EOTC "ምስጢራዊው ቡድን" ክፍል ፪/ለ በመምህር ምሕረትተአብ አሰፋ

  Рет қаралды 291,285

sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ

sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ

Күн бұрын

በመምህር ምሕረትተአብ አሰፋ (የደብረ መዊዕ ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ስብከተ ወንጌል ሐላፊ)
Ethiopian orthodox tewahedo church sermon (EOTC)
“በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።” (፩ኛ ጴጥ ፫፥፲፭)
የዚህ “ምስጢራዊ ቡድን” የተሰኘው ትምህርታዊ ምላሽ ዓላማ፦ ከውጭ ኾነው፥ ቤተ ክርስቲያናችንን መዋጋት የተሳናቸው፣ እኛን አኽለውና እኛን መስለው ወደ ውስጣችን በመግባት፣ በዲቁናና በቅስና ከተቻለም እስከ ጵጵስና መሐረግ በመድረስ፣ ቀን ጠብቀውና ጊዜ አመቻችተው፣ ጸረ-ክርስትናን የኾነን እምነት እንደ አዲስ እንደተቀበሉ በማወጅ፣ የእምነቱ ተከታይዎች ላይ ጥርጣሬ በመዝራትና ከተቻለም አስክዶ በመውሰድ፤ ጸረ-ክርስትናን እንቅስቃሴ የሚያደርጉትን ወገኖች ማጋለጥ ሲሆን፤ በሌላ መልኩ፥ እነዚህ ጸረ-ቤተ ክርስቲያ ኃይሎች የዘሩትን የኑፋቄ ትምህርት ሰምተው፣ ግራ የተጋቡ አማንያንን ለማረጋጋትና የያዙት እምነት እውነተኛ የሕይወት መንገድ መሆኑን፣ ቤተ ክርስቲያንም፥ ለሚጠይቋት ሁሉ በቂና ከበቂ በላይ የኾነ መልስ እንዳላት ለማስገንዘብ ነው።
ከዚህ በፊት (በምስጢራዊ ቡድን በክፍል ፩ ሀ እና ለ ይመልከቱ) እንደገለጽነው አንድ ሠው የፈለገውን እምነት እንዲያምንና ያመነበትን እምነት እንዲከተል ሕገ-መንግሥታዊም ሆነ ሕገ-እግዚአብሔራዊ ነፃነት እንዳለው ቢታወቅም፤ የራስን እምነት፥ በነፃነት ማራመድ፣ ያወቁትን ለራስ እምነት ተከታዮች ማሳወቅ እየተቻለ፤ የሌላውን እምነት፥ ማንቋሸሽና ማጥላላት፣ መለኮታዊ የሆኑትን ቅዱሳት መፃሕፍትን መንቀፍ፣ አማንያኑን መዝለፍ፤ ተገቢ ነው ብለን አናምንም!።
መቼም ዛፍ እራሱን ለመከላከል ካልሆነ በቀር መኪና ገጭቶ አያውቅም እንደተባለ፤ ሳንደርስባቸው ለደረሱብን፣ ሳንነካቸው ለነኩን፤ ዶግማችንና ቀኖናችን እንዲሁም ሥርዓታችንን አልፎም ትውፊታችንን ለመናድ ለሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች እንደየ አመጣጣቸው ተገቢውን መልስ መስጠት ግድ ይለናል።
፩ ሁኔታዎች አሳሳቢ እየሆኑ ነው፤ የተነገሩት ትንቢቶች በአፋጣኝ እየተፈጸሙ ነው። ወደድንም ጠላንም፥ አሁን የመጨረሻው መጨረሻ ላይ ነን።
፪ ስለዚህ በአፋጣኝ ይህንን ቪሲዲ ይመልከቱና ላላዩት በማሳየት ክርስቲናዊ ግዴታዎን ይወጡ።
የኻሊድ ካሳሁንና የዳኢ ኻሊድ ክብሮም የተዛባ አስተምህሮታቸውንና እነርሱ ስተው፣ ሌላውን ለማሳት የተደረገውን ሴራ የሚያጋልጥ፣ ጥልቅና ድንቅ፣ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ፍቃድ አጋዥነት ምጡቅ ምላሽ በወንድማችንና በመምህራችን በመምህ ምሕረትተአብ አሰፋ የተዘጋጀ ምስለ-ወድምፅ (ቪሲዲ) ይመልከቱና ላላዩት በማሳየት ክርስቲናዊ ግዴታዎን ይወጡ!።
please visit my blog፦ sintayehugetach...
please visit my Facebook፦ / sintayehu.getachew.71
please visit my you tube፦ / sintayehugeta

Пікірлер: 863
@user-ct8eq2wf3h
@user-ct8eq2wf3h 4 жыл бұрын
ሀይማኖት አንዲት ናት ላውም ተዋህዶ 😭😭😭😭እመኑባት እዳትሆኑ ባዶ መምህራችን መምህር ምህረታአብ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-gh1oj3ee2q
@user-gh1oj3ee2q 6 жыл бұрын
ሀይማኖት አንድ ናት እሷም ተዋህዶ የምሰማማ ሁሉ like
@user-gh1oj3ee2q
@user-gh1oj3ee2q 6 жыл бұрын
አመን
@burtukanmoshe6902
@burtukanmoshe6902 6 жыл бұрын
meski Tsegaye 👍👍👍👍👍👍👍
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
አሜን
@mlat9280
@mlat9280 5 жыл бұрын
አማኑኤል ሆይ ተመስገን Amennn
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 жыл бұрын
እውነት እምነት አንድ ናት ነውም ተዋሕዶ ❤❤❤❤❤❤❤
@blackcell1162
@blackcell1162 6 жыл бұрын
የኛ ጀግና አንተ ስትወለድ 10 መታ ሁነህ በነበረ 1000000 አመት ኑረልን ድግል ማረያም ከልጆ ጋ ትጠብቅህ አሜን ❤❤❤❤
@user-ru3wy7nx5k
@user-ru3wy7nx5k 6 жыл бұрын
ኣሜንንንንን♥♥♥
@freeapp336
@freeapp336 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-wt8ck4gt2z
@user-wt8ck4gt2z 4 жыл бұрын
የእኛ የተዋህዶ አንበሳ ሰላምህን ያብዛልህ እናትና ልጁ ይጠብቁህ እርዝም እድሜ ይስጥህ
@melatmelat1489
@melatmelat1489 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ላደረከኝ አምላክ ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ አሜን ለመምህር ምህረተአብ ቃለሂወትን ያሰማልን የተዋህዶ አርበኛ መዳኒአለም 10 00000አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 6 жыл бұрын
በውነት ወንድማችን ምህረት አብ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባረክልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እንደው ምህረት አብ ከኔ ከሀጢያተኘዋ እድሜ ቀንሶ ይሰጥክ ምረትአብ ድንግል ማረያም ትጠብቅህ አማኒወል ሰላምህን ያብዛልን ኑረልን ወንድማችን ውይይይይይ ምን ላድረግ መድሀኒያለም ይጠብቅክ!
@meseretmekonenn4652
@meseretmekonenn4652 6 жыл бұрын
ሀምሳ ቢወለድ ሀምሳ ነው ጉዱ የተዋህዶ ልጂ ይበቃል እንዱ እግዚአብሔር እድሜና ጠጋውን ያብዛልህ
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 жыл бұрын
ይህን አይቶ ኦርቶዶክስ የማይሆን ካለ የእዉነት በጣም ጭንቅላቱ የማይሰራ ነዉ ኦርቶዶክስ ያረገኝ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን
@ayutemibtamidesbahalimeglt6278
@ayutemibtamidesbahalimeglt6278 5 жыл бұрын
😍😍😍
@user-gl7pt7fu4i
@user-gl7pt7fu4i 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@user-gl7pt7fu4i
@user-gl7pt7fu4i 2 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i 5 жыл бұрын
ስንቴ ስማሁት ግን ሁሌም ብሰማም እልጠግበውም እግዚአብሔር ቃሉን በልባችን ይፃፍልን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@mekdesmelaku8470
@mekdesmelaku8470 5 жыл бұрын
መምህራችን የአባቶች ኩራት የተዋህዶ ኩራት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@halenhalenhalenfelek390
@halenhalenhalenfelek390 8 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል እንደው ምን ላድርግህ ግዜ ኖሮኝ ቀን ሙሉ ባዳምጠው አልጠግብም እድሜ ይስጥህ አማን
@user-td6le9dg2z
@user-td6le9dg2z 5 жыл бұрын
ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@moloabobaker9285
@moloabobaker9285 5 жыл бұрын
ውይ አባሻ ከእውነት ለውሻት ጆሮው ይከፍተል ሚኑን ነው ቢሰሚ የመትጠግቢ ሀሜቱን??
@letsstudyscience3789
@letsstudyscience3789 4 жыл бұрын
Molo Abobaker First of all, they should have not talk or discuss about another religion. We Orthodox Christian don’t touch another people’s religion so don’t touch us. If you touch us, we will response directly so he is not gossiping but responding for what your shek said.
@samsrober5911
@samsrober5911 4 жыл бұрын
Amen
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
@@moloabobaker9285 ምን ሀሜት ነው በማስረዳ እንጥርጥር አድርጎ ሲነግርሽ ነው ገና ፈትፍቶ ያጎርስሻል እውነት የያዘ ምንም አያፍርም
@user-xk9oc2tm6u
@user-xk9oc2tm6u 6 жыл бұрын
አቦ እ/ግር ይጠብቅህ ከጠላት አይን ያውጣህ ከኔ ህድሜ ቀንሶ ቢስጥህ መዳኒአለም በቤቱ ያፅናህ ክርስቶስ በመስቀሉ ይጠርህ ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለይህ የተዋህዶ የክርስቶስ ኢየሱስ ወታደር ሆይ ማርያም ዘመንህን ትባርክልህ አሜን........
@gonderewkuruyeethiopialiji7481
@gonderewkuruyeethiopialiji7481 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gl4cw6hu7w
@user-gl4cw6hu7w 6 жыл бұрын
ምንም የምናገርበት አንደበት የለኝም ግን የተዋህዶ ልጅ ስላደረገኝ ቤተሰቦቸንም የጥምቀት ልጆች ስላደረገልኝ እጅጉን አመሠግነዋለሁ በዕውነት በሀይማኖት የምትመስሉኝ ደስስስስስስስ ይበላችሁ እግዚአብሔርን እናመስግን አሜን (3)
@hftootakko1059
@hftootakko1059 4 жыл бұрын
እኔ አምገርመኝ መፅሐፍ ቁዱስ አናምንም ቦሎ ደሞ በአንደበት መናገር ተገቢ ነው አረ አምላክ እስራኤል ልብ ብለን እናንብበው መፅሐፍ ቅዱስ ገዛ ራሱ ይነግራቸዋል ሙሲሊም እህት ወንድሞች አርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኖራለች አሜን አሜን አሜን አርቶዶክስ ቤተሰብ አትስደብ
@user-eg1np2td3p
@user-eg1np2td3p 7 жыл бұрын
መምህር ምህረተአብ እንደው ምን ላርግህ ምን እንደምልህ ግራ ገባኝ!! እንደው ዝም ብየ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ልበልህ! ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ
@user-eg1np2td3p
@user-eg1np2td3p 7 жыл бұрын
በውነት የርስወን ትምህትሳልሰማ መተኛት አልችልም እምነቴን አጠነከሩልኝ
@user-eg1np2td3p
@user-eg1np2td3p 7 жыл бұрын
ይህንን ስብከት ሰምቸ አለቀስኩ
@user-ti8gy7jc3p
@user-ti8gy7jc3p 6 жыл бұрын
ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጾለታችሁ ማሬ ልክ ንሽ
@user-qi2yt5om5p
@user-qi2yt5om5p 6 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን። መምህርችን
@user-ex3zi4xq1u
@user-ex3zi4xq1u 7 жыл бұрын
በእውነት ቃል. ህይወት. ያሰማልን. መምህር. ምህረት አብ አሰፋ እድም ጤና ይሰጥክ
@AliAli-xf9vj
@AliAli-xf9vj 6 жыл бұрын
mesi kolfa mes
@user-ti9lx8cc7f
@user-ti9lx8cc7f 6 жыл бұрын
የእውነት ብዙ ተምሬበታለሁ አውቄበታለሁ መምህር ምህረትአብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
@tringoaiofker4537
@tringoaiofker4537 4 жыл бұрын
አይ አንተ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛል የድሜ ዘመንህን ይባርክ ከባቱ እንዳይለይህ የኛ እቁ
@abdullahbattariko6630
@abdullahbattariko6630 6 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ሚስጥሩን ይግለጥልህ እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ በውነት ትክክክክክል ነህ ምንኛ እድለኞች ነንተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነች የናትናባቴ እልልልልልልልልልልልልል ቃላት ያሰኛል መምህራችን ውይ ልቤን ስብር ነው ያለው በክርስቶስ ፍቅር
@getachewmengesha5072
@getachewmengesha5072 4 жыл бұрын
በኡነት መምህር ምህረተአብ እግዛብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@amaamm6604
@amaamm6604 6 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ተመስገን
@user-ti8gy7jc3p
@user-ti8gy7jc3p 6 жыл бұрын
am aamm አሜን አሜን አሜን
@heldanamekonnen7816
@heldanamekonnen7816 4 жыл бұрын
Cresteyan ayedelenem ortodox nene eyale crestian honkuge teyaleshe enda anchi degmo
@barakatcell6387
@barakatcell6387 6 жыл бұрын
መምህር ምረት አብ እድሜክን ከኔ ቀንሶ ይስጥክ አንተን የኑርልን የጋልክሎት ዘመንክን ይባርክ ቃለህይወት ያሰማልን
@iaxkontn6114
@iaxkontn6114 7 жыл бұрын
እልልልል መታደል ነው የክርስቶስ መሆን እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ ይባረክ መምህራችን
@gataegziabharantetakaleh5041
@gataegziabharantetakaleh5041 6 жыл бұрын
የተዋህድ ልጆች በእየሱስ አምላክነት አናፍርም ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sefizinabu4489
@sefizinabu4489 6 жыл бұрын
የኔ አንበሳ ምን አባቴ ልሁንልህ ልቤ ሊፈነዳ ነው በደስታ የኦርቶዶክስ አርበኛ መምህር ምህርት አስፋ እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ምን ልበልህ ቃለ ህይዎት ያሰማልን እውነት ኦርቶዶክስ ባልሆን ይቖጨኝ ነበር መመርጥ ነው እኮ
@ahemadtegegne5688
@ahemadtegegne5688 4 жыл бұрын
ካሊድ የሚባለው ከገዳም የውጣው አብዶ ነው መንፈሱ ነው የሚወራው የህ የሴጣን ተላላኪ ውሻ ወየውል በፈረድ ሰአት እንዳትራሳት
@user-kl9pj4bt3k
@user-kl9pj4bt3k 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Orthodox Tewahado lezelalem tnur
@zufanzewudu3655
@zufanzewudu3655 9 жыл бұрын
እየሡሥ ክርሥቶሥ ይፈርዳል ፍርዱም ተቃርቡአል እንዲውም በክርሥቶሥ ያፌዘ ዋጋውን ይሠጠዋል አሜን አሜን ቃለይወት ያሠማልን።
@user-dn9xi6up4n
@user-dn9xi6up4n 6 жыл бұрын
በእውነት ቃላት ያንሰኝል እርሰውን እማመሰግንበት ቃለህይውት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማእት ያውርስልን እግዚአብሔር ይመስገን አርቶዶክስ ላደርገኝ አሜን አሜን አሜን
@user-xq6im4ms1v
@user-xq6im4ms1v 6 жыл бұрын
የእውነት ምን እንደምል ቃል የለኝም እግዚአብሄር ፀጋውንና ጥበቡን ይጨምርልህ ነፍሴን ወደተሳሳተ መንገድ ከመሄድ አድነሀታል ይህ ሚስጥራዊይ ቡድ የውስጤን ጥያቄ በሙሉ ተመለስልኝ እግዚአብሄር ይባርክህ ደስስስስስስ ብሎኛል እንዳተ ያሉትን ያብዛልን በቤቱ ያፅናህ
@ayutemibtamidesbahalimeglt6278
@ayutemibtamidesbahalimeglt6278 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@hfghgyfgy8281
@hfghgyfgy8281 4 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ አሰፋ ቃለ ህይወት ያስማልን
@astersolomon3562
@astersolomon3562 9 жыл бұрын
መምህር ምረተአብ ቃለሒወት ያሠማልን!ያገልግሎትዘመንህን ይባርክልህ!
@MMm-mw3ud
@MMm-mw3ud 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ስምቸው የማልጠግበው ስብከት ያገልግሎት ዘመንህን ይ ባርክልን በቤቱ ውስጥ ያኑርልን !!!!!!!
@melatmelat1489
@melatmelat1489 5 жыл бұрын
ትልቁ ይሁዳ እግዚያብሄር ልቦና ይስጥህ ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን አሜን፫
@zzeritumaltenaijy384
@zzeritumaltenaijy384 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን Amen Amen Amen Amen
@dribadarega9652
@dribadarega9652 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ያቆይልን አሜን ፫
@banchilove8636
@banchilove8636 5 жыл бұрын
በእዉነት መምራችን ቃለእይወት ያሰማልን ሺ አመት ኑርልን ፀጋዉን ያብዛልክ እኖድካለን
@user-cy6hp6yj6t
@user-cy6hp6yj6t 7 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያስማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልክ የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒአለም ከመናፈቅ አይን ይጠብቅልን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን አሜን፫
@khazinaahmad3678
@khazinaahmad3678 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk alllhhh yizanilachu yehaseti magadi unati matotalee alllhmidulilihh
@sibirahhayat5729
@sibirahhayat5729 4 жыл бұрын
@@khazinaahmad3678 koshasha neshi silesewu kemaweratshi silerasshi awur dedeb zm bileshe yematawukewu Ede ergo zinb tilk atibey edimena tena lemmemhracheni ewunetegni meneged ortodegs selasa kiftam meto yawera ega ansemam
@kerbeshieygni1414
@kerbeshieygni1414 3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ፀጋዉን ታብዛልህ የተዋህዶ ፍሬ😘😘😘😘😘😍🙏🙏🙏
@user-vm9di6wd7g
@user-vm9di6wd7g 5 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ መምህራችን ምህረትአብ ፈጣሪ ነው የላከልን ትምርቱ ሳዳምጥ አለም ታስጠላኝ አለች አገሬ በሰማይ ብቻ እንደሆነ ይሰማኛል ብቃ ሁሉም ነገር ከንቱ መስሎ ይታየኛል ምን አለ ይህኔ በስደት ባልሆን
@user-ve9lg8wn9j
@user-ve9lg8wn9j 9 жыл бұрын
ተባረክ ቃለህይወት ያሰማልን ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጂ
@lichisolomun796
@lichisolomun796 5 жыл бұрын
egziabher yemtageleglbetn ewket chemro chemro yisth wondmie!!!
@user-cg1uc5wc6r
@user-cg1uc5wc6r 4 жыл бұрын
በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረትአብ የኛ ስስት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በሄድክበት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከፊትህ ይቅደም። እንወድሃለን መምህራችን!
@mulu5474
@mulu5474 8 жыл бұрын
ወድማችን ምህረታብ አሠፋ በእውነት ቃለ ህይወትን ያ ሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እውነት ተደብቃ አትኖርም በእውነት እደዚም እየተማሩ አይሠሙም ለነገሩ አልፈርድባቸውም ምክንያቱም እነሡ ጠፍተው እኛን ለማጥፋት ተነሥተዋል ያም ሆነ ይሄም እኛ የክርሥቶሥ ነን የቅድሥት ድግል ማርያም ያሥራት ያደራ ልጆች ነን ክብር ምሥጋና ለአምላካችን ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር አሜን፡፡
@ritaal4477
@ritaal4477 6 жыл бұрын
እግዚያብሔር ፍቅር ነው Mulu ea😅
@user-wp5sx1sx9n
@user-wp5sx1sx9n 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል
@tigesttamer383
@tigesttamer383 6 жыл бұрын
ለእናንተ ለአህዛቦች እግዚያብሔር ልቦና ይስጣችሁ እኛ ወርቶዶክሶች ፍቅርን ነው የተማርን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን
@user-zz8eq2xl1u
@user-zz8eq2xl1u 4 жыл бұрын
ነብሴ በሀሴት ተሞላች በእውነት ፅጋውን አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@salamsarah9184
@salamsarah9184 9 жыл бұрын
ማምር ምእርትአብ እግዚአብሕር ፅጋውን ያብዛልክ ቃህላ ህወትን ያሣማልን ባውናቱ ደገግሜ ደጋሜ ብሣማ ሁሉም የምትህሥታምር አይሣላቻኝም አውን ም ባድጋሜ እግዚአብጅር ይባርክ አሜም አሜን አሜንንንንንንን
@mesretmarsha4323
@mesretmarsha4323 9 жыл бұрын
መምህረ መህረትአብ እነወድሀለን የድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥህ
@genetberhanu626
@genetberhanu626 9 жыл бұрын
ለመምህራችን @ምህረተአብ አሰፋ ቃለ ሀይወትን ያሰማልን፤መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን፤ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምል። አሜን!!! የጠፉትንም መናፍቃን እና አህዛብ ወገኖቻችንን እግዚያብሔር አምላክ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመለሱ ዘንድ አይነ ልቦናቸውን ይከፈትላቸው። አሜንንን!!!
@mhretabebe7419
@mhretabebe7419 8 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመጀመሪያም የመጨረሻም ናት!!!!!!!!!!!!!!!
@uaeuae1123
@uaeuae1123 5 жыл бұрын
እደዉ አተ እግዚአብሔር እንዴት አስተካክሎነዉ የፈጠረህ እናቴ አነ ልጅዋ ትጠብቅህ አሜን
@user-vs8pg4ny8h
@user-vs8pg4ny8h 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህወት ያሰማልኝ መምህራችን
@sameras7103
@sameras7103 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ የተዋህዶ አርበኛ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልህ
@haymanotkebede598
@haymanotkebede598 4 жыл бұрын
ወድማችን ምህረት አብ አሰፍ ልኡል እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑርልን እድሜንና ፀጋውን ያድልክ በእውነት እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅልን
@user-wy8up9dy5m
@user-wy8up9dy5m 3 жыл бұрын
እግዚ አብሄር መርጦሀል መምህር ምህረታብ አሰፋ አይዞህ የወንጌል ገበሬ
@tedrosadhenom5056
@tedrosadhenom5056 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችህን ምህረትኣብ ሰላምህን እድሜን ጤናን ድንግል ማርያም ትስጥልን ምን ነበር ቢቻል የኔ እድሜ ጨምሮ ቢሰጥህ ፈጣሪ የኦርቶዶክስ እንቅ
@tigesttigest592
@tigesttigest592 8 жыл бұрын
መምህር ምረተ አብ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልክ እድሜና ጤና ይስጥክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልክ አሜንንን
@meronhni5562
@meronhni5562 7 жыл бұрын
ላልገባዉ ሁሉ እንድታስረዳ የዘላለም አምላክ እግዝአብሔሪ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ የክሪስቶስን አምላክነት ገና በምድሪ ዙሪያ ትመሰክራለህ
@thstjydhdhd2480
@thstjydhdhd2480 3 жыл бұрын
እውነት ያሳዝናን እግዛአብሄ የመረጠው ከሙስልም ወደ ክርስትያን ይመጣን እነዝህስ ተዋህዶ ትተው ገደል ይግቡ እውነት የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ልባቸውን ይመልሳቸው መምህራችን 1000 አመት ንሩልን
@user-hf1gd9ix3h
@user-hf1gd9ix3h 9 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር ምህረታአብ! ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ!!
@bezisami6540
@bezisami6540 6 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ! Amen amen
@saedasaleh8212
@saedasaleh8212 6 жыл бұрын
Kiffil 3n batasfa intabikalan
@efremwerede8050
@efremwerede8050 4 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን, አሜን,አሜን በእውነት የፍቅር አምላክ ይመስገን የንጽእት ድንግል ማርያም የቃል ኪዳን ልጅ የመላእክት የቅዱሳን አክባሪ ወዳጅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ:: በመሆኔ ሁሌም ኩራት ይሰማኛል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን፫. ወድማችን ምህረታብ አሠፋ በእውነት ቃለ ህይወትን ያ ሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን::
@hayatmahamadail7471
@hayatmahamadail7471 9 жыл бұрын
መምእህር ምእህረትአብ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዣልህ ለወንድማችን እግዚአብሔር ልቦናውን ያብራለት
@meseretbasazin6369
@meseretbasazin6369 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያቆይልን!!!
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 6 жыл бұрын
ለመምህራችን ለመምህር ምህረታ አብ አሰፊ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@hbtshtheethiopia9037
@hbtshtheethiopia9037 4 жыл бұрын
እንኳንም የተዋህዶ የሆንክ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያኑርህ
@user-cz4ns3im6q
@user-cz4ns3im6q 8 жыл бұрын
በእውነት መምህር ምህርት አብ ቃለሀውት ያስማልን መንግስተ ስማይ ያውርስልን የኦርቶዶክስ ትቀድማለች እጂ የሚቀድማት የለም
@gaystfkfhf532
@gaystfkfhf532 8 жыл бұрын
በእውነት መምህር ምህረት አብ ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጥልን!!!!
@woyniyemariyamlji7444
@woyniyemariyamlji7444 8 жыл бұрын
+Gayst Fkfhf አሜን አሜን
@ayanarizkallah7579
@ayanarizkallah7579 7 жыл бұрын
እሮዚ የማራም b ggofkgskl
@user-ep3cq8hz1e
@user-ep3cq8hz1e 6 жыл бұрын
እሮዚ የማራም ልጅ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የድሜ ፀጋህን ይባርክልን
@judicaeltegbo8581
@judicaeltegbo8581 6 жыл бұрын
እሮዚ የማራም ልጅ 0
@sinduabayineh7218
@sinduabayineh7218 4 жыл бұрын
በእውነት መምህርችንን እግዜአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን
@jakiygossejakiy4802
@jakiygossejakiy4802 8 жыл бұрын
አባታችን መምህር ምህረታብ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶር እረጅም እድሜና ጤና የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎቶ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን uffff እዴት ደስ ይላል ስብከቱ
@hiwotbasha7743
@hiwotbasha7743 4 жыл бұрын
ተዋእዶ የጥንታናት አሁንም የምትኖር ወደፊትም የምትኖር ነው ምእረታብ ድንግል እቅፍ ድግፍ ታድርግልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ምነኛ እድለኛነኝ የተዋዶልጅ በመሆኔ ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር ፈጣሪ ይመስገን ብቻ የምለው የለኝም አንተን የሰጠኝ ፈጣሪን እናመሰግናለን እርጅም እድሜ ይስጥክ
@tigesttamer383
@tigesttamer383 6 жыл бұрын
ለመምራችን ምህረት አብ ቃለ ሕይወት. ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን በእውነት እግዚያብሔር አምላክ እድሜ እና አብዝቶ ይስጥክ
@battibattigkragka689
@battibattigkragka689 6 жыл бұрын
በእውነት መምህር ምህረት አብ ይህ መልስ ለጠያቂው ብቻ አይደለም ለእንደኔ አይነትም በቤቱ ለምንኖር _______ጭምር ነው በጣም አመሠግናለሁ እ/ር ፀጋውን ያብዛልህ
@jdhhyduggd5653
@jdhhyduggd5653 4 жыл бұрын
ውድማችን ቃለ ህይውት ያብዛልህ ፅጋውን ሁሉ ያብዛልህ እዴት ይማርካል ትምህርት
@user-ne2en6ly9p
@user-ne2en6ly9p 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን መምህር ምህረተአብ የሂወቴ ቀያሪ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን አሜን🌺🌺🌺🌺🌺
@user-dj2pp5mp8x
@user-dj2pp5mp8x 3 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን በውነት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@hananbewketu9237
@hananbewketu9237 4 жыл бұрын
ግሩም የኦርቶዶክስ ልጅ እግዚአብሔር ከዚም በላይ ፀጋውን ቸርነቱን ያብዛልህ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 5 жыл бұрын
ውንድማችን መምህር ምህረታአብ እግዝአብሔር አምላካች ጸጋውን ከሙሉ ጤንነትህ ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የእኛ የትዋህዶ እንቈ በጣምምም ነው የምንውድህ♥
@user-du5qe8iw6u
@user-du5qe8iw6u 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የተዋህዶ አይን
@user-ve9lg8wn9j
@user-ve9lg8wn9j 9 жыл бұрын
የእግዚያብሄር ታምር ድንቅ ነው እነዚህ የሚቃወሙ ምንም የማያውቁ ናቸው እግዚያብሄር ይገስጻቸው ይልቁን እኔ ምስክር ነኝ ቅዱስ ቁርአን ነው ወደ ኦርቶዶክስ የቀየረኝ ላነበበ ሰው ፍጽም እንደ መጽሀፍ ቅዱስ አይነት በፍጽም የለም ወደ ፊት የሚሆነውን ሁሉ እየሆነ ያለውን የሚያሳይ ከመጽሀፍ ቅዱስ ውጭ አላየሁም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ።
@user-ve9lg8wn9j
@user-ve9lg8wn9j 9 жыл бұрын
አሜን
@yelfnshefikru4476
@yelfnshefikru4476 9 жыл бұрын
Amen
@user-ve9lg8wn9j
@user-ve9lg8wn9j 9 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bb1wd2ls8u
@user-bb1wd2ls8u 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናክ ተባረክ ወንድሜ አሜን ኦርቶዶክስ ለዘለላም ትኑር አሜን
@aresemafikru194
@aresemafikru194 8 жыл бұрын
amen amen amen
@Eleni-sx2jz
@Eleni-sx2jz 8 жыл бұрын
አሜን! ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ተሰማያትን ያውርስልን የመከረን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!!
@saraaloo8112
@saraaloo8112 4 жыл бұрын
በእውነት ምን እንደ ምል አላቅም ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የተዋህዶ ዕንቁ ባህሪ ነህ መንግስት ስማያት ያውርስልን ጸጋውን ያብዛልን የቀረው ዘመንህን ይባርክልን
@getegirma8971
@getegirma8971 6 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜክን አምላክ ይባርክልክ
@user-jx3bh5uw1o
@user-jx3bh5uw1o 5 жыл бұрын
ምን እንደምል ቃላት ያጥረኛል ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ምህረት አብ የኦርቶዶክስ መልካም ፍሬ ጀግና አፌ ቁርጥ ይበልልህ የድንግል ማሪያም ልጅ ክርስቶስ ሰላምህን ጤናህ አብዝቶ ይስጥህ እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን በእውነት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@user-rr1he3vt4y
@user-rr1he3vt4y 7 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-yv8cv5gw9s
@user-yv8cv5gw9s 3 жыл бұрын
መምህራችንን ዘላለም እግዚአብሔር ያኑርልን እነኝህን ካህዲወች እግዚአብሔር ልቦናቸዉን ይመልስላቸዉ
@user-pj3ry1qk1h
@user-pj3ry1qk1h 6 жыл бұрын
አረ ምን ልህንልህ መ/ር ምህርተ ኣብ ቃል ህይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ፀጋው ኣብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን እባካቹ ኦርቶደክስ ተከታይዎች በደምብ ኣዳምጡት ይጠቅመናልና
@elllelllelll.belilazze4000
@elllelllelll.belilazze4000 5 жыл бұрын
ላንተስ ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ምንም የማይጎረብጥ ፍትፍት ነው ያጎረስከን ወይ ጉድ እግዚአብሔር ሆይ አንተ እርዳን
@adnielabaegyibarkotamnsisa4323
@adnielabaegyibarkotamnsisa4323 6 жыл бұрын
መምህር ምህረትአብ የእድሜዘመንክን ይባርክልን በእውነት በርታልን በአደባባይ ቆመክ የመሠከርክላት የአምላክ እናት እዴሜናጤና ትስትክ
@fhdggcffdvfgcff5263
@fhdggcffdvfgcff5263 5 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ትስፉ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማአት ያዋርስልን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ ከቤት የወጡትንም በቸርነቱ ወደቤታቸው ይመልሳችው ብብ እማምላክ ወላድተ አምላክ አገራችነን ትባርክልን
@emualmu1923
@emualmu1923 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ እህዉትን
@nadiyoiiihasan8218
@nadiyoiiihasan8218 4 жыл бұрын
እምዬ ተዋሕዶ እምነቴ ኩራቴ በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ኑርልን የተዋህዶልጅ
@user-pg6dk2wd6e
@user-pg6dk2wd6e 6 жыл бұрын
ተመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገኝአምላክ ክብርምስጋና ለዘላለለሙ አሜን
@user-ir7zm9xi9u
@user-ir7zm9xi9u 7 жыл бұрын
መምህር ምህረተአብ እግዛብሂር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ መምህር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@geninegn5855
@geninegn5855 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ምህረትአብ ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምለን
@tigesttigest592
@tigesttigest592 8 жыл бұрын
የአላህ ባርያ ነኝ እንዳንች መካ መድና የተጋደመ እሬሳ ሳይሆን በጎለጎልታ ሞትን ድል ነስቶ የተነሳውን ክርስቶስን ነው የምናመልከው እየሱስ ክርስቶስ ያድነናል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች
@user-qr9zy7xo4i
@user-qr9zy7xo4i 7 жыл бұрын
Tigest Tigest ።እውቀትን ይስጥሽ እኔ መካ የምሄደ ው አላህ ውዴታውን እንዱሰጠኝ ተገዥው መሆኔን ማረጋገጫ እንጁ አንች እንደምታስቢው አይደለም ያለሽበትን ሀይማኖት አስተውለሽ ተመልከች ለማን እንደምትሰግጂ ማስተዋልን ይስጥሽ
@user-ih4kx8nr6j
@user-ih4kx8nr6j 4 жыл бұрын
ዉይይይ እንደዉ ምንላድርግህ መምህር አብአሰፍእድሜና ጤናይስጥልንየኦርቶዲክስ አርበኛ
@mrphone263
@mrphone263 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ኦርቶዶክስ ስላደረክ ፍፁም ፍቃድክ ስለሆ ክብር ምስጋና ይድረስ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል
@xhfbfvvjfjgbfcv6042
@xhfbfvvjfjgbfcv6042 7 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለዲዲግል ማሪያ ልጁ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ከዘለ አለም እስክ ዘለአለም ከምዲር እስከአርያም ስሙ የመስገነ ይሁን መዲህን አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይሁን አሜን
@mhretabebe7419
@mhretabebe7419 8 жыл бұрын
ወንድማችን መምህር መህረት አብ እ/ሔር ይባርክህ!
@yilmazehle6377
@yilmazehle6377 4 жыл бұрын
ቃለወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@haymanoutyirga3024
@haymanoutyirga3024 5 жыл бұрын
ከቶምን ልሁንል እመቤቴ ከነልጇ ካጠገብ ትሁን አባታችን ቃል ሄወት ያሰማልን እርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@dastaasras3630
@dastaasras3630 5 жыл бұрын
Kal hiwot yesmlen mimher
@user-ne5lo8mb7n
@user-ne5lo8mb7n 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብቶ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
EOTC "ምስጢራዊው ቡድን" ክፍል ፪/ሀ በመምህር ምሕረትተአብ አሰፋ
1:13:28
sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ
Рет қаралды 115 М.
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 19 МЛН
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 153 М.