No video

Elias and me on various Ethiopian issues

  Рет қаралды 1,254

lijtekle

lijtekle

Күн бұрын

Пікірлер: 8
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 2 ай бұрын
እልል ነው። አሁን ጎበዝክ። ያን ሁሉ የተለያዬ የድምጽ ፀጋ አምላካችን ሰጥቶህ ዘግተህ ተቀመጥ። በሃሳብም ፈንገጥ ያለው ዕይታህ ያወያያል። ልሙጥነት አልጫነት የሙጥኝ ለሚለው የኢትዮጵያ ፖለቲካም ቅመም ነህ። የማልስማማበት ሃሳብህ እራሱ ጥሞኝ ነው እማደምጠው። ኑርልን ወንድምዓለም። ዛሬ ነው ያገኜሁት። እንዴት ደስ እንዳለኝ ጠያቂ እርግብ አለችኝ እሷ ስትመጣ ደስ እንደሚለኝ ነው ቻናልህን የተቀበልኩት። ደግሞ ደስ ያለኝ ከረባት ገበርዲን የለውም። ቀለል ያለ አቀራረብ። በርታ። ሙግቱ ግን አይራራልህም። እርግጥ እዬደከመኝ ስለሆነ በጥቂቱ ላምል ያህል። የውነት ደስ ነው ያለኝ። ጭምት ዲያቆን ወንድም አለኝ ታውቀው ይሆናል። ባህካል እሱን ትመስለኝምአለህ። መልክህ እንቅስቃሴህ። 🎉🎉🎉
@user-br4ks3dt2j
@user-br4ks3dt2j 2 ай бұрын
I like your discssion. It's eye opening. I am eager to see a discussion on your differences.
@menderin4228
@menderin4228 2 ай бұрын
ተክልሽ እና ኤልያስ በበሳል ትንታኔያቹ በጣም ትልቅ አሻራችሁን እያኖራቹ ነው በርቱልን። ተከልሽ keep going bra.
@TheMequanint
@TheMequanint 2 ай бұрын
ዲሞራሲያዊ ነጻ ውይይት የአንዱን ሃሳብ ሌላው እያከበረ በጋራ ሃሳብ እየተስማሙ ፤ ተጻራሪ ሃሳብን ሳይስማሙ በመስማማት የሚደረግ ውይይት ለተመልካችና ለማህበረሰብ ከፍተኛ አውንታዊ ተጽዕኖ አለው። በርቱ !!!!!
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 2 ай бұрын
ግሩም፥ውይይት፥ነበር።ነገር፥ግን፥ለፈጣሪ፥ቅዳሴና፥ውዳሴ፥በለሆሳስ፥ይቅረብ፥የሚለው፥ሀሳብ፥ከአክብሮት፥ጋር፥ተቀባይነት፥የለውም።
@lanteTV1
@lanteTV1 2 ай бұрын
ኤሊያስ the most ruthless vindictive person.!!
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 107 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 59 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
ዶላር ለምን ጨመረ ?
33:16
lijtekle
Рет қаралды 619
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 107 МЛН