ዲያቆን ዳንኤል ክብርትን ክው ያደረገው የዶ/ር ደሳለኝ ንግግር

  Рет қаралды 19,936

Enuka Media

Enuka Media

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 8 күн бұрын
በአሁኑ የሀገራችን የፖለቲካ ውስብስብ የሆነ የችግር ነባራዊ ሁኔታ ሀገራችን ኢትዮጵያ የሁላችንም የጋራ ሀገር እንደመሆንዋ መጠን በሀገራችን የፖለቲካ የኢኮኖሚ የማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ሀሳብ የመስጠት መብት ያለን ቢሆንም ይህንኑ ሀሳባችንን በነጻነት የመናገር መብታችን ተከልክለን በምንገኝበት ሁኔታ እንዴት ነው በዚህ ሀገር ላይ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤን ለማድረግ የሚቻለው ? ስለ ሀገር አቀፍ የምክክር ጉባኤው ሂደት መጀመሪያ የሀገሪቱ የፖለቲካ ሀይሎች ሁሉ በአንድ ላይ ቁጭ ብለው በመነጋገር የምክክር ጉባኤውን ማቋቋምና ጉባኤውን የሚመሩ አካላትን ማቋቋምና መምረጥ ይገባቸው አልነበረምን ?
@userahusenhussien786
@userahusenhussien786 10 күн бұрын
ለህዝቡ ድምፅ አንተ ብቻ ነህ ተባረክ
@melakkassa2104
@melakkassa2104 8 күн бұрын
manew
@elsa4
@elsa4 9 күн бұрын
በናታችሁ ዲያቆን ብላችሁ አትፃፉ።አቶ ክብረት ናቸው።ዲያቆን የሚለው ክብር እሳቸውን አይወክልም፣ ይህ የቅድሰት ቤተክርሰቲያን ሰም ነው ።
@enanu7590
@enanu7590 10 күн бұрын
ማነው ዲያቆን ያደረገው ጋንኤል ክስረት በሚለው ይስተካከል
@fasilyoseph3611
@fasilyoseph3611 9 күн бұрын
የ60ዎቹ ትውልድ ደማቸውን ባፈሰሱት አንተ ትንደላቀቃለህ ሳሙኤል
@messelegebremichael8774
@messelegebremichael8774 10 күн бұрын
ዶር ደሳለኝ ብዙ ተናግሮ በጥቂት የመልስ ምት አፉን አስያዙት
@getachewwollo
@getachewwollo 10 күн бұрын
አስጨናቂው አስጨነቃቸው
@melakkassa2104
@melakkassa2104 8 күн бұрын
why language is our issue ?? if interested, just anybody can learn any language. other ways for me just focus on development and poverty reduction and conflict resolution.
@terefegebremariamaregehagn6922
@terefegebremariamaregehagn6922 9 күн бұрын
Samuel kifle?
@johnphilippe8271
@johnphilippe8271 10 күн бұрын
The skinny;black and tall guy family determine the fate of Ethiopia 😂😂😂😂😂😂
@melakkassa2104
@melakkassa2104 8 күн бұрын
come to a single common flag
@ያለገደብየሀሳብነፃነት88
@ያለገደብየሀሳብነፃነት88 10 күн бұрын
የተማረው በዚህ ደረጃ ከበከተ እንደ ሀገር ወድቀናን!! ጠሚው ባለራዕይ ነው ሲል ላለፉት 5 አመታት በምን ዘርፍ ስኬታማ ሆኖ (economy ፣ politically or democracy)???
@selamterfassa3068
@selamterfassa3068 10 күн бұрын
ዳ/ር ደሳለኝ መፅሐፍ ስላነቡ ከዘረኝነት ከትህቢ ከክፋት በውስጧ ከደበቁት አሳብ አላዳኖት ምናልባት በእውነት ወደ እግዚያብሔር ተመልሰው ንሰአ ቢገቡ ቀና ልብ የሚያዩበት አይን ሊሰጧት ይችላል
@johnphilippe8271
@johnphilippe8271 10 күн бұрын
Perfect the pastors are loading again 😂 😂
@DemerashGimija
@DemerashGimija 10 күн бұрын
ስጀመር ሀ ብሎ ግጭቱን የጠነሰሰ ያቀናጀ ከውጪ አገርም ጭምር ማቴሪያል እንደ መገናኛ መሣሪዎችን ጭምር በማሰባሰብ ኡሽካ ብሎ ፊሽካ የነፋ ራሱ ግጭቱን ለማስቆምም የመጀመሪያውን እርምጃ ብጀምሩ ምነኛ ዉጤታማ ይሆናል ተብሎ ይታመናል!
@AbebeAlebachew-xc2ls
@AbebeAlebachew-xc2ls 10 күн бұрын
"የጎባጣ አሽከር አጎንብሶ ይሄዳል ለምን ሲባል ጌታውን ለመምስል" ይባላል የመጀመሪያው ተናጋሪ አለቃው ከ፮ አመት በፊት እንደተናገረው "አንዳንድ ሽፍቶሽች ስለ ረበሹ ለነሱ ሲባል ሰላማዊ ውይይቱ አይቆምም" አለን ይገርማል። የዶክተሩ ንግግር ለአማራ ሕዝብ ያለውን ንቀት ይናገርበታል። አማራ በደንብ እንዲህ አይነት ሰዎችን መዝግብ ቂምህንም በጭራሽ እንዳትረሳ።
@finjalacadamy_ethiopia
@finjalacadamy_ethiopia 10 күн бұрын
ጌዲዮን ሚባል ሰው ግን ምን አይነት ከብት መሀይም የሆን ሰው ነው እናንት
@tsegaye7548
@tsegaye7548 9 күн бұрын
Jilajil ayeredawumi yesuni hasab. Leza new hasabu yekebedeh. Atersa Law Gold medalist mahonuni
@NigussieAbebe-p8k
@NigussieAbebe-p8k 9 күн бұрын
ጫኔ ዳውተር ነው ወይስ ዳስተር ??? ዶክተር ከተባለ ግን የተመረቀው ሳዋ ነው;!
@SonySony-u2r
@SonySony-u2r 9 күн бұрын
ዱክተርደምሱ እኔተልተቩምኮኝ አይሁንምነው
@NigussieAbebe-p8k
@NigussieAbebe-p8k 9 күн бұрын
ክው በል!!!!!!!!!!
@SolomeGera
@SolomeGera 10 күн бұрын
Ayyy doc timotwos belehi yalawky kkkkk
@fasilyoseph3611
@fasilyoseph3611 9 күн бұрын
አንተም ምሁር ነህ ሳሙኤል????
@HilemaryamOsman
@HilemaryamOsman 10 күн бұрын
The title is not much with opinion
@anstyd-x4w
@anstyd-x4w 10 күн бұрын
እሰ ማን ይሰማሃል ጥለህ ዉጣ እስር ያሉት ሆ ጀብ ነችዉ አገልግሎት የላቸዉም
@ethiopia6721
@ethiopia6721 10 күн бұрын
እውነት ያሽንፋል ውሸት ውሽት ነው ::
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН