EOTC TV | ዐውደ ስብከት | ሳበን ከአንተ በኃላ እንሮጣለን!

  Рет қаралды 152,423

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvcha...
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/...
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
www.instagram....

Пікірлер: 233
@Mekdi-le8dl
@Mekdi-le8dl Жыл бұрын
Amen 🙏 amen kalrhiwet yasemaln
@Abeba-iw8gf
@Abeba-iw8gf Жыл бұрын
እሜንእሜንእሜን❤❤❤እግዚእብሔር፣ቃለሂወት፣ያስማልን
@YeshiwasYeshi
@YeshiwasYeshi 28 күн бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Ayh-hy2rd
@Ayh-hy2rd Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መህምራችን
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ይህ ትምህርት ለኔ የተፃፈ ነው የሚመስለው 😢 ጌታዬ ሆይ እውነተኛ ክርስትያን አድርገኝ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamt8660
@selamt8660 Жыл бұрын
😢😢😢
@senaietbahiru9858
@senaietbahiru9858 Жыл бұрын
የኔም እኔንም አስበኝ ።
@shitonuguse9767
@shitonuguse9767 Жыл бұрын
Enam.le lidiya ye kafete libi lanem yikeftilin 😢😢😢😢😢😢😢
@mengistumelaku4021
@mengistumelaku4021 Жыл бұрын
​@@selamt86601ĵjjjjjĵ
@jerrylove1529
@jerrylove1529 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያስማልን መምህር አቤቱ አምላከ ሀጥያተኛ ነኝ ይቅር ይበለን
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا Жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ🤲❤ የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🕊 ይችን ቀን ለሠጠን ሉእል እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን 🤲🤲🕊🕊🕊😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 Жыл бұрын
አቤቱ እንደበደሌ ሳይሆን በምህረትህ በቸርነትህ በፍጹም ፍቅርህ እኔንም ሳበኝ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህር እኛንም የክርስቶስ ማዳሪያ መቅደስ ያድርገን
@redaitkebede2630
@redaitkebede2630 Жыл бұрын
ይሄን ትምህርት በወጣ በዛኑ ቀን ቋንቋዬነሽ ቲዩብ ላይ ሰማሁት ግማሽሰምቼ ከፍቶኝ አቆምኩት በንጋታው እደገና ሰማሁትና ንስሀ ገባሁ አባ ይቆጡኛል ብዬ ስጨነቅ ስለነበር ሀጣያት መስራት ሳላቆም ነስሀ አልገባም ብዬ አላወራቸው እሸሻቸው ነበር የሚገርመው የፈራሁት ሳየሆን አይዞሽ በጊዜው ትተይዋለሽ ስገጂ ፀልይ ብለው መከሩኝ አፅናኑኝ እና የፈራቹ ንስሀ መግባት መልካም ነው
@gashawgabremedhene2536
@gashawgabremedhene2536 Жыл бұрын
እ/ር ይመስገን ❤❤❤
@z_amen87
@z_amen87 Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለሕይወት ያሠማልን
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አይነልቦናችንን ያብራልን
@tub6528
@tub6528 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን፫
@Eyerus-y5p
@Eyerus-y5p Жыл бұрын
ለእኔም
@soos3805
@soos3805 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ምህምራችንእየ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊
@AbebayeAssefa
@AbebayeAssefa Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin abatachin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ fetari edmen ketsega yadlilin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemdeme2114
@aynalemdeme2114 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን የሰማነዉ ቃል ለመዳን እንጂ ለፍድ አይሁንብን አሜን
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
አሜን(3) ቃለ ህይወት ያስማልን በቤቱ ያፅናልን
@Henna1992
@Henna1992 Жыл бұрын
አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣መምህሬ፣።
@BfjhHfudhrf-su8wx
@BfjhHfudhrf-su8wx Жыл бұрын
ቃል ህውሐት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ዕይን ዕይንልብን ክፈቱላይ😢😢😢
@jeryhails6247
@jeryhails6247 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር አቤቱ በመገስት አስበኝ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
ምን እንደምልህ ቃል ስለጠፋቤኝ ብቻ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ Жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜ ያድልልን
@mebratzebere8955
@mebratzebere8955 Жыл бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራችን
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 Жыл бұрын
😢አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነት ይሁንልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 Жыл бұрын
አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
@habtamuyehuala9422
@habtamuyehuala9422 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ቃለሂወት ያሰማልን!
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@mahisema8525
@mahisema8525 Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለኝ እራሴን እና በደሌን አጥያቴን አንደበትክ ላይ አድሮ ያስተማር ይድንግል ልጅ እግሬን ወደ እቤቱ ልቦናይን ወደ ንስሐ ይመልስልኝ ቃል ሕይወትን ያስማልን
@TaraQouz
@TaraQouz Жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen waaqayyo sagalee jirenyaa isin haadhageesisu ebbifamaa ❤
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ይብዛልህ መምህር
@lidmek2127
@lidmek2127 Жыл бұрын
እኔ ነኝ እኮ ይህች ሙሽራ አቤቱ ማረኝ ይቅርም በለኝ ጌታ ሆይ ሳበኝ ከአንተ ኋላ እሮጥማለሁ ቃለህይወት ያሰማልኝ የኔ እንቁ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ Жыл бұрын
Amen Amen Amen 😢😢😢😢😢😢😢ቃል ህይወት ያሰማልን ረቡኒ🙏🙏🙏አምላኬ ሆይ እባክህ አቃኝ😢 ወገኖቼ በጸሎት አስቡኝ🙏
@bezagm2254
@bezagm2254 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን! በእውነት ድንቅ ልብ ውስጥ የሚገባ ስብከት የክርስቶስ ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏
@abyotabate
@abyotabate Жыл бұрын
ቀለ ህይወት ያሰማልን አውንም የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ
@MeazaMekonene-p8i
@MeazaMekonene-p8i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Жыл бұрын
ቃለይወት ይሰማልን መምህር
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማሠን ይቅርም በለን 😢😢😢😢😢😢
@MenberSeyum-ls3fo
@MenberSeyum-ls3fo Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@sarahalaro420
@sarahalaro420 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን.
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 Жыл бұрын
አሜንንን🤲🤲🤲🤲ቃል ህይወት ያሰማልን😢🤲🤲🤲🙏
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ Жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ 😢😢😢
@Mekeds2123
@Mekeds2123 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን
@user-EOTC
@user-EOTC Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን ❤❤❤
@AbebayeAssefa
@AbebayeAssefa Жыл бұрын
Fetari lib yesten Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Shikor-n7v
@Shikor-n7v Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@lameesl4993
@lameesl4993 Жыл бұрын
Amen amen amen kalhowet yasmalgn abtchen
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@adismubarak1858
@adismubarak1858 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SlenatDesta
@SlenatDesta 9 ай бұрын
Sabegn kant hala lirut amen kalhiwot yasemaln
@ኪዳነምሕረትእማዬ
@ኪዳነምሕረትእማዬ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን
@mengistumelaku4021
@mengistumelaku4021 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያወርስልን ድንቅ ትምህርት ሰመትን እንድንለውጥ እግዚአብሔር ይርዳን
@adnademoz9955
@adnademoz9955 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 memeher
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 11 ай бұрын
Egzare yebarekhe edema yeseteke
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@habtamdetso5430
@habtamdetso5430 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
@bayebirhan7061
@bayebirhan7061 Жыл бұрын
አሜን
@selamdesalegn8493
@selamdesalegn8493 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalim memihrachn🙏🙏🙏
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትንይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን
@dashedan6354
@dashedan6354 Жыл бұрын
💚💚💚 ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@Heeli-s4f
@Heeli-s4f Жыл бұрын
😢💛💐💛👏👏👏አሜን አሜን አሜን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ልባችንን ይክፈትልን የሚያረስርስ ትምህርት ተባረክልን ወንድማችን
@tsedekedemisew6626
@tsedekedemisew6626 Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን የውስጥ ማንነታችንን ነው በቅዱስ ወንጌሉ ያስተማርከን እግዚአብሔር በፀጋው እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።
@mahiSol-kj6qy
@mahiSol-kj6qy Жыл бұрын
አቤቱ ቸርነት አዬለየኝ በመግስትህ አስበኝ አሜን
@Kibeautybar
@Kibeautybar Жыл бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@qajeelaatube1458
@qajeelaatube1458 Жыл бұрын
Kale hewot yasemalin amen amen amen
@seyumyohannes230
@seyumyohannes230 Жыл бұрын
አሜን፥አሜን፥አሜን፥ቃለ፥ሕይወት፥ያሰማልን።
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin Selam la hagerachin selam la tewahedo 😢😢😢😢😢😢qal hiwot yasemalin Abetu geta hoy maren 😢😢😢
@DhbfDjcft-eb9uf
@DhbfDjcft-eb9uf Жыл бұрын
ነፍስን የሚያለመልም ትምህርት መ/ር እዮብ ይመኑ እንወድሀለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ባርችነኝየስደቷ
@ባርችነኝየስደቷ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ፈጣሪ አምላክ የሚወቅስ ሂሊና የሚፀፀት ልብ ይስጠን🙏🙏🙏😭😭😭😭
@aretKaretr-hi8sy
@aretKaretr-hi8sy Жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሄር ይሥጥልን በቤቱ ያፀናልን ሠሚዎች ብቻ ሳንሆን ፋፀሚዎችም እድንሆን እግዚአብሄር ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeselechChosha
@MeselechChosha Жыл бұрын
አምላክህ የልብና በሪ ኪፌት
@makarembaqale3706
@makarembaqale3706 Жыл бұрын
AmeenAmeen AmeenAmeen 💗⛪🤲⛪⛪😭😭
@samrawitasegid1203
@samrawitasegid1203 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንድ ብድሌ ሳይሆን እንድ ችርንትህ ማርኝ ይቅር ብልኝ ቃል ህይወት ቃል ብርክት ያስማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@sabahaddis295
@sabahaddis295 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ሠላምአስፍ
@ሠላምአስፍ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@ErmiasFilfiluGebru
@ErmiasFilfiluGebru Жыл бұрын
መሓልዬ መሓልዬ ዘሰለሞን ፭፣ ፪ እኔ ተኝቼ ነበር፣ ልቤ ግን ነቅታ ነበር፤ ልጅ ወንድሜ ቃል ደጅ እየመታ መጣ ጠሊቅ መልእክት የያዘ ኃይለ ቃል ልብን በሚያረሰርስ የማስተማር ጥበብ። መምህር እዮብን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሁላችንንም አንጀታችንን ስለ እርሱ ታውካ ደጃችንን (ልባችንን) እንከፍትለት ዘንድ ከተኛንበት ያስነሳን።
@mekuriagetachew
@mekuriagetachew Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@gufu3984
@gufu3984 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን❤
@aydaissac1295
@aydaissac1295 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር
@Demisbefikda
@Demisbefikda Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልኝ❤❤❤
@almas-ql2yn
@almas-ql2yn Жыл бұрын
❤❤amen ❤❤egizaber ❤❤
@fasika4227
@fasika4227 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው። ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln bedme betena yakoyln
@Rየራያዋ
@Rየራያዋ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@smsworld5967
@smsworld5967 Жыл бұрын
Beautiful sebket. I wish if I were there. God bless you more and more.
@ortho_dox05
@ortho_dox05 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Haleena-bi7od
@Haleena-bi7od Жыл бұрын
Amne amne 😢♥️♥️♥️🙏🙏🙏lebona yesetane
@zelalem3269
@zelalem3269 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር አምላክ ርጅ እድሜ ክጤና ይስጥልን
@hanna-oj9zm
@hanna-oj9zm Жыл бұрын
Memehiriye. Yanten aynetochun yabzalin!!! Edme ketena gar lememehirachin yihunilen. Yehewotin kal yasemalin❤❤❤
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Жыл бұрын
Amen kale hiwet memher. Egzabher tsegu yabzaleh. Mn lebel ewnet lani nw temhertu. Mnem mekenyat yalenegem becha kefate nw 🙏🙏🙏😥😥😥
@simretwossen9394
@simretwossen9394 Жыл бұрын
Bewenet Atenten yemeyalemelm kal new tegesaseh yemelesen amen
@tedibogale
@tedibogale Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !!!
@Kedest-fz7lx
@Kedest-fz7lx Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ላባታችን አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በሃል አደረሰን ከክፉ በገር ይጠብቁን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ እኛን የክርስትያን ልጆች ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@emuchamde4166
@emuchamde4166 Жыл бұрын
Amen
@senaywaletanguseyigerame281
@senaywaletanguseyigerame281 Жыл бұрын
መምህር ቃልህይዎቴ ያሰማለን❤❤❤
@emusarah7132
@emusarah7132 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂይወት ያሰማልን እቹ ሙሽሪት እኔ ነኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠኝ
@ezaSolomon-zh5sg
@ezaSolomon-zh5sg Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያደማልን❤❤❤
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@eyobabety9199
@eyobabety9199 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ኢዮብ ይመኑ ምን ማለት ነው?
53:49
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 53 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
#new🔴ጸሎትን አትናቁ || ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልዓክ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
43:34