ባሌን አሰቃየሁት

  Рет қаралды 88,595

Semay Tube

Semay Tube

Күн бұрын

ዘለቃ በቀለ (ቃቁ)
#Encounter#SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
#ዘለቃ በቀለ (ቃቁ)
#Zeleka Bekele Kaku
የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
Zelle/cash Up +12067249288
PayPal: @getish316
Ethiopia:_ CBE 1000407022738
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
#ደማስቆ #ሰማይ #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
For more information
Ethiopian +251978808055 / 0940547511
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288

Пікірлер: 517
@henokbela
@henokbela 25 күн бұрын
በእውነት መንፈስ ቅዱስ እራበኝ ጌታን እጅግ ወደዋለሁ እባካችሁ ፀልዩልኝ😭
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
እንደ ልብሽ መሻት ይሁን
@betelhemwakuma9115
@betelhemwakuma9115 24 күн бұрын
Me tooo
@alemeshetusara1217
@alemeshetusara1217 24 күн бұрын
The shepherd knows where to find you. Don't worry he will find and satisfies you.
@سميرهمحمد-ظ9ر
@سميرهمحمد-ظ9ر 23 күн бұрын
እኔም እንዳችው 😢🙏
@BoniTafarra
@BoniTafarra 23 күн бұрын
Ende Menfes kedus kanchiga silale Eko naw yerabesh Getan melkam
@BetselotTegegne
@BetselotTegegne 19 күн бұрын
እኔ እራሱ በዚህ ምስክርነት ውስጥ አልፎ ጌታ መንፈስ ቅዱስን አየሁት ❤❤❤❤ እንዴት ያለ ፍቅር ነህ ❤❤❤ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@teshome7693
@teshome7693 23 күн бұрын
ዋው የሚገርም የጌታ ፍቅር በባለቤቷ ውስጥ ተገለጠላት ለኛም ክርስቶስ እየሱስ ማጋባት ይሁንልን ተባረኪ እምነታችሁ የፀና ነው ጌታ ይባርካችሁ
@Encounter_
@Encounter_ 23 күн бұрын
አሜን 🙏
@edendebebe9893
@edendebebe9893 23 күн бұрын
ጌታ ይባርኮት የኔ እናት በጣም ደስ የሚል አስተማሬ የጌታን ፍቅር የሚያጋባ መንፈስ የሞላበት ምስክርነት ነበር የምታቀርቡልን ሀያላን ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
እናመሰግናለን
@yordi2755
@yordi2755 19 күн бұрын
ምን ዓይነት እናትነት፣ ፅናት፣ ስርዓት፣ ጣፋጭ አንደበት…… እንዴት ደስ ይላል ብዙ ትምህርት ያገኘሁበት ነው፡፡ ተባረኩ እናት ጌታ እየሱስ ያብዛሎት እድሜ እና ጤማ ይስጥዎት ተባረኩ!!!!
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
አሜን
@hannagossayedagne1236
@hannagossayedagne1236 25 күн бұрын
ሰው ውጪን ያያል ውስጥን የሚሰራ የሚያስውብ መንፈስ ቅዱስ ይበልጥ ፈለኩት። እትዬ ዘለቃ ጌታ ይባርኮት!!! ደማስቆ ተባረኩልኝ ተናፋቂ ነቹህ።
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
@@hannagossayedagne1236 እናመሰግናለን
@SamYegeta
@SamYegeta 25 күн бұрын
finally በጉጉት ምጠብቀዉ site ሆኖ ቁጭ 😂 we love you ደማአስቆ members እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደግሞ አትጥፉ😊 ምስክርነት ስንሰማ ለእየሱስ ለአብ ለመንፈስ ቅዱስ ያለን ቦታ እንዴት እንደሚስፋ ፍቅሬን ናፍቆቴን ያልቀዋል የዉነት
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስ 🙌
@sofisofi4510
@sofisofi4510 23 күн бұрын
ቃቁ እና ኮሎኔል በቀለ እኔና ቤተሰቤም ኦሎምፒያ ያለው ቤታችሁ በደርግ ዘመን በዙ ተገልግለናል ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ እስከመጨረሻው በእርሱ ያፅናችሁ በጣም እወዳችዃለሁ ከጀርመን❤
@Encounter_
@Encounter_ 23 күн бұрын
እናመሰግናለን
@PuyeforJesusGosple
@PuyeforJesusGosple 25 күн бұрын
አቤት ውበት በ72 አመት እንዲህ ማማር 😍
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Thank you 🙏
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 23 күн бұрын
ታዲያ 72አመት እድሜ ለሰጣችው አምላክ ምን አስፈለገናነው!ነጩን የክብር ፀጉር በአርቲፊሻል አጠቆሩት😭😭😭😭
@bayushegame5760
@bayushegame5760 16 күн бұрын
@@meselechfeyessa1226የምን አርተፊሻል??ትችት ቢቀር መልካም ነው
@HHa-q9m
@HHa-q9m 24 күн бұрын
በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እያሳኩ እያለቀስኩ ነው የሰማውት ማዘር ጌታ አቡዝቶ ይባርኮት ማዘር አሁንም በኛ ትውልድ ወጌል እዲበዛ ፀልይልን ጌታ ህዝቡ እዲያበዛ ምክንያቱም በናተ ፀሎት ነው እኛ እዚ የደረስነው ማዘርዬ ለኔም ፀልይልኘ ዘመኔ በጌታ ቤት እዲያልቅ🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
እናመሰግናለን እንፀልያለንም ።
@rahelwondemagegnhu9980
@rahelwondemagegnhu9980 24 күн бұрын
አባቢ ቃቁ ዬ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ኑሩልን አቤት ጌታ በሚኖሩ ሰዎች አደበት ሲጣፍጥ እያየኋቸው ከኖሩክት ቤተሰብ መሀል ናቸውና እጅግ ደስ ይለኛል የጌታን እጅ ያየንባቸው ኑሩልን ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
አሜን
@yilkalabebe7192
@yilkalabebe7192 24 күн бұрын
ይህንን ክቡር የሕይወት መንገድ ምስክርነት የሚሰማ ሁሉ አለመባረክና ለሕይወት የሚጠቅም እንቁ አለማግኘት አይችልም: ቃቁዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ - አንቺ ራስሽ ትልቅ ትምህርት ቤት ነሽ::
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@ABAYINESHGETACHEW
@ABAYINESHGETACHEW 10 сағат бұрын
በጣም የሚገርም ምስክርነት wowow wowow የልጁ ታሪክ በጣም ይገርማል የኔ እናት ፀጋ ይብዛልሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ክብር ለጌታ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 3 сағат бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@user-cc8xr1dk5g
@user-cc8xr1dk5g 19 күн бұрын
በመጀመሪያ እግ/ር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣት !!!!የተባረከች እናት ናት።ባገኛት ግን ደስ ይለኛል
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
Contact us by Telegram
@user-sl3mh9yy4q
@user-sl3mh9yy4q 16 күн бұрын
​@@Encounter_telegram lay endet nw yenagegachu or ur user name pls
@FeteleworkAssefa
@FeteleworkAssefa 13 күн бұрын
አገናኙኝ​@@Encounter_
@habteg.hawariat7980
@habteg.hawariat7980 24 күн бұрын
ቃቁዬ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ፣ በቅርብ ከመገናኘታችን በፊት ከምታስተላልፊያቸው ትምህርቶች ተጠቃሚ ነበርኩ ፣ መንፈስ ቅዱስ ጠቢብ ብቻ ሳይሆን ለብዙዎች ቅመም አርጎሻል እግዚአብሔር ይባረክ ዘመንችሁ ሁሉ በጌታ ቤት ለበረከት ያድርጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 18 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ ወ/ሮ ዘለቃ ደስ የሚልና የሚስተምር ምስክርነት ነው ፍፃሜያችሁ በቤቱ ይለቅ ለበረከት ሁኑ::
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@wubitutamrat9426
@wubitutamrat9426 25 күн бұрын
ቃቁ የኔም ልጅ iplepcy ይታምማል ከአስር ዓመቱ ጀምሮ አሰከ አስራ ሰምንት አዑንም መድሃኒት ይወስዳል መቼ ነው አኔን ጌታ ከዚህ የምያውጣኝ ይላል አግዚአብሔር ቀን አምናለሁ ምናልባት ቤተሰቤ አብሮ ይድናል. ጌታ ይከበር አሜን
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
ጌታ መልካም ነው 🙏🙏
@selammulatu3807
@selammulatu3807 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@HHa-q9m
@HHa-q9m 24 күн бұрын
አይዞሽ
@tesfayegemechu9142
@tesfayegemechu9142 22 күн бұрын
Ayzosh geta ykeyiral. Ene wendeme ke 12 amet edme eske 25 betam be epilepsy yecheger neber Egr fewusot zare ke 15 amet belay andim gize saynesabet berasu drive eyaderege beselam eyeenore newu. Le Egr ymesan neger yelem!
@LawofGod
@LawofGod 22 күн бұрын
If you want your son to be healed give him holly communion everyday - that is it - blame me after time.
@nishanraday7062
@nishanraday7062 24 күн бұрын
የሚስደንቅ ምስከሰር ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ክብር ለጌታ ይሁን!!ዋው!!
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
ክብር ለሱ ይሁን
@azebmehari8639
@azebmehari8639 4 күн бұрын
በጣም የሚገርም ምስክርነት ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን።ተባረኪ እናቴ።
@Encounter_
@Encounter_ 4 күн бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@abiyfeleke4502
@abiyfeleke4502 25 күн бұрын
ሰው ውጪን ያያል ውስጥን የሚሰራ የሚያስውብ መንፈስ ቅዱስ ይበልጥ ፈለኩት ...... i need you holy spirit.... i understood that i couldn't afford to live without you.
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
Holly Spirit 🙌
@mesk_erem
@mesk_erem 23 күн бұрын
እንዴት ሚጣፍጥ ምስክርነት ነው !! ❤❤❤❤ ጌታ በብዙ ይባርካችሁ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን 🙏
@etenatzemedkun4730
@etenatzemedkun4730 24 күн бұрын
የኔ እናት ጌታ ብርክ ያድርግሽ የህይወት ትምህርት በብዙ ተጠቅሜያለሁ ተባረኩልኝ።
@Encounter_
@Encounter_ 23 күн бұрын
አሜን እናመሰግናለን
@ephremgari2330
@ephremgari2330 23 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ እኔን እና ቤተሰቤን ይጎብኘን እትዬ ዘለቃ እርሶን ደግም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርኮት::
@Encounter_
@Encounter_ 23 күн бұрын
አሜን 🙏
@MathewosYohannes-u6h
@MathewosYohannes-u6h 11 күн бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ነው ፡ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ፡ መንፈስ ቅዱስ ሆይ እወድሃለውኝ ፡ ና ና ሙላኝ ፡ ምራኝ 😢😢❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 8 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@helennewete6108
@helennewete6108 24 күн бұрын
Amazing testimony. Praise God. God is faithful 🙌 🙏🏾. God bless you all 🙏🏾
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
Amen 🙏
@ABAYINESHGETACHEW
@ABAYINESHGETACHEW 10 сағат бұрын
የጌታ ፍቅር ይገርማል wowo ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 🙏🙏🙏🙏የፍቅር ጌታ ❤️
@Encounter_
@Encounter_ 3 сағат бұрын
🙌🙌🙌🙌
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 25 күн бұрын
የሚማርክ መንፈስ ነው ያላችሁ ባየናችሁ ቀናቶች ውስጥ ብዙ ዘመን እደምናውቃችሁ ነዉ የተሰማን እንወዳችሁለን❤❤🎉እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናንተ ይሁን❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን 🙏
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 14 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም የሚያንፅ የሚያስተምር ምስክርነት ንው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችው የጌታ ሰራ ድንቅ ንው
@Encounter_
@Encounter_ 8 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 24 күн бұрын
ታሪክሽ የአእኔን ታሪክ ያስታዉሰኛል እኔም ባለቤቴን አምስት ዓመት ነዉ ያሰቃየሁት የኛ ጌታ ድንቅ ነዉ ። አንቺ ድንቅ አስተማሪ ነሽ በጣም ነዉ የምወድሽ ብዙ ታስተምሪኛለሽ ለአምላክ መልቅ እንዳለብን ነዉ ያስተማርሽኝ ።ልጆች ለኛ በአደራ ነዉ የተሰጡን እንጂ የሱ ናቸዉ ምን እንደምናፍቅ ታውቂያለሽ ያንችን ባለቤት ይሄን ትሁቱን ባለቤትሽን መተዋወቅ ነዉ ። ጌታ ድንቅን ነገር አድርጎል በናንተአእ ጌታን ስለናንተአእ እባርካለሁ ተመሰገን 😍😍
@Encounter_
@Encounter_ 23 күн бұрын
አሜን
@Lore9072
@Lore9072 19 күн бұрын
ሁሌም ከቀደሙት ብንሰማ ብዙ እምንማረው ይኖራል። ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት። ጠቅሞኛል።
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
እናመሰግናለን
@firehiwotabebe8254
@firehiwotabebe8254 25 күн бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ሁሌም ድንቅ ነህ! ምን ይሳንሀል ኤልሻዳይ ነህ ሀሌሉያ
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
🙌🙌🙌🙌
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 19 күн бұрын
አቀራረባችሁ ሁል ጊዜ ያስደንቀኛል ዘመናችሁ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
እናመሰግናለን
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 19 күн бұрын
❤እናቴ አንቺ እራስሽ ም ሆንሽ ባለቤትሽ የምትገርሙ ናችሁ ከሁለታችሁም የበለጠ ደግሞ ጌታ አስገረመኝ "በፍቅሬ ኑሩ" ብሎ ትኖሩበት ዘንድ ጸጋውንም አበዛላችሁ ስሙ ይባረክ። ቃቁዬ በቀረው ዘመንሽ የብዙዎችን ትዳር ለጌታ የምትማርኪ የእርሱን የተስፋና የብርሃን መንገድ የምትመሪ ያድርግሽ ተባረኩ አብርሃምና ዘሩን የባረከ እግዚአብሔር ዘርማንዘርሽን ይባርክ፣ጸንተሽ በቤቱ የምትቆሚበትን ጸጋና ሰላሙን ያብዛልሽ። አሜን!
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@atmike123
@atmike123 24 күн бұрын
ስለ እናታችን ቃቁ ከፓልቶክ ነበረ የሰማሁት!! የእግዚአብሔር የዘመኑ ጄነራሎች አንዷ እንደሆኑ። ባለቤታቸው እርግጠኛ ትሁት እና እውነተኛ የጌታ ወታደር ናቸው። ኢንካውንተሮች ጌታ በብዙ ፀጋ ይባርካችሁ!! ውስጤ መንፈሳዊ ናፍቆትን መጠማትን መፈለግን መራብን ስለምትፈጥሩ ። አገልግሎታችሁ ይስፋ። ሁልጊዜም በእንባ ነው የምጨርሰው።
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 21 күн бұрын
እህታችን እትዬ ቃቁ ተባረኪ ባለቤትሽ ክቡር ወንድማችን ተባረኩል ዘመናችሁ ይባረክ!!! በጣም በጣም ለትውልድ የምታስፈልጉን ናችሁ ዕድሜን ያብዛላችሁ !!
@Encounter_
@Encounter_ 21 күн бұрын
Thank you
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 24 күн бұрын
ቃቁዬ ተሰምተሽ የማትጠገቢ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ በጣም እንወድሻለን አባቢንም ጭምር ብርክ በሉ
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
እናመሰግናለን
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 21 күн бұрын
እህታችን እትዬ ቃቁ ተባረኪ ባለቤትሽ ክቡር ወንድማችን ተባረኩል ዘመናችሁ ይባረክ!!! በጣም በጣም ለትውልድ የምታስፈልጉን ናችሁ ዕድሜን ያብዛላችሁ !! 👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️🥇🥇🥇🥇
@Encounter_
@Encounter_ 21 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 25 күн бұрын
ቃቁዬ እንደገና በዚህ መልኩ ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ። ከአንቺ ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶች አግኝቻለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አስደናቂ ምስክርነትሽ ቢስማ ቢስማ አይስለችም እድሜ ጤና የበለጠ አገልግሎት ጌታ ያብዛልሽ ። እናመስግንሀልን ደማስቆ በርቱ !🙏🙏🙌
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
እናመሰግናለብ 🙏🙏
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 24 күн бұрын
❤❤"....አንድ ጊዜ አስበኝ..."😭😭😭❤❤ i love you Lord Jesus!❤ tebareku Kaku n dear all ! Wonderfull testimony i watch it with 😭😭❤!
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
Praise God
@eyesusawitgetachew4910
@eyesusawitgetachew4910 16 күн бұрын
ቋቁዬ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግሽ ሁሌ ስሰማሽ እባርካለሁ አንቺንም አባቢንም ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ በጣም ነው የምወድሽ
@Encounter_
@Encounter_ 15 күн бұрын
እናመሰግናለን
@BELETEGirmaBELETEGirma
@BELETEGirmaBELETEGirma 24 күн бұрын
የተከፈተ ሁሉ በር ነው ? በጣም ደስ የሚሉ እናት ጌታ ኢየሱስ ከወደደ ወደደ ነው ይታገሳል እኛ የምናሰቃየው ከመስቀሉ ስቃይ አይብስበትም እንዴ ?
@Sabdusha
@Sabdusha 25 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለ እግዝያብሄር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን 🙏
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o 22 күн бұрын
በጣም ደስ እሚል ልብ የሚነካ ምስክርነት ነው ፈጣሪዬ ስምህ ይባረክ ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 21 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@miminigussie2794
@miminigussie2794 16 күн бұрын
An amazing women, mother and women of God. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤I wanted to continue listning you the whol day. God bless you
@Encounter_
@Encounter_ 15 күн бұрын
Wow, thank you
@hanatesfay7460
@hanatesfay7460 3 күн бұрын
የሚገርም ምስክርነት ክብር ለጌታ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Encounter_
@Encounter_ 3 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@user-tekami-b3d
@user-tekami-b3d 17 күн бұрын
ሰው ጴንጤ የሚሆነው በማይረባ ሕይወት ከኖረ በኃላ ነው:: እስቲ ፓስተሮቹን ተመልከቱ :- ሆዳቸው አምላካቸው ሀሳባቸውም ምድራዊ የተባሉት ሐሰተኛ ነቢያት አይደሉምን? ገንዘብ አምላኪ ሁሉ በየትኛው ፃም: ፀሎት:ስግደት:ፍቅርና ትህትና ዐለምን መካድና መስቀሉን መሸከም ነው ጌታ የተገለፀሎ? የጌታን መከራና ፍቅርማ ቤተክርስቲያን ትግለፀው
@yosefzeleke8390
@yosefzeleke8390 17 күн бұрын
ወንድሜ አንዳንድ ፓስተሮች ባህሪ የክርስቶስ ኢየሱስ ባህሪ ልገልጽ አይችልም ። ስለዚህ በእነርሱ አትሰናከል ኢየሱስ ፍቅር ነው አዳኝ ነዉ ። እርሱ በጴንጠዎች ኃይማኖት ብቻ አይገደብም እርሱ ለዓለም የተለካ መዲኃኒት ነውና እርሱን ብቻ ተቀበል ።
@veracity8968
@veracity8968 11 күн бұрын
እንዴ ሲዋሹ አታይም በጃንሆይ ግዜ ትምህር ስለሚከለከል ብለው አረፉት እግዝዮ መሃርነ ክርስቶስ እሳቸው ያስገቡትን ያስፈፉት ትምህርት ቲሽ ደርጎች ነበሩ
@sisay62
@sisay62 21 күн бұрын
She is truly an amazing mother to so many. She lives by her words. We wish her more blessings for the rest of her life and for future generations
@Encounter_
@Encounter_ 20 күн бұрын
Thank you
@dawitztmichael
@dawitztmichael 24 күн бұрын
What an amazing testimony! Praise the Lord Jesus Christ!
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
Praise God
@marthaaedessa7763
@marthaaedessa7763 7 күн бұрын
እንኳን ጌታ ደረሰላችሁ። በምስክርነታቾሁ ተባርኬያለሁ። ተባረኩ።
@miheretgetachew7822
@miheretgetachew7822 18 күн бұрын
Kakuye ❤ I thank God for giving us the chance to be mentored by you. Your guidance has been invaluable. May God help us become disciples who can pay it forward to others. To the KZbinr: I'm always amazed at how you choose your guests. Many blessings to you
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
Well said
@ChiniHewan
@ChiniHewan 18 күн бұрын
Uuuufffffoooooyyyyyyy,,,,inideat desssss yemel misikirinet new,,,,kibir hulu legeata yihun,,,,,bless u more❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 20 күн бұрын
ተመስጫ ነው የሰማሁ ጌታ የሱስ ስሙ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 20 күн бұрын
አሜን
@Gres68
@Gres68 10 күн бұрын
አቤት እግዚአብሔር ምን ይሣነዋል ስሙ ይባረክ ተምረንበታል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 9 күн бұрын
Thank you 🙏
@tigistalemu3965
@tigistalemu3965 21 күн бұрын
የእውነት ዘመንሽ ይባረክ ስለመንፈስ ቅዱስ ምሪት በዚህ ዘመን መስማት መታደል ነው ዘመንሽ ብሩክ ይሁን የኔ እናት የእውነት ቸባረኪ
@Encounter_
@Encounter_ 21 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@bayushgiza6961
@bayushgiza6961 15 күн бұрын
"ክርስቶስ ኢየሱስን ይኖረዋል" እንዴት የሚገርም ምስክርነት ነው wow.
@Encounter_
@Encounter_ 15 күн бұрын
Praise God
@NelomaNeloma
@NelomaNeloma 16 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ! የሚያስቀና ህይወት ነው።
@Encounter_
@Encounter_ 15 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@TsionFentahun
@TsionFentahun 17 күн бұрын
ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው ❤❤ መንፈስ ቅዱስ እወድሀለው ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 17 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስ 🙏🙌
@maranatha391
@maranatha391 23 күн бұрын
ብበዙ ተባረኪ ፀጋም ይብዛልሽ ህይወት መንገድ አለው የምንሄድበት የተለያዩ መንገዶች መልካሙንም መጥፎውንም ሚዛናዊ አድርጎ የሚነግረን ነበር የጎደለን መልካሙን ብቻ እየነገሩን ህይወታችን ላይ ችግሮች ሲከሰቱ ሌላው ችግሩን ስለማይነግረን እኛ ቤት ብቻ እንደሆነ ችግር እናስብና ሰውን ከማማከር ተቆጥበን እንጎዳለን
@Encounter_
@Encounter_ 23 күн бұрын
Thank you
@tsehaymamo4082
@tsehaymamo4082 18 күн бұрын
ቃቈዬ በጣም የተባረከችሁ ቤተሰብ ነችሁ እኔም በአካልም. አውቃችኋለሁ አባቢዬ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 21 күн бұрын
ድንቅ ነው የእኛ ጌታ ስሙ ይባረክ ክብር ለመፈስቅድስ ይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ 21 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@destinyrg9133
@destinyrg9133 19 күн бұрын
Amazing testimony God bless you all
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
Thank you 🙏
@tamasagenmohammad
@tamasagenmohammad 24 күн бұрын
ተባረኪልን ትልቅ ትምረት ነው❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 23 күн бұрын
Thank you
@tsihongenet2265
@tsihongenet2265 24 күн бұрын
ቃቆዬ የኔ ጎበዝ ሴት አስተማሪ ነሽ ከልብሽ ተባረኪልኝ :: 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@Cristiant769
@Cristiant769 10 күн бұрын
ጌታ ይመሰገን ማምዬ እንዳንቺ እግዚአብሔርን የምተርክልን ሰው በዚህ ዘመን መኖሩ 🙏 ጸጋውን ሰላሙን ያብዛልሽ❤️ ለእኛም ጸልይልን
@Encounter_
@Encounter_ 9 күн бұрын
Thank you 🙏
@KidusTiku-hk6zb
@KidusTiku-hk6zb 23 күн бұрын
God bless you, my sister,Zeleka.Besim bicha neber yemawkish sileayehush des belognal. Zerish yibarek.Jesus is Lord.
@Encounter_
@Encounter_ 23 күн бұрын
Amen Jesus is Lord
@sophihev5241
@sophihev5241 9 күн бұрын
Min aynet mebarek new betammm kenaw eyesuse lenem endezih tegeletelegn 😢 dekmognal 🙌🙌🙌🙌🙌
@Encounter_
@Encounter_ 8 күн бұрын
Amen 🙏
@benyamaklog
@benyamaklog 21 күн бұрын
Amazing testimony! Glory to the Lord
@Encounter_
@Encounter_ 21 күн бұрын
Amen 🙌🙌
@mahimahi.t7887
@mahimahi.t7887 20 күн бұрын
What an amazing testimony ❤
@Encounter_
@Encounter_ 20 күн бұрын
Praise God
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 19 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
አሜን
@KidistTeshome-u7c
@KidistTeshome-u7c 22 күн бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር እርዳታ ምህረት ቸርነት አስተማሪነት በሁሉ አቅጣጫ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እኔ በዝና የዛሬ 20 በፊት አንዲት እህት ጤናዬ ወ/ገብርኤል የምትባል እህት የሰፈር ህብረት ስንፀልይ ነበር ስለእናንተ ቤት ፀሎት ትነገርረን ስለነበረ የሆነ ትዝታ ነበረብኝ አሁን ደግሞ ሙሉውን ምስክርነት ስሰማ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ መላው ቤተሰቡን ቅር ያለኝ ግን እግዚአብሔር ባወጣልዎ ስም ነበር መጠራት የነበረብዎ ምክንያቱም እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሲያዝ በተረፈ ባለቤትዎ ታድለዋል ያልተነገረላቸው የጌታ ጀግና ጌታ ሽልማታቸውን አዘጋጅቶላቸዋል
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@yoseftadesse6915
@yoseftadesse6915 18 күн бұрын
ተባረኩ የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጦት ጌታ መንፈስ የሚያድስ ታሪክ ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
እናመሰግናለን
@user-nq3wh8in4m
@user-nq3wh8in4m 2 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 күн бұрын
አሜን 🙏
@alphaangel679
@alphaangel679 16 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏
@alphaangel679
@alphaangel679 16 күн бұрын
It was beautiful
@Encounter_
@Encounter_ 15 күн бұрын
Thank you
@user-sk3ez8rd4y
@user-sk3ez8rd4y 2 күн бұрын
ጌታ ይባረክ😢
@Encounter_
@Encounter_ Күн бұрын
አሜን
@Aman23901
@Aman23901 7 күн бұрын
Really heart touching testimony .Please if possible interview Pastor tesfahun mulalem
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 20 күн бұрын
እኔም በእውነት በጣም ነው የናፈቀኝ በመንፈስ ቅዱስ መሞላት በጣም በጣም በጣም እፈልጋለው ፀልዮልን
@Encounter_
@Encounter_ 20 күн бұрын
🙌🙌🙌
@helendemelew8185
@helendemelew8185 17 күн бұрын
ማቴዎስ 5:6፤ ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥ ይጠግባሉና❤
@saratizazu9297
@saratizazu9297 24 күн бұрын
አምላካችን ጌታችን ደግሞም የዘላለም ወዳጃችን❤
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
ኢየሱስ 🙌
@sileshemarkon6277
@sileshemarkon6277 19 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሌላውን መንገድ በጌታ ፍቃድ እንዳይ ረዳሽኝ ተባረኪ።
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@YONASWUBISHET-s3g
@YONASWUBISHET-s3g 24 күн бұрын
ከምስክርነትሽ የገረመኝ ባለቤትሽን ብታሰቃይውም ኢየሱስን ለመናገር ቢቸገርም በትክክል ይኖረዋል። ይህንን ነገር በጣም ያጣነው ይመስላል። አይገርመኝም!!!
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
Thank you for watching
@ethiopia3617
@ethiopia3617 22 күн бұрын
Yemigerm miskirent Egziyabher yemsegen Yehen program yeteketatelkut ke enba gar newu❤🙏🏻🌹Tebarku
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
Amen 🙏
@Shewaye-k1r
@Shewaye-k1r 20 күн бұрын
የታጨቀ ምክር ተባረኪ ቃቁዬ! You are a blessing to so many!! Holy Spirit we love you! We worship you! We surrender to you! Kakuye you are a live testament of the changing power of the Gospel! What a beautiful life journey you are sharing to all of us generously! If not yet please write a biography of you and Gash Kifle
@Encounter_
@Encounter_ 20 күн бұрын
Same to you!
@kasechwirtu7932
@kasechwirtu7932 23 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁ❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 22 күн бұрын
Amen Amen Amen
@RahelDegefa
@RahelDegefa 25 күн бұрын
ደማስቆ በጣም የምወደው program nw egzabher zemenachu ybarkew ketlubet des mil mskrnet nw
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
እናመሰግናልን። እግዚአብሔር ይረዳናል
@TeshomeYilma-i1r
@TeshomeYilma-i1r 20 күн бұрын
Ahunm zemensh ybarek!
@meriamgirma5200
@meriamgirma5200 22 күн бұрын
ክብር ለመንፍሰ ቅድስ ይሁንለት እስ ደግነዉ እወደዎለሁ ይባረክልኝ
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@Eagle1503
@Eagle1503 24 күн бұрын
አስተማሪ interview ክብር ለጌታ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
አሜን 🙌
@semegneshdebebe1590
@semegneshdebebe1590 23 күн бұрын
አሜን አሚን አሚን ጌታ ሰሙ ይባረክ ትልቅ ምሰክርነት ነበሴ አዴት አደረሰረሰሽ
@Encounter_
@Encounter_ 23 күн бұрын
አሜን
@eiftafesse8943
@eiftafesse8943 18 күн бұрын
Amazing testimony
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
Praise God
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 25 күн бұрын
አብራችሁ ከባለቤትሽ ጋር ብትሆኑ በዚ ቦታ እንዲት ደሰ ያሰኞል ብዙ ቦታ ብቻሽን ነሽ ተባረኩ።
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
በሚቀጥለው እገዚአብሔር ይረዳናል
@shalom2yeshua228
@shalom2yeshua228 22 күн бұрын
እግዚአብሔር በሰዎች ህይወት ጣልቃ በመግባት የራሱን ትልቅነት ያሳያል ። በዚህ ቤተሰብ ምስክርነት ውስጥ የእግዚአብሔርን ታማኝነት፣ ፍቅር፣ ምህረትና ሉዓላዊ መሆኑት አይቻለሁ። የአምላካችን ስም ብሩክ ይሁን።እግዚአብሔር በሰዎች ህይወት ጣልቃ በመግባት የራሱን ትልቅነት ያሳያል ። በዚህ ቤተሰብ ምስክርነት ውስጥ የእግዚአብሔርን ታማኝነት፣ ፍቅር፣ ምህረትና ሉዓላዊ መሆኑት አይቻለሁ። የአምላካችን ስም ብሩክ ይሁን። God bless you all
@Encounter_
@Encounter_ 21 күн бұрын
Amen 🙏
@research_review
@research_review 23 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩ፣ በምታቀርቧቸው ምስክርነቶች እጅግ ተባርኬአለሁ !!
@Encounter_
@Encounter_ 23 күн бұрын
እናመሰግናለን
@rebeccad5561
@rebeccad5561 24 күн бұрын
ጌታ መንፈስ ቅዱስ እፈልግሀለሁ ፣እፈልግሀለሁ ፣እፈልግሀለሁ
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስ 🙌
@Kinde_Beke
@Kinde_Beke 14 күн бұрын
Glory to God🙏 Halleluya
@Encounter_
@Encounter_ 8 күн бұрын
🙌🙌🙌🙌
@meselechbekele3289
@meselechbekele3289 24 күн бұрын
አሜን መንፈስ ቅዱስ በጣም እወድሀለሁ
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
አሜን
@MetiGezaw
@MetiGezaw 21 күн бұрын
ብዙ ተመከርኩ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤አመሰግናለሁ
@Encounter_
@Encounter_ 21 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ምስክርነትዎ ለኔም እንድማርበት ሆኖዋል።
@Selamdesalgn-od2nz
@Selamdesalgn-od2nz 21 күн бұрын
ሰልዩልኝ ጌታን ካገኘው 4 አመት ኦነኝ ግን ሠላም የለኝም በሰው የተጠላው ነኝ ግን ጌታን ወደዋለው እዲረዳኝ ሰልዩልኝ
@Encounter_
@Encounter_ 21 күн бұрын
እንፀልይልሻለን። በtelegram ላይ Contact አድረጊን ።
@Shewandenekew
@Shewandenekew 19 күн бұрын
ጌታ ይባርኮት የኔ እናት በጣም ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ዋው
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
እናመሰግናለን
@user-wm1kx8hz2r
@user-wm1kx8hz2r 17 күн бұрын
Betam des mil meskernet tebarki enatachen❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 16 күн бұрын
ክብር ለሱ ይሁን
@Sams-ri7tt
@Sams-ri7tt 18 күн бұрын
Geta hoy we love Jesus
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
🙌🙌🙌
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 20 МЛН
МАИНКРАФТ В РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ!🌍 @Mikecrab
00:31
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 36 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 125 МЛН
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 212 М.
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 20 МЛН