KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ይብላላኝልሽ
6:23
እቴ ሙሉ ሙሉ ያበደ ሙዚቃ መብሬMebere Ete Mulu Mulu
7:31
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
Enedeg Wondemeneh - እንደግ ወንድምነህ.ባህላዊ ሙዚቃ Ethiopia Music
Рет қаралды 1,160,402
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 38 М.
Meko Show ሚኮ ሾው
Күн бұрын
Пікірлер: 391
@hayatloveyewololeg9561
5 жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ 2006 ያስታውሰኛል ወንድጓደኛየጋ ልንጋባ በተሰብ ሲያስጠይቅ በተሰቦቸ እቢ ብለው ይህን ጋበዘኝ በመጨርሻም ተጋባን ስድስት አመታችን አብርን አለን የሚወዱትጋ መኖር በጣም ደስ ይላል
@madiyoutube5114
5 жыл бұрын
ታድለሽ እህህህህ ልጅነቴ ትዝ ይለኛል
@fentayemolla5469
5 жыл бұрын
ታድለሽ ወየ ፈጣሪሽን አመስግኒ እኽቴ
@عليأسماعيل-ذ8ع
5 жыл бұрын
ትዝ አለይ ያገሬ ሜዳ እዴ ምን ላርግ እኔስ እኔስ እሱ በድሉይም ይናፍቀያል
@ዙዙነኝበፍቅርስውገዳይ
5 жыл бұрын
እኔ አሁን ነው የጋበዘኝ ቤተስብ ጥይቆ እቢ አሉ ግን እዳቺው ይዘገያል እጂ አብር መሆናችን እርግጥ ነው ቤተስቦቻችን አድ ጊቢ ነን ስደት ስለወጣን ነው ፍቅር የጀመርነው😭😭ዱአ አርጉልኝ
@hayatloveyewololeg9561
5 жыл бұрын
@@ዙዙነኝበፍቅርስውገዳይ አብሽሪ ዙዙየ አላህ ከምትወጂው ከሚወድሽ ያድርግልሽ ማማየ የሚወዱትጋ መኖር ደስ ይላል
@makamohamed3279
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ዩቱብ የሥራህን በተለይበዚህ ሙዚቃ ያመጣብኝ ትዝታ 😢😢😢😢😢
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
3 жыл бұрын
እረ የስራህን በመከራ የተረሳሰዉ አስታወስከኝ እፍፍፍፍፍ😢😢😢💔💔💔💔💔
@atalay1437
2 жыл бұрын
አቤት እሄ ሙዜቃ ለኔ የተሰራ ነው የመሰለኝ እናመሰግን አለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን😍
@takilaengidaw4461
11 ай бұрын
እኔም ትዝታታታዬ የኔ ፍቅር እይሄን ሙዙቃ ስስማ የኔ ዉድድድ ይናፍቀኛል እሰገኜዉ ከተለይን 2 years honeg
@seadayimer7090
4 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ 2006 ሳኡዲ አረቢያ ሁኘ ሁሌ እሰማው ነበር ውይይይይይይ ትዝታ እረ ላኩልኝ
@sofiyaayalew6471
3 жыл бұрын
እስኪ በአውዶው ካለሺ ላኪ ውዴ
@Marya-dm6hy
Жыл бұрын
ባሌ የጋበዘኝ ሙዚቃ አድቀን አኩርፌው ጫጉላ ሴት ይዛል ብለውኝ ሳንጋባ በፌት አይይይይ😢😢😢አሁንማ ትቸው ይሄው አረባገር ቀረሁ😢
@hananhanann2523
Жыл бұрын
አይይይይይይይ ትዝታ መቼም አልረሳህ ሸዋንግዝ ታዬ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ
@hadayaadaya8537
3 жыл бұрын
አይ በ20004 ልጂ ነበርኩ በጣም እሚወደኝ ልጂ ነበር ሁሌም ይጋብዘኝ ነበር ግን ደሞ አልተረዳሁትም ነበር
@hgg6334
6 күн бұрын
እኔምአንችዉጋነኝ፣አይስደት
@LawyerMandefro
Ай бұрын
በትዝታ ብዛት ፍዝዝዝዝዝዝዝ😢
@LinaLina-xf8uj
4 жыл бұрын
ዉይይይይይይይይይይ ይኸንሙዚቃ፣ሰኔሰላሳ፣ትምርትቤትደግሰን፣ስጨፍርበትከጓደኞቸጋር፣በደጉዘመንአይይይይይይይ፣ስደትቢሰሩትአይሞላ፣በዛተራራስንወጣስንወርዲ
@a.ga.g6640
5 жыл бұрын
ምንአይነት ስቃይ ነዉ የማያገኙትን ሰዉ መዉደድ እህህህህ እደት ልርሳህ ያላተሰዉ አስጠላኝ አይይይይይ
@gggf8901
4 жыл бұрын
Ufffff tikikl bewunet yamal
@ፋፊየአሶሳዋልጂነኝፋፊየአ
4 жыл бұрын
አይይይ ትዝታ 2004 ላይ የዛሬን አያረግ እና ስደት ይብላኝልህ
@محمدالمحمد-ت9ل9ت
4 ай бұрын
አይዝን
@SadaIbriham
6 сағат бұрын
ባሁንሥአትየልብፊቅረኛይገኛል❤❤
@ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ
5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አይ ትዝታ ምን ይሻለኛል እንዳው መቸ ነው ሀሪ እምገባው
@ወሎየዋዩቱብኢትዮጵያለዘላ
5 жыл бұрын
እንግድ ሲከፋኝም ስደሳኝም ነበር እምሰማህ ትዝታ አለብኝ ፍትህ ለእህቶቻችን እና ወድሞቻችን ነኅኅኅ ኅ ህ ህ
@HabibaEth
Жыл бұрын
❤❤❤
@GhggjbGyfgh
Жыл бұрын
@@HabibaEth😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😮😢😢😮😢😮😢😮😢😢😢😢😮🎉😮😢😢😢😮😢😢😢😮😢😢😮😢😢😢😮😢😢😢😢😢😮😮😮😢😮😢😮😢😢😮😢😮😢😢😮😢😢😮😢😮😢😮😮😢😢😢😮😢😮😢😮😢😢😢😢😮😢😮😢😮😢😢😢😢😢😢😮😢😢😮😢😮😢😮😢😮😢😢😮😢😢😢😢😢😢😮😢😢😮😢😢😮😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😮😢😮😢😮😢😢😮😢😢😢😮😢😢😮😢😮😮😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉lolokkku😢🎉😢🎉🎉🎉😢😢🎉😢🎉🎉🎉u🎉🎉😢😢😢😢lu 1:20
@የድግልማርያምልጅ-ለ8ቀ
4 жыл бұрын
አይ ትዝታ ይሕ ሙዚቃ ውድ ጒደኞቼን ሁሉ ያስታውሰኛል ስደት ባይኖር ደስታየ ነበር 😢😢😢😢😢😢
@የአላህመጨረሻዬንአሳ-ኸ4በ
3 жыл бұрын
የጓደኖቼ ናፍቆት አልቻልሁም በያሉበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ💛💛💛💛💛💛💙💙💖❤💓💖💖💖😭😭😭😭
@huseen2484
5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስፈልገዉ ከርሜ አገኘሁት ይሀን ዘፈንንንን
@lubabamohmmed5129
2 жыл бұрын
Enm seti lefecha bew yagegahuti
@andug7136
2 жыл бұрын
ይሕ ሙዚቃ 2007ን ያስታውሠኛል ሻይ ቤት ነበረኝ እየመጣ የሚጠቀም ልጅ ነበር ተመሥገን ይባላል እሱን አስታወስበታለሑ ግን አሑን እኔ ስደት ላይ ነኝ ያኔ ነው ሐገር የለቀቅሑኝ
@መሬምመሬም-ደ2ወ
5 жыл бұрын
የምወደው ሰው ልጅ ከሱ ተለይቸ ካዱሱ ባሌ ጋ ጫጉላ ሁኘ የጋበዘኝ ሙዚቃ ግን በልቤ አለ አሁን እሱም አግብቶ እኔም ባገባው በ 15 ቀኔ ተሰዲጀ በስደት አለሁ የተለሁት ግን ጠልቸው ሳይሆን ቤተሰብ ስላልተቀበለው ነው በጣም እወደዋለሁ ዛሬም ስለሱ ሳስብ እባየ ይፈሳል ግን በስልምና ሀይማኖት ቤተሰብ ፈቅዶ ካልሰጠ። ምንም ማድረግ አይቻል ይሄ ትናት አልፎ ዛሬ ደርሻለሁ አልሀምዱሊላህ
@hfhjdj652
4 жыл бұрын
ይገርማል ያዝዚናል
@ftomftomaff327
4 жыл бұрын
ወይኔ ሥታሣዝኒ ከሚወዱት ጋር መለየት ይከብዳል ከሚወዱት ጋር መለየት የሞት ያህልነዉ ወይኔ
@martamarta7651
3 жыл бұрын
እረ በስመአም የኔን ታሪክ ቁጭ አደረግሽው እየተዋደድን ለሌላ ዳሩኝ ከዛ ጠፍቸ ከምወደውልጅ ጋር 2አመት በፍቅር ቆይተን ስደት መጣሁ አሁን እምነታችን ለያየን ቤተሠብም እቢ አለ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ግን አሁንም ስናወራ በለቅሶ እንጨርሳለን መርሳት አልችል አልኩ😫😫😫
@lovemama5484
2 жыл бұрын
የኔ. ውድ. ከባነው. ግን. በቤተሰብ. መለየት. ፀፀቱ. ከባነው.
@Weyinshetgetahun
11 ай бұрын
ምን ስደት ስደት ይላሉ አነዚህ ተገዳችሁ የሔዳችሁ አስመሰላችሁትኮ ወዳችሁ ፈቅዳችሁ የሔዳችሁ መሰለኝ
@helen81256
3 жыл бұрын
አይይይይ ይህንንሙዚቃ ስወደው😢❤❤❤❤❤❤❤
@lijfikirulf9763
5 жыл бұрын
1999 አ.ም የወጣው ሙዚቃ ውስጤ ሁኖ ቀረ
@bentsiraji6300
4 жыл бұрын
ልጅ እያለሁ ነበር የሰማሁት ስለፍቅር አላቅም ነበር አሁን ግን ያማል ቅኔው
@ሰላምማንደፍሮ
2 ай бұрын
አይ ድምፅ መታደል ነው እንደግ ወንድሜ በረታ❤🎉
@Eyerusshewangzawengdasew
Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ደጋግሞ ያዳመጠዉ
@Rህልመኛዋ
2 жыл бұрын
2006አይ ግዜ ሲሮጥ አየይ 😢😢😢😢💔💔💔
@AsSa-wm2pw
2 жыл бұрын
2006 የሁሉም ትዝታ
@lovemama5484
2 жыл бұрын
ይህ. ሙዚቃ. ስድስተኛ. ክፍል. ሆኘ. ነው. እማስታውሰው. አይይይይይይ. ስደት. ለያየን.
@EndrisAbdu-dp6jx
7 ай бұрын
የምወዳት ልጅ በጣም ትወደው ነበር ይሄን ሙዚቃ
@ቲጂየፉጂልጂ
4 жыл бұрын
ውይይይይ በዚህ ሙዚቃ በጣም ትውስታ አለኝ በጣም የምወደው ባሌ የልጀ አባት ሳንጋባ በፊት ትንሽ አለመግባባት ተፈጠረና ተጋጨን ደውሎ ምንም ወሬ ሳያወራኝ ቀጥታ ይህንን ሙዚቃ ጋበዘኝ እና ያሁሉ አልፎ አንድ ልጂ ወለድን ልጀ የሁለት አመት እንደሆነች ስደት መጣሁ ብቻ ፈጣሪ ይመስገን
@Hanaa-tw5ow
10 ай бұрын
አይይይይ ትዝታዬ በጎቸን ና ፍየሎቸን እያገድሁ ነበር እምዘፍ ነዉ😢😢😢
@hayattube798
5 жыл бұрын
እፍፍፍ ወይ ተዝታየ ይህን ዘፈን ትወደው
@ajamnaj9233
5 жыл бұрын
ይወደኛን ብላችሁ ያመናችሁት ሠው ሢጎዳችሁ ምን ታደርጋላችሁ እሥኪ ምከሩኝ እፉፉፉፉፉፉፉ
@rabiyabintseid4052
5 жыл бұрын
አብሽሪ ማማዬ እኔም በማላቀው ነገር ተለይቶኛል ግን ራሤን ማጠናከር አለብኝ ብየ ተውኩት እናም እዳትለማመጭው ተይው ያቺ ከሆነ ተመልሶ ይመጣል😢😢😢
@armazsegede2651
5 жыл бұрын
Ayzoachihu mskinnoch fetari ykasachihu
@madiyoutube5114
5 жыл бұрын
እኔም እንዳችው የወደድኩት ሂወቴን ልጅነቴን ውበቴን ከዘመድ ተቆራርጨ እኔነቴን ጥሎሽ ሳያምረኝ ሰርግ ሳያምረኝ ሁለ ነገሬን አሳልፌ ሰጥቸው ሳኡድ ሳረግዝ አልይሽ አለኝ አሁን እኔም አቅሬ ተፋሁት ግን ይለምነኛል ፀፀተው መቸም አይኑን ማየት አልፈልግ ወንዶች ሁሉ አስጠሉኝ uffffff
@rabiyabintseid4052
5 жыл бұрын
@@madiyoutube5114 አይዞሽ ማማዬ
@ማስቱመሲ
5 жыл бұрын
በቂ የመምከረ አቅም አለኝ አልልሽም ግን ወድልጀ አትለማመጭው እኔ ምንም ሳላደረግው ተውኝ እኔም አዝኔ ለግዜው ተበሳጨው ግን አማረጭ ስላል ነበረኝ እራሴን ማፅናናት ሞከረኩ ሲያልፍለት ይሄው ተመልሶ መጣ አሁን በተራው እሱ እየለመነኝ ነው እኔ ትንሽ ይልፍ አላወራውም ግን እወደዋለሁ
@ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ
5 жыл бұрын
አወይ ትዝታ እህህህህህፍትህ ያለ በደላቸው ታፍነው ለሚሰቃዩት እህቶቻችን ፍትህ ፍትህ
@hawaseyd3120
2 жыл бұрын
ትዝታታታታታታ
@gxhd8869
4 ай бұрын
አይ 20011ወድሰድት ሰመጣ ነው ይህን ሙዚቃ የትግበዛኩት
@አልሀምዱሊላህ-አ3ከ
Жыл бұрын
አይይ ይህን ሙዚቃ ስወደው😢
@ዝናሽአበበ-ዘ2ዠ
2 жыл бұрын
በሰራኸ ኝስራ መችም ይቅር አልልህ
@Azad-l6x
Ай бұрын
ኧረ ለማውረድ እደት እደት ተደርጎ ነው ባአሏህ ንገሩኝ 🌹🌹 💓💓
@سميرهياسين-ض8ن
Жыл бұрын
የፊጥጥሜለት የጨፈርኩበት አይይ😢😢😢
@aalth4609
5 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ሙዚቃ ስወዳዉ ያምራል
@abrhamzemene2121
Жыл бұрын
አይ ልምላሜ ሀገሬ ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤❤
@Lbaba123-d2h
23 күн бұрын
ይለያል❤❤❤
@sts5853
2 жыл бұрын
ሲከፍኝ የማዳምጠዉ ሙቃነዉ😢😢😢😢
@SaaedHhbh
3 ай бұрын
አይ💔💔💔💔ሁሌየ ያመኳቸዉ ሰዉቺ ሲጎዱኝ አዳምጠዋለሁ😢😢
@hanahana8066
4 жыл бұрын
ዋውውው ለምለሙ ደስሲል
@ሀና-ኸ9ጘ
5 жыл бұрын
አይይ ሥፈልገው አጥቸው አሁን አገኘሁት ትዝታ አለብኝ
@aeeazz1733
5 жыл бұрын
በዝች አለም የሚጋጋኝ ነገርቢኖር ከምወደዉጋ መኖር አርብ በዝችአለምየሚጋጋኝነገርቢኖርከምወደዉጋመኖርአርብአተታቃለህ
@aeeazz1733
5 жыл бұрын
ፍቅርኛየጋ በጣም እንዋደዳለን ግን አንሥማማም ካለሡ መኖር አልፈልግም ዉሥጤእየፈለገዉ ተሥፍአሥቆርጠዋለሁ በተደጋጋሚ እደማሎደዉ እነግርዋለሁ እኔ በዝችአለም እደሡየምወደዉየለም
@ቲጂነኝከወልደያyoutube
4 жыл бұрын
እዳችው ነኝ ማር ሰብሰክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@ቲጂነኝከወልደያyoutube
4 жыл бұрын
@@aeeazz1733 ላይክ ዛት ማር ሰናሣዝን እኔግን አልወድህም ብየው ሣበቃ ተኮርፌ ኦላይ ሲጠፍ አለቅሳለሁ ማር በቅንነት ሠብሰክራይብ አድርጊኝ
@ሀና-ኸ9ጘ
10 ай бұрын
😢
@tptp3564
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ምን እንደሚሻለኝ አላውቅም ከልብ የሚወዱኝ ሁለት ናቸው እኔም በጣም እወዳቸዋለሁ ካንድኛው ጋር ፍቀር ስጀምር ቃል አስገብቶኛል አንድኛው ግን ይኸው 7 አመቱ በኔ ፍቅር እየጠበቀኝ ግራ ገባኝ እኔ በጣም ሁለነገሩ የሚያስደስተኝና ከሡጋ ለመኖር የምጏጏለት ልጅ ቃል ካልገባሁት ልጅ ጋር ነው ግን ይኸኛውጋ ቃል አለብኝ ምን ማድረግ አለብኝ😭😭😭😭😭😭😭 ከሚወዱት ጋር መኖር መታደል ነው
@Mተስፈኛዋ-o5u
3 жыл бұрын
አትጉጂዉ
@takilaengidaw4461
11 ай бұрын
አይዞሽ ገለቴ ከሚወዱት ጋር መኖር ነዉ
@kkjk316
6 ай бұрын
ዉደ ከሚወዲሺጋ ኑሪ
@melesewsolomon9911
5 жыл бұрын
ህምምምምምምም ሜዳው ደስ ሲል ላሞቹ ለምለሚቱ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
3 жыл бұрын
በጣም ሀገራችን ትዝ አለኝ😢😢
@mahab2704
4 жыл бұрын
ኦፍፍፍ አድስ ፎቃ እእደያዘኝእሠማውነበር የሠፈሮቸልጆችጋርሁኘ ተሠብስበን እናናዳምጠው ነበር ወይይይ ትዝታ ሊገለኝነው።።
@NooraMd-n1r
5 ай бұрын
አይይይይይበዚህሙዚቃነውርያገባሁት😢😢😢😢😢😢😢2001
@lubabamohammed5553
4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሚዚቃ
@الاسطورهالوصالي
5 ай бұрын
በረታ አሪፍ ነው
@asdhasd3511
3 жыл бұрын
😭😭😭ወይኔትዝታ👍👍
@natinati1580
2 ай бұрын
የኔ ምትሆን ትኖር ከቶ 🙇😢😢😢
@SadaIbriham
6 сағат бұрын
❤❤❤
@አዩሽነኝወሎየዋ
Жыл бұрын
ትዝታብቻ ወይ ስደት💔😢😢😢
@Getaw-d1s
2 ай бұрын
እስኪ 2017 ትዝ ብሎአቹህ ፈልጋቹህ ያዳመጣቹህ ?❤
@Itopeya222Itopeya
11 күн бұрын
እኔ አለሁ የመዳም ቤት አዛ ሲያረገኝ በትዝታ
@አልሀምዱሊላህ-አ3ከ
Жыл бұрын
ወይኔ እደምወደውና እደማያፈቅረኝ አሁንነው የገባኝ ይቅርታ እለዋለሁ❤❤
@ZenibaEshetu
Жыл бұрын
ትዚታ ቀሺቃሺ አፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤
@miftahjemal7884
8 ай бұрын
😢😢😢ትዝታ ብቻ😢😢😢
@birhanwube1346
2 жыл бұрын
ትዝ አለኝ ሀገሬ
@njbb3949
5 жыл бұрын
ወይኔ ስፈልገው የነበረው ሙዚቃ
@ዙዙነኝበፍቅርስውገዳይ
5 жыл бұрын
😓😓😓😓😓😓ወይይይይ ትዝታ በስደት ላይ አልቻልኩም
@ወንድይፍራው
4 жыл бұрын
አይዞን ሆድ ሆዴን መልኝ እኔን😢😥😥😥
@محمدالمحمد-ت9ل9ت
4 ай бұрын
አሁንስ መረረኝ ይይይይይ ትዝታ ብቻ
@Sojoo-q9d
7 күн бұрын
የሞተ ሰው ትዝ አለኝ
@EndegWondemneh
3 ай бұрын
እኔ እንደግ ወንድምነህ ነኝ እና የኔ ምርቶችን(ሙዚቃዎችን) ጭነሀል እንዲሁም በእኔ ስም እየተጠቀምክ ነው ስለዚህ ቪዲዮዎቹን እና ስሜን እንድታወርድ ስል በትህትና እጠይቅሀለሁ
@tejeerarto2620
5 жыл бұрын
አቤት ትዝታ ስደት አይኑ ይጥፋ ከብቶቹን ሳይ ሖዴ ተሸበረ ውውውውውይይይይይ
@አልሀምዱሊላህ-አ3ከ
Жыл бұрын
ደስ የሚል ሙዚቃ ነው
@kalyeyemrsawa9922
5 жыл бұрын
አይይይይ ትዝታ አለብኝ በዝግ ሙዚቃ
@HawigeremameAsfa
5 ай бұрын
አይይይይይይይይልጅነቴን ከየትላምጣው ከፈርወዳጄ ናፈከኝክክክክክላይፌን አሥታወስስኩ 15አመቱ ባልሣሣት አይይይይይይይይይይይይይይይትዝታብቻ
@SaaedHhbh
Жыл бұрын
አይይይይይይ ሄወት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኢቅናህ
@zenebechzenebech2040
5 жыл бұрын
Yehe. Zefen. Brother. Betam. Newu. Huleye. Newu. Yemesemawu. Love. Borther🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ajamnaj9233
5 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉ ይህ ሙዚቃ ሥወደው
@mrymii1235
5 жыл бұрын
ሀይ
@HawigeremameAsfa
5 ай бұрын
2000ነው የማሥታውሰውእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍሀየልጆች አባሖኗል ከስደት ስመለሥእኔምኮ 1እናትነኝ ማንእንደልጅነቴእፍፍፍእረረረረረረትዝታ ሊደፍኝው
@munamuhammad1975
3 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ ሳገባ
@makdesmakdes8711
5 жыл бұрын
ወይይይይይይይይይይይ ትዝታ ልቤን. ልብአረገው
@MekdesGirmay-t5m
9 ай бұрын
በ2014 ትዝታ አለብይ የወነ ጓደኛየ ነበር የጋበዘይ አይይይይ ።
@MMa-wg8if
Жыл бұрын
አይይይ ትዝታ😥😥
@ማስቱመሲ
5 жыл бұрын
ትዝታ ናፍቆት ቤቱን ሰረቶብኝ 😭😭😭 አልቻልኩምም
@almalm1555
5 жыл бұрын
እኔም እንዳችውነኝ በፍቅር ልምት ነው አዳሜን ሳላቀቀው እባዝናለሁ
@ggtrteeddsft1988
4 жыл бұрын
١٠٠٠
@FetleworkAbera
8 ай бұрын
ዋው ደስ የሚለኝ ሙዚቃ @@almalm1555
@FetleworkAbera
8 ай бұрын
🎉
@HdhdhBsbdbd-kt6kw
4 ай бұрын
የልጂነቴ 😢😢😢
@EmebetMuhammed
9 ай бұрын
ውይ ትዝታ❤❤❤
@የአላህመጨረሻዬንአሳ-ኸ4በ
3 жыл бұрын
ወይ ስደት😭😭😭😭
@hseid4061
7 ай бұрын
አቦ የስራህን ይስጥህ ሌላ ምን አላለሁ😢
@kirammadinamadina3674
4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ ዋው
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
3 жыл бұрын
ያልጨፈርንበትን ያህል ዛሬ በስደት ትዝታ አይይይይይ ጓደኞቼ ብትትናችን ወጣ😥
@giggig962
3 жыл бұрын
አይይ
@Irewq-kj6mw
Жыл бұрын
ሠ
@Samsunga04e-v5i
4 ай бұрын
አይይይይይይይይ😢😢😢😢😢💔💔💔
@MelekamuGetenete
7 ай бұрын
Eshi broo
@Hlima-gl6fq
10 ай бұрын
እኔምሥደትባዪኖርደሥዪላል❤❤❤❤❤❤❤
@RahmaAbdo-m8v
Жыл бұрын
አይይይይይ ትዝታ 😢😢😢😢😢
@Hlima-gl6fq
10 ай бұрын
አላላየም❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀያትየኡሚብቻ
5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ዛሬ ላላግኝሕ ይጨነቃልሆዴ
@rabiyabintseid4052
5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@fatuma8181
4 жыл бұрын
ወይኔ አወል የሡፍ ፍቅርህ የገባኝ አሁነው የት አግኝቸህ ይርታ ልጠይቅህ አዋይ ስደት አይንህ ይጥፋ ኡፍፍፍፍ😭😭
@Mohammed-jn3yl
4 жыл бұрын
እኔም እዳች ነኝ የምወደዉ ፍቅርኛዬ የምወደዉ ባለማወቅ እረኩት አሁን ግን አጠሁት ይት እዳለም አላቅም ሳስበዉ ማልቀስ ነዉ ስራይ አይ ስደት
@rahamarr5731
3 жыл бұрын
yihe. Muziqa..2006. Layi. Yastawusenyaal.😭😭😭😭
@fidgueudgh7196
5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ውይ ትዝታ
@جميلهحسان
4 ай бұрын
አይ ትዝታ
@melkitube
5 жыл бұрын
በዚህ ቻናል የተለያዩ ምርጥ ምርጥ አዳዲስና ቆየት ያሉ ሀገርኛ | ባህላዊ | ሙዚቃወችን አቀርብላችዋለው ...... Subscribe , like and share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የሀገርዎን ባህልና ወግ ያስተዋውቁ፡፡ የሁልጊዜም ምርጫዎ ♥ Melki Tube ♥
@MuhammedJjj-y5y
6 ай бұрын
💔💔💔🖤💔💔💔🖤እህህህህ
@saratafese3463
5 жыл бұрын
አይ ትዝታ ልጅነቴን አስታወስኩ ወይ ስዴት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@sarasesaye
Жыл бұрын
ውይኔ ትዝታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahemahussen7980
Жыл бұрын
አደኛ❤
@BetyBety-bs1ur
3 жыл бұрын
ልጅነቴን ያስታውሰኛል ስልጣኔ መስሎኝ ጥየው ከተሜ ገባሁ አሁን ይቆጨኛል
@ekrmenageyersulenafaqi7458
4 жыл бұрын
የዘፈኑሥማማነዉ በተረፈ እናመሠግናለን
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
2 жыл бұрын
እንደግ
@bereketgebreslase2703
2 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ
6:23
ይብላላኝልሽ
Meko Show ሚኮ ሾው
Рет қаралды 1,8 МЛН
7:31
እቴ ሙሉ ሙሉ ያበደ ሙዚቃ መብሬMebere Ete Mulu Mulu
Hamude
Рет қаралды 139 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
8:25
#ተመቸሽ ወይ#Subscribe#
My Man Tube
Рет қаралды 1,9 МЛН
5:12
ይሄን musica ሙሉውን ለምትፈልጉ በድጋሜ ለቅቄላች አለሁ
ወሎየዋ Tube
Рет қаралды 580 М.
6:41
Mebrie Mengistie - Minew Kefagn Zendro | መብሬ መንግስቴ - ምነው ከፋኝ ዘንድሮ | Ethiopian Traditional Music
AradaTube
Рет қаралды 4,4 МЛН
5:27
ምርጥ የባህል ሙዚቃ መብሬ መንግሰቱ
Amico Tube
Рет қаралды 254 М.
11:16
ምርጥ የትዝታ ሙዚቃ እሲ ትዝታ ያለበት ላይክ👍እፍፍፍፍፍ እኮየ ነሽ የበረሀ ሎሚ ያገሬ ልጅ በይ ደህና ክረሚ
መርሻየ tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
6:57
አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films
Birbaux Records. SewMehon Films
Рет қаралды 4,7 МЛН
6:51
Mebre Mengistu | መብሬ መንግስቱ | Dera new agerua | ደራ ነው አገሯ
ሸዋ ትበርሂ | Shewa Tiberhi
Рет қаралды 3,1 МЛН
5:17
ባህላዊ ሙዚቃ - Ethiopia music 1998
Meko Show ሚኮ ሾው
Рет қаралды 222 М.
12:45
Mebre Mengistu - መብሬ መንግስቴ - Yewenzew Nebir - የወንዜዉ ነብር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Ethiopian Music Tube
Рет қаралды 120 М.
7:04
ተቅበለኝ መጣሁ፥ ያውና ደራ ያውና መሬ ነው ሃገሯ
ራስሸዋ
Рет қаралды 633 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН