EOTC TV | ሥውራን ቅዱሳን የሚገኙበት ቅዱስ ስፍራ | ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም | ክፍል 2

  Рет қаралды 48,262

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
አባቶች ሳይታክቱ እድሜ ዘመናቸው ይፀልያሉ እኛ አንድ ቀን ፀልየን ያሰብነውን ካልተሳካ አምላኬ አይሰማኝም ብለን ከለመነው ቀን ይልቅ የምናማርርበት ቀን ይበልጣል። እኔ እንጂ የማልሰማው አምላኬ በደንብ ይሰማል ክብር ለርሱ ይሁን ።
@haileeyesusmisganaw
@haileeyesusmisganaw 5 ай бұрын
አሜን
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ 3 жыл бұрын
በውነት በረከታችሁ ይድረሰን የአባቶቻችን ጾሎታቸው አይለየን ፣አቡየ አባ ገብረመንፈስ ቅዱስ ይጠብቁን እውነት ጸሎታቸው አይለየን ኦ. አቡዬ ለደጃችሁ አብቁን
@ዘላለምጥላዬ
@ዘላለምጥላዬ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጸጋውን ያድልልን። የቅዱሳን ረድኤትና በረከት አይለየን።
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ 3 жыл бұрын
ይሄን ቅዱስ ቦታ እድናይ ላደረግህን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 жыл бұрын
አባቶቻችን እናቶቻችን ፀሎታችሁ ይርዳን
@ምስጢርፍቅሪ-የ3ሸ
@ምስጢርፍቅሪ-የ3ሸ Жыл бұрын
የኣቡየ በርከት ኣይለይን ቃለ ሂወት ያሰማለን Eotc
@prime5689
@prime5689 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለዝህክብርያብቃን❤❤❤❤
@haileeyesusmisganaw
@haileeyesusmisganaw Ай бұрын
ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቁአኪ እም አርዌ ነአዊ ተማህፀነ ብኪ በእንተ ሀና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ ማህበረነ ዮም ድንግል ባርኪ
@maritudagnaw6321
@maritudagnaw6321 11 ай бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@andykebedom
@andykebedom Жыл бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ሁሌም ፀንቶ ይደርብን አሜን❤
@አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
@አዘክሪድንግል-ከ1ኘ 3 жыл бұрын
አባቶቻችን በረከት ይድረሰን ስለናተ ብሎ ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይማር 💚💛❤️
@wendeyemana5135
@wendeyemana5135 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በረከታቹ ይደርብን።
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Жыл бұрын
ተስፋዎቼ አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Жыл бұрын
አባቶቻችን,በረከታችሁ ይድርብን ሰለናተ እግዚእሔር ሀገራችንን ሰላሟን ይስጣት
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 2 жыл бұрын
EgziAbiher Yimesigen ❤️
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 3 жыл бұрын
ቅድሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ በረከታቹህ እንዲደርሰን ፉቃድ ይሁንልን በጸሎታቹህ አሰቡን እመ አምላከ ከከፉ ሁሉ ትጠብቅልን ።
@tijilove5671
@tijilove5671 3 жыл бұрын
አቤት መታደል አቤት መመረጥ አቤት በዝች ሀይማኖት መኖር ምንኛ መታደል ነዉ
@abduhussenzedo
@abduhussenzedo 2 жыл бұрын
ይህንን ዶክመንተሪ ፊልም ሁለቱንም ክፍል ተከታተልኩኝ አዳመጥኩኝ ከዚህ በፊት ስለገዳም የነበረኝን እውቀት በከፍተኛ ርቀት ለውጦልኛል በጣም አመሰግናለሁ እውቀት የሚባሉትን ነገሮች በሙሉ እንደሚገኙበት በአየሁት ፊልም ተረድቻለሁ እንደዚህ አይነት መዋቅር ለሰው ልጆች ሁሉ ክፍት ሆኖ ለአንድ አመት ያህል በእንደዚህ አይነት ስርኣት እየኖረ እንዲወጣ ቢደረግ ምንኛ በታደልን ነበር ይህ ገዳም ነው ይገባኛል በዚህ አይነት ቅደምተከተል ሁሉም ሰው እየታነጸ እየተለወጠ ቢኖር አሁን አላቆም አላስቀምጥ ያለንን ዘረኝነት ብሔርተኝነት ሰው ሰው እንዳንሆን ያደረገንን አመለካከት አሰተሳሰብ ቀስ በቀስ አያጠፋውም ትላላችሁ? በመጨረሻም ይህንን ልምና ይቂም በሚል የተጀመረው ወርክሾፕ ሐሳብ ወደ ተግባር እንዲለወጥ ላደረጉት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ እድሜ ከጤና ጋር እመኝላቸዋለሁ ይህንን ገዳም በዚህ ዶክመንተሪ እንድናይ ላደረጉትም ምስጋና ይገባቸዋል አመሠግናለሁ
@tadessetegegne3977
@tadessetegegne3977 2 жыл бұрын
በረከታቹህ ይደርብን አሜን🙏 የእኛንም ልቦናችን መልሶ እንደናንተ ለመሆን ያብቃን🙏
@martaayane7533
@martaayane7533 2 жыл бұрын
አባቶቻችን ፀሎታችሁ በረከታችሁ አይለየን ይደርብን ይጠብቀን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያኑርልን⛪️
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእወነት በረከታቸወ እረዴታቸወ ይደረብን በእደሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ጤና ያምጣልን በእወነት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮን አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@21istehiwet
@21istehiwet 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን በእናንተ ጸሎት ነው ሀገራችን እዚህ የደረሰችሁ አሁንም ትንሳኤውንያሳየን
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 2 жыл бұрын
በረከታቹ ይድረሰን በናንተ ፀሎት ነው ያለነው እረጅሙን እድሜ ይስጣችሁ
@youtubered3554
@youtubered3554 2 жыл бұрын
ወገኖች የፀሎትን ጥቅም እያወቅን እኛ ግን በስጋችን የስንፍናን ሸክም ተሸክመን እንኖራለን
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እማሆይ አይኔ ታውሯል ብለው አልተቀመጡም በቤቱ እያገለገሉ እንዴት መታደል ነው አይን ያላቸው ጉልበታቸው ያሳሳቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ።
@አለሙጌታቸው
@አለሙጌታቸው 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀሎት ምልጃችሁን ይስማልን በረከታችሁ ይድረሰን ሐገራችን ኢትዮጵያን🇪🇹 ሰላም ያድርግልን አሜን (3)
@nouniughadban3978
@nouniughadban3978 2 жыл бұрын
ይሄን ቅዲስ ቦታ እድናይ ላደረግህን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በጸ ያቆይልን
@ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ
@ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ 3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን 🤲🤲🤲
@zewdemebrahtu
@zewdemebrahtu 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@adishuhune5382
@adishuhune5382 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙌
@tuebe7585
@tuebe7585 3 жыл бұрын
በርከታቸው ይደርብን
@burtakalaadugna9256
@burtakalaadugna9256 3 жыл бұрын
በረከቱይደርብንአሜን
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ 2 жыл бұрын
የአባቶቻችንና የእናቶቻችን ፀሎት ልመና ሁላችንም መላ ህዝበ ክርስቲያኑንና ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቀን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን ፫
@asnakukebede7673
@asnakukebede7673 3 жыл бұрын
Egziabher yimegen
@AbrhamatalBelete
@AbrhamatalBelete 11 ай бұрын
አምላክ፣አትተወን፣ይቅርበለን፣
@beilngashow6496
@beilngashow6496 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@EzanaZew
@EzanaZew Жыл бұрын
በሰንበት ቀን እሁድ ቀን እንዴት ለገዳም እንጀራ ይጋገራል ይህንን አቁሙ በሰንበት ቀን ስራ መስራት ሀጥያት ነው በዛ ላይ ገዳም ውስጥ
@goitomabadiabadi9437
@goitomabadiabadi9437 2 жыл бұрын
የተባረከ የተቀደስ ቦታ ማየት መሄድ የተባረከ ነው
@Aduye1354
@Aduye1354 2 жыл бұрын
ገዳም የሥራ ቦታ
@fikertewodajooworku8876
@fikertewodajooworku8876 2 жыл бұрын
Lenesu sil ethopian yitebikat
@getachewgudero860
@getachewgudero860 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጸጋውን ያድልልን!! የቅዱሳን ረድኤትና በረከት አይለየን!!
መካነ ቅዱሳን ጣቤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም
26:45
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ጽናት || ክፍል 24 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
36:27
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 25 М.
ጉዞ ወደ ሚስጥራዊው ገዳም ክፍል አራት
40:17
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 43 М.
ሰባቱ መላእክት ሰባትም መለከት ተሰጣቸው
34:42
ዳንጉር የደቅ ስውር ገዳም መገኛ። #ጉዞ  #ethiopiangeographic #monastery #orthodox
13:09
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН