EOTC TV || ጸሎተ ምህላ || ከመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል

  Рет қаралды 65,815

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

Пікірлер: 236
@najathasan9285
@najathasan9285 3 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም አሜን ለብፁእ አባታችን አባ ማትያስ እድሜ ከጤና ያብዛልን የአባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አሜን +++
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 3 жыл бұрын
Amen
@dasthadastha7887
@dasthadastha7887 3 жыл бұрын
አሜንንአሜንንአሜንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@meaialmu2447
@meaialmu2447 3 жыл бұрын
ብፁህ አባታችን አቡነ ማቲያስ ብሩኬዎ ይድርስኝ ይፍቱኝ የኔ አባት የኔ የዋ አባት ስንቱን ጉድ ቻሉት አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንባዋኃት ይቀብልልን እነዜክህ አውሬ ሊብሉት አስፍስፍዋል እግዚአብሔር ያስታግስልን
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አሜን +++
@mentamersewenate8641
@mentamersewenate8641 3 жыл бұрын
አባታቾን ፈጣሪ ለእኞ ለልጆችዎት ሲል እድሜ ከጤና ይስጥዎት ኑሩልን
@witnessam6592
@witnessam6592 3 жыл бұрын
ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ማቲያስ ቡራኬዎ አይለየን አይዞት ከጎኖ ነን ቅዱስ አባታችን እግዚአብሔር ይርዳዎ።
@emeyusolomontessema8156
@emeyusolomontessema8156 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፀሎታችንን ስማን ሐገራችንንም ሰላም አድርግልን 🙏🙏🙏
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አሜን +++
@dasthadastha7887
@dasthadastha7887 3 жыл бұрын
አሜንንአሜንንአሜንን
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለብፁእ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥልን አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አሜን +++
@mahelatkebede1424
@mahelatkebede1424 3 жыл бұрын
አሜን አባታች አባ ማትያስ እና ሌሎቹም አባቶች እድሜን ከጤና ይሰጥልን
@zewdewoldadwit3118
@zewdewoldadwit3118 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸሎታችንን ተቀብሎ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አሜን +++
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር 3 жыл бұрын
ክርስቲያን እህቴ። እኔ ሙስሊም ነኝ ፆሎትሽን አሚንን ዋናው ሀገር ነው ። ስብስክራይብ አርጊኝ በምትወጃት ማርያም
@elsaelsa667
@elsaelsa667 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ረድኤት በረከቶት ይደርብን ቅድስት ሆይ እስራት አገርሽን አደራ ጠቢቂያት
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዉድ አባቶቻችን🤲እግዚአብሔር አምላክ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን🤲አንድነታችንን ይመልስልን🤲ይሄንን ክፉ ዘመን ያሳጥርልን🤲አሜን{፫}🤲
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አሜን +++
@letenguskahsay8314
@letenguskahsay8314 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@addissiemelak5036
@addissiemelak5036 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አሜን +++
@almazbati2519
@almazbati2519 3 жыл бұрын
አሜን ይፉቱን ብፁዕ አባታችን
@almazbati2519
@almazbati2519 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን እርሶም ይቅር ይበሉን በፀሎቶ አስቡን እናንተን የተዳፈርን ቀንነው ቅጣቱ ይበዛብን🙏🏾🇪🇹
@marituayele1224
@marituayele1224 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብጽ ወቅዱስ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን በእውነት ሀገራችን ጽኑ ሰላም ያድርግልን በእውነት
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፅሎታቸዉ በረከታቸዉ ይድረብን አባቶቻችን ቸሮ መድኃኔ ዓለም ሆይ አይማኑታችን ተዋህዶ እምነታችን በቸርነትህ ጠብቅ ምህረቶን ላክልን
@mahletmahlet6114
@mahletmahlet6114 3 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን በረከቶዎት ይደርብኝ
@endaleh4814
@endaleh4814 3 жыл бұрын
የአባቶቻችንን ፀሎት ሰምቶ እግዚአብሔር ለሀገራችን ምሕረትን ይላክልን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏💚💛♥️
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አሜን
@tizitateferi2451
@tizitateferi2451 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችው ይድረሰን
@yoyogabour5436
@yoyogabour5436 3 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን🙏🙏🙏
@menengetahun4963
@menengetahun4963 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቅዱስ ፓትርያርክ በረከትዎ ይደርብን
@Selameta912
@Selameta912 3 жыл бұрын
እንኳን አየህዎት አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር ይበርታዎ የልባቸው ሀዘን ፊታቸው ላይ ያስታውቃል አባታችንን አታሳዝኑብን አዝነውብን እንዳይኼዱ አልቀሰውብን እንዳይኼዱ 🙏🙏🙏
@zerfeengdaw2148
@zerfeengdaw2148 3 жыл бұрын
አሜን ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ ይደርብኝ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ethyopiansbaby228
@ethyopiansbaby228 3 жыл бұрын
አሜን አባቶቻችን ዳቆናት ወንድሞቻችን እግዚአብሄር እናንተም አገራችንንም ይጠብቅልን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን
@ta3497
@ta3497 3 жыл бұрын
አሜን ክብር አባታችን ቃለህይወት ቡራኬ ይድስ ለአገራችን ስላም ፍቅር ተስፋ ለአገራችን!!💒🙏🙏🙏
@tsedaletsedale4297
@tsedaletsedale4297 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ፈጣሪ ንፁሀን ህዝቦቿን እና ኢትዮጲያን ቤተክርስቲያናችንን ይታደግልን ከመጣው አስፈሪ ነገር ሁሉ ይሰውረን አቤቱ ይቅር በለን እደኛ ሀፂያት እና ክፋት ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅር በለን እባክህ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም አርግልኝ
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 3 жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቶቻችን ጸሎታችንን ልመናቺንን ተቀብሎ እምዬ ኢትዮጵያ እና ሕዝቦችን ይጠብቅልን አባቶቼ እርጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ አሜን
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር 3 жыл бұрын
እህትዋ የአባቶቻችንፆሎት የሀገራን ኢትዮጲያ። ሰላም ይመልስልን ፍቅሩን ያብዛልን። አሚን እኔ ሙስሊም ነኝ ስብስክራይብ አርጊኝ በማርያም። ማሬዋ
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር 3 жыл бұрын
አረክሽኝ
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 3 жыл бұрын
@@ኢማንይመር እሺ የኔ ቆንጆ አሚን ስላሙን ይመልስን እኛንም በስላም ለሀገራችን ያብቃን
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 3 жыл бұрын
@@ኢማንይመር አዎ ወዴ
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 3 жыл бұрын
አሜን ይፍቱኝ አባታችን የእርስዎ እንባ ኢትዮጵያን ይጠብቃል
@sarat.1578
@sarat.1578 3 жыл бұрын
አሜን በረኸቶም ይድረሰን
@ፍቅርተማርያም-ፐ5ዸ
@ፍቅርተማርያም-ፐ5ዸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀሎታችሁን ፀምቶ ሀገራችንን ይማርልን ሰላምን ያውርድልን
@mercimy4486
@mercimy4486 3 жыл бұрын
አባታችን አሜን በስመ ትግሬ እርሶንም እየአስለቀሶዎት ነው ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው በተለይፀረ -ኦክቶዶክስ
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 3 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን የአባቶቻቻንን ፀሎትሰምቶአገራችንን ሰላምየርግልንንን
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 3 жыл бұрын
ጸሎታችሁን ይስማልን
@adyarega101
@adyarega101 Жыл бұрын
አሜን አባታችን እድሜ ጤና ሰቶ ጠብቆ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤
@milonbd764
@milonbd764 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በረከትወ ይድረሰን አገራችንን ሰላም ያርግልን
@zewdewoldadwit3118
@zewdewoldadwit3118 3 жыл бұрын
ብጹዕ እናታችን በርከትዎ ይደርብን ይባርኩን
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
ተሳስተህ ነው እናታችን ያልከው
@bisratyirgou7509
@bisratyirgou7509 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፣ አባቶቻችን፣ በረከታችሁ በያለንበት ይድረሰን።
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እድሜ ለአባቶቻችን ይስጥልን ይለመነን።
@jumanajumana4123
@jumanajumana4123 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜነ፣ብፁአ፣አባታችን፣በረከቶ፣ይድረሰን
@dawitgirmai4672
@dawitgirmai4672 3 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን።
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 3 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን
@countryofshewa6636
@countryofshewa6636 3 жыл бұрын
Even though i am a sinner ,i am absorbing a Grace from you your highness
@mekedesmekedes9096
@mekedesmekedes9096 3 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 жыл бұрын
Praise the Lord. do bless our holy father Patriarch Aba Matiowos
@workineshteka3269
@workineshteka3269 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብፅዑ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን
@rachelethio8388
@rachelethio8388 3 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
@גויתואלם
@גויתואלם 3 жыл бұрын
እግዚኦ ምሐረና ምሕረትካ አይትመንነና
@hanalebanon3892
@hanalebanon3892 3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኪ ብፁው አባታችን ስላየወት በጣም ነውደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጨንቆኝ ነበር ሲጠፉብኝ በረከቶ ይድረስን
@ቲጂየድንግልልጅ-ፈ2ኀ
@ቲጂየድንግልልጅ-ፈ2ኀ 3 жыл бұрын
አሜን ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ ይደርብኝ
@ehailu2018
@ehailu2018 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እንባዎትን መሬት አያስቀረውም ከዱሮ ጀምሮ ያገለገሎቸው የአብረሀሙ ሥላሴ የመጣውን ሁሉ ያቃሉልን።
@mendaabebe6472
@mendaabebe6472 3 жыл бұрын
ፅጌ ማርአም ቸሩ ፈጠአሬአችንለሐገራአችን ሰላሙነሁሉ ያአዱእልአልን አሜን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬወት ይድርሰን
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አገራችነን ከጭቅ አዉጣት የአባቶቻችነን ፀሎት ተመልከት እኛ ደካማ ባሪያወችህን ልቦናችነን ክፈትልን ለሀገራችን አብቅተህ የንስሀ ሞት አድለን ጌታየ ኢቶጲያን አደራ
@exochanyeol4845
@exochanyeol4845 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን /፫/ ሃገራችን ሰላም ያውርድልን
@safiyasafiya5671
@safiyasafiya5671 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን ።አባቶቻችን ጸሎታቹና በረከታቹ አይለየን።
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 3 жыл бұрын
አባታችን፣ቡራኪዎት፣ይድረሰን፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥልን፣እንወዶታለን፣
@awdyyy8654
@awdyyy8654 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ጌታ ሆይ የአባቶቻችን ፀሎትና ልመና እንደሰማህ እነዚ አባቶቻችን ምህልላ ና ፀሎት ተቀብለህ ኢትዮጵያ ሃገራችን ምህረትህን አውርድላት ሰላምህን ስጣት
@haylegrbreail
@haylegrbreail 3 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ
@rebkanigussie9633
@rebkanigussie9633 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሔር ፀሎታችን ይህችን ይቀበልልን! አባቾችቼ በረከታችሁ ይድረሰን!
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏የአባቶቻችን ፀሎት ለሃግራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ዘረኝነትን ያጥፋልን ሁላችንም የአዳም ዘር ነን ፈጣሪ ሰላሙን ይላክልን ለኢትዮጵያ ለዓለም ሁሉ ሰላምን ያምጣልን 🙏🙏🙏💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አሜን +++
@amenmetefera9050
@amenmetefera9050 3 жыл бұрын
አሜንንን
@dasthadastha7887
@dasthadastha7887 3 жыл бұрын
አሜንንአሜንንአሜንን 🤲🤲🤲🤲🤲
@marrykifle875
@marrykifle875 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስማን ይታደገን
@mayafeleke1642
@mayafeleke1642 3 жыл бұрын
Amen amen amen fetari toltachun yesama lehagerchin salemun yelkelen
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን ተመልከት አባት ሆይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔
@saronmichael8010
@saronmichael8010 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን 🙏🙏🙏 አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን
@adanechgashaw951
@adanechgashaw951 3 жыл бұрын
አባት ሆይ አንተ ጠብቀን ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን እግዚአ ማረነ ክርስቶስ
@yesharegferede4100
@yesharegferede4100 3 жыл бұрын
አሜን አምን አሜን አባቶቻችን ቡራኬ ይደርብን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም 💚ፍቅር 💛 አንድነት ❤ ይላክልን እግዚአብሔር ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@abebayilma3348
@abebayilma3348 3 жыл бұрын
Abatoche yiftugn yibarkugn. Abatachen kidus Abune Matyas selayehowet des belognal yene melkam Abat Egzabher kedegu zemen beselam yadrsot🙏🙏🙏
@liltya3613
@liltya3613 3 жыл бұрын
አሜን ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎን ይድረስን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@መሳይእህተገብርኤል
@መሳይእህተገብርኤል 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ቸሩ እግዚአብሔር ለሀገረችን ሰላሙን ላክልን
@gebrmariamlelenna6224
@gebrmariamlelenna6224 3 жыл бұрын
ቅዱስ አማኑኤል ኢትዮጵያን ከችግር ያውጣልን።
@woleteeyesusetube
@woleteeyesusetube 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቡራኬዎት ይድረሰን ብፁዕ አባታችን
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰለአባቶቻችን ፆሎት ብሎ ይታረቀን በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን
@mlvlkengetahw913
@mlvlkengetahw913 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፋቱን አባታችን
@ፍቅርፍቅር-ተ1ኰ
@ፍቅርፍቅር-ተ1ኰ 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲💚💛❤️👏👏👏💒💒💒አሜን
@fthi3585
@fthi3585 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጥይና እግዚአብሔር ይስጣቹ እንወዳችዋለን
@meri147
@meri147 3 жыл бұрын
ይፍቱን ብፁዕ አባታችን
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን የድንግል ልጅ ሆይ እባክህ ሁሉን በጎ ነገር ፈፅምልን እምባችንን አብስ ካንተ ወዴት እንሄዳለን +++++++++++
@eduedom8403
@eduedom8403 3 жыл бұрын
ብፁእ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏ፀሎታችሁን ሰምቶ እግዝአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ አብዝቶ ይስጣችሁ ኑሩልን አሜን
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
አባቶቼ ጌታ ይጠብቅልን ለእኛ ያላችሑን ከእግዚአብሔር በታች እናንተ ናችሑ የናንተ ፀፆም ፀሎት ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 3 жыл бұрын
አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ብፁዕነትዎ ቡራኬዎ ይድረሰን
@fanose2127
@fanose2127 3 жыл бұрын
ልክ ነው አባታችን እርስበእርሳችን ይቅር መባባል አለብን አምላካችን በቸርነቱ ፈጥኖ ምህላችንን ፀሎታችንን ይቀበልልን
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን አባቶቼ ሰለእናንተ ብሎ ይማረን 😭😭😭😭
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲የአባቶቻችን ጸሎት ሰምቶ ማርን ይቅር በለን የኔ ጌታ የድንግል ማሪያም ልጅ ምህረቱን ስጠን 🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️ለአገራችን ሰላም ስጠን 🙏
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ለሀገራችን ይላክልን በረከታቹ ይደርብን 😥😥🤔🤔
@debubgebregioorgis8965
@debubgebregioorgis8965 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀሎታችንን ስማን ሐገራችንንም ሰላም አድርግልን 🙏🙏🙏
@kwkw2678
@kwkw2678 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ማራን ስላ እናትህ ስላ እማምላክ ብላህ ማራን
@abrham2962
@abrham2962 3 жыл бұрын
ሠላም እንድነት ያወርድልን የአለሙ መድሀኒት ብፆሁ አባታች ብራኬው ይደርብን ይፍቱን ብፆሁ አባታችን አሜን
@sapiyasapiya9434
@sapiyasapiya9434 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@tigismaspin8503
@tigismaspin8503 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen
@ተስፋማርያም-ተ1ጨ
@ተስፋማርያም-ተ1ጨ 2 жыл бұрын
ብጹዕ አባቶቻችን ቡራኬዎት ይድረሰን
@tsinat982
@tsinat982 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃውአይለይዎት ለመላው ኢትዮጵያ በእንባ የሚያቀርቡት ፀሎቶን እግዚአብሔር ይቀበልዎ
@jery3457
@jery3457 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ አባታችን
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
Abatachin edmena tena yistlinn berkethu yidresen yiftun yinarkun Amen!
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥዎት ክክፉ እና ከክፉዎች ይጠብቅዎት
@ማዕተበይአይበትኽ
@ማዕተበይአይበትኽ 3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@גויתואלם
@גויתואלם 3 жыл бұрын
አልደበስናትም ሐዛኒትዋ እመ ብርሃን በፀሎትዋ ምሕረት ታሰጠን
@onedaygodwilljudgeonus.9247
@onedaygodwilljudgeonus.9247 3 жыл бұрын
አባታችን ብጹህ አቡነ ማቲያስ በምን ያክል እሳት ውስት እንዳሉ ይገባኛል እግዚአብሄር ብርታቱን ጽናቱን ይስጥዎት ኦርቶዶክስ በርስዎ ዘመን እንዳትከፈል እየተጋደሉ ያሉ ብቸኛ በህይወት ያለ ሰማዕት ነዎት በጠላት እምነት አልባ ተከበው በውጥረት የሚኖሩ ።ህዝብ ክርስትያን ይህን ተገንዝቦ በጸሎት ሊያግዛቸው ይገባል።ከዚህ በፊት ሳላውቅ በስህተት ለተናገርኩት ሁሉ ይቅር ይበሉኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ።
@marneshufp133
@marneshufp133 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💒❤️💛💚🍃🍂
@yayayaya5229
@yayayaya5229 2 жыл бұрын
Bereketi yiderbeni🙏🙏🙏🙏
@አብየእመብርሃንልጅ
@አብየእመብርሃንልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን
@Tube-cx5vj
@Tube-cx5vj 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😭😭😭ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አምላካችን
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 3 жыл бұрын
አባታችን አይዞዎት እንወደዎታለን የሰበሩዎትን እግዚአብሄር ይሠብራል።
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አሜን የጠላት ሀይል ይሰበር +++
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
አባታችንአይዞዎችእንወደዎታለንየሰበሩዎትንእግዚአብሄርይሠብራል
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ 3 жыл бұрын
አይባልም ባይሆን በኛ ሀጢያት እንዳይጠየቁ እግዚአብሔር አብዝተን እንማፀነዉ ለምን አባታችን የመንጋዉ እረኛ ናቸው ስለዚህ እግዚአብሔር ሆይ እኔ ባጠፋሁት ጥፋት ፓትርያርክ ጳጳሳት ቀሳውስት ዲያቆን እዳትቀጣ ለጥፋቴ እኔ ቅጣኝ በሉ
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ጠላት ማለት እኮ በስው ላይ አድሮ የሚፈነጨው አጋንንት ነው እውነት ነው ማንም እራሱን በንስሀ ሳሙና ይጠብ +++ አባቶቻችን ይኑሩልን የነርሱ በረከታቸው ነው የሚጠብቀን +++ ፀሎተ ልመናቸው ይደርብን +++
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
Mogusachihu kibrachinu Medhanealem chemro yibarkachihu Agerachinen yitebikin!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelkassaye5760
@rahelkassaye5760 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን በይቅርታህ ጎብኘን ለሁላችን ልቦና ስጠን አገራችን ከገጠማት ማእበል አንተው ድረስልን ሌላ ማንም የለምና
ماذا لو كانت الفواكه حية 🥥🍸😜 #قابل_للتعلق
00:42
Chill TheSoul Out Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
Can You Draw a Square With 3 Lines?
00:54
Stokes Twins
Рет қаралды 53 МЛН
It's the natural ones that are the most beautiful#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 19 МЛН
ሌሊቱ ይርዘም  ሙሉ ፊልም / Lelitu Yirzem / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:13:44
ዝክረ አቡነ ጳዉሎስ #ሥርዓተ-ጳጳሳት
20:06
መጥሮጶሊስ ቲዩብ
Рет қаралды 21 М.
መሐረነ አብ በዕዝል
17:13
elam aba tube-ኤላም አባ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.