English Alphabet and Their Sound | Full Course | ክፍል 05

  Рет қаралды 123,231

Ak Tube

Ak Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 221
@jesusislord288
@jesusislord288 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ረጋ ባለ መንፈስ ምያስተምር ጎበዝ መምህር ሰውን ለማስረዳት ብዙ ጥረት ያደርጋል በጣም ደስ ይላል በርታ ቀጥል
@mengistetefery1465
@mengistetefery1465 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ አስተምህሮት ምስጉን መምህር!!
@mn-zh7we
@mn-zh7we 3 жыл бұрын
ወላሂ ድሮ እንግሊሽ መምህሬ አንተ ብትሆን ዛሬ ላይ ለስደት ባልበቃው ነበር በጥብጠህ ታጠጣለህ ተባረክ ገና ዛሬ አገኘሁህ ቪዲዮህን ወደ ኋላ ተመልሼ እማራለሁ ከአራት አመት በፊት ወደ ኋላ ብዬ
@bezatesfaw4458
@bezatesfaw4458 4 ай бұрын
the same too you dear
@miraftsegaye5226
@miraftsegaye5226 2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@QuotesTvEto
@QuotesTvEto 3 жыл бұрын
እስካሁን ብዙ አስተማሪወችን ጠይቂያለው ምንም አስተምሯቸው ሊገባኝ አልቻለም ። ግን አንተ ምርጥ ና ዝርዝር አድርገህ ተረጋግተህ ስለምታስተምር የችግሬን ሚስጥር ስለፈታህልኝ ጎንበስ ብየ ነው ያመሰገንኩህ ። እባክህን ወንድሜ እንዳታቋርጥ ቀጥልበት???
@eh9850
@eh9850 3 жыл бұрын
Way to go! I’m impressed. Teaching in Amharic might be helpful for those who never got a chance to learn English and those who knew but needed clarifications!
@abdurahmaanrahman6156
@abdurahmaanrahman6156 2 жыл бұрын
በጣም ተመችተኸኛል! ተማሪ እንዲገባው የምትጓጓና ቀስ ብለህ የምታስረዳ...ነህ ቀጥልበት እንዳንተ ደስ ያለኝ የለም በምታስተምረው
@ismemyfather2425
@ismemyfather2425 2 жыл бұрын
Btam nw yemamsgnw bertulne 🙏🙏🙏👏👏👏👏👍👍👍
@EthiopianOrthodox-c4e
@EthiopianOrthodox-c4e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@ብዝ
@ብዝ 3 жыл бұрын
እኔ ለማንበብ የከበደኝ እሄ ነበር ፀጋ ላይ፣ ፀጋውን ይጨምርልህ ቀጣዩን ደግሞ፣ በጉጉት ነው ምጠብቀው🙏🙏
@emeba951
@emeba951 3 жыл бұрын
በልዩና በሚገባን ዘዴ አስተማሪያች ተባረክ !
@QuotesTvEto
@QuotesTvEto 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ መምህር ነህ ። ደግሞ በሰሌዳ ስላምታስተምር እንዳንሰለች በጣም ነው የሚረዳን ። በተለይ ደግሞ ሀሉንም ነገር በኣማረኛ ተንትነህ ስለምታስተምር በጣም ተመችቶናል ። በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን ።
@adisfikir3502
@adisfikir3502 3 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ ንፍግነት ነው አቦ እውቀቱን ይጨምርልህ ደስ ስትል አስተምሮህ ይገባል ዋይ ዱሮ ባገኝህ ዛሬ ባልተወላከፍኩ
@simretermias3681
@simretermias3681 3 жыл бұрын
የማስተማር መንገድህ ጣም ያስደንቃል ከልብህ ያለእን እውቀት እየሰጠኽን በመሆኑ በጣም አመሰግናለዉ።
@lenebichs993
@lenebichs993 3 жыл бұрын
ተባረክ መምርህ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ለማወቅም ጉጉት አለኝ አሁን በሚገባ እየገባኝ ነው አመሰግናለው
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
አሰተማርያችን ቆንጆ ጎበዝ wow thank you very mach good teacher
@mattcollins8
@mattcollins8 3 жыл бұрын
Well done 🙌🇪🇹🇬🇧
@Helentube-nj7ef
@Helentube-nj7ef Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤በጣም ደስ የምል ነው
@kidestnigusse7388
@kidestnigusse7388 3 жыл бұрын
Tebarekiln!!!❤❤❤
@peacelove185
@peacelove185 3 жыл бұрын
i hope you're a teacher in real life , so many ppl can benefits from you , hats off to you :)
@AkTube
@AkTube 3 жыл бұрын
Thanks a lot!!! That means a lot!!!
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 3 жыл бұрын
Thak uuu etcher😊 እግዚአብሔር ይስጥል በጣም እየተጠቅምን ነው❤
@AkTube
@AkTube 3 жыл бұрын
Thanks for the comment!!! Just keep on watching! Your English will get better everyday.
@HanaYfiru
@HanaYfiru Жыл бұрын
Kebrlge abata🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@uniteyourself4154
@uniteyourself4154 3 жыл бұрын
Excellent thanks Peace 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@ጸጉአነዘ_ክርስቶስ
@ጸጉአነዘ_ክርስቶስ 2 жыл бұрын
የኔ ኣባት ኣመስግናለው እጅግ በጣም ደስስስ የሚል ትምህርቲ ነው
@Tgistu52
@Tgistu52 3 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ልዩ ትምህርት ነው የምትሰጠው በርታልን ።
@tsebaygelagay5158
@tsebaygelagay5158 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏 💚💛❤️
@ፍቅርቃልነኝየኢትዮጵያልጅ
@ፍቅርቃልነኝየኢትዮጵያልጅ 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@konjiterago8593
@konjiterago8593 3 жыл бұрын
Berta Good 👍👍👍👌👌👌
@zenebechgeleta647
@zenebechgeleta647 3 жыл бұрын
ጎበዝ እጅግ በጣም በተረጋጋ ነው አስተምሮትክ በርታ ወንድማችን
@erstacweTadele-cx3no
@erstacweTadele-cx3no Жыл бұрын
Perfect
@HanaYfiru
@HanaYfiru Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@destabelay3570
@destabelay3570 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏🙏🙏
@betelhem9651
@betelhem9651 3 жыл бұрын
enamesegnalen ticher betam
@abebaasefa5619
@abebaasefa5619 3 жыл бұрын
እሚገርም ነው መፅሀፉ በእጄ አለ ግን እንዲህ ትኩረት ሰጥቸው እላውቅም ተባረክ
@kbtekle27
@kbtekle27 3 жыл бұрын
Ewnet betam tru teacher enamesgnalen
@Hsj-n3r
@Hsj-n3r 3 жыл бұрын
ክብር ለመምህሮቻችን በሙሉ ኑሩልን
@salihyassen6939
@salihyassen6939 2 жыл бұрын
ምንተሳኖት ዋንድም እናመሰገላለን bro you are Our Teacher for future.
@remedanmohammed2591
@remedanmohammed2591 3 жыл бұрын
በጣም ደስ እያለኝ ነው ማየው ቲቸረዬ በተለይ ስለ ቴንስ ይበልጥ ብትለቅልን ደስ ይለናል ::
@AkTube
@AkTube 3 жыл бұрын
Thanks for the comment! Every lesson is scheduled. So, we will also learn about tense at its own time.
@omranadamali2683
@omranadamali2683 3 жыл бұрын
መሻላ. ጎበዝ. ይጨምርልህ. ,
@yendt6991
@yendt6991 3 жыл бұрын
Gobeze!!! Bertalene!!!
@AkTube
@AkTube 3 жыл бұрын
Thanks a lot!!!
@abebaasefa5619
@abebaasefa5619 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@halemabata7497
@halemabata7497 3 жыл бұрын
enamesegnalen ticer bernaln
@dawitgebregziabher7882
@dawitgebregziabher7882 3 жыл бұрын
Waw thanks bro good explanation . Keep it up we learn it and follow you .
@saadaenderes4156
@saadaenderes4156 3 жыл бұрын
ፈጣሪይባርክህ💕💕💕💕
@Obsinan-G
@Obsinan-G 2 жыл бұрын
Great .
@masaretteti1085
@masaretteti1085 2 жыл бұрын
Thank you teacher👍🙏
@አብጊያአብራሃም
@አብጊያአብራሃም 3 жыл бұрын
Thank you teacher very good blessed 🙏
@mulubbrhane3614
@mulubbrhane3614 2 жыл бұрын
Thanks yemitebkewn neber
@worekalem.mekuriaw5811
@worekalem.mekuriaw5811 2 жыл бұрын
Dess.setel.wendema.erejatak.enamesegenalen.yena.wendem.good.class.good.g.job
@abdulmajidbugdad3302
@abdulmajidbugdad3302 3 жыл бұрын
ምርጥ መምህር
@hellohansun
@hellohansun 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቲችር በርታልን
@bereketfasil9076
@bereketfasil9076 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በርታ በዚህ ቀጥል
@zeynebhassan5497
@zeynebhassan5497 2 жыл бұрын
teacher batam amesegnalehu yateregagah melcamneh
@hayathhayath2675
@hayathhayath2675 3 жыл бұрын
በርታ አሪፍ ነው
@mahimahi3646
@mahimahi3646 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@adoniyas4439
@adoniyas4439 Жыл бұрын
ትለያለህ 👌👌
@hannamariem3185
@hannamariem3185 3 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን በርታ እግዚአብሔር ይስጥልን
@AkTube
@AkTube 3 жыл бұрын
አሜን!!!
@ethiopia6230
@ethiopia6230 3 жыл бұрын
ሥታምር 😲😯
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 3 жыл бұрын
እናመሰግና በጣም መምህር
@tgcot431
@tgcot431 3 жыл бұрын
Thank you my brother.
@mubarikEgark
@mubarikEgark 3 жыл бұрын
Betam mfalgaw new berta
@eyueyu5868
@eyueyu5868 3 жыл бұрын
ለጀማሪ ሚሆን በጣም አሪፍ ትምህት ነው ቀጥልበት ወንድሜ እንዲሁ ከትንሽ ነተስተህ አሳድገን በጣም አሪፍ ትምህት ነው፡፡
@AkTube
@AkTube 3 жыл бұрын
Thanks a lot!!!
@adgddhfddty6771
@adgddhfddty6771 3 жыл бұрын
በጣም ከልብ እናመስግናለን ወድማችን
@EthiopianOrthodox-c4e
@EthiopianOrthodox-c4e Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@banchijejaw4302
@banchijejaw4302 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በርታ
@tkg2900
@tkg2900 3 жыл бұрын
Betam new mnamesgnew
@emawayishtigabu9965
@emawayishtigabu9965 3 жыл бұрын
Good job ❤️❤️👍👍👍
@ሚካኤልወዳጅአባቴ
@ሚካኤልወዳጅአባቴ 3 жыл бұрын
Thanks alot teacher keep up 💪
@lovebaba5949
@lovebaba5949 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ትምህርት አሰጣጥክ ተመችቶኛል በርታ እኔ ምልክ የኖርዌ ቃላትን ወደ አማርኛ ተቀይሮ መማር ፈልጌ ነበር የምተሰጠኝ መረጃ ካለክ አካፍለኝ
@seasesdd3646
@seasesdd3646 3 жыл бұрын
Very very very nice thank you
@hiwethiwet1070
@hiwethiwet1070 3 жыл бұрын
Wow ምርጥ ነው በርታ ተመችቶኛል
@arondani1104
@arondani1104 3 жыл бұрын
በርቱ እስከመጨረሻው ክፍል እየጠበቅን ነው
@zanashtekle5225
@zanashtekle5225 3 жыл бұрын
በዉነት በጣም አመስግን አለዉ በጣም ቡዙ ለዉጥ አምጥቻ አለዉ
@meskiyayoutuber4314
@meskiyayoutuber4314 3 жыл бұрын
እናመሰግናለሁ
@merongirma3565
@merongirma3565 Жыл бұрын
አንተ ምን አይነት ሰው ነህ ትለያለህ እውቀትህ ይባረክ
@sofiibatii7906
@sofiibatii7906 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@frehiwotteshome1905
@frehiwotteshome1905 3 жыл бұрын
አደኛ መምርህ በጣም እናመሰግናለን
@kebekibedhishu3067
@kebekibedhishu3067 3 жыл бұрын
Well come teacher
@zeddegfe5505
@zeddegfe5505 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ ጸጋውን ብዝዝዝዝዝት ያርግልህ እኔ ግን ምንም ማንበብና መናገር አልችልም
@ባርቺYouTube
@ባርቺYouTube 2 жыл бұрын
ዋዉ ቃል የለኝም በእዉነት
@meremerhmet8345
@meremerhmet8345 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ከልብ
@shenbelel123
@shenbelel123 3 жыл бұрын
I can wait
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በረታ
@etheth8142
@etheth8142 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር በርታልን
@zenbenshyglatu4597
@zenbenshyglatu4597 3 жыл бұрын
Thank you
@focusplus6990
@focusplus6990 2 жыл бұрын
እዉነት አንተ ባስተማርካቸዉ ልጂች ቀናሁ እንደ አንተ አይነቱ አስተምሮኝ ቢሆን ዛሬ እንግልዘኝ እንደራስ ቆንቆ አየዉ ነበር
@sadikethiopia1166
@sadikethiopia1166 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር በርታ
@agibaagiba9606
@agibaagiba9606 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርትነዉ እናመሠግናለን ትቸር
@khadeejahasan2579
@khadeejahasan2579 3 жыл бұрын
Enamesegnalen
@desalegnwedebo4711
@desalegnwedebo4711 3 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው ጎቤዝ
@user-jh9yb3qy6p
@user-jh9yb3qy6p 3 жыл бұрын
Thank you so much
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
በርታልን ባርች ከልብ እናመስግናለን
@raziqa8242
@raziqa8242 3 жыл бұрын
Thank you Teachar
@AkTube
@AkTube 3 жыл бұрын
You are welcome!!!
@muluabera7252
@muluabera7252 3 жыл бұрын
Inamesegnalen
@رحمهمحمد-ه6ف
@رحمهمحمد-ه6ف 3 жыл бұрын
በርታልን በጣም ጀግና
@MejidMudin
@MejidMudin 3 жыл бұрын
ዉንድመችን እናመሰግናለን
@Israelxox
@Israelxox Жыл бұрын
STYLE - 🎉
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 Жыл бұрын
well don
@seniyatube100
@seniyatube100 3 жыл бұрын
በርታ እደይቋራጥ አናገገርም አስታምራን መምህር እነመሰግነለን
@abrahamzebene1937
@abrahamzebene1937 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@aleykamwsema8225
@aleykamwsema8225 2 жыл бұрын
Wow ምላሽ አለህ
Consonants with a single sound | Full Course | ክፍል 06
16:55
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
47. Telephoning
21:35
Maraki English with abi
Рет қаралды 684 М.
9 Types of Pronoun | Full Course | ክፍል 16
26:01
Ak Tube
Рет қаралды 37 М.
Subject and Object | Grammar | ክፍል 01
32:16
Ak Tube
Рет қаралды 74 М.
Noun | Full Course | ክፍል 13
25:08
Ak Tube
Рет қаралды 40 М.
282.እንግሊዝኛ ለመማር ከየት ልጀምር?
22:06
Unique English in amharic
Рет қаралды 239 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.