EOTC - TV: የታቦት ምንነት እና ታቦት በሐዲስ ኪዳን

  Рет қаралды 21,628

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@waffiki
@waffiki 8 жыл бұрын
Mehabere Kiddusan opened my eyes. God bring the Mehabere Kiddusan to save the Ethiopian Tewahedo Orthodox. thank God.
@haregewoyinstvf8890
@haregewoyinstvf8890 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን !!!
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 8 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን
@user-ry6mm9xm4q
@user-ry6mm9xm4q 7 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና አማይመረመር ፀጋህ አሜን አሜን አሜን
@maruatalay3191
@maruatalay3191 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fantayefrew420
@fantayefrew420 6 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መውነት እግዚያብሄር እናተን ያቆይልን ያብዛልን አሜን
@genetberecha1271
@genetberecha1271 6 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን!!! እግዚአብሔር ይባርካቹሁ!!!
@user-rh7kt2lm7m
@user-rh7kt2lm7m 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልንያገልግሎት ዘመነችሁ ይባረክ
@jesussaves1474
@jesussaves1474 2 жыл бұрын
“በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን፦ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ #ታቦት ብለው #ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም #አይደረግም።” - ኤርምያስ 3፥16
@amirsad4113
@amirsad4113 Жыл бұрын
አው እኛም የብሉይ ኪዳን ታቦት የለንም ስሚ በደንብ
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
@@amirsad4113Ena yemin tabot new yalachihu ? 😂😂😂 Taot amiliko lemidachihu hizibun lemachiberiber 😂😂😂
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-zx1zy5jc6s
@user-zx1zy5jc6s 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@rahwakibreab267
@rahwakibreab267 6 жыл бұрын
Egziabher yimesgen abatoch kale hiwet yesemalin
@helenendale3168
@helenendale3168 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን
@user-bt7zb3lp4z
@user-bt7zb3lp4z 8 жыл бұрын
amen abatoche kale hewten yasemaln tegawen yabzalachu amen
@lewisoncohen6842
@lewisoncohen6842 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@alemmekdes559
@alemmekdes559 7 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሠማልን
@efremgobrhwt9967
@efremgobrhwt9967 8 жыл бұрын
ሀይማኖትን ስልጣኔ ዘመናይነት አይለውጠውም እምነታችን እንደነበረው ይቀጥላል
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-us4cc9yg8u
@user-us4cc9yg8u 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@waffiki
@waffiki 8 жыл бұрын
Egziabher yistelen. very educational.
@ወለተተክለሃይማኖት
@ወለተተክለሃይማኖት 8 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን
@zelalemtamiru1183
@zelalemtamiru1183 6 жыл бұрын
እውነተኛው ታቦት በውስጡ የነበሩት ግን የአሁኑ ታቦት። ነው ? ማን ፃፈው ?ወደ ዕብራውያን 9:1-8,10-18,20,22-23 [1]ፊተኛይቱም ደግሞ የአገልግሎት ስርዓትና የዚህ ዓለም የሆነው መቅደስ ነበራት። [2]የመጀመሪያይቱ ድንኳን ተዘጋጅታ ነበርና፥ በእርስዋም ቅድስት በምትባለው ውስጥ መቅረዙና ጠረጴዛው የመስዋዕቱም ኅብስት ነበረባት፤ [3]ከሁለተኛውም መጋረጃ ወዲያ ቅድስተ ቅዱሳን የምትባለው ድንኳን ነበረች፥ [4]በዚያም ውስጥ የወርቅ ማዕጠንት ነበረ ሁለንተናዋም በወርቅ የተለበጠች የኪዳን ታቦት፤ በእርስዋም ውስጥ መና ያለባት የወርቅ መሶብና የበቀለች የአሮን በትር የኪዳኑም ጽላት ነበሩ፥ [5]በላይዋም ማስተስሪያውን የሚጋርዱ የክብር ኪሩቤል ነበሩ፤ ስለ እነዚህም ስለ እያንዳንዳቸው ልንናገር አሁን አንችልም። [6]ይህም እንደዚህ ተዘጋጅቶ ሳለ፥ ካህናት አገልግሎታቸውን እየፈጸሙ ዘወትር በፊተኛይቱ ድንኳን ይገቡባታል፤ [7]በሁለተኛይቱ ግን ሊቀ ካህናት ብቻውን በዓመት አንድ ጊዜ ይገባባታል፥ እርሱም ሰለ ራሱና ስለ ሕዝቡ ስሕተት የሚያቀርበውን ደም ሳይዝ አይገባም፤ [8]ፊተኛይቱም ድንኳን በዚህ ገና ቆማ ሳለች፥ ወደ ቅድስት የሚወስደው መንገድ ገና እንዳልተገለጠ መንፈስ ቅዱስ ያሳያል። [10]ይህም ለአሁኑ ጊዜ ምሳሌ ነው፥ እንደዚህም መባና መስዋዕት ይቀርባሉ፤ እነዚህም እስከ መታደስ ዘመን ድረስ የተደረጉ፥ ስለ ምግብና ስለ መጠጥም ስለ ልዩ ልዩ መታጠብም የሚሆኑ የሥጋ ሥርዓቶች ብቻ ናቸውና የሚያመልከውን በህሊና ፍጹም ሊያደርጉት አይችሉም። [11]ነገር ግን ክርስቶስ ይመጣ ዘንድ ላለው መልካም ነገር ሊቀ ካህናት ሆኖ፥ በምትበልጠውና በምትሻለው በእጆችም ባልተሠራች ማለት ለዚህ ፍጥረት ባልሆነች ድንኳን፥ [12]የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም። [13]የኮርማዎችና የፍየሎች ደም በረከሱትም ላይ የተረጨ የጊደር አመድ ሥጋን ለማንጻት የሚቀድሱ ከሆኑ፥ [14]ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበ የክርስቶስ ደም እንዴት ይልቅ ሕያውን እግዚአብሔርን ልታመልኩ ከሞተ ሥራ ሕሊናችሁን ያነጻ ይሆን? [15]ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ሆነ፥ የተጠሩት የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው። [16]ኑዛዜ ያለ እንደሆነ የተናዛዡን ሞት ማርዳት የግድ ነውና፤ [17]ሰው ሲሞት ኑዛዜው ይጸናልና፥ ተናዛዡ በሕይወት ሲኖር ግን ከቶ አይጠቅምም። [18]ስለዚህም ፊተኛው ኪዳን እንኳ ያለ ደም አልተመረቀም። [20]ሙሴም ትእዛዛትን ሁሉ እንደ ሕጉ ለሕዝቡ ሁሉ ከተናገረ በኋላ፥ የጥጆችንና የፍየሎችን ደም ከውኃና ከቀይ የበግ ጠጕር ከሂሶጵም ጋር ይዞ። እግዚአብሔር ያዘዘላችሁ የኪዳን ደም ይህ ነው ብሎ በመጽሐፉና በሕዝቡ ሁሉ ላይ ረጨው። [22]እንደ ሕጉም ከጥቂቶች በቀር ነገር ሁሉ በደም ይነጻል፥ ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም። [23]እንግዲህ በሰማያት ያሉትን የሚመስለው ነገር በዚህ ሊነጻ እንጂ በሰማያት ያሉቱ ራሳቸው ከእርሱ ይልቅ በሚበልጥ መስዋዕት ሊነጹ የግድ ነበረ።
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 3 жыл бұрын
እንማር ዛሬም ነገም ሁሌም።
@mahiruhama6867
@mahiruhama6867 7 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln.
@mahegirma8606
@mahegirma8606 8 жыл бұрын
Kale hiwot yasmalen tegawen yasmalen
@isaactesfamariam3389
@isaactesfamariam3389 8 жыл бұрын
tyn,b,rbtnbf,b, bn,, nn,b,ttb,dt bn n, rbr
@isaactesfamariam3389
@isaactesfamariam3389 8 жыл бұрын
tyn,b,t,b,n, n,b,b,nf n,bt
@freweynihagos5666
@freweynihagos5666 7 жыл бұрын
kale hiewetn yasemaln le abatochachn
@bikichebbo9585
@bikichebbo9585 2 жыл бұрын
Qal hiwot yasamalin abatochachin
@azeabadmasu3819
@azeabadmasu3819 8 жыл бұрын
Qalehiywet yasemalini yageligelote zemenacuni yabezalini
@waletamariyam75
@waletamariyam75 6 жыл бұрын
Ra'ii Yoh 11:19
@diborateshome6588
@diborateshome6588 7 жыл бұрын
ምንም ታምር አላየንም የትሰርቀ ታቦ በአገራችን አይሰራም የእኛ ታቦ ኢየሱስ ነው።
@tilahunnegash5589
@tilahunnegash5589 7 жыл бұрын
Dibora Teshome። እየሱስ ታቦታችን ሳይሆን በታቦቱ ላይ መሰዋቱን የምናከብርለት አምላካችን ነው።ግን አዳምጠሻል boss ?ከፍርድ አታመልጥም ባላዳመጥኸው እና እየሱስን ታቦታችን ባልከው፡ታቦት የእግዚአብሔር ትዕዛዝ የሚቀመጥበት ሳጥን ሆኖ የእርሱን ስጋ እና ደም መሰዋት የምንወስደውን የምናከብርበት እርሱ የሰጠን እንጅ እየሱስን ታቦቴ ስትል ያንተ ሀሰተኛው እየሱስ ከድግል ልጅ እየሱስ ጋር ምን ዝምድና አለው?እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይክፈት
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 6 жыл бұрын
EDE EYSUSE BE 30 DINAR MESRQUN ATAWQUM NBER EDE? ZAREM YETABOTACHEN MESREQ LEMN YEGRMACHALE? ADUM ASERAQI ENANT AYEDELACHU EDE? YASEQOROTO YEHUDA!
@user-vv5bj2lo1w
@user-vv5bj2lo1w 5 жыл бұрын
Dibora Teshome ታቦት ወይም በ እብራይስጥ አሮን ሃብሪት የተሰጠው ለ እስራኤል ልጆች ከ እግዛብሄር ሲሆን የሚቀመጠው በ እግዛብሄር ቤት (ቤተመቅደስ) ነው ታቦት ለክርስቲያን አይሰራም ምክንያቱም ከ እግዛብሄር አልታዘዘም አሁን ኢትዮፕያ ውስጥ አለ ሚባለው ታቦት የሃሰት ታቦት ነው ምንም ታምርም አይሰራም እውነተኛው ታቦት ሚያገለግለው ለ እስራኤላውያን ብቻ ነው አንች እንዳልሽው የክርስቲያን ታቦት ክርስቶስ ነው
@ninalakewjjxjacos3680
@ninalakewjjxjacos3680 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራኖቻችን አሜን +Honey sweet መጀመሪያ በብሉይ ኪዳን ታምኛለሽ አታምኝም ?
@monaa8948
@monaa8948 8 жыл бұрын
kel hiwote yesemelen
@diborateshome6588
@diborateshome6588 7 жыл бұрын
ጣሖት ስላመለክ?
@iamfree347
@iamfree347 5 жыл бұрын
እወይ ጉድ ታቦትም ማንነቱን ጠየቀ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 8 жыл бұрын
ORTHODOX TEWAHIDO TERT TERT SATEHONE LEYADADU NGEROCHE MELSENA MEKNEYAT KE GETA YESTATE NEW SELZHIE ATETADESEM:: AMENNNNNNNNNNNN
@Eman-mw1jx
@Eman-mw1jx 5 жыл бұрын
ለስዕል ይሰገዳልን? በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 41፥37 ሌሊትና ቀንም ፀሐይና ጨረቃም ከምልክቶቹ ናቸው፡፡ *ለፀሐይና ለጨረቃ “አትስገዱ”፡፡ ለእዚያም ለፈጠራቸው ለአላህ “ስገዱ” ፡፡ እርሱን ብቻ “የምታመልኩ” እንደ ኾናችሁ ”ለሌላ አትስገዱ”*፡፡ وَمِنْ آيَاتِهِ اللَّيْلُ وَالنَّهَارُ وَالشَّمْسُ وَالْقَمَرُ ۚ لَا تَسْجُدُوا لِلشَّمْسِ وَلَا لِلْقَمَرِ وَاسْجُدُوا لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَهُنَّ إِن كُنتُمْ إِيَّاهُ تَعْبُدُون በግሪክ "ኢኮን" εἰκών በዕብራይስጥ “ኤሊል” אֱלִיל ማለት "ስዕል"image" ማለት ሲሆን በሰሌዳ ላይ በቀለም፣ በጠመኔ፣ በእርሳስ አለዚያም በሌላ ነገር ተስርቶ በዓይን በማየት የሚገነዘቡት የአንድ ማንነት ወይም ምንነት ምስል ነው። አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ በመጽሐፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ላይ ሥዕልን እንዲህ ይገልጹታል፦ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፤ መጽሐፈ ሰዋሰው ወግሥ ወመዝገበ ቃላት 673 *"ስዕል ማለት በቁም መልክ፣ የመልክ ጥላ፣ ንድፍ፣ አምሳል፣ ንድፍ በውኃ፣ በመጽሔት፣ በጥልፍ፣ በስፌት ወይም በቀለም በወረቀት ገዝፎ ተጽፎ ከደብር፣ ከእብን፣ ከእጽ፣ ከማዕድን ታንጦ፣ ተቀርጦ፣ ተሸልሞ፣ አጊጦ የሚታይ የሚዳሰስ ነገር ነው*፡፡" ያህዌህ ሙሴን በተራራው ሰማያዊ ኑባሬዎችን በመገለጥ እያሳየው እነዚያን ኑባሬዎች በምስል አድርጎ እንዲሰራ አዞት ነበር፦ ዘጸአት 25፥40 *በተራራ ላይ እንዳሳየሁህ ምሳሌ እንድትሠራ ተጠንቀቅ። ዘጸአት 26፥30 *ማደሪያውንም በተራራ እንዳሳየሁህ ምሳሌ አቁም*። ዕብራውያን 8፥5 እነርሱም *ሙሴ ድንኳኒቱን ሊሠራ ሳለ እንደ ተረዳ፥ ለሰማያዊ ነገር ምሳሌና ጥላ የሚሆነውን ያገለግላሉ። በተራራው እንደ ተገለጠልህ ምሳሌ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ተጠንቀቅ ብሎት ነበርና*። የሐዋርያት ሥራ 7፥44 *እንዳየው ምስል አድርጎ ይሠራት ዘንድ ሙሴን ተናግሮ እንዳዘዘው*፥ የምስክር ድንኳን ከአባቶቻችን ዘንድ በምድረ በዳ ነበረች።
@lewisoncohen6842
@lewisoncohen6842 8 жыл бұрын
ታቦት በእብራይስጥ ቴባት ወይም ሳጥን የሚለውን ይወክላል። ሉሆት በእብራይስጥ ሲሆን በግዕዝ ጽላት ይሆናል ይህም ሰሌዳ ማለት ነው። የድንግል ማሪያም አካል እንደ ታቦት ሲሄን የጽላት(ሉሆት) ማደሪያ የእግ. ቃል የተፃፈበት የሱስ ክርስቶስ በድንግል አካል አኖረ(አደረ) ቃል ሥጋን ለበሰ ።
@lewisoncohen6842
@lewisoncohen6842 8 жыл бұрын
ስለ ኦሪት ስናነሳ ብዙው ቃል ዕብራይስጥ መሆኑን ባንዘነጋ ደስ ይለኛል።
@ybaharu
@ybaharu 7 жыл бұрын
lewison Cohen
@lewisoncohen6842
@lewisoncohen6842 7 жыл бұрын
ybaharu sorry I Don't Understand.
@zerozero422
@zerozero422 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን በኡነት♥♥♥
@yakobsimon425
@yakobsimon425 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዉሸታሞች
@diborateshome6588
@diborateshome6588 7 жыл бұрын
እከመቺ እንድዋሻችው ትኖራላችሁ?
@honeysweet6768
@honeysweet6768 8 жыл бұрын
የአዲስ ኪዳን ታቦታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እሱ በመስቀል ላይ በዋለ ቀን የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከታች ተቀደደ ይላል የተገለጠ ኢየሱስ እንጅ በምጋረጃ የተደበቀ ታቦት የለንም ሃሌሉያ ኢየሱስ ታቦታችን ነው
@medhinhaddis938
@medhinhaddis938 8 жыл бұрын
እናንተ እኮ ሳትረዱት ነው የጠፋችውት ለመሆኑ የቤተመቅደስ መጋረጃ ተቀደደ ማለት ምን ማለት ነው ?እንደእናንተ አስተሳሰብ ከሆነ ጨርቁ ነው የተቀደደው? የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ ማለት በሰው እና በእግዚአብሄር የነበረው የፀብ ግድግዳ ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ በሰራው ድንቅ ስራ የፀብ ግድግዳው ፈረሰ(መጋረጃው ተቀደደ)
@honeysweet6768
@honeysweet6768 8 жыл бұрын
+medhin haddis lik nesh yetsbu gidigda be getachin mot feres gin tabotu wust yeneberew 10tu tizaz new muse yetsafachew geta kemot buhala gin tiezazatu ahunm betabotu wust sayihon be LIBACHIN endihon be adiss kidan tetsfal ya bayihonina geta memot balasifelegew neber yebiluy kudan siriat sewech lishkemut silaluchslu eko new geta yemotew eski astewuyiw ehite kitistos bekenitu mot malet new eko ዕብራውያንን መፀሀፍ በደንብ አንብቢ ብዙ ሚስጥር አለው ብሉይ ኪዳን የአዲስ ኪዳ ጥላ ነው ።ሁሉ በክርስቶስ ሆን እሱ ሁሉን በሁሉ አማላክ ነው
@lewisoncohen6842
@lewisoncohen6842 7 жыл бұрын
Honey sweet ታቦት ማለት ሳጥን ማለት ነው
@Butu07
@Butu07 7 жыл бұрын
Honey sweet Honey sweet አንቺ ድንጋይ የኛ እየሱስ እና የናንተ እየሱስ በጣም ይለያያል:: አንቺ እንደምታወሪው እግዚአብሄር የሚሰራው ስራ ለጊዜው የሚሆን አይደለም ሰዎች ድነው ለመንግሥተ ሰማያት እስኪበቁ ድረስ የሚሆን ህግ ነው ሚሰራው:: እሱም ልለውጥ መጣው አላለም:: ታቦት የእግዚአብሔር ትእዛዝ ነው:: ትርጉሙም ማደሪያ ማለት ነው:: እግዚአብሔርም በዛ ላይ ሆኜ አነጋግርሀለሁ ብሎታል:: በበሰማይም ታቦት እንዳለ ይገለጻል :: እሄን ቃል ሚለውጠው ማነው? አንድ የማይገናኝ ጥሬ ቃል ይዞ እንደ መጽሀፍ ቅዱስ አዋቂ ማውራት ጥሩ አይደለም:: ቤተ ክርስቲያን ያለ ምንም ምክንያት የምታደርገው ነገር የለም: ምሳሌዋም ይሁን አገልግሎቷ የሰማይ ነው:: እግዚአብሄር ልብ ይስጥሽ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 6 жыл бұрын
ABAWELD TENSAYE TADEYA HEN KEBUR EQA LEMN BEMQDESIO ASEQMETU LEMN AYAWETUTEM? DOLAR MESBESBIYA NEW EDE?
@honeysweet6768
@honeysweet6768 8 жыл бұрын
ወንድሜ ዕብራውያን 9 ጠቅስሃ ሙሉ ምእራፋ ሲነበብ ይህ ላሁን ግዜ ምሳሌ ነው ሲል አሁንም ይደረግ ማለቱ አደለም እንደዛ ካለ ቡሃላ ምን ይላል እስከ ቁጥር 28 ይነበብ ዘሎ ማለፍ ጥሩ አደለም መፀሀፍ ቅዱሳችን ሙሉ ነው ኢየሱስ ሁሉን በሁሉ ነው ያለነው በአዲስ ኪዳን ዘመን ነው ያለዛማ ጌታ በከንቱ ሞተ ማለት ነው ኧረ እናስተውል ቃሉን አናጣም እባካችሁ።
@nigusemiru2344
@nigusemiru2344 8 жыл бұрын
+Honey sweet
@honeysweet6768
@honeysweet6768 8 жыл бұрын
+nigus emiru. brother do not judge any one. to be honest there is nothing to be jealous about orthodox church you don't know me.i am not talking about church politics or i am not taking about any religion or denomination i am talking about LIFE true LIFE in christ. I am not going to any of ortodox people or other place to ask about LIFE because i have been there all my life but you know what no one answer my question only almighty GOD have all answer in our holy bible that gives me life , peace,joy and blessing i keep reading every day and night but you know why i wach this kind of video on you tube there is alots of people teaching the right bible i take that for my life but this kind of preaching it is like once up on a time .... sorry we need pure bible words we need to learn that is why i comment and i am not stopping to comment if i watch like this out of the bible teaching or teret teret.God bless you brother.
@fjfgvfghglkgjgjgjjhjjj6135
@fjfgvfghglkgjgjgjjhjjj6135 6 жыл бұрын
Honey sweet እህቴ የፃፍሽው ይሁንልሽና ፅላቱንና ስርአቱን ተሽሯል እንዳትጠቀሙ የሚል ቃል ከመፅሀፍ ቅዱስ ካለ ጥቀሺልኝ እስኪ
@iyoaskegeta1888
@iyoaskegeta1888 4 жыл бұрын
2 ቆሮንቶስ 3 (2 Corinthians) 1፤ እንደ ገና ራሳችንን ልናመሰግን እንጀምራለንን? ወይስ እንደ ሌሎች የማመስገኛ መልእክት ወደ እናንተ ወይስ ከእናንተ ያስፈልገን ይሆንን? 2፤ ሰዎች ሁሉ የሚያውቁትና የሚያነቡት በልባችን የተጻፈ መልእክታችን እናንተ ናችሁ። 3፤ እናንተም በሕያው እግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በቀለም አይደለም፥ ሥጋ በሆነ በልብ ጽላት እንጂ በድንጋይ ጽላት ያልተጻፈ፥ በእኛም የተገለገለ የክርስቶስ መልእክት እንደ ሆናችሁ የተገለጠ ነው። 4፤ በክርስቶስም በኩል ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ያለ እምነት አለን። 5፤ ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፥ በገዛ እጃችን እንደሚሆን አንዳችን እንኳ ልናስብ ራሳችን የበቃን አይደለንም፤ 6፤ እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን፤ ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል። 2 ቆሮንቶስ 3 (2 Corinthians) 7፤ ዳሩ ግን የእስራኤል ልጆች ስለዚያ ስለ ተሻረው ስለ ፊቱ ክብር የሙሴን ፊት ትኩር ብለው መመልከት እስኪሳናቸው ድረስ፥ ያ በፊደላት በድንጋዮች ላይ የተቀረጸ የሞት አገልግሎት በክብር ከሆነ፥ 8፤ የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ይልቅ በክብር አይሆንም? 9፤ የኵነኔ አገልግሎት ክብር ከሆነ፥ ይልቅ የጽድቅ አገልግሎት በክብር አብዝቶ ይበልጣልና። 10፤ ያ የከበረ እንኳ እጅግ በሚበልጠው ክብር ምክንያት በዚህ ነገር ክብሩን አጥቶአልና። 11፤ ያ ይሻር የነበረው በክብር ከሆነ፥ ጸንቶ የሚኖረውማ እጅግ ይልቅ በክብር ሆኖአልና። 12፤ እንግዲህ እንዲህ ያለ ተስፋ ካለን እጅግ ገልጠን እንናገራለን፥ 13፤ የዚያንም ይሻር የነበረውን መጨረሻ ትኵር ብለው የእስራኤል ልጆች እንዳይመለከቱ፥ በፊቱ መጋረጃ እንዳደረገ እንደ ሙሴ አይደለንም። 14፤ ነገር ግን አሳባቸው ደነዘዘ። ብሉይ ኪዳን ሲነበብ ያ መጋረጃ ሳይወሰድ እስከ ዛሬ ድረስ ይኖራልና፤ በክርስቶስ ብቻ የተሻረ ነውና። 2 ቆሮንቶስ 3 (2 Corinthians) 15፤ ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ የሙሴ መጻሕፍት በተነበቡ ጊዜ ሁሉ ያ መጋረጃ በልባቸው ይኖራል፤ 16፤ ወደ ጌታ ግን ዘወር ባለ ጊዜ ሁሉ መጋረጃው ይወሰዳል። 17፤ ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ። 18፤ እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን
@hailemichaelnegesse6770
@hailemichaelnegesse6770 3 жыл бұрын
ቅድስ ጊዮርጊስ ታቦት kkkkkkkkkkkk ኧረ እባካቹ ህዝብን አታታልሉ
@samuellemma5520
@samuellemma5520 8 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@meseretmese9133
@meseretmese9133 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@alramazgarshal2791
@alramazgarshal2791 8 жыл бұрын
kale hiywet yasemaln
@romanhailu6277
@romanhailu6277 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-rq3mv1im8x
@user-rq3mv1im8x 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ታቦት - ክፍል ፪
28:48
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 7 М.
EOTC TV - ክፉን በክፉ አትመልስ
32:53
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 42 М.
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,4 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 3,9 МЛН
ህይውቴን የቀየረው ትምህርት😔
7:21
Medhanit Tube መድሐኒት ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
ታቦት  ፡ ክፍል አንድ
36:53
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 9 М.
EOTC - TV: ነብያት የፈለጓት መድኃኒት
33:45
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 29 М.