EOTC TV | ልዩ መግለጫ | በብፁዕ አቡነ አብርሃም ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት

  Рет қаралды 502,757

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvcha...
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/...
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
www.instagram....

Пікірлер: 1 200
@abeltadesse4104
@abeltadesse4104 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤቱን ትላንትም፣ዛሬም፣ነገም ያፅዳል። ታምረኛዋ የኢትዮጺያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንም በከተማ ውስጥ ፓለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ሽኩቻዎች በተጠመዱና በስጋዊ ምቾት በታጠሩ አባቶች ሳይሆን በባዶ እግር ትቢያ ለብሰው፣ድንጋይ ተንተርሰው፣ ግርማ ሌሊቱን ድምፀ አራዊቱን ታግሰውና ውዳሴ ከንቱን ተጠይፈው እግዚአብሔርን በሚማፀኑ ቅዱሳን አባቶች ጸጋና ጥበብ የቀደመ ክብሯን ታስመልሳለች!!!
@segenetayane6851
@segenetayane6851 Жыл бұрын
God bless you 🙏🏽🙏🏽✝️✝️✝️
@mayakiyatube4276
@mayakiyatube4276 Жыл бұрын
😘😘😘❤
@kmkm9905
@kmkm9905 Жыл бұрын
እውነት ነው
@AvetashKahsay
@AvetashKahsay Жыл бұрын
ያድርግልን ኣሜን!
@tigistwaje6543
@tigistwaje6543 Жыл бұрын
Amen yadrglin ❤
@tekahailu6360
@tekahailu6360 Жыл бұрын
*ኣባ!🙏ሽቅብ.. ይቅር ይበልዎት🤔ከመች ወዲህ ነው(ውሸት = እውነት የሆነው)...ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲህ...(የሚሉት እኮ መእምናን ካለቁ በኋሏ የላክነው ሰላም👹ሠላም ነው እያሉን እኮ ነው።ከሕዝብ የተደበቀ ይመስል🎉 እውነት🎉 ይላሉ? ✅እርቃችሁ እንደ ፖለቲከኞቹ እናድርገው እያሉ ነውኮ?🤔እነሱ ጥቅማቸውን እየተያዩና ያደረጉት ይቅርታ ብለው ሳይሆን፤በውጭ ሐይሎች ተገደውና መሳርያ ስላለቀባቸው ነው።እናንተግን የእውነት ይቅርታ ነው የሚጠበቅባችሁ እንጂ ቁማር ኣያምርም🙏የትግራይ🇪🇹ፀሐይ የሞቀው እውነት ኣላቸው፤እናንተም በብልጣብጥነት ሳይሆን እውነት ይናገሩ መእምንም እጅግ ኣዋቂ ነውና።(የኦሮሞ ባለ ግዜ ነን ከሚል በሓይል ኣስፈፅመዋል!🇪🇹የትግራይ🇪🇹ግን ተገፍተው ነው፧ስለዚህ እንደ ፖለቲከኞች በኣፈ ቀላጤነት ሳይሆን ከእውነት የመነጨ ይቅርታ ይበል ሲኖዶስ፨ለሕወሓት(ብልፅግና ሁን)ብላችሁ የሄዳችሁት የሰላም ተልእኮ፤ለሰላም ልናስታርቅ ነበር ካሉ ነውር ነው።ያኔ የትግራይ🇪🇹ሕዝብ ኣይመለከትም ምክንያቱ መንግስት ደግፎ ይያዙ ብሉ ከፍቶ ካስገባ በኋሏ፤ኣጋጣሚው ተጠቅሞ ለ3ት ወር በዝግ ነበር ከኣክሱም🎉የጀመረው ጭፍፋ መላ ትግግራይን ያዳረሰው።ከዛ እንድያ ከሆነ እማ በሚል ወጣቱ ወደ በረሃ ወጣ እራሱን ኣስከበረ❤ኣሁን የናንተ ጦርነት ያልተሳካው ይኸው ቀጠለ ኣባ(ለትግራይ🇪🇹ሕዝብ ግን ኮንፊዩዝ ማድረግ እንደ ማይቻል ልንገርዎት) በብጣ ብልነት ሳይሆን በቅንነት ይናገሩ(ያኔ ለሰላም ሄድን የሚሉት🦵እግር ቆርጦ🦶 ዊልቸር ልስጥህ ኣይባም።ለተባላችሁት ነው እሚያወሩት!ያኔማ በረሃ መትመም የጀመረበት መብቱን ለማስከበር* 🙏🙏🙏
@kitessemakit
@kitessemakit Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቡራኬዎ ይድረሰን:: ሰላማዊ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላሙን ለሐገራችን ለኢትዮጵያ ለቅድስት ተዋሕዶ ሐይማኖታችን ያምጣልን አሜን:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን:: ቡራኬዎ ይደርብን::
@melon_arkebe
@melon_arkebe Жыл бұрын
የትግራይ አባቶች ጥያቄ እኮ በጣም ቀላል ነው። በጦርነቱ ወቅት መድፈኛ እና ታንከኛ የነበሩ ጳጳሳትን በስም ለይታችሁ አውግዙ፣ ትክክለኛ ይቅርታ ጠይቁ፤ ዳንኤል ክብረት የተባለን የአጋንንት ፈረስ ክህነቱን አፍርሱ ነው የተባላችሁ ። ለማንኛውም አሁን ረፍዷል።
@dawitmelesse8761
@dawitmelesse8761 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ለምን ጥቁር አልለበሰም ? የናንተ ነገር ስለበቃው ነው 27 አመቱንም ዛሬም ክፋትና ከሴራ ስላሎጣቹ
@melon_arkebe
@melon_arkebe Жыл бұрын
@@dawitmelesse8761 በቃ እንዲተውን ሲኖዶስ ለሚባለው የአስመሳይ ጥርቅም ንገርልን ጎሽ!!
@An..
@An.. Жыл бұрын
በኛ በክፉወች ሀጥያት ቤተክርስቲያንን አሰቃየናት።እናት ቤተክርስቲያን ሆይ ይቅር በይኝ 🙏 ጌታ ሆይ በሰላም ተጉዘን ወዳንተ እንድንመጣ አድርገን። አባታችን እውነተኛ ሰላምን ከእርስወ አንደበት አየናት በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@tigistdemissie
@tigistdemissie Жыл бұрын
አቤቱ በቤተክርስቲያን ላይ የመጣውን ፈተና መድሀኒአለም ይመልስልን
@MolaBelay-uu5yz
@MolaBelay-uu5yz 5 ай бұрын
😮lckdmm
@SadSad-j9t
@SadSad-j9t 5 ай бұрын
YES❤
@Mottakeranyo123
@Mottakeranyo123 Жыл бұрын
እስካሁን የት ነበራቹህ?? ኣንታረቅም ታረቁ ኣትበሉን ብለው ኣሜሪካ ድረስ የሄዱት 12 ጳጳሳት የት ናቸው?? ስለነሱ ለምን ኣታወሩም? ለምንስ እርምጃ ኣትወስዱም? በኣርዓያ ስላሴ ከተፈጠረው የሰው ልጅ ይልቅ ሰይጣን ይሻለናል ያሉትስ ምን ተባሉ? ምንም? ታድያ ከነዚህ ጋር እንዴት ህብረት ሊኖረን ይችላል?
@haylegrbreail
@haylegrbreail Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰኝ አመድ ነስንሰን ማቅ ለብሰን ወደ እግዚአብሔር ማልቀስ ነው ያለብን በእውነት ከየትኛው ሐዋርያ ከማን ይሆን ይኽንን ተግባር የወረስነው እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ብሌን-ወ5ቸ
@ብሌን-ወ5ቸ Жыл бұрын
😢😢😢😢አወ አክሱም ስትፈርስ ዝም ብላችኋል ሃይማኖታችን። ከአክሱም ነው ዛሬ ግነን ወሬ ጥሩ አይደለም ከናተ ትግራይ ምንም አትፈልግን። ፖትራሪካችን ጁታ ስትሉ አልነበረምዴ
@hiwiadugna7476
@hiwiadugna7476 Жыл бұрын
ኸረ ተው አደብ ግዙ ክልልና ሀይማኖት ለዩ ሰው ስለሀይማኖቱ ይሰደዳል እንጂ ስለክልሉ ብሎ አይሰደድም አደለም ክልል አገር ቢፈረስ እንኳ ሀይማኖቱን ይዞ እንደ ሀዋርያት ይሰደዳል። የእናንተ መሪዎች ጥፋት እኮ የጀመረው ከ32 አመት በፊት ነው ታጋዎችን የመንኩሴ ልብስ አልብሶ ወደገዳም ሲልክ ነው ብዙ ነገር አለ ግን ሀይማኖት ህይወት ነው ኦርቶዶክስ ደግሞ አንድ ስለምታደርገን ነው እንጂ በዘርማ ቢሆን ገና ድሮ ኢትዮጲያ ምድር ላይ ሰው አይኖርም ነበር።
@romadiabrha253
@romadiabrha253 Жыл бұрын
@@hiwiadugna7476 ምን አለማመጠክ ታድያ ለ32 ዓመት ከተሰቃየክ , ይገርማል ሴጣናዊ አንደበታቹ . ለዚህ መፍትሄ መለያየት ነው እናተ 32 ዓመት አልክ በውሸት ትግራይ ግን በእውነት ከ ደቂቀእስጢፋኖስ ያጋጠመንን ስቃይና ሰቆቃ እስካሁን ለመናገር አትደፍርም . ተጋሩ በናንተ ያልደማኖው ግዜ ፈጣሪ ፊት እንደምትቆም አትርሳ ለፓለቲካ ፍጆታ እምነትን አትጣስ ሰይጣን አምላኪ ከሆኑ አባቶቻችሁን ራሳቹን አድኑ ..ሰው ልጅ ማች,ነገም ፍርድ ተቀባይ ነው በፈጣሪ ፊት, ይሄ ፋኖ አባት ሚለውን ስማ በቋንቋህ ውሸት እያወራ መሆኑን እየሰማክ ትግራይን ስላስፈራራ ብቻ ወደድከው. አብርሃም ማን ነው ጠይቅ ተወግዞ የነበረ ማፍያ በአብይ ግዜ ከውጭ መጥቶ ትግራይን ለማስጨረስ ኤርትራን ድረስ ሂዶ ከ ኢሳያስ ተማክሮ ትግራይን ለማጥፋት የተመለሰ ስይጣን ነው...አሁን እዚ አባት አባት ቢሉት ትግራይን ስላቋሸሸ ...ኦርቶዶክስ መሆን መሆንን ይጠይቃል እውነትን መቀበል ውሸትን መካድ መቻል ሲኖርህ ብቻ ኦርቶዶክስ (ቀጥታ) ያስብለሃል,አልበለዝያ በአህዛብ ጫጫታ በሰይጣን መንፈስ የትግራይን ኦርቶዶክስ የሚፈርስ የለም ምክንያቱም መስራቹ ራሱ ስለ ሆነ:: ለትግራዋይ ኦርቶዶክስን አታስተምረውም ራሱ የሰጠክን እምነት 😂 ሰይጣን ይሻለናል ብላቹሃል ሰይጣን ከማን ይሻላል ??? የ ናንተ modern orthodox ትምህርት ነው :: ሰይጣን ከመረጥክ አንተ ራሱ ሰይጣን ነክ ስለዚህ ስለ ወንጌል ትምህርትና ምን ያርግለሃል. ሰይጣን አምላኪ አደለሁም ባይ ከሆንክ በል ክርስቲያን ሁንና ሃቁን መስክር ልይህ ::
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
እባከ የሁሉ ጌታ ምድርን ና ስማዪን ያቆምክ ጌታ አባቶቻቻንንና አገራቺንን ጠብቅልን አሜን
@zola1621
@zola1621 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን። እግዚአብሔር ተዋህዶን ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
@addistaddes877
@addistaddes877 Жыл бұрын
ሰይጣን ቢገዛን ይሻላል አላላችሁም የትግሬ ዘር ይጥፋ አላላችሁም ጦርነቱን ባርካችሁ ህዝቡን አላስጨፈጭሁም አጥፍታችሁአል።
@luwamluwam3868
@luwamluwam3868 Жыл бұрын
ማልቀስ የሽዋውያን ስራ ነው ብፍፅም የትግራይ ኦርቶክስ አማኖች የኢትዮጵያ ኦርቶክስ አንከተልም ፍፅም ለአንዴ እና ለመጨረሻ ተበጠሰዋል ለምን የአራት ጵጵሳ አድርጋቹ የሚትወስድ አይገባኝም
@getachewhailu6828
@getachewhailu6828 Жыл бұрын
ብፁዕ አቡነ ፋኖ ኢሳያስ አፈወርቂ ጓደኛክንሳ? አታስመስል
@DailyLife833
@DailyLife833 Жыл бұрын
Don't waste your time Abatachin. These people are so racist. They are baptized by racism. They don't know excuse. let them to go. We don't need them.
@messiessi3635
@messiessi3635 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ😢😢😢
@ethiomamatube
@ethiomamatube Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን!! የሰላም አምላክ ልቡናቸውን ይመልስላቸው
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል Жыл бұрын
ምን ቡራኬ አላችው እኝህ ደም አፍሳሽ ፓፓስ ያስመረጡ???
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 8 ай бұрын
​@@የዬካውቅዱስሚካኤል ዲያቢሎስ ለነገር ለስድብ አትቸኩል መጀመሪያ የሚባለውን አድምጥ ቆሻሻው ዲያቢሎስ ወራዳው አትዘባርቅ የእውነት ጠላት ሳጥናኤል መቼም አይሳካልህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዘለአለም አንድ ናት ተቃጠል ዲያቢሎስ
@medhanieweldemariam3579
@medhanieweldemariam3579 Жыл бұрын
ምነዉ ከመሸ መጣህ ቀኑ ካለፈ,…ኣለች ዘፋኝዋ! በእናንተ ሴራ የግፍ መኣት የወረደበት የትግራይ ህዝብ እና ኣብያተ ክርስቲያን ይቅር ብሎኣችዋል ነገር ግን እናንተን የእምነት ኣባቶቼ ብሎ እንዲቀበል ኣይገድም።
@ናኒ
@ናኒ Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ Жыл бұрын
አባቶቼ. ይፍቱን. ይባርኩን. የናንተ ጭንቀት የኛም ነው. የመጣውን ማዕበል በምህረቱ. ፀጥ እዲያደርግልን. ሕያው አምላክ ግድ ነው. ።
@tewodros4795
@tewodros4795 Жыл бұрын
አግዚአብሔር አንድነታችንን ይመልስ 🙏 ዳንኤል ክብረትን ግን ዳቆን የሚለውን መአረጉን አንስተናል ይበሉልን
@wirohode506
@wirohode506 Жыл бұрын
elios yanisashe lik newu yetenagerewu zereghnoch hager yagemachewu
@samrawittsegaye3081
@samrawittsegaye3081 Жыл бұрын
​@@wirohode506aybalem
@tewodros4795
@tewodros4795 Жыл бұрын
@@wirohode506 ምን ትሰራለክ እዚህ ውሮ 🤮
@ባርችነኝየስደቷ
@ባርችነኝየስደቷ Жыл бұрын
ፈጣሪ ለሁሉም ልብ ይስጥ ማስተዋሉን ያድለን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን🙏🙏🙏😭😭😭
@weianejgna1947
@weianejgna1947 Жыл бұрын
አባታችን እንደ ትልቅ ቶቃም 13 እና 14 ዓ/ም የትግራይ ሕዝብ ስያልቅ አባቶች ሲታረዱ እናቶች ሕጻናት ሲደፈሩ አአ ያሉ አባቶች ሲታሰሩ ቤተክርስትያን ደመወዝ አንሰጥ ስትሊ ለቅዱስ ለፓትርያርክ ህዝብ እያለቀ ነው ሲሉ አፈርን ስትሉ የግላቸው ነው ስትሉ አሁን ምን ነው።
@mebrathaile4794
@mebrathaile4794 Жыл бұрын
የዛሬ ሦስት አመት ትግራይ ሲወረር ሲገደል , በሉ ሂዱ ግደሉ ህዝቡም እጥፉ ብላቹ መርቃቹ ከመሬት ገጽ እንዲጠፉ መርቃቹ የላካቹ እናንተ ናች:: የትግራይ ሊቃውንት 4 ደብዳቤ ልከው ወንድሞቻቹሁን እንዴት ታስጨርሳላቹ ብለው ሲጠይቁ ግደለው በለው ያላቹ እናንተ ናቹ:: የራሳቹ ጳጳሳት መሾም የጀመራቹም እናንተው ራሳቹ ናቹ:: ራሳቹን መርምሩ::
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 Жыл бұрын
ብፁዕ፡አባታችን፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡በዕድሜ፡በጤና፡ያኑርልን፡መድሐኒአለም፡በደሙ፡የመሰረታትን፡ቤተክርስትያን፡እኛው፡አማኞቿ፡አሰቃየናት፡አጎሳቆላናት፡ቸርነቱ፡የማያልቅበት፡አምላክ፡ሀጢያታችንን፡ይቅር፡ብሎ፡አንድነታችንን፡ይመልስልን፡ቤተክርስቲያናችን፡እንደጥንቱ፡በረሷ፡ተመርታ፡የራሷን፡ዶግማ፡ጠብቃ፡እንድትኖር፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡ቅዱስ፡ፍቃዱ፡ይሁንልን፡በቃ፡ይበለን፡ከላይ፡እስከታች፡ልቦና፡ይስጠን።
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን አቤቱ ያባቶቻችን አምላክ ሆይ ቅድስት ቤተከርስተያንን ጠብቅልን በአርሷ ላይ የተዘረጋውን የተንኮል እጅ አንሳልን አሜን 🙏🕊✝️🕊
@selamselam7608
@selamselam7608 Жыл бұрын
መንበረ ሰላማ ኢና ንደሊ👍ኣብ ጎኒ ኣቦታትና ኢና ምስ ሲኖዶስ ኢትዮጵያ ሕብረት የብልናን::መንበረ ሰላማ ኢና ንደሊ ንብለና እንታይ ጸገም ሰለ ዘለዎ እዩ ሓፍ ኮፍ ዝብለዉ ባ!!...
@binialemu6261
@binialemu6261 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያውርድ እንደ ሀጢያታችን ሳሆን እደቸርነቱ
@melatregassa9731
@melatregassa9731 Жыл бұрын
ያለፈውን አይነት ምህላ ጥቁር መልበስ ና ማልቀስ ያስፈልጋል
@ሽሻይኣዳነ
@ሽሻይኣዳነ Жыл бұрын
ትግራይ ስትጨፈጨፍ የት ነበራቹ እሰይ ትሉ ነበር እኮ ስለዚ ኣንተዋወቅም።
@dawitmelesse8761
@dawitmelesse8761 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ምን ይቀርባታል ኢትዮጵያዊ የትግራይ ህዝብ ከሚደግፈው ወያኔ ያተረፈችው ዘረኝነትና የባህር በራን ማጣት ነዉ
@andebetmitiku2916
@andebetmitiku2916 Жыл бұрын
እግዚአብሄር እናት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ
@saraamine6538
@saraamine6538 Жыл бұрын
አባቴ ምነዉ ?እዉነት ነዉ መንግስት በሀይማኖት ጣልቃ ገብቶ የራሱን ጳጳሳት ሹሞ የዛሁሉ ቤተክርስትኖች መፍረስ እና የአኢርቶዶክስያዉያነ ማቅ መልበስ አልተካሄደምን ግድያስ በዚህ መንግስት አልተፈፀምምን ?????ከመንግስት ጋር ከመተባበር ለአለም ኦርቶዶካስ ተከታዮችእና ክርስትያኖች ጥሪማድረግአይሻልምን ???
@melon_arkebe
@melon_arkebe Жыл бұрын
ኧረ ተውን እባካችሁ? ራሳችሁን ቻሉ!! የኢትዮጵያ ሲኖዶስ ካለትግራይ ራሱን ችሎ መቆም አይችልም እንዴ?? bye bye
@abbaadanuu6701
@abbaadanuu6701 Жыл бұрын
የወልቃይት እና የራያ ትግራዊያን ተፈናቃዮች መጀመሪያ ወደ ቦታቸው ይመለሱና። !
@ruterute3445
@ruterute3445 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በሁሉም ነገር እሱ ይቅደም ልክ ነው ሁላችንም ለሰላም በፀሎት መቆም አለብና ፈጣሪ ይርዳን ። ያባታችን ቡራኬ ይድርስን ሰላም ለሁላችን
@teklemariamteklu6894
@teklemariamteklu6894 Жыл бұрын
ኣንዲት የትግራይ ቅድስት ቤተክርስትያን ተመስርታለች ሊቀ ሊቃነጳጳሳት ኣባ ማትያስ ደግሞ ጳጳሳችን ናቸው ኣራት ነጥብ
@Debrenazret
@Debrenazret Жыл бұрын
ይህንን ፈተና ምናልፍበት አይምሯዊና ልቦናዊ ስፋት ይስጠን የላይኛው🙏🏽 የኛን የሰዎችን ድካም ስለሚያውቅ እሱ የማያልቅበት ይታገሰናል መቼም 🙏🏽 ለክፉም ለደጉም እንፀልይ 🙏🏽
@genetabate45
@genetabate45 Жыл бұрын
እጂግ በጣም ደስ የሚል መግለጫ ነዉ. እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅሩን ያዉርድልን.🙏🙏🙏
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችን ሰላሙን ፍቅሩን ያውርድልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን ቡራኬዎን ይድረሰን አባታችን ❤❤
@tesfayatemiru5990
@tesfayatemiru5990 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!
@fanikidstube6104
@fanikidstube6104 Жыл бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ወደ አንድነት ያምጣን እግዚአብሔር ይርዳን የቤተክርስትያን አንድነት እግዚአብሔር ያድለን ጸሎታችንን ይቀበልልን🙏🙏🙏😭😭😭
@behileabew
@behileabew Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይደርብን :: የሰላሙ ባለቤት ሰላሙን ያምጣልን ለቤተክርስቲያናችን
@nebyu2692
@nebyu2692 Жыл бұрын
እኛ ምእመናን እነ ኣባ ዼጥሮስ እነ ኣባ ኣብራሃም ፣ ኣባ ህፃን እና የመሳሰላቹ እንደ ኣባት ብለማናያቹ እጅግ የምንወደውን እና ምናከብረውን ሃይሞኖታችን እናንተ እንድትመሩት ኣንፈልግም። ስለዚም ደግሞ የራሳችንን መሪዎች መርጠናል ።ኣንፈልጋቹም ኣትፈልጉን።።።።።።ኣርባ ኣራት ነጥብ።
@behileabew
@behileabew Жыл бұрын
@@nebyu2692 የእግዚአብሔር ቤት በትእቢት አይመራም ዝቅ በማለት እራስን በመካድ በፍቅር በይቅርታ ነው እንጂ የቄሳርን ይዞ ደጀ ሰላም መቅረቡ በዚህ አድካሚ ሂወት ላይ ሌላ ድካም መጨመር ነው:: እግዚአብሔር ሐዋርያት አድርጎ መከራን ስለሱ እንዲቀበሉ ሲሾማቸው እሱ ስለወደደ እንጂ እኛ ስለወደድን አይደለም::
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 8 ай бұрын
​@@nebyu2692ግማታም ጋላ በየኮሜቱ በመዞር ምንም አታመጣም ዘግማታሞች ቤተክርስትያን አዲት ናት ጀዝባ አትልከስከሽበየኮሜቱ ያበደ ውሻ ይመስል ለነገሩ ከዝበላይ እዴት ታብዱ
@tsigekebede1835
@tsigekebede1835 Жыл бұрын
አቤቱሁ አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክሪስቶስ ሆይ ስለምትወዳት እናትክ ስለ ድግል ማሪያም ብለ ይቅሪ በለን አድ አሪገን 🤲🙏✝️🖤😭አምላካችን እደ ቸሪነትክ ብዛት ተመልከተን
@kassahunshanka7723
@kassahunshanka7723 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን። ስለሆነም እውነቱን ተናግረዋልና ከዚህ በሃላ ብፁዕ አባታችን እርሶ ሃላፊነቶን ተወተዋል። ከዚህ መለስ የእግዚአብሔር ስራ ነው።
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb Жыл бұрын
አሜን ብፁዕ አባታችን ብራኬዎት ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ አንድ ያድርገን ሰላሙን ያድለን አሜን፫
@TadeleKasahun
@TadeleKasahun 8 ай бұрын
ብፁአባታችን በረከትዎ ይድርስን ለእኔ አባታችን እውነት ናቸው
@AaAa-uq7rt
@AaAa-uq7rt Жыл бұрын
ኣባ ሰረቀ ብራሃን ለምን ከአየር ፖሪት መለሲካቸዉ ሰላም ከፈለክ
@merongebru9432
@merongebru9432 Жыл бұрын
Yemelisewn Akal teyike ...ke abatochachin laye werduuu
@AaAa-uq7rt
@AaAa-uq7rt Жыл бұрын
@@merongebru9432 ሻለቃ ጴጥሮሰ አና ይህ ዲያብሎሰ ነዉ የመለሲዋቸዉ
@Justice4victims-jx9pz
@Justice4victims-jx9pz Жыл бұрын
አዎ ወደ ትግራይ የሄዳችሁት ጦርነትን ለመቀስቀስ እንደነበረ እናንተም ታውቁት አላችሁ ።
@abigail.travel4146
@abigail.travel4146 Жыл бұрын
Des yemile megelcha. This need to be translated into multiple languages
@hansab1
@hansab1 Жыл бұрын
ትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስትያን ። ከ ሴጣን ኣምላኪ የ ኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ኣንድ ከሆነች እኔ እምነቴን እቀይራለዉ ። ምክንያቱ ክሰዉን ሴጣን የሚያምንን ጳጳስ መስቀል ለመሳም ኣቅሙ የለኝም ።
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
ዘረኛ እምነትሽ ከዘር ይበልጣን ስለዚህ እምነት የለሽም ደፋር እምነቴን እቀይራለሁ ትያለሽ? 🤔አይ መደዘዝ 😏
@yibarek8871
@yibarek8871 Жыл бұрын
አሁን እራሱ ኦርቶዶክስ አይደለሽም እሱን እወቂ ማፈሪያ
@wasihungirma3181
@wasihungirma3181 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ልብ የሚነካ መግለጫ ነው በጸሎትም በሚያስፈልገው ነገር ሁሉ የቤተክርስቲያንን አንድነት ለመጠበቅ በጋራ አንቆማለን
@elsabettsegaye9966
@elsabettsegaye9966 Жыл бұрын
😢😢😢😢በረከትዎ ይድረሰን ብፁህ አባታችን ስቃያችሁ ያስረቅሰናል ያስጨንቀናል የርሕራሔ አምላክ ይዘንልን 😢😢😢 ጌታ ሆይይይይይ
@hailemaryamgebru165
@hailemaryamgebru165 Жыл бұрын
እነዚ ሰዋች ምን ኣይነት ትእቢት ነው ውስጣቸው የገባው ሁሉም ነገር በቪድዮ ያለ ነው ኣትሸውዱንም እኛ ተጋሩ ሴጣንን ከሚያመልኩ ኣባቻች ጋር ኣብረን ኣንጸልይም ኣስወግድዋቸው ተብላቹሁዋል ጵጵስናቸውን ኣንሱ ኣውግዝዋቸው በማስፈራራት ግን ኣብይም ኣላረገውም እንኩዋን እናንተ በምላስ ሽለላ ኣይፈታም የተጠየቃችሁትን ኣርጉ ከዛ ቡሃላ በየ ሴኖዶሳችን ተከባብረን እንድንኖር ካልሆነ ግን ኣክሱምን በፎቶ ብቻ ነው ምታዩት ከነ ታሪክዋ ከነ ፊደልዋ ከነ ቅኔዋ ከነ ዜማዋ
@almaalma6525
@almaalma6525 Жыл бұрын
ለምን ግን በለዉ ግደለው ያሉትን አባቶችን ይቅርታ እንዲጠይቁ አታደርጉም ወይም አታወግዙም እነዚህ አባቶች ለትግራይ ህዝብ ብቻ ሳይሆን አዲስ አበባ በነበሩት አባቶች ካሀናት እንዲሁም በብፁ አባታችን ፓትሪያሊክ አቡነ ማትያስ ሳይቀር ያደረሳቹሁት እረ ስንቱ አሁንም እዉነተኛ ሰላም ከተፈለገ መቅደም ያለበትን አስቀድሙ
@aster11jemal35
@aster11jemal35 Жыл бұрын
በለው ያስቀደመ ቤተክርስቲያን የጦር ማከማቻ ያረገ መቸ ይቅርታ ጠየቀ
@lilegrema813
@lilegrema813 Жыл бұрын
እውነት እነንተ የፈጣሪ መንበር ላይተቀምጣችህ ፈጣሪ የሾማችህ በፈጣሪ ስም የምትነግድ ግፍ የማትፈሩ አንድን የትግራይ ብሄር አስጨፍጭፋችህ መንጋችሁን የበተነችህአደገኘ ቤሄርተኛ ዘረኞች የጣሪን ካባ ለብሳችህ ተኳሽ ካድሬዎች ፈጣሪ ገነ ፍርክርካችሁን አውጥቶ ቤቱን ያስተካክላል እነንተካድሬዎች ነችህ የምን ቄስ ዩነንተን መስቀል ከመሳለም …..,እያለ ስንቱ እያፈነገጠ ሀይማኖቱን ትቶ ወደ ሌላ ሀይማኖት የገባው ቤትይቁጠረው መንጋቹህ ተበትኖል ገኑ ይቀጥላል ምክንያቱም ፖለቲካ ካድሬነት ተኳሽ ዘረኝነት ይ ዛችህ የተቀደስ ቦታ ገቭታችሀል ፈጣሪ ደግሞ ቤቱን ያጠራል ባዶ ትቀራላችህ ስለዚህ ይህ ውትወታቹህን ስለ ትግራይ ህዝብ ካላቆማችህ ጉዳችሁን በአደባባይ እነጋልጣለን አንፋታችህም ይህ ነው ሀቁ ከፈለጋችህ በዘር ከሆነ ሀገራችህ ግብነ እኑንተም ቱደራጅ አዲሳባን ለባለቤቱ አስረክብ ይህ ኑው ሀቁ
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn 8 ай бұрын
ብፁ አባታችን በረከትኦ ይደርብን አሜንን ፈጣሪ❤ይጠብቅልን ❤ልቦናችንን ይክፈትልን ❤
@amanueltesfamichael2708
@amanueltesfamichael2708 Жыл бұрын
በመጀመርያ በትግራይ ህዝቢ የደረከው ኣስጠሊ ንግግር ይቅረታ መጠየቅ ኣንተ የፍኖ ቀስ!
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ብፁህ ወቅዱስ አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰን አሜን ለአገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሏን ፍቅሯን አንድነቷን ያሳየን ኦርቶዶስ አዉይ ሁላችን በያቅማችን ታባቶች ጎን ሆነን ማልቀስ መበርከክ አለብን የሰላም አባት ቸሩ ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልን አሜን🙏🕯📖
@romadiabrha253
@romadiabrha253 Жыл бұрын
ብፁእ ወቁዱስ 😂 ይሄ ታራ ደብተራ እንጂ ብፁእ ወቅዱስ አደለም "ተላላኪ ነኝ "አለሽ ስልጣኑ 😂 ለ ኣባታችን ፓትሪያርክ መአርግ መጥርያ ነው ብፁእ ወቁዱስ ፓትሪያርክ ሊቃነ ዻዻሳት(አባ ማትያስ) የዚህ ሰውየ ስልጣን ትክክለኛ መጥርያ ከፈለግሽ ግን "ሌባ ወ ቀጣፊ ተላላኪ ቶክላ ሊቀ ሰይጣን ደምመላሽ ዘ ጎንደር"
@nebyu2692
@nebyu2692 Жыл бұрын
እኛ ምእመናን እነ ኣባ ዼጥሮስ እነ ኣባ ኣብራሃም ፣ ኣባ ህፃን እና የመሳሰላቹ እንደ ኣባት ብለማናያቹ እጅግ የምንወደውን እና ምናከብረውን ሃይሞኖታችን እናንተ እንድትመሩት ኣንፈልግም። ስለዚም ደግሞ የራሳችንን መሪዎች መርጠናል ።ኣንፈልጋቹም ኣትፈልጉን።።።።።።ኣርባ ኣራት ነጥብ።
@misraknegash499
@misraknegash499 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆ እባክህን የቤተክርስቲያናችንን መከራዋን ተመልከት:: 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@lms8440
@lms8440 Жыл бұрын
ትልቅ መልዕክት ነው አባታችን። ነገር ግን ባለፈው በነበረው በዘር ሹመቱ በጣም አዝነናል።
@bbhh211
@bbhh211 Жыл бұрын
አቡነ አብርሀም በረከትዎ ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን እድሜዎትን ያርዝምልን
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 8 ай бұрын
አሁ አሁን ሸተተኝ ሰላም ሸተተኝ እሰይ ሰላም ሸተተኝ እሰይ አሁን ነጋ ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልኘ አሜን ፣፣፣፣ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
እንደ ብፅኦ አቡነ አብርሃም ያሎትን አባቶቻችን ፈጣሪ አምላክ ያብዛልን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️💚❤️💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️
@ermias6341
@ermias6341 Жыл бұрын
He is a criminal, what are you talking about? He needs to face justice!!!
@zehabesha777
@zehabesha777 Жыл бұрын
​@@ermias6341ይቅር ይበልህ የሴይጣን ልጅ
@ermias6341
@ermias6341 Жыл бұрын
@@zehabesha777 I don't need forgiveness from your "fake God"!!!
@Shumetiebelaye7515
@Shumetiebelaye7515 Жыл бұрын
@@ermias6341 ከጦርነቱ በፊት አቡነ አብርሀምን ጨምሮ ታዋቂ ሰወችን ይዘው ተው መንግስት ከመንግስት ጋር ተስማሙ ይህ ህዝብ እንዳይራብ ዳግም ወደ ጦርነት እንዳይገባ በማለት ልመና ሂደው አቶ ገብረ ፂወን ስምምነት ብሎ ነገር የለም 1 ሚሊወን ያህል ወጣት የሚጨርስ ስላልመሠለው አሻኝም አለና ይሄው እሱ አለ የድሀው እናታችን ልጆች አለቁ እናንተን ቢያረገኝ ዛሬ እሱን እና አባሪወቹን ወንድሞቻችንን አምጣ ወይም የነሱን እጣ ፈንታ ነበር የምለው
@hailemaryamgebru165
@hailemaryamgebru165 Жыл бұрын
@@Shumetiebelaye7515ኤርትራ ሂደው ለኢሳያስ የኣክሱምን ፊደል ሰጥተው ከመጡ ቡሃላ ነው ወደትግራይ የሄዱት?
@ክርስቶስአባቴ
@ክርስቶስአባቴ Жыл бұрын
ይቅርታ ያድርግልኝ አባታችን 2አመት ሙሉ የትግራይ ህዝብ የይድርስልኝ ጥሪ ስያቅርብ የት ነበራች አሁን ድግም ብእግዚአብሔር ቸርነት ሞት የተርፍ ህዝብ ምን አድርግ ነው የምትሉት በቃ ተውን ነው የምንልው ከገዳዎቻችን እንዴት ይኖራል
@ናኒ
@ናኒ Жыл бұрын
በመጀመሪ የሚናገሩትን በደንብ ስሚ (ስማ ሁሌ ለወቀሳ ባንቸኩል ።
@ክርስቶስአባቴ
@ክርስቶስአባቴ Жыл бұрын
ስምቻቸዋልሁ ግን ያ ሁሉ ግፍ እንዴት ይርሳል
@ክርስቶስአባቴ
@ክርስቶስአባቴ Жыл бұрын
በችግር ግዜ አብርሽ ካል ቆምሽ አሁን ያዙኝ ልቀቅኝ ምን ማለት ነው ትናትና እኮ ክገዳው ጎን ሁና ነው የጭፍጭፍ ቤተክርስትያን
@abyssiniamultimedia
@abyssiniamultimedia Жыл бұрын
ሙሉውን አድምጥ ትዕቢት አያዋጣም
@ናኒ
@ናኒ Жыл бұрын
@@ክርስቶስአባቴ ያልገባኝ ነገር እንዴት ነው ታዲያ ክርስቲያን ነኝ ማለት ይቻላል ? ክርስትና እኮ ሆኖ መገኝት ነው ማስመሰል አይደለም የይቅርታ ልብ ከሌለህ አንተ ክርስቲያን ነኝ ማለት አትችልም በደሉም አልበደሉም እውነቱ እግዚአብሔር ነው አዋቂው የአንተንም አባቶች እስኪ መርምር ።
@almazbati2519
@almazbati2519 Жыл бұрын
አምላካችን ሆ ተመልከት ወደእኛ 🛐ንስሃችንን አታርቅብን🙏🏻🛐
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ እድረሰን አሜን። ጀግና በመረጃ በአስተዉሎት በአባትነት የተሞላ ንግግር እድሜና ጤና ይስጥልን አበዊነ ❤❤ አንድነታችንን እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን 🌿🌿🌿🌿👏
@nebyu2692
@nebyu2692 Жыл бұрын
እኛ ምእመናን እነ ኣባ ዼጥሮስ እነ ኣባ ኣብራሃም ፣ ኣባ ህፃን እና የመሳሰላቹ እንደ ኣባት ብለማናያቹ እጅግ የምንወደውን እና ምናከብረውን ሃይሞኖታችን እናንተ እንድትመሩት ኣንፈልግም። ስለዚም ደግሞ የራሳችንን መሪዎች መርጠናል ።ኣንፈልጋቹም ኣትፈልጉን።።።።።።ኣርባ ኣራት ነጥብ።
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 8 ай бұрын
​@@nebyu2692 ዲያቢሎስ አንተን ማን ይፈልግሀል በአባቶቻችን ላይ አፍክን አትክፈት ዲያቢሎስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መቼም አትከፈልም ኦሮሙማው የአብይ ሲኖዶስ መቼም አይሳካላችሁም ዲያቢሎሶች መቼም አይሳካላችሁም ሲኖዶሱን ለማዳካም ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለማዳከም ነው ጥረታቹ መቼም አይሳካላችሁም ተቃጠል ዲያቢሎስ የሳጥናኤል ልጅ
@nebyu2692
@nebyu2692 8 ай бұрын
@@evaalexia-pd2ki ኣህያ ፈሳ ተብሎ ኣይሳቅም።
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 8 ай бұрын
@@nebyu2692 ዲያቢሎስ መቼም አይሳካልህም ጠማማው ዲያቢሎስ እርምክን አውጣ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ Жыл бұрын
አይዧችሁ ቅርብ ነው ቀኑ እግዚአብሔር አምላክ እረፍትን ለቤተክርስቲያን ይሰጣታል እረፍት የነሷትንም በፊቱ ያቆማቸዋል።
@semegneadal3623
@semegneadal3623 Жыл бұрын
❤አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን !! ከመለያየት አንድነት ;ከፀብ ፍቅር ይሻላልና የፍቅር አምላክ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እጁን ያስገባበት : ልቦና ይስጥልን ይስጠንም " የሰይጣን ፈቃድ አስፈፃሚዎች አያድርግብን ;አያድርገንም አሜን !! አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🙏 ሰላም ለቅድስት ተወህዶ ሃይማኖታችን እና ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ይሁን !+!
@nebiuaregay62
@nebiuaregay62 Жыл бұрын
ቀጣፊ የሻዕብያ ተላላኪ፣ የሃይማኖት ቁማርተኞች ፋኖ
@baysuhbirhanu7983
@baysuhbirhanu7983 8 ай бұрын
ብጹአባታችን በረከቶት ይድረሰን በቃችሁ ይበለንና ሰላሙን ይስጠን የድንግል ማሪያም ልጅ አሜን!!!
@destagebre7551
@destagebre7551 Жыл бұрын
አሁንም ጦርነት ትግራይ ላይ እውጅልን እያሉ ነው አባ አብራሃም😌😌 የመጀመርያውም ጦርነት እንዳቀጣጠሉት አሁንም ፌደራል መንግስት ትግራይ ላይ ዘመቻ ጀምር እያሉ ነው፣ ያሳዝናል በጣም
@AbabaOrale-du4ju
@AbabaOrale-du4ju Жыл бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለቤተክርስቲያናችን የምናመልከዉ አምላክ መረጋጋትን ያድልልን
@shewitwolde3957
@shewitwolde3957 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nebyu2692
@nebyu2692 Жыл бұрын
እኛ ምእመናን እነ ኣባ ዼጥሮስ እነ ኣባ ኣብራሃም ፣ ኣባ ህፃን እና የመሳሰላቹ እንደ ኣባት ብለማናያቹ እጅግ የምንወደውን እና ምናከብረውን ሃይሞኖታችን እናንተ እንድትመሩት ኣንፈልግም። ስለዚም ደግሞ የራሳችንን መሪዎች መርጠናል ።ኣንፈልጋቹም ኣትፈልጉን።።።።።።ኣርባ ኣራት ነጥብ።
@AlmazTsehaynew
@AlmazTsehaynew 8 ай бұрын
Fetari yker yebelachu
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 8 ай бұрын
እሱን ወደፊት የምናየው ይሆናል ገለቴ ​@@nebyu2692
@woinshetmekasha1435
@woinshetmekasha1435 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ያድላቸው
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን የድንግ ማርያም ልጅ ፈጣርያችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሰላማችንን አብዛልን በይቅርታህ በምህረትህ ጎብኝን ይቅር በለን እምዮ ኦኦርቶዶክስሰላምሽ ይብዛ 😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷😭😭😭
@yonaskidane5684
@yonaskidane5684 6 ай бұрын
@tesfayhagos4507
@tesfayhagos4507 Жыл бұрын
3ዓመት ዝምታ አንድ ነገር ነበረ ግና ልንጠፋ መሰላቹ ጦርነት አወጃቹ አሁን ምንነው የምያጮሀቹ አጋንንት
@wondwosenbogale4575
@wondwosenbogale4575 Жыл бұрын
በ እውነት እግዚአብሔር እናንተን የመሰለ የቤተክርስቲያን የተዋሀዶ አባቶችን እንድናውቃችሁ ስላደረገልን ስሙ ከፍ ከፍ ይበል። እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
@teklom1
@teklom1 Жыл бұрын
አስመሳዮች ትናንትና ሰይጣን ይሻለናል ሰይጣን ይግዛን ስትሉ እንዳልነበራችሁት አሁን መንጫጫት ምን አመጣው ተኩላዎች
@የሳባምድርShabaland
@የሳባምድርShabaland Жыл бұрын
የአባቶቻችን ቃል ይከበር!!! ማን ያክብረው ? ከራሴ ጀምሮ እኛ ሁላችን !!!
@ekzones
@ekzones Жыл бұрын
የእግዛብሄር ቃል ማደሪያ ቤተክርስትያን አንድ መሆን ሲገባት ተክፍላለች ከአለማቀፋዊነት በኒቅያ ጉባዔ ወደ ሃገር አቀፍነት ከሃገር አቀፍነት በኢትዮጵያ ክልል አቃፊነት ሆናለች። ማንም ልቡን የሚሰብር የለም። ሁሉም አንገቱን አቅንቶ ትቢት ብቻ። አባቶቼ ለእኛ ያልተቻለው ለእርሱ ግን ይቻላል ቃሉ እንደሚለው ሰይጣን በፆም እና በፀሎት ካልሆነ በቀር በምንም ሊወጣ አይችልም። አንዱን ለአንዱ መገሰፅ አንዱ በአንዱ ላይ መዘበት አረ ተዉ! ጥልን እንጂ ፍቅርን የማያቅ ምዕመን እየበዛ ነው። አንዱ በራሱ ጫማ ስር ሆኖ እጁን ወደሌላው ይቀስራል። ከእግዛብሄር ጋር የሚያገናኝ መንፈሳዊነት ነው እሱን ማፍቀር በሱ መገዛት ለእርሱ ፍቅር መሞት ነው። በስርዓት መርኩዝ የሚጓዝ የእግዝአብሔር ፍቅር ዕውር ትውልድ። እምነት የሚያስተምሩ የእምነት ባዳዎች፣ የትግራይ እናቶች ደም ሲያነቡ የሕዝብ መዓት ደም መሬት ሲፈስ የቦምብ ናዳ በሳቸው ላይ ሲፈስ ዝም የተባሉ ህዝቦች አባቶች በር ዘግተው ከጠበቁን ትዕቢቱን ከእነርሱ ሳይሆን ከእኛ ነው።በመጥፎ ሃሳብ ተሞልተን፣እንደ ዮሐንስ ለእውነት ባልቆመ አንደበታችን እንዴት ወደእነርሱ ሄደን አልተቀበሉንም ማለት አንገታችን ደፈረ? የእውነቷ መንገድ አሁን ተንፏቀቀች አንዱ ነው መንገድ ላይ ሆኖ "አረ ቤተክርስትያኗ ሊለይዋት ነው" አለኝ። ከተለየች ለቆየች ቤተክርስትያን መሆኑን አልገባውም ማለት ነው። ሰበካ ጉባዔው ከሃገረ ስብከቱ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴው ከሰንበት ትምህርት ቤቱ እንደተለያየ አላወቀም ማለት ነው። በርበሬ ላልበላ አይመረውም አሉ። እኛ እዚህ ሆነን ምንጎደላቸው? ቤተክርስትያን ዘግተው ጠፉ። ትዕቢተኞች እንላለን የበደለ መታበዩን አላወቀም። በእግዛብሄር ፊት ውሸት መናገር ብቻ ሳይሆን እውነት አለመናገርም ሃጥያት ነው። አሁን መምህሩ ጳጳሱ ስለ ሃይማኖታችሁ መስክሩ ለእውነት ቁሙ ብሎ ሊያስተምረኝ እንዴት ይችላል? ወይስ አሆንም አሻጋሪዎች እንጂ ተሻጋሪዎች አይደለንም የሚል ተረት ሊደገም ነው? የማርያም ልጅ የእርሱ ሰው በጨነቀው ጊዜ ጥብቅ በሆነ ጊዜ ብሶቱን የሚነግረው እሱ ብቻ ነው የሚያሸንፈው። የተገደለው ሰው ደም በህሊናችሁ እየጮሀ መሆኑን ማወቅ አይከብድም። እየጠበብን መሄድ ብቻ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለው አባቶቼ እንደዚህ እየተጣልችሁ በማየቴ ግን አፍራለሁ። "ዕውሩ ቢወድቅ መሪው ያነሳዋል መሪው ቢወድቅ ማን ያነሳዋል" "እኔ የበደልኩት ሰው ቤት ሂጄ ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳን የሚገባኝ ሰው አይደለሁም እና አቤቱ እርዳኝ። እምዬ ሆይ ትህትናሽ እማር ዘንድ ባርኪኝ። በገደለ እጄ መስቀል መያዝ አይገባኝም እና ይቅር በለኝ። ሰይጣን በመረጠ አንደበቴ እቤትህ እንኳን መግባት የማይገባኝ ነኝና ይቅር በለኝ። ገዳዮችን ባርኮ ጠበንጃ አስታጥቆ የላከ እጄ ጠላሁት ጌታዬ። ድንግል እሆን ዘንድ እቤትህ መርጬ ነገር ግን ለብዙ መነኮሳት መደፈር ምክንያት ስለሆንኩኝ አፈርኩኝ። የእናቴን ጡት በድፍረት ነከስኩኝ የዜማው አባት የሰጠችን ጓዳዬን ናቅኩኝ። መፍለቂያዬ መነሻዬን አረከስኩ። ጥሩ የምሰራ ምስሎኝ አንተን አስቀየምኩኝ። አቤቱ አባቴ ሆይ እምነት አስተማሪ ነገር ግን በእምነት ልፍስፍስ ሁኛለው እና ይቅር በለኝ። ትግራይ ላሉ እናቱ ምንኛ ጨከንኩባቸው። ለእነዛ መነኮሳት ምንኛ ጎዳኋቸሁ። " ከመቐለ
@rosapark736
@rosapark736 8 ай бұрын
በረከተዎ ይደርብን አባቴ።ከእምነት በላይ ዘረኝነት በነገሰበት ዘመን እርሰዎ ለእውነት እና ለአንድነት ለሚከፍሉት ዋጋ እናመስግናለን ፤እግዚአብሔር ይርዳን።
@getachewan3382
@getachewan3382 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን፡፡ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን፣ ረዥም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን፡፡ የሰላም አምላክ የራቁ አባቶቻቸንን ይመልስልን አንድ የድርግልን፣ ቤተክርስቲያናችንን አንድነቷን ይጠብቅልን፡፡ አሜን፡፡
@zinabuwatakele8957
@zinabuwatakele8957 Жыл бұрын
ማረን እራራልን ይቅር በለን
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል Жыл бұрын
ይሄ ሲኖዶስ አበኩቶ አብኩቶ ሲያበቃ አሁን በየቀኑ በየሰአቱ መግለጫ ቢደረግ ጥቅም የለውም ቀኖናውን ጥሷዋል ክዷል አቶ ፋንታሁን ዋቄን አዳምጡ አሁንም የሰጣችሁትን ሹመት ትታችሁ በር ዘግታችሁ ተነጋገሩ ይላሉ አቶ ፋታሁን እውነታቸውንም ነው ይህ ካልሆነ ግን ብለው እደትንቢት የተናገሩት አለ ያን አዳምጡ😎 በተረፈ ጥቁር ልበሱ እግዚዮ በሉ ብላቾሁ እዳታውጁ ከንግዲህ ቢለበስም ጥቁር እግዚዮ ሚባለውም እናንተን እዲጠራርግልን ነው ምክንያቱም ገዳይ አስገዳይ ሲሰኛ ሌባን ፓፓስ ብላችሁ ስለሾማችሁ መልካም አዲስ አመት2016 ተጠናክሮ ነው ሚመጣው የኢትዮጰያ ጉዳይ☝
@addisukidane109
@addisukidane109 Жыл бұрын
ብፁህ አባታችን በረከቶህ ይድረሰን
@lilegrema813
@lilegrema813 Жыл бұрын
አሁን የምትስሩትን ድራማ አቁሙ ተባብራችህ በዘረኝነት ለመሬት ብላችህ የራሳችህን ህዝብ አስበልታችሀል አደባባይ ወጥታችህ የስራችሁትን ስራ አለም ያውቃል ንስሀ ግብ ትግራይን ልቀቁ ከእጃችህ አመለጠች የምትስሩት ድራማ ተስሚነት የለውም
@ziggys2021
@ziggys2021 Жыл бұрын
Thank you, Abune Abraham, You made it clear! If they have a brain to think, and analyze it might work! May God help us, and Unite our country and our church. It Is always our daily prayer! May God's blessing be upon you, Abune Abraham🙏🙏🙏✝💚💛❤
@zeyedeabera6183
@zeyedeabera6183 Жыл бұрын
ሊመጣብን ያሰበውን ክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር በኪነጥበቡ ይመልስልን ፤ ምህረቱነም ያውርድልን ። አሁንስ ምነው በቃ ይበለን።
@ሀይለማርያምሀይለማርያም
@ሀይለማርያምሀይለማርያም Жыл бұрын
እግዝአብሔር ምሕረቱ ያውርድልን።
@temesgentemesgen839
@temesgentemesgen839 Жыл бұрын
እንዴ አነሱም እኮ ሁለት አመት ሙሉ ብአርያ ስለሴ የተፈጠረ ስው እየረገፈ እየተገደለ ነው ሲሉ ምንም ምልስ አልነበረም ይልቅምስ ደጋፌዎች በዙ🤔እንፈልጋቹሁም አላቹ ታድያ አሁንስ ምን ፈልጋቹ ነው🤔እንዴ በቃ ተውን የራሳችን ይሻለናል ካሉ በቃ ተወን። ሲጀመር ይህ የተረፈ ህዝብ ለዘር የሚሆን ነው በናተ አተሳሰብ ግን ተጨርሰዋል 😢 አሁንም ለምእመን ተቆረቆሩ ከሆነ ብዙ ብችግር የወደቀ ከቤቱን ተፈናቅሎ ሱደን የሰፈረ ህዝብ ለመመለስ ትናገሩ ነበር። እናንተ ግን ለጥቅም
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
አባታ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኪዎ ይድረሰኝ ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን ።
@kazanchis100
@kazanchis100 Жыл бұрын
ክርስትና ማለት ክርስቶስ:: ክርስቶስ ማለት ደግሞ እውነት ነው:: እነ አቡነ አብርሀም እና አቡነ ጴጥሮስ እንዲሁም ሌሎች የክርስቶስን አደራ የበሉ 1 ሚልዮን ህዝብ ያለቀበትን ጦርነት የደገፉ እና የቤተክርስቲያን አንድነት በጦርነት ጊዜ ትዝ ያላላቸው የሃሰት አባቶች ናቸው:: የትግራይ ህዝብ ጨፍጫፊዎችህን ተቀበል እየተባለ ነው:: መቼም አይሆንምአውቆ ያጠፋን አይቀበልም:: እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ የንፁሃን ደም ከንቱ አይቀርም ፈጣሪ ይጠይቃችሁ!!
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጦት። ጥሩ ማብራሪያና መልዕክት ነው ያስተላለፋተ። በትግራይ ያሉ አባቶችም እንደመልእክቶት እየሱስ ክርስቶስን እንዲመለከቱ ይርዳቸው።
@besufikad8924
@besufikad8924 Жыл бұрын
ገዳዩ ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር መሄዱ ይጠቅም ነበር ! ወይስ እሰይ ደግ አደረክ ተጋሩ አጥፋልንለማለት ነው?
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ስለ ቤተክርስቲያ የምታደርጉት ተጋድሎ ይቀጥል እኛም መላው ኢትዮጵያዊ ከጎናችሁ ነን! ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ !!!
@KasishHailu
@KasishHailu 7 ай бұрын
Abaatachin bereketaachu yiderbeni amen amen yidwmimenaa xenaa xinlin✔✔✔
@KalebEyasu-r9w
@KalebEyasu-r9w Жыл бұрын
ኑና ሿሿ ልስራቹ ነው ሲነቃ እኮ ላሽ ይባላል ትላንት አስመራ ሄደህ ትግራይን እንዲወር ስትማልድ አልነበር አጭበርባሪ
@dersanewondimu9687
@dersanewondimu9687 Жыл бұрын
አባታችን ቅዱስነቶ ለአባትነቶ ስለ ትህትናዎ አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው በናንተ መካከል ያለው እንዲጠራ አራት ኪሎ ላላችሁ እባካችሁ ወደ ገዳም ግቡ ወንበሩን ለመንፈስ ቅዹስ አስረክባችሁ አንዳንድ አባቶች እኮ ተጋዳላይ የነበሩ ናቸው ።
@amenyihun2418
@amenyihun2418 Жыл бұрын
መቀሌ ያሉት ናቸው ወይስ አራት ኪሎ ያሉት ተጋዳላይ ባክህ???
@mekedesarefebelay6764
@mekedesarefebelay6764 Жыл бұрын
ሁሉን የሚያይ አምላክ ይፍረድ የርሱ ፍርድ አይዘገይም
@shimbayberihu1241
@shimbayberihu1241 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣዕምሮኣቸው የተደፈኑት ፍጣሪ ያብራህለት።
@BanaLoveHabesha
@BanaLoveHabesha Жыл бұрын
ኣስመሳዮች ከምድር ይጥፉ ትሉ እንዳልነበር ኣሁን ስለ ኣንድነት ታወራላቹ እንዴ 😂
@almazmissgina560
@almazmissgina560 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን እውነቱ መገለፅ አለበት 🙏🙏🙏
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 8 ай бұрын
ህዝብን እዘዙ ዝግጁ ነን ልንሱዋ ሐይማኖታችንን እናትርፍ እናስከብር ተንሱ በሉን አባቴ ክብሬ ኖት የተዋህዶ ልጆች በአንድ ላይ ስንሆን በመሃተባችን በደም ስራችን ናት ቤተክርስቲያን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bwondema
@Bwondema 8 ай бұрын
He is a messenger. The order comes from the Synod or patriarch.
@kazanchis100
@kazanchis100 Жыл бұрын
አጭበርባሪ ጦር ሰባቂ
@sy8015
@sy8015 Жыл бұрын
ድሮስ ፓለቲከኛ ነህ እኮ. መቸ የሀይማኖት መሪ ነበርክ ገዳዬች.
@tensaekehalie8571
@tensaekehalie8571 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን። ሀገራችንና ሃይማኖታችንን አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ይጠብቅልን፣ የእናታችን የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን። አሜን። የብፁአን አባቶቻችን የትግራይ የሠላም ጉዜ በከንቱ አልቀረም፣ የትግራይን ችግርና ድምፅ ተገንዝባችኋል፣ ትግራይ ጩኸቷን ለብፁዕ አባታችን በቋንቋዋን ተናግራለች። ጥበቡ እና የመፍቻው ቁልፍ በብፁአን አባቶቻችን እጅ ገብቷል። መድሃኔአለም ሁላችንም ሀይሉንና ጽናቱን ለብፁዐን አባቶቾ እንዲሰጥልን እግዚአብሔር ን እናስቸግር። አሜን።
@lidiazappia640
@lidiazappia640 5 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ለሁሉም ልቦና ይሰጥልን ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን ትኖራለች ትውልድ ለትውልድ ታሰረክባለች ። ብፅዑ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ። እድሜ ከፀጋው ጋር ያድሎት። እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و 7 ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን ቤተክርሲቲያን እግዚአብሔር ይጠብቃት በፀሎት እንትጋ
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН