MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ዲ/ን ዶ/ር ይድነቃቸውወ/መስቀል || የሰዉ መዉደድ ይስጣችሁ -ክፍል - ፪

  Рет қаралды 4,016

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 20
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Жыл бұрын
ወይኔ ሲያስቀኑ ደስ ይላሉ እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይቀበል ይባርክ መጨረሻችሁ ይመር❤ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee Жыл бұрын
ለዶ/ር ሰርግ በዶ/ር መስፍን አማካኝነት አገልግለን ነበር ከብዙ ጊዜ በኋላ በዝህ መልከ ሳያቸው ደስ ብሎኛል።
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ Жыл бұрын
ማህበር ቅዱሳን በጣም መልካም ስራ እየሰራቹህ ነው በርቱልን
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
ከወጣትነት እስከ ሽምግልና ድረስ ያልተቋረጠ ፍሬያማ መንፈሳዊነት ደስ ሲል 😍 ጠንካራና የሚያስቀና ለሌላውም አረአያ ሊሆን የሚችል ህይወት ነው ያላቸው🥰🥰 አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@Nolawieneye
@Nolawieneye Жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ነገር ይናገራል:: ብዙ ተማርኩ! ለሕይወት ያድርግልን::
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ብርትኳን በጣም ጎበዝ ነሽ በዚሁ ቀጥይ።
@YonasDejene-v5l
@YonasDejene-v5l Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ!!
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን ! እውነትሽን እኮ ነው ክፍያ አለው ቢባል ሁሉም ይመዘገብ ነበር
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 Жыл бұрын
በእውነት ደስ የምትሉ አርአያ የምትሆኑ ጥንዶች ናችሁ ያገለገላችሁት እግዚሃብሄር ቤታችሁን ልጆቻችሁንይባርክላቹ እናተንም እረጂም እድሜ ከጤና ይስጣቹ ይህ ሁሉ መመረጥ ነው ስለተመረጣቹ ነው❤
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Жыл бұрын
በውነት እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ተሞክሮችሁን ነው ያጋራችሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amarchgbera8566
@amarchgbera8566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን አሜን ፫ ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን ❤
@TruthfullTubeTA
@TruthfullTubeTA Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!❤❤❤
@dohadoha6492
@dohadoha6492 Жыл бұрын
⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ገደፋው
@ገደፋው Жыл бұрын
ግሩም ነው። እግዚአብሔር ይስጣችሁ!
@eldanabeyene
@eldanabeyene Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 400ሺን ስጠብቃት ነበር !
@eshetufente1118
@eshetufente1118 Жыл бұрын
ሌላው መናፍቅ ከተባለ አንቺ አህዛብ ነሽ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Жыл бұрын
🤲🤲🤲
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ምናፍቅ ጤንጤ እዝህ ምን ትሰሪያለሽ
@aynadistadese-fc9ey
@aynadistadese-fc9ey 11 ай бұрын
መናፍቅም ,አህዛብ,ፕሮቴስታንት አንድ ናችሁ ,እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነን
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 20 МЛН