Endelebe Mandefro እንደልቤ ማንደፍሮ - ወረድክ አሉ

  Рет қаралды 285,048

Tesfahun Terefe

Tesfahun Terefe

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@ZetunahMoh
@ZetunahMoh Ай бұрын
ይሄንን ሙዚቃ ስሰማ የጎንደር ፍቅር ደሜን ሲያዳርሰው ይሰማኛል 😢😢😢ወይ ሰው የማያቁት አገር አይናፍቅም ይለኛል እኔ ታዳ አይቸው ነውዴ የጎንደር ናፍቆት የሚያንገላታኝ ። እማማ ጎንደርየ የአማራ የኢትዮጲያ ዋልታ ክፋሽን አልስማ።እናትዋ ጎንደር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yordanoswendimnewabate3123
@yordanoswendimnewabate3123 2 жыл бұрын
የመጀመሪያየን ፍቅሬን ታስታዉሽኝ አለሽ አቤት ድምፅ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@hanaaabera364
@hanaaabera364 4 жыл бұрын
ወይኔ እናቴ ናፈቅሽኝ ይችን ዘፈን ስታንጎራጎር እሰማ ነበር ውይይይይ ስደት
@seid5261
@seid5261 6 ай бұрын
አይ ጌዜ ትዝ የሚለኝ የሰፌሬ ልጃች ዉትዲርና ሲገቡ ነው ይህን ነበር የሚጉራጉሩት
@seid5261
@seid5261 6 ай бұрын
ከብት ስንጠብቅ የሰፈሬ ልጃች ጋ ትዝታ ትላልቆቻችን ውትዲርና ሲሄዱ ለቤተሰብ ንገሩልን ብለውን ሄዱ ❤
@HchdCjud
@HchdCjud 20 күн бұрын
ትዝታ ተመላለሰ❤❤
@Betiaebera
@Betiaebera 4 ай бұрын
እሱ ከጎደር እኔ ካአባሰል ፍቅር አጣምሩን ጥቅም አለያየን እፍፍፍፍ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ወረድክ አሉኝ ታቹን በመተማ ብትመል ብትመጣልኝማ አይኔም ጥርሴም በሆነ ከተማ G አተን እኮ በምንም ልረሳህ አልችልም💔💔😭😭😭😭😭😭
@yordanoswendimnewabate3123
@yordanoswendimnewabate3123 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ስፍስፍ ነዉ የምልልሽ ስወድሽኮ
@MekdesBaye-q1l
@MekdesBaye-q1l 14 күн бұрын
ልጀነቴ ናፈቀኝ
@samuelayelgn8033
@samuelayelgn8033 2 жыл бұрын
ልጀንቴ ናፈቀኝ
@fantizeleke9899
@fantizeleke9899 Жыл бұрын
ዊይ እናቴ ናፈቅሽኝ በጣም ነበር የምትወዳት
@WasihunWag
@WasihunWag 4 ай бұрын
የጤፍ ዉቂያ ዉድማ ትዝ ይለኛል ልጅነቴ 😢😢😢😢😢
@gegtirowatiro1181
@gegtirowatiro1181 3 жыл бұрын
በዝህ ዘፈን በልጅነቴ የሆነ የዘመዴ ሰርግ ትዝ ይለኛል🤔😥
@metadeltsegaye6239
@metadeltsegaye6239 2 жыл бұрын
ልጅነቴ ይናፍቀኛል
@ሰብለታደሰ2772
@ሰብለታደሰ2772 5 жыл бұрын
ስወድሽ ውድድፍ
@melkamalemu2253
@melkamalemu2253 Жыл бұрын
ከበሥክቲያን አጥር ካንባው ከገዳሙ አትድረሥ አንተ ሠው ሠበበብ ነህ ለአዳሙ(ለሁሉም ሤቶች) ፀሎታቻውን እንዳያደርጉ ልብን ትሠርቃለህና አወይ ግጥም አልመህ ሣትና አወይ ሙዚቃ እና ፍቅር በእናንተ ጊዜ ቀረ
@samersaaa3577
@samersaaa3577 5 ай бұрын
እሺአባቴ♥🙏♥🙏♥
@ChalaEjeta
@ChalaEjeta 7 ай бұрын
እሺ አባቴ🙏🙏🙏🙏
@ChalaEjeta
@ChalaEjeta 7 ай бұрын
እሺ እህቴ 🙏🙏🙏🙏
@bolnyaguk9239
@bolnyaguk9239 4 жыл бұрын
Nice song
@ZaenatAhamed
@ZaenatAhamed 4 ай бұрын
አይይይ ትዝቻ
@ChalaEjeta
@ChalaEjeta 7 ай бұрын
እሺ ወድሜ🙏🙏🙏
@gegtirowatiro1181
@gegtirowatiro1181 3 жыл бұрын
የልጅነቴ😥
@DawitAsefa-th6yz
@DawitAsefa-th6yz 7 ай бұрын
0:53 0:56
@zelalemdureto
@zelalemdureto Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TemesgenMelkinew
@TemesgenMelkinew 5 ай бұрын
Bexami yemiwodew zefeni new hule oline new mismalat
@micoes9577
@micoes9577 3 жыл бұрын
Sewalgenfelga
@kiduswale5506
@kiduswale5506 2 жыл бұрын
እንቁዋ አርቲስት
@ERDUDOOSABO
@ERDUDOOSABO 5 ай бұрын
Bc ihumdti ba ihunet lijineti asitwosikij😊
@TamaraSamha
@TamaraSamha 6 ай бұрын
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓💓💕💕💕💕😢😢😢💔💔💔💔ተረተየፈቀረአረተዉንፈቀከኖለሰዉደከመረአለዉከመ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@abdilazizhamiza2524
@abdilazizhamiza2524 3 жыл бұрын
ፈልጉልን
@zanbzanb701
@zanbzanb701 5 жыл бұрын
ወይኔ ልጀነት ተመልሶ በመጣ
@malikajjemal115
@malikajjemal115 5 жыл бұрын
Tezetay
@solasolaa6128
@solasolaa6128 4 жыл бұрын
ንግስት እኮ ነሽ፣ ዘፈንማ ድሮ ቀረ ወረድህ አሉኝ ታቹን በመተማ
@messihabtamu2909
@messihabtamu2909 2 жыл бұрын
Nbmewdfg
እንደልቤ ማንደፍሮ
6:05
Tefera Lingerew
Рет қаралды 69 М.
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
ephrem tamiru
3:03:58
Ethiohope
Рет қаралды 2,7 МЛН
የጥምቀት መዝሙሮች ስብስብ - Timket Mezmur Collection | Ethiopian Orthodox Timket Mezmur
59:32
ቤትኤል ዘ-ተዋህዶ / Bethel Zetewahdo
Рет қаралды 500 М.
14 July 2024
19:56
Habesha Music
Рет қаралды 357 М.
Endelebe Mandefro እንደልቤ ማንደፍሮ - ዘወርዋራው
5:50
Endelebe Mandefro እንደልቤ ማንደፍሮ - አማነው
5:41
Tesfahun Terefe
Рет қаралды 262 М.
ታድለሃል | እንደልቤ ማንደፍሮ | Tadlehal | Endelibe Mandefro
4:45
ሸዋ ትበርሂ | Shewa Tiberhi
Рет қаралды 676 М.