Endet Yehonal Alelem (እንዴት ይሆናል አልልም) - Samrawit Caesar

  Рет қаралды 2,498,024

Awtaru Kebede Ministry

Awtaru Kebede Ministry

Күн бұрын

Пікірлер: 888
@SHEMATUBE
@SHEMATUBE 4 жыл бұрын
ይህን ኮመንት የምታነብ/የምታነቢ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ አንተን/አንቺን እና ቤተሰቦችን/ቤተሰቦችሽን ይጠብቅ ይህን ጊዜ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳልፈን
@masimusit2052
@masimusit2052 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ
@ስለአገርፍቅር
@ስለአገርፍቅር 4 жыл бұрын
አሜንን አሜን ለዘለዓለም አሜን
@myoutube3294
@myoutube3294 4 жыл бұрын
Amen 😘
@Hana-pr9wt
@Hana-pr9wt 4 жыл бұрын
አሜን፫
@addisueregate8807
@addisueregate8807 4 жыл бұрын
@@masimusit2052 his morning
@chrestinachrist5023
@chrestinachrist5023 4 жыл бұрын
እኔ የናፈቀኝ በአለም ሁሉ እየዞርኩኝ ስለእግዚአብሔር ማዉራትና መዘመር በጣም ናፍቆኛል
@janetteka7779
@janetteka7779 4 жыл бұрын
Amén yihunlin geta yirdan
@abbeyteferi6528
@abbeyteferi6528 4 жыл бұрын
Me too .God bless you
@GospelProjectEth
@GospelProjectEth 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqCyi6R5aqmWp7c
@yfaysgirmay1487
@yfaysgirmay1487 4 жыл бұрын
እኔም
@hiwotasefa5192
@hiwotasefa5192 4 жыл бұрын
Me too
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 4 жыл бұрын
እንዴት ይሆናል አልልም በቃ ድንግል ጸንሳ ወልዳለች ለካ እንዴት ይሆናል አልልም እኔ ታምራትህን ስላየሁ ባይኔ አስቀድሜ ጽድቅህን ስፈልግ አስቀድሜ መንግስትህን ስሻ በረከትህ ፈልጎ አፈላልጎ ያልሁበት መጣ ቤቴን አውቆ ።።። አልልም አልልም አልልማ አልልም አልልም አልልማ አልልም አልልም አልልማ አ አልልማ አይሆንም አልልማ አ አልልማ አይችልም አልልማ ።።። ህልም ህልም እስኪመስለኝ ታምራት አርጎልኝ መቁጠር ስለተሳነኝ እጄን በ አፌ ጫንኩኝ ።።። አከበረኝ አሃ አከበረኝ አሃ ከአፈር አንስቶ ኦሆ ሰው አደረገኝ አሃ ።።። ካንተ ከተነሳው ካለቀው አለም ሰላም ነው የሚሰማኝ ጥያቄ የለም ።።። እንዴት ይሆናል አልልም በቃ ድንግል ጸንሳ ወልዳለች ለካ እንዴት ይሆናል አልልም እኔ ታምራትህን ስላየሁ ባይኔ አስቀድሜ ጽድቅህን ስፈልግ አስቀድሜ መንግስትህን ስሻ በረከትህ ፈልጎ አፈላልጎ ያልሁበት መጣ ቤቴን አውቆ
@shakirashakie8930
@shakirashakie8930 3 жыл бұрын
Amen❤️🙏😍😍😍
@yordanosgebrekiros1739
@yordanosgebrekiros1739 3 жыл бұрын
Amen
@adaneastatikie3738
@adaneastatikie3738 2 жыл бұрын
nice
@MulukenAbebe-dw5wi
@MulukenAbebe-dw5wi Жыл бұрын
Thank you so much I needed this lyrics for church service. God bless you.
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 Жыл бұрын
@@MulukenAbebe-dw5wi you're welcome mulessa🤗 and amennn
@yoni-tad937
@yoni-tad937 Жыл бұрын
አቡአራዬን አራግፎልኛል እጄን አፌ ላይ እስክጭን ድረስ አስደንቆኛል ሰዉ አድርጎኛል እግዚአብሔር ይመስገን። እጃችሁን በአፋችሁ የሚያስጭን ነገር ይሁንላችሁ ድንቁ እየሱስ ያስደንቃችሁ።
@solocmc8117
@solocmc8117 3 жыл бұрын
I am Orthodox I love this song i probably listened it 100 times I shared it several time l Much love singers
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 4 жыл бұрын
ኡፍ ስታምሩ ጴንጤአይደለሁም መዝሙራቹግንያሳብደኛል በጣም ነውየምወዳቹህ
@alemgada1012
@alemgada1012 3 жыл бұрын
አሽቃባጭ ደደብ ።ስንት ከፈሉህ በናትህ ።አሳሳች
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
ተባረኪ እእቴ ከነቤተሠቦችሽ
@yoni-tad937
@yoni-tad937 Жыл бұрын
እንዲሁ በነፃ ነዉ ያዳነን ስሙም እየሱስ ነዉ
@yoni-tad937
@yoni-tad937 Жыл бұрын
ሁሉም መዝሙር ስለ እግዚአብሔር ነዉ
@Tomno319
@Tomno319 10 ай бұрын
​@@alemgada1012የዘላለም ህይወት
@footballhighlight3542
@footballhighlight3542 Жыл бұрын
Im orthodox but i cant stop listening this song
@wasihunzewide4381
@wasihunzewide4381 11 ай бұрын
by the way enem endi endi eyalku new getan yetekebelkut
@abuye-v6n
@abuye-v6n 2 жыл бұрын
እንደዚ አዲ ጊዜ ለእግዚአብሔር ዘምረ በሞት እኩዋን መታደል ነው ❣️እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ❣️🥰ከዚ የሚበልጥ ደስታ ሌላ ምን አሌ ❣️እግዚአብሔር አቂም ሃል ጉልበት ይሁንላችሁ 🥰❤️💓
@kaltube1452
@kaltube1452 3 жыл бұрын
I will take a national exam after 1 week and when i hear this anointed sog .. my heart filled in faith, my worries go away and my faith in Lord grow stronger. Amen! May God bless u and your's thing more and more!
@greatexpectations6577
@greatexpectations6577 Жыл бұрын
I hope you did great with your exam.
@baslealdereje5369
@baslealdereje5369 Жыл бұрын
my national exam left 1 month. I believe God is with me its not about passing the beyond that. (edited , after 4 month I passed God did it even am no 1 of my city. thanks to GOD)
@zenimamo196
@zenimamo196 Жыл бұрын
;😊
@ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ1ዐ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ1ዐ 5 жыл бұрын
አከበረኝ አከበረኝ ከአፈር አንስቶ ሰው አረገኝ : : ይህን መዝሙር እንደ እኔ ከአፈር የተነሳ የእግዛሔር ታምራት በደንብ ይገባዋል ::
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 4 жыл бұрын
የአንዳንዶቻችሁ ያለመፈወስና ያለመከናወን ሚስጥ አጭር ቪዲዮ👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/bpPZe2yjl9mKf7s
@zewdutadesse3657
@zewdutadesse3657 4 жыл бұрын
Amen! God bless you abundantly!
@GospelProjectEth
@GospelProjectEth 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqCyi6R5aqmWp7c
@samisemere3885
@samisemere3885 4 жыл бұрын
ሰምቸ ልጠግበው አልቻልኩም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።እህታችን እና ሙዚቀኖቹ ተባርካቹ ቅሩ በቃ ።ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ይገባዋል አሜን።
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 5 жыл бұрын
,I see grace! ሞገስ ያለው መዝሙር። ከእግዚአብሔር ጋር ሚያገናኝ መዝሙር። የፀሎት ሰው። እግዚአብሔር ቃል ጋር ያገናኛል። ፈውሶኛል። እግዝብሄር ይመስገን።
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 3 жыл бұрын
የተወድሽ የአባቴ ብሩክ ዘመንሽ ይባረክ ትዳርሽ ይባረክ ልጆችሽ ይባረኩ ያቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Жыл бұрын
የእግዚሐብሄር ፀጋ ና ሞገስ የበዛላችው ስለሆናችው እድለኞች ናችው ዘማሪ አውታሩና ባለቤቱ ሳምሪ ዘመናችው ይባረከው
@Jesus-us9rz
@Jesus-us9rz 10 ай бұрын
ሁልጊዜ እንዳዲስ ሁሌ ማለት ነው የምነካበት ይህ የአምልኮ ፕሮግራም እገረማለሁ የተባረከሽ ሴት 🎉❤🎉❤❤❤
@hanaabera.6234
@hanaabera.6234 3 жыл бұрын
አይሆንም አልልም እሱ ሁሉን ቻይ ነውና ሀሌሉያ የዛሬ አመት ከሷ ጋ በእምነት አብሬ ዘምሬ ጌታ ታማኝ ነው አላሳፈረኝም እመኑ በጌታ እየሱስ በእውነትና እሱ ድንቅ አድራጊ ነው
@yoni-tad937
@yoni-tad937 Жыл бұрын
አሜን
@tigistshiferaw88
@tigistshiferaw88 6 ай бұрын
አሜን
@martatesfaye2397
@martatesfaye2397 4 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር መስማት ማቋረጥ አልቻልኩም ጌታ ይባርክሽ እህታችን
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 5 жыл бұрын
'"እንካን ልጠይቀው እራሴን ሳትኩኝ" ለካ ያስረሳል ችግር መከራ ዝም ብሎ መኖር ነው ከእየሱስ ጋር
@abeninana
@abeninana 3 ай бұрын
ኢየሱስ ስሙ ይባረክ አመድን አራግፎ በክብር የሚያቆም ደግ አባት ❤ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
@tsegayeberhanu3996
@tsegayeberhanu3996 4 жыл бұрын
ችግርን እንደሚያስረሳ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ።
@bekelech-4029
@bekelech-4029 Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለም❤❤❤
@zafuwabiset2557
@zafuwabiset2557 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ የ2 አመት ልጅ አልችኝ መዝሙርሽን ቀኑን ሙሉ ስትሰማ ለመዘመር እንዳቺ እንደሆንሽው ስትሆን ነው የምትውለው አንተን አንተን ክፈቺ ትላለች
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 5 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የምትዘምሩት ለነፍስ እረፍት የሚስጥ ስለሆነ ጌታ ከዚህ የበለጠ የአገልግሎት ዘመን ይስጣችሁ ለመላው ቤተ ስብ መልካሙን እመኛለሁ
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 5 жыл бұрын
አልጠግብ አልኩኝ ይሄ መዝሙር ክብር መዝሙሩን ለሰጠሽ ለሰማይ አምላክ እግዚአብሄር ይሁን ተባረክንበት ፀጋዉ ይብዛልሽ የተወደድሽ ምርጥ አህቴ ተባረኪ ዘማሪ አውቴ ምርጥ የተወደድክ የተባረክ ብሩክ ሁኑ 💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤
@sujajose1387
@sujajose1387 3 жыл бұрын
Her voice is so nice. Praise the Lord i am from India and i couldn't understand what she is singing i wish if this video song in youtube have English subtitles but i really liked this music and i felt the presence of god. God bless you woman of God. 🙏😍🙏👍❤
@jonathang3396
@jonathang3396 3 жыл бұрын
She is saying ‘ I wont say how will this happen because I have Jesus with me ‘
@roberatesfaye2307
@roberatesfaye2307 2 жыл бұрын
the Sprit of God is above our denomination and language .God bless you .
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 2 жыл бұрын
God bless you
@kalkidanaklilu4796
@kalkidanaklilu4796 Жыл бұрын
God blessed u 😇😇
@eyobgirma502
@eyobgirma502 3 жыл бұрын
እዉነተኛ የ እግዚአብሔር መንፈስ ያለበት አምልኮ, ተባረኪ
@muhammadsalem7354
@muhammadsalem7354 5 жыл бұрын
የኔ ልዩ አቺ የተለየሽ የእግዝያብሄር ሴት ነሽ አገልግሎት ዘመንሽ ከነቤተሰብሽ ይባረክ
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 4 жыл бұрын
የአንዳንዶቻችሁ ያለመፈወስና ያለመከናወን ሚስጥ አጭር ቪዲዮ👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/bpPZe2yjl9mKf7s
@amanuelhaileofficialchannel
@amanuelhaileofficialchannel 4 жыл бұрын
ኣይሆንም ኣልልም በቃ ድንግል ጸንሳ ወልዳለች ለካ። ደስ የሚል ግጥም። ማርያምን ይሰድቧታል ብለው ያስተማሩን ታድያ የት ኣሉ። ህዝቡን በውሽት ሊይዙት ሞከሩ በሚልየን ቁጥሮች ግን ክርስቶስ ይሻለናል ኣለ።
@canaanabraham8719
@canaanabraham8719 4 жыл бұрын
Endante kuce belaw yaleclcu waregya serate bese yagoresa nacase
@amanuelhaileofficialchannel
@amanuelhaileofficialchannel 4 жыл бұрын
@@canaanabraham8719 Spelling mnm ligebagn alchalem, degmo sidb Ayanebum aynochie. God bless you.
@canaanabraham8719
@canaanabraham8719 4 жыл бұрын
Were atabeza encuan aluu anet nahe wesatame
@abinetmasse820
@abinetmasse820 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ፡፡ ይህ መዝሙር ለኔ ትልቅ መልዕክት የሰጠኝ እጅግ የምወደዉ ነዉ፡፡ ….ጽድቁን ምንግስቱን አስቀድሜ መፈለግ እንዳለብኝ….፡፡
@blackyellow-de5tt
@blackyellow-de5tt 9 ай бұрын
አአአአልልማ አይሆንም አትችልም አልልማ
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh Жыл бұрын
❤❤❤igizabiher yixabikachuw tabaraki ❤❤❤amazing
@TesfayeBogale-w7r
@TesfayeBogale-w7r 5 ай бұрын
Amen amen indet yihonal alilim Iyesusin yizhe tebariki ihitachin Awutarunim chemiro yibarik egziyahber!!!❤❤❤❤❤❤
@PastorMuse-q5t
@PastorMuse-q5t Ай бұрын
በቃሉ ተነግሮ ያሌላውን ወደ መኖር የሚየመጣ እግዚአብሔር ይመሥግን።ተባረክ በቃተን ጉዳይ ጉልባት የምጫምር መልዕክት ነው
@kalyesamilj2969
@kalyesamilj2969 4 жыл бұрын
ዘራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@TizitaTesfaye-bv3qy
@TizitaTesfaye-bv3qy 7 ай бұрын
Akeberegn yene geta sew arekegn ke afer ansito sew aregegn🙏🙏
@TesfaTemesgen
@TesfaTemesgen 5 жыл бұрын
What a Song ... Samirya you are our blessing Kingdom First አስቀድሜ ጵድቅህን ስፈልግ አስቀድሜ መንግስትህን ስሻ በረከትህ ፈልጎ አፈላልጎ ያለሁበት መጣ በቴን አውቆ
@Kebesa-Metaht-Habesha
@Kebesa-Metaht-Habesha 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sGG1ZIWuZr-IsJo
@prophetsamijosef6796
@prophetsamijosef6796 4 жыл бұрын
0
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 4 жыл бұрын
የአንዳንዶቻችሁ ያለመፈወስና ያለመከናወን ሚስጥ አጭር ቪዲዮ👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/bpPZe2yjl9mKf7s
@hiwotmelese9694
@hiwotmelese9694 4 жыл бұрын
አስቀድሜ ዽድቅህን ስፈልግ አስቀድሜ መንግሥትህን ስሻ በረከት ፈልጎ አፈላልጎ ያለሁበት መጣ በቴን አውቆ
@GospelProjectEth
@GospelProjectEth 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqCyi6R5aqmWp7c
@alemtsehayabebe8076
@alemtsehayabebe8076 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ❣
@Lifep81
@Lifep81 5 жыл бұрын
የመደሀኒያለም ያለህ ድምፅሽ አከበርከኝ ከአፈር አስተህ ሰው አደረከኝ እውነት ነው ለኛ የተሰቀለ የድንግል ማርያም ልጅ
@aynujesus9359
@aynujesus9359 5 жыл бұрын
Ameeeeeeen
@asteroda3958
@asteroda3958 5 жыл бұрын
Egziabhar yekfuochen sera seyagalt nw
@TesfayeBogale-w7r
@TesfayeBogale-w7r 5 ай бұрын
Amen amen ❤❤❤ Geeta yibarikish
@widase8111
@widase8111 3 жыл бұрын
ሳምሪዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው የእህቴ ልጅ 3 አመቷ ነው ግን ከአንቺ እኩል ነው መዝሙርሽን የምትዘምረው በጣም ትወድሻለች በጣም እንወድሻለን ጌታ ዘመንሽን ከነ ልጆችሽ ከነባልሽ ብርክ ያድርግልኝ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
አውቴና ባለቤቱ ሳምሪ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩልኝ
@selamt261
@selamt261 5 жыл бұрын
ዮኔን ሳላደንቅ አላልፍም ጆሮውን ጣል አድርጎ ነው የሜሰማው ዝማሬውን ሳምሪዬ የኔ ቆንጆ ከዚህ በላይ ተባረኪ
@fikirfikir3574
@fikirfikir3574 4 жыл бұрын
እይታሽ በስጣም ነው ደስ የሚለው ዘመንሽ እድሜሽ የተባረከ ይሁን ጌታ መጎስ ይሁንሽ ተባረኪ❤️❤️❤️
@SaraSara-hd3hr
@SaraSara-hd3hr 4 жыл бұрын
SELAM Tተባ:
@Kebesa-Metaht-Habesha
@Kebesa-Metaht-Habesha 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sGG1ZIWuZr-IsJo
@GospelProjectEth
@GospelProjectEth 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqCyi6R5aqmWp7c
@ruthmebratu1049
@ruthmebratu1049 3 жыл бұрын
enem aygeremem esun eyayyehut nbr.Sewdew koo
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 5 жыл бұрын
" እነሆ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል።" (መዝ 128: 4)
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
"ካንተ ከተነሳሁ ካለቀው አለም ሰላም ነው የሚሰማኝ ጥያቄ የልም።"
@LemiTariku-cy2ko
@LemiTariku-cy2ko 7 ай бұрын
Amen what amazing song God bless you
@mikayaz8559
@mikayaz8559 3 жыл бұрын
ብሱማ ብሰማ የማልጠግበው መዝሙር ተባረኩ ! አከበርከኝ አከበርከኝ ከአመድ አንስተህ ሰው አረከኝ ! እንደኔ ከወደቀበት እግዚአብሔር ያነሳው በትክክል ይህ መዝሙር አጥንት ድረስ ይሰማዋል ! ቸር አምላክ ይባረክ !!
@yoni-tad937
@yoni-tad937 Жыл бұрын
አሜን
@konju283
@konju283 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል እደኔ ከአማድ የታነሰ የለም እውነት እኔ ምስክር ኔኝ ጌታ ከአማድ የነሰል ታርክ ይቃይረል አሜን
@yoni-tad937
@yoni-tad937 Жыл бұрын
አሜን ይሁንልኝ
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
አሜን ንን ንን ጌታ ሰሙ ለዘላለም ይባረክ❤❤❤❤❤
@loved4412
@loved4412 2 жыл бұрын
Beyesus sim tebareku ,Endet yihonal alilm ene Tamratihin slayehu bayne❤egzaber atsinanagn
@EphremMulugeta-ob3hn
@EphremMulugeta-ob3hn 7 ай бұрын
Ameen!!! Endet Yhonal Aellm Krstos Ben Aeydekmm!
@sarawalelgn8010
@sarawalelgn8010 3 жыл бұрын
I don’t have word to express my self!! Thank You God Bless You amd your family!!!! Me and my family we bless with your all mezmur and Awtaru Kebede song!! Oh God I’m crying 😢!!!
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
እንዴት ይሆናል አልልም እኔ ድንግል ፀንሳ ወልዳለች ለካ አቤት መዝሙር ልብን ስርስር የሚያደርግ
@uxjdsmdhkdkejdj9271
@uxjdsmdhkdkejdj9271 3 жыл бұрын
ኢየሡሥ ክርስቶሥ ለዘላለም ጌታነው።ሃሌሉያጌታ ኢየሡሥ ይባርክሺ።
@getachewtirago2792
@getachewtirago2792 5 жыл бұрын
ሳምርዬ አንቺ ቡርክ ሴት ነሽ በምድ ረ በዳ እንዴት መዝሙሮችሽ እንደደገፉኝ እኮ ብዙዎች ማናት ይሉኝ ነበር ስለማያቁሽ አብሶ. ማን ልበልህ ጌታ ማን ልበልህ ማን ልበልህ ኢየሱስ ማን ልበልህ የሁሉ ልብ ባንተ አረፈብህ ዘመንሽ ዘርሽ አሁንም ይለምልም ደስ ብሎኛል ከነመላው ቤተሰብሽ አንድ ጉባዬ ሰላየዋቹ አሁንም በቤቱ ይሁን መኖሪያቹ
@ahazamahaza5712
@ahazamahaza5712 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ የተወደዳቹ ያባቴ ልጅች ልዩ ናቹ
@ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ
@ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ 5 жыл бұрын
አውታሩ ሚስትህ በጣም ታምራለች እግዚአብሔር ይባርክህ !!
@Desu_Abdisa
@Desu_Abdisa 4 жыл бұрын
No word to express how much I am Blessed with this song. God Bless you Samiri and all who participated.
@moz9944
@moz9944 5 жыл бұрын
እዉነት ነው ሰው አረገኝ ጌታ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
@hirutayalew827
@hirutayalew827 5 жыл бұрын
My Brother Awtaru, You are the Best gift that the Church received from The Lord Love ❤️
@argawmizanote2752
@argawmizanote2752 2 жыл бұрын
Both U ar blessed le zimare yetefeterachu tebareku zemenechu yibarek tebareku
@nigatuatekele2404
@nigatuatekele2404 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ 🤲🤲🤲
@liyaliya954
@liyaliya954 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ያቺ መዝሙሩን የዘፈነችው ልጅ አይታሽ ይሆን ስርአትና አለባበስሽ ብቻ ይበቃል ከፉ በይልን
@happyfamily2091
@happyfamily2091 5 жыл бұрын
ትግስት ትግስት ትክክል አለባበስዋ ይበልጥ ውብ አድርጎታል 🥰
@dawitworku821
@dawitworku821 4 жыл бұрын
ይሄን የነፍስ ጣፋጭ ምግብ ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም። የዘማሪዋ እንደበጋ ምንጭ የሚንቆረቆር ድምፅ ሲገርመኝ፤ የሙዚቃ አቀናባሪው አስደማሚ ቅንብር!... ዋው ብቻ!
@tsebaotgirma3934
@tsebaotgirma3934 3 жыл бұрын
I love everything about this song. It lifts up my spirit. Bless you Samrawit.
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnnnn.haleluyaaa.kibr legeta yihun tebareki yeawte enku
@reditomim3181
@reditomim3181 3 жыл бұрын
Endet endemiwedew ehen mezmur kalat yelegnim samriye tebareki
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 4 жыл бұрын
He does to me, too. He is unconditional lover: Jesus Christ, the Son of the Living GOD. Praised be HIS NAME FOREVER.
@nahomflagot4666
@nahomflagot4666 4 жыл бұрын
11¹
@hewana.2121
@hewana.2121 5 жыл бұрын
What a blessed family! ሳምሪዬ የተባረክሽ ሴት ጽድቁን ብቻ እንድትተማ ወደ ላይ ከፍ የሚያደርግ ቅዱሱ መንፈስ የሞላበት ዝማሬ Abundant blessings! I love you both 💖💖
@abebatesfamichael4996
@abebatesfamichael4996 Жыл бұрын
Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn
@honhany8874
@honhany8874 4 жыл бұрын
Amen Amen yena konjo zemenshe yebarke tsgawen yexamerebshe, Awtaru Tebarke selamun yabezale
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 жыл бұрын
ጌተ ይበርክሽ. ይበርከችሁ ድምጽሽ. ሁሉ ነገርሽ ግሩም ሴት ነሽ ይጨምርልሽ. ፓስተር አዉተሩ ስዎድህ ኡኮ በጌተ ፍቅር ይለምልም
@anersawtesfaye1533
@anersawtesfaye1533 4 жыл бұрын
ሳምሪዬ እኳን የጌታሆንሽ ተባረኪልኝ ቆጆ አውታሩ ዘመናቹ ከነልጆቻቹ ተባረኩልኝ
@mihretmustefa8765
@mihretmustefa8765 3 жыл бұрын
Amen amen geta hoye enam ende mezamerabt kani ametalegn gn mache nw end mezamerbat kani😭😭🙏🙏🙏
@tigistmekuriya5881
@tigistmekuriya5881 4 жыл бұрын
ዋው የተወደዳችሁ ባልና ሚስት የእግዚአብሔር ሰዎች ዘማሪ አውታሩ እና ዘማሪት ሳምሪ ዘመናችሁ ይባረክ 💕💞💕💞
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 4 жыл бұрын
እልልልልል ተባሩኩ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሆን
@danelmamo280
@danelmamo280 5 жыл бұрын
ለካ ያስረሳል ችግር መከራ ዝም ብሎ መኖር ከየሱስ ጋር ።
@Kebesa-Metaht-Habesha
@Kebesa-Metaht-Habesha 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sGG1ZIWuZr-IsJo
@teshomemelkamu6387
@teshomemelkamu6387 3 жыл бұрын
እነስ አባት አለኝ የሚመካበት ዓለም ይህን ስማ
@TeshomeHamito
@TeshomeHamito 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስን እንዴት ይሆናል አይባልም ተባረኪ
@kabualem110
@kabualem110 5 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመኒሽ ይባርክ መዝሙሮቺሽ በጣም ባርኮኛል ደሞ ታምራላቹ ፓስተር ዘማሪ ኣውታሩ we love you
@alitabsg8135
@alitabsg8135 5 жыл бұрын
Hii
@Almazgizawalmazgzyahoocom
@Almazgizawalmazgzyahoocom 4 жыл бұрын
ተባረባኩ ብርክ ብላችሁ ቅሩ
@elilhagos9952
@elilhagos9952 5 жыл бұрын
I bless this family in Jesus name.May you increase in anointing to break all curses...
@addishiwotmulat7353
@addishiwotmulat7353 4 жыл бұрын
zemensh tdarsh nurosh ybarek eyesuse akeberkegneeeee tchlalek tchlalek
@kidistworku7815
@kidistworku7815 5 жыл бұрын
Oh Jesus what a wonderful worship 💕💕💕💯💯😍The most beautiful couple💕 God bless you... 💯💕🛐
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 4 жыл бұрын
አሜን እዴት ይሆናል አለልህም በቃ ትችላልህ እየሱስ ተባርኩ
@Karim-wf3zs
@Karim-wf3zs 4 жыл бұрын
ሳምሪዬ ተባረኪልኝ መንፈስ ቅዱስ አይለይሽ የኔ ቆንጆ፡፡ አከበረኝ ከአመድ አንስቶ ሰዉ አደረገኝ ኡኡኡኡኡኡ yes thank you Jesus
@avatartheking1389
@avatartheking1389 2 жыл бұрын
በጣም ተባርከበታለሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ
@jesusyouloveme547
@jesusyouloveme547 5 жыл бұрын
ሰማይ ሰማይ የምሽት አምልኮ ነው ተበርኩ በብዙ
@alazarasrat8454
@alazarasrat8454 3 жыл бұрын
የምር ጸጋው ይብዛልሽ። እግዚአብሔር ጎዶሎን ብቻ የሚሞላ ይመስል #ከእርሱ_ማንነት_ሌላ_የእርሱን_ነገር_የሚፈልጉ_ጴንጤወች በሞሉበት ምድር የአንቺን አይነት ዘማሪ ማየት መባረክ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን እነ አውታሩም አሁን አሁን ቃሉ ላይ የተመሰረተን ዝማሬን መዘመር ጀምረዋል
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 5 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ያለበት አምልኮ ነው ኡፍፍፍ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 4 жыл бұрын
የአንዳንዶቻችሁ ያለመፈወስና ያለመከናወን ሚስጥ አጭር ቪዲዮ👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/bpPZe2yjl9mKf7s
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Жыл бұрын
የተረጋጋሽ የእግዚሐብሄር ሴት ነሽ ተባረኪ
@YetimAli-k4f
@YetimAli-k4f 9 ай бұрын
ሳምርዬ ሁሌም ተባረኪልኝ!
@tesfayemekonnenabera4254
@tesfayemekonnenabera4254 3 жыл бұрын
Tebareku ... Widoch yabate lijoch
@mariamalbadwawe4929
@mariamalbadwawe4929 Жыл бұрын
God bless u all family samri school friend when u grow up become mother proud u ❤❤❤❤❤❤❤❤
@blenbefikadu4441
@blenbefikadu4441 2 жыл бұрын
I can't stop my self singing zis song... God bless you
@JesusMyHealer
@JesusMyHealer 4 жыл бұрын
Amazing Grace ! Thank You Lord Jesus . You deserve our worship . God bless you !
@selambegeta6250
@selambegeta6250 5 жыл бұрын
Awtaru mezmurh kesemay yewnt new yebarkal kenebetesebsh tebareki yebzalachu get kebru legeta yehun
@messiabi6497
@messiabi6497 5 жыл бұрын
be enante bekul balewu egizezbher tsega tebarekenal..egzeabher yebarkachehu
@milenyemane4769
@milenyemane4769 5 жыл бұрын
Samriye selanchi getaye yimesgen🙌 Uuuuuuuuu awo Getaye yichelal yakebral ayresam✋😥😥😥😥 Samriye be geta fiker ewdeshalehu💖 berok nesh✋
@mussiegashaw7103
@mussiegashaw7103 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ ጥኡም ዜማ
@buzebuze4941
@buzebuze4941 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebareku yeabate brukan
@berhanumengistu4435
@berhanumengistu4435 5 жыл бұрын
Ameeen! በምድረበዳ እግዚአብሔር አለ።
@emebetshibru9057
@emebetshibru9057 2 жыл бұрын
tebarekign yene wed ehite zerish yibarek....
Yelebe Geta Neh (የልቤ ጌታ ነህ) - Samrawit Caesar
15:49
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 1,3 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Yene Aleme (የኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው) - Samrawit Caesar
6:58
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 6 МЛН
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 1 МЛН
KAHNE By Fenan Befkadu @ Kingdom Sound Worship Night
12:55
Kingdom Sound
Рет қаралды 3,1 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 447 М.
Awtaru Kebede Live Worship
20:22
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 3,3 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН