KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
AI and Academic Writing - For Students
1:33:21
መጽሐፈ ሲራክ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 12 January 2024
3:03:09
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
MK TV ገጸ ገዳማት ወአብነት | የምስካበ ቅዱሳን አርብዐ ሐራ መድኃኔዓለም ገዳም የተማሪዎች ማደሪያ ግንባታ ምርቃት
Рет қаралды 9,248
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 486 М.
Mahibere Kidusan
Күн бұрын
Пікірлер: 52
@ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ
7 ай бұрын
ውል ውል አለኝ ደጅህ ቸሩ መድኃኔ አለም አርብዐ ሐራ ያልህ
@selamawitadise4375
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የገዳሙ በረከት ይደረብን ቸሩ መድኃኒዓለም ለደጁ ያብቃን አሜን ማህበረ ቀዱሳን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ማህበራችሁን ያስፈ
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
3 жыл бұрын
አባቴ አርብዐ ሐራ ቸሩ መድኃኔዓለም ደጅህ ናፈቆኛልና ለደጅህ አብቃኝ እኔ ስደት ልመጣ ስል ሄጄ ቤተክርስቲያኑ ጅምር ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ታንጾ አልቋል ተመልሼ ለማየት ያብቃኝ ይኸን ዕፁብ ድንቅ የሆነ ቅዱሳን መካናት ያላያችሁ ለማየት ያብቃችሁ ተአምር ነው እኔማ ዝም ብየ የቦታውን ተአምር ስመለከት አለቅሳለሁ😭😭😭 ቸሩ መድኃኔዓለም ለእኔ ያደረገውን ለማንም አላደረገውም ዛሬም በስደት የሚጠብቀኝ ታምሜ የሚፈውሰኝ እምነቱ ነው ማህበረ ቅዱሳን ማህበሩን ያስፋልን ለምታገለግሉ ወገኖቼ በሙሉ እድሜና ጤናውን ያድልልን አሜን
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳኖች እዲሁምዶክተር አለማየው እጅህ ይባረክ ማህበረ ቅዱሳንን ማህበሩን ያስፋልን ተባረኩ የቤተክርስቲያን ተከራካሪ እቁ ልጆች በርቱ በረከቱ ያብዛላችሁ ስራ ፋጠሩላቸው እየሰሩ መማር ይችላሉ ልመና አታብዞ
@bzuwerqethiopia569
3 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።ማህበረ ቅዱሳን እድሁም ይህ እድሰራ ላደረጉ ዶክተር አለማየሁ እድሜናጤና ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን አሜን
@astermequannt1585
3 жыл бұрын
እዉነት የቅዱሳን በረክተ ይደርብን እዉነት ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር።አምላክ ይጠብቃችሁ ያስፋልን ያበርታልን
@asss4503
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራዉ ዕፁብ ድንቅ ነዉ ሀገሬ የቅዱሳን ደሴት!!!! እማእማ ኢትዮጵያ አምላከ ቅዱሳን ይጠብሽ አሜን አሜን አሜን🙏
@tanamedia1
3 жыл бұрын
እንኳን ለጻድቁ አቡነ አረጋዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@የአፄዎቹልጅነኝ
3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@HaimanotHabta
3 ай бұрын
አሜን
@ወለተጊዮርጊስነኝ
3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ ከአይምሮ በላይ ጌታ ሆይ ለሀገራችን አብቃን
@mesretasfaw464
3 жыл бұрын
በእውነት ማህበረ ቅዱሳን የነፋስ ዋጋ ያድርግልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ8ዀ
2 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ጌታችን መድሀኒታችን ቸሩ አምላካችን ሩህሩህ መሀሪ ይቅር ባይ ንጉሳችን የንፅህት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ቸሩ መድሀኒአለም ለደጅህ አብቃን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@almazshewaye6050
2 жыл бұрын
እውነት። የቅዱሣን። በረከት ይደርብን
@amanmelake9201
2 жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔይ ያበርታችሁ
@ግእዝቲዮብ
3 жыл бұрын
ከገዳሙ በረከት ያካፍለን ለደጁ ያብቃን ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ለሰሩት ስራ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋዉን ይክፈልልን እንደሱ ያሉትንም ያብዛልን
@sintenega319
3 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ገዳም ነው አይዟችው በርቱልን አምላክብርታቱን ፀጋውን ይዘዝልን
@tesfamulugeta2887
3 жыл бұрын
ለማህበራችን እግዚአብሔር ኃይል ብርታት ይሁነው።
@መቅዲየሰማዕቷልጅ
3 жыл бұрын
አርብዐ ሐራ መድሀኒአለም ሄጄ አውቃለሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 😥😥😥😥😥የነገርኩህን አደራህን 🤲😥
@تقهخقخقخ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን. በርቱ
@ነፃሆዴ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@eyea7297
3 жыл бұрын
አባ ወልደመድኅን ወይም አባገብረመድህን የሚባሉ አባት እዛ ነበሩ ለቦታው ብዙ የደከሙ ብዙም የሰሩ የለፉ ነበሩ እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅዎ ማህበረቅዱሳን እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስትሰሩ በቦታው ላይ ለብዙ አመት ቆይተው የሰሩ የደከሙትን አባቶች ብታካትቱ የበለጠ ግንዛቤን ይሰጣል
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
@የፃድቃኔየፈውስልጅኤልሳቤ
3 жыл бұрын
አረባህራ የቅዱሳን አፀም ሳይገባኝ ይሄን ያሳያሀኝ ተመስገን
@ሔመንኢትዮጲያዊቷ
3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ///የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ. ማህበረ ቅዱሳን
@menbermaryam4971
3 жыл бұрын
እንደገና የነሱንም ሰዓት እንዳልሻማ ሳይደርሱብኝ ወደ መንገድ ተመለስኩ በሌላ ጌዜም እንዲሁ ዘብር ስንሄድ እንደባልፈው እነሱ ከሄዱ በኻላ ትክትዬ ውፉፍ ደርሼ ተመለስኩ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ
@messydds735
3 жыл бұрын
Egziabeher yetebkachu❤🙏
@brhanabi3755
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@mrchu5492
3 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን
@nadyahnadyh7457
2 жыл бұрын
Amenamen
@solomonhaile4772
3 жыл бұрын
ስለ ገዳሙ የቀረበው ዝግጅት ጥሩ ሆኖ ሳለ የቃላት አጠቀቃም ላይ ብርቱ ጥንቃቄ አድርግ ለምሳሌ ድብርታም የሚል ቃል ተጠቅመህል።
@tashomatashoma3904
3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@የአፄዎቹልጅነኝ
3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ። መንፈሳዊ መርጃዎች ይበልጥ መጠናከር አለባቸው ውድ የቤተክርስቲያን ልጆች ሼርና ኮሜንት ላይክ እያደርጋችሁ አበርታቱ ። ወሬና የተለያዩ ቀልዶችን ብንከታተል ጥቅሙ ለጊዜው ነው። መንፈሳዊ ሚድያዎችን እናጠናክር ለዘለአለማዊ ጥቅም።
@በምነትስደተኛዋየክርስቶስ
3 жыл бұрын
ለደጁ ያብቃን
@Alem24251
Жыл бұрын
ማኅበሩን ያስፋልን
@መቅዲየሰማዕቷልጅ
3 жыл бұрын
ተመስገን አሁን ቤተክርስቲያኑ ተሰርቶ አልቋል እኔ የሄድሁ ሰአት ገና ጅምር ነበር
@anaztm192
3 жыл бұрын
ሥለሑሉምነገር እግዚአቭሔር ይመሥገን
@menbermaryam4971
3 жыл бұрын
የእርባሐራ ገዳም የባንክ እካውንት ያላችሁ ላኩልኝ መጽሐፉን ለስው ስጥቼው ነው እባካችህ ያለው ስዉ ይላክልኝ በጣም የሚገርም ታሪክ ልንገራችሁ ከዚህ ቀደም በጣም ታምሜ እህቴ ሄዳ ይዛ ያመጣችውን የቅቤ እምነት የቆሰለውን ውግሬን እይተቀባሁ እባቶቼ ከያዘኝ ደው ፈውሱኝ መመቼም እኔ ደጃችሁ መድረስ እልችልም ብዬ ተናገርክ ስው ለደጅህ ብቃኝ ሲል እኔ ግን መቼም ችዬ እልመጣም ማለት ግን የእግዚያብሔር ሰራ ክአመት በኻላ ባላስብኩት እጋጣሚ ዘብር ገብርኤል ስሄድ እንቺ መሄድ ውትችይም እኛ እንሂድ ትለኝ እህቴ እሺ እናንት ሂዱ ብዬ ከሄዱ በኻላ ቀስ እያልኩ እፋፉ ላይ ደርሼ ቁልቁል የሚስራውን ቤተክርስቲይን ያየሁ ትመለስኩ ምክንያቱም ያንን ቁልቁለት መውረድ እልችልም እንደገና
@ግእዝቲዮብ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያብቃሽ
@zebib3563
Жыл бұрын
እህቴ እባክሽ የገዳሙን አካውንት ካገኘሽ ፃፊልኝ!
@menbermaryam4971
Жыл бұрын
በተለያዩ እጋጣሚዌች እልሄድኩም .....እካውንቱን እላገኘሁም እኔም በጣም እፈልገው ነበር
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው
3 жыл бұрын
እሽ አዳምጣለሁ
@breehanyrobi8537
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለሕይወትያሰማልንበርቱልንበእድሜበጤናኑሩልን
@kalkidankaltube8615
2 жыл бұрын
የት አገር ወገኖቼ እስኪ ነገሩኝ
@Kor-is1yt
3 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ልጄን ሰነት ትምህር ለማስገባት ፈልጌ ነበር እናተን በስልክ ማገበት መገድ ካለ ብትሰጡኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ 5አ.ምልጅ ናት ቤቴ ቂልጦ አካባቢ ነው እኔ ስደት ነኝ ቤቴሰብ እድያስተምሩልኝ ፈልጌ ነው???????
@getasewgech2957
3 жыл бұрын
ቀላል እኮ ነው በአካባቢው የሚገኝ ቤተክርሰሰቲያ መውሰድ ነው ሰንበት ትምህርት ቤት አለ
@getasewgech2957
3 жыл бұрын
ቀላል እኮ ነው በአካባቢው የሚገኝ ቤተክርሰሰቲያ መውሰድ ነው ሰንበት ትምህርት ቤት አለ
@ግእዝቲዮብ
3 жыл бұрын
ሰንበት ትምህርት ቤት ከምታስገቢ የአብነት ትምህር ብታሰገቢ ይሻልሻል ሰንበት ትምህርት ቤት በብዛት መዝሙር ነዉ እሚያስጠኑት አብነት ተምህርት ደግሞ ከመሰረቱ ከዘወትር ጸሎት የሃይማኖት ዉዳሴ ማሪያም መዝሙረዳዊት እያለ ይቀጥላል እግዚአብሔር ከረዳልሽም ድቁንናን ይቀበላል
@zemenuachamyeleh45
3 жыл бұрын
emegua metsihafin anbibe tamrun sadenk neber yanebebkutin degmo bemidiya sayewu ene erase kebotaw lay yalehu new yemeselegn ejig betam tiru new bertulign. qoystion yeyaredn yekne metsihaf ebakachihu tebaberugn emel adrgulign kechalachihu silalsfelegegn new =eraacham@gmail.com atach adrgulign
@WsWw-gf2kz
11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
1:33:21
AI and Academic Writing - For Students
UWI Centre for Excellence in Teaching and Learning
Рет қаралды 454
3:03:09
መጽሐፈ ሲራክ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 12 January 2024
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 557 М.
00:33
Car Bubble vs Lamborghini
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
00:28
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
Elsa Arca
Рет қаралды 20 МЛН
00:59
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,8 МЛН
00:44
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
Crafty Buddy
Рет қаралды 37 МЛН
30:31
MK TV ገጸ ገዳማት ወአብነት | የእማሆይ አስካለ ማርያም የሕይወት ተሞክሮ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 7 М.
49:38
አይደለም ሰው ምድሪቱ የማትራብበት የደብረሊባኖስ ገዳም ተዓምራት!
Eyoha Media
Рет қаралды 39 М.
9:25
IN SINHALA 33RD SUNDAY 17TH NOVEMBER 2024 Year B PRODUCED BY BRO PIUS OFM CAP
Bro Pius ofm Capuchin Joseph
Рет қаралды 10
29:35
MK TV || እናስተዋውቃችሁ || ቡልጋ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ አንድነት ገዳም || ክፍል ፩
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 12 М.
27:06
DW TV ጉዕዞ ናብ ገዳም ማርያም ጉንዳጉንዶ
Dimtsi Weyane Television
Рет қаралды 33 М.
36:52
የመድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሮም ጣልያን
የቃሉ ውበት
Рет қаралды 552
9:11
አርባራ መድኃኒአለም
Fanta ፈንቴ
Рет қаралды 319
28:59
የቃል ኪዳኑ ስፍራ በቅርብ ርቀት/ ኢትዮጵያን እንወቅ በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ሊባኖስ ገዳም/Discover Ethiopia, Debre Libanos Monastery
ebstv worldwide
Рет қаралды 152 М.
43:21
MK TV || ዋኖቻችን || አቡነ ኪሮስ || በጋለ ድንጋይ ላይ ተኝቶ ስለኃጢአተኞች ምሕረትን የለመነ ጻድቅ አባት
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 433
12:32
ጉዞ ወደ ታሪካዊዉ እምጓ ቅዱስ ኡራኤል- እጅግ ልብን በሚስብ አተራረክ
Meba Media
Рет қаралды 3,3 М.
00:33
Car Bubble vs Lamborghini
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН