Emebet Kassa - የሚያስለቅስ ፍቅር - እመቤት ካሳ - New Ethiopian Music 2024 (Cover Music)

  Рет қаралды 338,407

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Күн бұрын

• እርድናን ፍለጋ ፒያሳ ውጠሁ!!! ዉድ ቤተሰቦቼ እኔ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ የሚል ሁሉ ሊንኩን በመጫን እገባችሁ ቪድዮዉን በማየት ዘና ፈታ በሉልኝ አሳብ አስተያየታችሁን በኮሜንት መስጫዉ ላይ አስቀምጡልኝ 🙏🙏🙏
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha ኸ #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords

Пікірлер: 2 400
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/b6DUdmlqmZalY6ssi👈=YaWErKh2IiMshbFy ዲኤሚሲ👈👈 አፓርታማ
@alemhi8570
@alemhi8570 8 ай бұрын
እሙዬ ስልክሽን እንድት ላግኘው እኔ የደጀን ልጅ ነኝ ሀይ በይኝ ❤❤❤
@ZahraA-n5s8w
@ZahraA-n5s8w 8 ай бұрын
የኔወድ በርችልኝየኔልዮእህት
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 8 ай бұрын
እሙየ የኔ ዉድ በርች❤❤❤❤
@መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ
@መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ 8 ай бұрын
የኔ ጠካራ በርችል❤❤❤❤❤🎉🎉
@abuyetube
@abuyetube 8 ай бұрын
መዝሙር አውጪ እሙዬ በዚህ ድምፅ መዝሙር የምትሉ ❤
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 8 ай бұрын
በይ በይ ደከሞኛል እሷ ታቃለች እግደህ
@EdenBonda
@EdenBonda 8 ай бұрын
የኔ መመረጥ ያስፈልጋል ለሁሉም ነገር
@addesaddes9594
@addesaddes9594 8 ай бұрын
❤ትክክል እኔም እሶ ስለሆነች አዳመንኩ
@feuddhydfirsf8452
@feuddhydfirsf8452 8 ай бұрын
ትክክል ነው
@kuraz7873
@kuraz7873 8 ай бұрын
እወነት ዘፈን ዘለለም ህይወት የለዉም
@MesiEnat
@MesiEnat 8 ай бұрын
በዚህ ድምፅ መዝሙር ዘምሪበት ዘመኑ ለመዝፈን አይሆንም ❤❤❤❤❤
@ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ
@ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ 8 ай бұрын
ትክክል
@rabiathierry8126
@rabiathierry8126 8 ай бұрын
መዝሙር ዝም ብሎ አይዘመርም እግዚአብሔር ሲመርጥ ብቻ ነው
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 8 ай бұрын
ንስሀ ገባሁ እያልሽ እደገና መዝፈን ምንይሉታል
@initesinites2988
@initesinites2988 8 ай бұрын
Eko
@TisgredaAssfa
@TisgredaAssfa 8 ай бұрын
በትክክል
@ሀኒትዩብhaniTube
@ሀኒትዩብhaniTube 8 ай бұрын
እሙዬ የኒውድአይ የሚወድ በላይክ ያሳየኝ👍👍😢😢😢😢😢
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 8 ай бұрын
የኔ ውድ እሙዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mareyam21
@Mareyam21 8 ай бұрын
እሙየ እግዛቤሕረ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🎉 ለምትተባበራት ያገሪ ልጆችንም እግዛቤሕረ የልባቹህን መሻት ይፈፅምላቹህ በስደት ያላቹህ በሰላም ላገራቹህ ያብቃቹህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤ እስኬ ማነው ደስ ያለው ልበ ቀና ሜደምርኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kuraz7873
@kuraz7873 8 ай бұрын
እኔ ሰወደት
@Birhane16
@Birhane16 8 ай бұрын
​@@Madi-zt4wxደምሪኝ ውዴ
@Birhane16
@Birhane16 8 ай бұрын
​@@Mareyam21ደምሪኝ ውዴ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 8 ай бұрын
ፍፄ አሥፋዉ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ እሙ ባተ ሠበብ ነዉ እዚህ የደረሠችዉ የኔናት
@abslotige8107
@abslotige8107 7 ай бұрын
ትክክል ❤❤❤
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 8 ай бұрын
ሰማይናምድር የማያልፈውንአለም ለፈጠረውለልኡልእግዚአብሄር ለስሙ ዘምሪ አቦ ይቺ አለም ጠዋት ታይቶ ማታ ዜሮ ናት እሙ
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ 8 ай бұрын
በዚህ ዘመን ሙዚቃ የእግዛብሄር ቤት አምላክሽን ብታገለግይ መልካም ነው እሙየ እህቴ ❤🙏🙏
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 8 ай бұрын
Tekekele nw.
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 8 ай бұрын
❤❤❤
@ተስፋዩቱዩብ
@ተስፋዩቱዩብ 8 ай бұрын
ትክክል እሙየ ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ በዚህ ድምፅሽ ዘምሪበት ወላዲቷን ስትይ እኮ በጣም ደስ ትያለሽ ሙዚቃ መጨረሻው ጥፋት ነው ውዴ እመኝኝ በዚህ ከቀጠልሽ መስቀልሽንም አንድ ቀን ታወልቂው አለሽ🙏🙏😘😘
@ethio140
@ethio140 8 ай бұрын
እኔ እራሱ አልኩ በዘምር እንዴት ያምርባታል
@RutaTube472
@RutaTube472 8 ай бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑር ይስጣችሁ ደምሩኝ😊🌹🥰👍
@ሀኒትዩብhaniTube
@ሀኒትዩብhaniTube 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ወንድሜ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Fatima-cl7yb
@Fatima-cl7yb 8 ай бұрын
AMEN❤
@bzuyebeyeneheylemeskel586
@bzuyebeyeneheylemeskel586 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@filsenTube
@filsenTube 8 ай бұрын
አሚን😢
@حياةالحبشي-ك2ي
@حياةالحبشي-ك2ي 8 ай бұрын
አሜን በእውነት❤
@hiath
@hiath 8 ай бұрын
እሙየ የኔ ውድ ጥንካሬሽን ሳላደንቅሽ አላልፍም ግን በዚህ ድምፅሽ የእግዚአብሔርን ቃል መዝሙር ብዘምሪበት በጣም ይደነቅ ነበር❤❤
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 8 ай бұрын
ይህን ድምፅ የስጠሽን አምላክሽን በመዝሙር አገልግይበት ዘፈን ሀጢያት ነው
@tigtig6559
@tigtig6559 7 ай бұрын
እውነት ነው እሙ የዘፈን አይደለም በዚህ ድምፅዘምሪበት እባክሽ
@-cm2jp
@-cm2jp 8 ай бұрын
በዚ የሚያምር ድምፅ ለእግዚአብሔር እንደሚታመሰግንይበት ተስፋ ኣደርጋለኩኝ
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 8 ай бұрын
እሙ ዉዴ በዚህ ቆጆ ድምፅሽ እምትወጅዉን እግዚአብሔርን አመስግኝበት❤❤❤❤❤
@tsgeselamyoutube8746
@tsgeselamyoutube8746 8 ай бұрын
@yesufadem2112
@yesufadem2112 7 ай бұрын
ምን መዝሙር አለ ሁሉም ያው
@Hiywot5
@Hiywot5 8 ай бұрын
የኔ ውድ አሁን የዘፈን ግዜ ሳይሆን የንስሃ የፀሎት የመዝሙር ነው መዝሙር ብዘምሪ በጣም አሪፍ ነው❤❤❤
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 8 ай бұрын
በትክክል ነው
@SaraAhra
@SaraAhra 8 ай бұрын
በዚህ ድምፅ መዝሙር አውጭበት እሙዬ እግዚአብሔር አመሰገኝው❤❤❤
@seadi5
@seadi5 8 ай бұрын
አሁን ግዜውየሙዚቃቀንአይደለም ዱአእናፆለትነውእሚያስፈልገው የሀገራችን ጉዳይያስጨንቀናልየሞላለትእደአዝማሪይለፍልፍ?
@hanayoutube4254
@hanayoutube4254 7 ай бұрын
እንደ ኢትዮያ ህዝብ አስመሳይ አላየሁም በዚች ምድር ላይ እሷ ስትዘፍን ነዉ መዝሙር ዘምሪ ብላችሁ ኮሜንት ሁላችሁም የምትፅፉ ለምን ሌላችን ዘፋኞ እንደዚህ አላላችሁም 🙆🏽‍♀️🙆🏽‍♀️🙆🏽‍♀️ ሁልሽም ሀጢያተኛ ናችሁ ፃድቅ ለመሆን አታስመስሉ ተዋት ትዝፈን የፈለጋትን ታድርግ ከእናንተ የሚጠበቀዉ ማበረታታት ነዉ የሚስማማትን እሷ ታቃለች🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 8 ай бұрын
እሙ የኔቆንጆ እህት በዚህ ድምፅሽ እግዚአብሔር ድንግል ማሪያምን እንድታመሰግኝበት እሱ መድሃኒያለም ይርዳሽ❤
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 8 ай бұрын
እንጀራ ስለሆነ ነዉ እኛ የምናበራታታዉ ዘፋኝን ስለሆነ ምን ታድርገዉ መንፈሳዊን እኮ አናበረታታም😂
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 7 ай бұрын
​uutyu8870 በትክክል😅😅😅😅😅
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ን ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር በመዝሙር እድታመሰግኝ እሱ ይምራሽ
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 8 ай бұрын
❤❤❤❤😊😊😊
@bitewm7998
@bitewm7998 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@feuddhydfirsf8452
@feuddhydfirsf8452 8 ай бұрын
ትክክል ነው
@hayatgetahun3391
@hayatgetahun3391 8 ай бұрын
እግዛብሔር እናት አለዉ እደ ፈጣሪ እደት ይወለዳል
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
አብ ልጅ አለዉ ወልድ እናት አለዉ ​@@hayatgetahun3391
@ዮወርድ
@ዮወርድ 8 ай бұрын
አይ መድሀኒአለም አባቴ አስተዋይ ልብ ስጠን በዝህ ድምፀሽ እግዚአብሔርን ብታመሠግኝበት መዝሙር ብታወጭ ምንኛ መታደል ነበር ባለፈ ፀበል ሡባኤ ገዳም አሁን ዘፈን ጪፈራ ዳኪራ እሡ መሀሪ አምላክ በምረቱ ይመልከተን
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 8 ай бұрын
እኔም ስል ነበር በእውነት
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 8 ай бұрын
ኧረ ተው ለሁሉም ጊዜ አለው
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 8 ай бұрын
Tekekele nw
@zadelove4676
@zadelove4676 8 ай бұрын
አሜን በእውነት
@yenemartube1
@yenemartube1 8 ай бұрын
እውነት ነው መንፈሳዊ ከአለማዊ ጋር ይጋጫል ፈጣሪ ወደቤቱ ይጥራት🙏
@ረድኤት
@ረድኤት 7 ай бұрын
ገዳም ፀበል እየሔዱ ሔዶከርሞ ዘፈን እረ እነስተውል ይች አለም ከቱነች እኮ ወይ አለምዊነቱን ወይም እምነቱን አጥብቆ መከተል ሁሉ እያምልጠይነው😥🙏💕🙏 ዞሮ እዚ ህ በድረስሽ ጥንካሬሽን ታላደቀው አለልፈም ዘፈን ትተሽ ዘምሪይ።
@HagerAlmu
@HagerAlmu 8 ай бұрын
ጎበዝ እሚል አይጠፋኮ አትጃጃይብን. ሜካፕሽ እራሱ😂😂😂😂😂😂ግን ጠበብተራችኝ ተብሎ አቤት አይባልም ስምተሳስተሻልይባላል😂😂😂😂😂😂አይኑዋና አፉዋ አካባቢእዴት እድምታረገው😂😂😂😂
@TigistTerefe-b7j
@TigistTerefe-b7j 8 ай бұрын
በዝህ ድምፅሽ መዝሙር በዘምሪ በጣም ደስ የልነበር እሙዬ አሁን ግዜዉ አደለም ለዘፈን❤❤❤❤
@bitewm7998
@bitewm7998 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 8 ай бұрын
መቼ ነው ጊዜው የዘፈኑ ??🙄
@TigistTerefe-b7j
@TigistTerefe-b7j 8 ай бұрын
@@AmalAmal-kg1qb ግዜ የለዉም
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 8 ай бұрын
@@TigistTerefe-b7j ለሁም ጊዜ አለው ትዝፈንም ታልቅስም ዝንብ ብለሽ ላይክ አድርጊ በተሰጣት መክሊት ሰርታ ትኑር አለቀ ።
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 8 ай бұрын
​@AmalAmal-kg1qb ለዘፈን ጊዚ የለም እሺ 👂👈
@RabiMedia-l3s
@RabiMedia-l3s 8 ай бұрын
ነባ ተዝፍነለት እውነት የሚያስለቅስ ነው 😢 ስብስክራይብ እኔንም አሳድጉኛ
@VipUae-c8x
@VipUae-c8x 8 ай бұрын
ትክክል
@fatumawase
@fatumawase 8 ай бұрын
​@@VipUae-c8xደምሪኛ
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 8 ай бұрын
😂😂❤❤❤❤
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 8 ай бұрын
ተዘፈነለት ብቻቻቻቻቻ❤❤❤❤❤
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@GenetAdane-j8g
@GenetAdane-j8g 8 ай бұрын
በዝህ ድምጽ በቅርቡ መዝሙር እደምዘምሪበት እርግጠኛ ነኝ ኮመቶች እዳለ መዝሙር ኮመንት አቢቢ እሙየ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mese386
@mese386 8 ай бұрын
አቺን ስለምወድሽ ነውጅ ድምፅ እኳን ብዙም አደለሽ ከቻለሽ ወደመንፈሳዊ ተመለሽ❤❤
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ 8 ай бұрын
እሙሳይ ፍፁምአስፋውን ሳላደቅማለፍ ንፍገትይመስለኛል ፍፄባለህበትሰላምህይብዛ
@evan-v4t
@evan-v4t 8 ай бұрын
የዛሬውማ ያበደ ነው እሙዬ በርቺ❤❤❤
@bitewm7998
@bitewm7998 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@gfg4073
@gfg4073 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@efratatube286
@efratatube286 8 ай бұрын
በርች አትበሉ ወገኖቼ ወደ ሞት ነው እንጂ ወደ ሕይወት እየሄደች አይደለም። ደነገጥኩ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 8 ай бұрын
@@efratatube286 እስኪ እኔ ማነኝ በሉ አንች ዘምሪ እና ጽደቂ በመዝሙር ብቻ የሚጸደቅ ከሆነ እሙ ስለዘፈነችን ወደሲኦል ስትገባ እንይ ወይ ጉድ በቃ ይህ ሚዲያ ተመቻችሁ ፈራጅ ሆናችሁ የፈጣሪን ስራ ያዛችሁት
@Birhane16
@Birhane16 8 ай бұрын
​@@gfg4073 ውዴ ደምሪኝ
@ኑሀሚንየወቅሸቷነኝ
@ኑሀሚንየወቅሸቷነኝ 8 ай бұрын
ምናለበት ለእግዚአብሔር ብዘምሪበት😢😢😢 አይ ጊዜ ለሀፂያት መሮጥ😢😢😢
@keroskeros5466
@keroskeros5466 8 ай бұрын
❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 8 ай бұрын
ፈራጅ ስትሆኑ ይገርመኛል ግጥም አጺያት ነው ? በቃ ተዋት ፈጣሪ በሰጣት መክሊት ሰርታ ትኑር አይዞሽ ነው የሚባል
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የፈቀደጌዜ መዝሙር ትዘማራለቺ ብየተስ ፋአደርጋለሁ❤❤❤
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 7 ай бұрын
ሞት ቢቀድማትስ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 8 ай бұрын
እሙዬዬዬዬዬ የኔ ውድ ስት እደሰማዉት ደጋግም ፍፅዬዬዬዬ የት ነክ እሙን አየካት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 8 ай бұрын
የኛ፡ባለማተብ፡የቱን፡እንደምትይዢ፡የቱን፡እንደምትለቂ፡አለም፡ግራ፡አገባችሽ፡፡ፊትሽን፡ወደ፡ፈጣሪሽ፡መልሺ።ዘመኑ፡ክፉ፡ነውና፡ድንገት፡ሳታስቢው፡እንደ፡ዘፈንሽው፡ሳይሆን፡፣ ፣፣፣፣፣፣፣፣
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 8 ай бұрын
እረ ነባየትነህ አታሰለቅሳት ድምፅሺግን አንደኛ ነው👍👍👍👍
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 7 ай бұрын
አረ መባና አመቤት ግን አይመጣጠኑም
@tekelechbiru7129
@tekelechbiru7129 7 ай бұрын
በዚህ ድምፅ መዝሙረ ዘምረበት❤❤ ዘመኑ ለመዝፈን አይሆንም😢😢
@samriyouyube12
@samriyouyube12 8 ай бұрын
የስደት ጋደኞቼ ዛሬስ ከፋኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሁላችሁንም ባላችሁበትፈጣሬ ይጠብቃችሁ
@estub45
@estub45 7 ай бұрын
Amen wude😢😢
@samriyouyube12
@samriyouyube12 7 ай бұрын
😍😍😍
@lamlamlamlam9285
@lamlamlamlam9285 7 ай бұрын
😢😢😢😢ayzoshe
@samriyouyube12
@samriyouyube12 7 ай бұрын
@@lamlamlamlam9285 እሺ የኔ ዉድ
@SenaytAyanaw
@SenaytAyanaw 7 ай бұрын
አይዞሽ ዉዴ
@yeshimebetworku1729
@yeshimebetworku1729 8 ай бұрын
እሙቲቲቲ በፍቅር አይኑ ለሚያየን ፍቅሩ የእዉነት.ለሆነ ለፈጣሪሽ ዘምሪለት አወድሽዉ.ዋጋጋጋ.አለዉ.ያከብርሻልምምምምምምምም
@ወለተማርያምየድግልጅ
@ወለተማርያምየድግልጅ 8 ай бұрын
እሙቆጆየኔልዩ አይዞሽ ደሞ ወደመዝሙርህጅ ሙዚቃላይትኩረት አታርጊ አችደሞ ሀይማኖትሽን አክባሪነሽ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 8 ай бұрын
እሙ ተይ እናት😢 ንቂ ንቂ በዚህ ድምፅ ምናለ እግዚአብሔርን ብታመሰግኝበት😢 እግዚኦ ፍፃሜሺን ያሳምርልሺ የዳቢሎስ መነሀርያ አትሁኝ እናት
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 7 ай бұрын
በሰው ህይዎት አያገባንም ልክ እደልሎች ታዋቂይ ሠዎች አድቀን ትመለሣለች አሁን ትስራ ትለዎጥ ፈጣሪም ብዙ ሐጢት ስንሠራ ጠብቀን ለዚህ አብቅቶናል እና እሧ ገና ታዳጊይ ልጂይ ነች ትደግ ልበ ደግሞ ንፁህ ነው ድንግል ማርያምን ከነ ልጇ. ትዎዳታለች አትጥላትም ትጠብቃታለች
@helensahle6071
@helensahle6071 6 ай бұрын
❤👍
@gebattube
@gebattube 8 ай бұрын
የእሙ ሙዚቃ ወዳጆች በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@ሰአዳዩቱብ-ፈ7አ
@ሰአዳዩቱብ-ፈ7አ 7 ай бұрын
ፍቅር እደሁን ደኩትርነገርኝ አትይምነበር ጠቢቢነገርኝአላልችም😂😂😂
@HahaGsgehd-kg7gp
@HahaGsgehd-kg7gp 8 ай бұрын
ፅዲቅ ፅዲቅ አሰኛችሁሳ ወሬ ሁላ ዝበያቸዉእሙ ራሷታቃለችኮ
@ለወገኔሚዲያ
@ለወገኔሚዲያ 8 ай бұрын
እሙዬ አንድ እውነት ልገርሽ ዘፋኝች የእግ/ር ቃል ሴናገር መንግስት ሰማያት አይወርሱም ይላል ዘፈን ይቅርብሽ እየሱስን የምትወጂው ከሆን የሞተልሽ ደሙን ያፈሰሰልሽ እሱ ነው እየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ 8 ай бұрын
ለእምነትሽ ትልቅ ቦታ እንዳለሽ አውቃለሁ እግዚአብሔር ፈቅዶልሽ ሰሙን ለማወደስ ያብቃሽ እሱ ሲመርጥ ነውና ሁሉ እሚሆነው ከተመርጡት ጋር ይሁን ስምሽ😊😊😊
@Almialmi-k2k
@Almialmi-k2k 8 ай бұрын
በጣምኮ የዎሀ ነች እመቤትየ እውነት ይለፍልሸ❤❤❤❤
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 8 ай бұрын
ኮንፒተር ባይገባበት ጥሩ ነበር ጓረምሳው በልቶሽ ይሄዳል አያገባሽም አልቅሰሽ አልቅሰሽ ሲደክምሽ ትተይዋለህ😮😮😮
@Susuuuuu-w5z
@Susuuuuu-w5z 8 ай бұрын
የሰው ዘፈን አበላሸሽ ። ብዙዬ ነብስ ይማር ድጋሚ ገደለችሽ😅😅😅😅😅
@WiaTube770
@WiaTube770 8 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ሃሳብ ምኞታችሁ ተሳክቶ ለእናት ሃገራችሁ ያብቃችሁ🇪🇹🇪🇹 ደምሩኝ
@ሀኒትዩብhaniTube
@ሀኒትዩብhaniTube 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤ወንድሜ🙏🙏🙏
@Rahma_1995
@Rahma_1995 8 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@Fatima-cl7yb
@Fatima-cl7yb 8 ай бұрын
AMEN❤
@Fatima-cl7yb
@Fatima-cl7yb 8 ай бұрын
AMEN❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@KaliKali-m5o
@KaliKali-m5o 5 ай бұрын
እሙን ሣይ ፋፄ ይታወሣል መልካም ሠዉ ባለዉለታ ነህ ባለህበት ከነቤተሠብህ ሠላም ሁን
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 8 ай бұрын
እሙዬ አንችን ሳይ እግዚአብሔር ለስደተኞች ሁሉ ታሪክ እንደሚቀይር አምናለሁ መጨሩሻሽን ያሳምርልሽ
@accacc3506
@accacc3506 8 ай бұрын
በርቺ ግን አሁንግዜው የዘፈን አደለም የምጥዘመንላይነን😢 ያዝብቻደርጊውጥሩነበር በያለንበት ለሃገራችን እፀልይ በየሃይማኖታችን ።
@msafnHBhyy-zv3zj
@msafnHBhyy-zv3zj 8 ай бұрын
ምንአይነትሠአትደረስንየሚስቀውማነውአይዞሽበርቺ❤❤❤❤❤
@akjulan7084
@akjulan7084 7 ай бұрын
ቆየት ያሉ ዘፈኖች እንደ አዲስ የዘፈኑ በጣም ደስ ይላል መደመጡ ሁላ አይሰለቹም❤❤
@DesalegnWorku-o4l
@DesalegnWorku-o4l 7 ай бұрын
እሙ ይህ የአንች ድምፅ አይድልም እህቴ አምላክ ነው እንደ ስጦታ የሰጠሽ የድምፅ ቅላፄ እና ዜሜ በጣም ልዪ ትግርት ነው ነው እባክሽን በዙህ ልዪ የሆነ ድምፅ መዝሙር ዘምሪበት ይበልጥ አለምን ጉድ ያሰኛል እህቴ አድናቂሸ ነኝ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 8 ай бұрын
አስተያየት የምሰጡ ሰወች ተረጋጉ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ወደ መዝሙር ትመለሳለች ዝም ብሎ እኮ መዝሙር ላይ ዘው አይባልም መዝሙር ማለት የእግዚአብሔር ቃል ማለት ነው እሙ ውዴ በርቺ ቆንጆ ነው❤❤❤❤❤❤
@emuephrem5120
@emuephrem5120 8 ай бұрын
😂😂😂
@yelejochemeznagna1533
@yelejochemeznagna1533 8 ай бұрын
Awo meterat yeteyekal setetera tezmeralech
@SPhonetastic-r7t
@SPhonetastic-r7t 8 ай бұрын
እሙ ለአምላክሽ ዘምረ በምድርራዊይ፣ታዋቂ ሁነሽ በስማይቤት፣ከባድነው
@selam518
@selam518 7 ай бұрын
መዝሙር ዘምሪ እሙዬ የማስለቅስ መዝሙር ቢሆን ይሻልነበረ😢😢😢😢❤❤❤❤
@MebrukaShriowm
@MebrukaShriowm 8 ай бұрын
ስንት ሰው ተጎድቷል 😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉
@UaeDibba-tv8gq
@UaeDibba-tv8gq 8 ай бұрын
ለምን መዝሙር አታወጭም እግዚአብሔርን ማመስገን የበለጠ ይሰጣል ዘፈን ለሠው መዝሙር ለእግዚአብሔር❤❤❤😢
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 8 ай бұрын
ዘመኑን ያከፋነው የያንዳንዳችን የልብ ክፋት ነው በጣም ደስ ይላል ድምፅሽ ቀጥይበት❤
@hayatmohammed1169
@hayatmohammed1169 8 ай бұрын
ሰዓታት አማራ ሆኖ ሙዚቃ ማውጣት አይከብድም አማራ የተጨፈጨፉ
@ElsaAbil
@ElsaAbil 8 ай бұрын
በርቺ እሙ የኔ ብርቱ ምርጫሽም አንደኛ ነዉ ነባዬ ባቋራጭ አፈሽ እሙ ዳይናሚክ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asetrDejinei
@asetrDejinei 8 ай бұрын
አይ እሙዬ አሁን መዝሙር በዘምራ በጣም ቆንጅ ነበር እግዚአብሔርን ማመስገን በአሁን ሰዓት ሞዚቃ አያስፈልግም 🙏🙏🙏💒❤️👂👈
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 8 ай бұрын
መዝሙር አሪፍ ነዉ ግን የሚያበረታታ የለም የለፉበትን አያገኙም ለዚያ ይመስለኛል እኛም አናበረታታ ምን ያድርጉ
@nitart4949
@nitart4949 8 ай бұрын
Ere tewooo😂
@keroskeros5466
@keroskeros5466 8 ай бұрын
ከላይ ያለዉ መስቀል የተዘቀዘቀ ነዉ እባኳቹ ንገራት ወጎነቼ ሁላችን ባለ ማወቅ እንሳሳታለን
@brookebekele612
@brookebekele612 7 ай бұрын
Why you are watching?
@brookebekele612
@brookebekele612 7 ай бұрын
So why you are watching her
@dhgeda560
@dhgeda560 8 ай бұрын
አረ እንደው አረ ለጆሮአችን አስቡ በጌታ እንዲት እንደሚያስጠላ
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 8 ай бұрын
በመስቀል ቅርፅ የሐበሻ ቀሚስ አሰርቶ መስቀል አርጎ ዘፈን 😢😢😢ጉድ ለብር ብላችሁ ነፍሳችሁን ነፍሳችንን እንሽጣት አይይይ እርሱ ይማረን ፡ ነፍሴ ሆይ ነፍሴ ሆይ በእግዚአብሔር ታመኚ 😢😢
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 8 ай бұрын
የቤቴሌሄም አክሊሉን ድምፅ ይመስላል ድምፅሽ እሙዬ 👌👌👌
@kirostasew2843
@kirostasew2843 8 ай бұрын
ተውት አንድልጅዋን የፈለገችውን ሆና ታሳድግበት የዘመረ ሁሉ እግዚአብሔርን የሚወድ የዘፈነ የሚጠላ አይደለም
@ሸዋወሎጎደርጎጃምአድአማራ
@ሸዋወሎጎደርጎጃምአድአማራ 8 ай бұрын
እሙዬ የኔቆጆ መዝሙር ዘምሪበት ቆጆድምፃ ነው ያለሽ❤❤❤❤
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 8 ай бұрын
እሙዬ የኔ ቆጆ ሁሌም አደቅሻለሁ የዘፈን አዳማጭ አይደለሁም በርች በዚህ ድምፀሽ ብትዘምሪ ደሰ ይላል እግዚአብሔር ያሳብሹን ሁሉ ያሳካልሽ ክብሩን ሁሉ እሱ ይዉሰድ አንድ ቀን እደምትዘምሪ ተስፋ አለኝ ፈጣሪ የፈቀደው ቀን በተረፈ ብርች 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 8 ай бұрын
እንዲህ ነው ኮሜንት ጽድት ያለ አንዳዶቹ ፈራጅ ሁነው ይኮምታሉ ሰርታ መኖር አለባት ለሁሉም ጊዜ አለው ፈቃደ እግዚያብሔር ተጠይቆ ይዘመራል ከተፈቀደላት ነው እስከዚያው እሱ በሰጣት መክሊት ትስራ
@tadlaal9123
@tadlaal9123 7 ай бұрын
እሣም እኮ ማቆም ውሥጤ ነው ግን እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ ብላለች ​@@AmalAmal-kg1qb
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 8 ай бұрын
ወይ እሙ እኔም ሳላስበው የሚያስለቅስ ፍቅር በድገት ይዞኝ ነበር አምሮብሻል ዋው የምወድሽ እሙዬ❤❤❤
@SaraSara-lu8pm
@SaraSara-lu8pm 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🤦😍😍😍😍😍
@abedalkader3770
@abedalkader3770 7 ай бұрын
❤❤የኔውድእህት በዚ ህ ድምፅሽ እግዚአብሔርን አመስገኝ በመዝሙር
@mesitube8396
@mesitube8396 8 ай бұрын
እሙ በዚህድምፅ መዝሙር ብዘምሪ ደሞ በቁርባነው የማገባው የምትይው በዘፍን ተጨማልቀሽነው እዴ
@حليمهالخطيب-ش9ك
@حليمهالخطيب-ش9ك 8 ай бұрын
ለሙዚቃ የምታወጪዉን ገንዘብ መዝሙር እየዘመርሽ እግዚአብሔርን ብታመሰግኒበት ነዲያን ብታበይበት ለነፍስ ስንቅ ነበር በርቺልኝ እሙዬ ብቻ ሰው የፈለገዉን ነው የሚሰራዉ መዝሙር ብትዘምሪ ምርጫዬ ነው እግዚአብሔር እዲታረቀን በዚህ ክፉ ዘመን 😢😢😢😢❤❤❤
@demozeyob-cj1xt
@demozeyob-cj1xt 8 ай бұрын
እሙ ሙዚቃ ማውጣት ህልሜ ነበር እባክሽ እርኝ የኔ አበባ
@Reem_coffee
@Reem_coffee 8 ай бұрын
በሉ እንግዲ ቲክታከሮች ቆራርጣቹ ውሰዱ ትችሉበት የለ 😂😂😂😂😂
@hawa923
@hawa923 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@NheBdhd
@NheBdhd 7 ай бұрын
መዝሙር.ይመስላል.ግን.ፍቅር.ይላል.ድምጽሽ.ለመዝሙር.ያሰለቅሳል.
@SlameSlame-vq1gu
@SlameSlame-vq1gu 8 ай бұрын
ብዘምሪ እምትሉግን አሁን ብትዘምር የዚህላይክ ልይክ😂 ተውጅ እጀራዋነው አድቀን ለመዘመር ያበቃት ይሆናን
@mirekatesehefera3022
@mirekatesehefera3022 8 ай бұрын
ነባ የት ነህ ተዘፈነልህ በሚገባ ምርጥ ነው ቀጥይበት ❤
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 8 ай бұрын
እመቤቴን በዚህ ድምጺሽ ዘምሪበት ።
@baniaychu7478
@baniaychu7478 8 ай бұрын
ነባ ተዘፈነለት እውነት የሚስለቅስ ነው😢
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 8 ай бұрын
እረወጅ እኔሥ ዘፍንም አልመሠለኝ ጭረረረብሎብኘል 😂ዛሪድምፆዋ
@shimelesBesher
@shimelesBesher 8 ай бұрын
​@@SaleemaSalee-kg1quቅንብር አለው ውዴ😅😅😅😅
@baniaychu7478
@baniaychu7478 8 ай бұрын
@@SaleemaSalee-kg1qu 😂
@baniaychu7478
@baniaychu7478 8 ай бұрын
@@shimelesBesher ሲግል ነው😂
@kubraoumer
@kubraoumer 8 ай бұрын
ዘፈነሽ ሙተሻል ለቅሦ ነዉ ብየ😂😂
@muluwerk2011
@muluwerk2011 8 ай бұрын
ህይወትሺን ለቀየርው ልፍጣሪ በዚህ ድምፅሺ ብትዘመሪበት ይሻልሺ ነበር እህቴ
@_eltube534
@_eltube534 8 ай бұрын
እኔ ልፅፍ ያሠብኩትን አብዛኛው ሰው ፅፎት ሳየው በጣም ነው የተደሰትኩት እግዚአብሔርን በዚህ የዋህነትሽና በዚህ ድምፅሽ ብታገለግዪው ደስስስ ይላል ለዚህም እርሱ ይፍቀድልሽ
@amrazaz1232
@amrazaz1232 8 ай бұрын
የኔ መልካም እሙ ድምፅሽ ያምራል የንስሃ መዝሙር ዘምሪበት የሚያሳዝን ድምፅ ነው የሚወጣው ካፍሽ
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 8 ай бұрын
ነባ እንኳን ደስ አለህ ተዘፈነልህ ❤ ፍቅር ያሸንፋል ❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 7 ай бұрын
😂😂😂 አኪት ለእሱ አይደለም
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 8 ай бұрын
ደህና ድምጽ እንዳለው ሰው ስዘፊኚ ይገርመኛል በዛ ላይ የማሰለጥኚ ሰው ነሽ
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 8 ай бұрын
እሱም ማለት እግአቤሔር ስለፍቅር ነወ የደማው አሷም ሰለፍቅር ነው የተናገረች ምን ትጨቀጭቋታላችሁ
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 8 ай бұрын
እስኪ እንስማ ዛሬ የዘፈን ቀን ነው መሰለኝ 🎉🎉🎉
@animawgashu2436
@animawgashu2436 8 ай бұрын
ሰዎች በዕምነት እሙ ከሚገባው በላይ ጠንካራ ናት፣ በሰው ህይወት እንደ እርጎ ዝምብ ጥልቅ አትበሉ፣ እሷ የራሷ ምክንያት ይኖራታል፣ ያልተገራ ድምፅ/ጉሮሮ እንዲሁ መዘመር አይቻልም። እሙየ በጣም በጣም ድንቅ ነበር። እንወድሻለን። ቀጥይበት......
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 7 ай бұрын
እሙዬ በጣም ነው የምወድሽ:: እግዚአብሄር ልጅህን ያሳድግልሽ::🙏🏽💜👏🏽🙌🏽🥰
@ይሳኩር
@ይሳኩር 8 ай бұрын
እሙየ ማሕተብሽን አይቼ አዘንኩ 😭አንች ጥሩ ሃይማኖተኛ ነሽ ሙዚቃ ይቅርብሽ ገሃነብ ነው😭😭😭
@TamiratTilahun-w1m
@TamiratTilahun-w1m 8 ай бұрын
ለካ አቀናባር ብር ብቻ ነው ምፈልጉት አሰተያየት አይናገሩም😂😂😂
@Muluneshebeyazn
@Muluneshebeyazn 8 ай бұрын
እንደኔ ደጋግሞ።የሰማው ማነው❤❤❤በጣም ደስ የሚል ድምጽ ነው ግን ክላሲካሉ ይበዛል ከግጥሙ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@kuraz7873
@kuraz7873 8 ай бұрын
3የሰማሁት ወደወ ወደወ እያለቀብኝ
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 8 ай бұрын
ዘፈን አትሱሙ አታበረታቱ በአሁኑ ሰአት ዲያቢሎስን ማበረታታት መሆኑን እወቁ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 8 ай бұрын
ኧረ የመዳም❤ቅመሞች አበረታቱኝ እኔንም አይከፈልበትም የስደት እህታችሁነኝ😢😢
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x 8 ай бұрын
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን 😢😢😢😢
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 8 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@dagimtemesgen7644
@dagimtemesgen7644 7 ай бұрын
በኮምፒዩተር በተቀናበረ ድምፅ ሙዚቃውን አበላሸሽው
@LehulumGezaalewu
@LehulumGezaalewu 8 ай бұрын
አው የሚገድፍሽ ሊኖር ይችላል ግን ደግሞ ከመቤታችን በላይ ማንም ማንን የሚያነሳው የለም ሰለዚህተመለሽ
@MisaMkonen-fv9ou
@MisaMkonen-fv9ou 8 ай бұрын
ወይኔ መዝሙርቢሆን እደትደስይልነበር❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 7 ай бұрын
ዘማሪ አጣ ነው ተዋህዶ እስኪ ጸጋ ላልተሰጠው ሰው ላይ ከምታላዝኑ የዘመሩትን ስሙ እነ ቆንቆየነሽ እነ ምርትነሽ እነ እንግዳ እረ ስንቱ እነሱን ሳታዳምጡ ንስሀ ሳትገብ በአለም ያለች እህታችን ጋ አታስጨንቆት ፈጣሪ ሲፈቅድላት ነው የምዘምር
@ዶሮዩቲብB
@ዶሮዩቲብB 7 ай бұрын
ቆንጆነው በርች የሀገር ልጅ የጎጃሜዋ
@gedam626
@gedam626 8 ай бұрын
የኔዉድ ጎብዝ በረች ግን ሙዚቃ መስማት አልፈልግም ምክንያቱም ይህ ዘመን ሀጢያት ብቻነዉ እህቴ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 8 ай бұрын
እኔም በድንገት ይዞኝ ይሄው እያነሣ ያፍረጠኘል 😂ልጅውም አልገባው ብቻ አይዞሸበሉውኝ
@maryamm2218
@maryamm2218 8 ай бұрын
እግዚአብሔርዘፈኑንአስትቶቤቱይመልስሽ
ሳነሳሳ - እመቤት ካሳ | እንዝርት | Enzert  - Abbay tv - Ethiopia
8:26
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,7 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 56 МЛН
ፍቅረኛየን ተዋወቁት❤❤❤
12:56
Emebet Kassa
Рет қаралды 42 М.
ታገቢኛለሽ ወይ
21:43
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 223 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН