Elsa Ethiopia traditional coffee ceremony ኤልሳ ኢትዮጵያ ባህላዊ ቡና እፈላል

  Рет қаралды 18,549

Elsa Ethiopia

Elsa Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 170
@etetutesfaye9689
@etetutesfaye9689 4 жыл бұрын
ኤልስዬ ቡናውም እንጀራውም በደንብ ይታያል ደስ ነው የምትይው
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 4 жыл бұрын
ጉበዝ እራስሽን ማዝናናትሽ ይመችሽ
@zaviershiloh433
@zaviershiloh433 3 жыл бұрын
i know I am quite randomly asking but do anybody know a good website to watch newly released tv shows online?
@asterform2608
@asterform2608 4 жыл бұрын
ድስ ነው የምትይኝ በረቺ
@kedeistyerga9438
@kedeistyerga9438 4 жыл бұрын
አረ ጠላ በጣም ነው የምወደዉ ቡናሸ ዝንጅብል በጣም ደስ ይላል ዛሬ አምሮብሽል እግዚአብሄር ይመሰገን
@yordanostesfay6207
@yordanostesfay6207 4 жыл бұрын
ጎረቤትሽ ብሆን ደስ ይለኛል የእናቶች ጨዋታ ደስ ይለኛል
@seke6733
@seke6733 4 жыл бұрын
🌹🌹🌹😍
@ethiopia1455
@ethiopia1455 4 жыл бұрын
Me too.
@mimikebede4456
@mimikebede4456 4 жыл бұрын
እኔም!!
@misrakbegashaw937
@misrakbegashaw937 4 жыл бұрын
Wow thank you I love coffee God bless you
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁሽ ጨዋ ነሽ እንደ እድሜሽ እርግት ያልሽ ተባረኪ ጤና ይስጥሽ🙏😘❤️
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 4 жыл бұрын
🙏
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 4 жыл бұрын
ኤልስዬ እጅሽ ይባረክ እህቴ አይኑ በጣም ያምራል ሁሉ ነገር ደስ ይላል
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 4 жыл бұрын
ኤልሲ እንዴት አመሸሽ እንደዚህ ፈካ ፈታ ስትይ ያምርብሻል በርቺ አብረን ነን
@ዓለምአየለ
@ዓለምአየለ 4 жыл бұрын
ይመችሽ አቦ እጢ የሆኑ ሰዎች አሉ እንጅ ጭቀታቸውን ሰውን በማዋረድ ሚዎጡ እራስን ሆኖ መኖር ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው ፏ በይ ሴትነትሽ ጎንደሬ ሳትሆኚ አትቀሪም
@emaye9786
@emaye9786 4 жыл бұрын
Elsa beautiful! We tried coffee with ginger I was surprisingly delighted. Like you say, “so delicious”.
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 4 жыл бұрын
ኤልስዬ የተባረከ ምግብ ይሁንልሽ
@hanaloveshow9214
@hanaloveshow9214 4 жыл бұрын
Wow I like it Ethiopian traditional coffee ☕ ☕ ☕ I'm feeling right now in Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 ❣❣❣!!!
@eleniwoldemariam5755
@eleniwoldemariam5755 3 ай бұрын
ኤል ስዬ የኔ ቆንጆ ቡና ይዘህ ስትቀርቢ ደስ ነው የምትይኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@liyatadessealemu1257
@liyatadessealemu1257 4 жыл бұрын
እራስን መምሰል ደስ የሚል ነው ቆንጆ ውብ ነሽ ይመችሽ
@ammylife9831
@ammylife9831 4 жыл бұрын
ቡና እወዶለዉ ሱሴ ነሽ እደቦና ይመችሽ
@ትግስትታርቀኝ
@ትግስትታርቀኝ 4 жыл бұрын
ደስ ስትይ ዘና በይ ውድድድድ ነው እማርግሽ
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 4 жыл бұрын
በልጅነትሽ እንዴት እንደምታምሪ ታስታውቂያለሽ ኣሁንም you look Gorgeous🙏🙏🙏
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 4 жыл бұрын
🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ እንደምትይ ዛሬ ነው ያየሁሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ ጥያቄየ ዝንጅብሉ እርጥቡ ነው አብረሽ የቆላሽው አብረሽም ነው የፈጨሽው መሞከር እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ❤️❤️
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሺ 😍🙏ዝንጅብሉን እርጥብ freshነው ፈቅፍቄ ከትፌ አብሬ ከቡናው ጋር ነው የቆላሁት እና የፈጨሁት ሞክሪው ትወጅዋለሺ 🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
@@elsaethiopia8311 እሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽❤️
@Frehiwot01
@Frehiwot01 4 жыл бұрын
የኔም፣ጥያቄ፣ነበር።ዐመሰግናለሑ፣እናት።🙏🙏🙏
@Frehiwot01
@Frehiwot01 4 жыл бұрын
ጣጣ፣የሚል፣ድምፅ፣ክርጥቡ፣ዝንጅብል፣ነው።ጣዕሙም፣ጥሩ፣ነው፣ሞከርኩት፣
@jamparound68
@jamparound68 4 жыл бұрын
መልካም ቡና አሪፍ ነወ ቡና ዉ እጣኑ በርች እሕቴ
@emaye9786
@emaye9786 4 жыл бұрын
Elsa beautiful! Nice seeing you this late hour. The injera looks so good.
@ethiopia1455
@ethiopia1455 4 жыл бұрын
Hi Esiye ehite. I can't wait to see the injera and Tela process. Your kids are so blessed to have a Mom like you
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 4 жыл бұрын
🙏
@belaineshgebre7119
@belaineshgebre7119 4 жыл бұрын
እንጀራው ይታያል ቆንጆ እንጀራ ነው እህቴ ጎበዝ ነሽ ውጭ አገር እንጅራ በጣም አስቸጋሪ ነው
@elimlijehilemichael8439
@elimlijehilemichael8439 4 жыл бұрын
I’m in love with you dear keep going love you stay bless
@axeykidist7522
@axeykidist7522 2 жыл бұрын
የኔ እናት betam dess teyaleshe betam cheguara new alasbelam yemelshe tayew
@halenhalen5877
@halenhalen5877 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ያምራል
@bkaluelise4646
@bkaluelise4646 4 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ ስታምሪ 🥰🥰🥰🥰🌹
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 жыл бұрын
Welcome Elsiyeeee Konjoooo 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇹
@hawimengestu1519
@hawimengestu1519 4 жыл бұрын
ኤልስየየኔ ቆንጆ መዝሙርም ወይም የኢትዮጵያ ክላሲክ መዚቃ ማረግ ትችያለሽ በርች ካለመዚቃ ቅር ቅር ይላል መብትሽ ነው እንወድሻለን ሙዚቃው አታቁሚ ክላሲካልም ቢሆን
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 4 жыл бұрын
ይሺ 🙏እሥኪ እሞክራለሁ 😍🙏
@shewayebergullah1281
@shewayebergullah1281 4 жыл бұрын
Wowwww biutfule I am happy 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐
@breetee675
@breetee675 4 жыл бұрын
Elsie susee! We love you!
@Shewaye991
@Shewaye991 4 жыл бұрын
ኤልሳ እህቴ እንዴት እስከዛሬ አላየሁሽም የእኔ ኩንስንስ ኩሩ እመቤት ስወድሽ እውነትም ኢትዮጵያዊት
@kibromtesfatsion2672
@kibromtesfatsion2672 4 жыл бұрын
ኢልሣ እህቴ ሁሊ ደስተኛነሽ እኔ እራሴ ሳይሽ ደስ ትይኛለሽ ባለምያነሽ እንጀራሽ ዋው አይኖ ሲያምር እጆችሽ ይባረኩ
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 4 жыл бұрын
You are beautiful along with your coffee ceremonyቤተሰብሽ ሆኛለሁ አንችም ብቅበይ😻😻
@kduskdus3580
@kduskdus3580 4 жыл бұрын
Wow ....Konjo neshe ! Bna ewedalehu tihum bun !😘
@mominatafere8133
@mominatafere8133 4 жыл бұрын
You are so genuine PersonI love it
@heranhabesha7848
@heranhabesha7848 2 жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ ውብ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁሽ ወድጄሻለሁ
@almaznegash1889
@almaznegash1889 4 жыл бұрын
You nice i waana come your place
@rrrrrr3937
@rrrrrr3937 3 жыл бұрын
አብሽሪ
@olanieana
@olanieana 4 жыл бұрын
Beautiful soul keep Inspire humanity! Sending Divine light and love.
@olanieana
@olanieana 4 жыл бұрын
Ginger with Coffee hummm interesting. Would love to try it.
@wm3214
@wm3214 4 жыл бұрын
Wow , I like it.
@milanamili6065
@milanamili6065 4 жыл бұрын
ክክክክ 😂 የመጀመሪያየ ነው ሳይሽ በስማአም አባባልሽ አሳቀኝ
@alga7110
@alga7110 4 жыл бұрын
elsieee konjo keep it up god with you olways .
@ejigayehukebede8144
@ejigayehukebede8144 4 жыл бұрын
Else hi good job 👍💕
@mimikebede4456
@mimikebede4456 4 жыл бұрын
የኔ እናት ድምፅሽ ሲያምር ውድድድድድድድ🙏🏽🙏🏽💕💕💕
@assalagold4551
@assalagold4551 4 жыл бұрын
Beautiful
@Chbt1234
@Chbt1234 4 жыл бұрын
Woow amazing
@elsa488
@elsa488 4 жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ እንጀራው ቆንጆ ነው እባክሽን ሚስጥሩን ሹክ በይኝ በትክክለኛው መንገድ
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 4 жыл бұрын
ደሥተኛ ነኝ ዛሬ አቡክቸዋለሁ ሁሉንም በአንድላይ ፖሥት አደርገዋለሁኝ 🙏
@TT-24YYZ
@TT-24YYZ 4 жыл бұрын
Else ye telawen recipe share adergine, please! Thank you!
@belaineshgebre7119
@belaineshgebre7119 4 жыл бұрын
እኔም ጠላ በጣም ነው የምወደው ኤልስዬ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ኤልሲዬ በርቺ ማር👌🙏
@meletweldehawariat4719
@meletweldehawariat4719 4 жыл бұрын
Woooo aseye Aseye edme yhbki 🙏🏾
@ኪዳነምህረትእናቴአባቴሚካ
@ኪዳነምህረትእናቴአባቴሚካ 4 жыл бұрын
በጉጉት ነው ምጠብቅሽ ግልፅነትሽ ደስ ይላል ይቅርት ግን አንቺ አልኩኝ ቡና እኔም እዳቺ ቡና ማፍላት ምወደው ጠላ ላኪሊኝ በጣም በጣም ነው ምወደው አድ አገር ነን
@azebharsch9711
@azebharsch9711 4 жыл бұрын
God bless you
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 4 жыл бұрын
Selam waw betam amrobshal c'est magnifique
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ንው የጋገርሽው እውንትሽን ንው ጥቁሩ ያስቸግራል እኔእንኮን ጉበዝ አይደለሁም እንጀራ መጋገር ግን በመጥበሻ ስለምጋግርም ይሆናል ያለእንጀራ ደሞ እኔ አልችልም እበላዋለሁ ባይገርምሽ ቁርስ ሁሉ በብዛት እንጀራ ንው የምበላው ያደግንበት ብዙም ዬቱበሮች ቆንጆ ትጋግራላችሁ 🙂
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 4 жыл бұрын
የእንጀራ ምጣድ አላገኝሺም ? እንዲያውም ጎበዝነሺ በመጥበሻ መጋገርሺ በርች 🙏
@sarahe3332
@sarahe3332 2 жыл бұрын
እኔም ያመኛሌ ጥራጥሬ ነገር ሽሮ እስኪ በትንሹ ሽሮ ፍትፍት ይስማማኛል ሞክሪ
@azebharsch9711
@azebharsch9711 4 жыл бұрын
Ethiopian Queen 👑
@fanualetsegaye3991
@fanualetsegaye3991 4 жыл бұрын
ደርባባ ይመችሽ ደስ ስትይ 😍👍👌
@asteryemer7576
@asteryemer7576 4 жыл бұрын
Good job life short enjoy .....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiowtabate69
@hiowtabate69 4 жыл бұрын
የተባረከ እራት ይሁን ኤልሲ 💚💛❤️
@eveali6794
@eveali6794 4 ай бұрын
❤❤❤
@melkamentegeze6294
@melkamentegeze6294 4 жыл бұрын
እኔ ገናዛሬ ነው ያየሁሽ ግን በጣም ተመችተሽኛል ነፃ ሰው ነሽ አቦ ይመችሽ !!
@emaye9786
@emaye9786 4 жыл бұрын
Eat lentil with the skin on.
@elzabethasfaw3080
@elzabethasfaw3080 4 жыл бұрын
First time waching. Betame dese yemeteye ena feta yaleshe neshe atetefi bizu video entebekalene
@enanadelele1475
@enanadelele1475 4 жыл бұрын
God besass you
@yemsrachwoldemariam6984
@yemsrachwoldemariam6984 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@ethiopia1455
@ethiopia1455 4 жыл бұрын
Miser siteseri you need to wash it a few times and boil it before you mix it with the kulet. I can't live without shiro and Miser
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 4 жыл бұрын
🙏
@selamkonjo4414
@selamkonjo4414 4 жыл бұрын
Ewnteshen new ena shero yeshalngale gen zem atebye tegwarashen bedenbe tayew
@ሙሲሊምነኝአለሀምዱልለህyo
@ሙሲሊምነኝአለሀምዱልለህyo 4 жыл бұрын
ሰለም ለቺ ይሁን💝💝
@helenkeno6967
@helenkeno6967 2 жыл бұрын
Salam salam salam 🙏🏻
@peace3791
@peace3791 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@mariaganotaki8916
@mariaganotaki8916 4 жыл бұрын
Elsiye i like when u sing. You are so sweet. free women.
@maithasayed4530
@maithasayed4530 4 жыл бұрын
አለን ስታምሪ
@tizitamoges9508
@tizitamoges9508 4 жыл бұрын
Weye dese yemteye ehete nesh, zemenesh yebarek
@Frehiwot01
@Frehiwot01 4 жыл бұрын
ጠጅ፣ዐሻሻጉን፣ስላሳየሺኝ፣እጅግ፣በጣም፣ዐመሰግናለሑ።
@tsegeredatayework
@tsegeredatayework 4 жыл бұрын
ግልፅነትሽ ደስ ይላል
@ruthmekonen912
@ruthmekonen912 4 жыл бұрын
ቡናውን ስትፈጭ ዝንጅብሉ እርጥበት የለውም ደስ ይላል ስራሽ
@lovemom6459
@lovemom6459 4 жыл бұрын
Zara gan ayewesh batam batam das setiyi
@SM-tx2fn
@SM-tx2fn 4 жыл бұрын
አልስ ደስ ነውየምትኜ
@europa7232
@europa7232 4 жыл бұрын
ደስ ስትይ አንቺ ሴት ይመችሽ
@selamkonjo4414
@selamkonjo4414 4 жыл бұрын
Yetebareke yehunelshe
@selamkonjo4414
@selamkonjo4414 4 жыл бұрын
Ena enqwan yekulalite beshetenga selhonku ayesemamangeme anchuy gen tegwarashen ymtayewe plesss
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 4 жыл бұрын
ታይቸ ነበር ምንም አላሳያቸውም 🙏
@kedeistyerga9438
@kedeistyerga9438 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አድናቂሸ ነኘ
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 4 жыл бұрын
You are so sweet from USA
@haragtubemimi5761
@haragtubemimi5761 4 жыл бұрын
አሁንማ ሱስ እየሆነብኝ ነው ቡና መጠጣት ማለቴ አንቺጋ በርቺ ምላሰኞቹ ቢነሱብሽም ተባብረን የጨዋ ግሩፕ አቋቁመን እንሞልጫቸዋለን
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 4 жыл бұрын
Okay 🙏
@brkti_tube
@brkti_tube 4 жыл бұрын
ደስ ይላል
@almazgebre5332
@almazgebre5332 4 жыл бұрын
ጂንጂብልና አብሽ ከቡና ጋር እንዴት ነው ይጣፍጣል?
@mulualemwoldikidan5587
@mulualemwoldikidan5587 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@bezaar7762
@bezaar7762 4 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሸ eko i.swear i want to move to california to be with you1. Love you elsye
@zawrariver9159
@zawrariver9159 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@kedeistyerga9438
@kedeistyerga9438 4 жыл бұрын
ሰትበይ በጠም ታሰጓመጃለሸ እኔም በለሁ አንቺ ሰትበይ
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 4 жыл бұрын
እረ ሙያ ኩንስንስ ድምፅሺም ቆንጆ ነው
@etetutesfaye9689
@etetutesfaye9689 4 жыл бұрын
የሽንብራ ሽሮ ሞክሪ እራስሽ አዘጋጅተሽ እሱ ላያምሽ ይችላል
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 4 жыл бұрын
ይሺ እሞክራለሁኝ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ 🙏
@europa7232
@europa7232 4 жыл бұрын
አብሽ የሚባለው ቀምሼ አላቅም ምንድንነው ጥቅሙ ለምን ቡና ውስጥ ገባ?
@samerahabitt6556
@samerahabitt6556 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fatmahaulolo1934
@fatmahaulolo1934 4 жыл бұрын
እነደማመርማሻአላ
@eleniwoldemariam5755
@eleniwoldemariam5755 2 жыл бұрын
ኤል ስዬ ጠላ ስትጠምቂ የምትጥቢበት የጠላ እቃ ስሙ ምን ይባላል ማለት በወይራ ፈንታ የምትጠቂምበት እስኪ ንገሪን የኔ ቆንጆ ኤልሳ የሲዳሞ ቆንጆ ነኝ።
@selamkonjo4414
@selamkonjo4414 4 жыл бұрын
Telote becha endTershiy
@selomifamilytube2719
@selomifamilytube2719 4 жыл бұрын
Sheberke sheberekerke beten beteneten ale asefaw meshesha lanechi ekonew eliseye yene zenachi benashi bayedersegnem ategebeshe kuchi beye yalew yehel new yemesemagn nefe amet nurlegn
@hellohey9597
@hellohey9597 4 жыл бұрын
ምርጥ ሴት 😍
@asteryemer7576
@asteryemer7576 4 жыл бұрын
Pleas Show Enjera
@tsehaykinde5812
@tsehaykinde5812 4 жыл бұрын
ስወድሽ እኔም ቡና እንዳች ማፍላት እወደለው ግን አላርሙ ቅዉጥ አየጮኸ አሳቀቀኝ ክክክክክክ
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 4 жыл бұрын
ውይ የአላርም ነገር እኔምጋ እንዲያ ነው እያጠፋሁት ነው ቡናየን እሥክጨርሥ 🙏
"መስተ ፋቅር" የተሰኘው ጠላ በመሀል ቦሌ
30:01
Fana Television
Рет қаралды 60 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Ethiopian coffee ceremonies served Saturdays in San Diego
2:06
KPBS Public Media
Рет қаралды 10 М.
ውሎ አዳር - የአሸንዳ በዓል አከባበር በመቐለ
30:34
Elsa Ethiopia traditional coffee ceremony
1:14:20
Elsa Ethiopia
Рет қаралды 11 М.
Ethiopian Coffee Ceremony
1:12
SAVEUR Magazine
Рет қаралды 122 М.
Ethiopian Coffee Ceremony | Ethiopian Coffee | Buna | Youtube
8:23
How To Cook Great
Рет қаралды 16 М.
Ethiopian coffee ceremony makes your life easier
4:43
Metropolis
Рет қаралды 13 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН