
32:33
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 25 М.
የማይታመን ድንጋይ የሚበላበት ሀገር ገባሁ Travel to Almaty Abel Birhanu
39:13
የተዘጋው ቢሮ  ሙሉ ፊልም - Yetzegaw Biro Full Movie New Ethiopian Movie 2024
1:38:03
Sewunet media ሰውነት ሚዲያ
Рет қаралды 86 М.
ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019
1:54:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4,4 МЛН
አጋቼ | Agacha | New Ethiopian movie 2024 | #new_ethiopian_movie
1:21:13
ወርቅ ሚዲያ
Рет қаралды 25 М.
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН