EOTC TV // በዋልድባ የዳልሻህ ኪዳነ ምሕረት ማኅበረ ደናግል ገዳም

  Рет қаралды 43,962

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@azmaraz7269
@azmaraz7269 2 жыл бұрын
የናቶቻችን ፅሎት ይደርብን✝️✝️ መታደላቹህ እኔሰ ይች አለም ሰልችትአረጋኛለች ድክም ብሎኛን😭😭😭😭
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት እኛ ራሳችን ብንረዳዳ ችግር አይኖም
@kokebendale6936
@kokebendale6936 4 жыл бұрын
እኛ በናንተ ፀሎት ነው ያለነው ልንረዳቸው ያስፈልጋል በእውነት ይከብዳል አኑአናራቸው እግዚአብሔር ከደጉ ሰው ያገናኛችው በእውነት ልብ ይነካል
@mahitotkokeb431
@mahitotkokeb431 3 жыл бұрын
እስኪ እህቶች ከእነዚህ እናቶች ተማሩ ይች አለምእንዲህ ናት!!
@isaisa8357
@isaisa8357 4 жыл бұрын
ይህንን ዝግጅት በማዘጋጀት ለህዝበ ክርስቲያኑ እንዲደርስ ያደረጋችሁ ክርስቲያኖችን እያመሰገንኩ በነካ እጃችሁ ለገዳማውያኑ የሚያስፈልገውን በማድረግ ምዕመኑ የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን የመርጃ ዘዴ ፈጥራችሁ ኑልን እንረዳለን
@isaisa8357
@isaisa8357 4 жыл бұрын
ካለገዳማውያኑ ፀሎት እኛ ምንም ነንና እባካችሁ ትኩረት ሰጥተን ላለባቸው ችግር ሁሉ እንድረስላቸው። ይህንን ዝግጅት የመራችሁ ያስተባበራችሁ ጥያቄያቸውን ለሲኖዶሱ፣ የገንዘብ ችግራቸውን ለምዕመናን በማድረስ የአቅማችንን እንድረዳቸው አድርጉልን።
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
@@isaisa8357 kzbin.info/www/bejne/mp-ciHSBg62lmq8 ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አበርታችኝ አመሰግናለሁ
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
በዉነት እናቶቻችን መነኮሳያት በረከታችሁ ይድረሰን በናተጸሎት ይማረን ይቅር ይበለን🤲💠💠💠
@mesi5527
@mesi5527 3 жыл бұрын
በረከታቹ ይድረሰን እናቶች ♥️♥️♥️
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
ልብሳቸዉን ባመድ እያጠቡ የኔ የሀጢአተኛዋ ልብስ በሳሙና እየታጠበ የናተልብስ ግን ባመድ ይታጠባል ወዮ ወዮ ወዮ ዉልኝ ነፍሴ 😭😭😭 ጌታሆይ ልቦና ስጠኝ
@እናቴNew-r3d
@እናቴNew-r3d 3 ай бұрын
የእናቶች ጸሎት የአባቶች ጸሎትና በርከት ይደርብን የገዳሙ አካውንት ብታስቀምጡልን
@habtamuzeleke2837
@habtamuzeleke2837 2 жыл бұрын
እናቶቻችን የከበረ በረከታችሁ ይደርብን
@romandemissie2416
@romandemissie2416 4 жыл бұрын
ይህንን የተቀደሰ ገዳም ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን ይህንን ገዳም የምንችል ሰዎች ብንረዳ የምናገኘው በረከት ከፍ ያለ ነው እባካችሁ አቅም ያላችሁ ሁሉ ቸል አትበሉ በረከታቸው ይደርብን!
@netsanetbirhanu5648
@netsanetbirhanu5648 Жыл бұрын
ፀሎታቸው ይደርብን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 жыл бұрын
የኛ የሀጢያቶኞች መኖር በእናተ ጸሎት ነው በርከተወት ይደርብን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
በእግዝብሄር ቸርነት በእናቶቻችን በእህቶቻችን ጸሎት ነው እኛ እየኖርን ያለነው እዳቅማችን መርዳት የውዴታ ግዴታ አለብን እንወዳለን ያቅማችን
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
አቤት መታደል አለም በምኞት አደከመችን ጌታ ሆይ ኧረ ልቦናየን መልስ😭😭⛪🙏 በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤
@classicphone5856
@classicphone5856 4 жыл бұрын
አሜን የናቶቻችን በረከት ይደርብን
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 жыл бұрын
እኔን አፈር ይብላኝ እኛ እኮ በእናንተ ፀሎት ነው ያለነው ሳሙና መቸገር ሽሮ መቸግረ ወይኔ አካውንት ብታስቀምጡ አድሰው አድሳሙና መግዥ ቢልክ ይሄችግር ይቀረፋል
@solamatisa4083
@solamatisa4083 4 жыл бұрын
Selam please contact me . Thier is mahbere selase kzbin.info/door/I9Mvc92y2ChYVPjWmrjadg
@DhngDgbb
@DhngDgbb Жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን😢😢
@jerrymk1641
@jerrymk1641 Жыл бұрын
Benante selot nw yalenew. Egzaber edemahewn yabezalen🙏🙏🙏
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 Жыл бұрын
እስቲ ለመርዳት እንድንችል ሙሉ አድሬሳቸውን ጻፉልን
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 жыл бұрын
እናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሄን ህይወት እድኖር ፍቀድልኝ ሰበረኝ ይቻልካል
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mp-ciHSBg62lmq8 ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አበርታችኝ አመሰግናለሁ
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስጥቶ ስጨ እንዲያረገኝ ምኝታ ነው:: ፀሎታችሁ በረከታችሁ ይድረስኝ:: አባት ሆይ ፍቃድህ ይሁን:: አሜን
@roserosephone
@roserosephone Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዎላቴምካኤል ነኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏👆👆👆🙌🙌🙌 ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን እንዳይነኩ... ፍርድ እንዳይመጣ ይጠብቀን።
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 2 жыл бұрын
መታደል እኮ ነው በርከታችሁ ይደርብን እኔስ ለዚህ አለም ኑሮ ደከመኚ ወይ አልሞላልኚ😭
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
እናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@አብየእመብርሃንልጅ
@አብየእመብርሃንልጅ 3 жыл бұрын
ስለናተ ብሎ ምህረት ይላክልን
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እናንተን አያሳጣን በረከታችሁ ይደርብን
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op Жыл бұрын
የእናቶቻችን በርከት ይደርብን አሜን❤❤❤
@senayitlamesgen6152
@senayitlamesgen6152 2 жыл бұрын
አሜን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤
@witnessam6592
@witnessam6592 3 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በፀሎት አትርሱኝ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን።
@alexender5983
@alexender5983 2 жыл бұрын
አቤት የኛ ቤት ጉድ እረ ቤተ ክህነት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@digitechcell3078
@digitechcell3078 3 жыл бұрын
ለደጁ ያድርሰኝ በረከቱ ይድረሰን ፌጣሪ አሜን ይባርኩን አባታችን በስሎት አስቡን ለአገራችን
@hadnetknfe2430
@hadnetknfe2430 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@salamaraya4058
@salamaraya4058 4 жыл бұрын
የናተፀሎትይጠብቀንያባቶቻችን
@MestawotGemechu
@MestawotGemechu 4 ай бұрын
Amen (3)
@እመቤት-ተ9ዀ
@እመቤት-ተ9ዀ 2 жыл бұрын
አሜን በረከታችሁ ይድረሰን
@p0licaccadami78
@p0licaccadami78 3 жыл бұрын
ገብረ እግዚአብሔር አክሊለ ሰማዕት
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ነ5ጘ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ነ5ጘ 4 жыл бұрын
😢በረከታችሁ ይደርብን
@azmeramebrathu9972
@azmeramebrathu9972 4 жыл бұрын
Abetu tselotachen yderesen abetu tselotachu astawesugn bereketachu yidresen abetu yenantetsrlot letewahedo emenetachen ena lahagerache Lethiopia ashebariwechun Kethiopia meder yatefalen AMEN 🙏🙏🙏
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
@@frehiowtgetachew6422 kzbin.info/www/bejne/mp-ciHSBg62lmq8 ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አበርታችኝ አመሰግናለሁ
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም😭😭
@aaff755
@aaff755 3 жыл бұрын
ፃድቃን ምዕመናን አለች የኔ እናት ወይይይ ነፍሴ
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 4 жыл бұрын
በጸሎታቹህ ይማረን
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 Жыл бұрын
እኔ የማይገባኝ ይሄንን ችግር መፍትሄ መስጠት አቅቶአቸው ጳጳስ ለመሆን ይጋጋጣሉ ምእመናኑ መስጠት አልሰለቼ አስተዳደሩ ግን ዜሮ እነዚህን የመሰለ እናቶች እያሉን መጠበቅ ሲገባ ግን ስራ የለም ሆዳም ብቻ ተጠራቅሞ ቤተክርስቲያንኗን መዝረፍ ብቻ በጣም እኮ ነው የሚያናደው
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ 2 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን የእናቶቻችን በርክታቻው ይደርብን
@RD-iw7eg
@RD-iw7eg 2 жыл бұрын
እባካችለሁ መነኮሳቱን መርዳት አለብን::
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
አሜንበረከታችውይደርብን
@bezakebede6562
@bezakebede6562 3 жыл бұрын
የእቅማችንን ለመርዳት እባካችው አካውንታችውን አሳውቁ በናንተፀሎት ነው ተጠብቀን የኖርነው
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 2 жыл бұрын
Fits amen yasamirilachu ❤️❤️❤️
@p0licaccadami78
@p0licaccadami78 3 жыл бұрын
እህተ ማርያም
@anwar2522
@anwar2522 2 жыл бұрын
በሰማነው መሰረት ለገዳሙ የሚያስፈልገውን ሁሉ ማድረግ ይኖርብናል!!! እናም ፈጣሪ ያደላቸው ወይም የፈቀደላቸው ሂደው ተባርከው በረከት ተቀብለው ተሳትፈው ቢመጡ መታደል ነው ወገኖች:: መሄድ ለማይመቻቸው የሆነ አካውንት ቁጥር ይለቀቅና በኢንተርኔት ከዛ ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉ ለበረከት አለው ቢሳተፍ በጣም ጥሩ ነው ብዬ ነው የማስበው ፈጣሪም በጥሩ ዋጋ ይይዝልናል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከኛጋር ይሆን ዘንድ መልካምን ሁሉ እናድርግ እናስብም
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 4 жыл бұрын
በረከታቹህ ይደርብኝ
@alamwork8046
@alamwork8046 3 жыл бұрын
በረክትአች ይእደሪቡን
@Walte25
@Walte25 3 жыл бұрын
Amen
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ 2 жыл бұрын
የእናቶች ስልክ ቁጥር እስኪ ስጡኝ
@Alem229
@Alem229 4 жыл бұрын
አሜን በርከታችዉ ይድርሰን
@samsonabuye1031
@samsonabuye1031 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mp-ciHSBg62lmq8 ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አበርታችኝ አመሰግናለሁ
@asibhatu4891
@asibhatu4891 4 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን
@yestes12able
@yestes12able 4 жыл бұрын
እንዴት ይረዳሉ ለምትሉ በETOC TV በፈተና ያልተበገረው ሀወዋርያዊ ተልእኮ የሚለውን ተመልከቱ
@እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
@እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር 4 жыл бұрын
በረከታቸው። ይደርብን
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mp-ciHSBg62lmq8 ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አበርታችኝ አመሰግናለሁ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 2 жыл бұрын
አይ መታደላቹ እኛ አለም ላይ ሆነን ደከመን 😭😭😭
@meazazeray9543
@meazazeray9543 4 жыл бұрын
እባካችሁ አድራሻቸውን ብትልኩልን አልተጠቀሰም
@chilotGashaw-ft9sg
@chilotGashaw-ft9sg Жыл бұрын
በሠሜን ጎደር ዋልድባ አድናት ገዳም ይባላል
@azmaraz7269
@azmaraz7269 2 жыл бұрын
ያካውት ቁጥር አሰቀምጡ ልን ቤት እዲሰራላቹው አድሎሚለሀምሳቀላልነውለድሰውግንከባድነው እደሚባለው የፈለጉትን እድናረግላቸው 😥😥 ውይ እደው እኔን የሳሙና ችግርም አለ አፈርያብላኝ እኔን እናቶቸ😭😭😭
@alemalem7864
@alemalem7864 3 жыл бұрын
በርከታችሁ ይደርብን ለምን ሰልክ ቁጥር አይቀመጥም??
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 4 жыл бұрын
ስር ነቀል የኾነ ለውጥ ነው ሚያስፈልጋቸው ጥናት ተደርጎ ቢቀርብ ያንን በተለያየ ማህበራት ድጋፍ እንዲሰጧቸው መነኮሳቱ በጣም ብልኾች ናቸው
@yetmkahsay5110
@yetmkahsay5110 4 жыл бұрын
በረከታየው ለኛምይድረሰን
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mp-ciHSBg62lmq8 ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አበርታችኝ አመሰግናለሁ
@RD-iw7eg
@RD-iw7eg 2 жыл бұрын
የመነኮሳት እናቶቻችን በረከት ይደርብን:: እባካችሁ እንዴት መርዳት እንዳለብን ጠቁሙን:: የባንክ Account number ካለ ብትገልፁልን?
@ፍቅርተክርስቶስ
@ፍቅርተክርስቶስ Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ወይንም አካውን ለምን አላስቀመስቀመጡልም
@horizonb3936
@horizonb3936 4 жыл бұрын
Please send the account.
@edenteshome7065
@edenteshome7065 2 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነዉ እባካችሁ አድራሻዉን በደንብ ንገሩኝ ሀገር ቤት ስገባ የመጀመሪያ ሰራዬ ዋልድባ ገዳም ሄጄ የበረከት ሰራ ሰርቸ እራሴን መለወጥ ነዉ የምፈልገዉ መነሻዉን ከአዲስ አበባ ያደረገ ትራንስፖርት መች ዋልድባ ይደርሳል የግር ጉዞስ ምን ያክል ይፈጃል ሙሉ መረጃዉን የምታዉቁት ንገሩኝ
@helinaabebe5223
@helinaabebe5223 2 жыл бұрын
ባንክ አካውንት ገዳሙ አለው ወይ ? እንዴት መርዳት እንችላለን?
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 жыл бұрын
💚💛❤
@nolawiztewahdotube9024
@nolawiztewahdotube9024 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመድኃኒያለም ወርሃዊ በዓል አደረሳችሁSubscribe በማድረግ አበረታቱኝ
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
@@tmsgnamlake7349 kzbin.info/www/bejne/mp-ciHSBg62lmq8 ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አበርታችኝ አመሰግናለሁ
@etiopiyaye5656
@etiopiyaye5656 3 жыл бұрын
Silkachuhun ebakachu askemetulen
@ethiomama1238
@ethiomama1238 3 жыл бұрын
I am looking for a person to contact them and I will let you know when I found right person.
@isaisa8357
@isaisa8357 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ለእናቶቹ የሚሆን በአቅራቢያቸው ቤ/ን እንዴት አይሰራላቸውም? ሀ/ስብከቱ ምን ይሰራል? ኸረ ጳጳሳቱ እባካችሁ እንደ መንግስት መስሪያ ባለስልጣን ከምዕመን ትችት አትጠብቁ የሚጠበቅባችሁን ስሩ
@እጠበኝቆሽሻለሁኣምላኬበድ
@እጠበኝቆሽሻለሁኣምላኬበድ 3 жыл бұрын
መርዳት እፈልጋለሁ አንዴት ነው የሚላከው
@weldwahd1921
@weldwahd1921 4 жыл бұрын
መርዳት እፈልጋለሁ በምን ልላክ ማድረስ የሚችል ካለ አካውንት እና ስልክ reply አድርጉልኝ እባካችሁ !?
@solamatisa4083
@solamatisa4083 4 жыл бұрын
Please contact me Mahbere selase kzbin.info/door/I9Mvc92y2ChYVPjWmrjadg
@ethiomama1238
@ethiomama1238 3 жыл бұрын
I am looking for a person to contact them and I will let you know when I found right person.
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@gebrezerfua6847
@gebrezerfua6847 4 жыл бұрын
ምነው በአዲስ አበባ የሚገባው ገንዘብ የትነው የሚገባው ለኢንጅነር ታከለ ሁማ ያበደረ ሲኖዶስ እና ቤተ ክህነት ለነዚ አለምን ንቀው ለተቀመጡ እና በነሱ ፀሎት አገራችንን በፀሎት የሚጠይቁት እረ ብፁህ አባቶች በቃ ለኢትዮፕያ ኦርቶዶክስ መምህር ዘመድኩን ብቻ ነው የሚጮኸው እረ ብፁሀን አባቶች ገጠር ያሉትን መናንያን ተመልከቱ ያሳፍራል ሲኖዶስ የት ነው ያለው በመድሀኒያለም
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mp-ciHSBg62lmq8 ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አበርታችኝ አመሰግናለሁ
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
Yegedamu Account betaewek teru neber
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🤲🤲
@yonasasefa7957
@yonasasefa7957 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያ ለመሳለም 2ሰአት እንሔዳለን አላሉም ለምን ይዋሻል
@ነገደስሜነው
@ነገደስሜነው 3 жыл бұрын
አንዴት ነወ መረዳት የምችለው
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 3 жыл бұрын
Yenam teyka new
@singletube5173
@singletube5173 4 жыл бұрын
Ahun yihen yetekebere gedam betekihnetu maserat saychil kerto new?
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mp-ciHSBg62lmq8 ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አበርታችኝ አመሰግናለሁ
@biniyemahi660
@biniyemahi660 Жыл бұрын
acc no tsafuln
@emutitube9694
@emutitube9694 3 жыл бұрын
90
@samsomreesom9444
@samsomreesom9444 4 жыл бұрын
ምያግዝ ሰው እንዴት ኣርጉ ነው ምይግዞው
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mp-ciHSBg62lmq8 ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አበርታችኝ አመሰግናለሁ
@ነገደስሜነው
@ነገደስሜነው 3 жыл бұрын
አንዴት አንደምናገኛቸዉ አልነገራችሁንም።
@ethiomama1238
@ethiomama1238 3 жыл бұрын
I am looking for a person to contact them and I will let you know when I found right person.
@etiopiyaye5656
@etiopiyaye5656 3 жыл бұрын
Ebakachu gedamun merdat lemifeleg sew zenawn wede hizb endaderesachu hulu account number gen alaskemetachulenm ebakachu lemifeleg sew kebereketu mesatef endichil askemetulen.
@muzamuza4351
@muzamuza4351 4 жыл бұрын
እናቶችበርክታችሁይድርስን⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💚💚🌻🌻🌻💚💚💚🇧🇯🇧🇯
@yeshigemaneh1644
@yeshigemaneh1644 2 жыл бұрын
They are very desperate. Coordination and contact person should be included.
@kaaltesfaye1352
@kaaltesfaye1352 3 жыл бұрын
and negar bicha temagnew inat yelagnm le and kena bicha be ikfachew wist badir biye temagnew
@michaelgebriel5757
@michaelgebriel5757 4 жыл бұрын
Please put the BANK ACCOUNT I am happy to help what I can in God’s grace and phone number. Thank you🙏
@ethiomama1238
@ethiomama1238 3 жыл бұрын
I am looking for a person to contact them and I will let you know when I found right person.
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 3 жыл бұрын
Eskii ye bank account kalchu weyim demo silke kuter kalchu nagrun
@ShumetNecho
@ShumetNecho 8 ай бұрын
የናቶቻችን ፅሎት ይደርብን Amen Amen
@tesfayetekle9797
@tesfayetekle9797 Жыл бұрын
አሜን በረከታችሁ አይለየን።
@dawitgebreyohans5302
@dawitgebreyohans5302 3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን
@adamcell1834
@adamcell1834 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 3 жыл бұрын
በረከታችሁይድረሰንበናተፁሎትነዉየምንኖረዉአካዉብታስቀምጡመልካምነዉየአቅማችንንብንረዳጥሩነዉ
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@toorijaan7325
@toorijaan7325 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲💛💚❤🙏🙏🙏🙏🙏
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
ዋልድባ አብረንታንት ገዳም
17:16
Mehalye Mehaly Begena-bet ማሕ.መሓ 2323
Рет қаралды 379
ገዳማዊ ሕይወት
18:49
EOTC TV
Рет қаралды 12 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН