ልጅነቴ በግጭት የተሞላ ነበር

  Рет қаралды 63,764

Semay Tube

Semay Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 247
@gdhxdh8108
@gdhxdh8108 Жыл бұрын
የደስታ እንባ ነው ያነባሁት ያኔ በእናትህ ማህፀን ገና ሳትፋጠር የመረጠህ እግዚአብሔር ይባረክ አዲስ ኪዳንን እንድወድ ያደረከኝ የአንተ ትምህርት ነው በተለይ የፖውሎስ ትምህርቶች ስታስተምር በጣም ነበር የምረካው አንተ ለቤተክርስቲያን ብቻ ሳይሆን ለምድራችን የተስጠህ ስጦታችን. ነህ እድለኛ ነን በአንተ ፀጋ መገልገል ጌታ እግዚአብሔር የረገጥከውን ሁሉ ያስወርስህ መንግድህ ሁሉ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን
@phonetastic8020
@phonetastic8020 Жыл бұрын
ያሬዶ አንተን ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተጠቅሜያለሁ ባንተ ውስጥ ባለው ፀጋ !እንግዲህ ምን እንላለን ፀጋ ይብዛልህ እንወድሃለን ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
ወ/ዊ ያሬድ፣ ለማስተማር የተፈጠረ የክብሩ ዕቃ ነው።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@selamfikir8454
@selamfikir8454 Жыл бұрын
Very heart touching story!ወንጌላዊ ያሬድ ይበልጥ ወደድኩህ አከበርኩህ:: እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን ያለምልመው!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Жыл бұрын
ዘይገርም አልኩኝ!!! በትምህቶችህ አድናቂህ ነበርኩ የበለጠ አከበርኩህ🎉 እንኳን ጌታ አገኘህ የሱ ሆንክ አረፍክ😊ሰላምህ ይብዛ እስከቤተሰብህ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Жыл бұрын
በጣም የወደደህ የመረጠህ ያከበረህ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ያቆየልን እኛን እንድትደርስ ወንጌሉን ይዘህ እንድትሮጥ ስለሆነ ያሬዱ እጅግ አድርጌ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እንወድሃለን ተባረክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching
@abayabay690
@abayabay690 Жыл бұрын
Encounter እጅግ አስተማሪ : የሚባርክ: እና የእግዚአብሔርን እጅ የማይበት ፕሮግራም ስለሆነ በጣም ነው የምወደው ተባረኩ! ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። thank You for watching
@Eagle1503
@Eagle1503 Жыл бұрын
ሁሉ ሲናገር የሚጣፍጥ ትልቅ የጌታ ሰው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ለምልም❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@honeyb4984
@honeyb4984 Жыл бұрын
እንኳንም በህይወት ኖርክልን ጌታ ይባረክ💖
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@hawarebks7630
@hawarebks7630 Жыл бұрын
የረዳህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እጅግ በጣም የምወድህ አገልጋይ ነህ ። የህይወት ታሪክህ ይበልጥ እንዳከብር አደረገኝ አተራረክህ ደግሞ በጌታ የሚገርም ነው ልክ ከሃያ አመታት በፊት መቅረዝ የወጣቶች ህብረት እየመጣህ ታስተምረን እንደነበረው አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩህ ሁለት ጊዜ፣ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እንወድሃለን ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Abdulqadr13
@Abdulqadr13 Жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ልብ የሚነካ ታሪክ : እጅግ ብዙ ጥያቄዎችን ከእስልምና ስወጣ መጽሀፍ ቅዱስ ላይ የነበሩኝን ጥያቄዎች ያንተን ትምህርቶች ሳዳምጥ ተብራርተውልኛል:: የኔ ታላቅ መምህር ዘመንህ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው። ክብሩን እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ይውሰድ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 Жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ የዛሬ 28/29 አመት አካባቢ አይረሳኝም ላምበረት ሙሉወንጌል ቤ/ክ ቅዳሜ ቅዳሜ ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት እየተጋበዝክ ትጸልይልን ነበር እናም ብዙ ጊዜ ከሃዋሪያት ስራ መጽሃፍ ነበር የምታስተምረን እየዞርክ እጅ እየጫንክ መጸለይ ሳትጀምር ገና ቃል ስታካፍለን ሙሉ ጉባኤውን በሚባል ሁኔታ በመንፈስ ቅዱስ ይሞላ ነበር በልሳን ይጸልይ ነበር ሃይልን ይቀበል ነበር።
@leulsegedtekle309
@leulsegedtekle309 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም አስታውሳለሁ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Glory to God!
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia Жыл бұрын
ብዙ የልጅነት ዘመኔ የገጠመኝን ኩፉ ነገር ደብቄ መልካሙን ብቻ ነበር የማወራው በአብዛኛው የወንጌላዊ የያሬድ ጥላውን ሒወት በጣም በሚገርም መልክ ከእኔ ጋር ይመሳሰላል አንድ ቀን የኔም ታሪክ ለሌላው መፅናናት መበርቻ ነፃ የመውጣት መንገድ ይሆናል እና እናገረዋለው ብዬ ለራሴ ቃል እንድገባ ሆንኩኝ ተባረክ ወንጌላዊ ጥላሁን እንዲሁም የዚ ፕሮግራም አዘጋጆች ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን . Thank You for watching
@betelhemsolomon1978
@betelhemsolomon1978 Жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለሚከታተሉን ....
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በጣም በወንጌሉ አቅጣጫ ተጠቅሜያለሁ የዛሬው ምስክርነት ደግሞ የጌታን የማዳን እጅ አሳየኝ የቀረዉ ዘመንህ ለብዙ አመታት ባስተማርከዉ የወንጌል እዉነት ይጠቅለል
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ድንቅ ነው
@batrileta5214
@batrileta5214 11 ай бұрын
WOw!ወንጌላዊ ያሬድ መቼም ምስክርነትህን በዕምባ ነው ደጋግሜ የሰማሁት፣ስሰማ ሁለት ስሜት ነው የተፈጠረብኝ ከማህጸን ጀምሮ አንተን ለአላማው የፈጠረህና የዛሬውን አገልግሎትህን የሚያውቅ እግዚአብሔር እንዴት እንዳስመለጠህ ጌታን አመስግኜያለሁ፣በሌላ በኩል ደግሞ እንደ አንተ አይነቱ ስንቱ በውርጃና በቤተሰብም ሆነ በህብረተሰቡ መገፋት ምክንያት ጠፍቶ ይሁን ፣ስንቱ ሞቶ ይሁን? ብቻ ድብልቅልቅ ባለ ስሜት ሰምቻለሁ!፣በአገልግሎትህ በጣም ተጠቅመናል ቤተሰቤ ጭምር ቀሪ ዘመንህም የበረከት ይሁን!
@asterabreha5991
@asterabreha5991 Жыл бұрын
ድምጽህ በጣም የተለየና የሚወደድ ነው
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ብዙዎቻችን ካንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 Жыл бұрын
የኔን የልጅነት ህይወት ካንተጋር ይመሳሰላል። በብዙ ትምህርቶችህ ተጠቅሚያለው እና እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ❤🙏🏽
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 Жыл бұрын
ወንድማችን ያሬዶ ከትምህርቶችህ ባሻገር ጌታ የመራህን መንገድ ተረክልን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሁንም ወደፊትም ጸጋው ይብዛልህ፡፡ አዘጋጆችም አገልግሎታችሁ ይባረክ የሚቀጥነውን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን ተከናወኑ፡፡
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እናመሰግናለን ስለሚከታተሉን።
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
ያሪዴ ተባረክልን እድሜ ጥገብልን ፀጋ ይብዛልህ በዘመንህ ሁሉ ከበዛልህ በላይ። ከዳንኩበት ግዜ ጀምሮ አስተማሪዬ ነው ያሬዴ የማይጠገብ ትምህርትህ አስተዋይ አድርጎኛል። ሲዲ፣ቴሌቭዥን፣ ዩቱቭ ካንተ እድጠቀም እረድቶኛል።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ethiopiankidssongsandgames678
@ethiopiankidssongsandgames678 Жыл бұрын
Great preacher ever! We love you so much! Cannot wait to listen nm to his interview!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You 🙏.
@samiyo685
@samiyo685 Жыл бұрын
አስለቀስከኝ ያሬድ የተባረከ ሰው ነህ ያንተን ትምህርቶች ሰምቼ ሌሎችን መስማት አልቻልኩም ጌታ ይባርክህ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
ከወንጌል ቃል አስተማሪያ ይህንን ድንቅ የሆነ የሕይውት ታሪክ በመስማቴ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ ። ማነትህ ባወኩት መጠን ይበልጡን ልኮራብህና ላንተ ያለኝን አክብሮት እንድ ጨምር ነው ያደረገኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ያስብከውንና ያቀድከውን ያሳካልህ ትምህርታችንንም የምንቀጥልበትን ግዜ በትእግስት እየጠበኩ ነዉ ቀጣዩንም ታሪክን በጉጉት። ጌታ ይባርካችሁ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለሚከታተሉን
@manal-jc777
@manal-jc777 Жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ የኛ በረከት ነህ በብዙ የጠቀምከን አሁንም እንድታገለግለን ፀጋ ስለበዛልህ ጌታን እናመሰግናለን አሁንም ለምልምልን ለበረከት ሁን❤🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 Жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድን ፍቅሬን የእሚገልጥበት ጊዜ እግዚአብሔር ይሰጠኛል በጣም ነዉ የሚወዳው❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@chichi2468
@chichi2468 Жыл бұрын
My all time Gospel evangelist....Preacher, May God Bless you more and more through Jesus.
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@ayelechmasresha2031
@ayelechmasresha2031 Жыл бұрын
ወ/ዊ ያሬድዬ ጌታ ይባርክሕ ዘመንህ ይባረክ የማቅህ ላምበረት ሙሉ ወንጌል መጥተህ ስታገለግለን ነበር ትዝ ከሚለኝ ነገር መንፈስ ቅዱስ ሙላት ስትጸልይልን፡፡ ብዙ ሰዎች መንፈስ ቅዱስ ይሞሉ ነበር ካስተማርከኝ ውስጥ ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት መቀሌ ሄደህ ስታገለግል ሰው ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ሲሞላ አንድ እህት ሳትሞላ በጣም አዝና ቆይ እስቲ ፀጉሯ ላይ ያለውን አርተፊሻል ቲያራ ይሆን እንዳልሞላ ያደረገኝ ብላ በማግስቱ ቲያራዋን አውልቃ ትመጣለች ጌታ የልቧን አይቶ ስትፀልይላት መንፈስ ቅዱስ ትሞላለች ከዛ ደስ ብሏት ትላንት ያልተሞላሁት ፀጉሬ ላይ ያረኩት ቲያራ ነው ዛሬ ሳወልቀው ነው የተሞላሁት ያለችው ምን ጊዜም አይረሳኝም፡፡ ሌላው ያሬድ አንተ መፅሐፍ ቅዱስ ስታስተምር በእውነት ነው የምልህ የእግዚአብሔር ቃል ተገልጾልሀል ልብን ነው የምታንኳኳው የቃሉ ብርሃን ለልባችን ይገለጻል፡፡ ጌታ ይባርክህ ተባርክ ዘመንህ ይባረክ፡፡ አንተ የጌታ የቃሉ ብርሃን ተገልጾልሀል ከባድ ፀጋ አለህ፡፡
@abelo6917
@abelo6917 Жыл бұрын
ታሪክን የማውራት ጸጋ ተሰቶሃል።ክብር ለኢየሱስ ይሁን።
@shallomtse6676
@shallomtse6676 Жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ የእግዚአብሔርን ቃል በብዙ መረዳትና መገለጥ ነው የምታስተምረው እኔም ብዙ ጌዜ ይህን እድል አግኝቻለሁ ሁልጊዜ ስማር የሚገርም መረዳት ነው እማገኘው ትክክለኛ አስተማሪ ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዛሬ ደግሞ የሚገርም ምስክርነት ጌታን የሚያስጠማ .......የሚይስናፍቅ .... የሚቀጥለውን በጉጉት እጠብቃለሁ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
በጣም የተረጋጋህ ወንጌላዊ ነህ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@edentomas1244
@edentomas1244 Жыл бұрын
እግዝአብሄር መልካም ነው።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@ፅናት26የኔ
@ፅናት26የኔ Жыл бұрын
የምንወደው ወንጌላው ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Жыл бұрын
ወንድም ያሬድ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ቀሪዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@yaditube1860
@yaditube1860 Жыл бұрын
የምር ይሄ ሚድያ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ቀጥሉበት
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን። እናመሰግናለን።
@leahaw1194
@leahaw1194 Жыл бұрын
It’s nice to see you evangelist yared thilahun you are blessed 😇
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 8 күн бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አባት የሆነልህ ስሙ ይባረክ!
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk Жыл бұрын
ዋው የሚገርም ነገር ነው የስማሁት
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@tewodroshailu7298
@tewodroshailu7298 Жыл бұрын
ያሬድ እንዴት እንደምወድህና እንደማከብርህ
@abigael7333
@abigael7333 9 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ በብዙ ኣልፈህ እዚህ ስለ ደረስክ ሁሌ ለብዝዎች ትተርፋልህ ክብር ለጌታ ይሁን በትምህርቶችህ በጣም በጣም ተምሬበታሎህ እግዚኣብሔር ዘምንህ በሙሉ ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ❤
@danieltesfa3603
@danieltesfa3603 Жыл бұрын
በጣም የምወድህ የወንጌል መምህር እግዚአብሔርን ስለአንተ በጣም አመሰግናለሁ በጣም በጣም ፤ ሰማይ ቲዩብ እናንተንም በጣም አመሰግናለሁ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching
@meklitasegid1641
@meklitasegid1641 Жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ።❤❤❤❤❤
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ Жыл бұрын
እግዛብሄር ዘመንህን ይባርክ ወንጌላዊይ ያሬድ 🙏🙏🙏🙏 በዛ ሁሉ መከራ አሳልፎ ለሌሎች ወደ እግዛብሄር የመቅረብ ምክናየት እንድትሆን ያገዘህ እግዛብሄር ይመስገን ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ;;መከራው ነጥሮ መውጫ ነበር " ሰማይ ቲውብ እናንተንም እናመሰግናለን
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። thank You for watching
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Жыл бұрын
ያሬዱ ውድ ወንድሜ ኑርልን ተባረክልኝ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@aster3798
@aster3798 Жыл бұрын
ወጌላዊ ያሬድ በትምህትክ በጣም ተጠቅሜበታለው እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛል ❤❤❤የሚገርም ምስክርነት ነው የለያል እንጂ ያብዛኞቻችን ታሪክነው እግዚአብሔር ግን ታሪክ ይቀይራል ትላትን አሻግሮ ዛሬን ያደረሰን ፈጣሪ ይመስገን
@temumark
@temumark 8 ай бұрын
ብዙ ማለት አልችልም ባንተ ስለተገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ ክብሩን እሱ ይውሰድ
@Encounter_
@Encounter_ 8 ай бұрын
አሜን
@EliasYusuf-u6q
@EliasYusuf-u6q Жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ እና እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@fasilsleshi6951
@fasilsleshi6951 Жыл бұрын
One of my favorite teachers of word of God! He teaches with his life and with words! ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 Жыл бұрын
Wow ምስክርነትህ የእኔን ሂወት አፅናናኝ እግዚአብሔር የበለጠ ሀይል ይሁንህ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@genetdbrumley7111
@genetdbrumley7111 Жыл бұрын
የሚገርም የምስክርነት ታሪክ በዚህ ሁሉ ነገር አልፈክ ነው ለካስ የማይጠገቡ ና ለመስማት የሚያስናፍቅ የወንጌል ስብክቶችን የምታመነጭልን እውነትም ጌታ በትክክል ፈልጎህ ነው ከማህፀን ጀምሮ ተዋግቶልህ በሒወት ኑር ያለህ አንተ ብቻ አይደለህም እድለኛ እኛም ነን በአንተ እንድንገለገል ልኛ ሲል ያኖረህ አሁንም ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አንተ ያባቴ ጀግና ወንጌላዊ የሚለው ስም በአንተ እጅግ ያምራል እውነትም ወንጌላዊ ተባርከህ ቅር
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hirutdaniel8049
@hirutdaniel8049 Жыл бұрын
አንተ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው የምንወድህና የምናከብርህ በምክንያት ነው ኮሽ ሳይልብህ መንገድህን በእግዚአብሔር መንገድ የጠበጠብክ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ ፍጻሜህም እንዲሁ ይለቅ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@apit4385
@apit4385 Жыл бұрын
your story has deeply moved me and made me reflect on my own life. I believe it can bring hope and inspiration to many others keep sharing your journey your unwavering faith, captivating preaching style, and ability to connect with people on a spiritual level are truly remarkable you are one of the esteemed and influential gospel teacher that our country have ever seen GOD bless you ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን!!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd Жыл бұрын
Abet Ethiopia wust yale ye family disfunction! My favourite teacher and person Yared Tilahun ❤ Thank you for sharing past traumas in your childhood .
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
🙏
@God_Is_Love1111
@God_Is_Love1111 5 ай бұрын
በዚህ ተቃሞ ውስጥ ፀንተህ ከጌታ ጋር መቀጠልህ ለእኛ ትልቅ እምነት ይጨምርልናል እግዚአብሔር ይክበር ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd Жыл бұрын
Come and listen to this powerful testimony by the great orator so eloquently narrated his childhoods trauma, lived experiences and how he was delivered and inspired. The one and only true evangelist of Jesus Christ. May all the glory be to you Jesus!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@simurweldat9560
@simurweldat9560 Жыл бұрын
Praise God for your life 🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 Жыл бұрын
ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@JESUS-zz1cl
@JESUS-zz1cl Жыл бұрын
ወድሃለሁ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 Жыл бұрын
What a beautiful story be blessed
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Glory to be God
@kidilove1715
@kidilove1715 10 ай бұрын
❤ ወይ ጉድ ይገርማል የሰው ሂይወት : እኔ ወንጌላዊ ያሬድ የማስበው የምስለው: በቃ በእኔ የሃብታም ልጅ ሁሉ ሳይጎልበት በብዙ ፍቅር ያደገ : በጌታ ቤት ተወልዶ ያደገ ነበር የምስለው: መጠጥና ሲጋራ እማ አይታሰብም😢 : እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው እንኳን ጌታ እረዳክ : አንተ ልትውልድ ሁሉ በረከት ነክ ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@memet2739
@memet2739 Жыл бұрын
I love this show
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you 🙏.
@endunahi4546
@endunahi4546 Жыл бұрын
I have learned the word of living God from him over 20 years and I don't anyone who impacted my life in such a way....servant of JESUS CHRIST
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Praise God
@dagimassefa684
@dagimassefa684 Жыл бұрын
❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fisoneden7750
@fisoneden7750 Жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ አንተ የተባረክ
@kininettube9866
@kininettube9866 Жыл бұрын
What a testimony! May God bless you.
@maranatha1308
@maranatha1308 9 ай бұрын
እንዴት እንደምወድህ ብታውቅ እኮ🥰🥰ተባረክልኝ ያሬዶ ኢየሱሴ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Thank You for watching
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ Жыл бұрын
ያሬዶ እንደው ተባረክ ወንድሜ
@ShalomAfework9
@ShalomAfework9 Жыл бұрын
Betam yemwedh wendm yared tlahun betmhrtochih betam telewchalew eske zare dres yemketatelachew methaf kdus tnat alegn bebzu beetf tebarekilgn ❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@zionhika6244
@zionhika6244 Жыл бұрын
Betam emewedeh wengelaw bless you more
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
Waaaaaaaaaaw praise God,,,,,inideat desssss yemel misikirinet new,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን 🙏
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 10 ай бұрын
ድንቅ የጌታ ታማኝ ወንድሜ ያሬድ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Thank You for watching
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 Жыл бұрын
inkuwan geta erdeki abate tebarikw wodachuwalw 😘😘😘😘❤❤❤❤
@anaremelka3287
@anaremelka3287 Жыл бұрын
What an amazing journey !!!!!! Thank you for sharing your story. God Bless you.
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@gashawbelay9657
@gashawbelay9657 Жыл бұрын
Amazing story! What happened in the life of Evangelist Yared Tilahun is Job 42:2 in action. There is also a parallelism in the life of Moses and Yared as both were condemned to death but the Lord delivered both to use them for a greater purpose. I am thrilled by the numerous talents God has bestowed upon Evangelist Yared. Finally, he settled in the highest office of Evangelism. God bless you and your seeds!!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏. Praise God
@DRABENIDRLIDU-eh9yx
@DRABENIDRLIDU-eh9yx Жыл бұрын
May God bless you more pastor. My brothers and sisters in Jesus Christ let us recommend this channel to our friends and families . It will have positive impact on many people lives .
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you 🙏 for your Support and encouragement. Thank you for the recommendations. God bless you.
@DRABENIDRLIDU-eh9yx
@DRABENIDRLIDU-eh9yx Жыл бұрын
@@Encounter_ Amen
@emebetgodana8486
@emebetgodana8486 18 күн бұрын
Amazing testimony, God bless you and yours Yaredo🙏🏾
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
ወዳችን❤❤❤እኮን ጌታ አስመለጠሕ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk Жыл бұрын
ያሬዶ እንደት እንደምወድህ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you 🙏
@Sophiawoldu
@Sophiawoldu 11 ай бұрын
Tebarek Wongelawi. You are my blessing!
@azebahferom182
@azebahferom182 Жыл бұрын
ሰለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@LJMSP291
@LJMSP291 Жыл бұрын
God Bless you Brother ...very touching ...this world!! but the love of God is always amazing ❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 Жыл бұрын
Wow what a fascinating story I find it inspiring and motivating for a people like me who share some of his experience related to childhood experience and family relationship . Thank you for sharing it means a lots🫶🏼🫶🏼🫶🏼God bless
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Glad you enjoyed it! Stay Blessed
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 Жыл бұрын
ተባረክ ልብ የሚነካ ምስክርነት❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ተባረክ ፓስተር
@lidyamesele5488
@lidyamesele5488 Жыл бұрын
yaredo, ye'Egziabhern chernet new yayehut, ersu legna sil new ketsins jemro yetebekeh
@ethio6262
@ethio6262 Жыл бұрын
እውነተንኛ አገልጋይ እኔንም ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ይመስግን
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Praise God
@frymisgena5591
@frymisgena5591 Жыл бұрын
You Love ❤ you so much man of god God bless you 💖
@meazamekonnen9924
@meazamekonnen9924 Жыл бұрын
God bless you my brother very touching story keep it going God bless you more!!!
@benrue1561
@benrue1561 Жыл бұрын
Alem sayfeter askedmo yemereteh amlak altewehm kbr lesmu yihun
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን ...
@rawdarawda7500
@rawdarawda7500 Жыл бұрын
@@Encounter_ አሜንአሜንአሜንአሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Mulumebetseifu
@Mulumebetseifu Жыл бұрын
Wow !!! God Bless you!! more and more...........................
@smret.6783
@smret.6783 Жыл бұрын
Wow! What an inspiring testimony. May GOD bless you 🙏🏻
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
I thank God about you!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Glory to God
@tiegstibeyene7103
@tiegstibeyene7103 Жыл бұрын
Asayyyyy ekan tangark ejek tamarku❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
thank you for watching
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይትረፍረፍልህ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@samsonnathan506
@samsonnathan506 Жыл бұрын
Wow what a interesting story, i have known you for a long time , but i didn't know the your testimony deep like this one. What a Gospel , what a touchment . God bless you i believe God is going to use your testimony.
@rahuwesen
@rahuwesen Жыл бұрын
Praise the Lord!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@ivyhotelno.1adamaolivetree240
@ivyhotelno.1adamaolivetree240 Жыл бұрын
I have same history with Yated Tilahun
@Hani-v9h
@Hani-v9h Жыл бұрын
Weygud geta kemhatsen leyhu sil eko beka bemknyat new i was born this way.... bizum temokro alwerdkum eysus yadnal
@GAMACHUGizawu
@GAMACHUGizawu 4 ай бұрын
yaredye geta zemenhin ulu ebarkeleng wedahalew
@Encounter_
@Encounter_ 4 ай бұрын
Thank you
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,1 МЛН
ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ | Evangelist Yared Tilahun | EECMN 2024
1:25:56
Ethiopian Evangelical Church MN
Рет қаралды 20 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
ማደሪያውን መውደድ   መዝሙር 84
1:04:42
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 32 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН