ከካንሰር ተፈወሰች

  Рет қаралды 39,127

Semay Tube

Semay Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 482
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 11 ай бұрын
ይህ ወንድም ባለፈው ስምቸው እግዚአብሔርን አመስግኝው ነበር ዛሬም መጣ ደስ ብሎኛል መልካሙን የአምላኬን ስራ ልስማ ስለሆነ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen
@saramohammed9415
@saramohammed9415 11 ай бұрын
​@@Encounter_እባካችሁ ስልኩን ስጡኝ በጣም አስፈላጊ ነው
@Jocy939
@Jocy939 10 ай бұрын
@@Encounter_ He is anointed brave handsome young man WHY he need make up. I new those studio staff pushing to do this. But God’s grace is more than enough. Please stop this pleasessss
@MeronTerefe-s7k
@MeronTerefe-s7k 10 ай бұрын
ጭሰላም ለዚህ ቤት ... የአቤልን ስልክ ልናገኝ እንችላለን?​@@Encounter_
@daphillo8302
@daphillo8302 9 ай бұрын
Amen me too
@AregashAgzaAregashAgza
@AregashAgzaAregashAgza Ай бұрын
ብዙ ምስክርነት ሰማው ያንተ ግን ይለያል፡፡ዘመን በቤቱ አደባባይ ይለቅ ዋው በድጋሚ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል፡ደሞ ልክ ነህ በጣም ስታወራ እኔ እራሱ የእግዚአብሔር ህልውና እንደነበር ያስታውቃል፡፡
@ElsabetAbrar
@ElsabetAbrar 11 ай бұрын
አስደናቂ ምስክርነት ነው በጣም የገረመኝ በየመኸሉ የጌታ ስራ ነው በእኔ የተገለጠው ስትል ምን ያህል ፈሪያ እግዚአብሔር እንዳለህ ያሣያል ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You for watching
@JoelGetu
@JoelGetu 9 ай бұрын
በእውነት እኔም ምስክር ነኝ ጌታ ከዚ ብላቴና ጋር ነው ማዳኑን ክብሩን ሲገልጥበት በአይኔ አይቻለሁ ዘመንህ ይለምልም ሰማይ ቲዪቦች ብሩካን ናችሁ
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Amen 🙏
@zerubabelbisewir6703
@zerubabelbisewir6703 8 ай бұрын
አቤት ደስ ስትል ንግግር ከአፍህ የሚወጣው ቃል ዘመንህ ይባረክ ለብዙ ሰው በቃሉ ተደራሽ ያድርግህ ይጨመርልህ ለምንም ነገር አትገኝ
@Encounter_
@Encounter_ 8 ай бұрын
Amen 🙏
@rb2782
@rb2782 11 ай бұрын
I can listen to him all day long. He's very young, but by the grace of God, he is very mature and smart. The way he explained about Holly Sprit was so wonderful. He is grown spiritually very well. All glory and praise to God almighty. God bless you, young man. And encounter program organizers.❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You 🙏
@marshetgetachew9103
@marshetgetachew9103 11 ай бұрын
ሰለዚህ ብላቴና አከፋፃሜ ጌታ በፀጋው ያፀናው ዘንድመፀለይ አለብን ይሄ ምስክርነት ለኛ ጥቅም ለጌታ ክብር ለሱ አክሊሉ ነው ፡፡ሰለዚህም ክፍ በበቀለሸእ ንደሚዋጋው መገለጥ አያስፈልገውም ለሱ መፀለይ አጅግ ከስፈላጊ ነው
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You 🙏
@mehretberhne2427
@mehretberhne2427 10 ай бұрын
በዚህ መጻፍ እችላለሁ
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg 9 ай бұрын
በትክክል
@zionblessed7962
@zionblessed7962 9 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ በብዙ ተፅናናሁብህ ምስክርነትህን በብዙ ለቅሶ😭 አዳመጥኩት የእውነት በዚህ ዘመንም ለካ ጌታ ሰው አለው እሱን ሰምቶ የሚወጣ የመንፈስ ቅዱስን ሀሳብ የሚፈፅም ትውልድ አለ ለካ 😭😭 በዚህ ቻናል ላይ የምትሰሩ የጌታ ልጆች ሁላቹሁም ተባረኩ ዘመናቹሁ ይለምልም🙏🏾
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
አሜን 🙏🙌🙌🙏
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 11 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ አሁንም ባለፈው እንዳልኩህ አሁንም እልሃለሁ ወጣትነትህ በቤቱ ይለቅ እስከመጨረሻው ዝለቅ አትቁም ደማስቆዎችም ድጋሚ በምስክርነት ይዛችሁት ስለመጥችሁ እናመሰግናለን በነገር ሁሉ ተባረኩ ለምልሙ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You 😊 for watching
@rb2782
@rb2782 11 ай бұрын
ከምስክረነታቸው እና ከበጉ ደም የተነሳ ድል ነሱ:-- ይላል ቃሉ, ምስክርነት ሰዎች እንዲድኑ ትልቅ አቅም አለው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ. ለዚህ ብላተኛ አጥብቀን መጸለይ አለብን. እንዳለው በመንፈስ ተሞልቶ እንደ ነበረ እኔም ምስክርነቱ ስሰማው በጣም በጣም በመንፈሳዊ ቅናት ተሞልቼ ነበር. ከአንድ ፍሬ ልጅ የሚወጣ ቃል አይመስልም. ሕጻናትን ጠቢባን ይደረጋል ተብሎ እንደተጻፈ.. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በደሙ ተሸፈን በእየሱስ ስም አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼✝️
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 11 ай бұрын
እሰይ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ስለ እልሁናው እኔ ቀናለው ለዚህ መንፈስ ጌታ እኔንም ይጎብኘኝ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 11 ай бұрын
ስልኩን ለማንም አትላኩ ስንት ፀጋ የሚላጩ በስጋ ለባሽ የሚጠቀም መንፈስ አለ ጌታ በደሙ ሸፍኖ የክብሩ መገለጫ ያድርግህ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You for the comment. Stay blessed
@yetnayetgirbe5092
@yetnayetgirbe5092 9 ай бұрын
መገልገል የሚፈለግ የተጠቀሙሰ ምሰክርነት እየሰማቹ
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 8 ай бұрын
Ene ymilew yegeta sega yilachal ende bemanignawim situation wisit maselef yichilal only needed is Folliwship .
@Hiwot210
@Hiwot210 11 ай бұрын
በዚህ ፕሮግራም የሚደንቅና የሚገርም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የሚሰማበት ነው ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ አንዳንዴ በእባ ነው የምሰማው ስለ እውነት ጌታ ክብሩን ይውሰድ በዚህ ቦታ የሚመጡትም አማኞች ደስ የሚሉ ናቸው እወዳቻለው በርቱ።❤ 👏
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
እናመሰግናለን። ተባረኪ።
@melakuw.habtemariam9619
@melakuw.habtemariam9619 10 ай бұрын
“ጫማህ ብረትና ናስ ይሆናል፤ እንደ ዕድሜህ እንዲሁ ኃይልህ ይሆናል።” - ዘዳግም 33፥25 እንዲሁ እንደቃሉ በህይወትህ ዘመን ሁሉ ይሁን። ተባርከሀል ተከናወን
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@AbiGirmaAbiGirma
@AbiGirmaAbiGirma 2 ай бұрын
የጌታዬ የእየሱስ ክርስቶስ ልጅ አቤል ስላተ ጌታ ይባረክ ክብር ለእግ/ር ይሁን !!!!
@bornagain2024
@bornagain2024 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልላላላልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልላላልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ውዴ እየሱስ ስምህ ብሩክ ይሁን።
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
🙌🙌🙌
@yalewgetachew8320
@yalewgetachew8320 11 ай бұрын
ወንድም አቤል (ተወዳጅ ወንድም) የጨለማው ዓለምን ሴራ በዚህ ልክ ለመግለጽ እድል ፈንታ ስላገኘክ ስለ አንተ እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ በዚህ ልክ ወንጌል መመስከር መቻልክ ትልቅ እድል ነው ዘመንክ ይባርክ አንተ በእርሱ የሆንክ ለእርሱ የምትኖር መሆንክን አውቃለሁ መልካም ይሁንልክ። ተባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
አሜን
@Nardiimana
@Nardiimana 11 ай бұрын
Silkun ebakachu ebakachu
@helentsegaye5291
@helentsegaye5291 4 ай бұрын
Yate naw yemigagew wandema
@HappyJesus8jj
@HappyJesus8jj 11 ай бұрын
በጣም ናፍቆን ነው የምነሰማው ጌታ ይባረክ እንደዚህ አይነት ብላቴኖች ስለተነሱ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Praise God
@yeshitilabirhanu259
@yeshitilabirhanu259 11 ай бұрын
ይህ ምስክርነት የሕይወት ጭማቂ ነው። ለዚህ ነው ለሌላው መትረፍ የቻለው አሁንም ለብዙዎች ዕድል አለ። ተሐድሶ ማሳያ አለው። አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው። ሰለዚህ ለሁላችንም የማንቂያ ደወል ነው። በምስክርነቱ እንደሰማነው አንዳንዶችን ከቀናት የሞት ቀጠሮ የታደገ ጌታ ለሁላችንም እንዲሁ ነው። ብትመለሱ እኔ እመለሳለሁ ያለው ጌታ በቅሬታዎቹ እየተናገረ እንደሆነ አያለሁ። ይህ የመጥምቁ ዮሐንስ የንስሐ ዓዋጅ ይመስላል በድንገት ከምድረ በዳ የመጣ ለንጉሡ መንገዱን እናዘጋጅ የሚል ድምፅ። "የሚሰማ ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ"!!! ወገኖች እንንቃ! ወንድሜ አቤል የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ! በብዙ ተባረክ!!
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
አሜነ
@BenoniBlessed
@BenoniBlessed 11 ай бұрын
ምን አይየት አገላለጽ ነው የልቤን ነው የተናገርከው ከመደነቄ የተነሳ ምን ብዬ ኮመንት እንደማደርግ ግራ ገብቶኝ ነበር እግዚአብሔር ስሙ ለዘልአለም የተባረከ ይሁን 😢😢❤❤
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 8 ай бұрын
Praise God.
@SamuelTecle
@SamuelTecle 11 ай бұрын
I Love you brother ❤ remember me When you pray i am 18 years old and I Love to serv Jesus my king From 🇧🇻🇧🇻
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Praise God.
@kidistyigletu7425
@kidistyigletu7425 11 ай бұрын
እኔ በእንተ ምስክርነት ዉስጥ ድንቅ የሆነውን የጌታን እጅ አይቻለሁ ከዚህ በላይ ጌታ በአንተ ይጠቀም ፈቃዱ ብቻ በአንተ ይፈጸም ክፉ ላያገኝህ በክርስቶስ ደም ሸፈንኩህ ዘመንህ ይባረክ !!!!!!!!!
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@zeinebmrad6087
@zeinebmrad6087 11 ай бұрын
⁰😊😊
@azebtesfaye9328
@azebtesfaye9328 11 ай бұрын
ያለ እግዚአብሔር ህልውና መኖር ከባድ ነው እውነት ነው ወንድሜ ህልውናው መቼም አይወሰድብን።
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@TigistMom
@TigistMom 6 ай бұрын
በቃላቶችህ ውስጥ እራሱ የጌታን መገኘት አየሁ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው
@JohanaEfriem
@JohanaEfriem 10 ай бұрын
የዚ ልጅ ምስክርነት ደጋግሚ ብሰማዉ ማቋረጥ ኣልቻልኩም የሱስ ጊታ ነዉ ክብር ለሱ
@aselefechketsela7923
@aselefechketsela7923 11 ай бұрын
ጌታ ስሙ ይክበር በምስክርነቱ ተፅናናሁ ተስፋም አደረግሁ እንዳንተዉ ወጣት ደግሞም አቤል የሚባል ልጄ በስራት ላይ ይገኛል እባክህ ፀልይለት ጌታ ሁሉን በጊዜዉ ስለሚመልስ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You 🙏
@kalkidanJ
@kalkidanJ 11 ай бұрын
ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ በመንፈስ ያስጀመረህ በመንፈስ ያስጨርስህ🙌😊
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@ElroeZerihun-c3f
@ElroeZerihun-c3f 9 ай бұрын
ሰልኩን ብትስጡኝ እባካችሁ
@AbonshLikassa
@AbonshLikassa 7 ай бұрын
,አግዚህአቤር አምላክ እንደአንቴ ያለ አገልጋይ ስለሰጠን ይባርክ ግን ወንድመ አንደት እንገልገልብህ አንድህ አይነት የእ/ር ፀጋ ያለበት ሰዉ አግንቸ አላዉቅም አባካቾሁ ስልኩን ተባበሩነኝ
@mesk_erem
@mesk_erem 10 ай бұрын
በትክክል ከተናገርከው ውስጥ ነገሮችን ሁሉ ተጠቅሞ ለማዳን አርጎበታል ያልከው ውስጤ ቀረ ❤ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይጠቀምበት በብዙ ተባረክ ጌታ ይክበርብ ❤ኦ ኢየሱስ ❤❤❤ ውድ አቅራቢዎች ዘመናችሁ ይባረክ በርቱልን እናንተን የሰጠን አምላክ ይባረክ ከፍፍፍፍፍ ይበል !! ሃሌሉያ❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌
@godisgoodgod5095
@godisgoodgod5095 11 ай бұрын
አንተ ልጅ ግን ሁሌም ምስክርንቶችህን ስሰማ ሰውነቴን ውርርር ያደርገኛል ተባረክ በባለፈው ምስክርነት በጣም ነው የተባረኩበት ፀጋው ይብዛልህ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Praise God
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 11 ай бұрын
በጣም የምወደዉ የማደምጠዉ ድንቅ አገልግሎት ምሰክርነት ተባረኩ።
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You 🙏
@SelamAbebe-p3n
@SelamAbebe-p3n 9 ай бұрын
አቤት ጌታ ሆይ በዚህ ብላቴና ከእኔ ቤት ጀምሮ የስንቱ ቤት ቀንበር ተሰበረ እግዚአብሔር ሰው አለው እግዚአብሄር ይጠብቅህ!
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Amen 🙏
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 8 ай бұрын
የእውነት እህ ምስክርነት ታምራ ነው በነገር ሁሉ ይርዳክ ጌታ ስሙ ይባርክ ❤❤❤ ዘመን ይባርክ
@Encounter_
@Encounter_ 8 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@zelalemberhanu-hf9uc
@zelalemberhanu-hf9uc 10 ай бұрын
ድንቅ ነው ጌትሽ ተባረክ እኔም ፀሎቱን ናፈኩት ጌታ ይመጣል
@MihretAlemayehu-sd7oh
@MihretAlemayehu-sd7oh 9 ай бұрын
ጌታ በጎዳው ደብቆ ያሳደገው ስወ ነዉ ዘመንህ ይባረክ ።
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Praise God
@AdanechGutama
@AdanechGutama 7 ай бұрын
በጣም ተገርሜ የሰማውት እየሱስን ያየውበት ልጅ ነው ጌታ በስራ ላይ መሆንንን ያየውበት ዘመኑን ይባረክ ❤❤❤ እባካችሁ ላወራው ፈለኩ ትተባበሩኛላቹሁ 😢
@godisgoodgod5095
@godisgoodgod5095 11 ай бұрын
አሜንንንንን እውነት ነው እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው እባክህ ለእኔም ፀልይልኝ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Egzaber yemihiret amilak new
@seniabiyukassie6869
@seniabiyukassie6869 11 ай бұрын
ኣቤት እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው የማትለመድ ኣምላክ ❤ ኣንተ ቅሪት ነህ እርሾ KZbin መንፈሳዊ ነገራችንን ኣድርቆብን ነበር ኣንተግን ከመንፈስ ቅዱስ❤ ጋር የ revival ድምፅ ይዘህ መጣህ ተባረክ ❤
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
አሜን
@Menkemte
@Menkemte 11 ай бұрын
ዋው ❤❤❤❤ ጌታ ይባርካቹ ደግማችሁ ስለጠየቃችሁት ተባረኩ ልስማውና ደግሜ ኮመንት እሰጣለው❤❤❤❤🎉
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You for watching.
@misletibebu872
@misletibebu872 11 ай бұрын
Yehe lij yebalefew new ends?
@Menkemte
@Menkemte 11 ай бұрын
@@misletibebu872 አዋ የኔ ውድ
@meron1567
@meron1567 11 ай бұрын
@@misletibebu872አዎ እርሱ ነዉ
@muluadimasu5802
@muluadimasu5802 11 ай бұрын
Aho​@@misletibebu872
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 10 ай бұрын
WOW , ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ጌታ ለእያንዳንዳችን ማስተዋልን ይስጠን እላለሁ ተባረኩ 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን 🙏
@AtsedeMengstu
@AtsedeMengstu 3 ай бұрын
የእ/ሰዉ ተባረክ ጸጋውን ያብዛልህ
@jerrymelese3866
@jerrymelese3866 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቅሬታዎቹ ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 11 ай бұрын
ፓስተር እንዳሌ ወልደጊዮርጊስን ጋብዙልን ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
We will
@tgblessed1790
@tgblessed1790 11 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@zelalembanjaw9687
@zelalembanjaw9687 11 ай бұрын
By the way your testimony was very amazing and eye opener. I have shared it to some. ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You for sharing
@RuthKiflu
@RuthKiflu 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen
@lidyaworku
@lidyaworku 11 ай бұрын
ደጋግሜ የሰማሁት ምስክርነት ነው እጅግ እጅግ ተንቄያለው # መንፈስ # ቅዱስ ስምህ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You for watching
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 10 ай бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ የእግዚአብሔር ታላቅነት የእርሱ ቸርነት የእርሱ ምሕረት ❤❤❤ተባረክ ወንድም ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@freweynineguse7684
@freweynineguse7684 11 ай бұрын
የሚደንቅ ምስክርነት ይብዛልህ ወንድማችን ዘመን ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@Jayx.7
@Jayx.7 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ጌታ አሁንም ክብሩን ይግለጥብ!! encounter ዎች በጣም ነው ምወዳችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የልጁን ስልክ ብታስቀምጡ ብዙዎች ነፃ ይወጣሉ ተባረኩ
@kidistyigletu7425
@kidistyigletu7425 11 ай бұрын
አሁንም ከዚህ በለይ ዝቅ ማለት ይሁንልህ ጊታ ብቻ ከፍ ብሎ በአንተ ይስራ ዘመንህ የጌታ ይሁን !!!
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You 🙏 for watching
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 11 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ድንቅ ምስክርነት ተባረክ ወድም አቤል ያብ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You 🙏
@nishanraday7062
@nishanraday7062 10 ай бұрын
ዋው ድንቅ ምስክርት ነው ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው!!!❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@ZeniMulugeta-nv7up
@ZeniMulugeta-nv7up 11 ай бұрын
የጌታ ጰጋ በብዙ ይብዛልክ።ለብዙዎች መፍትሄ ያድርግህ።ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@istandwithtigraym7981
@istandwithtigraym7981 6 ай бұрын
ሠማይ ቲቪ አቅራቢው ተባረክ ጸጋ ይብዛልክ!!
@yemesrachayalew2879
@yemesrachayalew2879 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ትውልድ አለው
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Amen 🙏
@fikreharkota
@fikreharkota 11 ай бұрын
Abeliye ijig betam slante igziabhern ameseginalehu yebalefewun testimony semiche ijig betam yemigerm menfesaw rehab bewuste tefetroal kbr lemenfes kdus yhun!! Wondme lemlmlin
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You 🙏
@ሳርዬ
@ሳርዬ 10 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤እንዴት እንደተባርክሁ ናፍቀኝ እኔ ኢየሱሰ ጠርኑ ሽታው መአዛው ናፍቀኝ ጌታ ሆይ ያለህልሁናህ እኔ ምንም ነኝ እንደገና ንካኝ አባ 😢😢😢 ፀጋ ይብዛላችሁ አሁን እየስማሁ እንባዬ አላቆመም እስክንካ ዝምምምምም ብዬ ናፍቀዋለሁ አያለሁ ።❤❤❤እውዳችሆለሁ❤።
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባረክ 😊😊❤❤ ተባረክ ❤ ተባረኩ ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
አሜን
@emuka8702
@emuka8702 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ተጠቅሜበታለሁ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You 🙏
@abebawtafessetegegn6732
@abebawtafessetegegn6732 11 ай бұрын
Where is his church by the way or where does he serve please please ​@@Encounter_
@MituEshetu-c4x
@MituEshetu-c4x 11 ай бұрын
I loved the way he described living without his presence since i have been through and like he said i don't even think of it! It's really a big loss living without his presence!
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You for watching
@HALELUYA62
@HALELUYA62 10 ай бұрын
Oh ተባረክ በጣም ተምሬአለሁ ጌታ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏 አዘጋጆች በርቱ ጌታ በሚያስፈልጋቺሁ ነገር ሁሉ ይደግፋቹ ❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@Mercy777-y7x
@Mercy777-y7x 11 ай бұрын
ጌታ ድንቅ ኑው ያለፈውን ምስክርነት እስካሁን እየሰማሁት ነበር ለብዙዎችም ሼር አድርጌያለሁ እባካችሁ ሼር ላይክ እና ሰብስክራይብ እያረግን ለብዙዎች እናድርስ ብዙ ሰዎች ገና ይፈታሉ ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
You for watching
@kalkidanJ
@kalkidanJ 11 ай бұрын
I follow you guys from the beginning such an amazing channel keep up the good work Be blessed😊
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank you so much!
@SeblewongelEngida-k4x
@SeblewongelEngida-k4x 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ አቅራቢዎች ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@godblessethiopia5893
@godblessethiopia5893 11 ай бұрын
ሀሌ ሉያ ስሙ ይባረክ 🙌 ይሄ ነው አምላኬ 🙌 ኢየሱስ ጌታ ነው 🙌
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@benrue1561
@benrue1561 11 ай бұрын
ሀሌሉያ ጌታ ድንቅ ነው እኔም ስለ ሰማይ ቱዩብ ጌታን እጅግ አመሠግነዋለው በየሳምንቱ የምታዘጋጁትን ኘሮግራም ገና ሳትለቁት ከአንድ ወይም ከሁለት ቀን በፊት ያዘጋጃቹትን ኘሮግራም በመንፈስ እየተረዳሁት ሁል ግዜ እደነቃለው የሕያውነቱን ምስክርነት በናነተ ለመግለጥ ጌታ መጠቀሚያ ስላደረጋቹ ጌታ ለእራሱ ክብር ለሕዝቡ ደግሞ በረከት ስላደረጋቹ ክብር ምስጋና ለጌታ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
አሜን
@AlemAlemaz-ew8cu
@AlemAlemaz-ew8cu 7 ай бұрын
How amazing GOD GRACE WOWW THANK YOU LORD❤❤
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 11 ай бұрын
Amazing God ❤ Who am I oh God....🙏 Thank you for giving me a chance to be your child dear Lord 🙏❤️
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@laveleable
@laveleable 10 ай бұрын
የ እግዚአብሔር ህልውና ከ ሁላችንም ጋር ይሁን !!🙏✝️🙏✝️❤God is love!✝️🙏✝️
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Amen 🙏
@samsue5353
@samsue5353 11 ай бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር እንደነዚህ ቀብቶ ያነሳልን ክብሩን ይዉሰድ ።❤ ስልኩ ብትፅፍልን እኔም ባገኘዉ ቢፀልይልኝ 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Contact us by telegram
@ልዩሰላም
@ልዩሰላም 10 ай бұрын
​@@Encounter_2:02
@lidyayirdaw6152
@lidyayirdaw6152 11 ай бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ክብርሁሉ ለሱ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@anketsp.4670
@anketsp.4670 8 ай бұрын
Tebarek Abel I am so much blessed by your service and by the work of the Holy Spirit 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 8 ай бұрын
Praise God
@MesertWerede
@MesertWerede 11 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የተባረኩበት በድጋሚ ስለቀረባችሁት እግዚአብሔር ይመስገን
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You 🙏
@MesertWerede
@MesertWerede 6 ай бұрын
ሰላም ላዘጋጆች ይህን በጣም የምባረክበትየምበረታበት ፕሮግራም ነው❤❤❤በልባችሁ ይህን ያስቀመጠ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላው አቤልን እንዴት ማግኘት እችላለው እባክህን እርዳኝ እግዚአብሔር ይባርክህ።❤❤❤
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 11 ай бұрын
Haleluya menfeskidus tebarek yfiteh koda erasu yaberale ye eg /r keber yetayebetale bedemu teshefen tsegaw yebezaleh yetewededek belatena ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@MarryGrace-vn1sh
@MarryGrace-vn1sh 11 ай бұрын
ብቻ እግዚአብሔር እርሱ እግዚአብሔር ነው😭😭😭ምናለ ወደ እኔ ህይወት ቢመጣልኝ የእግዚአብሔር መንፈስ እጅጉን እናፍቀዋለሁ እኔም የፃፈልኝን ምተርክበት ጊዜ ይኖር ይሆን😢💔
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
አዎ ይኖራል። እግዚአብሔር ለሚፈልጉት ቅርብ ነው። እግዚአብሔር የልብሽን ጥማት ይስጥሽ።
@MarryGrace-vn1sh
@MarryGrace-vn1sh 11 ай бұрын
@@Encounter_ አሜን😭🙏
@astermekuria6938
@astermekuria6938 11 ай бұрын
አቤት የጌታ ፍቅር።ፀጋ ምህረት ፣ቸርነት ሁሉን ያየንበት ህያው ምስክርነት።አቤል እየተናገረ ድካሜን አስበው ነበር ህልውናውን መገኘቱን ሳስብ ነፃነቴ ታየኝ ። ክብር ለኢየሱስ ይሁን ምስክርነት እንዲሰጠን እንዳደረጋችሁ Live እንዲፀልይልን ብታረጉ እድሉን ብትሰጡት ብዙ የሚሰራ ስራ አለና please አርጉት እናንተም ለመልካም ስራ ስለበረታችሁ ጌታ ይባርካችሁ። አቤልንም የጌታ ደም ይሸፍነው በፀሎትም እናስበው።
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
አሜን
@ayantudejene1455
@ayantudejene1455 6 ай бұрын
God bless you Abel and wow semay tube/encounter ❤❤❤❤❤ May God shine on you more ❤❤❤
@amykussa7270
@amykussa7270 11 ай бұрын
God bless you all I love you Jesus
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You 🙏
@AbenezerAbrha
@AbenezerAbrha 11 ай бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@hanatariku1337
@hanatariku1337 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah Hallelujah 🙏 🙌 👏 Amen
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
🙌🙌🙌
@melatsnlayw80
@melatsnlayw80 8 ай бұрын
አይወሰድብ በየሱስም ለምልም ተባረክ ጰጋ ይብዛልህ
@Encounter_
@Encounter_ 8 ай бұрын
Amen 🙏
@simurweldat9560
@simurweldat9560 11 ай бұрын
Praise God. You are blessed 🙌
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
አሜን
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 8 ай бұрын
Betam des yilal praise God every stiuatin God make fir his purpose.
@Encounter_
@Encounter_ 8 ай бұрын
Amen 🙌
@HilinaFikire
@HilinaFikire 10 ай бұрын
ይህ ምስክርነት ለብዙዎች መዳን ፣ ለዳኑት መፅናት ምክንያት ነዉ ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@tigesttigest9279
@tigesttigest9279 11 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen
@wodereasfaw348
@wodereasfaw348 11 ай бұрын
@@Encounter_ Hello
@helentasew5367
@helentasew5367 11 ай бұрын
God bless you young man 🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@upright4363
@upright4363 11 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባርክ ወንድማችን 🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You for watching
@ZuZuZules
@ZuZuZules 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰዓት ሲሰጠኝ ልቤ በደስታ እየፈነጠዘ መስማት ከሚያስደስተኝ ነገር ምስክርነትና ቃለ እግዚአብሔር ነው። ተባረኩ ምስክርነት የምታቀርቡት
@Encounter_
@Encounter_ 7 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@mililegess3070
@mililegess3070 7 ай бұрын
እባካቹን ስልኩን ጻፉልን
@persistence.3322
@persistence.3322 11 ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም 🙏ወንድሜ በቤቱ ያኑርህ 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@Berukeblessed
@Berukeblessed 5 ай бұрын
በመጀመሪያ ይህንን ፕሮግራም አቅራቢ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ብዙ ፕሮግራማችሁን እከታተላለው ይህንን ምስክርነት ደግሜ ስሰማው ደግሞ ስለ ካንሰር ታማማሚዋ ልጅ ሲናገር ሰምቼ ደስ አለኝ እናም አንድ ክርስቲያን ጎርቤቴ በካንሰር ታማለች እናም ተባብራችሁኝ ስልኩን ብትሰጡኝ እና ቢፀልይላት ፍቃደኛ ከሆናችሁ
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 11 ай бұрын
ይገርማል። የድህንነት ትምህርት ተምረን ለጥምቀታችን ቀን መዝሙር እየተለማመድን ማን ማይክ መያዝ እንዳለበት የፓስተራችን ሚስት ድምፃችን ትፈትነን ነበር እና እንቺ መዘመር አትችይም አለችኝ። አዲስ ከመሆነና በጣም ከማዘኔ የተነሳ ለረዥም ጊዜ ለጌታ ለመዘመር ሼም እስኪመስለኝ ድረስ በጣም ተቸግሬ ነበር። ሰውን ስናቀና ስንገስፅ በፍቅር እና በጥንቃቄ መሆን አለበት ብዬ አስባለው ተባረኩልኝ። 💗🙏🏽
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@HelenFesshaye2575
@HelenFesshaye2575 10 ай бұрын
Powerful testimony. can you please invite evangelist Delu Tsegaye
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
We will
@Ashenafifasil-nk5xd
@Ashenafifasil-nk5xd 10 ай бұрын
yene Eyesus.
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
🙌🙌
@zed8788
@zed8788 11 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ ለ7 አመት ተስፋ ሳየቆርጥ ሌላ ቦታ ና ሌላ ሂወት ባለመጀመሩ ባለቤቷ እግዚአብሔር ፅናት ሰቶታል ::እነኳን ጌታ አነተን ተጠቅሞ ነፃ አወጣት ;🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
አሜን
@GelilaGashaw
@GelilaGashaw 9 ай бұрын
የመጀመሪያውንም ሁለተኛውንም በእንባ ጀመርኩ በእባ ጨረስኩት የመንፈስ ቅዱስ አሰራር እስኪገርመኝ ድረስ መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ ይህን ብላቴና ለትውልድ መፈታት ምክንያት ስለምታረገው ስምህ ይባረክ ወድሜ እግዚአብሔር የጀመረውን ስራ በክርስቶስ ኢየሱስም ባተ ይጨርስ ተባረክልኝ
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
አሜን
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 11 ай бұрын
አንተ ትንሽ ብላቴ ጊታ እየሱስ በክብሩ ይሸፍንህ ይበልጥ ደብቆ ያሳድግህ በአለም ዙሪያ ክርስቶስን የምትገልፅ ያድርግ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@hanatariku1337
@hanatariku1337 11 ай бұрын
Enim Ade edele Alegi malete new eyesus hallelujah eyesus geta new
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙌
@YamlakBogale
@YamlakBogale 11 ай бұрын
How I love this channel! May God bless you Team Encounter!!
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank you so much!
@elroisintayu5581
@elroisintayu5581 11 ай бұрын
ክብር ለጌታ
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏