MK TV || ገጸ ገዳማት ወአብነት || ለጥያቄዎቻቸው መልስ ያገኙ ድምፆች

  Рет қаралды 1,582

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 8
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 Сағат бұрын
እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግልን❤❤❤
@desalegnamsalugelayie6105
@desalegnamsalugelayie6105 7 сағат бұрын
ሁሌም ከእቅድ ብላይ የሚሰራ እግዚአብሔር ይመስገን ፤ መምህሮቻችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 6 сағат бұрын
አሜን
@Adisu-i3u
@Adisu-i3u 6 сағат бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን።
@sira-l9z
@sira-l9z 8 сағат бұрын
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይስጥልን
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 8 сағат бұрын
አብነት ትምህርት ቤቶች የቤተ ክርስቲያን የደም ሥሮች ናቸው እንደ ሀገርም መልካም ዘመን እና ሰላም ሊመጣ የሚችለው ጉባኤ ቤቶች ተስፋፍተውና ተጠናክረው ወንጌል በሀገራችንና በመላው ዓለም ሲሰበክና ሲስፋፋ ነውና እንዲሁም በሰማይም በፈጣሪ ዘንድ ታላቅ ዋጋ ያሰጣልና በዓለን አቅም ሁሉ አገልጋይ የሌላቸው በደቡብ፣ በምዕራብ፣ በምሥራቅና በሰሜን የሀገራችን ክፍሎች ያሉ ቤተ ክርስቲያኖችና የአብነት ትምህርት ቤቶችን እንደግፋቸው ምክንያቱም እኛ በመዘግየታችና ጠንክረን ባለመስራችን ሌሎች ቤተ እምነቶች የምዕመናን ነፍስ እየወሰዱ ነውና ይህ ደግሞ የአንድ ሰው ነፍስ መጥፋት በፈጣሪ ዘንድ ያስጠይቃልና ትኩረት ሰጥተን መሥራት ይገባናል!!! ማኅበረ ቅዱሳንም በግብረ ሐዋርያት፣ በአብነት እና በገዳማት ላይ ለምትሰሩት ስራ ከፍተኛ ምስጋና ይገባችኋል 🙏🙏🙏
@ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ
@ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ 5 сағат бұрын
ሁሉም አላገኙትም ብቻ ሳይሆን ሌሎቹ ተረስተዋል ለምሳሌ ዓቢየ እግዚእ ላይ ከበዓታ ቀጥሎ ትልቅ የአቋቋም ጉባኤ ቤት አለ ግን ማንም አላየውም ምክንያቱም የአቋቋም የድጓ የቅዳሴ የዝማሬ መዋስዕት ትምህርቶች የሚያስተምሩ ሊቃውንት ከተማሪዎቻቸው ጋር ቤተክርስቲያንን ብቻ እና ብቻ ነዉ የሚገለግሉት የዘመናችን የትርጓሜ መምህራን ግን በዓውደ ምሕረቱ ቁመው ወንጌልን ከመሥበክ ይለቅ ግለሰብን ሢያሞግሱ ይውላሉ ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብተው አይቆሙም አያገለግሉም ግለሰቦችም ውዳሴ ከንቱን በሻት በመፈለግ ወደአሞጋሾቹ ይጎርፋሉ አቋቋሙ ድጓው ቅዳሴው ዝማሬው ሊቃውንት ከ25 ዓመት እስከ 30 ዓመት ይደከማሉ የትርጓሜ መምህራን ከሁለት ዓመት እስከ 6 ዓመት ተምሮ ሊቅ መጋቢ ማእምር እየተባለ ይጠራል የጉባኤ ቤት መከራን አያውቅም ስብከቱም ለውጥ ከማምጣት ኦርቶዶክሳውያንን ያሰድዳል ከልመና እና ግለሰቦችን ገማሞገስ ውጭ ሌላ የለውምና
@girumsenay7422
@girumsenay7422 57 минут бұрын
ውዳሴ ከንቱ በማኅሌቱም ያለ ነው፣ ሲቀጥል ከቀረቡት ጉባዔ ቤቶች መካከል 1 ብቻ ነው የመጽሐፍ ጉባዔ፣ ሲለጥቅ ደግሞ የአቋቋም የቅኔ የዝማሬ የድጓ ጉባኤያት ሆነው የተሰሩም አሉ። አንተ የምትፈልገው አልተሰራም ማለት አልተሰራም ማለት አይደለም። ለመጽሐፍ ጉባኤ ትኩረት ቢሰጥ እንኳ ደግሞ ትክክል ነው ምክንያቱም የሚቀድመው ስብከተ ወንጌል ነው። ጥንትም ጉባኤ ቤት የሚቀድመው ዜማ ወይም ቅኔ አይደለም፣ እስክንድርያ እና አንጾክያን የሚያክሉ ጉባኤ ቤቶች የመጽሐፍት ጉባኤ ቤቶች ነበሩ። ለትችት አትሩጥ ተረጋጋ፣ ከቻልክ በአቅምህ ደግፍ።
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН