EOTC TV | በሕገወጡ ሢመት ጉዳይ ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል እውነታውን ተናገሩ

  Рет қаралды 96,732

EOTC TV

EOTC TV

Жыл бұрын

Пікірлер: 505
@almeandmesitub2921
@almeandmesitub2921 Жыл бұрын
ብጹዕ አባቻችን በረከቶት ይደርብን❤❤❤አሜን
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 Жыл бұрын
ብፁእ አባታችን በረከቶ ይደርብን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@surafelalemayehu6737
@surafelalemayehu6737 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከቶት ይደርብን
@kumneger6418
@kumneger6418 Жыл бұрын
ውይይይ እንዴት ደስ የሚሉ እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ ቆራጥ አባት ናቸው በረከትዎ ይደርብን አባታችን 🙏🏻
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
አንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አንድ ፓትሪያክ አንድ ሲኖዶስ 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️💯%
@user-hi3fc5cb8t
@user-hi3fc5cb8t Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችነን ይጠብቅልን አሜን ቡራኬዎ በረከትዎ ይደርብን አባታችን አሜን
@alemhabeshawit3381
@alemhabeshawit3381 Жыл бұрын
አባቴ ፅናቱን ይስጥኦት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን በርቱ የድንግል ልጅ ከርሶ ጋር ነውና
@user-kd4vo1hc9i
@user-kd4vo1hc9i Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን አብረኖት እንሰዋለን መንግስቱን ያውርስልን አሜን ።።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አባታችን🤲 አትከፉ😭 የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በሏቸዉ🤲😭 እግዚአብሔር ያስረከበዎትን የመንጋ ጠባቂ አደራዎን እየተወጡ ይገኛሉና፣ እግዚአብሔርም ወዳጆቹን ለይቶ ያዉቃልና፣ እንዳፈቀሩት ፍቅሩን ይለግስዎታል ብየ አምናለሁ። አባታችንን እድሜና ጤና ይሰጥልን ዘንድ፣ ጥበቃዉም አይለይዎ ዘንድ በፀሎት ከእርስዎ ጋር ነን። ፅናትዎ ለሁላችን ምግብና መጠጥ ሆኖናል። መልሶ የማይርበዉን ቅዱሱን መአዛ አሽትተዉናል። እግዚአብሔር ይስጥልን። የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ እንድንገናኝ ምኞታችን ነዉ። የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎት ተድረሰን እግዚአብሔር አባቶቻችን ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን
@mercy9108
@mercy9108 Жыл бұрын
ስንዴው ከእንክርዳዱ የሚለይበት ዘመን ስለእውነተኞቹ እባቶች እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@tsionshewarega1698
@tsionshewarega1698 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን
@Gombet25
@Gombet25 Жыл бұрын
የድንግል ልጅ በደሙ ሸፍኖ ይጠብቅዎ አባቴ
@21istehiwet
@21istehiwet Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አባታችን አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን
@aynadiswoldemedikn2792
@aynadiswoldemedikn2792 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር እሱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቆት ፈጣሪ ሐገራችን ሰላም ያድርግልን
@meklit2710
@meklit2710 Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እጅ ለእጅ ተያይዘን ለቤተክርስቲያናችን ዘብ እንቁም ቤተክሕነትን ሄደን እንጠብቅ እባካችው ሴት ወንድ ሳንል እናድናት ተዋህዶን
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። አሜን አሜን አሜን ፅናቶትን ያድለን።
@user-ex9vv5ub7x
@user-ex9vv5ub7x Жыл бұрын
በረከቶት ይድረሰን አባታችን የማያንቀላፋው እግዚአብሔር ይጠብቆት 🤲🤲🤲
@ndgsr2892
@ndgsr2892 Жыл бұрын
_*አሜን እውነት ነው አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ ለኛም ኣምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማስተዋሉን ይስጠን*_🕯🤲
@konjittesfaye553
@konjittesfaye553 Жыл бұрын
Abitea edmea ktni gareye estoteye
@konjittesfaye553
@konjittesfaye553 Жыл бұрын
Amane aezotey abitiheney
@robagirma9237
@robagirma9237 Жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን። ይሄንንም እንሻገራለን እግዚአብሔር ያሻግረናል። ሰማዕትነትም ከመጣ በጸጋ እንቀበላለን። # አንዲት ቤተክርስቲያን # አንድ ስኖዶስ # አንድ ፓትርያርክ # አንድ መንበር
@mekdesbiruk372
@mekdesbiruk372 Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን።
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 Жыл бұрын
አሜን በረከቶ ይደርብን ብፁዕ አባታችን!!የቅዱሳን አምላክ ይጠብቆት።
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Жыл бұрын
አይዟችሁ አባቶቻችን ከጎናችሁ ነን:: በሀይማኖታችን ቀልድ የለም!!! አይዞዎት አባታችን ማንም ቢያወራ እርስዎ ከቤተክርስቲያናችን ጎን ይቁሙልን:: እግዚአብሔር ይጠብቆት አይዞዎት!!!!
@tlemlem
@tlemlem Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን አባታችን :: እንደ እርሶ እይነት ቆራጥ አባታ ያስፈልገናል:: እኛም ኦርቶዶክስአዎያን ከሲኖዶስ ጉን ከአባቶቻችን ጉን እንቆማለን:: ድል ለእውነት ድል ለተዋህዶ:: 🙌🏽😭💔🖤💒🙏🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽💚💛❤️
@Modernidea
@Modernidea Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት። ኢትዮጵያ እንደ እርስዎ ቆራጥ ለእምነቱ የሚቆም አባት ያብዛልን።
@fantualemu4504
@fantualemu4504 Жыл бұрын
እሜን እሜን 🙏
@ys7474
@ys7474 Жыл бұрын
ብፁእ አባታችን እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ከፊት ከኋላዎ ከግራ ከቀኝዎ ሆኖ ይጠብቅዎ። በረከትዎ ይደርብን።
@honeysaba4890
@honeysaba4890 Жыл бұрын
አሜን ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን!! በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@user-xg9oi9fg8i
@user-xg9oi9fg8i Жыл бұрын
ብፁህ አባታችን ከእሱዎ በፊት እኛ ልጆችዎ እንሙት በረከቱዎት ይደርብን
@solsoadmasu9197
@solsoadmasu9197 Жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን ቅዱስ አባታችን!! እግዚአብሔር ይርዳዎት ፤ ይርዳን
@AETV1116
@AETV1116 Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን ክፉ አይንኮት በረከቶት ይደርብን። እኛ ኦርቶዶክስ የተዋህዶ ልጆች ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎን ነን ሰማትነቱንም አብረን ነዉ የምንቀበለዉ። በርቱ አባታችን።
@businesspage21
@businesspage21 Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን
@bini1623
@bini1623 Жыл бұрын
አሜን ብፁዕ አባታችን ብራክዮት ትድረሰኝ
@Lozaazezo
@Lozaazezo Жыл бұрын
አሜን እንቁ አባታችን። ቡራኬዎ ይድረሰን። እርሶን ያፀና መንፈስ ቅዱስ እኛንም ያፅናን።
@shebreasmamaw3182
@shebreasmamaw3182 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብጹእ አባታችን ይባርኩን አሜን እሽ አባታችን እግዚአብሔር ይርዳን
@tafereberihun5703
@tafereberihun5703 Жыл бұрын
ብፁእ አባታችን አቡነ ሩፋኤል ኑሩልን ብርክት አይለየን
@meklitesemaymedia1569
@meklitesemaymedia1569 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ ሩፋኤል ቡራኬዎ ይድረሰኝ ሁላችንም የብፁዕነትዎን ሰማዕትነት ያድለን።
@hirutgirma7236
@hirutgirma7236 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይድረሰን እግዚአብሔር ይጠብቅዎ
@tigistkasegn7765
@tigistkasegn7765 Жыл бұрын
የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ይጠብቀዎት፡፡
@ehailu2018
@ehailu2018 Жыл бұрын
አባታችን አይዞዎት የምታምኑት አምላክ ከእርሶ ጋር ነው ልዑል እግዚአብሔር ይታረቀን ይጠብቅዎት!!🙏🙏🙏
@marek5323
@marek5323 Жыл бұрын
አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን! ቅዱሰ ሚካኤል ሰይፍን ይዞ ይመጣሎት ዘንድ ይረዳዎትም ዘንድ የእግዚአብሄር ፈቃድ እንደሚሆን አንዳችም ጥርጥር የለኝም!!!
@user-gq1wq1ry6w
@user-gq1wq1ry6w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብጹዕ አባታችን አሜን በእውነት በረከዎት ይደርብን በእውነት ቅድስት ሀይማኖታችነን ይጠብቅልን
@solomonelias1732
@solomonelias1732 Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይርዳዎት እኔም ከእርሶ እና እርሶን መሰል አባቶች ጋር ነኝ!!!
@sintayheuejigu5724
@sintayheuejigu5724 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብፁእ አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን 💚💛❤🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አባቶቻችን ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን!!!
@desalegnstotaw7766
@desalegnstotaw7766 Жыл бұрын
መመረጥ እንዲክ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን አባታችን ።
@ermiaskinfe6017
@ermiaskinfe6017 Жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን ቅዱስ አባታችን 🙏🙏🙏✝️✝️
@teenagarma2296
@teenagarma2296 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከቶት ይደርብን እግዚያብኤር ይጠብቆ አባታችን
@romanterefe6099
@romanterefe6099 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን የርሶን ቃል ስሰማ ተጸፅናናሁ🙏🙏🙏
@workuhailu640
@workuhailu640 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን የታላቁ አባታችን ቅዱስ ዲዮስቆርዮስ ፀጋ በረከት ከእርስዎ ጋር ይሁን
@matiTk321
@matiTk321 Жыл бұрын
በጹእ አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏 እ/ር ይሄን ሂወትን የሚያጽናና ቃል ስለአሰማን ለዘላለም ይክበር ይመስገን ኣሜን🙏🙏🙏
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 Жыл бұрын
በርከቶ : ይደርብን : እድሜ : ከጤና : ጋር : ይስጥልን አባታችን !!
@yabsirasibeat2727
@yabsirasibeat2727 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አባቶችን አብዛልን ፈጣሪ አምላካችን
@dawitteshale509
@dawitteshale509 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን ክርቲያን ጠባዪ ይህ ነው መሆን ያለበት
@nishannishan5659
@nishannishan5659 Жыл бұрын
አባታችን ፈጣሬ እድሜ ይስጥልን ያቆይልን! እደእርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አዎ ፈጣሬ ይፈርዳል
@dawityizengaw4574
@dawityizengaw4574 Жыл бұрын
በረከተዎ ይድረሰን አባታችን❤❤❤❤❤
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 Жыл бұрын
ብጹህ አባቴ አስለቀሱኝ እግዚአበሔር ይባርኩህ ስለ ቅንነቶ
@ibag8399
@ibag8399 Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን, በረከቶ ይደርብን
@aleazarsolomon71
@aleazarsolomon71 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን፡፡ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን፡፡
@danieldeferso1128
@danieldeferso1128 Жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን ቅዱስ በረከቶች ትደርብን ይጠብቅ ልን
@helubaba247
@helubaba247 Жыл бұрын
አባቴ በረከትዎ ይድረሰን
@mimilulu3436
@mimilulu3436 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን ⛪❤️⛪
@gebrumelak6519
@gebrumelak6519 Жыл бұрын
አይዞዋት አባታችን እግዚአብሔር አብልጦ ቤቱን ይጠብቃል
@konjithilemicael180
@konjithilemicael180 Жыл бұрын
አቤቱ አየሆነብንን ያለውን ተመልከት ጌታ ሆይ
@abebakassaye9529
@abebakassaye9529 Жыл бұрын
አሜን አባታአችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቤተክርስቲያናችንን እግዚሐብሄር ይጠብቅልን!!!
@yemariamkeab1525
@yemariamkeab1525 Жыл бұрын
አባቴ ስምዎት ሲነሳ በጣም አዝኜ ነበር።እንኳን ተናገሩ።በጣም ነው የምወድዎት።
@yoneyone9149
@yoneyone9149 Жыл бұрын
ጀግና ብፁእ አባታችን ይህንን ነው እምንፈልገው ቆራጥ አባት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥል ቡራኬዎ ይድረሰን
@Abebawabebe.l
@Abebawabebe.l Жыл бұрын
ይፍቱኝ ብፁዕ አባታችን። እኔም መሥሎኝ አዝኜ ነበር ።።፡።።ደስስስስስስስ ሲል አባታችን።። እግዚአብሔር ከርስዎ ጋር ይሁን።
@yeshibalagerua1032
@yeshibalagerua1032 Жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩኝ ብፁዕ አባታችን
@tehetenakasahun8478
@tehetenakasahun8478 Жыл бұрын
አባ በረከቶት ለኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ይድረሰን
@fasikawsnbet2766
@fasikawsnbet2766 Жыл бұрын
በረከትዮ ይደርብን አባታችን ሁሉን እግዚአብሔር ያስተካክል አሜን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ አይለየን አሜን!!
@dayetube9295
@dayetube9295 Жыл бұрын
አሜን እውነት ነው ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር አባቶቻችን ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን
@shottellfit
@shottellfit Жыл бұрын
አሜን አባታችን።ጸጋና በረከቱን እድሜና ጠባቂነቱን አጋእዚተ አለም ቅድስት ስላሴ ይስጥዎ።በረከቶ ይድረሰን።
@ashenafiasnf5139
@ashenafiasnf5139 Жыл бұрын
ይቅር በሉን አባ ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ🙏🙏🙏🙏
@tizitatades8985
@tizitatades8985 Жыл бұрын
አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ቡራኬዎ ይድረሰን💓
@seblewongelalemayehu5680
@seblewongelalemayehu5680 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ከእውነት ጋር የወጉኑ እንቁ የቤተክርሰቲያናችን አይን ነዎት እናከብርዎታለን ።
@shewi3943
@shewi3943 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከቶ ይደርብን እኛ ከእናንተ ጎን ነን❤❤❤❤❤
@gonderethio9134
@gonderethio9134 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አባታችን 💚💛❤️ አሜን በረከትዎ ይደርብን ።
@selamEthiopia3959
@selamEthiopia3959 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አባት ስላለን ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ፡ ፈጣሪ ይጠብቅዎት ከበፊት ይበልጥ አንድ ሊያደርገን ፈልጎ ነው ፈጣሪ አይዞዎት አባቴ
@enuyebekele1133
@enuyebekele1133 Жыл бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ከአውሬዎች እግዚአብሄር ይጠብቅዎ በረከትዎ ይደርብን አሜን
@azebberhanu3130
@azebberhanu3130 Жыл бұрын
በረከቶት ይድረሰን ብፁዕ አባታችን
@user-jc3vt2il1z
@user-jc3vt2il1z Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@Nsartube-2246
@Nsartube-2246 Жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ በሠላም ችግርን ይፍታልን አባታችን በርቱ እኛም እንድንበረታ ፀሎቶ አይለየን
@asterabera2403
@asterabera2403 Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን ብራኬዎ ይድረሰን
@emubekl46
@emubekl46 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በረከት ይድረስ ይደርብን ኑሩልን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@haregmidekisa4599
@haregmidekisa4599 Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን በረከተዎ ይደርብን አድም ይስጥልን
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp Жыл бұрын
ብጹእ አባታችን በረከትወ ይድረሰን የኔ አባት እውነት ቃላት የለኝም 🙏😭😭😭
@haileyesusgetenet5534
@haileyesusgetenet5534 Жыл бұрын
አባታችን ሁላችንም እግዜብሔር ይርዳን ።ይህን ጊዜ እንደምንሻገረው ምንም ጥርጥር የለኝም። እኛም በእምነታችን እንሞታለን። አሜን አባታችን።
@ephremabiy3310
@ephremabiy3310 Жыл бұрын
በረከተዎ ይደርብን እድሜ ይስጥዎ ብጹዕ አቡነ ሩፋኤል።
@yilmaatrihun7194
@yilmaatrihun7194 Жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን አባታችን
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 Жыл бұрын
ብጹዕ ኣባታችን በርውከታቹ ይደረን!!!
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 Жыл бұрын
ብጹእ አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን እንደናንተ አይነት አባቶች አያሳጣን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@romanromi8004
@romanromi8004 Жыл бұрын
ልዑል እግዛብሔር ይጠብቆዎት አባቴ!!!!
@hiruthaile2666
@hiruthaile2666 Жыл бұрын
ኣባታችን እድሜዎትን ያርዝመው።ይባርኩን
@user-ku7if7bj2q
@user-ku7if7bj2q Жыл бұрын
አባታችን በረከታቹሁ ይድረሰን አሜን፫
@rebekatesfaye9403
@rebekatesfaye9403 Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅወት እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁንልወት
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን በረከቶ ይደርብን 🤲🤲🤲
@almiabebe8519
@almiabebe8519 Жыл бұрын
ኣባታችን በረከቶት ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Жыл бұрын
እሰይ ብፅዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያብሎስ አንቀጥቅጥ የሆነ ንግግርና መልእክት ነው።
@ZeEthiopialij
@ZeEthiopialij Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማዎት ጸጋ ያለመከራ እንጀራ ያለ ሥራ አይገኝምና ፈተናውን ያቅልልን።
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን
@alexhailu7841
@alexhailu7841 Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ድስ ይላል በጣም አንድ ቤተክርስቲያን አንድ ሲኖዶስ አንድ ፓትርያሪክ። ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ዘለዓለም በክብር ትኑርልን🙏🙏
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 Жыл бұрын
ብፁ አባታችን ያሉት እዉነት ነዉ። እናከብረወታለን። ፈጣሪ ከእርስዎ ጋር ነዉ።
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 31 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 16 МЛН
🛑 በአቡነ ሩፋኤል ዙሪያ ምንድን ነው የተፈጠረው
41:48
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 102 М.
ሰበር | ፓስተር ዮናታን ለፍርድ ሊቀርብ ነው | 2022 - Mehreteab Asefa
15:25
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 383 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 31 МЛН