MK TV ዐውደ መጻሕፍት፡- መጻሕፍተ መነኮሳት - ፊልክስዩስ

  Рет қаралды 6,630

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@MamaFG1382
@MamaFG1382 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@መሲየወሎልጅ
@መሲየወሎልጅ 4 жыл бұрын
ዳግም ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እውነት እኔ እየሰራው ነበር ስሰማው የነበረውና ዲያቆን ሄኖክ ነው ። እያልኩ ከዛ ሲጨርስ ልቀይር ስገባ ነው ተመሳሳይ ድምፅ እንደው ያየውት በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@እሙየተዋህዶልጅ
@እሙየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እህቴ እኔ እራሱ ታናሽ ወንድሙነውየሚመስለኝ
@genetmokonen981
@genetmokonen981 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መድሐኔ አለም የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ሆይ ዉስብስቤን ፈተክ እደቸርነትክ ያሳብኩት ተሳክቶ ለዚክ ክብር አብቃኝ
@ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
@ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ 4 жыл бұрын
የገዳማዊያን የመነኮሳት ቅዱሳን ፃድቃን ፀሎት ቃልኪዳናቸው ለንስዐ ያብቃን ማስተዋል ይስጠን ሀገራችንን ወገኖቻችንን እየሆነ ካለው ከታቀደው መከራ ይታደግልን
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን💚💛❤💒🕯🌾
@BeteWengel
@BeteWengel 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል። 2ኛ ጢሞ 3 ÷ 16
@ህሊናዳኛነው
@ህሊናዳኛነው 3 жыл бұрын
ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን ✝️💚💛❤️
@astertube3612
@astertube3612 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያወረሰልን አሜን
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክልን በጣም ከማከብራቸው ወንድሞቻችን አንዱ ነኽ
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር ለኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ለጥፋት ሳይሆን ለህይወት ያድርግልን
@ሠናይት-ተ3ጸ
@ሠናይት-ተ3ጸ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን💚💛❤️😍 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fitsumzewde362
@fitsumzewde362 4 жыл бұрын
Amen
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 4 жыл бұрын
Very interesting and well put forward. After listening/watching this video I put መፅሐፈ መነኮሳት book in my list. Kale Hiwotin Yasemalin wendimachin!
@digitalictroom2007
@digitalictroom2007 6 ай бұрын
Ameeeeen
@Butu07
@Butu07 4 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ዘኖላዊሔር
@ዘኖላዊሔር 7 ай бұрын
Qale Hywetn Yasamaln Amlak Slebezaw Mhretu Yemnkusna Eyetn Yebelete Kezi belay Endyabb Yadrgln, MNKUSNA BEBEGO SITSENA ENA SIQEDES ,Ye BBTSNA HYWET YQEDESAL,.... YEKRSTNACHN HYWETN YABBALNA... 20:51 Gubaya Kalaqadon(Gubaya kelebat) lemalet ymeslegna Adel👏
@Tewahedo16
@Tewahedo16 4 жыл бұрын
ወጣቶች እንዲህ ኦርቶዶክሳውያን ሆነው ሲኖሩ ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ?
@medhaniemehari8016
@medhaniemehari8016 4 жыл бұрын
ትምህርቱ ጥሩ ነው ቃለሂወት ያስማልን። ነገር ግን በቤቱ ውስጥ ስእለ ኣድህኖ የለም እንዴ ወይስ በኣበባ ተተክቶነው?
@መሲየወሎልጅ
@መሲየወሎልጅ 4 жыл бұрын
እስቲዲዮ ነው ቤት አይመስልም
@እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ 5 ай бұрын
መመንኮስ ድንግል የሌላቸው ይችላሉ ያልወለዱ ግን በስተት የሌላቸው ድንግል ማለቴ መልሱ በእናታቹህ❤❤❤
@Tewahedo16
@Tewahedo16 4 жыл бұрын
20:53 min ቤተ ክርስትያን የማትቀበለው ጉቤዔ ኒቂያ ሳይሆን ጉባዔ ኬልቄዶን ነው:: ሳታቀው ቀርተህ አይደለም በስህተት እንደሆነ እረዳለሁ::
@lydiagetachew6193
@lydiagetachew6193 4 жыл бұрын
በስህተት ነው?ኒቅያ ጎባኤ ሳይሆን ቂልጊዶን ነው በችኮላ ነው የተናገርከው ።
@weletemedhin760
@weletemedhin760 4 жыл бұрын
Kelqedon
አርጋኖን ክፍል ሁለት
22:58
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 8 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ምሥጢረ ጥምቀት   ዮሐ ፫፣፭፤ /3:5/  ክፍሊ 2
44:34
Kesis Seifu Gebreegziabher
Рет қаралды 129
መፅሐፈ መነኮሳት "ገፀ ንባብ"
1:10:41
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 2,2 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН