EOTC TV | ቢጫ ለበስ ወንበዴዎችን እያያችሁ አትደናበሩ! ምናኔው ወደ አዲስ አበባ ሆንዋል | ተከዜ ገዳም ክፍል 2

  Рет қаралды 433,607

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

Пікірлер: 752
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሀጢያተኛ ልጅህ ነኝ እናቶች አባቶች እህቶች ወንድሞችን በኢትዮጵያ ዙሪያ ያሉትን መነኮሳት ሁሉ ከሰው ለበስ ሰይጣን ጠብቃቸው ።በረከታችሁ ይድረሰን አሜን
@hfsaghjjbjk9027
@hfsaghjjbjk9027 3 жыл бұрын
AmenAmenAmen
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 жыл бұрын
አሜን
@azebberhanu3130
@azebberhanu3130 2 жыл бұрын
አሜን
@asfaw96
@asfaw96 3 ай бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 3 жыл бұрын
ተነግሮ ስለማያልቀው ስጦታው ሁሉ እግዛአብሔር ይመስገን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tareshak4793
@tareshak4793 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@mimizd5828
@mimizd5828 2 жыл бұрын
,
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 6 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለነብስ እረፍት የሚገኝባት እንቁ እምነት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
መታደል ነው የዓለምን ጫጫታ የማታዩ 😭😭😭😭😭እንዴት ብትታደሉ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ንፁሃን ብለህ ምህረት ላክልን 😭😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር ያብዛችሁ ☝️
@masratzarga9765
@masratzarga9765 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@almazabrham879
@almazabrham879 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@suldas2202
@suldas2202 3 жыл бұрын
ማሪያም ትበዳ
@suldas2202
@suldas2202 3 жыл бұрын
@@almazabrham879 ማሪያም ትበዳ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
@@suldas2202 🙄🙄በሰላም ነው?
@tesfamulugeta2887
@tesfamulugeta2887 3 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነገር አየን።ልባችንም ደስ አለው።ጥሩ መርሐግብር ነው ያዘጋጃችሁት።የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከታቸው ትድረሰን።
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen
@suldas2202
@suldas2202 3 жыл бұрын
ማሪያም ትበዳ
@suldas2202
@suldas2202 3 жыл бұрын
@@ellenasefa3193 ማሪያም ትበዳ
@asnigulma4786
@asnigulma4786 3 жыл бұрын
ኣሜን በፅሏት ኣስቡን
@yaz777-21
@yaz777-21 3 жыл бұрын
@@suldas2202 May God has mercy upon your soul. Min kifu new yihen yanagereh. Ezih dires gebteh yeamlakin enat mesadeb lik aydelem. Mihretun yistih. Melsen anisadebm. Mastewalun yadilih. Ante lay hono ye amlakin enat yasedebehn kifu menfes Egziabher yarikilih.
@matyas9926
@matyas9926 3 жыл бұрын
ኣርቶዶክስ ክርስትያን ንዘላእለም ትንበር ፡እግዚኣብሄር ኣምላኽ ጸግኡ የብዛሓልኩም ።
@welansam
@welansam 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን🙏
@የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
@የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ 9 күн бұрын
ኣሜን🥺🙏
@solrobel3375
@solrobel3375 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚያብሄር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ በጸሎትም አስቡን
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 3 жыл бұрын
Amane Amane Amane
@hiwottsegaye1314
@hiwottsegaye1314 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያስብህ
@ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ
@ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ 2 жыл бұрын
መታደል ነው አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለዚህ ክብር ባልበቃም ለዝህ ክብር አብቃኝ ምነኛ መታደል ነው በረከታቸው ይደርብን
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ባዶ ነት ተሠማኝ ! የሚያስቀና ህይወት❤❤❤ መጨረሻዬን አሳምርልኝ🙏🙏🙏
@samsall5166
@samsall5166 2 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን እናት አለም ስንዱዋ እመቤት
@habtamuzeleke2837
@habtamuzeleke2837 2 жыл бұрын
የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን፡፡
@እኛለኛእኛስለኛ
@እኛለኛእኛስለኛ 3 жыл бұрын
እናተን ሳይ ለሀገራችን መጭው ጊዜ እንደሚበራላት በናተ በልጆቿ ስራና ፀሎት እንደሚበራላት አምናለሁ በረከታችሁ ይድረሰን አባቶችና እናቶች🙏
@seb1921
@seb1921 3 жыл бұрын
Its a must
@asfaw96
@asfaw96 3 ай бұрын
አሜን
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ነው።አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምረው መንገድህን ምራኝ🤲
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 3 жыл бұрын
እኛ ያለነው በእናንተ ጸሎት ልመና ነው በረከታችሁ ይድረሰን ።እግዚአብሔር ሃገራችንን እና ሃይማኖታችን ይጠብቅልን
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
አቤት መታደል በጣም ደስ ይላል በርቱልን በረከታችሁ ፀሎታችሁ ይድረሠን አሜን
@marthaghebre502
@marthaghebre502 3 жыл бұрын
አአባቴ እድሜና ጤና ይሰጦት እንደርሶ ያለ መካሪ ተቆጭ አያሳጣን
@21istehiwet
@21istehiwet 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በቤቱ ያጽናችሁ ፍጻሚያችሁንም ያሳምርልን
@ተሥፋሁንዓለምነው
@ተሥፋሁንዓለምነው 3 жыл бұрын
ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው ድንቅ ዶክመንተሪ። የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከታቸው ትድረሰን!
@tigisttiti8811
@tigisttiti8811 3 жыл бұрын
የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ስለእነሡ ብሎ ሀገራችንን ይማርልን
@AB-ru8tk
@AB-ru8tk 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ
@getasewtesfaw3363
@getasewtesfaw3363 2 жыл бұрын
የዘመኑ አስተማሪ የእግዚአብሔር ፈቃድ የተገለፀበት በረከታችሁ ይጠብቀን።
@menebasfw6705
@menebasfw6705 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እደኔ አይነታ ቀኑን ሙሉ ስበድልክ ሳማርርክ ሁሌ የምትታገሰኝ በነዚህ እናቶቼና አባቶቼ ፀሎት ነው አንድም ቀን እንካን አንተን የሚያስደስት ምግባር የለኝም በነሱ ውስጥ የኔን ከንቱነቴን አየሁት አምላኬ በምረትህ አስበኝ 😭😭😭 ገዳሙ እፁብ ድንቅ ነው እደ እግዚአብሔር አምላክ ፈቃድ አድ ቀን ይሄንን ቅድስ ቦታ ለመርገጥ ያብቃኝ🙏
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
ዘይገርም በእዉነት።ሁሉን ያጠቃለለ ታላቅ ገዳም። ፀሎታችሁ በረከታችሁ ከኛ ከደካማ ልጆቻችሁ ጋ ይሁን አባቶቻችን እናቶቻችን አሜን።መታደል እኮነዉ።
@ጠባቂዬብርቱነው
@ጠባቂዬብርቱነው 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ስለነዚህ ንፁሀን ብለህ የጠፋሁትን ማረኝ
@gg7946
@gg7946 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ግሩም ነዉ አባቶቸ በረከታችሁ ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 2 жыл бұрын
ተመስገን ይህንን ሥርዓት ያሳየን አምላካችን ቸሩ መድን ዓለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
@mesraketadela5606
@mesraketadela5606 2 жыл бұрын
የድግልጅ እየሱስ ክርሰቶስ ይባካቹ ይጠብቃቹ ጸጋሁን ያብዛላቹ
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 3 жыл бұрын
የእነዚህ ቅዱሳን አባቶችና እናቶች በረከት ይድረሰን።
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
ይሄ ነው የገዳማት ድርሻ ማስተማር ማሰልጠን ማሰራት።በጣም ያኮራል የአውሮፓ ገዳማት ሁሉም አንዲህ ነው ሰው ጠቀም ነው ማበልጸጊያ ነው በጣም ደስ ይላል በርቱ ሌሎችም አርአያ ሊያደርጉ ት የሚችል ነው።።
@addisgiram1230
@addisgiram1230 3 жыл бұрын
ይህንን ከማየት በላይ ምን ያስደስታል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በእውነት ተደስቻለሁ
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 3 жыл бұрын
እናቶቼ አባቶቼ በረከታችሁ ይድረሰኝ እግዚአብሔር አምላክ በናንተ ፀሎት በፃድቁ አማላጅነት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ካለችቀት መከራ ይታደግልን አሜን እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ ከስደት መልስ ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ አሜን
@HuluTena
@HuluTena 3 жыл бұрын
እየጠበቅን ነበር ክፍል ሁለትን እንኳን ደህና መጣችሁ !
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያለ አንዳች ኢትዮጵያ አይተዋትም ኑሩልን አባቶቻችን እናቶቻችን
@astermequannt1585
@astermequannt1585 3 жыл бұрын
አውነት እፁብ ድንቅ እዉነት እፁብ ድንቅ እውነት እፁብ ድንቅ። እግዚአብሔር ይመሰገን
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምንኛ መታደል ነው ደስ የሚል ህይወት የገዳምያን በረከት ይደርብን እኛ ሀጥያን በጸሎት አስቡን
@meseleshebeshe4752
@meseleshebeshe4752 2 жыл бұрын
አቶ ገቱ እግዚአብሔር የገዳሙ በረከት ይከተላቸው እውነት ነው አባቶቻችን አሜን።
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 3 жыл бұрын
በስመአም በጣም ደስ የሚል የህይወት ጎዞ በተምህርት የታገዘ እዲሁም በፈሪአ እ/ር ደስ ነው ያለኝ።
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን በጽሎታቹሁ አስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@ኢየሩሳሌምሀገረሠላምወለተ
@ኢየሩሳሌምሀገረሠላምወለተ 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሰለዚህም እናመሰግነዋለን
@genetmisgan3316
@genetmisgan3316 3 жыл бұрын
አቤት አቤት እንዴት እንዴት መታደል ነው መንፈስን የሚያድስ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ባየው ባየው አልጠግብ ብያለሁ፥፥ አቤት መታደል ፈጣሪ ሆይ ስለነዚህ ንጹሃን ብለህ ምህረት ህን ላክልን የበረሃ ገነት !!
@korafiker4549
@korafiker4549 3 жыл бұрын
ለልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ይህንን የተቀደሰ ቦታ ለኛ እንድናይ ስለፈቀደ። የእዮብ አምላክ ቅጥራችሁን ይጠብቀው። ያባቶቻችን በረከት, የደናግላኑ ፆምና ፀሎት ሀገራችን ሰላምን ለኛም ማስተዋላችንን ይመልስልን። እናመሰግናለን የበረከቱ ተካፋዮች ስለሆንን።
@luchiniguss8191
@luchiniguss8191 2 жыл бұрын
በእውነት እጅግ ደስ የሚል ልብን በሀሴት የሚሞላ ነው። መነኮሳት በረከታችሁ ይድረሰን
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 3 жыл бұрын
ወይ ግሩም፣ እንዴት ደስ ይላል በረከታችሁ ለሁላችን ይድረስ
@hananmolla133
@hananmolla133 2 жыл бұрын
መታደልነዉ እግዚአ ብሔር ይጠበቃቹ
@doniaytopia5831
@doniaytopia5831 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በናንተ ፀሎት ይጠብቀን አሜን ሃሌ ሉያ
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 2 жыл бұрын
መታደል ነው መመረጥ ዬናንተን መመረጥ እግዚያብሄር አምላክ ለኛም ያድለን በጣም ደሰ እሚል ነው በርቱ እንደናንተ ያሉትን ማበረታት ነው
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Жыл бұрын
እፉፉ እንዴት ደሥ የሚል ሕይወት ነው ያላቸው ፀሎት ሥራ አለቀ ሠላም ያለው ኑሮ እንደው በረከታችሁ ይደርብን በእውነት እግዛብሔር ይመሥገን
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 3 жыл бұрын
😭😭😭😭ከዚህ ሁከት ከሞላበት አለም እርቃቹሁ ምንኛ መታደል ነው እረዴት በረከታቹሁ ይድረሠን አምላከ ቅዱሳን ጸሎት ልመናቹሁ ሰምቶ የሀገራችን ጥፋት የወገኖቻችን እልቀት በቃ ይበለን
@heymanotmengsha3171
@heymanotmengsha3171 2 жыл бұрын
አሜን
@nuraanuraa2551
@nuraanuraa2551 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜናጤና ይሰጥል በርከታቹ ለእኛም ይድርሰን በፀሎታቹ አሰቡኝ አባቶቼ🙏
@Fana1Mulu1
@Fana1Mulu1 9 ай бұрын
እሸ/እሽነህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ወንድማችን
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን!!ባሕታዊ ኪዳነ ማርያም የወንጌል ገበሬ!ከብዙ አመታት በኋላ ስለአየኋቸዉ ደስ አለኝ።የሚገርመዉ ድሮ ለወንጌል አገልግሎት ሲዘዋወሩ እርሳቸዉን ያገኘ ወጣት ወንድም ይሁን ሴት ገዳም ካልገባኹ እያለ ማስቸገር፤አለያም ድምፅ አጥፍቶ ወደገዳም ሲጓዝ ማየት የተለመደ ነበረ።እነሆ የዚያን ጊዜው ድካም እንዲህ ፍሬ አፍርቶ ሲገኝ እንዴት ያስደስታል።ዘርቶ መቶ ፍሬ ማፍራት ይሉሃል እንዲህ ነዉ።የነገሮች ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሥገን!!
@አየንየየድንግልልጅ
@አየንየየድንግልልጅ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲😍እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 💐🇪🇹😍🤲
@ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ
@ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ 3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን ሌላ ምን ይባላል ቃል የለኝም በእናንተ ጸሎት ነው ሀገራችን ያለችው
@agizamedia36
@agizamedia36 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይህን ገዳም ሳላም አምግደለኝ የእዉነት ቃላት የለኝም በቅዱሳን ስም በሙሉ ይገርማል ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ገዳም ለሎች ገቢዳም አረአ ነዉ
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 3 жыл бұрын
በረከት ረድኤታችሁ ይደርብን ደጁን ለመርገጥ ያብቁን ፃድቁ አባታችን አቡነ ሀዋርያ ክርስቶስ)
@bezabezawit2908
@bezabezawit2908 3 жыл бұрын
እንዴት ደሰ የሚያሰኝ ነው እናንተ የአለም ጨው ናቹ አለም በእናንተ ትጣፉጣለች ፈጣሪ ሰለ እናንተ ሲል ለሀገራችን ምህረትን ይላክልን ለእኛም ልብ ይሰጠን
@mesismart1332
@mesismart1332 Жыл бұрын
በረከታችሁ ረድኤታችሁ ጸሎታችሁ ይደርብን አባቶቼ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ፤
@KasechAyelew
@KasechAyelew 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅ ነዉ የላወቅነዉ እያሠወቁን ነዉ ከእግዚአብር ብርታቱን ያሥጣችሁ አግዚአብር ይባርካችሁ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
አሜን አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን የመነኮሳቱ በረከት ይድረሰን አይለየን በጣም ነው ነብስን የሚያረካ ፀጋቸውን ያብዛልን መነኮሳቱን ። ድንቅ ነው መቸም በዓይን ማየት እኮ በጣም ያስደምማል።
@-T.G12
@-T.G12 Жыл бұрын
አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታቹዉ ይደርብን አምላከ ቅዱሳን ከልጆችህ አንዳ አድርገኝ🙏💙
@selamina1221
@selamina1221 2 жыл бұрын
💚💛❤️ፈጣሪዬ ሌላ ዓለም ነዉ የወሰዳቹኝ እናም ከናንተ ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኘሁት አመሰግናለሁ. 💚💛❤️🙏🙏🙏
@danielfikadu899
@danielfikadu899 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው!!! በርክታችሁ ይብዛ !!!
@zertutelahun6225
@zertutelahun6225 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው ይኸን ገዳም ሌሎችን ገዳማት ቢከተሉ።
@meseretlemma4242
@meseretlemma4242 2 жыл бұрын
አቤት ቸርነትክ ብዙ ይሆነ የሰማ ይምድር ንጉስ የፍጥርታት ሁሉ ጌታ ስለተመረጡት አምሰግንካለው ! አይምሮ የሚያድስ ነው ናተን ማይት በረከታችሁ ይደርብን
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ ይጠብቃችሁ በእውነት ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት የእናንተ ፀሎት ኢትዮጵያን ይጠብቃት በረከታችሁ ይድረሰን🙏🙏🙏
@edomiasalebel8689
@edomiasalebel8689 3 жыл бұрын
ይህ ተግባር እንኳን ለሌሎች ገዳማት እና አብያተ ክርስትያናት ለሀገሪቱ ትልቅ ማሳያ ነው። ይህ ነው የቤተክርስትያናችን የቀደም እውነታ እግዚአብሔች የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ።
@kibromlebeskal6494
@kibromlebeskal6494 2 жыл бұрын
ይህ ገዳም ከሃያ ዓመት በሃላ ማየቴ እግዚአብሔር ይመሰግ ከላሊበላ ወደ ገዳም በእግር ነበር የሄድነው የተፈወሰኩት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ።
@gizubekele7746
@gizubekele7746 3 жыл бұрын
እግዚእ ብሄር ይህን ቦታ ለጠላይ እይን እያሳይብን ወዱዚህ ገዳም ሀሳብ ልቡ ልትፋት ሚነሳ እጅእግሩ የታሰረ ይሁን
@qweqwe444
@qweqwe444 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ እኔም ለዚህ አብቃኝ በጣም ደስሲል የነፍስ እረፍት የህሊና ሰላም የሚሰጠገዳም የአባታችን የእናቶቻችንን በረከት ይደረሰን ስደተኞች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@brtukanderss1630
@brtukanderss1630 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በእውነት በጣም ልብን ያረጋጋል እርጋታ!!
@حليمهحليمة-ل6ح
@حليمهحليمة-ل6ح Жыл бұрын
አቤቱ ስለእኛ ሳይሆን ስለእናተ ብሎ ይቅር ይለን ዘድ በፀሎት አስቡን 😭😭😭
@natnaelamde7645
@natnaelamde7645 2 жыл бұрын
አግዝያብሄር ይመስገን አባቶቼ እናቶቼ ምንኛ መታደል ነዉ ፀሎትና በረከታችሁ ይደርብኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም
@ኪዳነምህረትቲዩብ
@ኪዳነምህረትቲዩብ 3 жыл бұрын
ኣይይይ እኔስ የት ይሆን መግብያዬ ኣምላኬ ሆይ ስለ ንፁሃን ኣባቶቻችን እና እናቶቻችን ብለህ ማረን
@habitam
@habitam Жыл бұрын
ወይ መታደል አመላኬ ሆይ የኔንም መጨረሻ አሳምርልኝ አባቴ 🙏🙏🙏❤❤❤
@meskeremsahela1698
@meskeremsahela1698 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ህይወት አባታችን ቡራኬውይድረሰን የመነኩሳቶቹ በረከታችሁን ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 2 жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ለደጇ ያብቃን
@mekdesnadewu9816
@mekdesnadewu9816 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል መታደል ነው አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
እጹብድቅነዉ በዉነት በረከታችሁ ትድረሰን በናተጸሎት ይማረንይቅር ይበለን ለደጁያብቃን አምላከ ቅዱሳን💠💠💠
@ስላሴመታመኛዬ
@ስላሴመታመኛዬ 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር እናተን ያቆይልን በናተ ፀሎትና ልመና ነው የቆምነው እግዚአብሔር የመረጣችው የታደላችሁ ናችሁ ግሩም ነው
@temesgenmelie1375
@temesgenmelie1375 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጸጋውን ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከት ይድረsን፡፡ ልማቱ በሌሎች ገዳማትም እንዲስፋፋ ተሞክሯችሁን ብታጋሩ ጥሩ ነው እላለው፡፡
@ህሊናዳኛነው
@ህሊናዳኛነው 3 жыл бұрын
አቤት መታደል 😥😥አቤቱ ጌታሆይ ልቤን መልስ ከዓለም ሁከት አወጣኝ 😥አቤቱ አምላከ ዳዊት ወደ እውነቱ ምራኝ አለም አሸነፈቸኝ ብኩን ሁኛለሁና በምህረት አይኞችህ ተመለከተኝ 😥😥😥✝️
@smegnewwale9940
@smegnewwale9940 Жыл бұрын
ወህ በጣም ደስ ስትሉ አባቶቻችንና እናቶቻችን መነኮሳትና መነኮሳይት በረከታችሁ እንዲሁም ጸሎታችሁ ትድረሰን
@almazanagaw5185
@almazanagaw5185 2 жыл бұрын
እሄን በማየቴ ነብሴን ምን ያክል ደስ እዳላት የሚገልፅልኝ ቃል የለኝም በረከታቹህ ይደርብን ለኛ በአላለም ለምንኖረው ሀጥያተኞቹ ፀሎታቹህ ይደርብን
@Badema1991
@Badema1991 2 жыл бұрын
ይሄንን ሳይ እንባዬ ነው የመጣው በቁሜ እንደሞትኩ አወኩኝ። አሜሪካ ነው የምኖረው የነሱ ሂወት የደስታ የፍቅር የሰላም ኑሮ ነው የሚኖሩት እኛ ግን ለዝያውም ትልቅ አለም ላይ ሆነን ሁሉ ነገር የተሟላበት ግን ደስታ የለንም ሰላም የለንም ፍቅር የለንም። አቤቱ ጌታ አንድ ቀን ትመርጠኝ ይሆናል ተጠቃልዬ ገዳም የምገባበት ።ኦርቶዶክስ መሆን መታደል መመረጥ ነው
@mamibati1316
@mamibati1316 3 жыл бұрын
ይህንን ያሳየን እግዚአብሔር ይመስገን...!!! ምን ይባላል? እጅግ ይደንቃል! እጅግም ይረቃል! ጥበብ መንፈሳዊና ጥበብ ስጋዊ የተዋሀዱበት ...!!! ስርዓታቸው፣መንፈሳዊነታቸው፣አደረጃጀታቸው፣አስተዳደራቸው፣መዋቅራቸውና እቅዳቸው በተለይም ጥንካሬያቸውና ተስፋቸው በጣም ይደንቃል ይገርማል እጅግም ተስፋ ይሰጣል። ለሀገራችንና ለቤተክርስትያናችን ትልቅ ማስተማሪያ ነዉ። በረከታችሁ ይደርብን፤ አምላከ ሐዋርያ ክርስቶስ ከእናንተ ጋር እንደሆነ ከኛም ጋር ይሁን...!!!
@stcstc546
@stcstc546 11 ай бұрын
በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ በእውነት ግሩም ነው ዩእግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል
@hiwim965
@hiwim965 3 жыл бұрын
አቤት መታደል!! ከዚህ የዋይዋታ እለም እንደናተ ፀጥ ብሎ መኖር አቤት መታደል!
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 жыл бұрын
አሜን ብፁዓን አባቶቻችን ቡራኬያችሁ በረከታችሁ ይድረሰን🙏 መታደል ነው በዚሕ መኖር መኖኮሳት በረከታችሁ ይድረሰን🙏
@የደብረታቦሯ
@የደብረታቦሯ 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው እዴት ደስስስስ ይላል. ኦ አምላኬ በነዚህ የተቀደሱ መነኮሳት ፆለት ነው ያለነው ስለሁሉም ነገት እግዚአብሄር. ይመስገን
@danielyilma1120
@danielyilma1120 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያዊ መሆን ምንኞ መታደል ነዉ ከዛም አልፎ ኦርቶዶክስ መሆን እጅግ መባረክና መመረጥ ነዉ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 3 жыл бұрын
ምረጥ ስራ ነው የስራችሁት ለትውልድ የሚሽጋገረ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ:: በርከታችሁ ይደርብን:: እንደ ጥንቲቱ ቤተክርስቲያን በእፅዋት የተከበበች አድረጏት:: እኔም መጥች ለመሳለም ያብቃኝ::
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 жыл бұрын
በእውነት በርክታችው ይደርብን ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲👏🤲
@henokgashua.5496
@henokgashua.5496 2 жыл бұрын
ከተኙበት አዘቅት የሚቀሰቅስ አንዳች ታላቅ ኃይል! ኢኦተቤ ቲቪ እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!!
@ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ
@ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ትድረሰን አቤቱ ጌታ ሆይ መቸ ነው የኔ በሀጢያት የተሞላ ልብ የሚሰበረው😭
@meskeremsore8452
@meskeremsore8452 3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ እግዚአብሔር ይመስገን በረከት ይድረሰን
@seladagne5336
@seladagne5336 Жыл бұрын
እጅግ መደኑቅ ይሚጉባው ገዳም ነው በረከታቸው ይደረሰን 🙏🏽
@Abyotable
@Abyotable 3 жыл бұрын
ደጋግሜ ያየሁት ፕሮግራም ልቤን ደስ ያሰኘ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ይሁን:: ከተማ ያለውን የቤተክርስትያን አገልጋይ እና ምእመኑን እንዴት የስራ ባህል ማስለመድ እንደሚቻል ጥሩ ማሳያ ነው ዘመኑን የሚመጥን አስተሳሰብ በሃይማኖት አባቶች ዘንድ ሊሰርፅ ይገባል
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 3 жыл бұрын
በጣም የምር❤
@bmm72
@bmm72 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እረድኤት በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@KidistTsige-f7s
@KidistTsige-f7s 9 ай бұрын
አበቶቻችን እናቶታችን መነኮሳት የምታመልኩ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንላችሁ የናንተ በረከት ይደረብን !በርቱ እግዝአብሔር አምላካችን ሰነፎችን አይወድም
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 2 жыл бұрын
በእውነት አባቶቸ እናቶቸ እህቶቸ ወንድሞቸ የእናተ ፀሎት ይርዳን የናተ በረከት ይድረሰን ✝️✝️✝️✝️🍀🍀🍀🍀
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ መድሀኒአለም የናንተን ፀሎትና ልመና ሰምቶ እኛን ይቅር ብሎ ልቦና ይስጠን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ርጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ኪዳነምህረትእናቴ-አ8ተ
@ኪዳነምህረትእናቴ-አ8ተ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹ የዚህን ገዳም ስርአቱንና ወቅቱን የዋጀ አስተዳደሩን ቤተክርስቲያን ልትቀዳና ለሌሎች ገዳማት እንዲህ እንዲሆኑ ማድረግ አለባት ብዙዎቹ ቦታና የሰው ሀይል ያላቸው ካለስራና ካለ አስተማሪ ቀርተዋል የሰው እጅ ከሚያዩ ይህንን ልታደርግ ግድ ይላታል
2 January 2025
52:20
ፍኖተ ብርሃን ሚዲያ ኔት ዎርክ= Way of Light Media Network
Рет қаралды 7 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН