በእምነት የጸኑ ልቦች

  Рет қаралды 6,865

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@tiruworkfentaw7267
@tiruworkfentaw7267 5 жыл бұрын
ትልቅ እምነት እና ፅናት ያላቸው ቸሩ መድኃኔዓለም እስከመጨረሻው እምነታችሁንና ፅናታችሁን ይጠብቅላችሁ
@gulehworkargaw418
@gulehworkargaw418 5 жыл бұрын
አሜን
@hemuseliesh3180
@hemuseliesh3180 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን ልባቹ ንፁነው እድለኞች ናቹ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ እኜ ደካማ ነኝ ግን በእግዚአብሔር ቸርነት አለው በፀሎታቹ አስብኝ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ያሳካላቹ እርግጠኛ ነኝ ቤተክርስቲያን በቅር ብ ቀን ይሳካላችዋል በድንግል ማርያም ልጅ ቅድስት አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 5 жыл бұрын
እምነታችሁ እጅግ ያስደስታል ልዑልእግዚአብሔር እረጅም እርሜን ሰቶአችሁ ምኖታችሁን ያሳካላችሁ አሜን ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ
@hanakifle720
@hanakifle720 5 жыл бұрын
አቤት የእምነታችሁ ፅናት በመናፍቃን ተከበው ለተዋህዶ እምነታቸው ያላቸው ፅናት እጅግ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ያሰባችሁትንም ቤተክርስቲያ የአብርሃም አምላክ እረድቷችሁ ለፍፃሜ ያብቃችሁ ከአረማውያንና ከተኩላዎች ይጠብቃችሁ
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 5 жыл бұрын
ጌታቺን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አንድም ሁለትም ሁናቹህ ብትጠሩኝ ከመሃከላቹህ እገኛለሁ እንዳለው በመሃከላቹህ ስላለ ደስ ይበላቹህ:: ማህበረ ቅዱሳኖች እናንተን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው::
@senayit7198
@senayit7198 5 жыл бұрын
በእውነት ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዐን ናቸው የተባለው ቃል በእናንተም አይተናል እኛ ሁሌም በቤቱ እየመላለስን እየተማርን ራሱ እንዳንተ ጠንካሮች አደለንም ። አሁንም እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ በቤቱ ያፅናችሁ ። ማህበረ ቅዱሳንም በርቱልን ስራውን አፍጥኑት የምንረዳበትን መንገድም ንገሩን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
@ኢትዮጵያዊቷነኝየእግዚአብ
@ኢትዮጵያዊቷነኝየእግዚአብ 5 жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳን እባካችሁ ዝምታችን ስበሩ እኛ ከቤተ ክኅነቱ ተስፍ ቆርጠናል ስለዚህ የቤተ ክርስቲያን ሰቆቃ እና የምእመናን ፍልሰት ታደጉልን ፓስተር ዮናታ ተብዮው መልኩን ቀይሮ ወጣቶችን ለማጥመድ መጥቷል
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 жыл бұрын
በትክክል ባስተር ዮናታ ኦርቶዶክስን አይስተምራትም አባቶች መምሕራኖች ይሕንጉዳይ ባፋጣይ ምከሩበት
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 5 жыл бұрын
ምን እያደረገ ነው እሱ ደግሞ
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 5 жыл бұрын
ማህበሩ ቅዱሳን እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን ቃላት አጠረን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
የእውነት በጣም ያሳዝናን።።😥 በገዛ እምነራችው ሀገራቸው። ተሰቀው ሲኖሩ ከማየት በላይ ምን ያማን።።😥እግዞኦ። እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው። ሁሉን በግዜው ያደርጋን ቤተክርስቲያን ይሰራላችሀን ውድ ወገኖቻችን። እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳችሁ። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጥልን ኑሩል። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። አሜን።
@በእውነትእመኑ
@በእውነትእመኑ 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው እሚገርመው እውነት ለመናገር የገጠር ቤተክርስቲያን እሚያስተምራቸው በማጣት ስቱ ተገደው ወደሌላ እምነት እየሄዱ ነው
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 5 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር የሚሳነው የለም አንድም ሆነ ሶስት የድንግል ማርያም ልጅ ከናተ ጋር ነው በርቱ እውነተኛው ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት
@sitayehumitiku8609
@sitayehumitiku8609 5 жыл бұрын
Ymengistu werashoch yergachihu
@mesi3777
@mesi3777 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢 አስለቀሳችሁኝ ጌታ ሆይ አስብልን አብዛልን እባክህን ተጨመርበትና ቤተ ክርስቲያናቸው ታንፃ ይዩአት 🙏🙏🙏 እኔም በበኩሌ የምችለውን አደርጋለሁ የተለያዩ የቤተ ክርስቲያን መፅሐፍቶችን ገዝቸ እሰጣለሁ። አምላኬ ሆይ እርዳኝ 😢😢😢😢😢
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 5 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል እኔ በስደት ሀገር 8 ቤተክርስቲያን እሳለማለሁ
@rozatefera7270
@rozatefera7270 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@henasarah9582
@henasarah9582 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቼ!!!!!
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይድርስላቹ አለው ይበላችሁ 💒🕯😭😭😭💚💛❤🌾የፈጠረዉ የማይረሳ አለው ይበላቹኡ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
በእዉነት ያሳዝናሉ ጥንካሪቸዉ ደስ ሲል እመብርሀን እጆችሽን ዘርጊልን ይቅር ይለንና ይምረን ዘንድ አማልጅን
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 5 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ያፅናችሁ አባቶቻችን እናቶቻችን እጅግ ያሳዝናል የኢትዮጲያ ትሳኤ ያሳያችሁ እመ እግዚአብሔር ፍቅሯን በልባችሁ ትፃፍላችሁ አትለያችሁ ወላዲተ አምላክ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
በህበረ ቅድሳን እግዚያብሔር ይርዳችሁ ብዙን ስራን ሰርታችሆል አሁንም በርቱ ለሀይማኖታችን ሁላችንንም እንቁም
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅን ሃይማኖታችን ይጠብቅልን 🙌🙌🙌
@ethiopia9666
@ethiopia9666 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@abrehamfeleke9565
@abrehamfeleke9565 5 жыл бұрын
*በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን* *ሰላም ለእናንተ ይሁን እንደምን ቆያችሁ* *ውድ የማህበረ ቅዱሳን አባለትና አባቶቻችን ሆይ ስለ መልካም ስራችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ከበፊቱ ይልቅ ዛሬ በጠም አሰሰብ ግዜ ሆኗል ሕዝባ ክርቲያን በሙሉ እየከደ ወደደ ተለየየ ሀይማኖት እየሄደ ነው እናንተ የለመኑትን ሄደችሁ ስተጠምቁ በ40 ና በ80 ቀን የተጠመቁ እየጠፉ ነው በክፍለ ሀጋር ለይ ክርስቲና እየጠፋ ምንፍቅና እና ወደ አሕዛብ እየሄዱ ነው እበከችሁ ድረሱልን አስቀድሞ በሀይማኖት የሉትን መስተጠቅ ተገብ ነውና ጌታም አስቀድሞ ሀዋርያትን ስልክ ከእስራኤል ወደ ጠፉት ነው የለቸው ማቴ10:5 ግብ ሀዋ **13:36** ማቴ 15 ስለዝ የክፍለ ሀጋር ህዝብ ንሰሀ አየቅም ስጋ ደሙን አየውቅም ቤ/ክን አይሄድም ካህን አየስተምርም እባከችሁ ድረሱልን ኦሮሚያ ክልል: አማራ ክልል: ስደሞ ክልል በሁሉም ክልል ክርስትና እየፋ ነው ቅዱስ ስኖዶስ ካህነት ወደ ክፍለ ሀጋር ለትምህርት መለክ አይችልም ወይ⁉ የክፍለ ሀጋር ካህነትን መዘዝ አይችልም ወይ⁉ ተድያ ምን እየሰራ ነው ለሐዋርያት ሁሉም ይተዘዙ ነበር እኮ ግብ ሐዋ 8 ለይ የሰማርያ ሰዎች ሰምኑ ሊቃ ሐዋርያውንና ቅዱስ ዮሀንስን ነበር የለኩት ዛሬም ይላኩልን ወይም ለምን በ40 ና በ80ቀን መጥመቅ አስፋለገ ከለስተማሩ* *በክፍ ሀጋር የሉ አመኝ ንሀሠ:ቅዱስ ቅርባን አየቁም ስለዝ መደን ይችላሉ ወይ⁉የኛ ቤ/ክን አማኞች እኮ በ21ኛ መቶ ክፍለ ዘመን አምላክንና ቅዱሳንን መላእክትን ለይተው አየቁም❗በደብረቸው በተሰየመው ስምነው እኮ መመልኩት ማን ነገረቸው ማን ፈጠረህ ስበሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ገብርኤል የምሉ ከአማኞች 85% በለይ ናቸው እኮ እባከችሁ የክፍለ ሀጋሩ ህዝብ መች ይማር❗ እናንተ ኦርቶዶክስ ናችሁ ስበሉ የመየቁ ብዙ አመኝ ሕዝብ አለን*
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 5 жыл бұрын
Mahebere kidusan Egziabher ystachihu bewneti hulum Endenante bitega mengna metadel neber yagelegeloti zemenachihun ybarkelen wagachihu besemay new::
@marantamaranata4883
@marantamaranata4883 5 жыл бұрын
እባካቹ ስልካቸውን አድራሻቸውን ወይኔ ተዋህዶ ሀይማኖቴ እኔን ወገኖቼ በርቱ አረ እባካቹ ተባብረን እንስራላቸዝ 50 ሎሚ ለአንድ ሠው ሸክም ነው ለሀምሳ ሰው ጌጥ ነው እባካቹ እንድረሥላቸው
@africabeyene6795
@africabeyene6795 5 жыл бұрын
የአምላክ እርዳታው አብሮን ይሁን እርሱ ያግዘናል እመኑኝ የዛሬ አመት ቤተክርስቲያን እንሰራለን ድንግልን።
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር 5 жыл бұрын
አሜን፫ ያማኑኤል እናት ፈጥና ትድረስላቹ
@adishiwet3234
@adishiwet3234 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላችሁበውነት
@mesfinw5731
@mesfinw5731 5 жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳን አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርግ! ... በርቱ። በመቀጠል፣ 1- የመሠረት ድንጋይ ከተጣለ ከአንድ አመት በኋላ በአለበት ቆይቶ ማየቱ በጣም ያሳዝናል። ከዚህ በኋላስ ስንት ወር.. ወራቶች ይጠበቅ???? 2- ፕሮግራሙ ተደክሞበትና የተዋጣለት ሆኖ ዋናው ና ትልቁ ነገር የተዘነጋ ይመስለኛል ....የባንክ ሂሳብ ቁጥር!! በውጭ የምንገኝ መርዳት ብንፈልግና ብንችል" MK ን አግኙ" የሚል ውስጠ ተዋቂ ከሆነ .. እንጃ የሚሰራላቸው ሊኖር ይችላል። ... በግሌ ግን ቀላል አይመስለኝም። ስለሆነ እሁንም የዘገየ ስለማይመስልኝ በሆነ መንገድ የባንክ info ቢገለፅ/ ጠቃሚ ነው እላለሁ።
@maledachekol6594
@maledachekol6594 5 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን ማህበረ ቅዱስኖችን ብርታትን ይስጥልን በዱር በበርሃው ወጠው ወርደው ሕዝቡን ከቀማኛ አውሪ ፕሮተስታንት የፈረንጅ አሸከር እንዳያጠፋቸው እየታደጉ ስለሆነ:
@lidacall4552
@lidacall4552 5 жыл бұрын
መድኃኔዓለም ይድረስላቹ😢😢
@tayzamozab6968
@tayzamozab6968 5 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያን ሀገሬ/ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ በተኩላ ተከበብሽ የተዋህዶ ልጅች ከሰው ሀገር እየሄዱ አህዛብ እየቀየሩ የኛ የሆኑት ተቀየሩ እናንተንም እግዚአብሔር ይደረስላችሁ ሃይማኖት አትቀየርም አትጠፋም አይዟችሁ ወገኖቸ🙌😢⛪
@kiya277
@kiya277 5 жыл бұрын
መንፈሳዊ ህይወት ፈተና ይበዛበታል ፈተናውንም በእግዚአብሄር ቸርነት ይታለፋል "በምድር ሳላችሁ መከራ አለባችሁ" ተብለናልና ...ለማህበረ ቅዱሳንም አገልጋዮች የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ...በሌሎች ቦታም ተመሳሳይ ችግር ስለሚኖር የማህበሩን ሐዋርያዊ አገልግሎት ሊደገፍ ክርስቲያናዊ ግዴታችን ነው....በገንዘብ ለመርዳት ፍላጎት ያለን በምን መንገድ መርዳት እንዳለብን ብታሳውቁን መልካም ነበር
@sosy9957
@sosy9957 5 жыл бұрын
እንዴት ነው ማገዝ የምንችለው እባካችሁ አካውንት አስቅምጥሉን
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ሀላችም የአቅማችንን ለመስጠትና ከበረከቱ ለመሳተፍ በምን መንገድ መላክ እንዳለብን።በመረሀ ግብራችሁ ብታስቀምጡን ጥሩ ነበር የባንክ አካውንት ና ስልክ ያስፈልግናልን እግዚአብሔር በሀይማኖት ይህንን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 жыл бұрын
" ይድረስ ለማሕበረ ቅዱሳን ቤተ ክርስቴያናች እንደ ቀላል ወረቀት እየተቃጠለች ነው ለባቶች ለመምሕራናች አስታውቁ ዝም ተብሎል መንንግስት ምን ያለው የለም ዛሬ እንደዝሕ ነገስ ?
@burhann3005
@burhann3005 5 жыл бұрын
egzaber kenatega yihun
@endehaftekeros4647
@endehaftekeros4647 5 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን
@mekitube5490
@mekitube5490 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልመናችሁን ይስማ
@hannamillion5872
@hannamillion5872 5 жыл бұрын
ሰሉሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@AaAa-ud6sf
@AaAa-ud6sf 5 жыл бұрын
ጎዶለያሰ እግዝአብሕር ትላቃ ነዉ አይዝችሁ
@alemashagre4037
@alemashagre4037 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናቹሁ ሥልክ ቁጥር ፃፉልን
@aynalemtekly8995
@aynalemtekly8995 5 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ያሳዝናል ከተማዉስጥ በቢሊየን በሚቆጠር ቤተክርስትያን እየተሰራ የገጠሩ ቤተክርስትያን በፌሮ የተሰራ መስቀል መስገጃቸዉ ሆነ ለዚህም ይመስለኛል ዛሬ ቅድስት ቤተክርስትያንን በእሳት እንድትቃጠል ያደረገዉ ሰዉ ከተኛበት እንድንነቃ በእዉነት እናንተማህበረ ቅድሳን እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናንተ ወገኖቼ እንባችሁን ያብስላሁ ቤተክርስትያን ተሰርቶላችሁ እንድታመልኩ ይርዳችሁ አሜን
@endehaftekeros4647
@endehaftekeros4647 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማሀረነ 😭😭😭
@menegistu6796
@menegistu6796 5 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን !
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 5 жыл бұрын
እምንረዳበትን መንገድ አመቻችሉን ማህበረ ቅዱሳን በአለን እንረዳለን
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 5 жыл бұрын
ኧረ እምንረዳበትን መንገድ ንገሩን ማህበረ ቅዱሳን አባቴ እኔ ሀጢያቴኛዋ ላልቅስ አባዬ ባለን እንረዳችኋለን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 5 жыл бұрын
Egzibhir yitebkachu
@lishannegussie309
@lishannegussie309 5 жыл бұрын
እንዴት ነው ልንረዳዳ ይምንችለው? እባካችህ ንገሩኝ
@hageremam2123
@hageremam2123 5 жыл бұрын
Ayizuwachu ewunetegna emnet fetena alti mechershawa gieni tafachi nati
@abrehamfeleke9565
@abrehamfeleke9565 5 жыл бұрын
*በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን::* *ሰላም ለእናንተ ይሁን ወድ የማህበረ ቅዱሳን አበለት በሙሉ እንደምን ቆያችሁ* *በዛሬ ግዜ ቤት ክርቲያንን ና ሕዝባ ክርስቲያን እየጠፈ የለበት ዘማን ነው ስለዝ ለምን እናንተ የቤ/ክን አባቶች ዝም አለችሁ መንግስት ቤ/ክችንን እንድጠብቅል ወይም አጥፍዎችን ለምን ለህግ አቅርብልን አትሉም ወደ 15 ቤ/ክን ስቀጠሉ አንድ ሰው ለህግ የቀረበ አለ ወይ*⁉ *እኛ በብዙ ድካምና ብዙ አመት የሰራነውን በአንድ ቀን መጠፉ ከሆነ የወደ ፊት መፍቴው ምንድነው እባከችሁ ለቤ/ክን ጩሁልን* *ሕዝቡም ቤት ክርስቲያኑን እንድ ጠብቅ አስተምሩልን የቤት ክርስቲያን አጥፊዎችን እንቀወማለን በሀጋረችን መወረድ የለብንም ከሎነ እኛም እርሚጀ እንወስደለን ዘመኑ የዲቅሊጥያኖስ ዘመን ነው እንዴ ቅዱስ ስኖዶስ ለዝ ለምን ዝም አለ የቤ/ክን ነገር አይገደውም እንዴ ❗*
@ewnetennwdehanmanywedewal913
@ewnetennwdehanmanywedewal913 5 жыл бұрын
ዛሬ ዋጋ እያስከፈለ ያለው ትላንት ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጌል ዳር እስከዳር ባለመስፋፋቱ ነው ገዳማት የአብነት ትምህርት ቤቶች ባለመኖራቸው ነው ነገስ?
@biniboss7533
@biniboss7533 5 жыл бұрын
አድራሻሁን ንገሩን እስቲ እንዴት ኮንታክት እናደርጋችሁ?
@maledachekol6594
@maledachekol6594 5 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን
@astermequannt1585
@astermequannt1585 5 жыл бұрын
Ewnet lemahbere kdusan kalat yelegnem egzabhir ewnet wgachun ykfelachuh lenesum bemenetachew ytsinachew
@habtewoldtechale3146
@habtewoldtechale3146 5 жыл бұрын
yemiastemr eko silelele lemn memhiran ayastemrum ketema ketemawun mn yiseralu?
@shalomdeo8579
@shalomdeo8579 5 жыл бұрын
ምን አል ስልክ ሊኖራቹህ ቢችል?
@21Maryam21
@21Maryam21 5 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን መርዳት የምንችልበትንም ነገር እያመቻቻችሁ አስተላልፋ
@shayabit3133
@shayabit3133 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ያቅማችን እንረዳልን ሰለክ ቁጥር ፃፉ ልን
@meseretmamo1505
@meseretmamo1505 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢💒⛪💒🙏🙏🙏
@selamselam8325
@selamselam8325 5 жыл бұрын
Aye twahdo😢😢😢😢😢😢
@shihunegnteshome6389
@shihunegnteshome6389 5 жыл бұрын
ቤተ ክነት ምንድነው የሚሰራው የእውነት ያሳዝናል
@ethiopia9666
@ethiopia9666 5 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር አላቸው
@godislove4114
@godislove4114 5 жыл бұрын
Mahebr. Kedusanene. Aweryachew. Ehete. Yemahber kedusanene. Kflgeshi. Leseteshi
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 4 жыл бұрын
በጣምየታደላችሁናችሁእድህአይነትጥናትእናጥንካሬያቸዉእከመጨርሻዉእግዚአብሔርይጠብቃችሁበርቱልን
@zedingil
@zedingil 5 жыл бұрын
አባ ማቲያስ ለጠፉት ነፍሳት ተጠያቂ እርስዎ ነዎት ። እግዚአብሔር ይፈርዳል ።ማህበረ ቅዱሳንን ለማጥፋት የሚችሉትን አድርገዋል ። አላማዎም ነፍሳትን ለሲኦል መገበር ነው ።የዘሩትን ያጭዳሉ ።እድሜ ይስጠን
@birtukanfkadu6016
@birtukanfkadu6016 5 жыл бұрын
በእውነት ይሄን የተቀደሰ ሀሳብ አስተባብራችሁ ያቅማችንን ገንዘብ የምናወጣበት መንገድ ተመቻችቶ ቤተክርስቲያን እዲሰራ መደረግ አለበት
@kidanemihret6091
@kidanemihret6091 5 жыл бұрын
yeEgzabiher betesoboch telefon sutuch hagezye leberktchu egzabiher ydresachu
@habtewoldtechale3146
@habtewoldtechale3146 5 жыл бұрын
memhiran bekal bicha sebaki honu yelibilib m'at lemn geter dires eyehedu ayastemrum
@marimmm7344
@marimmm7344 5 жыл бұрын
Cemrew.e/r.tenatewn.ysetach.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭.wey.mtadel.asknachy.enysh.ftnam.alcel.e/r.hey.ant.abrtan.
@እርጅኝድንግልማርያም
@እርጅኝድንግልማርያም 5 жыл бұрын
Sahara kill Gondar akababi and betekrstian leAnd bet eyetesera ezih betekrstian atew meda lay ymaralu mn yakl tsinat new Gondar yalewn ye betekrstian bzat bikensutna lezih hzb bisera mn neber
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 4 жыл бұрын
በጣምደስስስይላልበቤቱያፅናችሁመሀበረቅዱሳንንያስፋልንበርቱለን
አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ሐይቅ እስጢፋኖስ በኤልሻማ ቲዩብ
5:30
ኤልሻማ ቲዩብ ELSHAMA TUBE
Рет қаралды 4,2 М.
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
2:06:36
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 234 М.
ሊቀ ሊቃውንት መዝገበ ቃል
2:16
አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት
Рет қаралды 9 М.
ሐረግ ( ክፍል 41)
33:15
ለዛ
Рет қаралды 152 М.
ቅዱስ ገብርኤል
1:47:08
Ethiopian Orthodox
Рет қаралды 4 М.
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН