ጥርግ በል እንሰኳን ካንተ መጣ!!!

  Рет қаралды 122,519

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Күн бұрын

• ፍቅረኛ እያለሁ ለምን የለኝም አልከኝ!! ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን እየገባችሁ ፈንድሻ እቱ ዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጓት 🙏

Пікірлер: 1 700
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/nmPLc6qGqcp_mLssi=LDjbFTNwr_wPZAYn ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን እየገባችሁ ፈንድሻ እቱ ዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጓት 🙏
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 8 ай бұрын
እሺ እናደርጋት ኣለን ❤
@Zahra-kk3ze
@Zahra-kk3ze 8 ай бұрын
እሙ ተረገጊ
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 8 ай бұрын
እሽ❤❤❤❤
@ፂዮንTube
@ፂዮንTube 8 ай бұрын
ከዚህ ቡሀላ ከነባ ጋር አቁሚ አታልቅሽ ሥራሽን ሥሪ መረራችሁኝ የምር ለኢትዮጵያ ህዝብ አሥቢ ቆፍጠን በይ ጅልጥ ነዉ ነባ ሲጀመር ሥትሽኮረመሚ ናቀሽ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 8 ай бұрын
እሙየ አትናደጅ ፕራንክ ነው ያስታውቃል እኮ ፕራንክ መሆኑ ማለት ከንግግሮቹ እዴ ተረጋጉ
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 8 ай бұрын
እሙዬ የኔ ውድ አንድ ነገር ልንገርሽ ካቺ አውቄ ሳይሆን ሱባኤ ግቢ ለተወሰነ ቀን ወደ ገዳም ቦታ ሒጅና ያንች ያልሆነውን ነገር ያርቅልሻል የኔ የዋህ❤❤
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 8 ай бұрын
ተባረኪ መልካም ሃሳብ ነው❤
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 8 ай бұрын
ጥሩሀሳብደምሪኚ❤❤❤❤
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 8 ай бұрын
😂😂😂 ሙድ ነው አይጣሉም
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 8 ай бұрын
እሙ እውነት ነው ግቢ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 8 ай бұрын
ሰራ ነው ኧረ የምን ፀብ መሰሎሸ ነው 😂😂😂
@rozaalain8036
@rozaalain8036 8 ай бұрын
በጣም ይቅር በይኝና ይሄ ልጅ ለምን ከሕይወትሽ አታስወጭም አቦ ከልጅሽ ጋር በሰላም ኑርበት ።
@uaedibba5487
@uaedibba5487 8 ай бұрын
ሠገጤ እንኳን የሄደልሺ እሙ ማክበር ምን እንደሁ ክብርን የሚያቀው ዝናርና የታጠቀ ደግናው ፋኖ ነው ለአንች የሚመጥንሺ የኔ ልዩ
@helinataye8867
@helinataye8867 8 ай бұрын
በትክክል እነሱ ኣህዯቻቸውን ይጠብቁ ክብር ስጠናቼዋ😅
@abrsh723
@abrsh723 8 ай бұрын
ፍቅር ይሻላል. ከጠብ ምንም አይገኚ ቤተሰብ🎉🎉
@belayneshkemal6076
@belayneshkemal6076 8 ай бұрын
❤❤❤Wwioo
@ሙሌአለም
@ሙሌአለም 8 ай бұрын
ትክክል ❤❤ሙቤየ❤
@fafiyeryawፋፊየራያዊtube
@fafiyeryawፋፊየራያዊtube 8 ай бұрын
ይህ ነባ እሚባ ልጂ ግራያጋባን ????
@HalimaAhmed-w8w
@HalimaAhmed-w8w 8 ай бұрын
ሙቢ አይደለም
@የጆሌዋነኝየክስታኔባይ
@የጆሌዋነኝየክስታኔባይ 8 ай бұрын
እሺ 😂በሙቢ ስም ምትነግደው ሰውዬ
@asease2460
@asease2460 8 ай бұрын
ከበደ ቢሄድ ጫላ ይመጣል ቲሽ እሙዬ ቆፍጠን በይ የማንም ወጠጤ እላይሽ ላይ እንዲጫውትብሽ አትፍቀጂ በፕራንክ በምናምን ጊዜሽን አታጥፍ እግዚአብሔርን የሚፈራ ለሰው ክብር ያለው የህይወት አጋር ስጠኝ ብለሽ አምላክሽን ተማፀኝ ያው ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሰጥ አይደል ያማር የስመረ የሚሆነው እግዚአብሔር ያጣመረው ትዳር ማንም ሊለያየው አይችልም አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፀምልሽ እሙዬ ከስቀየምኩሽ ይቅርታ በንግግሪ እኔ እሄን ልእልሽ የተነሳውበት ምክንያት የዱሮ ህይወትሽን ታሪክ በቅን ልቦች ከነ ፍፄ ጋር በምትስሪበት ስአት ሁሉ ታሪክሽን ስትናገሪ ስምቻለሁ 🥰🥰🥰
@mesitube8396
@mesitube8396 8 ай бұрын
ይቅርብሽ የምትሉ ላይክ 👍
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 8 ай бұрын
አይቅርባት ይስማሙ እንዴ ከመለያየት ምን ጥቅም ይገኛል ባትኮምችስ
@addisietafere1918
@addisietafere1918 8 ай бұрын
ነባ ለመጣላት ሰበብ የፈለገ ይመስላል እንጅ የእውነት የሚወዳት ከሆነ እንዲህ ያለ ቃል እንዴት ይናገራል ይህ የሚያጣላ ሆኖም አይደል
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 8 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ስድት ስልች ያላችሁ አላህ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ ስደትን በቃችሁ ይበለኝ ያረብ 😢
@sofi8983
@sofi8983 8 ай бұрын
አሚን ያረብ እንደማመር
@zamzamz7175
@zamzamz7175 8 ай бұрын
አሚንያሪብ
@zena4992
@zena4992 8 ай бұрын
አሜን
@tehetenaayenew1811
@tehetenaayenew1811 8 ай бұрын
ትግስት የሚባል ነገር የለሽም እንዴ እመቤት እሱ በጣም አስተዎይ ነው ነባን አታግሉት ነውር ነው እሱ እውነነት አለው
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube 8 ай бұрын
አሜንንንንን
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 8 ай бұрын
ከእሙዬ እና ከነባ ጓደኝነት የተማርኩት ሁል ግዜ ጥልና ጭቅጭቅን ብቻ ነው። በጣም ነው የምታስጠሉት።
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 8 ай бұрын
ዘጉኝ ኤጭ
@YanetSolely
@YanetSolely Ай бұрын
Cheat argobat new
@WiaTube770
@WiaTube770 8 ай бұрын
ለተመልካች ክብር ስጡ ኧረ አታስደንግጡን ስትጫወቱ ስትፋቀሩ ብቻ ማየት እንፈልጋለን ጭቅጭቅ ይቅር🌹🌹🌹
@madeenamohammed8430
@madeenamohammed8430 8 ай бұрын
ትክክል ሙብየ የኔየዋህ ስወዳህ ደምረኝእሽ
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 8 ай бұрын
አይ ሙቢ እንደናተ አይሰሩም ጭቅጭቅ ሑሌ
@nasanate8410
@nasanate8410 8 ай бұрын
በትክክል ሙቢዬ❤❤❤
@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ 8 ай бұрын
አር እነዚሕ አበዙት
@AyatMensur
@AyatMensur 8 ай бұрын
ነይ እንደማመር ውዴ
@amaamm741
@amaamm741 8 ай бұрын
ሴትዮ ካሁኑ የምታለቅሽበት ህይወት ከባለፈው የባሰ ይሆንብሻል ቆመሽ ከመሄድ ወደዳዴ እዳይሆንብሽ አስቢበት ሲጀመር በእድሜራሱ ትበልጭዋለሽ በኋላ የበለጠ ትጎጃለሽ በኩያሽና የሚያከብርሽ መሆን አለበት ሆሆሆሆ😢
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣 ዳዴ
@amaamm741
@amaamm741 8 ай бұрын
@@kinze-qu9te ምንልበል ግራአጋባችንኮ 🙏
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 8 ай бұрын
😂ደምሪኝ
@tube9850
@tube9850 8 ай бұрын
ትክክል
@Gsgg-ub6ie
@Gsgg-ub6ie 8 ай бұрын
በትክክል ብዃላ ያስለቅሳታል
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 8 ай бұрын
ሲያውት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል አሉ እሙየ ዝበይው ትኩረትሺን ወደስራሺ ልጂ አለሺ ስራ አለሺ ምን ትፈልጊያለሺ የዘድሮ ወድ እደሁ አይጠቅምም አስቦ ላያሳድር ጥርግ ይበል
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 8 ай бұрын
,እኔ እደሚመስለኝ በፍቅር የወደቅሽው አንቺ ብቻ ነሽ ነባ የንቀት አስተያየት ብቻ ነው ያለው በእድሜም ትበልጭዋለሽ ህፃን ጋር ፍቅር ያዋርዳል እንጂ አያከብርም ወደራስሽ ተመሽ🙄
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 8 ай бұрын
አብሮ መኖር ሳይጀመር እንዲህ አይነት ጭቅጭቅ በጣም ያስጠላል።
@sofi8983
@sofi8983 8 ай бұрын
ውዷ የኔ መልካም ደምሪኝ
@Yeshembet
@Yeshembet 8 ай бұрын
እባክሽን እህታቸን ይሄልጅ አይሆንሽም። በርሽን ዘግተሽ ልጅሽን አሰሳድጊ 🙏 ከእድሜሸ ተለቅ ያለ ሰው አግብተሽ ተረጋግተሽ ኑሪ። 🙏🙏🙏🙏👀😘
@sadahussen4426
@sadahussen4426 8 ай бұрын
እሙወላሂ በጣምነዉ እምወዲሺበተለይ አለባበሰሺ ግንእህቴ እኛበሰዉ አገርያገራችን ጉዳይ በጣም እያስጨነቀነዉ እባካችሁ አትቀልዱበን ሂወታችሁን እና ስራችሁን ለዩ በጣም እየተናና ቃችሁ ነዉ ክብር ለመዳም ቅመሞች
@sofi8983
@sofi8983 8 ай бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 8 ай бұрын
ትክክል
@nasanate8410
@nasanate8410 8 ай бұрын
በትክክልውዴ❤❤
@zena4992
@zena4992 8 ай бұрын
👍
@enanu7590
@enanu7590 8 ай бұрын
ትክክል
@ወይኗ-ተ4ፈ
@ወይኗ-ተ4ፈ 8 ай бұрын
እንኳንም ካንተ መጣ እንኳን ካንቺ መጣ ጥርግ በይ ጥርግ በል በቃ እንደዚህ ነው ኑሮአችሁ ? በጣም ያስጠላል ተመልካች ታጣላቹ ሙዳችሁን ቀይሩ ጋይስ ይደብራል ስንት ደስ የሚሉ መዝናኛ ዩቱቡን የተቆጣጠሩ ጥንዶች አሉ ኤጭ
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 8 ай бұрын
እሙዬ ግን ችግርሽ ምንድነው ቤተሰቦቼ ቤተሰቦቼ እኛ ተመልካችሽ ነን እንዴ ሚነገር እና ማይነገር እወቂ ሕይወት ይግባሽ እቃእቃ አይደልም
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 8 ай бұрын
አይ ሳስበው ሁሌ ለሷ እየገደፍናት ስለሆነ በጣም ወረደች ሁሌ ችክችክ ግን ምንም ሊገባኝ አልቻለም
@KalYekal-t8h
@KalYekal-t8h 8 ай бұрын
Tekekel hiwot ena sera leyou
@amelanayir7981
@amelanayir7981 8 ай бұрын
Yelwben 😂😂😂negersh legn❤❤❤❤❤😂❤
@sitrazee13
@sitrazee13 8 ай бұрын
እኔም ይህ ነገሯ ያሳስበኛል የሚዲያ እና የቤት ነገር መለየት ያስፈልጋል
@fanosfanos1530
@fanosfanos1530 8 ай бұрын
ሁሉ ነገሬ ሚዲያ ላይ ካልሆነ አለችኮ የህይወት መስመሩ አልገባሸም አለ እውነቱን ነው
@ሀዪቲዩቱቢ
@ሀዪቲዩቱቢ 8 ай бұрын
ፍቅር ማለት በሁለቱ ሰዎች መካከል ትልቅ እዝነት ሲኖር ብቻ ነው ይህ ግለሰብ ጥርግ ይበል በመልኩ ሜኮራ ኡሙዪ የኔ ውድ አብሽር
@HH-uo7el
@HH-uo7el 8 ай бұрын
ሱሬ እረ ነባ ምክንያት ነው ሲጀመር ጥቅመኛ ነው ነባ የሚባል ገገማ ነው በህይወቷ ገብቶ በጠበጣት ደህና የምትኖር ልጅ እሙየ አይዞሽ የኔ የዋሆ🎉🎉
@edomedom4342
@edomedom4342 8 ай бұрын
እንዴ ማባረር አለባት
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 8 ай бұрын
​@@edomedom4342ትወደዋለች😢
@MekidesteshomeAsefa
@MekidesteshomeAsefa 8 ай бұрын
ሲጀመር ልጁ እራሱን ብቻ ነው እሚያዳምጠዉ ከሱ ውጭ አዋቂ ያለም አይመስለዉም ግን ፈጣሪ ገላገለሽ እሙዬ የኔ ቆንጆ ❤❤ላንቺ ያለው አይቀርም
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 8 ай бұрын
ትክክል
@HewultaWorkneh
@HewultaWorkneh 8 ай бұрын
ኩራቱስ
@helinataye8867
@helinataye8867 8 ай бұрын
ድሮም ዝም ብላ ነው ከዚህ ጨምላቃ እሩጦ ያልጠገበ ወጠጤ😅
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 8 ай бұрын
እሙ አች ነሺ ጥፋተኛ ከሂወትሺ ማሷጣት ታለበሺ ቆራጥ ሆኜ እሱ ብቻ ነው ወድ በውድ ይተካል ይቅርታ ቢልሺ እራሡ መራቅ አለብሺ🥰🥰🥰
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ትዳር ሰዉረኝ
@naajanojaa7
@naajanojaa7 8 ай бұрын
የኔ ዉድ እሙየ እሂ ልጂ ላች ክብር የለውም እንዲህ ከፍ ዝቅ እያረገሽ እየሰደበሽ አብሮሽ አይኖር ክብር የለውም ስለዝህ ተይው ሂወትሽን እንዳያበላሽብሽ ለልጂሽ መኖር አለብሽ አተ ነባ የምትባል ባለየ ሰው ስድ
@edomedom4342
@edomedom4342 8 ай бұрын
ተለጠፈች የሌለ እኮ ሂጂ እያላት ያውም ስታስጠላ
@fatumawase
@fatumawase 8 ай бұрын
​@@edomedom4342ደምሪኛ
@Ghhhv-x7l
@Ghhhv-x7l 8 ай бұрын
​@@edomedom4342ወንድ ልጅ ኩራ ካለ ወላሂ ጥሎ መህድ ነው እሙ በጣም ሶብር አላት😊
@tsigearedayadeto4625
@tsigearedayadeto4625 8 ай бұрын
አሙዬ በጣም እወድሻለሁ ግን የሰራሽው ስራ ልክ አይደለም ምክንያቱም ወንድልጅ ማክበር አለብሽ ትዳር በመከባበር ነው
@farawtube
@farawtube 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 8 ай бұрын
ሲጀመር ልጁ አንድም ቀን የፍቅር ስሜት አሳይቶ አያውቅም ዝም ብላችሁ ያለፈውን ቪዲዎ ሁሉ ተመልከቱ እሙ ብቻ ናት ውዴ ምናምን እምትለው ነባ አንድም ቀን ሲል ሰምቸ አላውቅም ለማንኛውም እመቤት በፆለት ፈጣሪሽን ጠይቂ የኔ ካልሆነ አርቅልኝ በይው ሱባኤ ግቢ ሁሉም ነገር ይፈታልሻል ሁሌ ጭቅጭቅ ያስጠላል
@HewultaWorkneh
@HewultaWorkneh 8 ай бұрын
እንከፍ ናት ፕራክ ከሆነም መጨርሻቸዉ አያምርም
@abebeche722negash
@abebeche722negash 8 ай бұрын
እኔ ብዙ ግዜ በተደጋጋሚ ተናገርኩ ይሄንን በምንም አይጣጣሙም
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 8 ай бұрын
​@@abebeche722negashእኔም😢
@MiMi-vi7xr
@MiMi-vi7xr 8 ай бұрын
እመቤት ሱባኤ ገቢና የኔ ያለሆነዉን አርቅለኝ ብለሽ ጠይቂ ሁሌ ጪቅጪቅ ሰትጋቡ ደግሞ ምን እንደምትሆኑ የታወቀ ነዉ
@haimanot2452
@haimanot2452 8 ай бұрын
የኔዉድ ምንእንደምልሺ አላቅም ሲጀመር ለመሸሺምክንያት ነዉ እግዚአቢሔር አለሺ የኔ ጀግና በጸሎት በርች❤❤❤
@adelawbelay
@adelawbelay 8 ай бұрын
እሙዬ የኔ መልካም ማርያምን አይንሽን ግለጪ ይሄ ላንቺ አይገባም ማርያምን እንኳን ባል ለዘበኛ አይሆንሽ እባክሽ አንቺንም ቤተሰብሽንም ልጅሽንም የሚያከብር ስንት ስነ ስረአት ያለዉ አለ ይሄ ባለጌ ላንቺ አንሆንሽም ሱባዬ ገብተሽ ወደራስሽ ተመለሽ አንቺንም ኩፉ ነገር እድትናገሪ ነዉ የሚያደርግሽ
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያ-ጐ5ቸ
@ኢትዮጵያ-ጐ5ቸ 7 ай бұрын
በትክክል
@Ekram475
@Ekram475 8 ай бұрын
እሙዬ እሚጠግብ እጀራ ከምጣዱ ያስታወቃል የኔውድ አብሽሪ ጠክሪ ወደፊት🥰🥰🥰🥰🥰
@ንግስቷነኝእናቴንመሳይ
@ንግስቷነኝእናቴንመሳይ 8 ай бұрын
ድራማነው እምትሉ 👍👍👍 መልካም ብጥብጥ
@طيبهمحمد-ظ8ف
@طيبهمحمد-ظ8ف 8 ай бұрын
እየሸቀሉነው። ይቶበርን መቸም አላምንም
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 8 ай бұрын
አወ፣ለቪውነው፣ተረጋጉ
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 8 ай бұрын
እሱማ ድራማ ነው ክፍል አንድ በነባ ክፍል ሁለት በእሙ 3 እና 4 ሱሬ እና አዴ ላይ ጠብቁ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 8 ай бұрын
Dirama new eko..wudoche..
@medihussne
@medihussne 8 ай бұрын
አው ድራማ ነው ምክንያቱም በሁለተም ቻናል ለመሸል እየቀረጽ ነው ሲቀጥል ካሜራ ማኑ ነባ ነው😮
@cerkic3510
@cerkic3510 8 ай бұрын
እኛ እምንፈልገው እንደነ አብርሽ ፍቅር እሚያስተምርን የመዳምን ጭቅጭቅ እሚያስራሳን ነው እናተ ደሞ አትበጥብጡን በጭቅጭቅ እሙ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ እሽ ፍቅር ብቻ ስሩ
@Salsibel
@Salsibel 8 ай бұрын
ባካቹ ንቁ ሁሌ አትሸወዱ ድራማነው
@ytg882
@ytg882 8 ай бұрын
ውይ እሙ ድሮኮ ሳቂታ ነበርሽ ውይ ወድ አጠገብ ሲሆን ደስታ ይሰጣልጂ. ያስለቅሳል እዴ
@زمزمبوشيرا
@زمزمبوشيرا 8 ай бұрын
ወላሂ እንደብቸኝነት እሚያስደስት ነገር የለም ወንድጋ ሁና የምስቅ ሴት የለችም ኦፍፍፍ
@seadibistimatube7136
@seadibistimatube7136 8 ай бұрын
ድራማ ነው የመዳም ቅመሞችየ ለስንቱ ተጨንቃችሁና አዝናችሁ ትችሉታላችሁ የኔ ሩህሩሆች
@farawtube
@farawtube 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 8 ай бұрын
እሙዬ አበበ ከሄደ ከበደ ይመጣል✌✌✌✌😁
@shewitsium5514
@shewitsium5514 8 ай бұрын
እንዴ ኣርፈሽ ጥሩ ጥሩ ለሃገር ለሰው ሚያስተምህር ብትሰሪ ጥሩ ነበረ ለክብርሽ ጥሩ ኣይደለም ጭዋነትሽ ጠብቂ❤🇪🇷
@fafi_mehamed
@fafi_mehamed 8 ай бұрын
ሴቶች ለወንድ እጅ አትስጡ ወንድ ሲወዳችሁ ውደዱ ሲያከብራችሁ አክብሩ ሲጨማለቁ እንደ አለቀ ጫማ አውልቃችሁ ጣሉ አለቀ😂😂
@Ty23r
@Ty23r 8 ай бұрын
እሷ በጣም ትወደዋለች ይርገጣት ዝም በያት ባለፍውም በሂወቴ አትግቡ ራሤ አውቃለሁ ብላለች ገና አልገባትም ወንድን እዴት እደሚያዝ😂 እነሡሢወደዱ አይወዱም ጣል ጣል ማረግነው
@habibaal4299
@habibaal4299 8 ай бұрын
ሳህ
@fafi_mehamed
@fafi_mehamed 8 ай бұрын
@@Ty23r አይ ዛሬ እንኳን ጥርግ በል እንኳን ካንተ መጣ ብላለች 😂
@weyni7527
@weyni7527 8 ай бұрын
ሳህ😂😂
@ኤስነኝየሀራዋ
@ኤስነኝየሀራዋ 8 ай бұрын
ይሄ አስለን የመደር ሀለሌነው አይሆናትም እሷ ቆም ብላ ማሰብ አለባት የልጅ እናት እደመሆኖ ማሰብ አለባት
@Hadyah-g3d
@Hadyah-g3d 8 ай бұрын
ከዚህ ብኋላ ያዙኝ ልቀቁኝ ብትይ ማንም አያዝንልሺም ሠዉን ሥናከብር እራሣቺንን እያሥከበርን መሆኑን መዘንጋት የለብንም ሠዉንም ሣናዋርዲ የኛን ክብር ነዉ እምንጥለዉ ካንቺ ነባ ይሻላል በቃላት አወራወሥ እፉፉፉፉ አሠለቻቺሁን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑራቹ።ካላስ
@ayutube134
@ayutube134 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ 8 ай бұрын
ሳህ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 8 ай бұрын
እውነትሽን ነው ውዴ ውይ ፍቅረኛ መያዝ ጠላው ደሞ በሆነው ባልሆነው ሚጨቃጨቅ ወንድ ስጠላ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ኧረ ምን አስፈራሽ የወንዜ ልጅ የኛን ፍቀረኛ እንደብቃለን አይዝኝ ሃሃ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 8 ай бұрын
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር እንዴጭቅጭቅ የሚያስጠላ ነገር የለም ኢጭ
@birtukaben
@birtukaben 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያንችን የሖነዉን ይሥጥሽ እሙየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 8 ай бұрын
እጭ አሁንስ እጅ እጅ አላችሁኝ ማርያምን ምነው ሸዋ መቀለጃ ነን እዴ የቤታችሁን ገበና ሸፍኑ ካልሆነ መለያየት ነው
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 8 ай бұрын
ዋይ ጉድ ምን ኣለበት ልጅሽን ይባርክልሽ በሰላም ኑሪ አስቲ ሱባአ ግቢ
@farawtube
@farawtube 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 8 ай бұрын
እኔ የምታሳዝኑኝ ኮመታተር ናቸው እነሱ ደስ ሲላቸው ወይ ስታምሩ ቅብርጥስ ደግሞ ጓገጥ ሲሉ ወይ ድሮም አይሆንሽም ወጠጤ ምናምን ቅብርጥስ.... ቢዝነስ ነው ያጧጧፉት እኮ ተከታይ ጎን ጅልአንፎ ናችሁ አትሰሩም ቢዝነስ እሮሮ አይሰላቻችሁም ቆይ?
@ZinetAbebe-o6r
@ZinetAbebe-o6r 8 ай бұрын
ስለምታፈቅሪው ስለሚያውቅ ነው ቢገባሽ እጂ እሱማ ጉዳየ አይደለም ጨቆኝም አያውቅም አለሽ በቂ መልስ ነው ሊገባሽ ይገባል ብዙ አዙረው የሚደፉ ፖራኮችን አረጎሽ የለዴ እሱ ግን አች ይቅረ ስለምትይው ነው የእሱ ፖራኮኝ እልቅ ህይወት አዘል አይደል አች ግን ህይወታችሁን የተመለከተ ፕራክ አረገሽው አታውቂም እጂ እስካሁንም ትቶሽ ሂዶ ነበር በቀላል ነገር ሂጂ አለሽ እኮ እህቴ ለልጂሽ ብትኖሪለት ይሻላል
@boronatube8565
@boronatube8565 8 ай бұрын
እሙ አብሽሪ ለበጎ ነዉ የምር አሥመሣይ ነዉ ፈጣሪ ይረዳሽ ሁለተኛ ወድን እዳታምኝ ሊደረግሽ ነዉ የመጣዉ ሥሠድብሽ የት ነበር ጎደኛዉ ዛሬ ሢፈምሥ ጎደኛየ አለ ይህ አሥመሣይ
@sofi8983
@sofi8983 8 ай бұрын
ውደ እንደማመር
@AyatMensur
@AyatMensur 8 ай бұрын
ቦሮና ይቱብ ቤተሠው እንሁን❤
@HH-uo7el
@HH-uo7el 8 ай бұрын
ነባ ጥብመኛ ነው
@boronatube8565
@boronatube8565 8 ай бұрын
@@AyatMensur እሽ
@boronatube8565
@boronatube8565 8 ай бұрын
@@sofi8983 እሽ
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 8 ай бұрын
እኔ ግን የምለው ምን እያስተማሩ ነው ገበና ይዞ በመድረክ ላይ መውጣት ሴት አይደለሽ በቤትሽ ተወያዪ
@farawtube
@farawtube 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@SelamSeli-e3t
@SelamSeli-e3t 8 ай бұрын
በጣም ከፍቶኛል 😭💔የ 4አመት ፍቅረኛዬ ሌላ ሴት አፈቅርሻለው እያለ text ላከችልኝ ስጠይቀው እሞታለሁ ስለ እምትለኝ ነው አለ 😭እናተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ ማርያምን በጣም ነው የከፋኝ ሰው እንኳን የለኝም የማዋየው
@muhammadnaja6550
@muhammadnaja6550 8 ай бұрын
አብሽር ውዴ ወድ ብሄድ ወድ ይመጣል😢😢😢
@ይገርማል-ዀ6ቨ
@ይገርማል-ዀ6ቨ 8 ай бұрын
ተረጋግተሺ በደንብ አጣሪት እሷን ታወቅሻት ለመወሰን ይመችሻል እህት አይዞሺ ላቺ ካለው አይቀርም ካልሆነ ደሞ በወቅቱ መለያየት ነው ሌላ ሴት እደት አፈቅርሻለሁ ይላል ብቻ ይከብዳል
@SelamSeli-e3t
@SelamSeli-e3t 8 ай бұрын
@@ይገርማል-ዀ6ቨ እሷ ፍቅረኛ የ ነው የምትለው እሱ ደግሞ ስለ እምትወደኝ ነው ይላል ፎቶውን ሁሉ ፕሮፋይል አድርጋዋለች ብቻ ከባድ ነው ለኔ 💔ያውም በስደት ላይ 😢
@ajivoFstmu
@ajivoFstmu 8 ай бұрын
ለኛ ክብር ይኑራቹ
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 8 ай бұрын
እንዴት እንደሚጫወቱብን
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 8 ай бұрын
ተው ግን እኛ ስንት ነገር ስለ ሃገሬ ስለ ወገኔ 😢😢😢
@gedituasaye9858
@gedituasaye9858 8 ай бұрын
እሙየ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺጋር ነው🙏🙏
@ስደተኛዋነኝ-በ2መ
@ስደተኛዋነኝ-በ2መ 8 ай бұрын
😂😂 አይ እሙ በቃ ሁሉን ነገር ወደኛ እያመጣሽ መች የው እውነት ነገር ይዘሽ ምትመጭው
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 8 ай бұрын
አበዛችው😂😂😂
@ስደተኛዋነኝ-በ2መ
@ስደተኛዋነኝ-በ2መ 8 ай бұрын
@@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ እኮ ወይ ጉድ😂😂😂
@aminaahmed7662
@aminaahmed7662 8 ай бұрын
ተይው ማር አላህ የተሻለ ይሰጥሻል ጥፋት ቢኖርብሽ በግል ይጠይቅሽ ነበር ስበብ ነው እየፈለገ ያለው ህጅ እራስህ ጥርግ በል ኢሽአላ
@farawtube
@farawtube 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ኤድያ ምነው ሸዋ አሁንስ ተበሳበሳቹ 😊 እሙ ደሞ በራስሽ ጥፋት ጓደኞችሽ ላይ እንጣጥ እንጣጥም አትበይ 😂ኧረ ተዉ ትግስታችንን አትፈታተኑ የማንሳደብ ሰዎችን 😅
@AstuAstu-sw6tu
@AstuAstu-sw6tu 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@kokobeworku
@kokobeworku 8 ай бұрын
እሙ ምን እስኪያረግሽ ነው የምትጠብቂው ይሄ ክብረቢስ ይቅርብሽ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 8 ай бұрын
ግን ፕራንክ ነዉ ብለሽ ቢትመጪ እሄሁሌሽ ስብስክራይብ በማስት እንተበበሪሽለን ምክንያቱም ስዉ ኤራሱ ስከበር ተማልካችን የከበራል እናም ለኛ ክብሪ የኑራቹ በዉሽት የተገኛ ገንዘብ ምንም አይጠቅምሽም አለቀ ።
@ሰላማዊትዮሀናልጄእድግበይ
@ሰላማዊትዮሀናልጄእድግበይ 8 ай бұрын
ትክክል አስመረሩን እውነት😢😢😢
@massig674
@massig674 8 ай бұрын
እረስህን አትካብ አቶ ነባ ሲቀጥል ክብር ይኑራችሁ
@myfano
@myfano 8 ай бұрын
😂😂😂😂ልጅቱን ገና ይጨዋትባታል በዚህ ወጠጤ
@Neima205
@Neima205 8 ай бұрын
እሙዬ መሄድ የለመደ መቀመጥ አይወድም እማ አብሽሪ ለልጅሽ ኑሪለት ታስፈልጊዋለሽ ለምን ትበሳጫለሽ
@farawtube
@farawtube 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@aheatjars9993
@aheatjars9993 7 ай бұрын
እሙ ግን ጠግበሻል ነባ ትእግስተኛ እና ሓቀኛ ነው ኣንቺ ግን የዋህ ነሽ ግን ጨው ጫቃ ነሽ ለምን ሰለጠገብሽ ነው እንደ ድሮ በድህነትሽ ብትሆኒ እጁን እግሩን ኣጥበሽ ኣንገትሽን ደፍተሽ ትኖሪ ነበር ኣሁን ግን በሰው ብር የለመንሽው ጠገብሽ ልጁን ኣስቸገርሽው😮😮😮😮😮
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 8 ай бұрын
እሙየ ኣይዞሽ እግዚአብሄር ካንቺጋር ነው ❤
@MissileMissile-nn4gq
@MissileMissile-nn4gq 8 ай бұрын
ነባ እሙ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በፍቅር ኑልን እወዳችኋለው ሱሬ አዴ እናተ እስካላችሁ አይጣሉም ቀልድ መሆን አለበት😂❤❤❤
@sofi8983
@sofi8983 8 ай бұрын
እሙ ተይው ጥረግ ይበልእንደዚህ ያለ ህይወት በኖርም አይጠቅምም
@farawtube
@farawtube 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ 8 ай бұрын
የሙ ችግር ሁሉንም ቤተሠብ ይወቀው ትላለች የአች ሒወት ሚዲያ ለይ እኮ ሁሉንም ማሣወቅ አይጠበቅብሽም ሠይጣንም ሠውም ምቀኛ ነው እህቴ መልካም መልካሙን ልቀቂ በተረፈ እግዚአብሔር ይሁንሽ አይዞሽ
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 8 ай бұрын
እንዴት በአንድ ጊዜ የሚወዳት ቢሆን ምንም ቢፈጠር ሂጂ ይላል ሁሌ እንዳናደደኝ ምንም የፍቅር ነገር ድሮም አይታይበትም የሚወድ ሰው ያስታውቃል😢
@malikatamn2589
@malikatamn2589 8 ай бұрын
እናት ፕራንክ ነው በሰው ህወት አትግቡ
@MediTubeመድ
@MediTubeመድ 8 ай бұрын
ለሷ ብቻ እምታሽቃብጡት ነገርስ😂
@MubarekShamel
@MubarekShamel 8 ай бұрын
ትክክል ምንም የፍቅር አመለካከት እራሡ አያያትም
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 8 ай бұрын
@@MediTubeመድ ሴት ልጅ ሁሌ እንደተጎዳን ነው ተይ ንፀህ ልቦና ስለቀረበችው ነው
@melatgirma9609
@melatgirma9609 8 ай бұрын
@@MediTubeመድእንጃ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ 8 ай бұрын
😢😢😢ይሄ ልጅ ሰማዕቷን ድርዬ ድርዬ ነው ምነው ቢቀርብሽ እረ ተይ ለልጅሽ ኑሪ በፈጣሪ በስምአብ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 8 ай бұрын
ወይኔ እዳዉ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይርዳት ነክረዉ ያወጧት ነች😢በተከፋይና ባለቀሰይ ቁጥር ተሰቃዬሁ ወይ አታቀኝ እዴት እደማዝልላት😭በጣም ታሳዝነኛለች❤
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 8 ай бұрын
ስትይ እንኳን ከአንተ መጣ 😜ለመለያየት ሰበብ ነበር እንዴ የምትፈልጉት ወይ ተስማሙ እና ተጋቡ ወይ በቃ ተለያዩ ሁሌ እኝኝኝኝ ጭቅጭቅ ይደብራል😡😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
😂😂😂እኮ ሲጀምር አሁንም ፕራንክ ነው ሚጫወቱብን
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂ይቱብይሄዉነዉ
@hwuliat6579
@hwuliat6579 8 ай бұрын
እሙ ። የስላም ።አየር እየተነፈሽ በስላም ።ከልጅሽ ጋር አርፈሽ መኖር ነው ያለብሽ እሙ ። አንዳንደይ ምክር ስሚ.
@farawtube
@farawtube 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@Asetr-xp8hh
@Asetr-xp8hh 8 ай бұрын
እሙዬ በዘንድሮው ኑሮ ውድነት ፍቅር በጠፋበት ባል አያስፈልግም ጠንካራ ሁኜ
@genetmelese7487
@genetmelese7487 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ሳናገባ እንቅር
@hiahas3060
@hiahas3060 8 ай бұрын
ሰላም እሙዬ በነባላይ የተለቀቀውን እያየሁት ነበር እሙዬ እንደኔ በፊት በነበርሽበት ሂወት ደስተኛ ነበርሽ ግን ከነባ ከተገናኛችሁ ጀምሮ ሁልግዜ ማልቀስ መናደድ ነው ምናለ ካልሆነ ለተመልካችም ታወዛግባላችሁ ከተለያያችሁ መለያዬት ከተስማማችሁ መስማማት አይሻልም ዛሬ ተጣላን ነገ ታረቅን ሰለቸን
@abezelove7365
@abezelove7365 8 ай бұрын
ነባ ምክንያት ፍልጎ ነው እመቤት ጠከር በይ አይዞሽ ይህ ጥፍት ሆኖ አይደለም እመቤት ጠከር በይ
@sara_mandefro
@sara_mandefro 8 ай бұрын
ኤጭ አሁንስ አስጠላችሁኝ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ። እሙ ይኸ ወጠጤ አይሆንሽም። በቃ እየመጣችሁ አትነዛነዙብን ኑሮ የሚነዘንዘን ይበቃል ቱ ደግሞ ነገ ፕራንክ ነው እያላቹ ትመጣላችሁ ባይበላ ቢቀርስ የዩቱብ ብር 😏
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 8 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ጤና ይስጣችሁ ❤ ተነሳባችሁ ደግሞ ወር ሳይሞላችሁ 😂
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs 8 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እንኻን ሰላም መጣሽ በአለሽበት ቦታ ሰላምሽ ይብዛልሽ እሙዬ የምር አንቺ ብዙ ፈተና ያሳለፍሽ ሰው ነሽ መቸም ቢሆን ተሳፋ እንደማትሆርጨ አምናለሁ ግን እሙዬ እኔ ካንቺ ባላውቅም ልምከረሽ እኔም እንዴህ አያነት ነገር ደርሶብኝ ስላዬሁት ልጁን እንዳባራ እርግፍ አድርገሽ የራስሽን ሂወት ምሪ ለልጆሽ በጣም ታስፈልጊዋለሽ አንቺ እንደወንድ እሱ እደሴት ሆናችሁ እስከመቼ እሙዬ ወደራስሽ ተመለሽ እኔም ስለደረሰብኝ ነው ካጠገሁ ይቅርታ ።
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
የራስሽ ጉዳይ አለ እስራኤል ዳንሳ የራሳቹ ጉዳይ ብለናል ሹ ሁሌ ጭቅጭቅ 🤣🤣😂እኛ ዘና የሚያደርግ ነገር ነው ምንፈልገው የማዳም ጭቅጭቅ መቼ አነሰን😂
@DawitiGamm
@DawitiGamm 8 ай бұрын
😂😂😂
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 8 ай бұрын
ጥርግ በይ እመበት አበዛሽው እባካችሁ በመባ አትፍረዱ እመቤት አይዞሽ ስትባል ቲእቢት እየተሳማት ነው አመዛዝኑ እንዲያውም ትእግስት የላትም ቱግ ቱግ ነው የምትለው እኔ ትቅርበት ነው የምለው በቃ ያማይፈልገውን ነገር አለማድረግ ነው ሴት ልጅ ረጋ ማለት አለባት መባ እንደእመቤት ተናጋሪ አይደደም ፀባየኛ ነው ሁሉግዜ ትወቅሱታላችሁ
@messishewaye2757
@messishewaye2757 8 ай бұрын
እሙዬ የኔ እህቴ እባካችሁ አትጨቃጪቁ በማርያም ሱባኤ ግቢና እመቤቴን ጠይቂያት ለሁሉም መልስ ትስጥሻለች እመኒኝ ሲለሁሉም ነገር እማምላክ ጨቂ አማላጆ መልስ ትሰጥሻለቺ እህቴ እመኑኝ ለሰ ባት ቀን ገቢ ሱባኤ በቆሎ ብቻ እናቴ እማ ፍቅር ዲግል ማርያም❤❤❤
@farawtube
@farawtube 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤😊
@fafia4447
@fafia4447 8 ай бұрын
አልበዛም አለች አያቴ ትዳር በሚድያ ለምን መጥፎ ነገር ታሳዩናላችሁ እደናተ ሜድያላይ ካለው ይልቅስ የኛ ሚድያላይ የማይታየው ምርጥ ፍቅር አለን11 አመታችን ሳታገቢው እደዝህ ጭቅጭቅ የበዛ ስታገቢው ምን ልትሆኑ ነው
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 8 ай бұрын
ትክክል ነሽ ጥርግ ይበል ድሮ ፍቅር የለውም ያስታውቃል ባንቺ ታዋቂ ሊሆን ነው የመጣው ለጥቅም ነው ንቂ አትጃጃይ ብልጥ ሁኝ እግዚአብሔር ይወድሻል የተሻለውን የሚወድሽን ይልክልሻል ልጅሽን በሰላም አሳድጊ ይሄ ወጠጤ ይቅርብሽ ካንቺ ጋደኛው በለጠበት የይቅርታ ልብ የሌለው ሰው የእምነት ሰው አይደለም እንቺ ብዙ ይቅር ብለሻል ይበቃሻል ነቂ
@ዙዙነኝየናቴልጅ-በ6ፈ
@ዙዙነኝየናቴልጅ-በ6ፈ 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@hcjth1747
@hcjth1747 8 ай бұрын
ወይ ወጠጤ አላልሽም እንዳይሰማሽ😅😅😅😅
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 8 ай бұрын
ለራሱ ስነስራት የለው እነሱን ስነስራት ያዙ ይላል እሙየ ተይ ይቅርብሽ ስትታርቂ እራሱ ደስ አላለኝም ሊመታሽ ምንም አልቀርውም ክብር የለውም ተይ ተይ ነገርኩሽ
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa 8 ай бұрын
ብትጣሉም ብትዋደዱም እናያችኋለን ለምን የተጣላችሁ ትመስላላችሁ ቀለዳችሁብን መልካም ብጥብጥ😂😂
@sofiyaendrs4848
@sofiyaendrs4848 8 ай бұрын
በጣም አስጠላችሁ ትዳራ በግድነው ወንድየለም አንተ አልወለድሺለት በጣም አስጠላችሁ😊
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 8 ай бұрын
በለዉ ግን ነባ የሚባለዉ ፖራንክ እያረጋት ነዉ ወይንስ ጭራሽ ሥለሂወት ሊሥተምራት ነዉ እንደ ዋ
@farawtube
@farawtube 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@sosinatub2861
@sosinatub2861 8 ай бұрын
መልካም ጪቅጪቅ ለነገሩ ስንጣላ ስናለቅስ ነው ሠው እሚያየን ብላቺሁ ስለምታምኑ መልካም የመላቀስ ጊዜ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ኮሜንቶች ታገሱ በግለሰብ ህይወት እየገባን እኛ መወዛገብና ክፉ ቃል መናገር የለብንም ከምር የሀገራችን የሕዝባችን ጉዳይ እንጂ የእነሱ ፕራንክ እየሰሩ በሚሸቅሉት መወገንም አያስፈልግም መጨረሻቸውን አይተን ከእውነት ጎን መቆም ይሻላል😅አስተዉሉ ተረጋጉ ኮሜንቶች❤
@Maqdas-n7k
@Maqdas-n7k 8 ай бұрын
ሁለ አይሻለሁ እምፅፊው ጥሩ ነገረ ነው እህቴ ተባርኪ አሁንስ አበዙት ልቦና ይስጣቸው እግዚያብሔር❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
@@Maqdas-n7k ባለፈው እነሱ ሊታረቁ ስንቱ ተጣላ ስለዚህ ህፃን የለም ለራስ ነው ማሰብ የራሴ ሂወት ስንት የሚያሳስበኝ አለ ደሞ እዚ ልጨነቅ እንዴ
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ እያየሁ ዝም ነዉ ያልሁኝ ምንም አይነት አስተያየት አልሰጠሁም😂😂
@mulu5
@mulu5 8 ай бұрын
ሰለቸን በገዛ ስልካችን
@nasanate8410
@nasanate8410 8 ай бұрын
ተባረኪውዴ አስተዋይሰው ነሽ❤❤❤
@almaztesfamikael1809
@almaztesfamikael1809 8 ай бұрын
ነባ ግን ምን ሆነህ ነው ምክኒያት እየፈለክ ነው የሚመስለው ፕራንክ ደሞ ያለ ነው
@busyline3833
@busyline3833 8 ай бұрын
ነባምድነውግን ምክነኝትፍልጎነው መስል ብራክአይደልዴ እሙዬጀግና ነሽ❤❤
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 8 ай бұрын
እረ ይብቃል ለኛም ክብርይኑራቹሁ ከናንተ ብዙእንማራለን እያልን ድራማ አታብዙ ካልሆነዋ😂😂😂
@امناصر-و8ز
@امناصر-و8ز 8 ай бұрын
ተመካክረው ነው😂😂😂
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 8 ай бұрын
@@امناصر-و8ز ቅላልክክክ
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂በነሱቤት እኛ አልነቃንም ማለትነው😂😂😂
@ኩንፈየኩን-ጘ8ዘ
@ኩንፈየኩን-ጘ8ዘ 8 ай бұрын
እነሱ ብቻ አራዳ ኪኪኪኪ​@@user-bl9vt8yr9C
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 8 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 8 ай бұрын
ለተመልካች ክብር የሌላቸው ሰገጤዎች እኛ ምን አገባን ስለምንወዳችሁ ነው የምንከታተላችሁ ይሄን ያክል የወረዳችሁት ግን ለምንድነው ፕራንካችሁን ከራሳችሁ ስቀሉት::ይሄ ህዝብ ስንት የሚያስጨንቀን ነገር አለ ሰላም ለህዝባችን ሆሆሆ
@zadetube5759
@zadetube5759 8 ай бұрын
እሙ ታረገግ ሁሉም ነገሪ ስሆን ይሆነል ስቃሪ ይቃረል ዎንድ ብሄድ ዎንድ ይማጠል አበት አይዴለም ነገሮችን በእሪገታ ፍቱት
@farawtube
@farawtube 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@hggff9535
@hggff9535 8 ай бұрын
የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይላል ያገሬ ሰው እሙ በራስሺ ተማመኝ እራስሺን ሁኝ ምንም የማትስማሙ ተሆነ በፍቅር በይቅርታ ተወያይታችሁ ፍቱት ሁሌ ጭቅጭቅ ይከብዳል 😢
@ElsaBiru
@ElsaBiru 8 ай бұрын
እሙየ የኔመልካም ሣይጀመር እዲህ ያለጭቅጭቅ ያለው ስትጋቡ የገሀነብ ኑሮነው የሚሆንብሽ በወድምና እህት ቀጥሉ ሠውምን ይላልየሚለውን እወቁ
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 8 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣቺሁ እሙይ ግን ፍራኬነዉ አልገባኚም እዉነት ከሁነ አዜናለሁ
@Susu-u5x
@Susu-u5x 8 ай бұрын
አቦ ይህ ሠወየ አዮመጥንሺም እሙ ወደዛ ከሂወትሺ አርቂዉ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 8 ай бұрын
እውነት ከሆነ ነውር ነው እሙ አንቺ አሲቢበት ፀልይ ወደ ራስሽ ተመለሺ ነባ አልተም ከበሽታው አኳያ ከሆነ እራስክን አዳምጥ እቡር እቡር አትበል ሲጀመር ፕራንክ የምትሉት ነገር ይቅርባችሁ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 8 ай бұрын
ምናለ ይህንን ሚዲያ የሚያጠፍ አምላክ ቢመጣ ውይይይ እሙ እና ነባ እዛ ሆናችሁብኝ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 8 ай бұрын
በጣም ማርያምን ይጃጃሉብናል እየመጡ ምናለ ይህንን ሚዲያ ሚያጠፋ ያልሽው ትክክል ነሽ
@shebre1290
@shebre1290 8 ай бұрын
ይቀጥል የምትሉ በላይክ ድራማው
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 8 ай бұрын
እሙ ነች አዛ የሆነችው ቤተሰብ ንግግሯ ደስ አይልም እሙ መቼም ታነቢዋለሽ ይመስለኛል እርጋ በይ እውቀት ግዥ
@simeranred3153
@simeranred3153 8 ай бұрын
አረ ነባ ሰከራል መሰለኝ ሻዉረ ዩሰደ እኔ ፍቅርኛ የማልፈለገዉ ለዙ ነወ ጨቅጨቅ እፈ
@HaaTttmmee-sq5md
@HaaTttmmee-sq5md 8 ай бұрын
ጥረግ በል በይው ኡሙ ህይወት ይቀጥላል እረግጥ ፍቅር ከባድ ነው ቶሎ ለመቁረጥ😢
@Salam-m7u
@Salam-m7u 8 ай бұрын
እሙ አይዞሽ ፈተናነው ፀሎት አድርጊ ግን እንደዚህ አይነት ነገር ሚድያላይ ባታወጡ ጥሩ ነው
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 8 ай бұрын
ለተመልካች ክብር ቢኖራቹ ጥሩ ነው
@yeshialemmengist502
@yeshialemmengist502 8 ай бұрын
አሙየ አባክሽ አስተውይ ይህ ልጅ ለትዳር ሳይሆን ለቢዝነስ ነው የቀረብሽ አንች ለልጅሽ ብለሽ አባክሽ ስራሽን ብቻ ስሪ ፈጣሪ ያንች ያለውን ይሰጥሽል ተረጋጊ ብዙ ፈላጊ ስላለው አንድትለማምጭው ይፈልጋል ፍቅር በልምምጥ አይሆንም አራስሽን አዝጋጅ
@messishewaye2757
@messishewaye2757 8 ай бұрын
ነባም ቢሆን ፀልይ ግን በቅን ስተዬ ፀሎት ታድርጋለህ በፀሎት በርታ አለፀሎት ህይውት ባዶናት የትም ብትሆዲ ሞሊቱ ቢትርፍህ ህይውት ያልፀሎት ባዶ ናት⛪⛪🙏🙏
@farawtube
@farawtube 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@genetketemawu
@genetketemawu 8 ай бұрын
ነባ የሆነ ምክንያት ይፈልጋል ባለፈል ባለፈው ሆ ብለን ስለተነሳንበት ነው ለማስመሰል ይቅርታ ያለው እንጅ ጥፋትዋን አውቃ ይቅርታ አለች አለቀ ቢወዳት ምንም ቢፈጠር ሂጅ አይላትም ነበር 😢😢
@Ayutube857
@Ayutube857 8 ай бұрын
ልክናችሁ ያኔ ሀብሉን ሲያረግላት አልሳማትም ለሰብሰክራ ይብሲል ነበር ይቅር ታየ ጠየቃት እንጂ ፍቅር የለውም
ሽማግሌ ላኩ ሙሉ ፊልም (Shimagila Laku New Ethiopian Dirama) 2024
1:24:56
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 402 М.
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 33 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 83 МЛН
ይቅርታ!!!
14:55
Emebet Kassa
Рет қаралды 277 М.
ነባን ፕራክ አደረኩት---
20:16
Emebet Kassa
Рет қаралды 260 М.
ነባ ሌላ አመል አመጣ !
19:31
Emebet Kassa
Рет қаралды 224 М.
ካንተ ይሄንን አልጠብቅም!!!
13:37
Emebet Kassa
Рет қаралды 84 М.
አንቺ ከሀዲ አጠገቤ እንዳት ደርሽ...
11:45
Emebet Kassa
Рет қаралды 142 М.
በፍቅር እንለያይ !
17:05
Neba Entertainment
Рет қаралды 120 М.
በጓደኛህ እኔን ቀየርከኝ  😭😭😭
13:12
Emebet Kassa
Рет қаралды 91 М.
በሳቅ ጨረሱኝ አቤት ወንዶች ሲያገነፉ
28:13
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 344 М.
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН